You are on page 1of 1

እጅግ ላሳሰቦ የጤና ችግር የውጭ ሀገር ህክምናን ለማድረግ አስበዋል?

የውጭ ሀገር
ህክምናን ሲያስቡ ምን ያስጨንቆታል? የህክምናዎ መሳካት? የጉዞ ውጣ ?ውረዱ? ወይስ
የህክምና ወጪው?

እንሆ! መፍትሄ ከጌት ዌል ሜዲካል ትራቭል

ከአስር አመታት በላይ በዘርፉ ባካበትነው ልምድ በህንድ፣በቱርክ፣በታይላንድ እና በዱባይ


ካሉን ደረጃቸውን ከጠበቁና ዘመኑ ያፈራውን ከፍተኛ የህክምና ቴክኖሎጂ ከሚጠቀሙት
አጋር ሆስፒታሎቻችን ጋር በመሆን ለብዙዎችን የህክምና ጉዞ መፍትሄ ሆነናል፡፡

ጌት ዌል ሜዲካል ትራቭል! ሁሉን አቀፍ የህክምና ጉዞ የማመቻቸት አገልግሎት


እንሰጣለን። የህክምና ቀጠሮዎን ማስያዘ፣ የቪዛ፣የሆቴል፣የበረራ ትኬት እና የመሳሰሉትን
ሂደቶች በተቀላጠፈ ሁኔታ እናስፈጽምሎታለን። የ ቋንቋ ችግርም ሊያሳስቦት አይገባም
በየሀገራቱ ባሉን አስተርጓሚዎች በራስዎ ቋንቋ አገልግሎት የሚያገኙበትን መንገድ
አመቻችተናል።

ጌት ዌል ሜዲካል ትራቭል! እርሶ ከህክምና መልስ ስለሚኖርዎ ብሩህ እና ጤናማ ህይወት


ያስቡ ፤ ከቤትዎ ተነስተው ቤትዎ እስከሚመለሱ ያለውን የህክምና ጉዞ ጭንቀትዎን በኛ
ላይ ይጣሉ።

በህክምና ባለሙያዎቻችን በታገዘው እና ቤተሰባዊነትን በተላበሰው አገልግሎታችን


እረክተው ይመለሳሉ።

ጌትዌልን ያማከሩ የህክምና ጉዣቸውን አቃኑ !

አሁኑኑ ወደ ጌትዌል ሜዲካል ትራቭል ብቅ ይበሉ ወይም በ 0947494949 ይደውሉ!

ጌት ዌል ሜዲካል ትራቭል

ጤናዎ፣ ደስታዎ፣ ተስፋዎ!!

You might also like