You are on page 1of 21

https://chilot.

me
የኢትዮጵያ ፋዯራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ

ፋዯራሌ ነጋሪት ጋዛጣ


FEDERAL NEGARIT GAZETTE
OF THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ሃያ ስምንተኛ ዓመት ቁጥር ፭ 28 th Year No.5


አዱስ አበባ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፋዯራሊዊ ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ ADDIS ABABA, 13 th January, 2022
የሕዜብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ

ማውጫ Content
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፷፭/፪ሺ፲፬ Proclamation No.1265/2021

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ The Ethiopian Nat ional Dialogue Commission
…………………….. ……………….....ገጽ ፲፫ሺ፰፻፸፱ Establishment Proclamation............Page 13879

አዋጅ ቁጥር ፩ ሺ፪ ፻ ፷፭/ ፪ ሺ፲፬ PROCLAMATION No.1265/2021

የኢት ዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮ ሚሽን ማቋ ቋሚያ አዋጅ A PROCLAMATION TO ESTABLISH


THE ETHIOPIAN NATIONAL
DIALOGUE COMMISSION

በኢትዮጵያ በሚገኙ የተሇያዩ የፖሇቲካ እና WHEREAS, there are difference of


የሃሳብ መሪዎች እንዱሁም የኅብረተሰብ ክፌል ች opinions and disagreements among various
መካከሌ እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዲዮ ች ሊይ political and opinion leaders and also segments

የሃሳብ ሌዩነት እና አሇመግባባት የሚታይ በመሆኑ፤ of society in Ethiopia on the most fundamental

ይህንን ሌዩነት እና አሇመግባባት ሇመፌታት ሰፊፉ national issues and it is a necessity to resolve

ሀገራዊ የሕዜብ ምክክሮችን አካታች በሆነ መንገዴ the differences and disagreements through

በማካሄዴ ሀገራዊ መግባባት መፌጠር አስፇሊጊ በመሆኑ፤ broad based inclusive public dialogue that
engenders national consensus;
እጅግ መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዲዮች ሊይ WHEREAS, enormously conducting
አካታች ሀገራዊ ምክክሮችን ማካሄዴ የተሻሇ ሀገራዊ inclusive National Dialogues is important to
መግባባትን ሇመገንባት ፤ በሂዯትም የመተማመንን እና bolster national consensus along the way a
ተቀራርቦ የመሥራት ባህሌን ሇማጎሌበት፣ እንዱሁም culture of trust and of working together as well
የተሸረሸሩ ማህበራዊ እሴቶችን ሇማዯስ ጠቃሚ as mend degraded to restore social values; the
በመሆኑ፤ ሀገራዊ የምክክር ሂዯትን ሇማሳሇጥ National Dialogue process societal values and

የሚያስችሌ ሥርዓት በሕግ መ዗ርጋት አስፇሊጊ ሆኖ since it has become necessary to legally

በመገኘቱ፤ institute a system that facilitates the National


Dialogue process;

ÃNÇ êU nU¶T Uz¤È ±.œ.q.Ü *¹þ1


U nit P rice N egarit G . P .O .Box 8 0001
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፹ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13880

ሀገራዊ ምክክሮች ተቀባይነት እና ተዓማኒነት WHEREAS, the legitimacy and credibility


ያሊቸው እንዱሆኑ ከሚያስችሊቸው ጉዲዮ ች መካከሌ of National Dialogue processes is contingent
አንደ ምክክሮቹን የሚያመቻቸውና የሚመራው አካሌ upon among others the capability and
ብቃትና ገሇሌተኝነት በመሆኑ፤ ምክክሮቹን በብቃት ና impartiality of the entity that facilitates and
በገሇሌተኝነት ሇመምራትና ሇማስተባበር የሚችሌ ሰፉ leads the deliberations and since it has become
ቅቡሌነት ያሇው ተቋም ማቋቋም አስፇሊጊ ሆኖ necessary to establish an institution with

በመገኘቱ፤ widespread legitimacy that could coordinate


and lead the deliberations capably and
impartially;
በኢትዮጵያ ፋዯራሊዊ ዱሞክራስያዊ ሪፐብሉክ ሕገ NOW, THEREFORE, in accordance with
መንግስት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተሇው Article 55(1) of the Constitution of the Federal
ታዉጇሌ። Democratic Republic of Ethiopia, it is hereby
Proclaimed as follows.
ክፌሌ አንዴ PART ONE
ጠቅሊሊ ዴንጋጌዎች GENERAL
፩ . አጭር ርዕስ 1. Short Title
ይህ አዋጅ “የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን This Proclamation may be cited as the
ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፪፻፷፭/፪ሺ፲፬” ተብል “The Ethiopian National Dialogue
ሉጠቀስ ይችሊሌ። Commission Establishment Proclamation
No. 1265 /2021”
፪ . ት ርጓሜ 2. Definition
የቃለ አገባብ ላሊ ት ርጉም የሚያሰጠው ካሌሆነ In this Proclamation, unless the context
በስተቀር በዙህ አዋጅ ውስጥ፡- otherwise requires:
፩/ “የኮ ሚሽኑ ምክር ቤት” ማሇት ሁለንም የሀገራዊ 1/ “The Council of the Commission”
ምክክር ኮሚሽነሮችን በአባሌነት ያቀፇ means a Council constituted by all the
የኮሚሽኑ ምክር ቤት ነው፤ Commissioners of the National
Dialogue Commission;
፪/ “ኮሚሽነር” ማሇት በዙህ አዋጅ አን ቀጽ ፲፪ 2/ “Comissioner” means the
መሰረት በአፇ ጉባዔዉ አቅራቢነት በሕዜብ Commissioner of the National Dialogue
ተወካዮች ምክር ቤት የሚሾም የሀገራዊ Commission appointed by the House of

ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ነዉ፤ Peoples Representatives, based upon
nomination by the Speaker in
accordance with Article 12 of this
Proclamation;
https://chilot.me
gA Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13881
፲፫ሺ፰፻፹፩

፫/ “ሀገራዊ ምክክር” ማሇት በዙህ አዋጅና 3/ “National Dialogue” means


የኮሚሽነሮ ች ምክር ቤት በሚያወጣው consultation of different bodies
መመሪያ መሰረት በሚሇዩ አጀንዲዎች ሊይ facilitated by the Council of
በተሇያዩ አካሊት ውይይት እንዱዯረግባቸው Commissions at the Federal and
የኮሚሽኑ ምክር ቤት በፋዯራሌና በክሌል ች Regional level on the Agendas identify
የሚያመቻቻቸው ውይይቶች ናቸው፤ in accordance with this Proclamation
and the Directives to be issued by the
Council of Commissions;

፬/ “ክሌሌ” ማሇት በኢትዮጵያ ፋዯራሊዊ 4/ “Region” means any Region established


ዱሞክራሲያዊ ሪፐብሉክ ሕገ መንግስት as per Article 47 of the Constitution of
አንቀጽ ፵፯ መሠረት የተቋቋመ ክሌሌ ሲሆን ፤ the Federal Democratic Republic of
የአዱስ አበባንና የዴሬዲዋ ከተማ Ethiopia and includes Addis Ababa
አስተዲዯሮችን ይጨምራሌ፤ and Dire Dawa City Administrations;
፭/ “አወያይ” ማሇት በፋዯራሌና በክሌሌ የሚካሄደ 5/ “Panellist” means a person who
ሀገራዊ የምክክር መዴረኮችን እንዱመራ appointed by the Council of
በኮሚሽነሮ ች ምክር ቤት የሚመዯብ Commissions to lead National
ማንኛውም ሰው ነው፤ Dialogue forums held in Federal and
Regional level;
፮/ “ሰው” ማሇት የተፇጥሮ ሰው ወይም በህግ 6/ “Person” means any natural person or
የሰውነት መብት የተሰጠው አካሌ ነው፤ juridicial person;
፯/ ማንኛውም በወንዴ ፆታ የተዯነገገው የሴትንም 7/ Any expression in the masculine gender
ፆታ ይጨምራሌ። includes the feminine.
፫. የሀገራዊ ምክክሩ መርሆዎች 3. Principles of the National Dialogue
፩/ ሀገራዊ ምክክሩ እና አጠቃሊይ የኮሚሽኑ 1/ The National Dialogue and the general
ሥራዎች የሚመራባቸው መርሆዎች works of the Commission shall be
የሚከተለት ናቸው፡- directed by the following principles:
ሀ) አካታችነት፤ a) inclusivity;
ሇ) ግሌፅነት፤ b) transparency;
ሐ) ተዓማኒነት፤ c) credibility;
መ) መቻቻሌ እና መከባበር፤ d) tolerance and mutual respect;
ሠ) ምክንያታዊነት፤ e) rationality;

ረ) የምክረ ሃሳቦች ተግባራዊነት እና አውዴ f) implementation and context


ተኮርነት፤ sensitivity;

ሰ) ገሇሌተኛ አመቻችነት፤ g) impartial facilitator;


https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፹፪ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13882

ሸ) የአጀንዲዎች ጥሌቀት እና አግባብነት፤ h) depth and relevance of Agendas;


ቀ) ዱሞክራሲ እና የሕግ የበሊይነት፤ i) democracy and rule of law;
በ) ብሔራዊ ጥቅም፤ j) national interest;
ተ) ሀገራዊ ባህሊዊ እውቀቶችን ና እሴቶችን k) using national traditional
መጠቀም። knowledge and values.
፪/ የኮሚሽኑ ምክር ቤት አስፇሊጊ ናቸው በማሇት 2/ The Council of the Commission may
የሚያምንባቸውን መርሆዎች በተጨማሪነት include additional principles it deems
ሉያካትት ይችሊሌ። necessary.
ክፌሌ ሁ ሇት PART TWO

ስሇኮ ሚሽኑ መቋቋም፣ ዓሊማ፣ አዯረጃጀት ፣ ተግ ባር እና ESTABLIS HMENT OF THE COMMISSION,


OBJECTIVE, STRUCTURE, DUTIES AND
ኃሊፉነ ቶች
RESPONSIBILITIES

፬. መቋ ቋ ም
4. Establishment
፩/ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን (ከዙህ 1/ The Ethiopian National Dialogue
በኋሊ “ኮሚሽን ” እየተባሇ የሚጠራ) ከፖሇቲካ Commission (hereinafter “the
Commission”), an impartial and
ወገንተኝነት፣ ከማንኛውም የመንግ ሥት ወይም
independent organ of the Federal
ላሊ አካሌ ተጽዕኖ ነፃ የሆነ ራሱን የቻሇ የሕግ Government with its own legal
ሰውነት ያሇው አካሌ ሆኖ በዙህ አዋጅ personality has been hereby
established by this Proclamation.
ተቋቁሟሌ።
፪/ የኮሚሽኑ ተጠሪነት ሇሕዜብ ተወካዮች ምክር 2/ The Commission shall be accountable to
ቤት ይሆናሌ። the House of Peoples ’ Representatives.
፭. ዋና መሥሪያ ቤት 5. Head Quarter
የኮሚሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት በአዱስ አበባ ሆኖ The head quarters of the Commission shall
እንዯአስፇሊጊነቱ በላል ች ክሌልች ቅርን ጫፌ be in Addis Ababa and it may have branch
ጽህፇት ቤቶች ሉኖሩት ይችሊሌ። offices in Regional States as necessary.

፮ . የኮ ሚሽኑ ዓሊማ 6. Objectives of the Commission


ኮሚሽኑ የሚከተለት መሠረታዊ ዓሊማዎች The Commission shall have the following
ይኖሩታሌ፡- objectives:

/ በተሇያዩ የኅብረተሰብ ክፌል ች መካከሌ 1/ Facilitate consultation between the


መሠረታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዲዮች ሊይ various segments of the society by
ሇተፇጠሩ ሌዩነቶች ወሳኝ ምክንያቶችን identifying the root causes of the
በመሇየት እና ውይይቶቹ የሚካሄደባቸውን difference on fundamental national
ርዕሰ ጉዲዮ ች በመሇየት ምክክር issues and identifying the topics on
እንዱዯረግባቸው ማመቻቸት፤ which the discussion will take place;
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፹፫ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13883

/ የሚካሄደት ሀገራዊ ምክክሮ ች አካታች፣ ብቃት 2/ Implement an effective National


ባሇውና ገሇሌተኛ በሆነ አካሌ የሚመሩ፣ Dialogue process by ensuring that
የአሇመግ ባባት መንስዔዎችን በትክክሌ National Dialogues are inclusive, lead
በሚዲስስ አጀንዲ የሚያተኩሩ፣ ግሌፅ በሆነ by a competent and impartial body,
የአሠራር ሥርዓት የሚመሩ እና የምክክሮቹን with a clear focus on the cause of
ውጤቶች ሇማስፇፀም የሚያስችሌ ዕቅዴ disagreements, guided by transparent

ያሊቸው እንዱ ሆኑ በማዴረግ ውጤታማ የሆኑ system, and have a plan to implement

ሀገራዊ የምክክር ሂዯት ተግባራዊ ማዴረግ፤ the results of the consultations;

/ የሚካሄደት ሀገራዊ ምክክሮች በተሇያዩ 3/ Establish a system of deliberations that

የኅብረተሰብ ክፌልች መካከሌ እንዱሁም will improve the relationship among

በመንግሥት እና በሕዜብ መካከሌ ያሇውን the different segments of the

ግንኙነት ሇማሻሻሌ፣ መተማመን የሰፇነበት ና population as well as between the

አዱስ የፖሇቲካ ሥርዓት ሇመፌጠር public and the Government so as to

በሚያስችሌ አግባብ ውይይቶቹ እንዱ ካሄደ enable the creation of new political
dispensation that is marked by mutual
ሥርዓት መ዗ርጋት፤
trust;

/ ከምክክሮቹ የተገኙ የመፌትሔ ምክረ ሃሳቦች 4/ Support the implementation of the


በሥራ ሊይ እንዱውለ ዴጋፌ በማዴረግ recommendations made by the
በዛጎች መካከሌ እንዱሁም በመንግሥት ና dialogues and build a democratic

በሕዜብ መካከሌ መተማመን የሰፇነበት system of trust between citizens, the

ዱሞክራሲያዊ ሥርዓት በሀገር አቀፌ ዯረጃ government and the People at the

እንዱገነባ ማስቻሌ፤ national level;

/ ሇ዗መናት ሲንከባሇለ የመጡ ውስጣዊ ችግሮችን 5/ To develop a political culture that can
በውይይት ሇመፌታት የሚያስችሌ የፖሇቲካ solve internal problems that have been
ባህሌ ሇማዲበር እና ሇዱሞክራሲያዊ ሥርዓት simmering for centuries through

ግንባታ ምቹ መዯሊዴሌ መፌጠር፤ dialogues and create a conducive


environment for the building of a
democratic system;
/ ወቅታዊ ችግሮ ች ዗ሊቂ በሆነ መንገዴ ተፇተው 6/ Lay the social and political foundations
አስተማማኝ ሰሊም የሚረጋገጥበትን የፖሇቲካ on the basis of which current problems
እና የማኅበራዊ መዯሊዴሌ ማመቻቸት፤ can be solved in a sustainable manner,
ensuring lasting peace;
/ ሇአገራዊ መግባባት እና ጠንካራ ቅቡሌነት 7/ Lay a firm foundation for national
ያሇው ሀገረ መንግሥት ሇመገንባት ጽኑ consensus and the building of a State
መሠረት መጣሌ ናቸው። with strong legitimacy.
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፹፬ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13884

. የኮ ሚሽኑ አዯረጃጀት 7. Organization


ኮሚሽኑ፡- The Commission shall have:
/ የኮሚሽኑ ምክር ቤት፤ 1/ A Council of Commissioners;
/ ዋና ኮሚሽነር፤ 2/ A chief Commissioner;

/ ምክትሌ ዋና ኮሚሸነር፤ 3/ A deputy chief Commissioner;

/ ጽህፇት ቤት፤ 4/ A Secretariat;

/ እንዯአስፇሊጊነቱ ኮሚቴዎች፤ እና 5/ Committees as may be necessary and

/ አስፇሊጊ ሠራተኞች፤ 6/ Necessary staff.


ይኖሩታሌ።
፰. የኮ ሚሽኑ የሥራ ዗መን 8. Term of the Commission
፩/ የኮሚሽኑ የሥራ ዗መን ሦስት (፫) ዓመት ነው። 1/ The term of the Commission shall be
three (3) years.
፪/ አስፇሊጊ ሆኖ ሲገኝ የኮሚሽኑ የሥራ ዗መን 2/ If necessary, the term of the
በሕዜብ ተወካዮች ምክር ቤት ሉራ዗ም Commission may be extended by the
ይችሊሌ። House of Peoples , Representatives.
፫/ የኮሚሽኑ የሥራ ዗መን የሚቆጠረው በዙህ አዋጅ 3/ The term of the Commission shall
መሠረት የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች ከተሾሙበት commence from the time
ጊዛ ጀምሮ ነው። Commissioners have been appointed in
accordance with this Proclamation.
፱. የኮ ሚሽኑ ተግ ባርና ኃሊፉነቶች 9. Duties and Responsibilities of the
Commission

ኮሚሽኑ የሚከተለት ተግባር እና ኃሊፉነቶች The Commission shall have the following
ይኖሩታሌ፡- duties and responsibilities:

፩/ ምክክሮችን የሚያመቻቹና የሚያስፇፅሙ፣ 1/ It shall establish Committees and teams


የተሇያዩ ጥናቶችን የሚያካሂደ እና ምክረ of experts that will facilitate and
ሃሳቦችን የሚያመነጩ ኮሚቴዎችን እና implement dialogues, conduct studies
የባሇሙያ ቡዴኖችን ያቋቁማሌ፤ and generate recommendations;
፪/ ከዙህ በፉት በመንግሥታዊም ሆነ መንግሥታዊ 2/ It shall study national dialogue
ባሌሆኑ ተቋማት የተዯረጉ ሀገራዊ የምክክር processes that had been carried out by
ሂዯቶችን እና የተገኙ ውጤቶችን ያጠናሌ፣ governmental or non-governmental
በቀጣይ ሇሚያካሂዲቸው ሀገራዊ ውይይቶች entities and their outcomes, and shall
በግብዓትነት ይጠቀማሌ፤ use the same as input in national
deliberations it will conduct;
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፹፭ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13885

፫/ በተሇያዩ የፖሇቲካ እና የሃሳብ መሪዎች 3/ It shall identify differences among


እንዱሁም የህብረተሰብ ክፌልች መካከሌ different political and opinion leaders
ሀገራዊ በሆኑ ጉዲዮች ሊይ ያለትን ሌዩነቶች and also between societies on national
በጥናት፣ በሕዜባዊ ውይይቶች ወይም ላል ች issues through studies, public
አግባብነት ያሊቸውን መንገድች በመጠቀም discussions or other appropriate
ይሇያሌ፤ modalities;

፬/ በዙህ አንቀጽ ን ዑስ አቀጽ (፫) መሰረት 4/ Craft agenda for dialogue, based on

በተገሇፁት ዗ዳዎች የሇያቸውን ጉዲዮ ች issues identified in accordance with

መሰረት በማዴረግ የምክክር አጀንዲዎችን Sub-Article (3) of this Article organize

ይቀርፃሌ፣ ምክክር እንዱዯረግባቸው dialogues and facilitate deliberations;

ያመቻቻሌ፣ ምክክሮ ችን እና ውይይቶችን


ያሳሌጣሌ፤
፭/ ከመሊ ሀገሪቱ የተሇያዩ የኅብረተሰብ ክፌል ችን 5/ It shall organize and convene dialogue
እና አካሊትን የሚወክለ ተሳታፉዎች forums at the Federal and Regional
የሚሳተፈባቸው፣ ሀገራዊ መግባባት ሇማምጣት levels that would bring about national
የሚያስችለ የተሇያዩ የምክክር ስብሰባዎችን consensus with the participation of
በፋዯራሌ እና በክሌልች ዯረጃ እንዱካሄደ representatives of various segments of
ያመቻቻሌ፤ society drawn from the entire country;

፮/ በሀገራዊ የምክክር ጉባዔ ሊይ የሚሳተፈ 6/ It shall identify and enable participants


ተሳታፉዎችን ግሌፅ በሆኑ መሥፇ ርቶች እና to take part at a national dialogue
የአሠራር ሥርዓት መሠረት ይሇያሌ፣ conference in accordance with clear
በምክክሮች ሊይ እንዱሳተፈ ያዯርጋሌ፤ ይህን criteria, issued detatil Directive on this
የተመሇከተ ዜርዜር መመሪያ ያወጣሌ፤ matter;

፯/ ምክክሮቹ በኮሚሽነሮ ች ወይም የኮሚሽነሮች 7/ It shall cause dialogues to be chaired by


ምክር ቤት በሚሰይማቸው አወያዮ ች commissioners or facilitators to be
አማካኝነት እንዱመሩ ያዯርጋሌ፤ በአወያይነት appointed by the Council of
የሚመዴባቸዉ ሰዎችም በተቻሇ መጠን በዙህ Commission, it ensures that the person

ሕግ አንቀጽ ፲፫ ሊይ የተመሇከቱትን who are appointed as facilitators meet

ሇኮሚሽነርነት የሚያበቁ መስፇ ርቶችን the qualifications for Commissioner as

የሚያሟለ መሆናቸዉን ያረጋግጣሌ፤ provides under Article 13 of this


Proclamation as much as possible;
፰/ በምክክር ሂዯቶች የሚዯረጉ ምክክሮችን ቃሇ 8/ It shall appoint professionals who will
ጉባዔ የሚይዘ፣ የቀረቡ ምክረ ሃሳቦችን take minutes of dialogues, consolidate
የሚያጠናቅሩ እና አዯራጅተው ሇኮሚሽነሮች and organize the recommendations of
ምክር ቤት የሚያቀርቡ ባሇሙያዎችን the dialogues and present the same to
ይመዴባሌ፤ the Council of Commission;
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፹፮ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13886

፱/ የጽህፇት ቤቱን የውስጥ የአሠራር ሥርዓት፣ 9/ It shall enact and implement internal
የምክክር አጀንዲዎች ወይም አርዕስት Regulations and Directives pertaining
የሚመረጡበትን የሚመሇከት፣ በሀገራዊ to the secretariat internal working
ውይይቶች ሊይ የሚሳተፈ አካሊት የሚሇዩበትን procedures, the selection of topics or
ሥርዓት ሇመ዗ርጋት ና መሰሌ ተግባራትን Agenda for the dialogue and selection
ሇማከናወን የሚያስችለ ውስጠ ዯንቦችን እና of participants to take part in National

መመሪያዎችን ያወጣሌ፣ በሥራ ሊይ ያውሊሌ፤ Dialogue forums;

፲/ የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ አጀንዲዎችን፣ 10/ Prepare a document for the National
የምክክሮቹን ሂዯት፣ በምክክሮቹ የተገኙ ምክረ Dialogue conference Agendas, the
ሃሳቦችን እንዱሁም ምክረ ሃሳቦቹ በተግ ባር ሊይ process of the dialogues, the
ሉውለ የሚችለበትን ሥሌት የሚገሌጽ ሰነ ዴ recommendations obtained from the

በማ዗ጋጀት ሇሕዜብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ dialogues and strategies to implement

ሇአስፇፃሚ አካለ እና ላልች የሚመሇከታቸዉ the recommendations, and submit the

የመንግስት አካሊት ያቀርባሌ፤ ሇሕዜብም ይፊ same to the House of Peoples’

ያዯርጋሌ፤ Representatives, to the Executive organ


and to the relevant organs, and also
disclose to the public;
፲፩/ መንግሥት ከሀገራዊ ውይይቶች የሚገኙ ምክረ 11/ Provide support to the government in
ሃሳቦችን በተግ ባር ሊይ ሇማዋሌ እንዱችሌ the preparation of a clear and concrete
ግሌፅ እና ተጨባጭ የሆነ ዕቅዴ እንዱያ዗ጋጅ plan that would enable it to implement
አስፇሊጊውን እገዚ ያዯርጋሌ፤ the recommendations arising out of the
national dialogue;
፲፪/ የምክረ ሃሳቦቹን አፇፃፀም ሇመከታተሌ 12/ It shall devise a system to monitor the
የሚያስችሌ ሥርዓት ይ዗ረጋሌ፤ implementation of recommendations;
፲፫/ ዓሊማውን ሇማስፇፀም የሚያስፇሌጉ ላል ች 13/ It shall carry out other activities
ተግባራትን ያከናውናሌ። necessary to accomplish its objectives.
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፹፯ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13887

፲. የኮ ሚሽኑ ምክር ቤት ስብሰባ 10. Meeting of the Council of the


Commission

፩/ የኮሚሽኑ ምክር ቤት በውስጥ አሠራር ዯንቡ 1/ The regular meetings of the


መሠረት መዯበኛ ስብሰባ ያካሂዲሌ፤ ሆኖም Commission shall be held in
እንዯአስፇሊጊነቱ በኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ጥሪ accordance with the internal rules of
ወይም ከኮሚሽነሮቹ መካከሌ ሃምሳ ሲዯመር procedure of the Council of the

አንዴ (፶+፩) የኮ ሚሽኑ ኮሚሽነሮች ጥያቄ Commission. However, the Council of


ሲያቀርቡ በማናቸውም ጊዛ አስቸኳይ ስብሰባ the Commission may hold

ሉያዯርግ ይችሊሌ፤ extraordinary meetings when such


meetings are called by the Chief
Commissioner or at the request of fifty
plus one (50+1) of the Commissioners;
፪/ ከኮሚሽኑ ኮሚሽነሮች መካከሌ ሃምሳ ሲዯመር 2/ The quorum of the Council of the
አንዴ (፶+፩) ከተገኙ ምሌዓተ-ጉባዔ ይሆናሌ፤ Commission is constituted if fifty plus
one (50+1) of the Commissioners are
present;
፫/ የኮሚሽኑ ውሳኔ በኮሚሽኑ ምክር ቤት አባሊት 3/ The decisions of the Commission shall
በስምምነት ይሆናሌ፤ ሆኖም ግን በስምምነት be held by agreement of the members
ሇመወሰን መግባባት ሊይ ካሌተዯረሰ ውሳኔው of the Council of the Commission;
በኮሚሽኑ ምክር ቤት ሊይ በተገኙ ኮሚሽነሮች However, if no agreement is reached
በአብሊጫ ዴምጽ ያሌፊሌ፤ the decisions shall be passed by a
majority vote of Commissioners
present;
፬/ በኮሚሽኑ ውሳኔ አሰጣጥ ሊይ ዴምፅ እኩሌ 4/ In the event of a tie, the chair of the
ሇእኩሌ ከተከፇሇ የሰብሳቢው ዴምፅ ወሳኝነት meeting shall have the casting vote;
ይኖረዋሌ፤
፭/ የዙህ አንቀጽ ዴንጋጌዎች እንዯተጠበቁ ሆነው 5/ without prejudice to the provisions of
የኮሚሽኑ ምክር ቤት የራሱን የስብሰባ ሥነ - this Article, the Commission may adopt
ሥርዓት መመሪያ ሉያወጣ ይችሊሌ። its own rules of procedure for its own
meetings.
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፹፰ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13888

ክፌሌ ሶ ስት PART THREE


ስሇ ኮ ሚሽነ ሮ ች THE COMMISSIONERS
፲፩ . ስሇኮሚሽነሮች 11. The Commissioners

፩/ ኮሚሽኑ አሥራ አንዴ (፲፩ ) ኮሚሽነሮች 1/ The Commission shall have eleven (11)
ይኖሩታሌ፤ Commissioners;
፪/ የኮሚሽኑ ዋና ኮ ሚሽነ ር፤ ምክትሌ ዋና ኮ ሚሽነ ር 2/ The Chief Commissioner of the
እና ላልች ኮሚሽነሮች በሕዜብ ተወካዮ ች Commission, the Deputy Chief
ምክር ቤት ይሾማለ፤ Commissioner and other
Commissioners shall be appointed by
the House of Peoples ’ Representatives;
፫/ የሕዜብ ተወካዮ ች ምክር ቤት የሹመት 3/ The House of Peoples ’ Representatives
ውሳኔውን የሚሰጠው የቀረቡት ዕጩዎች በዙህ shall decide on the appointment of the
አዋጅ አንቀጽ ፲፫ ሥር የተቀመጡ nominees after ascertaining that they
መሥፇርቶችን ያሟለ መሆኑን በማረጋገጥ fulfil the criteria set out under Article
ይሆናሌ። 13 of this Proclamation.

፲፪ . የኮ ሚሽነሮች አሰያየም 12. Appointment of Commissioners

የኮሚሽነሮ ች አሰያየም በሚከተሇው አግባብ Commissioners shall be appointed in the


ይሆናሌ፡- following manner:
፩/ የሕዜብ ተወካዮች ምክር ቤት አፇ ጉባዔ 1/ The Secretariat of the Speaker of the
ጽህፇት ቤት ዕጩ የኮ ሚሽን አባሊትን House of Peoples ’ Representatives shall
ከሕዜብ፣ ከፖሇቲካ ዴርጅቶችና ከሲቪ ሌ receive from the public, political parties
ማኅበራት ኮሚሽነር ሉሆኑ የሚችለ ግሇሰቦችን and civil society nominations of
ጥቆማ ይቀበሊሌ፤ individuals who could serve as
Commissioners;

፪/ በዙህ አዋጅ አንቀጽ ፲፫ ሥር በተቀመጡት 2/ In accordance with the requirements set


መሥፇርቶች መሠረት ከተጠቆሙት ሰዎች out in Article 13 of this Proclamation,
ውስጥ ቢያንስ አስራ አራት ኮሚሽነር ሉሆኑ the office of the Speaker of the House
የሚችለ ዕጩዎችን በመሇየት የዕጩዎቹን of Peoples’ Representatives shall

ዜርዜር ሇሕዜብ ይፊ በማዴረግ፣ ሇአፇ prepare a shortlist of at least fourteen

ጉባዔው ያቀርባሌ፤ potential candidates for the post of


Commissioner, disclose to the public
and submit it to the the Speaker of the
House of Peoples’ Representatives;
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፹፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13889

፫/ የሚ዗ጋጀው የዕጩዎች ዜርዜር የፆታ እና 3/ The list of candidates shall be inclusive


ላልች የብዜሃነት መገሇጫዎችን ታሳቢ of gender and other forms of diversity;
ያዯረገ መሆን ይኖርበታሌ፤

፬/ አፇ ጉባዔው ከተፍካካሪ የፖሇቲካ ፓርቲዎች፣ 4/ The Speaker shall consult with the

ከሲቪሌ ማህበረሰብ ዴርጅቶች፣ ከሃይማኖት leadership and representatives of

ተቋማት ጉባዔ አመራሮች እና ተወካዮች ጋር opposition political parties, civil society

በቀረቡት ዕጩዎች ሊይ ምክክር ያዯርጋሌ፤ organizations and the interreligious


Council on the list of nominees.
፭/ አፇ ጉባዔው በዙህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፬) 5/ After conducting the consultation
ሥር የተገሇፀውን ምክክር ካዯረገ በኋሊ provided for under Sub-Article (4) of
ከቀረቡት ዕጩዎች መካከሌ እንዯአስፇሊጊነቱ this Article, the Speaker shall submit to
ዋና ኮሚሽነ ር፣ ምክትሌ ዋና ኮሚሽነር እና the House of Peoples’ Representatives
ኮሚሽነር ሆነው ሉያገሇግለ የሚችለ nominations for appointments to the
ዕጩዎችን በሕዜብ ተወ ካዮች ምክር ቤት post of Chief Commissioner, Deputy

እንዱሾሙ ያቀርባሌ። Chief Commissioner and


Commissioners.

፲፫. ሇኮ ሚሽነርነት የሚያበቁ መሥፇርቶች 13. Criteria for the Appointment of


Commissioners

ማንኛውም ኮሚሽነ ር ሆኖ የሚሾም ሰው Anyone who shall be appointed as a


የሚከተለትን መሥፇርቶች ማሟሊት አሇበት፡- Commissioner shall fulfil the following
requirements:
፩/ ዛግነቱ ኢትዮጵያዊ የሆነ፤ 1/ Ethiopian National;

፪/ ሁለንም ሃይማኖቶች፣ የኢትዮጵያ ብሔሮችን፣ 2/ Committed to serve all religions,


ብሔረሰቦችን እና ሕዜቦችን በእኩሌ ዓይን Nations, Nationalities and Peoples of
የሚያገሇግሌ፤ Ethiopia equally;

፫/ የማንኛውም ፖሇቲካ ፓርቲ አባሌ ያሌሆነ፤ 3/ Not a member of any political party;
፬/ ሇሀገራዊ መግባባት ጉሌህ አስተዋፅዖ ሉያበረክት 4/ Capable to make a significant
የሚችሌ፤ contribution to national consensus;

፭/ መሌካም ሥነ-ምግባርና ስብዕና ያሇው፤ 5/ Have a good character and personality;


፮/ በሕዜብ ዗ንዴ ዓመኔታ ያሇው፣ 6/ Trust worthy by the public;
፯/ በከባዴ ወንጀሌ ተከሶ የጥፊተኝነት ውሳኔ 7/ Not convicted for charges of
ያሌተሊሇፇበት፤ committing any serious crime;
፰/ የኮሚሽኑን ሥራ በአግባቡ ሇመሥራት 8/ Shall have a competence to discharge
የሚያስችሌ የተሟሊ ብቃት ያሇው፤ the activities of the commission;
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፺
Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13890

፱/ ሙለ ጊዛውን ሇኮሚሽኑ ሥራ ሇማዋሌ ፌቃዯኛ 9/ Willing to devote his full time for the
የሆነ። activities of the Commission.
፲፬. የኮ ሚሽነሮች ዯመወዜና ጥቅማጥቅም 14. Renumeration and Benefits of
Commissioners

የኮሚሽነሮ ች ዯመወዜ እና ጥቅማጥቅም The renumeration and benefits of the


ሇመንግሥት ከፌተኛ ተሿሚዎች በተፇቀዯው Commissioners shall be provided in

ዯመወዜ እና ጥቅማጥቅም አግባብ ይፇፀማሌ። accordance with the benefits and salary
scheme of Senior Government Officials.
፲፭. የኮ ሚሽነሮች መብትና ግ ዳታ 15. Obligations and Rights of
Commissioners

፩/ ማንኛውም ኮሚሽነ ር የሚከተለት መብቶች 1/ Any Commissioner shall have the


ይኖሩታሌ፡- following rights:
ሀ) ያሇመከሰስ መብቱ በሕዜብ ተወካዮች ምክር a) unless he is caught in flagrante
ቤት ካሌተነሳ ወይም እጅ ከፌንጅ delicto or his immunity is stripped
ካሌተያ዗ በስተቀር በኮሚሽነርነት by the House of Peoples’

በሚያገሇግ ሌበት ወቅት በወንጀሌ Representatives, shall have

ያሇመከሰስ መብት አሇው፤ immunity from criminal


prosecution during the course of
his service as a Commissioner;

ሇ) በኮሚሽኑ ምክር ቤት ሥራ ሊይ በነፃነት b) freely participate and vote in the


የመሳተፌና ዴምፅ የመስጠት፤ work of the Council of the
Commission;

ሐ) ሇሥራ አስፇሊጊ የሆኑ ሰነድችን እና ላል ች c) get access to and consult documents

ጠቃሚ መረጃዎችን የማግኘት እና and other information useful for the

የመመሌከት፤ እና work of the Commission; and

መ) የኮሚሽኑ ምክር ቤት በሚወስነው አግባብ d) participate in committees and other


የኮሚቴ ሥራዎች እና ላልች ሥራዎች works of the Commission in

ሊይ የመሳተፌ። accordance with the decision of the


Council of the Commission.
፪/ ማንኛውም ኮሚሽነር የሚከተለት ግዳታዎች 2/ Any Commissioner shall have the

ይኖሩታሌ፡- following obligations:

ሀ) የኮሚሽኑን ተግባር እና ኃሊፉነት በተገቢ a) discharge the responsibilities and

ሁኔታ መፇፀም፤ duties of the Commission with due


care;
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፺፩ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13891

ሇ) ሙለ ጊዛውን ሇኮሚሽኑ ሥራ የማዋሌ፤ b) devote his full time to the work of


the Commission;
ሐ) የጥቅም ግጭትን የማስወገዴ፤ c) avoid conflict of interest;
መ) በሥራ ሂዯት ያገኘውን ምስጢር d) maintain the confidentiality of
የመጠበቅ፤ secrets acquired in the course of his
work;
ሠ) የኮሚሽኑን ገሇሌተኛነት፣ መሌካም ስም እና e) refrain from engaging in conduct
ክብር ከሚያጎዴፈ እና ውጤታማነትን that could undermine the
ከሚያዯናቅፌ ዴርጊት የመቆጠብ፤ Commission’s impartiality,
reputation, prestige and impede its
effectiveness;
ረ) ላል ች የኮሚሽኑን ሥርዓቶች እና ዯንቦች f) respect any other rules and
የማክበር። Regulations of the Commission.
፲፮ . ኮ ሚሽነሮች ከኃሊፉነት ስሇሚነሱበት ሁ ኔታ 16. Removal of Commissioners
፩/ ማንኛውም ኮሚሽነ ር በሚከተለት ሁኔታዎች 1/ Any Commissioner could be removed
ከኃሊፉነት ሉነሳ ይችሊሌ፡- from his position on any of these
grounds:
ሀ) በህመም ምክንያት መዯበኛ ተግባሩን a) If he is incapable of discharging his
ማከናወን ባሇመቻሌ፤ responsibility due to serious illness;

ሇ) ግሌፅ የሆነ የብቃት ማነስ ከታየበት፤ b) If he is manifestly incompetent;

ሐ) ከባዴ የሥነ-ምግባር ጉዴሇት ከታየበት፤ c) If he engages in serious


misconduct;
መ) ያሇበቂ ምክንያት ሇተከታታይ አስር ቀናት d) If he fails to be present at his post
በሥራ ገበታው ሊይ ካሌተገኘ፤ ወይም of duty consecutively for ten days
without sufficient justification; or
ሠ) በዙህ አዋጅ አንቀጽ ፲፫ ሥር e) If it is found that he had not fulfilled
ከተመሇከቱት መሥፇርቶች ውስጥ one of the requirements provided
በሹመት ወቅት ኮሚሽነሩ ያሊሟሊው under Article 13 of this

መሥፇርት መኖሩ ከተረጋገጠ። Proclamation during his


appointment.

፪/ በዙህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት 2/ A Commissioner shall be removed from
ኮሚሽነር ከኃሊፉነት የሚነሳው ማንኛ ውም his post by a decision of the House of

ማስረጃ ባሇው ወገን ጠያቂነት የቀረበ Peoples ’ Representatives when a

ማመሌከቻ አሳማኝ ነው ብል አፇ ጉባዔው request for such removal is submitted

ተቀብል ሇሕዜብ ተወካዮች ምክር ቤት to the Speaker of the House by

በሚያስተሊሌፇው ጥያቄ ወይም ከአን ዴ anyone with evidence of the existence


https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፺፪ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13892

ሶስተኛ በማያንሱ የሕዜብ ተወ ካዮች ምክር of one of the grounds stipulated under
ቤት አባሊት አነሳሽነት ወይም ከሦስት Sub-Article (1) of this Article and if
በማያንሱ ኮሚሽነሮች ጥያቄ መሠረት የሕዜብ the request is deemed credible by the
ተወካዮች ምክር ቤት በሚያስተሊሇፇው ውሳኔ Speaker and is tabled for the decision
ይሆናሌ። of the House, or a request for removal
is initiated by one third member of the
House or not less than three
Commissioners, and a decision in
favor of the removal is passed by the

House of Peoples Representatives.

፲፯. ኃሊፉነትን በገዚ ፌቃዴ ስሇመሌቀቅ 17. Resignation

ማንኛውም ኃሊፉነቱን በገዚ ፌቃደ መሌቀቅ Any Commissioner who desires to resign

የሚፇሌግ ኮሚሽነ ር የሁሇት ወር የጽሁፌ ቅዴመ from the Commissions could do so after

ማስጠንቀቂያ ሇኮሚሽነሮች ምክር ቤት እና providing a two-month prior written notice


to the Council of the Comission and the
ሇሕዜብ ተወካዮ ች ምክር ቤት አፇ ጉባዔ
Speaker of the House of Peoples’
በመስጠት ሉሇቅ ይችሊሌ።
Representatives.
፲፰. ስሇላሊ መንግስታዊ ኃሊፉነት 18. Other Government Post
በዙህ አዋጅ አንቀጽ ፲፮ መሠረት ከኃሊፉነት Any Commissioner who is removed from
የተነሳ ወይም በአንቀጽ ፲፯ መሠረት በገዚ his post pursuant to Article 16 or resign
ፌቃደ ከኃሊፉነት የሇቀቀ ኮሚሽነር ሇሁሇት voluntarily pursuant to Article 17 shall not

ዓመት ሇላሊ የመንግስታዊ ኃሊፉነት አይታጭም። be nominated for other Government post
for two years.
፲፱. ኮ ሚሽነር ስሇመተካት 19. Replacement of a Commissioner
፩/ በዙህ አዋጅ አንቀጽ ፲፮ እና ፲፯ መሠረት 1/ A Commissioner shall be appointed by
ኮሚሽነር ከኃሊፉነት ሲነሳ ወ ይም ሲሇቅ the House of Peoples’ Representatives
ወይም በሞት ምክንያት ሲሇይ በዙህ አዋጅ among the list of candidates who are
አንቀጽ ፲፪ መሠረት ሇአፇ ጉባዔው not appointed as provided under
ከተሊኩሇት የዕጩ ዎች ዜርዜር መካከሌ Article 12 of the Proclamation where
በኮሚሽነ ርነት ካሌተሾሙት ዕጩዎች ውስጥ a Commissioner is removed or
ተተኪ ኮሚሽነ ር ሆኖ በሕዜብ ተወካዮ ች ምክር resigns, or dies Pursuant to Article 16
ቤት እንዱሾም ያዯርጋሌ። and 17 of this Proclamation.

፪/ የዙህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩ ) ዴን ጋጌ 2/ Without prejudice to Sub-Article (1) of


እንዯተጠበቀ ሆኖ ከኃሊፉነት የተነሳ ወይም this Article, the Speaker shall present

የሇቀቀ ወይም በሞት ምክንያት የተሇየው ዋና for the House of Peoples'


ኮሚሽነሩ ወይም ምክት ሌ ዋና ኮሚሽነሩ በሆነ Representatives for appointment from
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፺፫ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13893

ጊዛ ከተሸሙ ኮሚሽነሮች ወይም ከተጠባባቂ the appointed Commissioners or from


ዕጩ ኮሚሽነሮች መካከሌ በመምረጥ nominated candidate Commissioners
እንዱሾሙ አፇ ጉባዔው ሇሕዜብ ተወካዮ ች where a Commissioner removed or
ምክር ቤት ያቀርባሌ። resigns, or dies is Chief
Commissioner or Deputy Chief
Commissioner.
ክፌሌ አራት PART FOUR
ስሇኮ ሚሽኑ ምክር ቤት ፤ ዋና ኮ ሚሽነ ር እና ጽህፇ ት COUNCIL OF THE COMMISSION,
ቤት CHIEF COMMISSIONER AND
SECRETARIAT
፳. የኮ ሚሽኑ ምክር ቤት 20. Council of the Commission
የኮሚሽኑ ምክር ቤት ሁለንም ኮሚሽነሮች The Council of the Commission shall
በአባሌነት ያቀፇ ነው። constitute all Commissioners.
፳፩ . የኮ ሚሽኑ ምክር ቤት ተግ ባር እና ሥሌጣን 21. Powers and Responsibilities of the
Council of the Commission
የኮሚሽኑ ምክር ቤት የሚከተለት ሥሌጣን እና The Council of the Commission shall
ተግባራት ይኖሩታሌ፡- have the following powers and
responsibilities:
፩/ የሕዜብ ምክክር የሚዯረግ ባቸውን አጀንዲዎች 1/ Examine potential topics for public
በዜርዜር በመፇተሸ ምክክር እንዱዯረግባቸው dialogue and set the Agenda for
መወሰን፤ public deliberation;
፪/ በኮሚቴዎች ተ዗ጋጅተው የሚቀርቡ እና 2/ Examine and compile detail
በሕዜባዊ ውይይቶች የተገኙ ምክረ ሃሳቦችን recommendations that have been
በዜርዜር በመፇተሸ እና በማጠናቀር ሇሕዜብ prepared by Committees and

ተወካዮች ምክር ቤት ሇአስፇፃሚ አካለ ና generated in public dialogue forums

ላልች የሚመሇከታቸዉ የመንግሥት አካሊት and adopt to be submitted to the

እንዱቀርብ ማፅዯቅ፤ House of Peoples , Representatives,


the Executive organ and other
relevant government organs;
፫/ የጽህፇት ቤቱን ዓመታዊ በጀትና ዕቅዴ 3/ Examine and adopt the annual budget of
መርምሮ የማፅዯቅ፤ the secretariat;
፬/ የጽህፇት ቤቱን አጠቃሊይ ሪፖርት መርምሮ 4/ Examine and adopt the overall report of
የማፅዯቅ፤ the secretariat;
፭/ አስፇሊጊ ኮሚቴዎችን የማቋቋም፤ 5/ Establish necessary Committees;
፮/ በክሌልች የጽህፇት ቤቱን ቅርን ጫፌ ጽህፇት 6/ Decide to establish branch offices in

ቤቶች እንዱቋቋሙ የመወሰን፤ Regional states;


https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፺፬ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13894

፯/ የጽህፇት ቤቱን የኦዱት ግኝት መርምሮ 7/ Examine and adopt the audit report of
የማፅዯቅ፤ the secretariat;
፰/ የምክር ቤቱ ዋና ኮሚሽነርና ምክትሌ ዋና 8/ Elect a temporary chairperson among its
ኮሚሽነር በተመሳሳይ ጊዛ በሥራ ገበታቸው members of the Chief and Deputy
ሊይ ሇተከታታይ አስር ቀናት ካሌተገኙ Chief Commissioners are absent from
ከአባሊቶቹ መካከሌ ጊዛያዊ ሰብሳቢ their post for a consecutive period of
የመምረጥ፤ ten days;
፱/ የጽህፇት ቤቱን መዋቅራዊ አዯረጃጀት 9/ Adopt the organizational structure of the
የማፅዯቅ፤ Secretariat;
፲/ የጽህፇት ቤቱን ኃሊፉ ሹመት የማፅዯቅ፤ 10/ Approve the appointment of the Head
of the Secretariat;
፲፩/ አዋጁን ሇማስፇ ፀም የሚያስፇሌጉ 11/ Issue Directives necessary to
መመሪያዎችን የማውጣት፤ implement the Proclamation;
፲፫/ የኮሚሽነሮች የሥነ ምግባር መመሪያ 12/ Adopt the Commissions’ Code of
የማውጣት፤ Conduct;
፲፬/ የጽህፇት ቤቱን መተዲዯሪያ ዯንብ የማውጣት። 13/ Adopt the internal Regulation of the
Secretariat.
፳፪ . የዋና ኮ ሚሽነ ር ተግ ባር እና ሥሌጣን 22. Responsibilities and Powers of the Chief
Commissioner
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር የሚከተለት ተግ ባር እና The Chief Commissioner shall have the
ሥሌጣን ይኖሩታሌ፡- following responsibilities and powers:
፩/ የኮሚሽኑን ምክር ቤት በሰብሳቢነት ይመራሌ፤ 1/ He shall serve as the chairperson of the
Council of the Commission;
፪/ አጠቃሊይ የኮሚሽኑን ሥራ የመምራት፤ 2/ Lead the overall activities of the
Commission;
፫/ የኮሚሽኑን ምክር ቤት ስብሰባ አጀንዲዎችን 3/ Table the Agenda of the Council of the
የማቅረብ፤ Commission;

፬/ እንዯአስፇሊጊነቱ አስቸኳይ ስብሰባ የመጥራት፤ 4/ Call extraordinary meetings of the


Council of the Commission as
necessary;
፭/ የጽህፇት ቤቱን አጠቃሊይ ሥራ የመቆጣጠር፤ 5/ Oversee the overall activity of the
secretariat;
፮/ ኮሚሽኑን በመወከሌ ከላል ች አካሊት ጋር 6/ Represent the Commission in its

ግንኙነት የማዴረግ፤ relationship with other organs;

፯/ ሇሕዜብ ተወ ካዮች ምክር ቤት ሪፖ ርቶችን 7/ Present a report to the House of Peoples’

የማቅረብ፤ Representatives;
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፺፭ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13895

፰/ የኮሚሽኑን የጽህፇት ቤት ኃሊፉ ዕጩ ሇምክር 8/ Present to the Council of the


ቤት አቅርቦ የማሾም፤ Commission a nominee to be
appointed as Head of the Secretariat;
፱/ የኮሚሽኑን ሠራተኞች በፋዯራሌ መንግስት 9/ Hire and administer the staff of the
ሠራተኞች ሕግ መሠረት የመቅጠር እና Commission in accordance with
የማስተዲዯር፤ Federal Civil Servants Law;
፲/ የኮሚሽኑን በጀት ጥያቄ ከገንዜብ ሚኒስቴር ጋር 10/ Prepare the budget of the Commission
በማ዗ጋጀት ሇሕዜብ ተወካዮ ች ምክር ቤት jointly with the Ministry of Finance
ማቅረብ፤ and present the same to the House of
Peoples’ Representatives for
approval;
፲፩/ ላልች በኮሚሽኑ ምክር ቤት የሚሰጡትን 11/ Carry out other tasks assigned to him
ተግባራት የማከናወን። by the Council of the Commission.

፳፫. የምክትሌ ዋና ኮ ሚሽነር ተግ ባር እና ሥሌጣን 23. Responsibilities and Powers of the


Deputy Chief Commissioner
የኮሚሽኑ ምክትሌ ዋና ኮሚሽነ ር የሚከተለት The Deputy Chief Commissioner shall
ተግባር እና ሥሌጣን ይኖሩታሌ፡- have the following responsibilities and
powers:
፩/ ዋናው ኮሚሽነር በማይኖርበት ጊዛ ተክቶ 1/ Carry out the duties of the Chief
ይሰራሌ፤ Commissioner in his absence;
፪/ በዋናው ኮሚሽነር የሚሰጡትን ተግባራት 2/ Perform tasks assigned to him by the

ይፇጽማሌ። Chief Commissioner.

፳፬. ሰሇኮ ሚሽኑ ጽህፇት ቤት 24. Secretariat of the Commission

፩/ የኮሚሽኑ ጽህፇት ቤት ኮሚሽነር ባሌሆነ ኃሊፉ 1/ The Secretariat of the Commission shall

ይመራሌ። be lead by a head who is not a


Commissioner.
2/ The Secretariat shall have other
፪/ ጽህፇት ቤቱ ላልች አስፇሊጊ ሠራተኞች
necessary staff.
ይኖሩታሌ።
3/ The Secretariat shall be accountable to
፫/ ጽህፇት ቤቱ ተጠሪነቱ ሇዋናው ኮሚሽነ ር
the Chief Commissioner.
ይሆናሌ።
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፺፮
Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13896

፳፭. የኮሚሽኑ ጽህፇት ቤት ተግ ባር እና ኃሊፉነት 25. The Responsibilities and Duties of the
Secretariat of the Commission
የኮሚሽኑ ጽህፇት ቤት የሚከተለት ተግባር እና The Secretariat of the Commission shall
ሥሌጣን ይኖሩታሌ፡- have the following responsibilities and
powers:
፩/ የኮሚሽኑን ጽህፇት ቤት መዋቅራዊ አዯረጃጀት 1/ Identify the organizational structure of
ሇይቶ ሇኮሚሽኑ ምክር ቤት አቅርቦ the office of the Commission for the
የማፀዯቅ፤ approval to the Council of the
Commission;
፪/ ሇኮሚሽኑ አጠቃሊይ የአስተዲዯርና ፊይናን ስ 2/ Provide overall administrative and
አገሌግልት የመስጠት፤ financial services to the Commission
፫/ ሇኮሚሽኑ ተግባር እና ኃሊፉነት አስፇሊጊ 3/ Provide the inputs and other services
የሆኑትን ግ ብዓቶችን እና ላል ች necessary for the performance of the

አገሌግልቶችን የማቅረብ፤ activities and responsibilities of the


Commission;
፬/ የኮሚሽኑን ቃሇ ጉባዔዎች፤ ውሳኔዎች፤ የሂሳብ 4/ Keep the minutes, records of the
መዚግብት እና ላልች መረጃ ዎችን በሚገባ decisions, financial documents and

አዯራጅቶ የመያዜ፤ other information in an organized


manner;
፭/ የኮሚሽኑን በጀት በማ዗ጋጀት ዋና ኮሚሽነሩን 5/ Assist the Chief Commissioner in the
ማገዜ፤ እና preparation of the budget of the
Commission; and
፮/ ላልች በምክር ቤቱ ወይም በዋና ኮሚሽነሩ 6/ Perform other responsibilities to be
የሚሰጡትን ተግባራት ማከናወን። assigned to it by the Council of the
Commission or the Chief
Commissioner.
፳፮ . የጽህፇት ቤቱ ኃሊፉ ተግ ባር እና ኃሊፉነት 26. Responsibilities and Duties of the Head
of the Secretariat of the Council
፩/ የጽህፇት ቤቱ ኃሊፉ የሚከተለት ተግባር እና 1/ The Head of the Secretariat shall have
ሥሌጣን ይኖሩታሌ፡- the following duties and
responsibilities:
ሀ) የጽህፇት ቤቱን መዋቅራዊ አዯረጃጀት a) prepare the organizational structure
ሇይቶ ሇኮሚሽኑ ምክር ቤት አቅርቦ of the Commission to the Council
የማፀዯቅ፤ for its approval;
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፺፯ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13897

ሇ) የጽህፇት ቤቱን ተግባራት አስመሌክቶ b) provide a report regarding the


ሇዋናው ኮ ሚሽነ ር አና ሇኮሚሽነሮች activities of the Secretariat to the
ምክር ቤት ሪፖርት የማቅረብ፤ Chief Commissioner and the Council
of the Commission;
ሐ) የጽህፇት ቤቱን የሥራ ዕቅዴ ሇኮሚሽኑ c) present the work plan of the
ምክር ቤት አቅርቦ የማፀዯቅ፤ እና Secretariat to the Council of the
Commission for approval; and
መ) በዙህ አዋጅ ሇጽህፇት ቤቱ የተሰጡትን d) lead and administer the Secretariat in
ተግባራት እና ሥሌጣን በመምራት the performance of the duties and
የማስተዲዯር። responsibilities assigned to it in this
Proclamation.
፪/ የጽህፇት ቤቱ ኃሊፉ ተጠሪነት ሇኮሚሽኑ ዋና 2/ The Head of the Secretariat shall be
ኮሚሽነር ይሆናሌ። accountable to the chief
Commissioner.
ክፌሌ አምስት PART FIVE
ሌዩ ሌዩ ዴንጋጌዎች MISCELLANEOUS
PROVISIONS
፳፯. የበጀት ምንጭ 27. Source of the Budget
፩/ የኮሚሽኑ በጀት በመንግ ሥት የሚመዯብ 1/ The budget of the Commission shall be
ይሆናሌ። allocated by Government.
፪/ በዙህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) ሥር 2/ Without prejudice to Sub-Article (1) of
የተዯነገገው እንዯተጠበቀ ሆኖ ከላል ች ሕጋዊ this Article, the Commission may
ምንጮች ማግኘት ይችሊሌ። collect fund from other legal sources.
፫/ የመንግሥት የፊይናንስ አስተዲዯር መርሆዎችን 3/ The Commission has the full power to
መሠረት በማዴረግ በኮሚሽኑ ምክር ቤት administer its budget independently in
በሚፀዴቅ የውስጥ ዯንብ መሠረት ኮሚሽኑ accordance with the Principles of
በጀቱን የማስተዲዯር ሙለ ነፃነት አሇው። government finance administration
through internal bylaw to be adopted
by the Council of the Commission.
፳፰. የሂሳብ መዚግብት 28. Books of Accounts
፩/ ኮሚሽኑ የተሟለና ትክክሇኛ የሆኑ የሂሳብ 1/ The Commission shall keep complete
መዚግብት ይይዚሌ። and accurate books of accounts.
፪/ የኮሚሽኑ የሂሳብ መዚግብትና ገን዗ብ ነክ ሰነድች 2/ The books of accounts and financial
documents of the Commission shall
በዋና ኦዱተር ወይም እርሱ በሚሰይማቸው
be audited annually by the Auditor
ኦዱተሮች በየዓመቱ ይመረመራለ። General or by Auditors designated by
him.
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፺፰ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13898

፳፱. ዯንብና መመሪያ የማውጣት ሥሌጣን 29. Power to Issue Regulation and Directive
፩/ የሕዜብ ተወካዮች ምክር ቤት የኮሚሽነሮችን፣ 1/ The House of Peoples' Representatives
የኮሚሽኑን ሠራተኞች፣ አወያዮ ችና በውይይት may issue Regulation regarding the
ሂዯቱ የሚሳተፈ አካሊትን የሥነ-ምግ ባር ሁኔታ discipline conditions of
በተመሇከተ ዯንብ ሉያወጣ ይችሊሌ። Commissioners, Employees of
Commission, panellists and Organs
take part in the consultation process.
፪ የኮሚሽነሮች ምክር ቤት ይህንን አዋጅና በዙህ 2/ The Council of the Commission may
አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) መሠረት የሚወጡ issue Directives necessary for the
ዯንቦችን ሇማስፇፀም የሚያስፇሌጉ effective implementation of this
መመሪያዎችን ሉያወጣ ይችሊሌ። Proclamation and Regulations issued
under Sub-Article (1) of this Article.
፴. ስሇ ኮ ሚሽኑ ሰነ ድች 30. Documents of the Commission
፩/ ኮሚሽኑ የሥራ ጊዛው ሲያበቃ በኮሚሽኑ የሥራ 1/ The Commission shall have a
዗መን በተካሄደ ሀገራዊ ምክክሮች ወቅት responsibility to handover, the
የተ዗ጋጁ ሰነድች፣ የተያዘ ቃሇ-ጉባዔዎችና documents prepared in time of
መሰሌ ሰነድች ተጠብቀዉ እንዱቆዩ ሇሕዜብ national dialogue, minutes and other
ተወካዮች ምክር ቤት ጽህፇት ቤት እንዱሁም similar documents prepared in the
ሇኢትዮጵያ ቤተ-መዚግብትና ቤተ-መፃህፌት term of the Commission, to the
አገሌግልት የማስረከብ ኃሊፉነት አሇበት። Secrteriat of the House of Peoples'
Representatives and to the Ethiopian
Archives and Library Service for
preservation.
፪/ የኢትዮጵያ ቤተ-መዚግብትና ቤተ-መፃህፌት 2/ The Ethiopian Archives and Library
አገሌግልትም ከኮሚሽኑ የተቀበሊቸውን ሰነድች Service shall have the responsibility,
በአግባቡ አዯራጅቶ የማስቀመጥና ሇተሇያየ the received documents, to properly
ዓሊማ ማየት ና መጠቀም ሇሚፇሌጉ ሰዎች organize, preserve and produce

መጠቀም እንዱችለ የማመቻቸት ኃሊፉነት conditions for person who wants to

አሇበት። see and use the documents for


different purpose.
፴፩ . የመተባበር ግ ዳ ታ 31. Duty to Cooperate
ማንኛውም ሰው ኮሚሽኑ በዙህ አዋጅ የተሰጠውን Everyone has an obligation to cooperate
ኃሊፉነት ሇመወጣት በሚያዯርገው እን ቅስቃሴ with the Commission pursuant to any
ውስጥ ሇሚያቀርበው ማንኛውም ሕጋዊ ጥያቄ lawful request of the Commission in the
ትብብር የማዴረግ ግዳታ አሇበት። discharge of its mandate.
https://chilot.me
gA ፲፫ሺ፰፻፺፱ Ød‰L ነU¶T Uz¤È qÜ_R ፭ ጥር ፭ ቀን ፪ሺ፲፬ ›.M Federal Negarit Gazette No. 5, 13 th January, 2022 ….page 13899

፴፪ . ተፇ ፃሚነት ስሇማይኖራቸው ሕጎ ች 32. Inapplicable Laws

ከዙህ አዋጅ ጋር የሚቃረኑ ማናቸውም ሕጎች No laws, in so far that they are inconsistent
በዙህ አዋጅ ውስጥ በተሸፇኑ ጉዲዩች ሊይ with this Proclamation, shall be applicable

ተፇፃሚነት አይኖራቸውም። with respect to matters covered under this


Proclamation.
፴፫. አዋጁ የሚፀናበት ጊዛ 33. Effective Date
ይህ አዋጅ በሕዜብ ተወ ካዮች ምክር ቤት This Proclamation shall enter into force
ከፀዯቀበት ከታህሳስ ፳ ቀን ፪ሺ፲፬ ዓ.ም ጀምሮ upon the date its approval by the House of
የፀና ይሆናሌ። Peoples ’ Representatives on the 29th day of
December 2021.

th
አዱ ስ አበባ ጥር ፭ ቀን ፪ ሺ፲፬ ዓ. ም Done at Addis Ababa, on this, 13 Day Of
January, 2022

ሳህሇ ወ ርቅ ዗ውዳ SAHLE WORK ZEWEDIE


የኢት ዮ ጵ ያ ፋዯራሊዊ ዱ ሞ ክራሲያዊ PRESIDENT OF THE FEDERAL

ሪፐብሉክ ፕ ሬ ዙዲንት DEMOCRATIC REPUB LIC OF ETHIOPIA

You might also like