Professional Documents
Culture Documents
Federal Negarit Gazette: of The Federal Democratic Republic of Ethiopia
Federal Negarit Gazette: of The Federal Democratic Republic of Ethiopia
ማውጫ Content
ደንብ ቁጥር ፭፻፳፮/፪ሺ፲፭ Regulation No. 526 /2022
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አደረጃጀት፣ Definition of Organization, Powers and Duties of
ሥልጣንና ተግባር መወሰኛ ደንብ............ገጽ፲፬ሺ፭፻፸፱ the Ethiopian Enterprise Development
Regulation...........................................Page 14579
ደንብ ቁጥር ፭፻፳፮/፪ሺ፲፭ REGULATION NO. 526/2022
፪. ትርጓሜ 2. Definition
የቃል አገባቡ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ In this Regulation unless the context
በስተቀር በዚህ ደንብ ውስጥ፡- otherwise requires:
ሁኔታ ሲፈጠር ጠቅላላ ሐብት ገዥ መስፈርት between human resource and total
፲፩/ “ክልል” ማለት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ 11/ “Region” means any Region which is
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት established as per Article 47 of the
አንቀጽ ፵፯ መሠረት የተቋቋመ ማንኛውም Constitution of the Federal
ክልል ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ እና Democratic Republic of Ethiopia and
የድሬዳዋ አስተዳደሮችንም ይጨምራል፤ it also includes Addis Ababa and Dire
Dawa City Administrations;
፲፪/ ማንኛውም በወንድ ጾታ የተገለፀው አነጋገር 12/ Any expression in the masculine
የሴትንም ይጨምራል፡፡ gender includes the feminine.
፫. ዋና መስሪያ ቤት
3. Head Office
የልማቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ከተማ The Development shall have its Head
ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በማናቸውም ሥፍራ Office in Addis Ababa and may have
ቅርንጫፍ ሊኖረው ይችላል፡፡ branch offices elsewhere, as may be
necessary.
፬. ዓላማ
4. Objective
ልማቱ የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡- The Development shall have the following
objectives:
፩/ ኢንተርፕራይዞች እንዲስፋፉና እንዲጠናከሩ 1/ Ensure the expansion and
በማድረግ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍልን ለማረጋገጥ strengthening of Enterprises and
የሚደረገውን ጥረት መደገፍ፣ ለከፍተኛ support the efforts to ensure fair
ኢንተርፕራይዞች ልማት መሠረት መጣል፤ distribution of wealth and resources;
establish the base for large
Enterprises;
፪/ ኢንተርፕራይዞችን ለማስፋፋትና ለማጠናከር 2/ Enable Enterprises to be effective and
አስፈላጊ መሠረተ-ልማቶችን በማልማትና competitive through developing and
በማስተዳደር ዘርፉን ተወዳዳሪና ውጤታማ administering infrastructures needed
እንዲሆን ማስቻል፡፡ to strengthen and expand Enterprises.
፲፬ሺ፭፻፹፫
gA Ød‰L ነጋ¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ሕዳር ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 28th November, 2022 ….page 14583
፲፩/ የኢንተርፕራይዞች የቁጠባ ባህል እንዲያድግና 11/ Culture of Enterprises would develop
የሥራ ማስኬጃና የማምረቻ መሳሪያ ፋይናንስ and hence secure financial loan and
ከአበዳሪና ከአከራይ ተቋማት እንዲያገኙ lease as working capital and
ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል፤ ከሚመለከተው manufacturing equipment; shall, in
አካል ጋር በመተባበር ምቹ የፋይናንስ አቅርቦት collaboration with concerned organs,
፲፫/ ኢንተርፕራይዞች እርስ በእርስና ከከፍተኛ 13/ Design and apply ways in which
ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች፣ ከሌሎች enterprises are interconnected and
ተቋማትና ድርጅቶች ጋር በግብዓት፣ በገበያና linked with large manufacturing
በቴክኖሎጂ የሚተሳሰሩበትን ስልቶችን Enterprises, other institutions and
ይቀይሳል፣ ተግባራዊ ያደርጋል፤ companies in terms of inputs, market
and technology;
፲፬/ ኢንተርፕራይዞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ 14/ Organize nationwide, Regional and
ወርሃዊ፣ ክልላዊ፣ ሀገር አቀፍና ዓለም አቀፍ International exhibitions; shall
አውደ-ርዕይ ያዘጋጃል፤ ክልሎች እና የግል facilitate so that Regions and Private
ተቋማት በተናጠልና በጋራ እንዲያዘጋጁ Institutions Organize exhibitions
ያመቻቻል፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር separately and jointly; shall provide
በሚዘጋጁ ኤግዚቢሽኖች ላይ ኢንተርፕራይዞች support so that Enterprises will
፲፰/ ኢንተርፕራይዞችን ለመደገፍ ተመሳሳይ አላማ 18/ Shall enter into cooperation
ካላቸው በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ከሚገኙ agreement with local and Foreign
፳፬/ ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የሚረዱ ሌሎች 24/ Engage in other related activities that
ተዛማጅ ተግባራትን ያከናውናል፡፡ help in meeting its objectives.
gA ፲፬ሺ፭፻፹፯ Ød‰L ነጋ¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ሕዳር ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፭ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 28th November, 2022 ….page 14587
ይኖሩታል፡፡
7. The Powers and Duties of the Director
፯. የዋና ዳይሬክተሩ ስልጣንና ተግባር
General
፩/ ዋና ዳይሬክተሩ የልማቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ 1/ The Director General shall act as the
በመሆን የልማቱን ስራዎች ይመራል፣ Chief Executive Officer and direct and
ያስተዳድራል፤ manage the activities of the
Development.
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተመለከተው 2/ Notwithstanding the provision of Sub
እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና ዳይሬክተሩ፡- Article 1 of this Article, The Director
Shall :
ሀ) በዚህ ደንብ አንቀጽ ፭ የተመለከቱትን የልማቱን a) apply powers and duties indicated
ሥልጣንና ተግባራት በሥራ ላይ ያውላል፤ under Article 5 of this Regulation;
ለ) በፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ሕጐች መሠረት b) hire and manage staffs of the
ሠራተኞችን ይቀጥራል፣ ያስተዳድራል፤ institution based on Federal Civil
Service laws;
ሐ) የልማቱን ስትራቴጂክና ዓመታዊ ዕቅዶች c) produce and apply strategic and
አዘጋጅቶ ለሚኒስቴሩ ያቀርባል፤ ይተገብራል፤ annual plans of the Development
፱. በጀት 9. Budget
የልማቱ በጀት በመንግስት ይመደባል፡፡ The Budget of the Development shall be
allocated by the Government.
፲. ስለ ሂሳብ መዛግብት 10. Books of Accounts
፩/ ልማቱ የተሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሳብ 1/ The Development shall keep complete
፪/ የልማቱ የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች 2/ The books of accounts and documents
አዲስ አበባ ሕዳር ፲፱ ቀን ፪ሺ፲፭ ዓ.ም Done at Addis Ababa, On this 28th Day of
November, 2022
ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ABIY AHIMED (DR.)
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ PRIME MINISTER OF THE FEDERAL
ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር DEMOCRATIC REPUBLIC OF
ETHIOPIA