You are on page 1of 13

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፺፪


በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 22nd Year No. 92
አዲስ አበባ ሀምሌ ፳ ቀን ፪ሺዓ.ም
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ADDIS ABABA, 27th July , 2016
J

¥WÅ CONTENTS
xêJ qÜ_R ፱፻፸/፪ሺዓ.ም Proclamation No. 970 /2016

የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት የፋይናንስ አስተዳደር Federal Government of Ethiopia Financial


(ማሻሻያ) አዋጅ.............................................ገፅ Administration(Amendment) Proclamation...page 9167
፱፩፻፷፯

xêJ qÜ_R ፱፻፸/፪ሺ PROCLAMATION No.970/2016


የኢትዮጵያ ፈደራል መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር A PROCLAMATION TO AMEND THE FEDERAL
አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ GOVERNMENT OF ETHIOPIAN FINANCIAL
ADMINISTRATION PROCLAMATION

የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት የፋይናንስ አስተዳደር WHEREAS, it has become necessary to amend the
አዋጅን ማሻሻል በማስፈለጉ፤ Federal Government Ethiopian Financial Administration
Proclamation;

‹ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ [›‹ NOW, THEREFORE, in accordance with Article 55(1)
መንግስት አንቀጽ ፶፭() መሠረት የሚከተለው of the Constitution of the Federal Democratic Republic of
ታውጇል፡፡ Ethiopia it is hereby proclaimed as follows:

. አጭር ርዕስ 1. Short Title


ይህ አዋጅ “የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት This Proclamation may be cited as the “Federal

የፋይናንስ አስተዳደር (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፱፻፸ Government of Ethiopia Financial Administration

/፪ሺ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ (Amendment) Proclamation No.970 /2016”.

.ማሻሻያ 2. Amendment

የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት የፋይናንስ አስተዳደር The Federal Government of Ethiopia Financial
Administration Proclamation No.648/2010 is hereby
አዋጅ ቁጥር ፮፻፵፰/ሺ እንደሚከተለው ተሻሽሏል፤
amended as follows:
/ የአዋጁ አንቀጽ  ንዑስ አንቀጾች (፲፩)፣ (፲፪)፣
1/ Sub-articles (11), (12), (13), (14), (18) and (23) of
(፲፫)፣ (፲፬)፣ (፲፰) እና (፳፫) ተሠርዘው Article 2 of the Proclamation are deleted and
በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጾች (፲፩)፣ (፲፪)፣ replaced by the following new sub-articles (11),
(፲፫)፣ (፲፬)፣ (፲፰) እና (፳፫) ተተክተዋል፤ (12), (13), (14), (18) and (23):

ÃNÇ êU
Unit Price nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1
Negarit G. P.O.Box 80001
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page

፱፻፷ 9168

“11/ ‘grace period’ means the thirty days period


“፲፩/ ‘የችሮታ ጊዜ’ ማለት ባለፈው የበጀት ዓመት
commencing on Hamle 1 of the Ethiopian
ከተከናወነ ፕሮግራም፣ ንዑስ ፕሮግራም
Calendar during which invoices received for
ወይም ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ የቀረበው
capital activities of a program, sub-program or
የካፒታል ክፍያ ጥያቄ ካለፈው ዓመት project carried out in the previous fiscal year
የፕሮግራሙ ፣የንዑስ ፕሮግራሙ ወይም may be paid from the previous fiscal year’s
የፕሮጀክቱ በጀት ላይ የሚከፈልበት ከሐምሌ capital budget of the program, sub-program or
 ቀን ጀምሮ ያለው ፴ ቀናት ጊዜ ነው፤ project;

፲፪/ ‘ተጨማሪ በጀት’ ማለት በበጀት ዓመቱ 12/ ‘supplementary budget’ means budget
approved to collect additional revenue beyond
ለመንግሥት ሥራዎች ማስፈጸሚያ ከፀደቀው
the revenue already approved for activities of
የገቢ በጀት በላይ ለመሰብሰብ ወይም የወጪ
the Government to be carried out in a fiscal
በጀት ያልፀደቀለት የመንግሥት ሥራ
year or in situations where budget is required
በማጋጠሙ ወይም የፀደቀው የወጪ በጀት
for an activity of the Government to which
በቂ ባለመሆኑ ምክንያት የሚፀድቅ ተጨማሪ
expenditure budget is not approved or where
በጀት ነው፤
the expenditure budget approved for an activity
is not sufficient;

፲፫/ ‘ሚኒስቴር’ ወይም ‘ሚኒስትር’ ማለት እንደ 13/ ‘Ministry’ or ‘Minister’ means the Ministry or

ቅደም ተከተሉ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር the Minister of Finance and Economic

ሚኒስቴር ወይም ሚኒስትር ነው፤ Cooperation respectively;

፲፬/ ‘ሌሎች ተሰብሳቢ ሂሳቦች’ ማለት ከታክስ እና 14/ ‘other receivables’ means any amount owing to

በታክስ ላይ ከተጣለ ወለድ ወይም መቀጫ the Federal Government other than tax or
interest or penalty on tax;
በስተቀር ለፌደራል መንግሥት ሊከፈል
የሚገባ ማናቸውም ገንዘብ ነው፤

18/ ‘remission’ means the discharge or release from


፲፰/ ‘ምህረት’ ማለት ታክስን፣ በታክስ ላይ
taxes, interests and penalties on taxes or other
የተጣለን ወለድና መቀጫ ወይም ሌሎች
receivables;
ተሰብሳቢ ሂሳቦችን መማር ወይም ነጻ
ማድረግ ነው፤
፳፫/ ‘የበጀት ዝውውር’ ማለት ከአንድ የመንግሥት 23/ ‘budget transfer’ means an authorized transfer
of budget from one public body to another
መሥሪያ ቤት ወደ ሌላ የመንግሥት
public body, between and among programs,
መሥሪያ ቤት፣ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች
sub-programs, projects or main activities of
በሚያስተዳድሯቸው ፕሮግራሞች፣ ንዑስ
recurrent expenditure administered by public
ፕሮግራሞች፣ ፕሮጀክቶች ወይም የመደበኛ
bodies as well as from contingency budget;”
ወጪ ዋና ዋና ተግባራት መካከል እና
በእነዚህ ውስጥ በሂሳብ መደብ ደረጃ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page 9169

፱፻፷
እንዲሁም ከመጠባበቂያ በጀት ላይ የሚደረግ
የተፈቀደ የበጀት ዝውውር ነው፤” 2/ The following new sub-articles (32) and (33)
/ በአዋጁ ከአንቀጽ  ንዑስ አንቀጽ (፴፩) ቀጥሎ are added after sub-article (31) of Article 2 of
የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጾች (፴፪) እና the Proclamation and the existing subsequent
(፴፫) ተጨምረው ነባሩ ንዑስ አንቀጽ (፴፪) sub-article (32) is re-numbered as sub-article

ንዑስ አንቀጽ (፴፬) ሆኖ ተሸጋሽጓል፤ (34):

“32/ ‘tax’ means, for the purpose of this


“፴፪/ ‘ታክስ’ ማለት ለዚህ አዋጅ ዓላማ Proclamation, any direct or indirect tax
ማናቸውንም በፌደራል መንግሥት ሕግ levied or to be levied by the law of the
የተጣለ ወይም የሚጣል ቀጥተኛ ወይም Federal Government;

ቀጥተኛ ያልሆነ ግብር እና ታክስ ነው፤ ‹‹‹‹ 33/ ‘financial administration departments’ mean

“፴፫/ ‘የፋይናንስ አስተዳደር የሥራ ክፍሎች’ the departments which undertake the
functions of budget, disbursement,
ማለት የበጀት፣ የክፍያ፣ የሂሳብ፣ የግዥ፣
accounting, procurement, property
የንብረት አስተዳደር እና የኦዲት
administration and audit;”
ተግባራትን የሚያከናውኑ የሥራ ክፍሎች
ናቸው፤” 3/ The following new sub-article (2) is added

/ በአዋጁ ከአንቀጽ  ንዑስ አንቀጽ () ቀጥሎ following sub-article (1) of Article 5 of the
Proclamation and the existing subsequent sub-
የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ()
articles are re-numbered as from sub-article (3) up
ተጨምሮ፣ ነባሮቹ ንዑስ አንቀጾች እንደቅደም
to (12), respectively:
ተከተላቸው ከንዑስ አንቀጽ () እስከ (፲፪)
››

ሆነው ተሸጋሽገዋል፤
‹ “2/ decide on the organization of the financial
/ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ administration departments within public bodies,
ያለውን የፋይናንስ አስተዳደር የሥራ in consultation with the concerned public body
ክፍሎችን አደረጃጀት ከሚመለከተው and the Ministry of Public Service and Human

የመንግሥት አካል እና ከፐብሊክ Resource Development;”

ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር


ጋር በመመካከር ይወስናል፤”
4/ Sub-article (3) of Article 5 of the Proclamation (as
/ የአዋጁ አንቀጽ  ንዑስ አንቀጽ () re-numbered) is deleted and replaced by the

(እንደተሸጋሸገው) ተሠርዞ በሚከተለው following new sub-article (3):

አዲስ ንዑስ አንቀጽ () ተተክቷል፤


“3/ lead, coordinate and ensure harmonization of the

“/ በፌደራል እና በክልል መንግሥታት financial relations between the Federal and

መካከል የሚደረገውን የፋይናንስ Regional Governments;”

ግንኙነት ይመራል፣ያስተባብራል፣
ተጣጥመው ሥራ ላይ መዋላቸውን
[
9170
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page

፱፻፸ ያረጋግጣል፤” 5/ The following new sub-article (13) is added


/ በአዋጁ ከአንቀጽ  ንዑስ አንቀጽ (፲፪) following sub-article (12) of Article 5 (as re-

(እንደተሸጋሸገው) ቀጥሎ የሚከተለው numbered) of the Proclamation:

አዲስ ንዑስ አንቀጽ (፲፫) ተጨምሯል፤


“13/ setup an independent audit committee either for
“፲፫/ እንደአስፈላጊነቱ ለየመንግሥት መሥሪያ each public body separately or for group of

ቤቱ በተናጠል ወይም ለተወሰኑ public bodies, as the context requires, which

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በጋራ supports the functions of internal audits.”

የውስጥ ኦዲትን ተግባር የሚያግዝ


ገለልተኛ የኦዲት ኮሚቴ ያቋቁማል፡፡”
6/ Paragraph (b) of sub-article (2) of Article 6 of the
‹/ የአዋጁ አንቀጽ  ንዑስ አንቀጽ () ፊደል Proclamation is deleted and replaced by the
ተራ (ለ) ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ following new paragraph (b):
ፊደል ተራ (ለ) ተተክቷል፤
“b) ensuring that the internal audits are carried out
“(ለ) የውስጥ ኦዲት በነጻነት፣ ውጤታማ፣ independently, efficiently, effectively and
ፈጣንና ኢኮኖሚያዊ በሆነ መንገድ economically;”
መከናወኑን ያረጋግጣል፤”
7/ The following new sub-article (1) is added under
/ በአዋጁ አንቀጽ  ሥር የሚከተለው አዲስ Article 7 of the Proclamation and the existing
ንዑስ አንቀጽ () ተጨምሮ ነባሮቹ ንዑስ subsequent sub-articles (1) and (2) are re-numbered

አንቀጾች () እና () እንደቅደምተከተላቸው as sub-article (2) and (3), respectively:

ንዑስ አንቀጾች ()እና () ሆነው ተሸጋሽዋል፤


“1/ The head and professional staffs of internal
“/ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የውስጥ audits of public bodies shall be accountable to
ኦዲት ኃላፊ እና ባለሙያዎች ተጠሪነት the Minister. The details shall be determined by

ለሚኒስትሩ ይሆናል፡፡ ዝርዝር አፈጻጸሙ a directive to be issued by the Ministry.”

ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ


ይወሰናል፡፡” 8/ The following new sub-articles (4) and (5) are
/ በአዋጁ አንቀጽ ፲ ከንዑስ አንቀጽ () ቀጥሎ added following sub-article (3) of Article 10 of the
የሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጾች () እና () Proclamation:
ተጨምረዋል፤ “4/ The Minister may allow a public body to

“/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () ቢኖርም expend internally collected revenue taking into

ሚኒስትሩ የመንግስት መሥሪያ ቤቱን የተለየ consideration the special nature of the work of
the public body; the details of which shall be
የሥራ ባሕሪ ከግምት ውስጥ በማስገባት
provided by the directive of the Ministry.
በሚሰበስበው የውስጥ ገቢ እንዲጠቀም ሊፈቅድ
ይችላል፤ ዝርዝሩ ሚኒስቴሩ በሚያወጣው
በመመሪያ ይወሰናል፡፡
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page 9171

፱፻፸፩
5/ The amount of money utilized in accordance with
sub-article (4) of this Article shall be shown in the
/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () መሠረት
financial report of the public body.”
ሥራ ላይ የዋለው የገንዘብ መጠን
በመንግሥት መሥሪያ ቤቱ የሂሣብ
ሪፖርት ውስጥ በግልጽ ተለይቶ
መመልከት አለበት፡፡” 9/ Sub-articles (2) and (3) of Article 13 of the
Proclamation are deleted and replaced by the
/ የአዋጁ አንቀጽ ፲፫ ንዑስ አንቀፅ () እና ()
following new sub-articles (2), (3) and (4):
ተሠርዘው በሚከተሉት አዲስ ንዑስ አንቀጾች
()፣ () እና () ተተክተዋል፤ “2/ The Council of Ministers may, for good cause and

“/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከሚኒስትሩ upon the recommendation of the Minister, remit

በሚቀርብለት አስተያየት መሠረት በቂ from any tax, interest and penalty on tax.

ምክንያት መኖሩን ሲያምንበት


ከማንኛውም ታክስ፣ በታክስ ላይ
ከሚከፈል ወለድና መቀጫ ምህረት
ሊያደርግ ይችላል፡፡ 3/ Notwithstanding to the provision of sub-article

/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () (2) of this Article, the Minister may for good
cause remit from an interest paid or to be paid on
የተመለከተው ቢኖርም ሚኒስትሩ በቂ
tax.
ምክንያት ሲኖረው በታክስ ላይ ከተከፈለ
ወይም ከሚከፈል ወለድ ምህረት ሊያደርግ
ይችላል፡፡ 4/ The Minister may for good cause remit any tax or
/ ሚኒስትሩ በቂ ምክንያት መኖሩን other receivable up to an amount determined by a

ሲያምንበት የሚኒስትሮች ምክር ቤት Regulation issued by the Council of Ministers.”

በሚያወጣው ደንብ እስከተወሰነው የገንዘብ


መጠን ድረስ ከታክስ ወይም ሌሎች
ተሰብሳቢዎች ዕዳ ምህረት ሊያደርግ
ይችላል፡፡” 10/ Sub-articles (1) and (2) of Article 14 of the

፲/ የአዋጁ አንቀጽ ፲፬ ንዑስ አንቀጽ () እና Proclamation are deleted and replaced by the
following new sub-articles (1) and (2):
() ተሠርዘው በሚከተሉት አዲስ ንዑስ

አንቀጽ () እና () ተተክተዋል፤ “1/ A remission of the types provided under Article

“/ በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፲፫ በተደነገገው 13 of this Proclamation may be total or partial or
conditional or unconditional and may be
መሠረት የሚደረግ ምህረት በሙሉ
granted:
ወይም በከፊል፣ በገደብ ወይም
ያለገደብ ሆኖ፣
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page 9172

፱፻፸፪ a) before, after or pending any suit for the recovery


ሀ) ታክስ ፣በታክስ ላይ ከሚከፈል ወለድና of the tax, interest and penalty on tax or other

መቀጫ ወይም ሌሎች ተሰብሳቢ receivable in respect of which the remission is


granted;
ሂሣቦችን ለማስገባት ጉዳዩ ለክስ
ከተመራ፣ ክሱ ከተጀመረ ወይም
ከመጀመሩ በፊት፤
b) before, or after any payment of the tax, interest and
ለ) ታክስ፣ በታክስ ላይ ከሚከፈል penalty on tax or other receivable has been made
ወለድና መቀጫ ወይም ሌሎች or enforced by process or execution;
ተሰብሳቢ ሂሣቦች በፍርድ
አፈጻጸም ከመከፈላቸው በፊት ወይም
ከተከፈሉ በኋላ፤ c) with respect to a tax or other receivable in any
ሐ) ታክስን ወይም ሌሎች ተሰብሳቢ particular case or class of cases and before the
ሂሣቦችን የሚመለከት ማናቸውም liability for it arises.
ጉዳይ ወይም ጉዳዮች ሲኖሩና
የመክፈል ኃላፊነትን የሚያስከትሉ
ሁኔታዎች ከመድረሳቸው በፊት
ሊሰጥ ይችላል፡፡ 2/ Where a remission granted in accordance with
/ በዚህ አንቀጽ መሠረት ምህረት this Article is on tax paid, the amount of tax
የተደረገው በተከፈለ ታክስ ላይ remitted shall be set off against the tax payable

ሲሆን፣ ምህረት የተደረገው ገንዘብ by the payer in future tax years.”

መጠን ታክስ ከፋዩ ለወደፊት


ከሚከፍለው ታክስ ላይ እንዲካካስ
ይደረጋል፡፡” 11/ The following new sub-article (3) is added
፲፩/ በአዋጁ ከአንቀጽ ፳ ንዑስ አንቀጽ (፪) ቀጥሎ following sub-article (2) of Article 20 of the

የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ (፫) Proclamation:

ተጨምሯል፤ “3/ Gender issues shall be taken into consideration


“/ የመንግሥት በጀት ዝግጅት ሥርዓተ during public budget preparation.”
ጾታን ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆን
አለበት፡፡” 12/ Sub-article (1) of Article 24 of the Proclamation is

፲፪/ የአዋጁ አንቀጽ ፳፬ ንዑስ አንቀጽ () ተሠርዞ deleted and replaced by the following new sub-

በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ () article (1):

ተተክቷል፤
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page 9173

፱፻፸
“1/ The Minister is hereby empowered to:
“/ ሚኒስትሩ፣ a) transfer budget from one program to another
ሀ) በአንድ የመንግስት መሥሪያ ቤት ውስጥ program, from a sub-program to another sub-

በጀትን ከአንድ ፕሮግራም ወደ ሌላ program, from a project to another project or

ፕሮግራም፣ ከአንድ ንዑስ ፕሮግራም ወደ ሌላ main activities of recurrent expenditure to


another recurrent expenditure within a public
ንዑስ ፕሮግራም፣ ከአንድ ፕሮጀክት ወደ ሌላ
body;
ፕሮጀክት ወይም ከአንድ የመደበኛ ወጪ ዋና
ዋና ተግባራት ወደ ሌላ ለማዘዋወር፣
b) transfer budget between items of expenditure
ለ) በአንድ ፕሮግራም ወይም ንዑስ ፕሮግራም within a program or sub-program;

ውስጥ ካሉ የወጪ መደቦች በጀት ከአንዱ


ወደ ሌላ ለማዘዋወር፣
d) transfer the budget approved for a program, sub
ሐ) አስቀድሞ ባሉት ዓመታት ለፀደቀ እና በበጀት program or project of the public body to finance
ዓመቱ በጀት ላልተያዘለት pending obligations pertaining to capital
የፕሮግራም፣ የንዑስ ፕሮግራም ወይም expenditure of a program, sub program or project

የፕሮጀክት ካፒታል ወጪ ቀሪ ግዴታዎች approved in previous years for which no budget is

ማስፈጸሚያ የሚውል በጀት ለአስፈጻሚ allocated in the current fiscal year;

መሥሪያ ቤቱ ከፀደቀ የፕሮግራም፣ የንዑስ


ፕሮግራም ወይም የፕሮጀክት በጀት
ለማዘዋወር፤
e) transfer budget to a program created where
መ) በአንድ የመንግስት መሥሪያ ቤት ሥር ያሉ programs under a public body merge or split.”

ፕሮግራሞች ሲዋሃዱ ወይም ሲነጣጠሉ


ለተፈጠረ ፕሮግራም በጀቱን ለማዘዋወር፤

ሥልጣን ተሰጥቶታል፡፡”
13/ Article 25 of the Proclamation is deleted and
፲፫/ የአዋጁ አንቀጽ ፳፭ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ replaced by the following new Article 25:
አንቀጽ ፳፭ ተተክቷል፤ 25. Budget Transfers between Public Bodies

“፳፭.በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች መካከል “The Minister may authorize the transfer of
የሚደረግ የበጀት ዝውውር
budget from one public body to another
ሚኒስትሩ በሚከተሉት ምክንያቶች የአንድ
public body under the following conditions:
የመንግስት መሥሪያ ቤት በጀት ወደሌላ
የመንግስት መሥሪያ ቤት በጀት
እንዲዘዋወር ሊፈቅድ ይችላል፤
1/ where it is necessary to transfer unspent

/ በአንድ የመንግስት መሥሪያ ቤት budget approved for one public body for

ውስጥ ያጋጠመን የበጀት እጥረት that fiscal year to meet shortfall in another
public body’s budget, provided that such
ለማቃለል በበጀት ዓመቱ ለሌላ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page 9174
፱፻፸
የመንግስት መሥሪያ ቤት የፀደቀ እና additional budget is needed for a
ጥቅም ላይ ያልዋለን በጀት በማዘዋወር previously approved program, sub-

መጠቀም አስፈላጊ ሲሆንና ይህም program, project or main activities of

ተጨማሪ በጀት ያስፈለገው ቀደም ሲል recurrent expenditure.

ለፀደቀ ፕሮግራም፣ ንዑስ ፕሮግራም፣


ፕሮጀክት ወይም የመደበኛ ወጪ ዋና
ዋና ተግባራት መሆኑ ሲረጋገጥ፤
‹‹‹
2/ where a budget is requested to finance

/ አስቀድሞ ባሉት ዓመታት ለፀደቀ እና pending obligations of a program, sub-

በበጀት ዓመቱ በጀት program, project or main activities of


recurrent expenditures approved in
ላልተያዘለት ፕሮግራም፣ ንዑስ
previous years for which no budget is
ፕሮግራም፣ ፕሮጀክት ወይም የመደበኛ
allocated in the current fiscal year.
ወጪ ዋና ዋና ተግባራት ቀሪ
ግዴታዎች ማስፈጻሚያዎች የሚውል
በጀት ጥያቄ የቀረበ እንደሆነ፤
3/ where it is necessary to transfer a budget
/ በተለያዩ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች from one public body to the other due to

ሥር ያሉ ፕሮግራሞች ሲዋሀዱ ወይም merge or split of programs of a public

ሲነጣጠሉና በጀቱ ከአንዱ ወደሌላ body.”

እንዲዘዋወር ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ››

[[

ሲገኝ፡፡”
14/ Article 28 of the Proclamation is deleted and
፲፬/ የአዋጁ አንቀጽ ፳፰ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ replaced by the following new Article 28:

አንቀጽ ፳፰ ተተክቷል፤
“28.Delay in Budget Approval
“፳፰. የበጀት መጽደቅ መዘግየት
1/ If the House of Peoples’ Representatives
/ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እስከ has not approved the annual budget until
አዲሱ የበጀት ዓመት መጀመሪያ the beginning of the new fiscal year,

የዓመቱን በጀት ሳያፀድቀው ቢዘገይ፣ budgets for previously approved

ምክር ቤቱ የዓመቱን በጀት programs, sub programs, projects or main


activities of recurrent expenditure shall be
እስከሚያፀድቀው ድረስ፣ ቀደም ሲል
utilized by the approval of the Minister
ለተፈቀዱ ፕሮግራሞች፣ ንዑስ
until the annual budget is approved by the
ፕሮግራሞች፣ ፕሮጀክቶች እና
House.
የመደበኛ ወጪ ዋና ዋና ተግባራት
ማስፈፀሚያ የሚውል ገንዘብ
በሚኒስትሩ እየተፈቀደ ጥቅም ላይ
ይውላል፡፡
[
9175
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page

፱፻፸
2/ The amount disbursed pursuant to sub-
 article (1) of this Article shall be deducted
/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () መሠረት
from the annual budget to be approved by
የተላለፈው ገንዘብ በሕዝብ ተወካዮች
the House of peoples’ Representatives.”
ምክር ቤት ከሚጸድቀው የዓመቱ በጀት
ላይ ተቀናሽ ይደረጋል፡፡” 15/ Article 34 of the Proclamation is deleted and is
replaced by the following new Article 34:
፲፭/ የአዋጁ አንቀጽ ፴፬ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ
አንቀጽ ፴፬ ተተክቷል፤ “34.Grace Period for Capital Budget

“፴፬. ለካፒታል በጀት የሚሰጥ የችሮታ ጊዜ Payments of invoices in connection with capital
expenditure of a program, sub-program or project
በአንድ የበጀት ዓመት ውስጥ ከተከናወነ
carried out in a fiscal year may be made in the 30
ፕሮግራም፣ ንዑስ ፕሮግራም ወይም
days period following the end of the fiscal year on
ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ የቀረበ
the account of the capital budget of the program,
የፕሮግራሙ፣ የንዑስ ፕሮግራሙ ወይም sub-program or project of the preceding fiscal
የፕሮጀክቱ የካፒታል ወጪ ክፍያ ጥያቄ year.”
የበጀት ዓመቱ ካለቀ በኋላ ባለው ፴ቀን
ጊዜ ውስጥ ከተጠናቀቀው ዓመት
የፕሮግራሙ፣ የንዑስ ፕሮግራሙ ወይም
የፕሮጀክቱ የካፒታል በጀት ላይ ታስቦ
ሊከፈል ይችላል፡፡” 16/ The following new Article 41 is added following
Article 40 of the Proclamation and the existing
፲፮/ ከአዋጁ አንቀጽ ፵ ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ
subsequent Articles from 41 up to Article 79 are re-
አንቀጽ ፵፩ ተጨምሮ፣ ከአንቀጽ ፵፩ እስከ
numbered as Article 42 up to 80, respectively:
አንቀጽ ፸፱ ያሉት ነባር አንቀጾች እንደቅደም
ተከተላቸው አንቀጽ ፵፪ እስከ አንቀጽ ፹
“41.Debt Management Strategy
ሆነው ተሸጋሽገዋል፤
1/ Debt management strategies shall be
“፵፩.የብድር አስተዳደር ስትራቴጂ
developed by the Minister based on the
/ ሚኒስትሩ ተፈላጊውን የገንዘብ መጠን
overall objective of borrowing appropriate
በተገቢው ጊዜ የመበደርን አጠቃላይ
amounts at appropriate times and in a way
ዓላማ መሠረት ያደረገ እና ወጪ that balance minimization of cost with
መቀነስን ከተረጋጋ ወጪ ጋር ባመዛዘነ stability and taking into consideration the
አፈጻጸም ለመምራት እንዲሁም ብድር level of debt and the ability to repay.
የዕዳ ጫና ሁኔታን እና የመክፈል
አቅምን መሠረት ባደረገ አኳኋን
መውሰድ የሚያስችል የብድር አስተዳደር
ስትራቴጂ ማዘጋጀት አለበት፡፡
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page 9176

፱፻፸ 2/ Borrowing shall take into account non-


/ ብድር በሚወሰድበት ጊዜ ከወለድ ውጪ interest costs, such as the different

የሆኑ የተለያዩ ከብድሩ ጋር የተያያዙ marketing costs which are incidental to


borrowing. These include the various
ወጪዎችን ከግምት ውስጥ ማስገባት
commissions, fees and other administrative
አለበት፡፡ የዚህ ዓይነቶቹ ወጪዎች
costs of registers and fiscal agents.
የተለያዩ ኮሚሽኖችን፣ ክፍያዎችን፣
የሬጅስትራሮች እና የፋይናንስ ወኪሎች
የአስተዳደር ወጪዎችን ይጨምራሉ፡፡
3/ Debt shall be managed in such a manner as

/ ብድር በአጠቃላይ ኢኮኖሚው ላይ to prevent any negative impacts on the

አሉታዊ የሆነ ውጤት በሚያስከትሉ general economy, such as creating


instability in monetary policy or balance of
በተለይም በገንዘብ ፖሊሲ ወይም በክፍያ
payments.
ሚዛን ላይ የሚፈጠር አለመረጋጋትን
የመሳሰሉ ሁኔታዎችን መከላከል
በሚያስችል መንገድ መተዳደር
ይኖርበታል፡፡ 4/ Short-term borrowing shall be based upon

/ የአጭር ጊዜ ብድር መንግሥት በባንኮች reliable current information on the

እና በልውውጥ ገበያ እንቅስቃሴ ውስጥ government’s balance in the banking


system, exchange market activity, and
ያለውን የሂሣብ ሚዛን እንዲሁም የገቢ
budget estimates of fiscal inflows and
እና የወጪ በጀትን ግምት በሚመለከት
outflows.”
አስተማማኝ የሆነ ወቅታዊ መረጃን
መሠረት በማድረግ መፈጸም አለበት፡፡”
17/ Article 48 of the Proclamation (as re-numbered) is
፲፯ / የአዋጁ አንቀጽ ፵፰ (እንደተሸጋሸገው) ተሠርዞ deleted and replaced by the following new Article

በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፵፰ ተተክቷል፤ 48:


“48. Set-Off
“፵፰.ማቻቻል 1/ Without prejudice to the relevant provisions of
/ በታክስ ሕጎች የተደነገገው እንደተጠበቀ the tax laws, Public Money due to the Federal
ሆኖ፣ ለመንግሥት ገቢ መደረግ ያለበትን Government shall not be set-off against an
ገንዘብ ከመንግሥት ይፈለጋል ለሚባል amount claimed from the Government.
ተከፋይ ሂሣብ ማቻቻያ ማድረግ፤ ‹‹

2/ Notwithstanding the provision of sub-article


/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () ድንጋጌ (1) of this Article, the Minister may set-off the
ቢኖርም ሚኒስትሩ መንግሥት debt owed by creditors to the Government
ከተበዳሪዎች የሚፈልገውን ገንዘብ ለእነዚህ against confirmed debt owed by the

ተበዳሪዎች መንግሥት ሊከፍል ከሚገባው Government to such creditors.

የተረጋገጠ ዕዳ ጋር እንዲቻቻል ሊፈቅድ


gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page 9177

፱፻፸
ይችላል፡፡ 3/ The amount set-off in accordance with sub-
/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () article (2) of this Article shall be shown in the

መሠረት የሚቻቻለው የገንዘብ መጠን financial report of the government.”

በመንግሥት የሂሣብ ሪፖርት ውስጥ


በግልጽ ተለይቶ መመልከት አለበት፡፡”
18/ Sub-article (1) of Article 50 (as re-numbered) of
፲፰/ የአዋጁ አንቀጽ ፶ (እንደተሸጋሸገው) ንዑስ the Proclamation is deleted and replaced by the

አንቀጽ () ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ ንዑስ following new sub-article (1):

አንቀጽ () ተተክቷል፤


“1/ The Minister may guarantee the performance
“/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከሚያወጣው of an obligation provided that such guarantee
ደንብ ጋር የማይቃረን እስከሆነ ድረስ is in compliance with the Regulation to be
ሚኒስትሩ ለግዴታ መፈጸም ዋስትና issued by the Council of Ministers.”

ሊሰጥ ይችላል፡፡” 19/ Article 57 of the Proclamation (as re-numbered) is


፲፱/ የአዋጁ አንቀጽ ፶፯ (እንደተሸጋሸገው) ተሠርዞ deleted and replaced by the following new Article
በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፶፯ ተተክቷል፤ 57:
“57.Conversion into Capital
“፶፯.ወደካፒታል ስለመለወጥ The Minister may convert debts owed to the
ሚኒስትሩ የፌደራል መንግሥት Federal Government by public enterprises into
ከመንግሥት የልማት ድርጅቶች capital.”
የሚፈልገውን ዕዳ ወደ ካፒታል ለመለወጥ
ይችላል፡፡” 20/ The following new Articles 71, 72 and 73 are added

፳/ በአዋጁ ከአንቀጽ ፸ (እንደተሸጋሸገው) ቀጥሎ following Article 70 of the Proclamation(as re-

አዲስ አንቀጾች ፸፩፣ ፸እና ፸ ተጨምረው numbered); and the existing subsequent Articles are
again re-numbered as Articles 74 to 83,
ቀጥለው ያሉት ነባር አንቀጾች እንደቅደም
respectively:
ተከተላቸው እንደገና ተሸጋሽገው ከአንቀጽ ፸
እስከ ፹፫ ሆነዋል፤

“71. Co-ordination of Activities


“፸፩.የሥራ ቅንጅት
There shall be co-ordination of activities
በዚህ አዋጅ እና ይህንን አዋጅ ለማስፈጸም among the concerned public bodies to make
በወጡት ደንቦች እና መመሪያዎች more effective the financial administration
የተዘረጋውን የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓት system set by this Proclamation, the

ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ Regulation and Directives issued hereunder.”

በሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት


መካከል የሥራ ቅንጅት ሊኖር ይገባል፡፡
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page 9178

፱፻፸ 72. Administrative Penalties

“፸፪.አስተዳደራዊ ቅጣቶች 1/ Where any person appointed to or employed

/ በማንኛውም የመንግሥት መሥሪያ ቤት by a public body, who should have but

የተሾመ ወይም የተመደበ ሰው በዚህ አዋጅ failed to submit or ensure the submission of
plans or financial report to the Ministry or
እና በአዋጁ መሠረት በወጡት ደንብ እና
external auditor, failed to take corrective
መመሪያዎች መሠረት እንደሁኔታው ዕቅድ
measures based on audit findings of internal
ወይም የሂሣብ ሪፖርት ለሚኒስቴሩ ወይም
or external audit or ensure that such
ለውጭ ኦዲተር ያላቀረበ ወይም መቅረቡን
measures are taken, in accordance with this
ያላረጋገጠ ወይም በውጭ ኦዲት ወይም
Proclamation, the Regulation and Directives
በውስጥ ኦዲት ሪፖርት በተመለከተው issued hereunder, as the case maybe,
መሠረት አስፈላጊውን እርምጃ ያልወሰደ breaches duty and shall be liable to
ወይም እርምጃ መወሰዱን ያላረጋገጠ እንደሆነ administrative penalty of Birr 5,000 to
ኃላፊነቱን በአግባቡ ባለመወጣቱ ከብር ሺ 10,000.
እስከ ብር ፲ ሺ በሚደርስ ቅጣት ይቀጣል:: 2/ The administrative penalty to be imposed

/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () መሠረት pursuant to sub-article (1) of this Article
shall be for each instance of breach of duty;
የሚጣል አስተዳደራዊ ቅጣት በእያንዳንዱ
provided, however, if a person has been
ኃላፊነቱን በአግባቡ ባለመወጣቱ ምክንያት
penalized for failing to discharge his duty
የሚጣል ይሆናል፤ ሆኖም በሕግ የተጣለበትን
for more than three times the Minister shall
ግዴታ ባለመወጣት ከሦስት ጊዜ በላይ
request the Prime Minister Office or
አስተዳደራዊ ቅጣት የተጣለበት ሰው ከኃላፊነቱ
Ministry of Public Service and Human
እንዲነሳ ሚኒስትሩ እንደ አግባብነቱ ለጠቅላይ
Resource Development, as the case maybe,
ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ወይም ለፐብሊክ to dismiss such person.
ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር ጥያቄ
3/ The Minister shall impose and cause the
ያቀርባል፡፡
enforcement of the administrative penalties
/ ሚኒስትሩ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ () እና
provided for under sub-articles (1) and (2)
() መሠረት የሚጣሉ አስተዳደራዊ ቅጣቶችን
of this Article and issue a directive for
ይጥላል እንዲሁም ያስፈጽማል፤ ይህንን
proper implementation thereof.
ለማስፈፀም የሚያስችል ዝርዝር መመሪያም
“73.Using Electronic Methods
ያወጣል፡፡
To enhance the efficiency and effectiveness of
“፸፫.በኤሌክትሮኒክ ዘዴዎች ስለመጠቀም
the public finance administration system
ሚኒስትሩ በዚህ አዋጅ እና በአዋጁ መሠረት
introduced by this Proclamation and the
በሚወጣው ደንብ የተዘረጋው የመንግሥት
Regulation to be issued hereunder, the
ፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓት ይበልጥ ቀልጣፋ
Minister shall promote the extensive use of
እና ውጤታማ እንዲሆን ለማድረግ የሚያስችሉ
electronic methods.”
የኤሌክትሮኒክ ዘዴዎች በስፋት ጥቅም ላይ
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፺፪ ሀምሌ ፳ qN ፪ሺ ›.M Federal Negarit Gazette No.92, 27th July , 2016 …. ..page 9179

፱፻፸
እንዲውሉ ያደርጋል፡፡” 3. Effective Date
This Proclamation shall enter into force on the date of
.አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ
publication in the Federal Negarit Gazette.
ይህ አዋጅ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት
ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡

Done at Addis Ababa, this 27th day of July ,2016

አዲስ አበባ ሀምሌ ፳ቀን ሺዓ.ም

MULATU TESHOME (DR.)

ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ PRESIDENT OF THE FEDERAL DEMOCRATIC


የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

You might also like