You are on page 1of 5

www.chilot.

me

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሀያ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፬ 26th Year No.54


አዲስ አበባ ሐምሌ ፫ ቀን ፪ሺ፲፪ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ th
ADDIS ABABA July 10 , 2020
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ

ማውጫ Content
ደንብ ቁጥር ፬፻፸/፪ሺ፲፪ Regulation No. 470/2020
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች Development Bank of Ethiopia Establishment
(Amendment) Council of Minsters Regulation
ምክር ቤት (ማሻሻያ ) ……………....................ገጽ ፲፪ሺ፭፻፷፱ Page……………………………………………………12569

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፸/፪ሺ፲፪ COUNCIL OF MINSTERS REGULATION NO.470/2020


የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እንደገና ለማቋቋም የወጣ COUNCIL OF MINSTERS REGULATION AMEND

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ THEDEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA


RE –ESTABLISMENT REGULATION

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት አስፈጻሚ This Regulation is issued by the Council of
አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ Minsters pursuant to Article 5 of the Definition of
ቁጥር ፩ሺ፺፯/፪ሺ፲፩ አንቀጽ ፭ እና በመንግስት ልማት the Power and Duties of the Executive Organs of
ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭/፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፵፯(፩)(ለ) the Federal Democratic Republic of Ethiopia
መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡ Proclamation No.1097/2018 and Article 47(1) (b)
of the Public Enterprises Proclamation
No.25/1992.

ÃNÇ êU
Unit Price nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1
Negarit G. P.O.Box 80001
፲፪ሺ፭፻፸ www.chilot.me 12570
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፶፬ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.54, July 10
th
2020 … page

፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title

ይህ ደንብ “የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ማቋቋሚያ This Regulation may be cited as the
የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ )ደንብ ቁጥር “Development Bank of Ethiopia Establishment
፬፻፸/፪ሺ፲፪” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ (Amendment) Council of Minsters Regulation
No.470/2020.”
፪. ማሻሻያ
2. Amendement
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እንደገና ለማቋቋም የወጣ
The Development Bank of Ethiopia Re-
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፹፫/፲፱፻፺፭
Establishment Council of Minsters Regulation
(እንደተሻሻለ) እንደሚከተለው ተሻሽሏል፡፡
No.83/2003 (as amended) is hereby further
amended as follows :
የደንቡ አንቀጽ ፯ ተሰርዞ በሚከተለው አዲስ
Article 7 of the Regulation is deleted and
አንቀጽ ፯ ተተክቷል፡፡
replaced by the following new Article 7:
“ ፯ ካፒታል “7. Capital
የባንኩ የተፈቀደ ካፒታል ብር ፳፰ ቢሊዮን The authorized capital of the Bank shall be
፭፻፳ ሚሊዮን ("ሀያ ስምንት ቢሊዮን አምስት Birr 28,520,000, 000 (Twenty Eight Billion
መቶ ሀያ ሚሊዮን) ሲሆን ይህ ካፒታል ሙሉ Five Hundred Twenty Million and the
በሙሉ በጥሬ ገንዘብ እና ዓይነት ተከፍሏል”፡፡ capital is fully paid in cash and in kind.”
፫.ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ 3.Effective Date
ይህ ደንብ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ጊዜ
This Regulation shall come into force as of the
ጀምሮ የፀና ይሆናል።
date of its publication in the Federal Negarit
Gazette.

አዲስ አበባ ሐምሌ ፫ ቀን ፪ሺ፲፪ ዓ.ም Done at Addis Ababa On the 10th Day of July , 2020.

ዶ/ር አብይ አህመድ ABIY AHMED (DR.)

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ PRIME MINSTER OF THE FEDERAL

ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA


www.chilot.me 12571
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፶፬ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.54, July 10
th
2020 … page
www.chilot.me 12572
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፶፬ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.54, July 10
th
2020 … page
www.chilot.me 12573
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፶፬ ሐምሌ ፫ ቀN ፪ሺ፲፪ ›.M Federal Negarit Gazette No.54, July 10
th
2020 … page

You might also like