Professional Documents
Culture Documents
Constitutional and Federalism Indoctrination Center Establishment Proclamation
Constitutional and Federalism Indoctrination Center Establishment Proclamation
¥WÅ CONTENT
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩፻፳፫ /፪ሺ፲፩ ዓ.ም Proclamation No.1123 /2019
የሕገ-መንግስትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ ላይ የሚታዩ WHEREAS, it has been found important to put in place a
ክፍተቶችን በየጊዜዉ እያጠና ክፍተቱን ለመሙላት functional system to bridge the gap on Federalism and
የሕገ-መንግሥትና ፌደራሊዝም አስተምህሮና ስርፀት WHEREAS, it has become necessary to create active and
ተደራሽነትን በማስፋት ሕገመንግሥታዊ ባህልን የተላበሰ disciplined society equipped with constitutional culture
through expanding and promoting the doctrine of
ንቁና ሁለንተናዊ ተሳትፎ የሚያደርግ ማህበረሰብ
Constitution and Federalism;
መፍጠር በማስፈለጉ፤
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ NOW, THERE FORE, by the power given to the House
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ ፶፭ (፩) of Peoples Representatives of Federal Democratic Republic
of Ethiopia as per Article 55 (1) of the Constitution ,it is here
በተሠጠው ሥልጣን መሠረት ይህን አዋጅ አውጥቷል:-
by proclaimed as follows፡
ክፍል አንድ
PART ONE
ጠቅላላ ድንጋጌዎች
GENERAL PROVISIONS
፩. አጭር ርዕስ 1. Short Title
ይህ አዋጅ “የሕገ-መንግስትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ This Proclamation may be cited as the “Constitutional
ማዕከል ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፩፻፳፫ /፪ሺ፲፩” and Federalism Indoctrination Center Establishment
ÃNÇ êU
Unit Price nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1
Negarit G. P.O.Box 80001
፲፩ሺ፩፻፺፭
gA Ød‰L ነU¶TUz¤È qÜ_R ፵፯ ሚያዚያ ፩ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No 47, 9th, April 2019…..….….page 11195
፪. ትርጓሜ 2. Definition
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ In this Proclamation unless the context otherwise
requires:-
በስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ፡-
1/ “Center of Excellence” includes Educational
፩/ “የልህቀት ማእከላት” የሕገመንግሥትና
Institutions, Media and Art Center, Public and Civil
በፌደራሊዝም አስተምህሮ ሂደቱን በሚያሳልጡት
Service Institutions, Justice and Security Organs,
ላይ ከፍተኛ ሚና ያላቸው እንደ ትምህርት
and Professional and Mass Based Associations that
ተቋማት፣ የሚዲያና ስነጥበብ አካላት፣ የፐብሊክና
have significant role to facilitate the indoctrination
የሲቪል ሰርቪስ ተቋማት፣ የፍትህና የጸጥታ አካላት
process of the Constitution and Federalism;
እና የሙያና የብዙኃን ማህበራትን ያካትታል፤
፪/ “ባለድርሻ አካላት” ማለት በሕገ መንግስትና 2/ “Stakeholders” include Organs having role in
፫/ “ምክር ቤት” ማለት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ 3/ “House” mean House of Federation of Federal
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደሬሽን ምክር ቤት Democratic Republic of Ethiopia.
ነው፡፡
፬/ ማንኛውም በወንድ ጾታ የተገለጸው ሴትንም 4/ Any expression in the Masculine gender includes the
ይጨምራል፡፡ Feminine.
PART TWO
ክፍል ሁለት
ESTABLISHMENT OF THE CENTER, OBJECTIVE,
የማዕከሉ መቋቋም፣ ዓላማ፣ ስልጣንና ተግባር
POWER AND FUNCTION
፫. መቋቋም
3. Establishment
፩/ የሕገ መንግስትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል 1/ The Constitution and Federalism Indoctrination
(ከዚህ በኋላ “ማዕከል” እየተባለ የሚጠራው) የሕግ Center, (hereinafter called the “Center”) is hereby
ሰውነት ያለው ራሱን የቻለ የፌደራል መንግስት established as an independent Federal Government
መስሪያ ቤት ሆኖ በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል። Organ having its own legal personality.
፪/ ማዕከሉ ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ 2/ The Center shall be accountable to the House of
ሪፐብሊክ ፌደሬሽን ምክር ቤት (ከዚህ በኋላ “ምክር Federation of the Federal Democratic Republic
ቤት” እየተባለ ለሚጠራው) ተጠሪ ይሆናል፡፡ Ethiopia (hereinafter called the “House”).
፫/ የማዕከሉ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ሆኖ 3/ The Center shall have its head office in Addis Ababa
እንደአስፈላጊነቱ በክልሎች እና በከተማ አስተዳደሮች and may open branch offices at Regions and City
፬. ዓላማ 4. Objective
የማዕከሉ ዓላማ ንቃተ ሕገ-መንግስቱ ያደገና The Objective of the Center shall be to create
ማዕከሉ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት ይኖሩታል፡- The Center shall have the following powers and
functions:-
ይዘረጋል፤ Indoctrination;
፪/ የሕገመንግስትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ ስራዎችን 2/ Provide training to trainers of the organs and
ለሚያከናውኑ አካላት የአሰልጣኞች ስልጠና entities that are mandated to provided training on
Constitution and Federalism and follow-up their
ይሰጣል፣ አፈፃፀማቸውን ይከታተላል፤
implementation;
፫/ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ለተለያዩ 3/ Coordinate with the stake holders and provide
ፌደራሊዝምን የሚያጎለብቱ ስልጠናዎችን ይሰጣል፤ that would enhance the awareness of various parts
of the society and arrange consultation forum;
የምክክር መድረኮችን ያዘጋጃል፤
4/ Design programs and project that ensures the
፬/ የሕገመንግስትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ ውጤታማ
effectiveness of the Indoctrination on the
ለማድረግ የሚያስችል መርሐ ግብርና ፕሮጀክቶች
Constitution and Federalism, and prepare training
ይቀርፃል፣ የስልጠና ሞጁል ያዘጋጃል፤
modules;
፭/ ንቃተ ሕገመንግሥትና ፌደራሊዝምን የሚያሳድጉ 5/ Publish and disseminate various publications that
would enhance awareness on Constitution and
የተለያዩ የህትመት ውጤቶችን በማዘጋጀት
Federalism;
ያሰራጫል፤
፮/ በሕገመንግሥትና ፌደራሊዝም አስተምህሮ ዙሪያ 6/ Conduct research and studies on the area of
Constitution and Federalism Indoctrination and
የጥናትና ምርምር ስራዎችን ያካሂዳል፣ የተሻሉ
formulate and promote best practices;
ተሞክሮዎችን በመቀመር እንዲስፋፉ ያደርጋል፤
፰/ አዳዲስና ዘመናዊ የሕገመንግስትና ፌደራሊዝም 8/ Devise new and updated indoctrination methods
አስተምህሮ ዘዴዎችን ይቀይሳል፤ on federalism and constitution;
፱/ የንብረት ባለቤት ይሆናል፣ ውል ይዋዋላል፣ በስሙ 9/ Own property, enter into contract, and sue and be
sued on its own name;
ይከሳል፣ ይከሰሳል፤
፲/ የተቋቋመበትን ዓላማ ለማስፈጸም የሚያስፈልጉ 10/ Undertake other activities necessary for the
ሌሎች ተግባራትን ያከናውናል፡፡ attainment of its objectives
አቅራቢነት በምክር ቤቱ የሚሾም አንድ ዋና House and appointed by the House who shall not
ዳይሬክተርና ምክትል ዋና ዳይሬክተር፤ be member of the House and have the required
knowledge in the field;
፫/ አስፈላጊ ሠራተኞች ይኖሩታል፡፡
3/ The necessary staffs.
ኮሚቴው የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል፡- The Committee shall have the following members:
1/ The Speaker of the House……….…….Chairperson;
፩/ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ………….………..ሰብሳቢ፤
ኮሚቴው የሚከተሉት ተግባራትና ኃላፊነቶች The Committee shall have the following function and
ይኖሩታል፡- duties:
፩/ ማዕከሉን በፖሊሲ ጉዳዮች እና በሚያዘጋጃቸው 1/ Provide advice to the Center on policy matters and
፪/ በማዕከሉ ድርጅታዊ መዋቅር እና የደመወዝ ስኬል 2/ Provide advice on studies related to structure and
ጥናት ላይ ምክረ ሀሳብ ይሰጣል፤ salary scale of the Center ;
፫/ የማዕከሉን ዓመታዊ የሥራ ፕሮግራም እና በጀት 3/ Review and approve annual work programs and
፬/ ማዕከሉ በተፈቀደለት በጀት እና ዓመታዊ የሥራ 4/ Follow up and support the Center to comply with
ፕሮግራም መሰረት ተግባራትን ስለማከናወኑ annual work program and approved budget;
፭/ የማዕከሉን ጠቅላላ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት 5/ Review and give direction on performance report of
፩/ ኮሚቴው በዓመት ሁለት ጊዜ መደበኛ ስብሰባ 1/ The Committee shall hold bi-annual regular
ያካሂዳል፡፡ ሆኖም እንደአስፈላጊነቱ አስቸኳይ meetings. However it may conduct extra ordinary
፬/ የዚህ አንቀጽ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው 4/ Without prejudice to the provision of this Article the
ኮሚቴው የራሱን የስብሰባ ሥርዓት የውስጥ አሠራር Committee may adopt its own meeting rules.
ደንብ ሊያወጣ ይችላል፡፡
፲. የዋና ዳይሬክተሩ ሥልጣንና ተግባራት 10. Power and Functions of the Director General
፩/ ዋና ዳይሬክተሩ የማዕከሉ ዋና ስራ አስፈፃሚ 1/ The Director General shall be the chief executive
officer of the Center and shall organize, manage
በመሆን የማዕከሉን ሥራዎች ያደራጃል፣ ይመራል፣
and administer operation of the Center.
ያስተዳድራል።
፲፩ሺ፩፻፺፱
gA Ød‰L ነU¶TUz¤È qÜ_R ፵፯ ሚያዚያ ፩ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም Federal Negarit Gazette No 47, 9th, April 2019…..….….page 11199
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) አጠቃላይ ድንጋጌ 2/ without prejudice to the generality of sub-article
እንደተጠበቀ ሆኖ ዋና ዳይሬክተሩ፡- (1) of this Article, the Director General shall:
ሀ) በዚህ አዋጅ በአንቀጽ ፭ የተመለከቱ የማዕከሉን a) Exercise the power and functions of the Center
stipulated under Article 5 of this Proclamation;
ሥልጣንና ተግባራት ሥራ ላይ ያውላል፤
b) Employ and administer Employees of the Center
ለ) የማዕከሉን ሠራተኞች የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ
in accordance with basic principles of the
ሕግን አጠቃላይ መርሆችን መሰረት በማድረግ
Federal Civil Service Laws;
ይቀጥራል፣ ያስተዳድራል፤
መ) የማዕከሉን ዓመታዊ የሥራ ፕሮግራም እና d) Prepare and submit annual work program and
በጀት አዘጋጅቶ ለኮሚቴው ያቀርባል፤ budget of the Center to the Committee and
ሠ) ለማዕከሉ በተፈቀደለት በጀት እና ዓመታዊ e) Effect expenditure based on the annual work
የሥራ ፕሮግራም መሰረት የፋይናስ ሕግን program and approved budget of the Center in
ተከትሎ ገንዘብ ወጪ ያደርጋል፤ compliance with financial law;
ረ) የማዕከሉን ጠቅላላ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት f) Prepare performance report of the Center and up
ያዘጋጃል፣ በኮሚቴው ተገምግሞ ከጸደቀ በኋላ on review and approval by the Committee,
ለምክር ቤቱ ያቀርባል፤ submit same to the House.
፫/ ዋና ዳይሬክተሩ ለማዕከሉ የሥራ ቅልጥፍና 3/ The Director General may delegate part of his
በሚያስፈልግ መጠን ሥልጣንና ተግባሩን በከፊል powers and function to the Deputy Director General
ለማዕከሉ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና ሌሎች or to the other officials and employees of the Center
የሥራ ኃላፊዎች ወይም ሠራተኞች በውክልና for efficient and effective performance of the
፲፩. የምክትል ዋና ዳሬክተር ሥልጣንና ተግባር 11. Power and Function of the Deputy Director
General
ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ተጠሪነቱ ለማዕከሉ ዋና The Deputy Director General shall be accountable
ዳይሬክተር ሆኖ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባራት to the Director General of the Center and shall have
፪/ ከዋና ዳይሬክተሩ ተለይተው የሚሰጡትን ሌሎች 2/ Perform other activities specifically referred to
ተግባራት ያከናውናል፤ him by the Director General.
፩/ ማዕከሉ የተሟላና እና ትክክለኛ የሆኑ የሂሳብ 1/ The Center shall keep accurate and complete
books of account.
መዛግብት ይይዛል፡፡
፪/ የማዕከሉ የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች 2/ The books of accounts and financial documents of
በፌደራል ዋና ኦዲተር ወይም እርሱ the Center shall be audited annually by the
በሚሰይመው ኦዲተር በየዓመቱ ይመረመራል፡፡ Federal Auditor General or Auditor assigned by
him.
ክፍል አራት
PART FOUR
ልዩ ልዩ ድንጋጌዎች
MISCELLANEOUS PROVISIONS
፲፬. ባለድርሻ አካላት 14. Stakeholders
ባለድርሻ አካላት በሚያከናውኗቸው ስራዎች ውስጥ Stakeholders shall incorporate in their activities
የሕገመንግሥትና ፌደራሊዝም የአስተምህሮ Constitution and Federalism trainings enhance the
ተግባራትን የማካተት፣ ለአመራሮችና ሰራተኞች management and employees on Constitution and
የሕገመንግሥትና ፌደራሊዝም ግንዛቤያቸውን Federalism awareness, introduce systems to this
የማሳደግ፣ የተለያዩ የአሰራር ሥርዓቶችን በመዘርጋት effect, and develop the awareness and understanding
የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማጎልበት ከማዕከሉ ጋር of the public by working together with the Center.
ይከታተላል፤ ይደግፋል፤ ግብረ መልስ ይሰጣል፡፡ Stakeholders with regards to Constitution and
Federalism teachings and provide feedback.
የፌደሬሽን ምክር ቤት ይህንን አዋጅ ለማስፈፀም The House of Federation may issue Directive
መመሪያ ሊያወጣ ይችላል፡፡ necessary for the implementation of this
Proclamation.
ይህ አዋጅ በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ This Proclamation shall enter into force on the date
ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፀና ይሆናል፡፡ of its publication in the Federal Negarit Gazetee
አዲስ አበባ ሚያዚያ ፩ ቀን ፪ሺ፲፩ ዓ.ም Done at Addis Ababa, 9th Day Of April 2019,