Professional Documents
Culture Documents
Federal Negarit Gazette: of The Federal Democratic Republic of Ethiopia
Federal Negarit Gazette: of The Federal Democratic Republic of Ethiopia
ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፵፮/፪ሺ፲፫ Proclamation No. 1246/2021
የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ማሻሻያ Ethiopia’s Overseas Employment Proclamation
የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር WHEREAS, it has become necessary to amend
Ethiopia’s Overseas Employment Proclamation
፱፻፳፫/፪ሺ፰ን ማሻሻሌ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
No. 923/2016;
መንግስት አንቀጽ ፶፭(፩) መሠረት የሚከተሇው Article 55(1) of the Constitution of the Federal
Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby
ታውጇሌ፡፡
proclaimed as follows.
ይህ አዋጅ «የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት This Proclamation may be cited as “Ethiopian’s
፪. ማሻሻያ 2. Amendment
የኢትዮጵያ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት አዋጅ ቁጥር The Ethiopian’s Overseas Employment
፩/ ከአዋጁ አንቀጽ ፪ ንዐስ አንቀጽ (፲፬) ቀጥል 1/ The following new Articles (15), (16), (17) and
የሚከተለት አዱስ ንዐስ አንቀጾች (፲፭)፣ (፲፮) (18) are added after Sub-Article (14) of
(፲፯) እና (፲፰) ተጨምረው ነባሮቹ ንዐስ Article (2) of the Proclamation and the
አንቀጾች (፲፭) እና (፲፮) እንዯቅዯም existing Sub-Articles (15) and (16) are re-
ተከታሊቸው ንዐስ አንቀጾች (፲፱) እና (፳) ሆነው numbered as Sub-Articles (19) and (20)
respectively.
ተሸጋሽገዋሌ፡-
“2(15) “Representative of Victim Worker”
“፪(፲፭) “የተጎጂ ሠራተኛ ተወካይ” ማሇት በሕግ
means any person who has the legal
አግባብ ውክሌና የተሰጠውና የወካዩን
authority to represent the principal and
ማናቸውም ጉዲይ የሚከታተሌ ሰው ነው፡፡
act on any matters on the behalf of the
principal.
፪(፲፮) "ላበር አታሼ" ማሇት በተቀባይ ሀገር 2(16) “Labour Attaché” means an officer
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከውጭ ጉዲይ assigned by the Ministry in
ሚኒስቴር ጋር በመመካከር ተመዴቦ counsultation with Minstry of Foreign
፫/ የአዋጁ አንቀጽ ፯ ተሰርዞ በሚከተሇው አዱስ 3/ Article 7 of the Proclamation is deleted and
አንቀጽ ተተክቷሌ፡- replaced by the following new Article.
“፯/ ስሇ ትምህርት ዯረጃ እና ሙያ ብቃት ምዘና “7/ Level of Education and Occupational
Competence Assessment
፩/ ሇቤት ውስጥ ሥራ ወዯ ውጭ ሀገር የሚሄዴ 1/ Any worker who desires to take up
ማንኛውም ሠራተኛ:- overseas employment for domestic work
shall:
ሀ) በሚቀጠርበት የሥራ መስክ ስሌጠና ወስድ a) be trained and possess a certificate of
አግባብ ካሇው የምዘና ማዕከሌ የሙያ occupational competence issued by the
ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ያሇው፤ appropriate competence assessment
center for the work he is to be employed;
ሇ) በውጭ ሀገር ሲሰራ ቆይቶ ወዯ ሀገር ቤት b) a worker who has been previously
የተመሇሰ ዜጋ በሚቀጠርበት የሥራ መስክ working overseas and has returned shall
ስሌጠና መውሰዴ ሳያስፈሌገው አግባብ possess a certificate of occupational
ባሇው የምዘና ማዕከሌ የሙያ ብቃት competence issued by the appropriate
፪/ የሰሇጠነ የሰው ኃይሌ በውጭ ሀገር ሥራ ሊይ 2/ skilled worker who desires to take up
ሉሰማራ የሚችሇው:- overseas employment shall:
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) እና (፪) 3/ Notwithstanding the provisions of Sub-
የተዯነገገው እንዯተጠበቀ ሆኖ ሠራተኛው Articles (1) and (2) of this Article, the
፬/ ከአዋጁ አንቀጽ ፲ ንዐስ አንቀጽ (፬) ቀጥል 4/ The following new Sub-Article (5) is added
የሚከተሇው አዱስ ንዐስ አንቀጽ (፭) ተጨምሯሌ፡- after Sub-Article (4) the Article of 10 of
the Proclamation.
“፲(፭) ከዚህ በሊይ ከንዐስ አንቀጽ (፩) እስከ (፬) “10(5) Notwithstanding the provision of
፭/ የአዋጁ አንቀጽ ፲፪ ተሰርዞ በሚከተሇው አዱስ 5/ Article 12 of the Proclamation is deleted and
አንቀጽ ፲፪ ተተክቷሌ፡- replaced by the following new Article 12.
ይሆናሌ፡-
a) follow up, supervise and ensure the
ሀ) አዋጁ በትክክሌ ሥራ ሊይ መዋለን proper implementation of this
ይከታተሊሌ፣ ይቆጣጠራሌ፣ ያረጋግጣሌ፤ Proclamation;
፯/ የአዋጁ አንቀጽ ፳ ንዐስ አንቀጽ (፪) ተሰርዞ 7) Sub-Article (2) of Article 20 of the
በሚከተሇው አዱስ ንዐስ አንቀጽ (፪) ተተክቷሌ፡- Proclamation is deleted and replaced by the
following new Sub-Article (2):-
“፳(፪) ሚኒስቴሩ ወይም አግባብ ያሇው ባሇስሌጣን “20(2) The Ministry or competent
ማንኛውም ኤጀንሲ በዚህ አዋጅ መሠረት authority shall assign overseas
የተጣሇበትን ግዳታና ኃሊፊነት እየተወጣ employment inspectorate to
ስሇመሆኑ ክትትሌና ቁጥጥር የሚያዯርግ monitor agencies, if they are
የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ተቆጣጣሪ operating within the ambit of this
ይመዴባሌ፡፡” Proclamation.”
፰/ የአዋጁ አንቀጽ ፳ ንዐስ አንቀጽ (፫) ፊዯሌ ተራ 8/ Paragraph (c) of Sub-Article (3) of Article 20
(ሏ) ተሰርዞ ነባሮቹ ፊዯሌ ተራ (ሀ)፤ (ሇ) ፤ (መ) ፤ of the Proclamation is deleted and previous
(ሠ) እና (ረ) እንዯቅዯም ተከተሊቸው (ሀ) ፤ (ሇ) ፤ paragraph (a), (b), (d), (e) and (f) are re-
(ሏ) ፤ (መ) ፤ እና (ሠ) ሆነው ተሸጋሽገዋሌ፡፡ numbered as paragraph (a), (b), (c), (d) and
(e).
‹
፱/ የአዋጁ አንቀጽ ፳፪ ንዐስ አንቀጽ (፪) ተሰርዞ 9/ Sub-Article (2) of Article 22 of the
በሚከተሇው አዱስ ንዐስ አንቀጽ (፪) ተተክቷሌ፡- Proclamation is deleted and replaced by the
following new Sub-Article (2):
“፳፪(፪) አመሌካቹ የንግዴ ማህበር ከሆነ
“22(2) Where the applicant is a business
የተቋቋመበት ዓሊማ በውጭ ሀገር ሥራና organization, it shall have objective
ሠራተኛ የማገናኘት አገሌግልት ሇመስጠት of overseas employment exchange
የተቋቋመ የንግዴ ማህበሩ አባሊት በሙለ service and all its members are
ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ያሊቸው እና Ethiopian citizens and have a paid
ከአንዴ ሚሉዮን ያሊነሰ የኢትዮጵያ ብር up capital not less than Birr One
፲/ ከአዋጁ አንቀጽ ፳፪ ንዐስ አንቀጽ(፪) ቀጥል 10/ The following new Sub-Articles (3) and (4) are
የሚከተለት አዱስ ንዐስ አንቀጾች (፫) እና (፬) added after Sub-Article (2) of Article 22 of the
Proclamation and the existing Sub-Article (3)
ተጨምረው ነባሩ ንዐስ አንቀጽ (፫) ንዐስ አንቀጽ
is re-numbered as Sub-Article (5)
(፭) ሆኖ ተሸጋሽጓሌ፡፡
“22(3) Notwithstanding the provisions of
“፳፪(፫) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) እና (፪)
Sub-Articles (1) and (2) of this
የተዯነገገው ቢኖርም የሰሇጠነ የሰው ኃይሌ
Article Ethiopian Born foreign
በውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ሊይ እንዱሰማራ
nationals or foreigners, can engage
ሇማዴረግ ከኢትዮጵያዊ ጋር ትውሌዯ in overseas employment of skilled
ኢትዮጵያዊ ወይም የውጭ ሀገር ዜጋ manpower, jointly with Ethiopian
በኤጀንሲነት ተቋቁመው መስራት as agency:
የሚችለት፡- a) the applicant is Share Company or
ሀ) አመሌካቹ በሽርክና ማህበር ወይም Private Limited Company (PLC) or
ኃሊፊነቱ በተወሰነ የግሌ ማህበር ወይም partnership and the members of the
በአክስዮን ማህበር የተቋቋመ ዴርጅት company with a share of 75 percent
ከሆነ የአክሲዮን ዴርሻ ፸፭ በመቶ (ሰባ (Seventy Five Percent) from
፲፩/ የአዋጁ አንቀጽ ፳፫ ንዐስ አንቀጽ (፫) ተሰርዞ 11/ Sub-Article (3) of Article 23 of the
በሚከተሇው አዱስ ንዐስ አንቀጽ (፫) Proclamation is deleted and replaced by the
በማሟሊት አግባብ ሊሇው ባሇስሌጣን the Ministry for approval once the
requirements specified in law are
በማቅረብ ይሁንታ ካገኘ በኋሊ ሇሚኒስቴሩ
fulfilled and the documents have
መቅረብ ይኖርበታሌ፡፡
been reviewed and verified by the
appropriate Authority.
፫) ሚኒስቴሩ የዜጋው መብት ዯህንነትና ክብሩ 3/ The Ministry may delegate the
authority of approving contract of
ተጠብቆ የሚሰራ መሆኑን በማረጋገጥ
employment to an appropriate
እንዯሁኔታው አግባብ ሊሇው ባሇስሌጣን
authority that safeguard citizen’s
የሥራ ውሌ ማጽዯቅን በውክሌና ሉሰጥ
rights, safety and dignity.”
ይችሊሌ፡፡”
15/ Paragraph (c) of Sub-Article (2) of Article
፲፭/ የአዋጁ አንቀጽ ፵፪ ንዐስ አንቀጽ (፪) ፊዯሌ
42 of the Proclamation is deleted and
ተራ (ሏ) ተሰርዞ በሚከተሇው አዱስ ንዐስ
replaced by the following new paragraph (c)
አንቀጽ (፪) ፊዯሌ ተራ (ሏ) ተተክቷሌ፡፡
of Sub-Article (2).
“፵፪(፪)(ሏ) አግባብ ካሇው የምዘና ማዕከሌ “42 (2)(c) Recruiting a worker who does not
የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ possess certificate of
ያሌያዘ ሠራተኛ መመሌመሌ፡፡” occupational competence from
an authorized center.”
፲፮/ የአዋጁ አንቀጽ ፵፪ ንዐስ አንቀጽ (፫) ፊዯሌ 16/ Paragraph (q) of Sub-Article (3) of Article
፲፯/ በአዋጁ አንቀጽ ፵፪ ንዐስ አንቀጽ (፫) ፊዯሌ 17/ The following New paragraph (t), is added
ተራ (ወ) ቀጥል የሚከተሇው አዱስ ንዐስ after paragraph (s) of Sub-Article (3) of
Article 42 of the Proclamation is added.
አንቀጽ (፫) ፊዯሌ ተራ (ዏ) ተጨምሯሌ፡፡
“42(3)(t) Notwithstanding the provisions of
“፵፪(፫)(ዏ) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፫)
Sub-Article (3), paragraph (q),
ፊዯሌ ተራ (ከ) የተዯነገገው ቢኖርም
failing to return travel documents
ኤጀንሲው በእጁ የሚገኙ
within one hour upon receiving
የሠራተኛው ህጋዊ የጉዞ ሠነድች
the request from the worker.”
ሠራተኛው እንዱመሇስሇት ሲጠይቅ
በአንዴ ሰዓት ውስጥ አሇመስጠት፣” 18/ Sub-Article (1) of Article 43 of the
፲፰/ የአዋጅ አንቀጽ ፵፫ ንዐስ አንቀጽ (፩) ተሰርዞ Proclamation is deleted and replaced by the
በሚከተሇው አዱስ ንዐስ አንቀጽ (፩) following new Sub-Article (1).
ተተክቷሌ፡-
“፵፫(፩) ማንኛውም ተጎጂ ሠራተኛ ወይም “43(1) Any victim worker or his
፲፱/ የአዋጅ አንቀጽ ፶፱ ንዐስ አንቀጽ (፪) ተሰርዞ 19/ Sub-Article (2) of Article 59 of the
በሚከተሇው አዱስ ንዐስ አንቀጽ (፪) Proclamation is deleted and replaced by the
following new Sub-Article (2).
ተተክቷሌ፡፡
“፶፱(፪) በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፩) “59(2) The decision given by Court of law
መሠረት በፍሬ ነገር ክርክር regarding the issue of fact, pursuant
፳/ የአዋጁ አንቀጽ ፷፩ ንዐስ አንቀጽ (፪) ተሰርዞ 20/ Sub-Article (2) of Article 61 of the
በሚከተሇው አዱስ ንዐስ አንቀጽ (፪) Proclamation is deleted and replaced by the
ተተክቷሌ፤- following new Sub-Article (2).
“፷፩(፪) ማንኛውም የውጭ ሀገር አሠሪ በዚህ “61 (2) Any foreign employer shall deposit
አሇበት፡፡”
፳፩/ ከአዋጁ አንቀጽ ፷፩ ንዐስ አንቀጽ (፪) ቀጥል 21/ The following new Article (3) is added
“፷፩(፫) በዚሁ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ (፪) “61(3) Notwithstanding the provisions of
የተዯነገገው ቢኖርም የውጭ አገር Sub-Article (2) of this Article, the
ይህ አዋጅ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን This Proclamation shall enter into force on
ጀምሮ የፀና ይሆናሌ፡፡ the date of publication in the Federal
Negarit Gazette.
አዱስ አበባ ግንቦት ፳፮ ቀን ፪ሺ፲፫ ዓ.ም Done at Addis Ababa, On this 3rd day
of June, 2021.