Professional Documents
Culture Documents
Public Private Partnership Proclamatiom No. 1076
Public Private Partnership Proclamatiom No. 1076
ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፸፮/፪ሺ፲ ዓ.ም Proclamation No. 1076/2018
የመንግሥት እና የግል አጋርነት Public Private Partnership Proclamation…..Page10235
አዋጅ……ገጽ፲ሺ፪፻፴፭
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፸፮/፪ሺ፲ Proclamation No. 1076/2018
ስለመንግሥት እና የግል አጋርነት የወጣ አዋጅ A PROCLAMATION TO PROVIDE FOR THE
PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP
የመሠረተ ልማት ሥርዓቱን ጨምሮ የአገሪቱን WHEREAS, the participation of the private
የልማት ግቦች ከማሳካት አንጻር የግሉ ሴክተር ወሳኝ sector is recognized an essential strategy to realize
the country’s development objectives, including the
ስትራቴጂያዊ አጋር በመሆኑ፤
infrastructure system
WHEREAS, it is desirable to establish a
ግልጽነትን፣ ፍትሐዊነትን እና ዘላቂነትን በማስፈን
favorable legislative framework to promote and
እና በግሉ ዘርፍ የፋይናንስ አቅም የሚገነቡ
facilitate the implementation of privately financed
የመሠረተ-ልማት ፕሮጀክቶችን ለማበረታታት የሚረዳ
infrastructure projects by enhancing transparency,
አመቺ የሕግ ማዕቀፍ በማስፈለጉ፤
fairness and long-term sustainability;
ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕጎች successful bidder whose sole purpose shall
be to execute and implement the Public
መሠረት በአሸናፊ ተጫራች በኢትዮጵያ ውስጥ
Private Partnership Agreement and other
የሚመሰረትና ዓላማውም የመንግሥት እና
Project Agreements, if any.
የግል አጋርነት ስምምነቱን እና
እንደአግባብነቱም ሌሎች የፕሮጀክት
ስምምነቶችን የሚተገብርና የሚያስፈጽም የሕግ 9. "Public Body" means any organ of the
ሰውነት የተሰጠው ኩባንያ ነው፤ Federal Government, which is wholly
፱/ “የመንግሥት መሥሪያ ቤት” ማለት ሙሉ financed by the Federal Government
(፫) እነዚህን ታሪፎች ወይም ክፍያዎች c) is generally liable for risks arising from
ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ሕገ- Addis Ababa and Dire Dawa city
administrations;
መንግሥት አንቀጽ ፵፯(፩) የተዘረዘሩት
የክልል መንግሥታት ሲሆኑ ለዚህ አዋጅ 17. "Unsolicited Proposal" means any proposal
አፈጻጸም የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተማ undertaking a Public Private Partnership
አስተዳደሮችንም ይጨምራል፤ project that is not submitted in response to
a request or solicitation issued by the
፲፯/ “በራስ ተነሳሽነት የቀረበ የፕሮጀክት ሀሳብ”
Contracting Authority within the context of
ማለት በጨረታ ውድድር ሥነ-ሥርዓት
a competitive selection procedure.
በመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ሳይጠየቅ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፰ የካቲት ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 28, 22nd Feburary, 2018 10239
…..........page
ወይም ሳይጋበዝ የመንግሥት እና የግል 18. "Value for Money" means that the
አጋርነት ፕሮጀክት በራስ ተነሳሽነት የቀረበ undertaking of a Public Service Activity of
በግል አጋርነት መሠረት በግል ባለሀብት factors which influence the determination
of the best economic value compared to
በሚካሄድበት ወቅት የሕዝብ አገልግሎት
other options of delivering this Public
ተግባሩ ወይም የመንግሥት ንብረቱ ካሉት
Service Activity or use of government
ሌሎች አማራጮች አንጻር ሲመዘን ሊያስገኝ
property.
የሚችለውን የተሻለ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ
ግምት ውስጥ በማስገባት በተለይም የህዝብ
አገልግሎት ተግባሩ ለተዋዋዩ ባለስልጣን 19. any expression in the masculine gender
ወይም ለተጠቃሚዎች ከወጭ፣ ከዋጋ፣ includes the feminine.
ከጥራት፣ ከብዛት፣ ከጊዜ እና ከሌሎች
3. Objective
መመዘኛዎች አንጻር የሚያስገኘው የጠቀሜታ
This Public Private Partnership Scheme shall
መጠን ነው፤
have the following objectives:
፲፱/ በዚህ አዋጅ ውስጥ ማንኛውም በወንድ ጾታ 1/ to create a favorable framework for
የተገለጸው የሴትንም ጾታ ይጨምራል፡፡ promoting and facilitating the
implementation of privately financed
፫. ዓላማ
projects to support Ethiopian economic
የመንግሥትና የግል አጋርነት ሥርዓት የሚከተሉት
growth;
ዓላማዎች ይኖሩታል፤
፩/ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ዕድገት ለማገዝ የሚችሉና 2/ to enhance transparency, fairness, Value for
፲ሺ፪፻፵
2/ The following activities are expressly
፬. የተፈጻሚነት ወሰን
excluded from this Proclamation:
፩/ ይህ አዋጅ በመንግሥት መስሪያ ቤቶችና
a) oil, mines, minerals, rights of air
በመንግሥት የልማት ድርጅቶች በሚተገበሩ space; and
የመንግሥትና የግል አጋርነት ፕሮጀክቶች ላይ
b) Privatization or divestiture of public
ተፈፃሚ ይሆናል። infrastructure or public enterprises.
የመንግሥት እና የግል አጋርነት ቦርድ በዚህ አዋጅ e) The Ministry of Public Enterprises;
ተቋቁሟል፤ f) The National Planning Commission;
ሀ) የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር፤
g) The Ministry of Federal and
Pastoralist Affairs;
ለ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤
ሠ) ለተለዩ ፕሮጀክቶች የታክስ ወይም ሌላ 2/ The Board shall have the power to prohibit
ማበረታቻ ማድረግ የሚያስፈልግ ሆኖ a Contracting Authority from issuing any
ሲያገኘው ለሚመለከተው የመንግሥት አካል solicitation document and/or formalizing
ለመከልከል ይችላል፡፡
5/ The Board shall meet quarterly, or more
frequently as necessary, to carry out its
፫/ ቦርዱ የመንግሥት መሥሪያ ቤት ወይም responsibilities.
የመንግሥት የልማት ድርጅት አንድን ፕሮጀክት 6/ The Board shall issue a guideline
በመንግሥት እና በግል አጋርነት ፕሮጀክት መልክ prescribing its working procedures.
እንዲያካሂድ ለማዘዝ ሥልጣን አለው፡፡ 10. PPP Directorate General
የመንግሥት መሥሪያ ቤቱ ወይም የመንግሥት 1/ A PPP Directorate General is hereby
የልማት ድርጅቱም የቦርዱን ትዕዛዝ የማክበር established within the Ministry.
ግዴታ አለበት፡፡ 2/ The Ministry shall be responsible to
፬/ ቦርዱ እንደ አስፈላጊነቱ ሥልጣንና ኃላፊነቱን adequately staff the PPP Directorate
ለሚኒስቴሩ ወይም ለመንግሥት እና ለግል General and for ensuring that there is an
incentive mechanism to employees of
አጋርነት ዳይሬክቶሬት ጄኔራል በውክልና
the Directorate General.
ለመስጠት ይችላል፡፡
11. Objectives of the Directorate General
፭/ ቦርዱ ኃላፊነቱን ለመወጣት በየሩብ ዓመቱ ወይም
The Directorate General shall have the
እንደአስፈላጊነቱ ከዚያም ባነሰ ጊዜ ስብሰባ
objectives of achieving the country’s
ያደርጋል፡፡
development objectives by ensuring that
፮/ ቦርዱ በዚህ አዋጅ የተሰጠውን ሥልጣንና ኃላፊነት
public private partnerships are carried out
ለመወጣት የሚያስችል መመሪያ ሊያወጣ ይችላል፡፡
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፰ የካቲት ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 28, 22nd Feburary, 2018 10244
…..........page
፩/ የመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል በዚህ አዋጅ 12. Duties and Responsibilities of the
በሚኒስቴሩ ውስጥ ተቋቁሟል፡፡ Directorate General
The PPP Directorate General shall have the
፪/ ሚኒስቴሩ በመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ውስጥ
following responsibilities:
በቂ የሰው ኃይል መመደቡን የማረጋገጥ እንዲሁም
1/ promote the participation of the private
ባለሙያዎችን ለማበረታታት የሚያስችል
sector in the financing, construction,
የማበረታቻ ሥርዓት እንዲኖር የማድረግ ኃላፊነት
maintenance and operation of Public
አለበት፡፡
Service Activities;
2/ provide technical assistance and support
፲፩. የዳይሬክቶሬት ጄኔራሉ ዓላማ to the Board, the Ministry and the
የዳይሬክቶሬት ጄኔራሉ ዓላማ የመንግሥትና የግል contracting authorities on all matters
አጋርነት በዚህ አዋጅ የተዘረጋውን ሥርዓት ተከትሎ relating to Public Private Partnerships;
የሚመለከቱ የውሳኔ ሀሳቦችን ለቦርዱ ያቀርባል፤ viability of proposed projects and make
[
recommendations to the Board, the
አስፈላጊነቱ ሌሎች ርዕሶችን የሚመለከቱ 8/ select private sector candidates that may
participate in public private partnerships
አስገዳጅነት ያላቸውን መመሪያዎች ያዘጋጃል፤
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፰ የካቲት ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 28, 22nd Feburary, 2018 10245
…..........page
፪/ የፕሮጀክት አስተዳደር ቡድኑ ተዋዋይ አካሉን e) liaise with all key stakeholders
during the project cycle;
በመወከል፦
ሀ) የመንግሥት እና የግል አጋርነት ፕሮጀክቶችን f) oversee the management of a project
in accordance with the Project
የሕግ፣ የቁጥጥር፣ የማህበራዊ፣ የፋይናንስ፣
Agreements entered into by the
የኢኮኖሚ እና የንግድ አዋጭነት ለማረጋገጥ
Contracting Authority;
የመንግስትና የግል አጋርነት ፕሮጀክቶችን
g) submit to the PPP Directorate
ያዘጋጃል፣ ይገመግማል፤
General, annual or such other period
ለ) በመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የተዘጋጁ
reports requested by the PPP
መመሪያዎችንና መደበኛ ሰነዶችን መሠረት
Directorate General on the Project
፲ሺ፪፻፵፯ በማድረግ ፕሮጀክቶችን ይቀርጻል፤
Agreements entered into by the
ሐ) ተዋዋይ ባለሥልጣን እና የግል ባለሀብቱ ይህን Contracting Authority;
አዋጅ መሠረት በማድረግ ስራውን ማከናወኑን
h) maintain a record of all
ያረጋግጣል፤
documentation and agreements
መ) ከተዋዋይ ባለስልጣን ጋር የተገባው የመግአ
entered into by the Contracting
ስምምነት በትክክል ተግባራዊ መሆኑን Authority relating to the Public
ይከታተላል፤ Private Partnership project;
i) ensure that the transfer of assets at the
ሠ) በፕሮጀክቱ አፈጻጸም ወቅት ከባለ ድርሻ expiry or early termination of a Public
አካላት ጋር ግንኙነት ያደርጋል፤ Private Partnership Agreement is
ረ) ከተዋዋይ ባለስልጣን ጋር በተገባው consistent with the terms and
በየዓመቱ ወይም በሌላ የጊዜ ወሰን article (2) of this Article, a project
ለመንግሥት እና ለግል አጋርነት management team shall:
በግል አጋርነት ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ሊካሄድ through a Public Private Partnership, it shall
submit an application to the Ministry for
ይችላል፡፡ approval before undertaking an in-depth
፪/ ፕሮጀክቶችን በመንግሥት እና በግል አጋርነት analysis of the project under a Public Private
Partnership scheme.
አማካኝነት ለማከናወን የሚፈልግ ተዋዋይ 17. Feasibility Study
ባለስልጣን በሌሎች አንቀጾች የተደነገገው 1/ Upon approval by the Ministry, the
እንደተጠበቀ ሆኖ ፕሮጀክቶቹን ከመቅረጽ Contracting Authority shall undertake a
አንስቶ የውሉን አስተዳደር የማስፈፀም ኃላፊነት feasibility study of the project for the
፩/ ፕሮጀክቱ በሚኒስቴሩ ከጸደቀ በኋላ ተዋዋዩ d) the Value for Money of the project
ባለስልጣን ከዚህ ቀጥሎ ለተመለከቱት ዓላማዎች compared to other procurement
የአዋጭነት ጥናት ማካሄድ ይኖርበታል፦ method;
e/ the affordability of the project by
ሀ) ፕሮጀክቱ ተግባራዊ ሊሆን የሚችል መሆኑን the Contracting Authority and/or
ለማረጋገጥ፤ እና end-users;
ለ) የመንግሥት እና የግል አጋርነት አማራጭ f/ the sustainability of the project for
ለተዋዋዩ ባለስልጣን ከሁሉም የተሻለ both parties;
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ የሚያስገኝ አማራጭ g/ the institutional capacity of the
መሆኑን ለማረጋገጥ፡፡ Contracting Authority to prepare,
፪/ በዚህ አንቀጽ በንዑስ አንቀጽ (፩) ላይ tender, implement and monitor the
የተመለከተውን የአዋጭነት ጥናት በሚያካሂድበት project.
ወቅት ተዋዋዩ ባለስልጣን የሚከተሉትን ከግምት 3/ Taking into account the analysis carried
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፰ የካቲት ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 28, 22nd Feburary, 2018 10250
…..........page
ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፦ out pursuant to sub-article (2) of this
Article, the feasibility study shall
ሀ) ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ ቴክኒካዊ ሁኔታዎችን፤
describe the proposed structure for the
project including:
ለ) የፕሮጀክቱ ተዋዋይ ወገኖች ሊያሟሏቸው
የሚገባ የሕግ ሁኔታዎችን፤ a) project capital and operating costs
ሐ) የፕሮጀክቱን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና under various scenarios;
ሰ) ተዋዋዩ ባለስልጣን ፕሮጀክቱን ለማዘጋጀት፣ 2/ The Board shall review the feasibility
ዳይሬክቶሬት ጄኔራል በሚያደርግለት ድጋፍ viability and Value for Money, the
ታግዞ የአዋጭነት ጥናቱን ይመረምራል፡፡ ቦርዱ Board may authorize to proceed to
የሚያስችለውን የአንድ ለአንድ ወይም የቡድን proposal and a financial proposal and
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፰ የካቲት ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 28, 22nd Feburary, 2018 10258
…..........page
፪/ በዚህ አዋጅ አንቀጽ (፴፩) በተመለከተው the Directorate General, the Directorate
General may:
መሠረት ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ድርድር
a) enter into negotiations with the
የተደረገ ከሆነ የግምገማው ሪፖርት የድርድሩን
successful bidder; and
ውጤት እንዲያካትት ድርድሩ ከተካሄደ በኋላ
b) request the second ranked bidder to
በፕሮጀክት ስምምነቱ የተደረገ ለውጥ ካለ ይህንኑ
extend the validity of its bid
ሊያመለክት ይገባል፡፡
pending the completion of
negotiations with the successful
bidder.
፪/ ልዩ በሆነ ሁኔታና የመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል this purpose, the PPP Directorate General
shall submit to the Board the evaluation
አስፈላጊ ነው ብሎ ባመነ ጊዜ ብቻ፦
report of the proposals, the Project
Agreements and other documents deemed
relevant.
ሀ) ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ድርድር
33. Process to be Confidential
ሊያካሂድ፤ እና
1/ After opening of the proposals,
ለ) የተቀመጠውን የሚያሟላ ጨረታ ያቀረበው
information relating to examination,
ተጫራች የመጫራቻ ሰነዱን የማቆያ ጊዜ
clarification, and evaluation of the
ከጨረታው አሸናፊ ጋር የሚደረገው
proposals and recommendations for
ድርድር እስኪጠናቀቅ ድረስ እንዲያራዝም
award must not be disclosed to bidders
መጠየቅ ይችላል፡፡
or other Persons not officially
፫/ የመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ከጨረታው concerned with this process until the
አሸናፊ ጋር የሚያካሂደው ድርድር ያልተሳካ award of the Public Private Partnership
እንደሆነ የተጠየቀውን ጨረታ ካቀረቡ is announced.
ተጫራቾች ጋር በግምገማው ባገኙት ውጤት
ቅደም ተከተል መሠረት ድርድር ያደርጋል፡፡ 2/ The PPP Directorate General shall treat
proposals in such a manner as to avoid
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፰ የካቲት ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 28, 22nd Feburary, 2018 10260
…..........page
the disclosure of their content to
competing bidders.
፲ሺ፪፻፶፱
ከግምገማ እንዲሁም አሸናፊውን ተጫራች prior to the receipt of the notice by all
unsuccessful bidders or before the
በሚመለከት ከሚቀርበው የውሳኔ ሀሳብ ጋር
period specified in the relevant
የተያያዙ መረጃዎች በሚስጥርነት መጠበቅ
directive has lapsed.
ያለባቸው ሲሆን የመንግሥት እና የግል
4/ Upon execution of a Project Agreement
አጋርነት አሸናፊው ተጫራች እስከሚገለፅ
by the parties, the PPP Directorate
ድረስ ለተጫራቾች ወይም ከሥራው ሂደት
General shall publish the results of the
ጋር ግንኙነት ለሌላቸው ሰዎች መገለፅ
tender in the manner to be prescribed
የለበትም፡፡ by directive.
፲ሺ፪፻፷
ከመድረሱ ወይም አግባብ ባለው መመሪያ upon the bidders to submit, in the first
stage of the procedure, initial proposals
የሚመለከተው የጊዜ ገደብ ከማለፉ በፊት
relating to project specifications,
የፕሮጀክቶቹን ስምምነት መፈረም የለበትም፡፡
performance indicators, financing
፬/ ተዋዋይ ወገኖች ስምምነቱን ሲፈርሙ የመግአ requirements or other characteristics of
ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ግዢውን በሁለት ደረጃ 4/ In the second stage of the proceedings,
፴፮. በሁለት ደረጃ ጨረታ የግል ባለሀብት የሚመረጥበት of the Board prior to award and execution
ሥነ ሥርዓት of the Project Agreements in accordance
፩/ ጨረታው የሚከናወነው በሁለት ደረጃ የጨረታ with Articles (29), (32) and (34).
ዘዴ ሲሆን በመጀመሪያው ደረጃ የመወዳደሪያ
CHAPTER SEVEN
ሀሳብ መጠየቂያ ተጫራቾች የፕሮጀክት ዝርዝር፣
COMPETITIVE DIALOGUE
የአፈፃፀም መመዘኛ፣ የፋይናንስ ግዴታዎችን
37. Conditions of use of Competitive
ወይም የፕሮጀክቱን ሌሎች ባህሪያት እንዲሁም Dialogue
የፕሮጀክት ስምምነቱን የውል ቃሎች የሚገልፅ 1/ The PPP Directorate General may
የመነሻ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንዲያቀርቡ መደረግ engage in competitive dialogue, upon
ተጫራቾችን ስብሰባ ሊጠራና ውይይት 2/ The PPP Directorate General shall run a
ሊያካሂድ ይችላል፡፡ prequalification procedure in accordance
with Articles (20) to (23) to invite only
፫/ የመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የቀረቡለትን የመነሻ
prequalified bidders to participate in the
የመወዳደሪያ ሀሳቦች ከመረመረ በኋላ ፍላጎቱን
competitive dialogue procedure.
በተሻለ ሁኔታ የሚገልጽ ዝርዝር የመወዳደሪያ ሀሳብ
መጠየቂያ ሰነድ ያዘጋጃል፡፡ ይህንንም ለማድረግ 38. Procedure for Competitive Dialogue
ሀሳቦች የሚያስፈልገውን ዝርዝር ሁሉ የያዙ approval by the Board, only where the
ተጫራቾች የሚከፈለውን ዋጋ ወይም የክፍያ proposals and if, in the judgment of the
PPP Directorate General, issuing a new
ተመን ሊወስን ይችላል፡፡
invitation to the prequalification
፲፪/ የመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የጨረታውን
proceedings and a new request for
አሸናፊ ከማሳወቁ እና የፕሮጀክት proposals would be unlikely to result in
ስምምነቱን በአንቀፅ (፳፱)፣(፴፪) እና (፴፬) a project award within the required
መሰረት ከመፈረሙ በፊት የግምገማ time frame;
ማረጋገጫ ወይም የመወዳደሪያ ሀሳብ 6/ The PPP Directorate General shall prepare
an evaluation report and obtain the
መጠየቂያ ማስታወቂያ ቢወጣም ለፕሮጀክቱ
approval of the Board prior to award and
ተስማሚ የሚሆነውን ተጫራች በሚፈለገው execution of the Project Agreements in
accordance with Articles 29, 32 and 34.
ጊዜ ውስጥ ማግኘት የማይቻል መሆኑን
ሲያምን፤
ለመቀነስ እንዲችል ድርድሩ ደረጃ በደረጃ እንዲካሄድ 2/ If the Unsolicited Proposal is accepted
ሊወስን ይችላል፡፡ ይህ አካሄድ የተመረጠ ከሆነ by the PPP Directorate General, the
፮/ የመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል የጨረታውን አሸናፊ to the Board prior to moving to tender.
ከማሳወቁ እና የፕሮጀክት ስምምነቱን በአንቀጽ
3/ An Unsolicited Proposal shall be
፳፱፣ ፴፪ እና ፴፬ መሰረት ከመፈጸሙ በፊት
የግምገማ ሪፖርት በማዘጋጀት ከቦርዱ ፈቃድ awarded through a competitive
ማግኘት አለበት፡፡ selection procedure in accordance with
፲ሺ፪፻፷፰
Chapters 5 to 7 and may be awarded
ምዕራፍ ዘጠኝ through direct negotiations only if it
በራስ ተነሳሽነት የሚቀርብ የፕሮጀክት ሀሳብ meets the requirements set forth in
፵፩. በራስ ተነሳሽነት የሚቀርብ የፕሮጀክት ሀሳብ Article 39.
ተቀባይነት የሚያገኝበት ሁኔታ
የመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ከተዋዋዩ ባለስልጣን 4/ The proponent shall be invited to
participate in any competitive selection
ጋር በመመካከር በራስ ተነሳሽነት የሚቀርብን procedure initiated in response to its
የተለየ የፕሮጀክት ሀሳብ ለመመርመር እና unsolicited proposal. The PPP
Directorate General may decide to award
ለመቀበል ይችላል፤ ሆኖም የፕሮጀክቱ ሀሳብ
the proponent a bonus on its technical
ለጥናት ወይም ለትግበራ በቦርዱ ተቀባይነት ካገኘ and/or financial score during the
የመንግሥትና የግል አጋርነት ፕሮጀክት ጋር competitive selection procedure or
award the proponent a financial
ግንኙነት ያለው መሆን የለበትም። compensation for studies undertaken by
the proponent should the proponent not
፵፪. በራስ ተነሳሽነት የቀረበ የፕሮጀክት ሃሳብ
be awarded the project. The bonus point
፩/ የመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል በራስ ተነሳሽነት scheme principle or the amount of the
financial compensation shall be agreed
የተዘጋጀ የፕሮጀክት ሰነድ ሲደርሰው የቅድመ- upon acceptance of the proposal in
ምርመራ ካካሄደ በኋላ አቅራቢው ያዘጋጀው accordance with Sub-Article (1) of this
Article. The identity of the proponent,
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፰ የካቲት ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 28, 22nd Feburary, 2018 10270
…..........page
ፕሮጀክት ለሕዝብ ጥቅም የሚያስገኝ ስለመሆን the detailed allocation of bonus points or
the amount of the potential
አለመሆኑ ለአቅራቢው መግለፅ አለበት፡፡
compensation to the proponent shall be
indicated in the competitive selection
procedure documents.
፪/ ፕሮጀክቱ ሕዝባዊ ጠቀሜታ ይኖረዋል ተብሎ
ሲታመን የመግአ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል
የአቅራቢውን ብቃት፣ ፕሮጀክቱ በቴክኒክ እና
በኢኮኖሚ ረገድ አዋጭ መሆኑን እና የመግአ CHAPTER TEN
ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ሊቀበለው በሚችለው ሁኔታ CONTENT AND IMPLEMENTATION OF THE
ስኬታማ በሆነ ሁኔታ ፕሮጀክቱ ተፈጻሚ መሆን PUBLIC PRIVATE PARTNERSHIP AGREEMENT
የሚችል መሆን አለመሆኑን በሚገባ መመርመር 44. Establishment of a Project Company
እንዲችል አቅራቢው በራስ ተነሳሽነት ያቀረበውን 1/ The PPP Directorate General shall
የፕሮጀክት ሀሳብ የሚመለከት ተጨማሪ መረጃ require that the successful bidder
በቴክኒክ ወይም/እና በፋይናንስ ግምገማ ተጨማሪ 45. Duration of Public Private Partnership
ነጥብ እንዲሰጠው ወይም በጨረታው አሸናፊ The duration of the Public Private
የማይሆን ከሆነ ላቀረበው ጥናት በገንዘብ ካሳ Partnership shall be set forth in the Project
እንዲከፈለው ሊወስን ይችላል፡፡ የሚሰጠው ተጨማሪ Agreements.
ነጥብ ወይም የካሣ ክፍያ መጠን በዚህ አንቀፅ ንዑስ 46. Price
አንቀጽ (፩) በተመለከተው መሰረት የፕሮጀክቱ ሀሳብ 1/The Private Party shall receive financial
ተቀባይነት ሲያገኝ ስምምነት ሊደረግበት ይገባል፡፡ compensation by way of:
የፕሮጀክት ሀሳብ አቅራቢው ማንነት፣ ተጨማሪ ነጥብ
a) compensation by or on behalf of the
የሚሰጥበት ሁኔታ እና የሚከፈለው የካሳ መጠን
Cotracting Auathority subject to
በጨረታ ሰነድ ላይ መገለፅ አለበት፡፡
paragraph (b) of this Article;
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ provide the methods and formulae for
the establishment and adjustment of
ውስጥ የሚመሰረት ኩባንያ እንዲያቋቁም
those tariffs or fees.
ማድረግ አለበት፡፡
3/ The cost of delivering a facility or
service shall be affordable and provide
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፰ የካቲት ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 28, 22nd Feburary, 2018 10272
…..........page
፫/ ተዋዋዩ ባለስልጣን በፕሮጀክት ኩባንያው ወይም 2/ This economic support must be initially
ታሪፍ ወይም ክፍያን የመወሰን፣ የመቀበል ወይም appropriate, which assets are or shall be
public property and which assets are or
የመሰብሰብ መብት አለው፡፡ የፕሮጀክቱ
shall be the private property of the Private
ስምምነት ከዚህም በተጨማሪ የታሪፍ ወይም
Party.
የክፍያ አወሳሰንና የማስተካከያ ዘዴዎችን ቀመር
49. Acquisition of Rights related to the
ሊይዝ ይችላል፡፡
Project Site
፫/ በመገልገያ ስፍራዎች ለመጠቀም ወይም 1/ The Contracting Authority or other
አገልግሎት ለማግኘት የሚጠየቀው ክፍያ የግል
Public Entity under the terms of the law
ባለሀብቱን የፋይናንስ አቋም የሚያስጠብቅ፣
ካፒታልን መሳብ የሚያስችል፣ ስራውን and the Public Private Partnership
በተቀላጠፈ አኳኋን ማካሄድ የሚያስችል እና Agreement shall make available to the
የሚቀበለውን ስጋት ማካካስ የሚያስችል መሆኑ
Private Party or, as appropriate, shall
እንደተጠበቀ ሆኖ የአገልግሎት ተቀባዩን
የመክፈል አቅም ያገናዘበ እና ተዋዋዩ ባለስልጣን assist the Private Party in obtaining
እና ተጠቃሚው ለሚከፍሉት ገንዘብ such rights related to the project site,
ተመጣጣኙን ዋጋ የሚያስገኝ መሆን አለበት፡፡ including title thereto, as may be
፲ሺ፪፻፸፪ necessary for the implementation of the
፵፯. ከመንግሥት የሚደረግ ድጋፍ project.
፩/ በበቂ ምክንያት የተደገፈና ለገንዘብ ተመጣጣኙን 2/ Any compulsory acquisition of land
ዋጋ ለማስገኘት አስፈላጊ በመሆኑ ምክንያት አግባብ that may be required for the
ባለው የመንግሥት አካል ሲፈቀድ የመግአ implementation of the project shall be
ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወይም/እና ሚኒስቴሩ carried out in accordance with the
የፕሮጀክቱን ቀጣይነት እና/ወይም የፋይናንስ relevant law relating to expropriation.
አዋጭነቱን ለማረጋገጥ ሲባል ለግል ባለሀብቱ 3/ The Private Party may possess land and
የኢኮኖሚ ድጋፍ ሊያደርጉ እና የገቢ ዋስትና use it for the purpose of the
ሊሰጡ ይችላሉ፡፡ implementation of the project. The
restrictions in terms and tenure of land
፪/ በዚህ አንቀጽ መሠረት የሚደረገው ድጋፍ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፰ የካቲት ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 28, 22nd Feburary, 2018 10274
…..........page
በመወዳደሪያ ሀሳብ መጠየቂያው ሰነድ ውስጥ and bidding system shall not apply on
ሊመለከት እና በአንቀጽ (፱) እና (፲፰) መሠረት land that is covered under the project.
እንዲሁም የትኞቹ ሀብቶች የግል ባለሀብቱ ሀብቶች and other principal terms and
እንደሆኑ እና እንደሚሆኑ በግልጽ ማሳየት አለበት፡፡ conditions of the required security;
and
፵፱. ፕሮጀክቱ ከሚገኝበት ቦታ ጋር የተያያዘን መብት b. The amount and the details of the
ስለማግኘት ways the security is to be submitted
፩/ ተዋዋዩ ባለስልጣን ወይም አግባብነት ያለው or forfeited as the case may be.
ሌላ መንግሥታዊ ተቋም በሕግ እና
በመንግሥትና በግል አጋርነት ስምምነቱ 52. Security Interests
1/ Subject to any restriction that may be
መሠረት የግል ባለሀብቱ ፕሮጀክቱን
contained in the Project Agreements, the
ለማስፈፀም የሚያስፈልጉትን የፕሮጀክት
Private Party has the right to create
ቦታና የይዞታ መብቶችን እንዲያገኝ መርዳት
security interests over any of its assets,
ይኖርባቸዋል፡፡ rights or interests, including those relating
to the infrastructure project, as required to
secure any financing needed for the
project, including, in particular, the
፪/ ፕሮጀክቱን ለማስፈፀም የሚያስፈልግ መሬት
following:
አስገዳጅ በሆነ ሁኔታ የመውሰድ ተግባር
a) Security over movable or
መከናወን ያለበት አግባብ ባላቸው የንብረት
immovable property owned by the
መውረስ ሕጎች መሠረት ነው፡፡
Private Party or its interests in
project assets;
፫/ የግል ባለሀብቱ የመሬቱ ባለይዞታ በመሆን
b) A pledge of the proceeds of, and
ፕሮጀክቱን ለማስፈፀም ሊጠቀምበት receivables owed to the Private
ይችላል፡፡ ከመሬት ሥርዓትና አጠቃቀም ጋር Party for, the use of the facility or
የተያያዙ እንዲሁም የጨረታ ስርዓትን the service it provides.
የሚመለከቱ ገደቦች በፕሮጀክቱ ይዞታ ስር ባለ 2/ The shareholders of the Private Party
መሬት ላይ ተፈፃሚ አይሆኑም፡፡ shall have the right to pledge or create
any other security interest in their
፬/ የግል ባለሀብቱ ከገንዘብ ተቋማት ብድር
ለማግኘት ይረዳው ዘንድ በፕሮጀክቱ shares in the Private Party.
ባለቤትነት ስር ያለውን የማይንቀሳቀስ 3/ No security under Sub-Article (1) of this
፲ሺ፪፻፸ ንብረት በመያዣነት መስጠትይችላል፡፡ Article may be created over public
፬
፶. የመሠረተ-ልማት ሥራዎችን ስለማካሄድ property or other property, assets or rights
፩/የሚከተሉትን ማረጋገጥ እንዲቻል የፕሮጀክት needed for the provision of a Public
ስምምነቱ እንደአስፈላጊነቱ የግል ባለሀብቱ Service Activity where the creation of
የሚኖሩበትን ግዴታዎች መዘርዘር አለበት፦ such security is prohibited by the law.
አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ፣ የመንግሥትና የግል አጋርነት the new Private Party of all obligations
there under and evidence of the new
ስምምነት፦
Private Party's technical and financial
ሀ) ዋስትናውን ሊሰጥ የሚባውን ተቋም፣
capability as necessary for providing the
የዋስትናውን ባህርይ፣ ቅርጽ፣ መጠንና ሌሎች
service.
የዋስትናውን ዋና ዋና የውል ቃሎችና
55. Compensation for Specific Changes in
ሁኔታዎች፣ እና Legislation
The Project Agreements may set forth the
ለ) የዋስትናውን የገንዘብ መጠን፣ እንደሁኔታው extent to which the Private Party or the
ዋስትናው የሚቀርብበትን ወይም የሚወረስበትን Contracting Authority is entitled to
አኳኋን በዝርዝር የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡ compensation in the event that the costs of the
፲ሺ፪፻፸፭
Private Party's performance of its obligations
under the Project Agreements has substantially
፶፪. በመያዣ ላይ ያለ ጥቅም
increased or decreased, or that the value that the
፩/ በፕሮጀክት ስምምነቱ የተቀመጡ ገደቦች Private Party receives for such performance has
እንደተጠበቁ ሆነው የግል ባለሀብቱ ከፕሮጀክቱ substantially diminished or increased, as
መሠረተ-ልማት በተጨማሪ የሚከተሉትን compared with the costs and the value of
performance originally foreseen, as a result of
ጨምሮ ማንኛውንም ሀብቱን፣ መብቱን ወይም
changes in legislation or regulations specifically
ጥቅሙን የፋይናንስ ፍላጎቱን ለማሟላት
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፳፰ የካቲት ፲፭ qN ፪ሺ፲ ›.M Federal Negarit Gazette No. 28, 22nd Feburary, 2018 10277
…..........page
መያዝ እንዲሁም እነዚህን መዛግብትና መረጃዎች impose user levies and comply with
any service contract existing; and
ለተዋዋይ ባለስልጣን ምርመራ ክፍት ማድረግ
አለበት::
፪/ የፕሮጀክት ኩባንያው ኦዲት የተደረገውን የሂሳብ c) may solicit proposals, as appropriate,
for the construction, maintenance or
መዝገብ እና ተዋዋይ ባለስልጣን በሚያቀርበው
operation of the project.
ጥያቄ ሌላ ማንኛውንም መረጃ፣ የፋይናንስ አመቱ
57. Substitution of the Private Party
፲ሺ፪፻፸፮ ባለቀ በስድስት ወር ውስጥ ማቅረብ አለበት።
The Contracting Authority may agree with the
ለሌላ ሦስተኛ ወገን ማስተላለፍ አይችልም፡፡ could otherwise justify the termination of the
Project Agreements or similar circumstances.
፪/ የፕሮጀክቱ ስምምነት ተዋዋዩ ባለስልጣን
58. Termination of the Project Agreements
ፈቃዱን እንዲሰጥ የሚያስፈልጉ ቅድመ
The directive may prescribe events that
ሁኔታዎችን መያዝ አለበት፡፡ መብትና may cause the termination of the Project
ግዴታው የሚተላለፍለት አዲሱ የግል ባለሀብት Agreement.
መብቱን አስተላላፊው ባለሀብት የገባቸውን
ግዴታዎች መቀበሉን እና ለፕሮጀክቱ አስፈላጊ
የሆነው የቴክኒክና የፋይናንስ ብቃትን ጨምሮ
59. Compensation upon Termination of the
ሁሉንም መሥፈርቶች የሚያሟላ መሆን Project Agreements
አለበት፡፡ The Project Agreement shall stipulate how
compensation due to either party is
calculated in the event of termination of
፶፭. በሕግ ለውጥ ምክንያት ስለሚከፈል ካሳ the Project Agreement, and where
appropriate, for compensation for the fair
መሠረተ ልማቱን ወይም አገልግሎቱን
value of works performed under the
የሚያስተዳድሩ ሕጎች በመቀየራቸው ምክንያት
Project Agreement, costs incurred or losses
የግል ባለሀብቱ ግዴታውን ለመወጣት
sustained by either party, including, as
የሚያወጣው ወጪ በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ appropriate, lost profits.
ወይም በመቀነሱ ወይም የግል ባለሀብቱ ከሥራው
60. Governing Law
ጋር ተያይዞ ያገኘው ገቢ ከተገመተው ገቢ ጋር The Project Agreements are governed by
ሲነፃፀር በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመሩ ወይም the laws of the Federal Democratic
Republic of Ethiopia.
በመቀነሱ ምክንያት የግል ባለሀብቱ ወይም
61. Disputes between the Contracting
ተዋዋዩ ባለስልጣን ካሣ የሚያገኙበት ሁኔታ
Authority and the Private Party
በፕሮጀክት ስምምነቱ ውስጥ በግልጽ መመልከት
1/ Any disputes between the Contracting
አለበት።
Authority and the Private Party shall be
settled through the dispute settlement
mechanism agreed by the parties in the
፶፮. የመሠረተ-ልማት ፕሮጀክትን ስለመረከብ Project Agreement.
ለተወሰነ ጊዜ ተረክቦ ሊያስተዳድር ይችላል፡፡ Where the Private Party provide services to
the public or operates Infrastructure Facilities
accessible to the public, the Contracting
Authority may require the Private Party to
establish simplified and efficient mechanism
፪/ ተዋዋዩ ባለስልጣን በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ for handling claims submitted by its
customers or users of the Infrastructure
(፩)መሠረት ፕሮጀክቱን ለመረከብ በመረጠ
Facility.
ጊዜ፦
የግል ባለሀብቱ የፕሮጀክት ስምምነቱን ከጣሰ ወይም Government Procurement and Property
Administration Proclamation, as they may be
ስምምነቱን ማቋረጥ የሚያስችሉ ሌሎች
amended or replaced, shall be applicable
ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ወይም ተመሳሳይ
mutatis mutandis to this Proclamation.
ሁኔታዎች ሲከሰቱ ተዋዋዩ ባለስልጣን ለፕሮጀክቱ
Directives issued in accordance with this
መሰረተ-ልማት እና ለግል ባለሀብቱ ብድር ከሰጡ Proclamation may provide for an adaptation
የፋይናንስ ተቋማት ጋር የግል ባለሃብቱን በሌላ of these articles as to apply to Public Private
አዲስ ድርጅት ወይም ሰው ለመተካት ሊስማማ Partnership projects.
፶፱. ፕሮጀክቱ ስምምነት በተቋረጠ ጊዜ ስለሚከፈል ካሣ 66. Repealed and Non-Applicable Laws
1/ Except for specific provisions referred to in
የፕሮጀክቱ ስምምነት በሚቋረጥበት ጊዜ ካሣ this Proclamation, the provisions of the
ሊከፈለው የሚገባ ወገን በምን መልኩ መካስ Ethiopian Federal Government Procurement
and Property Administrat ion Proclamation,
እንዳለበት የፕሮጀክት ስምምነቱ ማመልከት አለበት፣
as may be amended, are inapplicable to
አስፈላጊ በሆነ ጊዜም ስምምነቱ በፕሮጀክት ስምምነቱ
Public Private Partnership projects.
መሰረት ለተሰሩ ስራዎች ፍትሀዊ የሆነ ዋጋ፣
ያልተከፈለ ቀሪ ዕዳ፣ በተዋዋይ ወገኖች ለወጡ
2/ No law, regulation, directive or practices
ወጪዎች ወይም ከሁለቱ በአንዱ ወገን ላይ ለደረሱ
inconsistent with this Proclamation
ኪሣራዎች፣ እንደአስፈላጊነቱም የታጣ ትርፍ በካሣ
shall have effect with respect to matters
መልክ የሚከፈልበትን ሁኔታ ለማካተት ይችላል፡፡
provided for in this Proclamation.
ባለሀብቱ መካከል የሚነሳ ያለመግባባት፣ This Proclamation shall enter into force on the
date of its publication in the Federal Negarit
ተዋዋዮቹ በፕሮጀክቱ ስምምነት ላይ
Gazette.
በተስማሙበት የግጭት መፍቻ ዘዴ መሰረት
Done at Addis Ababa, this 22nd day of February,2018.
መፍትሔ ማግኘት አለበት፡፡
፲ሺ፪፻፸፱
ምዕራፍ አስራአንድ
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
፷፬. አቤቱታዎች
በኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት የግዥና
የንብረት አስተዳደር አዋጅ የተደነገገው
የአቤቱታ ማቅረቢያ እና የውሣኔ አሰጣጥ ዘዴ
እንደሁኔታው ማስተካከያ ታክሎበት ለዚህ አዋጅ
ተፈፃሚ ይሆናል፡፡ በዚህ አዋጅ መሰረት
የሚወጣው መመሪያ እነዚህን ድንጋጌዎች
ለመንግሥትና ለግል አጋርነት ተስማሚ
በሚሆኑበት አኳኋን ማጣጣም ይችላል፡፡