You are on page 1of 3

መሰረታዊ ፍጆታዎችን ቤት ለቤት ለማድረስ

የተደረገ ስምምነት ጋዜጣዊ መግለጫ


እሺ ፈጣን የመልዕክት አገልግሎት ድርጅት ከበሽ ገበያ ጋር በመሆን ደንበኞች
ከቤት ሳይወጡ አስፈላጊ የሆኑ መሰረታዊ ፍጆታቸውን ለማቅረብ የተደረገ
ስምምነት መፈራረሙን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የዓለማችን የበርካታ አገራት ህዝቦች ከቤት ባለመውጣት በሽታውን ለመከላከል
ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡  በዚህ አስጨናቂ ጊዜ ፈጣን የመልዕክት አድራሽ ድርጅቶች ከአከፋፋዮችና
ከቸርቻሪዎች ለደንበኞቻቸው ለኑሮ መሰረታዊ የሆኑ ፍጆታዎችን በማድረስ ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ፡፡  ይህ
ደግሞ ደንበኞች ደህንነታቸው የተጠበቀ እና በሚሰጣቸው አገልግሎትም እርካታን እንዲያገኙ የሚያስችል
ሲሆን ለሻጮችም ንግዳቸው እንዳይቀዛቀዝባችው የማይተካ ሚና ይጫዎታል፡፡ ይህን ከቤት ባለመውጣት
በሽታውን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ፣ ሰዎች የሚፈልጉትን ነገር ባሉበት ቦታ ሁነው ማዘዝ
እንዲችሉ እሺ የፈጣን መልዕክት አገልግሎት ድርጅት እና በሽ ገበያ አብረው ለመስራት ተስማምተዋል፡፡

ደህንነት የተጠበቀ ማድረግ

የሰለጠኑ እና በቂ የደህንነት መጠበቂያ አልባሳት ከንክኪ ነጻ የማድረስ አገልግሎት


ያላቸዉ ሰራተኞች
እሺ ፈጣን የመልዕክት አገልግሎት ሁሉንም ሁሉም መልዕክት ከንክኪ ነጻ ይሆናል፡፡
አገልግሎቱን ደንበኞች ሲያገኙ
የኮሮና ደህንነት ጥንቃቄዎች ማለትም ሚጠበቅባቸውን ሂሳብ ኦንላን ይከፈላሉ
መልዕክተኞች ወደ እርስዎ ሲመጡ ጓንት፣ ከቤታቸው፣ ከቢሯቸው ወይም ከህንጻቸው
ሳኒታይዘር እና ማስክ የሚጠቀሙ ሲሆን ውጭ በሚገኝ ቦታ የእሺ መልክተኞች
አስፈላጊውን ስልጠና እና ጥንቃቄ በመውሰድ መልዕክቱን ያስቀምጣሉ፡፡ ሁሉም ጤና!
ስለበሽታው አዳዲስ መረጃዎችን እንዲያውቁ
ተደረገው ምቹ እና ጤናማ አገልግሎት
ይሰጥዎታል፡፡

ደንበኞች ምን ማዘዝ ይችላሉ?

ምግብ እና መጠጦች
የቤት ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች
የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶችና
ሌሎችም

ለተጨማሪ መረጃ Facebook ገፃችንን ይጎብኙ


@BeshGebeya
@EshiExpess
ያቀረቡላችሁ

እሺ ኤክስፕረስን ያናግሩ
contact@eshiexpress.com
Call: 0945080808,

You might also like