You are on page 1of 3

Daniel Fikadu Law Office. https://t.

me/lawethiopiacomment

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፭ 29th Year No. 25


አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ፲፭ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ADDIS ABABA, 7th July, 2023
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ

ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፺፮/፪ሺ፲፭ Proclamation No. 1296/2023
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ Convention Between the Government of the

ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን Federal Democratic Republic of Ethiopia and

ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ The Swiss Confederation for the Avoidance of

ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሲውዝ Double Taxation and the Prevention of Fiscal

ኮንፌደሬሽን መንግሥት መካከል የተደረገውን


Evasion with Respect to Taxes on Income
Ratification Proclamation....................Page 14764
ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ…………..፲፬ሺ፯፻፷፬

አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፺፮/፪ሺ፲፭ PROCLAMATION NO. 1296/2023


A PROCLAMATION TO RATIFY THE
በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ
CONVENTION BETWEEN THE
ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈፀምን
GOVERNMENT OF THE FEDERAL
ማጭበርበር ለመከላከል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA AND
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሲውዝ THE SWISS CONFEDERATION FOR THE
ኮንፌደሬሽን መንግሥት መካከል የተደረገውን AVOIDANCE OF DOUBLE TAXATION AND
THE PREVANTION OF FISCAL EVASION
ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
WITH RESPECT TO TAXES ON INCOME

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ WHEREAS, a convention for the


መንግሥት እና በሲውዝ ኮንፌደሬሽን መንግሥት Avoidance of Double Taxation and the
መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት Prevention of Fiscal Evasion with Respect to
ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ Taxes on Income was signed between the
የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል የሚያስችል Government of the Federal Democratic
ስምምነት ሐምሌ ፳፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም በአዲስ አበባ Republic of Ethiopia and the Swiss
ከተማ የተፈረመ በመሆኑ፤ Confederation on the 29th of July, 2021 in
Addis Ababa;

Daniel Fikadu Law Office. https://t.me/lawethiopiacomment


ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1
Unit Price Negarit G. P.O.Box 80001
gA ፲፬ሺ፯፻፷፭ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፭ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 25, 7th July, 2023 ….page 14765

ይህን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ WHEREAS, the House of Peoples’


ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት Representatives of the Federal Democratic

ግንቦት ፳፪ ቀን ፪ሺ፲፭ ዓ.ም በአካሄደው ፳፫ኛ Republic of Ethiopia has ratified the said
agreement at its 23rd ordinary session held on 30th
መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣
Day of May, 2023;

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ NOW, THEREFORE, in accordance with


ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ (፩) እና Sub-Articles (1) and (12) of Article 55 the
(፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡ Constitution of the Federal Democratic
Republic of Ethiopia, it is hereby proclaimed
as follows:

፩. አጭር ርዕስ
1. Short Title
ይህ አዋጅ “በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር This Proclamation may be cited as the
በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና “Convention Between the Government of the
በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል Federal Democratic Republic of Ethiopia and
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ the Swiss Confederation for the Avoidance of
መንግሥት እና በሲውዝ ኮንፌደሬሽን መንግሥት Double Taxation and the Prevention of Fiscal
መካከል የተደረገውን ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ Evasion with Respect to Taxes On Income
ቁጥር ፩ሺ፪፻፺፮/፪ሺ፲፭” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ Ratification Proclamation No 1296/2023”.

((

፪. ስምምነቱ ስለመጽደቁ
2. Ratification of the Agreement
The Convention between the Governments of
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
the Federal Democratic Republic of Ethiopia
መንግሥት እና በሲውዝ ኮንፌደሬሽን መንግሥት
and the Swiss Confederation for the
መካከል ሐምሌ ፳፪ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም በአዲስ አበባ
Avoidance of Double Taxation and the
ከተማ የተፈረመው በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር
Prevention of Fiscal Evasion with respect to
በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና
Taxes on Income signed on the 29th of July,
በታክስ ላይ የሚፈፀምን ማጭበርበር ለመከላከል
2021 in Addis Ababa is hereby ratified.
የሚያስችለው ስምምነት በዚህ አዋጅ ፀድቋል፡፡

Daniel Fikadu Law Office. https://t.me/lawethiopiacomment


gA ፲፬ሺ፯፻፷፮ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፭ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 25, 7th July, 2023 ….page 14766

፫. የገንዘብ ሚኒስቴር ሥልጣን 3. Power of the Ministry of Finance

የገንዘብ ሚኒስቴር አግባብ ከአላቸው አካላት ጋር The Ministry of Finance is hereby empowered
በመተባበር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል to implement the Convention in cooperation
ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡ with the concerned government organs.

፬. አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ
4. Effective Date

ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Proclamation shall come into force on the
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ date of its publication in the Federal Negarit
Gazeta.

አዲስ አበባ ሰኔ ፴ ቀን ፪ሺ፲፭ ዓ.ም Done at Addis Ababa, On this 7th Day of July,
2023.

ሣህለ ወርቅ ዘውዴ SAHLE-WORK ZEWDIE


የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ PRESIDENT OF THE FEDERAL


ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት DEMOCRATIC REPUBLIC
OF ETHIOPIA

Daniel Fikadu Law Office. https://t.me/lawethiopiacomment

Daniel Fikadu Law Office. https://t.me/lawethiopiacomment

Daniel Fikadu Law Office. https://t.me/lawethiopiacomment

Daniel Fikadu Law Office. https://t.me/lawethiopiacomment

You might also like