You are on page 1of 37

1

የኢትዮቺክን ዯንበኞች የድሮ አያያዝ መምርያ

1. የዶሮ ቤት አዘገጃጀት

ሀ. የድሮ ቤት አጠቃሊይ መመዘኛ

አንዴ ቀን ዕዴሜ ሊሊቸው 33 ጫጩቶች አንዴ ካሬ ሜትር የሚያስፈሌግ ሲሆን እዴሜያቸው


እስከ 70 ቀን ሇሆናቸው ዯግሞ አንዴ ካሬ ሜትር ሇ25 ጫጩቶች መሆን አሇበት እንዱሁም
ብዛታቸው ከ5-7 ሇሚሆኑ እንቁሊሌ ጣይ ድሮዎች አንዴ ካሬ ሜትር ያስፈሌጋሌ፡፡ የቤቱ
የውስጠኛው ክፍሌ ከፍታም ከ3-4 ሜትር መሆን አሇበት፡፡ ሇስጋ ድሮ ዝርያዎች ግን የቦታው
ሥፋት መቀነስ አሇበት ይህም እዴገታቸው እንዱፋጠን እና ድሮዎቹ ሇሰውነታቸው
መቋቋሚያነት የሚያወጡት የሀይሌ ብክነት እንዱቀንስ ያዯርጋሌ ነገር ግን የድሮዎች ዕዴሜ
እየጨመረ በመጣ ቁጥር የቦታ ስፋ ሁኔታ አንዴ ካሬ ሜትር ሇ4 ድሮዎች መስፈርት
ተዯርጎ መሠሊት አሇበት፡፡

 ድሮ ቤቱ በቂ የአየር ዝውውር ያሇው እንዱሁም መስኮቶቹ ከሽቦ በተሠሩ ወንፊቶች


የተሸፈኑ ሆነው በትክክሌ የሚሰሩ እና ከውጭ ሇሚመጣ ማንኛውም የአዕዋፍ ዝርያ
የማያስገቡ መሆን አሇባቸው፡፡
 ቤቱ ከንፋስ ከዝናብ ከቀጥታ የፀሀይ ብርሃን እና ከወፎች የተጠበቀ መሆን አሇበት
 የቤቱ ሁለም ቀዲዲዎች አይጥ፣እባብ እና ማንኛውም አውሬ እንዲያስገቡ ተዯርገው
መዯፈን/መዘጋት አሇባቸው
 የቤቱ ወሇሌ በቀሊለ ሇማፀዲት እንዱቻሌ ሙለ ሇሙለ ሌሙጥ ሆኖ በስሚንቶ ኮንክሪት
ወይም በሸክሊ መስራት አሇበት፡፡ አሇበሇዚያም ከጭቃ ከተሰራ ወሇለ አፈር ከሆነ ዯግሞ
ዯግሞ በፕሊስቲክ ነክ ነገሮች መሸፈን አሇበት፡፡
 የቤቱ ዙሪያ የታጠረ፣ ንጹህ ፤በትክክሌ የተጠበቀ እንዱሁም ሇአይጥ መዯበቂያ የሚሆን
ረዥም ሳር የላሇበት መሆን አሇበት፡፡
 በቂ እና ምቹ የሆነ የውሃ አቅርቦት፣ማሇትም 0.06 ሉትር(60 ሚሉ ሉትር) ሇአንዴ
ጫጩት በቀን መዴረስ አሇበት፡፡ ንፁህ የሆነ የቧንቧ ውሃ እንጂ የወንዝም ሆነ የኩሬ
ውሃ መጠቀም የሇብንም፡፡
 በቂ የኤላክትሪክ አቅርቦት(4ዋት/ሻማ ሇአንዴ ጫጩት፣በትክክሌ ሀይሌ መሸከም የሚችሌ
ገመዴያሇው) መኖር አሇበት
 የቤቱ ዱዛይን አቅጣጫ ከምስራቅ ወዯ ምዕራብ ጠባቡ (ቁመቱ) እንዱሁም ከሰሜን ወዯ
ዯቡብ ሠፊው(ወርደ) መሆን አሇበት፡፡

. 1
2

2
3

ቤቱ አይጥ የማያስገባመሆን አሇበት

ሇ. ሇቤት ማፅዲት እና ፀረ-ተህዋስያን ኬሚካሌ መርጨት (ዱስኢንፌክሽን)

ድሮ ቤትን በትክክሌ ማፅዲት እና ፀረ-ተህዋስያን መርጨት (ዱስኢንፌክሽን) ድሮዎች በተሊሊፊ


በሽታዎች እንዲይጠቁ በቀጣይነት ከሚከናወኑ ተግባራት መካከሌ ወሳኝ እና ቁሌፍ የሚባለት
ናቸው፡፡ ከእያንዲንደ የማሰዯግ ዙር በኋሊ ወይም የወረርሽን በሽታ ከተከሰተ በኋሊ በማርቢያ
ጣቢያው ሊይ ፀረ- ጀርም ኬሚካሌ መጠቀም የተሇያዩ በሽታ አምጪ ጀርሞችን እንዯቫይረስ ፤
ባክቴሪያ ፤ውስጣዊና ውጫዊ ጥገኛ ተቀጥሊዎችን(ፓራሳይት) እንዱሁም ፈንገስ የመሳሰለትን
ሇመግዯሌ ወይም ሇመቀነስ ያስችሊሌ፡፡

የማፅዲት ሂዯት ሁሇት ቅዯም ተከተልች አለት. እነሱም በዯረቁ ማጽዲትና ውሃን በመጠቀም
ማጽዲትናቸው፡፡አጠቃሊይ የማጽዲትና ጸረ-ተህዋሲያን ኬሚካሌ የመጠቀም ሂዯት የሚከተሇውን
ይመስሊሌ፡፡

1. በአይን የሚታዩ ነገሮችን በዯረቁ ማፅዲት

የድሮ ቤትን በዯረቅ መጥረጊያና ብሩሽ መጥረግ በቤት ውስጥ ያለ እንዯ አፈር፣አቧራ፣ዯም፣
የቆሸሸ ጉዝጓዝ እና ላልች በአዴ ነገሮችን ሇማስወገዴ ያስችሊሌ፡፡ ማስታወስ ያሇብን ነገር ቢኖር
ቤቱ በትክክሌ የሚጸዲ ከሆነ እስከ ሰማኒያ በመቶ የሚሆኑ በሽታ አምጪ ጀርሞችን ማስወገዴ
እንዯሚቻሌ ነው፡፡ የድሮ ቤቱ ጉዝጓዝ ተጠርጎ በሚወጣበት ጊዜ በሽታ እንዲይስፋፋ ከማርቢያ
ጣቢያው እርቆ መወገዴ ወይም ዯግሞ ሇወተት ሊም አርቢዎች አሇዚያም ሇማዲበሪያነት
ሇገበሬዎች መሸጥ አሇበት፡፡

2. በውሃ ማጠብ

የድሮ ቤትን በውሃ ማጠብና መወሌወሌ በዯረቁ ሲጠረግ በህንጻው ውስጥ ተሰግስገው የቀሩ
ቆሻሻዎችን ሇማስወገዴ ብልም የቫይረስን ስርጭት ሇመቀነስ ያስችሊሌ፡፡

3
4

3. ማርጠብ (ማራስ)

ከመጠን በሊይ የቆሸሹ ቦታዎችንና እቃዎችን (የድሮ መንጠሌጠያ ቆጥ፣ጎጆ እና ወሇሌ


የመሳሰለትን) እና የተጠራቀመ ቆሻሻና ኩስን በጥንቃቄ በቀሊለ ማስወገዴ እስከሚቻሌበት ዴረስ
በዯንብ በማራስ ማጠብ ያስፈሌጋሌ፡፡ሁለንም የቆሸሹ ቦታዎች በቀሊለ ሇማራስና ሇማሇስሇስም
አንስተኛ ግፊት ያሇው መርጫን መጠቀም ይቻሊሌ፡፡

4. በማጽጃ ማጠብ እና ዯረቅ ቆሻሻ አሇመቅረቱን ማረጋገጥ

 ሇሌብስ ማጠቢያነት የምንጠቀምባቸውን እንዯ ኦሞ፣ኤርያሌ እና በረኪና የመሳሰለትን


እና በአካባቢያችን በቀሊሌ ዋጋ ሌንገዛቸው የምንችሊቸውን ጥሩ የሆኑ ማጽጃዎችን
በመጠቀም ማጠብ እንችሊሇን፡፡
 ውሃን ከማፅጃ ጋር በመቀሊቀሌ ቤቱን በዯንብ ማራስና መፈተግ ቆሻሻን እና ቅባት ነክ
ነገሮችን ሇማስሇቀቅ ይጠቅማሌ፡፡
 በቀሊለ ሇማጽዲት አስቸጋሪ የሆነ ድሮ ቤትን ከውሃ ጋር ኦሞ፣በረኪና ወይም ላልች
ማጽጃዎችን በመጠቀም በዯንብ በመፈግፈግ ማፅዲት ይቻሊሌ፡፡
 ማጽጃ፣ሙቅ ውሃ፣መፈግፈግ፣መወሌወሌ፣የሀይሌ ማጠቢያና እንፏልት መጠቀም
የቤትን ጽዲት የተሻሇና የተቀሊጠፈ እንዱሆን ያዯርጋሌ፡፡
 በምናጥብበት ወቅት ሁሌጊዜ ከሊይ ጀምረን ወዯታች መሆን አሇበት፤ይህም ጣሪያ፣
ወራጅን፣መስኮትን፣ግዴግዲን፣በርን እና ወሇሌን ያጠቃሌሊሌ፡፡

4
5

ማስታወሻ፡- 300 ሚሉ ሉትር በረኪና በእያንዲንደ 20 ሉትር ውሃ ሊይ እንዱሁም አረፋ


እስከሚወጣው ዴረስ ኦሞን ወዯ ውሃ መጨመር አሇብን፡፡አጽዴተን ስንጨርስ ቤቱን
እንዱዯርቅ ከማዴረጋችን በፊት መነሳት ያሇበት ማንኛውም የቀረ ነገር መኖሩና አሇመኖሩን
ማረጋገጥ አሇብን፡፡

5. ማዴረቅ

ፀረ-ተህዋስያን ኬሚካሌ ከመርጨታችን በፊት መስኮቶችና በሮችን በመክፈት የጸሀይ ብርሃን


እንዱገባ በማዴረግ ቤቱ መዴረቅ አሇበት፡፡

6. መጠገን

ቤቱ ከዯረቀ በኋሊ ወዯ ፀረ-ተህዋሲያን ርጭት ከመሄዲችን በፊት በህንጻው ውጫዊና ውስጣዊ


ክፍሌ ውስጥ መጠገን ወይም አይጥና አውሬ ሉያስገቡ የሚችለ መዯፈን የሚገባቸው
ቀዲዲዎችን መዴፈን እና እንዯ አስፈሊጊነቱ ትንሽ መጠን ያሇው ፀረ- ተህዋስያን ወዯ ቀዲዲው
መከተት አሇበት፡፡

7. ፀረ-ተህዋያን መርጨት

በአይን የሚታዩ እንዯ ዯም፣አቧራ እና ኩስ ያለ ቆሻሻወች ፀረ-ተባይ ኬሚካለን በመምጠጥ


የመግዯሌ አቅሙን ከመቀነሳቸው በተጨማሪም በሽታ አምጪ ተህዋሱ በኬሚካለ በቀሊለ
እንዲይሞት ያዯርጋለ፡፡ስሇሆነም ከመርጨታችን በፊት ቤቱ በዯንብ መፀዲት አሇበት ፡፡ ፀረ-
ተህዋስያን ከተረጨ በኋሊ የማርቢያ ቤቱን እንዯገና ሇማርቢያነት መጠቀም ይቻሊሌ፡፡

ፀረ-ተህዋስያን ኬሚካለን መጠቀም የድሮ ቤት ዯህንነትን ሇማስጠበቅ እጅግ በጣም አስፈሊጊ


ነው፡፡ውጤታማነቱም፡-
 በቤቱ አጸዲዴ ጥራት
 በምንጠቀመው የውሃ መጠን ሁኔታ
 በፀረ-ተህዋያኑ ጥራትና ተገቢነት
 በትክክሇኛ አበጣበጥ መጠን እና አጠቃቀም ሊይ ይወሰናሌ፡፡

የተሇያዩ አይነት ፀረ-ተህዋስያን ያለ ሲሆን አንዲቸው ከአንዲቸው በአጠቃቀም፣በአበጣበጥ


መጠን እና ላልች ነገሮች ይሇያያለ፡፡ አዘውትረን ከምንጠቀምባቸው ፀረ-ተህዋስያን መካከሌ
ቀጥል ያለትን መጥቀስ እንችሊሇን፡፡ እነዚህም ፀረ-ተህዋስያንም በተሰሩበት የኬሚካሌ መዋቅር
መሰረት በተሇያየ ምዴብ ይከፈሊለ፡፡ ሇምሳላ ያክሌ፡-

 ሀላጂን(አዮድፎረስ እና ክልሪን
 አሌኮሌ
 ኦክሲዲይዚንግ ኤጀንት( ሀይዴሪጂን ፐርኦክሳይዴ)
 ፊኒልስ

5
6

 አሌዳ ሀይዴ የመሳሰለትን መጥቀስ ይቻሊሌ

ፀረ-ተህዋስያን ኬሚካሌ

6
7

ትክክሇኛና አስፈሊጊ ፀረ-ተህዋስያንን አመራረጥ

የምንፈሌገውን ፀረ-ተህዋስያን ስንመርጥ መሰረት ማዴረግ ያሇብን፡-


 የፀረ-ተህዋስያኑ ዋጋ
 ሌናጠፋቸው የምንፈሌጋቸው በሽታ አምጪ ተህዋስያንን
 የድሮ ቤቱ የብክሇት መጠን
 ፀረ-ተህዋስያኑ የሚይዛቸው ንጥረ ነገሮች እና መጠናቸው ሊይ ነው

በገበያ ሊይ በቀሊለ የምናገኛቸው የተቀሰኑ ፀረተህዋስያን ኬሚካልችና አጠቃቀማቸው መካከሌ፡-


 ውስጣዊው የህንጻ ክፍሌ በሙለ በሀይዴሮጂን ፐር ኦክሳይዴ(H2O2 )፣HI7 እና
ሚቴን(TH4) ወይም በላልች ኬሚካልች መርጨት እንዱሁም ፖታሽየም ፐር
ማንጋኔት እና ፎርማሉን በማቀሊቀሌ መታጠን አሇበት፡፡
 ሇእግር ጫማ መንከሪያነት፡-100 ሚሉ ሉትር ሚቴን በ20 ሉትር ውሃ መበጥበጥ
 ሇእርጭት፡- 0.3 ሚሉ ሉትር ሚቴን በ40 ካሬ ሜትር ሊይ መረጨት አሇበት፡፡
 ፀረ-ተህዋስያን ኬሚካሌ ከተረጨ በኋሊ ቤቱ ቢያንስ ከሁሇት እስከ ሶስት ቀን መዘጋት
አሇበት፡፡ይህም የኬሚካለን የመግዯሌ አቅም ከፍ እንዱሌ ያዯርጋሌ ፡፡
 ኬሚካሌ ከተረጨ በኋሊ ድሮ ከማስገባታችን በፊት ቤቱ ባድውን ቢያንስ ሇ7 ቀን
መቆየት አሇበት፡፡
 ሇማጠን ፡- ሁሇት እጅ ፎርማሉን በአንዴ እጅ ፖታሽየም ፐር ማንጋኔት በሆነ መጠን
መቀሊቀሌ አሇበት
 ማሊቲን ፀረ-ተህዋስያን ስሇሆነ መጠቀም የሇብንም

ፀረ-ተህዋስያን ኬሚካልች መርዛማና አዯገኛ ስሇሆኑ ስንጠቀም በጥንቃቄ በአምራቹ ዴርጅት


በተጻፈው ትዕዛዝ መሰረት መሆን አሇበት፡፡ስሇሆነም እነዚህ ኬሚካልች ወዯ አይናችን
እንዲይገቡ፣በትንፋሽ እንዲንስባቸውና ሰውነታችንን እንዲይነኩን መጠንቀቅ አሇብን፡፡ ይህንን
ሇመከሊከሌም መነጽር፣የፊት መከሊከያ፣የሰውነት መከሊከያ፣ጓንት ቦቲና ላልችም ቁሳቁሶች
መጠቀም ያስፈሌጋሌ፡፡ ሁሌጊዜ ኬሚካሌ እረጭተን ስንጨርስ እጃችንን በሳሙና በዯንብ
መታጠብ አሇብን፡፡

የዯህንነት አጠባበቅ

7
8

* ከሊይ በተገሇጹት ቅዯም ተከተልች መሰረት የድሮ ቤት እቃዎችና መሳሪያዎች ዱስኢንፌክት


መዯረግ አሇባቸው፡፡*

የማርቢያ ጣቢያ ሰራኞችና ጎብኚዎች፡-

 ወዯ እርባታ ጣቢያ የሚመጡ ጎብኚዎች እና እንግድች ማርቢያ ጣቢያ በሚፈቅዯው


መመሪያ መሰረት ብቻ መሆን አሇበት፡፡
 ከላልች የድሮ ማርቢያ ጣቢያ የሚመጡ ሰዎችም ሆኑ ቁሳቁሶች በጭራሽ ወዯ ማርቢያ
ጣቢያ መግባት የሇባቸውም፡፡
 አዱስ የሆኑ እንዯ የእንቁሊሌ ሳጥን፣የእንቁሊ መሰብሰቢ ትሪ እና ጉዝጓዝ የመሳሰለት
እቃዎች ብቻ ናቸው ወዯ ቤት እንዱገቡ መፈቀዴ ያሇባቸው፡፡
 በማርቢያ ጣቢያው የሚሰራ ሰራተኛ በቤቱ ድሮ ማርባትም ሆነ ብርቅዬ ወፍ ማኖር
እንዱሁም ወዯ ላሊ ድሮ ማርቢያ ጣቢያ ቦታ መሄዴ የሇበትም ፡፡
 ውሻና ዴመት ወዯ ማርቢያ ጣቢያው መግባት የሇባቸውም
 ማንኛውም ወዯ ድሮ ቤት የሚገባ ሰው (ሰራተኛ ፣ሀኪም ወይም አማካሪ) በጫማው እና
በሌብሱ ተህዋስያንን ይዞ ሉገባ ስሇሚችሌ ማርቢያ ጣቢያው ያዘጋጀውን ሌብስ ሇብሶ
እንዱሁም ቦቲ ጫማውን ከተዘጋጀው ፀረ-ተህዋስያን ኬሚካሌ ሊይ እረግጦ መግባት
አሇበት፡፡
 አሽከርካሪዎች በፍጹም ወዯ ድሮ ቤት እንዱገቡ መፈቀዴ የሇበትም

2. አጠቃላይ የዶሮዎች አያያዝ

ሀ. በጫጩቶች ማሳዯጊያ ጊዜ የሚዯረግ እንክብካቤ

የጫጩቶች የአስተዲዯግ ሁኔታ በቀጣይ ሊሊቸው የህይወት ኡዯት ወሳኝ ነው፡፡ምክንያቱም


የድሮዎቹ ምርታማነት የሚወሰነው በተፈሇገው እዴሜያቸው ከተፈሊጊው የሰውነት ክብዯት ሊይ
መዴረስ ሲችለ ነው፡፡በጫጩቶች እዴገት ወቅት የሚፈሇገው አሊማ፡-
 ፈጣን እዴገት ኖሯቸው በአምስተኛ ሳምንት ከታቀዯው የሰውነት ክብዯት እንዱዯርሱ፣
 ከጅምሩ ወዯ አንዴ አይነት እዴገትና የሰውነት ቅርጽ እንዱመጡ፣
 እጅግ በጣም ጥሩ የሆነ ቀጣይነት ያሇው የህይወት ቆይታ እንዱኖራቸው ነው፡፡

ከ1 ቀን እስከ 5ኛ ሳምንታ ያሇው እዴሜ ቁሌፍ የሚባሌ ጊዜ ነው፡፡ ምክንያቱም በዚህ ጊዜ


ውስጥ ዋና ዋና እና ወሳኝ የሆኑ የሰውነት ክፍልች የሚያዴጉበትና የሰውነታቸው ቅርጽ
የሚገነባበት እንዱሁም ሰውነታቸው በሽታን ሇመከሊከሌ የሚያስችሇውን አቅም የሚያጎሇብትበት
ወቅት ነው፡፡የእዴገት መዘግየት የሰውነት ክብዯት መቀነስን ያስከትሊሌ፣ይህም ድሮዎቹ በቀጣይ

8
9

ሇሚኖራቸው የምርት ጊዜ የእንቁሊሌና የስጋ ምርት እንዱቀንስ ያዯርጋሌ፡፡ በጫጩቶች


የማሳዯግ ወቅት የሚከናወኑ ተግባራት፡-

1. ክብ ግርድሽ ማዘጋጀት
 ጫጩቶችን ወዯ ማሞቂያው እንዱሰበሰቡ፣በንፋስ እንዲይመቱ ሇመጠበቅ እንዱሁም
በማዕዘኑ ጠርዝ አካባቢ ሄዯው በመዯራረብ እንዲይሞቱ ክብ ቅርፅ ያሇው ግርድሽ
(መጠበቂያ) ማዘጋጀት ያስፈሌጋሌ፡፡የግርድሹ ቁመት ግማሽ ሜትር ፣
ስፋቱ(ዱያሜትሩ)ዯግሞ 4 ሜትር ቢሆን ተመራጭነት አሇው፡፡
 ግርድሹ ጫጩቶች ከመምጣታቸው ቢያንስ ከ2-3 ቀን በፊት ቀዴሞ መዘጋጀት አሇበት፡፡

2. ጉዛጓዝ መጎዝጎዝ
 በተዘጋጀው እያንዲንደን ግርድሽ ውስጥ እኩሌ መጠንና ጥሌቀት ባሇው መሌኩ
የስንዳ፣የገብስ፣የጤፍ ገሇባ ወይም ሳጋቱራ እስከ አስር ሳንቲ ማትር ጥሌቀት
መሞሊት አሇበት፡፡ ጉዝጓዙ ወዯ ድሮ ቤት ከመግባቱ በፊት በፀረ-ተህዋስያን ኬሚካሌ
ዱስንፌክት መዯረግ አሇበት፡፡
 ጉዝጓዙ ሇስሊሳ፣ ዯረቅ በሁለም ቦታ እኩሌ ሉሰራጭ የሚችሌ እንዱሁም ጫጩቶች
በቀሊለ እንዱንቀሳቀሱ የሚያስችሌ መሆን አሇበት፡፡
 በጉዝጓዙ ሊይ ጫጩቶች በቀሊለ መንቀሳቀስ እንዱችለ ከመግባታቸው በፊት ጉዝጓዙ
በዯንብ መዯምዯም(መረገጥ) አሇበት፡፡
 በየሰዓቱ የተጋገረ ጉዝጓጓና ኩስ ወይም የፈሰሰ ውሃ መኖሩን ማየትና ማውጣት
አሇብን፡፡

3. ማሞቂያና ኤላክትሪክ ዝግጅት


 እንዯ አስፈሊጊነቱ ከፍ ወይም ዝቅ ሇማዴረግ እንዱቻሌ አዴርጎ ማሞቂያውን በግርድሹ
መካከሌ ሊይ ከጉዝጓዙ 0.7 አስከ 1 ሜትር ከፍታ ሊይ መንጠሌጠሌ አሇበት፡፡ ጫጩቶች
ከመዴረሳቸው ከ6 ሰዓት በፊት ቤቱ መሞቅ አሇበት፡
 2000 ዋት(ሻማ) የመሸከም አቅም ያሇው ማሞቂያ ከ500-750 ሇሚሆኑ ጫጩቶች
ማሞቂያነት በቂ ነው

9
10

 እያንዲንደ ማሞቂያ የራሱ የሆነ 16A ማብሪያ ማጥፊያ (breaker)፣16A መውጫና 4


እስኬር ሚሉ ሜትር ገመዴ ሉኖረው ይገባሌ፡፡
 ጫጩቶች በቂ ቦታ እንዱያገኙ በየ3-4 ቀናት ባሇው ጊዜ ውስጥ የግርድሽን
ስፋት(ዱያሜትር) በግማሽ ሜትር ማስፋት ያስፈሌጋሌ፡፡
 ግርድሹ ጫጩቶቹ ከ10 እስከ14 ቀን ሲሆናቸው መነሳት አሇበት፡፡
 የማሞቂያው የሙቀት መጠን እና ከጉዝጓዙ ያሇው ከፍታ እንዯ ጫጩቶቹ ሁኔታ ሁላ
መረጋገጥና መስተካከሌ አሇበት፡፡
 የማሞቂያ እጥረት ካጋጠመ 200 ዋት የሙቀት መጠን መፍጠር የሚችሌ አምፖሌ
መጠቀም ይቻሊሌ፡፡ነገር ግን የአምፖለ ብርሃን በጫጩቶቹ ሊይ ቁጡነትና አሊስፈሊጊ
መነቃቃትን እንዲያስከትሌ አምፖለ በቀይ ቀሇም መቀባት አሇበት፡፡
 ከሰሌን ሇማሞቂያነት መጠቐም ይቻሊሌ፤ነገር ግን በጫጩች እና በሰዎች ሊይ
የካርቦንሞኖኦሳይዴ መመረዝ ብልም የሞት አዯጋ ሉያስከትሌ ስሇሚችሌ ከፍተኛ
ጥንቃቄ መዯረግ አሇበት፡፡በቤቱ ውስጥ ጭስ እንዲይኖር ከሰሌን ከቤት ውጪ በዯንብ
አቀጣጥል ሲሞቅ ማስገባት ተገቢ ነው፡፡

4. መመገቢያና መጠጫ ዝግጅት


 መመገቢያዎችና መጠጪያዎች በእኩሌ እርቀት በማሞቂያው ዙሪያ መቀመጥ
አሇባቸው፡፡ ነገር ግን በማሞቂያው ስር መቀመጥ የሇባቸውም፡፡
 በመጀመሪያዎቹ ከ10 እስከ14 ባለት ቀናት ውስጥ አንዴ መመገቢያ ሇ50 ጫጩቶች
በቂ ነው፡፡የመኖ መዯፋት ወይም መፍሰስ እንዲይኖር መመገቢያ በ14ኛው ቀን
ከጫጩቶች መመገቢያ ወዯ ታዲጊዎች መመገቢያ መቀየር አሇበት፡፡

10
11

 በመጀመሪያዎቹ 10 ቀናት ውስጥ 100 ሇሚሆኑ ጫጩቶች አንዴ መጠጫ የሚበቃ


ሲሆን በሂዯት ግን እንዯ አየሩ ሁኔታ አንዴ መጠጫ ሇ70 ድሮዎች ተዯርጎ መስተካከሌ
አሇበት፡፡
 አንዴ አራት ሜትር ዱያሜትር ያሇው ግርድሽ ከአንዴ ማሞቂያ ጋር ከ500-750
ሇሚሆኑ ጫጩቶች በቂ ነው
 ከዚህ በታች ያሇው ስዕሌ የሚያሣየን የማሞቂያውን፣የመመገቢያውን (F) እና
የመጠጫውን (D) አቀማመጥ እንዱሁም የግርድሹ ቅርጽ ምን መምሰሌ እንዲሇበት ነው.

5. ጫጩቶች በሚዯርሱበት ጊዜ

ጫጩቶች ወዯ ተዘጋጀሊቸው ቤት ከመዴረሳቸው በፊትና በዯረሱ ጊዜ የሚከተለት ተግባራት


መከናወናቸው መረጋገጥ አሇበት፡፡
 ጫጩቶች ወዯ ድሮ ቤት ሲገቡ በውሃ መስመር (ቧንቧ) ውስጥ ምንም አይነት ፀረ-
ተህዋስያን ኬሚካሌ አሇመኖሩን እርግጠኛ መሆን፣
 ጫጩቶች በዯረሱበት ወቅት የድሮ ቤት ዕቃዎች አስፈሊጊውን ሙቀት ይዘው እንዱቆዩ
ብልም የጉዝጓዙ ሙቀት 28-31 ዱግሪ ሴንቲግሬዴ እንዱዯርስ ሙለ ህንጻውን ቀዴሞ
ሇ6 ሰዓት ያክሌ መሞቅ አሇበት፡፡ በተጨማሪም ከጉዝጓዙ ስር ያሇው የኮንክሬት ወሇሌ
ሙቀትም 25-27 ዱግሪ ሴንቲግሬዴ እንዱዯርስ ማሞቅ አስፈሊጊ ነው፡፡
11
12

 ጫጩቶች መኖ ከመስጠታችን በፊት ንጹህ የሆነና ያሌተጣራ(ሳሊይን) ውሃ


ከቫይታሚን፣አሚኖአሲዴ እና ስኳር (250 ግራም ስኳር በ5 ሉትር ውሃ) ጋር
ተቀሊቅል መሰጠት አሇባቸው፡፡ ይህም በጉዞ ወቅት የዯረሰባቸውን ዴካም እዱቋቋሙ እና
ፈጣን የሆነ የሏይሌ ምንጭ እንዱያገኙ ያግዛቸዋሌ፡፡
 የዯከሙ ጫጩቶችን በመሇየት ምንቃራቸውን (አፈቻውን) ይዞ ከውሃ ውስጥ በመንከር
እንዱበረቱ ማዴረግ፡፡
 የውሃ መጠጫ ጫጩቶቸቹ በዯንብ ሇመጠጣት የሚችለበት ከፍታ ሊይ መቀመጡን
ማረጋገጥ፡፡
 ጫጩቶች ውሃ ሇመጠጣትና መኖ ቶል ቶል እንዱመገቡ ሇመቀስቀስ ከሰጋቱራው በሊይ
ወረቀት ወይም ጋዜጣ በማንጠፍ መኖ መነስነስ ይመከራሌ፡፡
 በቂ የውሃ አቅርቦት መኖሩን ሇማረጋገጥ መጠጫውን ማየት
 ጫጩቶቹ የሰውነታቸው ፈሳሽ መጠን እንዱስተካከሌ በቂ ውሃ መጠጣታቸውን
እርግጠኛ ሇመሆን ከዯረሱ በኋሊ ምንም አይነት መኖ ሳይሰጡ ቢያንስ ከ3-4 ሰዓት ውሃ
ብቻ እየጠጡ መቆየት አሇባቸው፡፡
 ሁሌም ጫጩቶች ውሃ የማግኘት አጋጣሚውን ካገኙ በኋሊ መኖ በመመገቢያ ሳህን
ተዯርጎ በማሞቂያ ግርድሽ ውስጥ መቀመጥ አሇበት፡፡
 ሇመጀመሪያዎቹ ሁሇት ቀናት ከ25-30 ዱግሪ ሴንቲግሬዴ ሙቀት ያሇው ሇብ ያሇ ውሃ
እንዱጠጡ መዯረግ አሇበት
 ጫጩቶች ከዋናው መጠጫ የመጠጣት ሌምዴ እንዱያዲብሩ ቀስ በቀስ በሂዯት
እንዯተጨማሪ ሲያገሇግሌ የሰበረን የጃማር ጫጩቶች መጠጫ እቃ መቀነስ አሇበት፡፡
 ውሃ ወዯ ጉዝጓዙ እንዲይፈስ ማዴረግ የግዴ አስፈሊጊ ስሇሆነ በየጊዜው የውሃ
አጠቃቀምን በመቃኘት እና የውሃ መጠጫን በጥንቃቄ በማስተካከሌ ጉዝጓዙ እርጥበት
እንዲይኖረው ማዴረግ ተገቢ ነው፡፡
 ውሃ በቆሻሻ እንዲይበከሌ ሇማዴረግ እና ጫጩቶችን የበሇጠ ውሃ እንዱጠጡ
ማበረታታት የውሃ መጠጫዎች ቢያንስ በቀን 2 ጊዜ መታጠብ አሇባቸው፡፡
 የሙቀት መጠንም መቆጣጠር እስፈሊጊ ስሇሆነ ቴርሞሜትር በድሮ ቤት መኖር አሇበት፡፡
 በሁለም የህንጻው ክፍሌ ተመሳሳይ ሙቀትና የአየር ዝውውር መኖር አሇበት፡፡
 ቀስ በቀስ የጫጩቶች ቤት የሙቀት መጠን መቀነስ አሇበት
 በቤት ውስጥ በቂ የሆነ ኦክሲጂን እንዱኖር ሇማዴረግና እንዯ ካርቦንዲይኦክሳይዴ፣የውሃ
ትነት፣አሞኒያ ጋዝ እና ካርቦንሞኖኦክሳይዴ ክምችትን ሇማስወገዴ ከመጀመሪያዎቹ
ሳምንታት ጀምሮ ቤቱን ማናፈስ አስፈሊጊ ነው፡፡የጫጩቶችን ንቃት በመመሌከት የቤቱን
አየር ሁኔታ መረዲት ይቻሊሌ፡፡የዯከሙና የተሌፈሰፈሱ ጫጩቶች ከተመሇከትን የአየር
ችግር ስሊሇ መስኮቶችን በመክፈት ማናፈስ አሇብን
 ጫጩቶች እንዯዯረሱ ወዱያውኑ ከመኪና መውረዴ አሇባቸው፡፡ ከፍተኛ ሙቀት ባሇበት
አካባቢ በጉዞ ሊይ እያለ የሰውነት ዴርቀት እንዲይዯርስባቸው ጫጩቶቹ የታሸጉበት
ሳጥን የፀሃይ ብርሃን በቀጥታ እንዲያገኘዉ መዯረግ አሇበት፡፡

12
13

የቀዘቀዛቸው ጫጩቶች ሁኔታ፡-


 በአንዴ ሊይ በተሇይ በማሞቂያው ስር ይሰበሰባለ
 በጣም ቀጭን (ውሃማ) የሆነ ኩስ ይኖራቸዋሌ
 ፊንጢጣቸው እርጥበት ባሇው ኩስ ይጨማሇቃሌ

በጣም የሞቃቸው ጫጩቶች ሁኔታ፡-

 ጭንቅሊታቸውን ወጣ አዴርገው አንገታቸውን በመዘርጋት ተዝሇፍሌፈው ከመሬት


ይተኛለ
 ያሇከሌካለ
 ብዙ ውሃ ይጠጣለ፣(ይህም ጊዜያዊ የምግብ ማከማቻቸው እና አንጀታቸው በተጨማሪ
ውሃ እንዱነፋ/እንዱሇጠጥ ያዯርጋሌ)
 ከማሞቂያው እርቀው ቀዝቃዛ ቦታ ወዲሇበት አከባቢ መሄዴን ይመርጣለ፡፡አሌፎ
አሌፎም መጠጫ አካባቢ መጨናነቅ ይታያሌ፡፡
 ሞት ይከሰታሌ

ጫጩቶችን በሙቀት በምናሳዴግበት ወቅት በጫጩቶች ቤት ትክክሇኛ የሆነ የሙቀት መጠን


መኖር አሇበት፡፡ሞቃታማ የአየር ፀባይ ባሇበት ወቅት በተሇይም ቀን ሊይ ማሞቂያውን ማጥፋት
ያስፈሌጋሌ፡፡ ከዚህ በታች ያሇውን ሰንጠረዥ ሙቀትና ብርሃንን ከእዴሜያቸው አንጻር እንዳት
ማስተካከሌ እንዲሇብን የሚመራ ነው፡፡ የብርሃን የጊዜ መጠን ሇእንቁሊሌ ጣይ ቀስበቀስ እየቀነሰ
መጥቶ ወዯ 12 ሠዓት በቀን መውረዴ አሇበት

የሙቀት መጠን በዴግሪ ሴ.ግሬዴ የብርሀን ጊዜ በሰዓታት


እዴሜ

(በሳምንታት) የጫጩቶቹ
የቤቱ ሙቀት መጠን
የሰውነት ሙቀት

1 33-35 30-32 24ሰዓት

2 30-32 27-29 23 ሰዓት

3 27-29 24-26 22 ሰዓት

4 24-26 21-23 21 ሰዓት

13
14

14
15

የጫጩቶችን የምቾት ሁኔታ በግርድሽ ዉስጥ በማሞቂያዉ አካባቢ በሚያሳዩት ባህሪ ማስተዋሌ
እና ውሳኔ መስጠት

(A) በቂና ተስማሚ የሙቀት (B) ከመጠን በሊይ ሙቀት ሲኖር


መጠን ሲኖር √

ጫጩቶች ከማሞቂያዉ ርቀዉ ወዯ ግርድሽ ጥግ


ትክክሇኛ ሙቀት ሲኖር ጫጩቶች በግርድሹ ይሰበሰባለ
ዉስጥ በሁለም ቦታ ተመሳሳይ ስርጭት
ይኖራቸዋሌ

(C) የሙቀት መጠን ዝቅተኛ ሲሆን (D) ንፋሳማ አየር

በቂ ሙቀት ያሇማግኘትን(ቅዝቃዜ መኖሩን) ንፋስ መኖር ወይም ተመሳሳይ የሙቀት መጠን


ያሳያሌ አሇመኖር ጫጩቶች በቡዴን ተመሳሳይነት
በላሇዉ ስርጭት መሌኩ እንዱሰበሰቡ ያዯርጋሌ፡፡

15
16

የጫጩቶች መጠበቂያ(ግርድሽ)

አቀማመጥ

16
17

ሇ. የብርሃን አቅርቦት ፕሮግራም

በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ቀናት ከ22-23 ሇሚያክለ ሰዓታት ጫቹቶቹን በከፍተኛ የብርሃን


መጠን (30-40 ሊክስ) መጠበቅ ወሃና መኖ በአግባቡ እንዱወስደ ያዯራሌ፡፡ ነገር ግን ከተወሰኑ
ቀናት በኋሊ የብርሃን የጊዜ መጠን ቀስ በቀስ መቀነስ አሇበት፡፡ እንዱሁም የብርሀን መጠን
እንዯየ ድሮዎቹ ባህሪ ይሇያያሌ፡፡

እዴሜ በቀናት ብርሀን ርዝማኔ የብርሀን መጠን (ክፈት


ሇሆነ ቤት)
1 - 3 ቀናት 24-23ሰዓታት 40 ሇክስ
4 - 7 ቀናት 22 ሰዓታት 40 ሇክስ
8 - 14 ቀናት 20 ቀናት 40 ሇክስ
15 - 21 ቀናት 19 ቀናት 40 ሇክስ
22 - 28 ቀናት 18 ቀናት 40 ሇክስ
29 - 35 ቀናት 18 ቀናት 40 ሇክስ

ሏ. የአመጋገብ ፕሮግራም

ኢትዮቺክን አዘጋጅቶ የሚያቀርበው መኖ የድሮዎችን እዴገት ሇማፋጠን እና ተፈሊጊውን


ክብዯት በሚፈሇገው ጊዜ ማምጣት የሚያስችሌ በቂ የሆነ ፕሮቲን እና ካርቦሀይዴሬት የያዘ
የታዯጊ ጫቹቶች መኖ እስከ 56 ቀናት ቀናት ባሇው እዴሜ መመገብ ያስፈሌጋሌ፡፡

ቁሇፍ ነጥቦች፡-
 የመኖነ ጥራት ማረጋገጥ ፤ይህም ማሇት መኖው በጣም ትሊሌቅ፣ዯረቅ እና ጠንካራ
መሆን የሇበትም ፡፡
 ከመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ጀምሮ የተሇያዩ ጥቃቅን ነገሮችን ከመመገቢያው ሊይ
ማስወገዴ እንዱሁም ቢያንስ በቀን አንዴ ጊዜ መመገቢያው ከጥቃቅን ነገሮች ነጻ
መሆኑን ማረጋገጥ
 በጫጩት ማሳዯጊያ ቦታ መመገቢያን በተመሳሳይ ሁኔታ በሁለም ቦታ በእኩሌ ርቀት
ማስቀመጥ ጫጩቶች ምግባቸውን በቀሊለ እንዱያገኙና እንዱመገቡ ይረዲሌ፡፡

በመጀመሪያዎቹ የጫጩቶች አስተዲዯግ ወቅት በጥሩ እንክብካቤ የተያዙ ጫጩቶች በታዲጊነት


ወቅታቸውም ተፈሊጊውን እዴገት እንዱያመጡ በዯንብ መያዝ እና ቁጥጥር ማዴረግ ድሮዎች
ወዯ ምርት ከገቡ በኋሊ ከፍተኛ የሆነ የእንቁሊ እና የስጋ ምርት እንዱሰጡ ያዯርጋሌ፡፡

17
18

በሚያዴጉበት ወቅት የሚፈሇጉ ግቦች፡-


 ተፈሊጊውን የክብዯት መጠን ሇማሳካት
 የምግብ ውህዯት አካሊቸው(ቋትና መቋዯሻ) እንዱያዴግ (በተሇይም ጊዜያዊ ማከማቻ
የጥራጥሬ ከረጢት እና ዯረቅ ጉበት (መቋዯሻ በዯንብ እንዱያዴግ)፤ቢያንስ ሰማኒያ
በመቶ (80%) የሚሆኑት ጥሩ የሆነ ተመሳሳይነት እዴገት እንዱኖራቸው ሇማዴረግ
ነው፡፡

እነዚህን አሊማዎች ሇማሳካት የሚሰሩ ስራዎች፡-


 የድሮዎችን ብዛት እና የቤትን አሰራር እና አያያዝ ሁኔታ ማስተካከሌ
 የብርሃን ርዝማኔ ፕሮግራምን ከእዴገት ሁኔታቸው ጋር ማጣጠም
 ምንቃሪን በተገቢው ሁኔታ በትክክሇኛው ጊዜ መቁረጥ ከትክክሇኛው ቦታ እና
በትክክሇኛው ጊዜ ምንቃርን መቁረጥ

በአመጋገብ ወቅት ሉተኮርባቸው የሚገቡ ጥቂት ጠቃሚ ነጥቦት፡-


 በመመገቢያዎችና መጠጫዎች እንዱሁም በግርድሹ መካከሌ በቂ የሆነ ክፍተት
መኖር አሇበት፡፡ይህም መጨናነቅ እንዲይኖር ያዯርጋሌ፡፡
 በማንኛውም ጊዜ መመገቢያ ከአንዴ ሶስተኛ በሊይ መሞሊት የሇበትም
 መመገቢያዎች እና መጠጫዎች በእያንዲንደ ከ3-4 ሰዓት ባሇው ጊዜ ውስጥ
መታየት እና መፀዲት አሇባቸው፡፡
 ጫጩቶች ከዋናው መጠጫቸው የመጠጣት ሌምዴ እንዱያዲብሩ በሂዯት የጀማሪ
ጫጩቶች መጠጫ ዕቃ መነሳት አሇበት
 መመገቢያዎችን እንዯገና መሙሊት እና መኖውን መታ መታ ማዴረግ
እንዱመገቡ ያነሳሳቸዋሌ
 የጫጩቶች ከዋናው መመገቢያዎች ሁለም በጫጩቶች የሚያዙ ከሆነ እና
ሇመመገብ ፈሌገው የሚንከራተቱ እና የሚቸገሩ ከሆነ በተጨማሪ መመገቢያ
መጨመር አሇበት
 ጫጩቶች ሳያቋርጡ እንዯፈሇጉ አንዱመገቡ ሇአንዴ ሳምንት ያክሌ መብራት 24
ሰዓት ማግኘት አሇበቸው፡፡ቀስ በቀስ በመብራት ፕሮግራም መሰረት የብርሃን
ርዝማኔ መቀነስ አሇበት፡፡
 በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ጫጩቶች ሳይወሰኑ እንዯፈሇጉ መመገብ አሇባቸው፡፡
እንዯፈሇጉ የሚመገቡ ከሆነ ጥሩ የሆነ የሰውነት እዴገት እንዱኖራቸው
ያዯርጋሌ፡፡ ጥሩ እዴገት ካሇ ዯግሞ የሚሰጡት ምርት እና ምርታማነታቸው
ከፍተኛ እንዱሆን ያዯርጋሌ፡፡በተጨማሪም ሇተጠቃሚዎች በሚሸጡበት ጊዜ
አንዴ አይነት የሰውነት ሁኔታ እንዱኖራቸዉ እና ከተፈሇገው የሰውነት ክብዯት
ሊይ እንዱዯርሱ ትሌቅ አስተዋፅኦ አሇው፡፡

18
19

የመኖ ፍጆታ መጠን እና የሰዉነት ክብዯት አሇካክን የሚያሳይ ሰነጠረዥ

እዴሜ የአንዴ ድሮ የምግብ የሰዉነት ክብዯት (በግራም)


ፍጆታ በቀን (በግራም)
(በሳምንታት)
እንቁሊሌ እንቁሊሌ እንቁሊሌ እንቁሊሌ
ጣይ ድሮ ጣይና የስጋ ጣይ ድሮ ጣይና የስጋ
ድሮ ዝርያ ድሮ ዝርያ

1 12 16 67 75

2 18 20 122 250

3 26 27 186 230

4 33 33 268 320

5 38 39 300 425

6 43 43 360 520

7 47 47 400 610

ትክክሇኛ የሆነ የቄብ ድሮዎች የሰውነት ቅርፅ እና የሰውነታ ክብዯት ሇማምጣት የሚመገቡት
መኖ ከጫጩት መኖ ወዯ -ታዲጊ ድሮዎች መኖ ቀስ በቀስ በማሊመዴ መቀየር አሇበት፡፡

የጀማሪ/የጫጩት መኖ፡ ከ1ቀን እስከ 6ኛ ሳምንት እዴሜ ባሇው ጊዜ እንዱመገቡ ይመከራሌ፡፡


ነገርግን በትክክሌ እዴገታቸው ወጥ ሆኖ እንዱቀጥሌ ከ6-8 ሳምንት ባሇው ጊዜ ውስጥ
መጠኑን ቀስ በቀስ እየቀነሱ ከታዲጊዎች መኖ ጋር እየቀሊቀለ መስጥት ያስፈሌጋሌ፡፡
በመጀመሪያዎቹ 8 የማሳዯጊያ ሳምንታት ትክክሇኛ የሰውነት ቅርፅ እና እዴገት እንዱኖር
በሠፊው መስራት አሇበት፡፡

የታዲጊዎች መኖ ፡ ከ4ኛ እስከ 10ኛ ሳምንት እዴሜ ሊሊቸው የሚሰጥ ሲሆን እዴገታቸውን
ሇመጠበቅ እስከ 12ኛ ሳምንት ዴረስ ሉቀጥሌ ይችሊሌ፡፡ በማሳዯጊያ ወቅት የምግብ ቱቦም
በትክክሌ እንዱያዴግ እና እንዱጎሇብት ስሇሚፈሇግ የታዲጊዎች መኖ ከ12ኛ ሳምንት በኋሊ
መሰጠት የሇበትም፡፡ምክንያቱም የታዲጊዎች መኖ ሀይሇኛ የሆነ የሀይሌ ምንጭ ይዘት ስሊሇው
ከ12ኛ ሳምንት በኋሊ የሚሰጥ ከሆነ የምግብ ቱቦ እዴገት እንዱቀነስ ስሇሚያዯርግ እንቁሊሌ
መጣሌ በጀመሩበት ወቅት በዯንብ እንዲይመገቡ ያዯርጋቸዋሌ፡፡

19
20

ch

መ. የእዴገት እና ተመሳሳይነት ሁኔታ መከታተሌ

 ትክክሇኛ እና ተፈሊጊ የእዴገት ሂዯት መኖሩን ሇማወቅ በየሳምንቱ ክብዯት መመዘን አሇበት፡፡
የማይፈሇግ የሰውነት ክብዯት መኖሩን እና አሇመኖሩን ቀዴሞ ማወቅ ችግሩን ሇማስተካከሌ
ትክክሇኛ ውሳኔ ሇመወሰን ይጠቅማሌ፡፡
 ዘግይቶ ክብዯት ሇማስተካከሌ የሚዯረግ ሙከራ የድሮዎቹን የሰውነት ይዘት እና ቅርጽ
ሇማስተካከሌ ሇሚሰራው ሥራ አስቸጋሪ ይሆናሌ፡፡በተጨማሪም የሰውነት ክብዯትን ማወቅ
የሚያስፈሌገውን የመኖ መጠን ሇማስሊት በጣም አስፈሊጊ ነው፡፡ ምክንያትም የሚፈሌገው
የመኖ መጠን እንዯ መኖው አይነት እና ይዘት፣የቤቱ ሙቀት እና የድሮዎቹ የጤና ሁኔታ
ይሇያያሌ፡፡

20
21

የክብዯት አመዛዘንን የመቆጣጠሪያ ዘዳ፡-

 የመመዘኛ ጊዜ ቋሚ መሆን አሇበት፣በተሇይ ዯግሞ ከቀትር በኋሊ ቢሆን ይመረጣሌ፡፡


 ጥሩ የሆነ አማካኝ ክብዯት እና ተመሳሳይነት በጥሩ ሁኔታ ሇመገመት በዘፈቀዴ 100
የሚዯርሱ ድሮዎችን በመምረጥ መመዘን ተገቢ ነው፡፡ነገር ግን ድሮዎቹ ወዯ ሁሇት ክፍሌ
የሚከፈለ ከሆነ ከእያንዲንደ ክፍሌ 50 ድሮዎች በመውሰዴ መዝኖ አማካኝ ክብዯታቸውን
ማወቅ ይቻሊሌ
 ቤቱ በኬጅ(በቆጥ አይነት የተሰራ ከሆነ ከእያንዲንደ ቆጥ ከ5-6 የሚሆኑ ድሮዎች በዘፈቀዴ
በመምረጥ መመዘን አሇበት፡፡
ማስታወሻ 2% የሆኑትን ድሮዎች መመዘን አሇባቸው

የድሮዎቹ መንጋ ጥራት የሚወሰነዉ ድሮዎቹ ባሊቸው ተመሳሳይ ክብዯት እና የሰውነት ቅርፅ
እንጂ በላሊ አይዯሇም፡፡ አንዴ ሊይ የገቡ ድሮዎች ተመሳሳይ ሁኔታ ሊይ ናቸው ሉባሌ
የሚቻሇው ቢያንስ ሰማኒያ በመቶ (80%) የሚሆኑት ክብዯታቸው ከአማካኝ ክብዯቱ አስር
በመቶ (10%) ካሌበሇጠ ወይም ካሊነሰ ነው፡፡ (±10%)

የድሮዎቹ ተመሳሳይነት ከሚፈሇገው ክሌሌ ውጭ ከሆነ የችግሩን መንስኤ መሇየት አና


ማረጋገጥ አስፈሊጊ ነው፡፡ሉረጋገጥ የሚችሇውም፡-
 የመመገቢያ ቦታ እና አቅጣጫ
 የመኖ ፍሰት መጠን
 የምንቃር አቆራረጥ ጥራትን
 የክትባት ሁኔታን
 በሽታ እና ጥገኛ ተቀጥሇዎችን እና የመሳሰለትን ወዯኋሊ ተመሌሶ በመዲሠስ ነው፡፡

የመኖ ሽሚያን ሇመቀነስ እና ተመሳሳይነትን ሇማምጣት፣ተመሳሳይ ሁኔታ ሊይ ያለ


ጫጩቶችን አንዴ ሊይ በማዴረግ እንዯየመጠናቸው ትሌቅ፣ መካከሇኛ እና ትንሽ ተብሇዉ
በሁሇተኛ ሳምንታቸዉ መሇየት አሇባቸዉ፡፡ ጫጩቶችን እንዯየመጠናቸዉ የመሇየት ስራም
በየቀኑ መሰራት አሇበት፡፡

ክብዯትን የመመዘን እና መዝግቦ የማስቀመጥ ተግባርም በየሳምንቱ መከናወን አሇበት፡፡


ክብዯትን የማወቅ አሊማውም የአስተዲዯግ ችግርን በወቅቱ በመሇየት፣ትንሽ ክብዯት እና
አነስተኛ የሰውነት መጠን ሊሊቸው ጫጩቶች ተጨማሪ ቫይታሚን እና መኖ በመስጠት ችግሩን
ሇማስተካከሌ ነው፡፡

21
22

ሚዛንን እና ክብዯት አመዛዘንን የሚያሳይ ስዕሌ

3. መከተብ፣መድኃኒት መስጠት እና በሽታን መቆጣጠር

ሀ.ሇምን እንከትባሇን ፤ ክትባትስ እንዳት ይሰራሌ

 በትክክሇኛ ሁኔታ ክትባት መስጠት ስኬታማ የሆነ የድሮ እርባታ እንዱኖር ከሚዯረጉ ጥሩ
የሆነ የድሮ አያያዝ ክንውኖች መካከሌ አጅግ አስፈሊጊ እና ዋነኛው ነው፡፡
 ውጤታማ የሆነ በሽታን የመከሊከሌ ቅዯም ተከተሌ በመከተሌ፣ሇምሳላ በክትባት በአሇም ሊይ
በመቶ ሚሉዮኖች የሚቆጠሩ ድሮዎችን ከተሇያዩ ተሊሊፊ እና ገዲይ በሽታዎች በመከሊከሌ
የተሸሇ ጤና ያሊቸው ድሮዎች እንዱኖሩ ብልም ከድሮ የሚገኘው ምርት እንዱጨምር
አስችሎሌ፡፡
 ክትባት በመከተብ ብቻ ጥሩ ያሌሆነ ባዮሴኩሪቲይ እና የንፅህና አያያዝ ችግርን የሚተካ
አይዯሇም፡፡ምክንያቱም ጫና እና የንጽህና ችግር ባሇበት ሁኔታ ውስጥ ያለ ድሮዎችን ክትባት
22
23

ብቻውን ሙለ በሙለ ከበሽታ ሉከሊከሌ አይችሌም፡፡ስሇዚህ ክትባት በበሽታ ምክንያት


የሚመጣን የኢኮኖሚ ኪሳራ ሇመቀነስ ጠቃሚ እንጂ መቶ በመቶ የድሮ መንጋን ከበሽታ
የሚከሊከሌ አይዯሇም፡፡
 ክትባት የመከተብ ዋና አሊማ የበሽታ መከሰት እዴሌን እንዱቀንስ እና የድሮዎችን በሽታን
የመከሊከሌ አቅም ከፍ እንዱሌ ሇማዴረግ ነው፡፡የተወሰኑ ክትባቶች በሰው ሊይ ተፅዕኖ
ሉያሳዴሩ ይችሊለ፡፡ሇምሳላ የሳንሞኔሊ ክትባት
 የድሮ ክትባት ህይወት ካሊቸው ተህዋስያን በሊብራቶሪ የሚመረት ሲሆን ሇድሮዎች
በሚሰጥበት ጊዜ በሠውነታቸው ውስጥ በሽታን የሚከሊከሌ ሀይሌ በመፍጠር በሽታን
ሇመከሊከሌ የሚረዲ ነው፡፡እንዯየክትባቶቹ አይነት፣ክትባት በተሇያየ መንገዴ ሉሰጥ ይችሊሌ፡፡
ሁለም የክትባት አሰጣት አይነቶች በዚህ የክትባት ማኑዋሌ ሊይ ተካተዋሌ፡፡
 ክትባቱ በሚይዘው አንቲጅን (በሽታ አምጪ ተዋሲያን) የድሮዎች በሽታ ተከሊከይ ህዋሳት
ከአንቲጂኑ ጋር ሲገናኙ አጸፋዊ ምሊሽ በመስጠት ሇአንቲጅነ በሰውነት ውስጥ ሇረጅም ጊዜ
የሚቆዩ አንቲቦዱዎችን እና በሽታ ተከሊካይ ህዋሶችን ያመነጫለ፡፡በተዯጋጋሚ ሇተመሳሳይ
አንቲጅን የሚጋሇጥ ድሮ ሰውነቱ የበሇጠ አንቲቦዱ ስሇሚያመርት በበሽታ የመጠቃት እዴለ
ይቀንሳሌ፡፡ሇዚህም ነው ድሮዎችን በተዯጋጋሚ መከተብ አስፈሊጊ የሆነው፡፡ ማሇትም በሽታ
የሚከሊከሌ ሀይሌን ከፍ ሇማዴረግ
 በዘመናዊ የአረባብ ዘዳ ሙለ ሇሙለ በቤት ውስጥ የማርባት አይነት የተያዙ ድሮዎች ሊይ
የሚከሰቱ አዯገኛ በሽታዎች ብዙ ጊዜ በሰዴ(ሌቅ) በሆነ መንገዴ የሚራቡ ድሮዎች ሊይ
አይከሰትም፡፡ምክንያቱም ብዙ ድሮዎች በአንዴ ሊይ ሲሆኑ ከፍተኛ የሆነ ተሊሊፊ በሽታ
አምጪ እንዯ ባክቴሪያ፣ቫይረስ እና ፈንገስ የመሳሰለት ተህዋስያን ክምችት እንዱኖር
ያዯርጋለ፡፡በእንዯዚህ አካባቢ ዯግሞ እነዚህ ተህዋስያን ከድሮ ወዯ ድሮ በቀሊለ ይሰራጫለ፡፡
በተጨማሪም ተህዋስያኖቹ የዘረመሌ ሇውጥ በማዴረግ ከአሁን በፊት መዴሃኒት እና ክትባት
አሊማ ተዯርጎ ከተሰራበት ዝርያ ውጭ ላሊ አዱስ ዝርያ ሉፈጥሩ ይችሊለ፡፡ይህም ከመዴሃኒቱ
እና ከክትባቱ ጋር እንዱሊመደ ያስችሊቸዋሌ፡፡
 በትሊሌቅ ዘመናዊ ማርቢያ ቤቶች አካባቢ በሽታን የመከሊከሌ መርህ በዯንብ መሰረት መዯረግ
ያሇበት፡- የታመሙትን በመሇየት፣ኳራንታይን በማዴረግ፣አንዴ አይነት እዴሜ ያሊቸውን
አንዴ ሊይ በማዴረግ፣በሰፊው ጸረ ተህዋስያን በመጠቀም እና በክትባት መከሊከሌ ሊይ መሆን
አሇበት፡፡ሌብስ ቀይሮ መግባት፣የእግር ጫማን በኬሚካሌ መንከር፣ትሌቅ እዴሜ ካሊቸው
ትንሽ እዴሜ ወዯአሊቸው ድሮዎች አሇመሄዴ በሽታን ሇመከሊከሌ መሰረታዊ መስፈርቶች
ናቸው፡፡

ሇ አሁን ሊይ የሚገኙ የክትባት አይነቶች

የድሮ ክትባቶች በሶስት አይነት ይመዯባለ እነሱም ህይወት ያሇው፣ህይወት የላሇው እና


ከሁሇት ተህዋስያን ጥምረት የተሰሩ (ሪኮምቢናንት) ናቸው፡፡. ህይወት ያሇው የክትባት
አይነት፣ህይወት ያሇውን ተህዋስያን በሽታ የማስከተሌ አቅሙን በማዲከም የሚዘጋጅ ነው፡፡
ህይወት የላሇው ክትባት ዯግሞ ሙለ ተህዋያኑ ሆኖ በሊብራቶሪ በሚመረትበት ወቅት
ተህዋስያኑን በመግዯሌ የሚዘጋጅ ነው፡፡ሪኮምቢናንት ክትባት ዯግሞ የሚዘጋጀው ህይወት

23
24

ያሇውን አንዴን ተህዋስያን፣የላሊኛውን ተህዋስያን አንቲጅን (ዘረመሌ ከዴ)እንዱሸከም እና


እንዱያጓጉዝ በማዴረግ ነው፡፡

ህይወት ያሇው የተዲከመ ክትባት

ይህ የክትባት አይነት በእርባታ ጣቢያ በስፋት የሚሰጥ ሲሆን አሠጣጡም በአምራቹ ዴርጅት
መመሪያ መሰረት ነው፡፡ብዙ ጊዜ የሚሰጠውም ከውሃ ጋር በመቀሊቀሌ እንዱጠጡት በማዴረግ
ወይም በርጭት መሌክ ሲሆን፣ ሇተወሰኑ ህይወት ሊሊቸው የክትባት አይነቶች ሇእያንዲንዲቸው
ድሮዎች በአይን ጠብታ መሌክ ወይም በመርፌ አማካኝነት መስጠትን ይጠይቃለ፡፡

ህይወት የላሇው የሞተ ክትባት

ህይወት የላሇው ክትባት በብዛት ሇእርባታ ድሮዎች ወይም ሇእንቁሊሌ ጣዮች የሚከተብ ሲሆን
አከታተቡም ሇእያንዲንዲቸው ድሮዎች በመርፌ በመውጋት ነው፡፡ሁለም ህይወት የላሊቸው
የክትባት አይነቶች የተወሰነ በሰውነት ውስጥ ሇረጅም ጊዜ እንዲይቆይ የሚያዯርግ ማራዘሚያ
(አጁቫንት) አሊቸው፡፡ይህ አጁቫንት በሽታ ተከሊካይ ህዋሶች ሇአንቲጅኑ ያሊቸውን ምሊሽ ከፍ
እንዱሌ የሚያዯርግ ነው፡፡ ብዙውን ጊዜ እንዯ አጁቫንትነት ከሚጠቅሙ ኬሚካልች መካከሌ
ዘይትነት ያሊቸው ማዕዴናት፣አሌሙኒየም ሀይዴሮ ኦክሳይዴ እና የተፈሊ የወተት ደቄት
የመሳሰለትን መጥቀስ ይቻሊሌ ፡፡

ዯካማ የሆነ አከታተብ ክትባጡ በትክክሌ እንዲይሰራ ከሚያዯርጉ ምክንያቶች አንደና ዋነኛው
ተጠቃሽ ነው፡፡ሥሇሆነም ጥሩ የሆነ እና ትክክሇኛ የሆነ የክትባት አሰጣጥ እንዱኖር እና
አትኩረት ሰጥቶ መከተብ የድሮዎች በሽታ የመከሊከሌ አቅም ከፍ እንዱሌ እና ኢኮኖሚያዊ
ጥቅማቸውም እንዱጨምር ያዯርጋሌ፡፡

ሏ. የክትባት መርሆች

በቫይረስ አማካኝነት ሇሚከሰቱ በሽታዎች ክትባት የመከተብ መርህ በዯንብ የታወቀ ነው፡፡
እሱም ክትባቱ ወዯ በሽታነት ሉሇወጥ በማይችሌበት መሌኩ በሽታ ተከሊካይ ህዋሳትን
በመቀስቀስ ሇቫይረሱ ምሊሽ እንዱሰጡ ማዴረግ ነው፡፡ይህንን ሇማዴረግ ቀሊለ መንገዴ ቫይረሱን
ይዞ በቤተሙከራ ውስጥ ከተገዯሇ በኋሊ ሇድሮዎች በመዉጋት መከተብ ነው፡፡ ይህም የሞተ
ክትባት ነው፡፡ ላሊው መንገዴ ዯግሞ በተፈጥሮ የሚገኙ ቫይረሶችን በመምረጥ እና ወዯ
በሽታነት የመሇውጥ አቅማቸውን በማዲከም ወይም ዯግሞ በሽታ የመፍጠር አቅማቸው ዯካማ
የሆኑ ቫይረሶችን ሇድሮዎች መስጠት ነው፡፡ይህም ህይወት ያሇው የክትባት አይነት ነው፡፡ ይህ
ህይወት ያሇው የክትባት አይነት በተጨማሪም በተፈጠሮአቸው ወዯ በሽታነት የማይቀየሩ
ቫይረሶችን በመውሰዴ የቫይረሱን ክልን የሚባሇውን ክፍሌ ከነተፈሊጊ ባህሪያቱ ወስድ ይዘጋጃሌ፡
ሰይህም ህይወት ያሇው ክልንዴ ክትባት ይባሊሌ፡፡

በመጨረሻም ክትባትን እንዯምንፈሌገው አዴርጎ መስራት ይቻሊሌ፡፡ሇምሳላ ቫይረሱ የተሰራበትን


እና ሇውጫዊ በሽታ አምጪ ተዋሲያን ኮዴ የተዯረገን የዘረመሌ ክፍሌ በመውሰዴ እና ከላሊ

24
25

ቫይረስ ውስጥ በመጨመር እንዱጓጓዝ በማዴረግ ይሰራሌ፡፡ይህም ሪኮምቢናንት(ጥምር) ክትባት


ይባሊሌ፡፡

በክትባት ወቅት መዯረግ ያሇበት ጥንቃቄ፡-በክትባት ወቅት እና በክትባት አያያዝ ጊዜ


የሚከተለትን ነጥቦች ተከትል መተግበር ስኬታማ የሆነ ክትባት እንዱኖር ያስችሊሌ፡፡
 ጤናማ የሆነ ድሮዎችን ብቻ መከተብ
 በጣም ሞቃታማ ወይም ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ ባሇበት ወቅት አሇመከተብ
 ክትባቱን በአምራቹ ዴርጅት ትዕዛዝ መሰረት እስከሚከተብበት ጊዜ ዴረስ በቀዝቃዛ ቦታ
ማስቀመጥ
 ክትባቱ በፍጹም ሇቀጥታ የፀሀይ ብርሃን መጋሇጥ የሇበትም
 ከውሃ ጋር ከተበጠበጠ በኋሊ በቀዝቃዛ ሁኔታ ማስቀመጥ
 የተበጠበጠ ክትባትን በተዘጋጀ በአንዴ ስዓት ውስጥ ከትቦ መጨረስ
 የተረፈ ክትባትን ከነመያዣያው ጉዲት በላሇው መሌኩ አፍሌቶ ማስወገዴ
 ባድ ብሌቃጦችን በመቅበር ማስወገዴ
 በሁሇት ክትባቶች የመከተቢያው መከከሌ ያሇው ጊዜ ሌዩነት በትንሹ ሰባት ቀን
መሆን አሇበት
 ሁሌጊዜም ከጀርም ነፃ የሆነ ወይም አንዴ ጊዜ ተጠቅመን የምናስወግዲውን
ከመጀመሪያውም ንፁህ የሆነ አዱስ መርፌ መጠቀም አሇብን፡፡ መርፌን በፈሊ ውሀ
በማፍሊት ማከም ይቻሊሌ፡፡
 በክትባቱ ሊይ ሥህተት ቢፈጠር እንኳን በቂ መረጃ እንዱኖረን የክትባቱን መሇያ
ቁጥር፣የማብቂያ ጊዜ እና አምራች ዴርጅት ስም፣ ያስመጪዉን ነጋዳ ስም አና
ላልች ተያያዠነት ያሊቸውን መረጃዎች መዝግቦ ማስቀመጥ፤
 ክትባቱ በተሰጠበት እሇት በድሮ ቤቱ በር ሊይ በወረቀት ጽፎ መሇጠፋ፤
 ሁለንም በቤት ውስጥ ያለ ድሮዎችን እንዲይሳቱ በጥንቃቄ በአንዴ ጊዜ መከተብ

መ. የክትባት አያያዝ አና አቀማመጥ

ሇሁለም ክትባቶች፡-
 ክትባት በቀዝቃዛ ፖኬት በዯንብ በተዘጋ ሣጥን ታሽጏ መዴረስ አሇበት፡፡
 ክትባቱ ሞቆ ከተገኘ ሇአካፋፋዩ ወይም ሇአምራቹ ወዱያው መዯወሌ
 የሙቀት መጠኑ ከ35-45of /2-8oc / በሆነ ቦታ መቀመጥ አሇባቸው
 በጣም ቅዝቃዜ ወይም ሙቀት እና ሀይሇኛ ብርሃን እንዲያኘው መዯረግ
አሇበት፡፡

ሕይወት ሊሊቸው የክትባት አይነቶች፡-


 አንዴ አይነት የሙቀት መጠን እንዱኖረው ወዯ ማርቢያ ጣቢያው በቀዝቃዘ
ሁኔታ በበረድ ሳጥን መጓጓዝ አሇበት፡፡

25
26

 ከመከተበባችን በፊት በውሀ መበጥበጥ አሇበት፡፡

ሇሞተ የከትባት አይነት፡-


 ክትባት ከመዯረጉ ከ24 ስዓታት በፊት ክትባቱ በቂ ሙቀት እንዱያገኝ አውጥቶ
25oc አካባቢ ባሇው የሙቀት መጠን ቦታ ሊይ ማስቀመጥ፤
 100 ዱግሪ ፋራናይት ሙቀት መጠን ያሇው የሞቀ ውሀን በመጠቀም ከ5 ስዓት በሊይ
ማሞቅም ይቻሊሌ፡፡
 ወዯ እርባታ ጣቢያው በሚጓጓዝበት ወቅት ሇቀጥታ የፀሀይ ብርሀን መጋሇጥ
የሇበትም
 ከመጠቀማችን (ከመከተባችን) በፊት በጥንቃቄ መበጥበጥ አሇበት፡፡

ሠ. የክትባት አሰጣጥ ዘዳ

- በሚጠጣ ውሀ መሌክ
- በርጭት መሌክ ሇአንዴ ቀን እዴሜ ጫጩቶች በቤት ውሰጥ እያለ
- በአይን ጠብታ መሌክ
- በመርፌ ወዯ ጡንቻ ወይም በጡንቻ እና በቆዲ መከከሌ በውጋት
- በቆዲ ሊይ በመውጋት በተሇይም በክንፍ የቆዲ ዴር ሊይ

በውሃ አማካኝነት የሚሰጥ ክትባት

በውሀ አማካኝነት ክትባትን መስጠት ሇአብዛኞቹ ሕይወት ሊሊቸው የክትባት


አይነቶች ተስማሚ መንገዴ ነው፡፡ ምከንያቱም አሊማ የሚዯረገው የሰውነት ክፍሌ
አንጀት ነው፡፡ ሕይወት ያሊቸው ክትባቶች በተፈጥሮ አቸው አጭር የሆነ የሕይወት
ቆይታ ስሊሊቸው በሚሰጡበት ጊዜ ከግምት ማስገባት አሇብን፡፡

26
27

እንዯመምሪያነት ከአንዴ ስዓት ተኩሌ እስከ ሁሇት ስዓት ጊዜ ውስጥ ሕይወት ያሊቸው
ክትባቶች ተሰጥተው ማሇቅ አሇበባቸው፡፡ ትኩረት መሰጠት ያሇበት ክትባቱ በውሀ ሊይ
ተጨምሮ ሇሁለም ድሮዎች ከአንዴ ስዓት ተኩሌ እስከ ሁሇት ስዓት ባሇው ጊዜ
ውስጥ መዲረሱ እንዲሇበት ነው፡፡

ክትባትን በውሀ አማካኝነት መስጠት ያሇው ዋና ውስንነት ክትባቱ በውሀ ከተጨመረ


በኋሊ ድሮወቹ ጠጥተው እንዱጨርሱ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ሁለም ድሮዎች
መጠጣታቸውን እርግጠኛ መሆን ሊይ ነው፡፡ ድሮዎቹ በተፈሇገው ጊዜ ውሰጥ እንዱጠጡ
ሇማዴረግ የተሇያዩ አይነት የማነቃቂያ መንገድችን መጠቀም ይቻሊሌ፡፡ ሇምሳላ ብርሀን
እና አመጋገብን መቆጣጠር እና ውሀ ማስጠማት፡፡

መኖ እና ውሀ በድሮዎች ሊይ በጣም ተያያዠነት አሊቸው፡፡ ምክንያቱም መኖ


ከቀረበሊቸው ውሀ የመጠጣት ፍሊጎታቸው ይነሣሣሌ፡፡ ውሀ እንዲይጠጡ በመከሌከሌ
ማስጠማት በክትባት ውቅት ብዙ ውሀ እንዱጠጡ ያዯርጋሌ፡፡ ነገር ግን በጥንቃቄ መሆን
አሇበት ምክንያቱም ከመጠን በሊይ የሚጠሙ ከሆነ ስሇሚዯክማቸው ሇበሽታ እንዱጋሇጡ
እና ክትባቱ ውጤታማ እንዲይሆን እንዱሁም በመኖ አመጋገባቸው ሊይ አለታዊ
ተፅዕኖ ያሳዴራሌ፡፡ ብርሀንን መቆጣጠር ማሇትም በቂ ብርሀን እንዱኖር ማዴረግ
በውሀ አወሳሰዴ እና አመጋገብ ሁኔታ ሊይ ተፅዕኖ በማሣዯር ብዙ ውሀ እንዱጠጡ
ያዯርጋሌ፡፡

ክትባት በውሀ አማካኝነት ሇድሮዎች እንዯተሰጠ እንዱጠጡ የማነቃቂያ ዘዳዎችን


አንዯ የብርሀን መጠንን መጨመር ፣ መመገቢያዎችን ማስተካከሌ፣ከድሮዎች መካከሌ
መንቀሣቀስ የመሳሰለትን ተግባራት ማከናወን ውጤታማ የሆኑ ውሃ እንዱጠጡ
ማበረታቻ መንገዴ ናቸው፡፡

በውሀ አማካኝነት የሚሰጥ ክትባት በጥሩ ሁኔታ ሇማከናወን የሚከተለትን ቅዯም


ተከተልች መከተሌ ያስፈሌጋሌ፡፡

 ከክትባት በፊትም ሆነ በኋሊ ሇ12 ስዓት ያክሌ የውሀ ማከሚያ ኬሚከልችን ወይም
ማፅጃዎችን ከውሀ ሊይ አሇመጨመር፣
 ክትባቱ ከመሰጠቱ በፊት ሇሁሇት ስዓት ያክሌ እንዱጠሙ ማዴረግ፣
 ቆሻሻ ከሊ ሇማስወገዴ መጠጫዎችን በጥንቃቄ በዯንብ በመፈተግ ማጠብ፣
 የክትባቱን ብሌቃጥ ከዲን በመክፈት ሁለንም ብሌቃጦች ከውሀ በመክተት
ክትባቱን ሙለ በሙለ ከውሀ ማዯባሇቅ በብሌቃጦቹ ሊይ እንዲይቀር በዯንብ
በመሇቅሇቅ /ማጠብ/ ፣
 ንፀህ የሆነ ክልሪንም ሆነ ፀረ -ተሕሰያን ኬሚካሌ የላሇበት ውሀ መጠቀም
ምክንያቱም ከሜካልች ሇክትባቱ አዯገኛ ናቸው፡፡
 ከ2-2.5 ግራም የሚሆን የወተት ደቄት በ1 ሉትር ውሀ መጠን አስሌቶ
መጨመር እና ሇ30 ዯቂቃ እንዱቆይ ማዴረግ ፡፡ የወተት ደቄቱ ውሀዉ ከክልረን

27
28

ነፃ እንዱሆን እና ጠንካራ እንዲይሆን እንዱሁም የድሮዎቹን እይታ ሇመሳብ


ይጠቅማሌ፡፡
 ክትባትን በትክክሌ እና በተገቢው ሁኔታ መያዝ ፣ በማቀዝቀዣ ሣጥን /አይስ ቦክስ /
ውስጥ አዴርጏ መያዝን ሁላም ቢሆን መዘንጋት የሇበትም፡፡
 ክትባቱን በውሀ ሊይ በመጨመረ በሁለም መጠጫዎች ሊይ እኩሌ ማሰራጨት
 በሁሇት ሰዓት ውስጥ ድሮዎቹ እንዱወሰደ የሚፈሇገውን መጠን በትክክሌ እንዱወስደ
እርግጠኛ ሇመሆን፣በሁሇት ሰዓት ውስጥ ሉወስደ የሚችለትን የውሃ መጠን ማስሊት እና
ትክክሇኛ መጠን ያሇው ክትባት ውሃው ሊይ መጨመር አሇበት፡፡ እንበሌና የ7 ቀን እዴሜ
ያሊቸው 1000 ጫጩቶችን ቢኖሩን እና በሁሇት ሰዓት ውስጥ 10 ሉትር ውሀ መጠጣት
ቢችለ ሇአንዴ ድሮ የሚበቃን HB1 ክትባትን በ10 ሚሉ ሉትር ውሃ ነው የተበጠበጠው
ማሇት ነው፡፡ይህንን አጠቃሊይ ሇ1000ጫጩቶች የሚያስፈሌን የክትባት መጠን በስንት
ሉትር ውሃ መበጠበጥ አሇብን? ይህንን ሇማስሊት ሇአንዴ ጫጩት 10 ሚሉ ሉትር ውሃ
ካስፈሇገ ሇ1000 ጫጩቶች 10000(10×1000)ሚሉ ሉትር ውሃ ያስፈሌጋሌ ማሇት ነው፡፡
ስሇዚህ 10000 ሚሉ ሉትር(10ሉትር) ውሃ 1000 HB 1 ሇመበጥበጥ በቂ ነው ማሇት
ነው፡
 ክትባትን ሇመበጥበጥ የምንጠቀመው የውሃ መጠን እንዯየ ድሮዎቹ ዕዴሜ፣የአካባቢው
የአየር ሙቀት ሁኔታ፣እና እንዯየ ክትባቱ አይነት ይሇያያሌ፡፡
 በድሮዎቹ ሊይ ዴካም እና ጫናን ሇመቀነስ ክትባት በሚሰጥበት ወቅት ያሇመዴሃኒት
ቫይታሚን መስጠት ተገቢ ነው፡፡
 እንዯ አመሌካችነት የሚያገሇግሌ ማቅሇሚያ ቀሇም መጠቀም አስፈሊጊ ነው፡፡

28
29

በጠብታ መሌክ በአይን የሚሰጥ ክትባት

 በጠብታ መሌክ በአይን የሚሰጥ ክትባት ህይወት ያሇው ሇመተንፈሻ አካሊት የሚሆን
የቫይረስ ክትባትን ሇድሮዎች ሇመስጠት በጣም ውጤታማ የሆነ መንገዴ ነው፡፡ነገር ግን
ብዙ የሰው ሀይሌ እና ጊዜ ይፈሌጋሌ፡፡እያንዲንዲቸውን ድሮዎች በመያዝ ትክክሇኛ
መጠን ያሇው ክትባትን መስጠትንም ይጠይቃሌ ፡፡
 በጠብታ መሌክ በአይን የሚሰጥ ክትባት በአይን አካባቢ እና በሙለ ሰውነት ውስጥ
ሇዚህ ክትባት አይነት በሽታን የመከሊከሌ ሀይሌ እንዱመነጭ ያዯርጋሌ(Humoral and
local immunity)፡፡ ምክንያቱም ሀርዯሪያን (harderian gland) የሚባሌ እጢ
ከሶስተኛው የአይን ሽፋን በኋሊ አሇ፡፡
 የአይን ጠብታን ሇመበጥበጥ የሚጠቀሙ ፈሳሾች ከተሇያዩ ክትባት አምራች ዴርጅቶች
በብሌቃት አማካኝነት ስሇሚዘጋጁ በቀሊለ ማግኘት ይቻሊሌ፡፡እነዚህ መበጥበጫዎች
የአከታተብ ትክክሇኛነትን የሚያመሇከት ቀሇም በውስጣቸው አሇባቸው፡፡ ትክክሇኛ መጠን
ያገኘ ድሮ በአፍንጫ ቀዲዲው አካባቢ ከክትባት በኋሊ ቀሌመው ይታያለ፡፡ክትባትን ሇራሱ
በተዘጋጀ መበጥበጫ በትዕዛዙ መሰረት መበጥበጥ ቀሊሌ ነው፡ ነገር ግን መበጥበጫ
ከላሇ የተጣራ እና ሳሊይን ውሀ መጠቀም ይቻሊሌ፡፡የሚያስፈሌገንን የመበጥበጫ ውሃ
መጠን ሇማወቅ 1 ሚሉ ሉትር መበጥበጫ ወዯ ጠብታ መስጫ ማንጠባጠቢያው
በመጨመር ስንት ጠብታ እንዯሚሆን ከ2-3 ጊዜ ዯጋግሞ በመቁጠር አማካኙን ወስድ
በማስሊት ማወቅ ይቻሊሌ፡፡ሇአንዴ ድሮ አንዴ ጠብታ በቂ ቢሆን እና አንዴ ሚሉ ሉትር
መበጥበጫ 21 ጠብታ ቢሆን ሇ21 ድሮዎች በቂ ነው ማሇት ነው፡፡እንበሌና የሚከተቡ
2000 ጫጩቶች ቢኖሩን የሚያስፈሌገንን የመበጥበጫ መጠን ሇማወቅ ብዛታቸውን
ሇ21 እናካፍሇዋሇን ማሇት ነው፡፡ስሇዚህ 2000/21=95.2 ሚሉ ሉትር መበጥበጫ
ይሆናሌ ማሇት ነው፡፡
 በምንሰጥበት ወቅት ፈሳሹ ከአይን ውጭ እንዲይፍስ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማዴረግ
ስፈሌጋሌ፡፡

29
30

 እያንዲንዲቸውን ድሮዎች ጠብታውን ካዯረግን በኋሊ አይናቸውን እስከሚከዴኑ ዴረስ


የአይናቸው ሽፋን እንዯተገሇጠ መያዝ አሇብን፡፡
 ሳይከተብ ቀርቶ የሚሳት ድሮ እንዲይኖር መጠንቀቅ ያስፈሌጋሌ፡፡

በአይን ጠብታ አሰጣጥ

በቆዲ የሚሰጥ ክትባት

ይህ አይነት የክትባት አሰጣጥ ዘዳ ክትባትን በቆዲ ውፍረት ውስጥ በመውጋት የሚሰጥ ነው፡፡
የዚህ አይነት የክትባት አሰጣጥ ዘዳ የፋውሌፓክስ ክትባት ሇመስጠት ብቻ የሚሆን ነው፡፡ነገር
ግን ኤቪያን ኢንሴፋላማየሊይቲስ (avian encephalomyelitis) ክትባት አሌፎ አሌፎ
ከፋውሌፓክስ ክትባት ጋር ተጣምሮ ይሰጣሌ፡፡ክትባቱን ሇመስጠት የምንጠቀምበት መርፌ ሹካ
መሳይ ሁሇት ጣት ያሇው ሌዩ የሆነ ግሩቭዴ አፐሉኬተር(ሊንሴት) የሚባሌ ሲሆን መስጫ
ቦታው ዯግሞ ብዙ ጊዜ በክንፍ ሊይ የሚገኘው የቆዲ ዴር ሊይ (wing web) ነው:: የኋሊ እግር
ቆዲ ሊይ እና የጣት ቆዲ ሊይም መስጠት ይቻሊሌ፡፡

 የፋውሌፓክስ ክትባት ወዯ ድሮዎች አፍ፣አፍንጫና አይን በስህትተት እንዲይገባ በጣም


መጠንቀቅ ያስፈሌጋሌ፡፡ወዯ እነዚህ የአካሌ ክፍሌ የሚገባ ከሆነ ቁስሇትን ያስከትሊሌ፡፡
 የፓክስ ክትባት ከመበጥበጫ ጋር ተበጥብጦ የሚሰጥ ከሆነ በመበጥበጫው ትዕዛዝ
መሰረት መሆን አሇበት፡፡መበጥበጫ ፈሳሽ የማይገኝ ከሆነ በ2/3 ሳሊይን ወይም የተጣራ
ውሃ እና በ1/3 ግሊይሴሪን መጠን ማሇትም 1.3 ውሀና 0.7 ግሊይሴሪን በአጠቃሊይ 2
ሚሉ ሉትር መበጥበጫ ሇ100 ድዝ ፋውሌፓክስ ክትባት በ0.02 ሇአንዴ ድሮ መጠን
መበጥበጥ ይቻሊሌ፡፡
 በተግባር የሚታየው ትሌቁ ችግር በስህተት ክትባቱ ድሮዎች ብዙ ጊዜ ሲተኙ
ጭንቅሊታቸውን የሚቀብሩበት የክንፍ የቆዲ ክፍሌ ሊይ የሚሰጥ ከሆነ ነው፡፡ምክንያቱም
ጭንቅሊታቸው ከክትባቱ ጋር ንክኪ ከፈጠረ ወዱያውኑ በአፋቸውና አይናቸው ሊይ
ቁስሇት ፈጥሮ ውሃና ምግብ እንዲይወስደ ይከሇክሊቸዋሌ፡፡
 የተጠቀምንባቸውን እቃዎች እና ብሌቃቶች ከክትባት በኋሊ ከድሮ ቤት አወጋገዴ ሊይም
ጥንቃቄ መዴረግ አሇበት፡፡ምክንያቱም እንዲጋጣሚ ድሮዎች አግኝተው የሚነኩት ከሆነ
የአፍ ቁስሇት ያስከትሊሌ፡፡

30
31

(ክንፍ መረብ መከተቢያ መርፌ)

‹‹‹ በስእለ የሁሇተኛዉን ጥሌቅ የሆነ አሰጣጥን መጠቀም ያስፈሌጋሌ

ከፖክስ ክትባት በኋሊ ሰዉነት ምሊሽ መስጠቱን የሚያረጋግጥ

በመርፌ የሚሰጥ ክትባት

ወዯ ጡንቻ እና በቆዲና ጡንቻ መካከሌ የሚሰጥ የክትባት አሰጣጥ ዘዳ በብዛት ዘይት እና


አሌሙኒየም ሀይዴሮኦክሳይዴ ማራዘሚያ አጁቫንት ሊሊቸው እና አሌፎ አሌፎ ህይወት ሊሊቸው
የክትባት አይነቶችን ሇመስጠት ይጠቅማሌ፡፡በጠርሙስ የሚዘጋጁና ከ500-1000 ሇሆኑ ድሮዎች
በቂ የሚሆን እና በአውቶማቲክ መርፌ ሇመስጠት አመቺ የሆነ እና በአንዴ ጊዜ ብዙ ድሮዎች
ሇመከተብ የሚያስችለ የክትባት አይነቶች አለ፡፡ ብዙ ጊዜ ይህ አይነት ክትባት የሚሰጥበት ቦታ
በዯረት ወይም በእግር ጡንቻ (ስጋ) ሊይ ነው

31
32

መርፌን በትክክሌ እና በትክክሇኛ ቦታ ሊይ መውጋት አስፈሊጊ ነው፡፡በትክክሌ የማይወጋ ከሆነ


እንዯ ቦታው አይነት፣እጢ መፍጠር፣ስብራት ፣የጭንቅሊት እብጠት፣የጉበት መጎዲትን፣
ሉያስከትሌ ይችሊሌ፡፡በመርፌ ክትባት በሚሰጥበት ወቅት በድሮ ሊይ ሥብራት እንዲያስከትሌ
የድሮ አያያዝ ስሌት እና ጥንቃቄ ያስፈሌጋሌ፡፡

12.5 ሚሉ ሜትር (1/2) እና 19ጌጅ የሆነ መርፌ ሇመከተቢያነት ምቹ ነው፡፡የጀርም እና


የቫይረስ ብክሇት እንዲይኖር አንዴን መርፌ ቢያንስ ሇ200 ጫጩቶት ከተወጋበት በኋሊ በላሊ
አዱስ መርፌ መቀየር አሇበት፡፡ እያንዲንዲቸው ድሮዎች ከተወጉ በኋሊ እያወሇቁ መፀዲት
የሚችለ በአውቶማቲክ መርፌ ሊይ የሚገጠሙ የመርፌ ጫፎች አለ፡፡በእያንዲንደ ድሮ
መካከሌ መፀዲቱም ከድሮ ወዯ ድሮ በሽታ እንዲይተሊሇፍ ያዯርጋሌ፡፡የተወሰኑ ክትባቶችን
ሇመከተብ የሚያገሇግሌ ያሇ መርፌ የሚከተብ የክትባት አይነት አሇ፡፡ይህም ከመርፌ ጋር
ተያይዞ በመርፌ ንፅህና ጉዴሇት የሚመጣ ብክሇትን ሇማስቀረት እና የክትባት አሠጣጥን
ቀሌጣፋ ሇማዴረግ ይጠቅማሌ፡፡

Intramuscular injection (ወዯ ሥጋ ወይም ጡንቻ አሰጣጥ)

32
33

Subcutaneous injection
(በቆዲና ስጋ መካከሌ አሰጣጥ)

ከፍተኛ በሆነ አንገት ሊይ ከቆዲ ስር አወጋግ ስህተት የመጣ ያበተ ጭንቅሊት

ስህተት በሆነ የቆዲ ስር አሰጣ የመጣ የአንገት መቆሇመም

በርጭት መሌክ የሚሰጥ ክትባት

የትንፈሳ ስራዓት ቫይረስ ክትባትን በርጭት መሌክ መስጠት ላሊው ውጤታማ የሆነ
የመከተቢያ መንገዴ ነው፡፡በርጭት መሌክ የሚሰጥ ክትባትን በሁሇቱም በአተገባበር እና
በአሰጣጥ ዘዳ ሌዩ በሆኑ በሁሇት አይነት መንገዴ መስጠት ይቻሊሌ፡፡ እነሱም፡-
 ሇአንዴ ቀን ጫጩት በሚጓጓዙበት ሳጥን ውስጥ እያለ

33
34

 ድሮዎች በድሮ ቤት ውስጥ እያለ በመርጨት መስጠት ናቸው፡፡

የኢትዮቺክን የክትባት መርሀ ግብር

ከሊይ በተገሇፁት መርሆች እና የአከታተብ ስሌቶች መሰረት የኢትዮቺክን ዴርጅት የሚከተለትን


የክትባት እና የመዴሃኒት የመስጫ ጊዜዎችን ይጠቀማለ፡፡እነዚህ መርሀግብሮች ከሀገር አቀፍ
የእንስሳት ህክምና ተቋም የክትባት ጊዜ ጋር አብረው የሚሄደ እና የሚዯጋገፉ ብልም
ከኢትዮቺክን ዴርጅት ጋር አብረው ሇሚሰሩ ወኪልች በዚህ መርሀ ግብር መሰረት እንዯጠቀሙ
የሚመከሩ ናቸው፡፡የሚከተለትን መዴሃኒቶች፣ ክትባቶች እና ቫይታሚኖች ከአንዯኛ ቀን እስከ
10ኛ ሳምንት እዴሜ ባሇው ጊዜ ውስጥ በተቀመጠሊቸው ጊዜ መሰረት ይሠጣለ፡፡

34
35

 በመጀመሪያ ቀን - ማሬክስ እና ጉምቦሮ በማስፈሌፈያ ቤት እያለ(በዴርጅቱ)


 1ኛ-5ኛ ቀን -ዴካም የሚቀንሱ እንዯ ቫይቴክስ (ቫይታ ስትረስ እና ቫይታላይትና ላሊ
ማንኛውም የቫይታሚን ምንጭ የሆነ)
 ከ5ኛ -7ኛ ቀን - HB1 ክትባት በውሃ(በሚጠጡት) አማካኝነት ወይም በአይን ጠብታ
 ከ9ኛ -15ኛ ቀን -የቫይታሚን አቅርቦት፣ቫይታሚኑ በሚያዘው ትዕዛዝ መሰረት
 21ኛ ቀን ሊይ -ሊሶታ ክትባት በውሃ አማካኝነት ወይም በአይን ጠብታ
- ኮክሲዱዮሲስን የሚከሊከሌ (AMPROLIUM, ANTICOX) ከ5-7 ቀን ሇሚሆን ጊዜ
መስጠት
 ከ28ኛ- 32ኛ ቀን- ፋውሌፓክስ በክንፍ ዴር ሊይ (wing web) እንዯ አስፈሊጊነቱ
በሽታው ካሇ ይሰጣሌ
 42ኛ ቀን ሊይ -ፎውሌ ታይፎዴ በቆዲ እና ስጋ መካከሌ እንዯ አስፈሊጊነቱ በሽታው ካሇ
 42ኛ ቀን ሊይ - ሊሶታ በሚጠጡት ውሃ መከተብ

የንፅህና እና በሽታን የመከሊከሌ መርህ

 አንዴ ሊይ የገቡ ድሮዎች በአንዴ ሊይ መውጣት አሇባቸው ማሇትም በአንዴ ቤት ውስጥ


ያለ ድሮዎች ተመሳሳይ እዴሜ ሉኖራቸው ይገባሌ
 ሰው ሇበሽታ ስርጭት ዋናው ምክንያት ስሇሆነ በተቻሇ መጠን በጣም አስፈሊጊ የሆኑ
ጎብኚዎች ካሌሆኑ በስተቀር፣ጎብኚዎች ወዯ ድሮ ቤት እንዲይገቡ መከሌከሌ አሇባቸው
 አስፈሊጊ ሇሆኑ ጎብኚዎች ጋዎን፣ቱታ፣ቦቲ እና ላሊ አስፈሊጊ የሆኑ ሌብሶች መዘጋጀት
አሇበት
 ቢቻሌ የቦቲው ውጫዊ ሶሌ ሌሙጥ መሆን አሇበት፡፡ ምክንያቱም ሶለ ሸካራ ወይም
ተረከዝ ያሇው ከሆነ ቆሻሻን በቀሊለ ሉይዝ ይችሊሌ፡፡
 ቤቱ የደር አዕዋፍ፤ ውሻ፤ዴመትና አይጥ እንዲያስገባ ተዯርጎ በዯንብ መታጠር አሇበት፡፡

 የድሮ ቤት ሰራተኞች ሁሌጊዜ ንፁህ የሆነ እና በፀረ-ተህዋስያን የታከመ ቦቲ ፣ሌብስና


የፀጉር መሸፈኛ ቆብ መሌበስ አሇባቸው፡፡
 በሽታን ወዯ ድሮ ቤት ይዘው እንዲይገቡ የድሮ ቤት ሰራተኞች በቤታቸው ድሮ ማርባት
የሇባቸውም፡፡
 በድሮ ቤት የሚሇበስ ሌብስ ከድሮ ቤት ውጭ መሇበስ የሇበትም እንዱሁም ከድሮ ቤት
ውጭ የሚሇበስ ሌብስ ዯግሞ በድሮ ቤት መሇበስ የሇበትም፡፡
 የተሻሇ ዝርያ ተብሇው በተመረጡ የድሮ ዝርያ ማርቢያ አካባቢ ላልች ሀገር በቀሌ
የድሮ ዝርያዎችን ማርባት በፍፁም የተከሇከሇ ነው፡፡

35
36

 ባሇሙያዎች ድሮን ከመያዛችው ወይም የድሮ ቤት ዕቃን ከመንካታቸው በፊት


እጃቸውን በሳቭልን፣ በአሌኮሌ ወይም በሳሙና መታጠብ አሇባቸው፡፡
 መጠቻዎች በቀን ከ3-4 ጊዜ መፀዲትና ዱስኢንፌክት(ታክመው) መዯረግ፣ መመገቢያ
ዯግሞ አንዴ ጊዜ በቀን መፀዲት አሇበት፡፡
 ወዯ ድሮ ቤት የሚገቡ ዕቃዎች እና መሳሪያዎች በሽታ አምጪ ተህዋስያንን
ስሇሚይዙ በዯንብ ተፀዴተው እንዱሁም ዱስኢንፌክት ተዯርገው ካሌሆነ በስተቀር
እንዱገቡ አይፈቀዴም፡፡
 በሽታ ወዯ ድሮ ቤት እንዲይገባ ሇመከሌከሌ በማርቢያ ጣቢያው በር ሊይ እና በድሮ
ቤቱ በር ሊይ ተስማሚ የሆነ የእግር ጫማ ዱስኢንፌክት ማዴረጊያ(ማከሚያ)
ኬሚካሌ መኖር አሇበት፡፡
 የእግር ጫማ ዱስኢንፌክት ማዴረጊያ ቤትን ዱስኢንፌክት ሇማዴረጊያ በምንጠቀምበት
የኮንስተሬሽን(የወህዯት) መጠን ከፀረ-ተህዋስያን ኬሚካሌ የሚዘጋጅ ሲሆን በዋና ዋና
መግቢያ በር ሊይ፣ በእያንዲንደ ድሮ ቤት መግቢያ በር ሊይ እና በማስፈሌፈያ ክፍልች
መግቢያ በር ሊይ መገኘት አሇበት፡፡
 የእግር ጫማ ዱስኢንፌክት ማዴረጊያ በጣም ቀሊሌ የሆነ የባዩሴኩሪቲ(የስነ ህይታዊ
ዯህንነት) ማስጠበቂያ መንገዴ ሲሆን የበሽታ ስርጭት አዯጋን ሇመከሊከሌ ትሌቅ
አስተዋፅኦ አሇው፡፡ ህይወት ያሊቸው ተህዋስያን በጫማ ሶሌ ሊይ በሚገኝ ቆሻሻ ሊይ
ከብዙ ቀናት እስከ በርካታ ሳምነታት ተቋቁመዉ መቆየት ይችሊለ፡፡ የእግር ጫማ
ዱስኢንፌክት ማዴረጊያ የምንጠቀም ከሆነ ግን እነዚህን ተህዋሲያን ማስወገዴ ይቻሊሌ፡፡
 የእግር ጫማ መንከሪያ ሰዎች ጫማቸዉን ሳይነክሩ እንዲያሌፉ ተዯርጎ በበቂ ሁኔታ
በሰፊዉ መዘጋጀት አሇበት፡፡
 በድሮ ማርቢያ ጣቢያዉ በሚገኙ መግቢያዎች ብዛት መሰረት ከአንዴ በሊይ የእግር
ጫማ ዱስኢንፌክት ማዴረጊያ እንዱኖር ማዴረግ አስፈሊጊ ነዉ፡፡ በእያንዲንደ የእግር
ጫማ መንከሪያ ቦታ አስፈሊጊ የሆኑ ቁሳቁሶች መቅረባቸዉን እርግጠኛ መሆን
ያስፈሌጋሌ፡፡ በሁሇት የተሇያዩ የእግር ጫማ መንከሪያወች ቦታ ሊይ አንዴ ብርሽ በጋራ
መጠቀም የሇብንም፡፡
 ከቆሻሻ ንፁህ የሆነ አካባቢን ሇመፍጠር መስኮቶች፣ በሮች፣ማሞቂያወች እና ግዴግዲዎች
በየቀኑ መፀዲት አሇባቸዉ፡፡
 በቤቱ ዙሪያ ጥሩ የሆነ የዉሃ ፍሳሽ መዉረጃ እንዱኖር ማዴረግ ቅዴሚያ ሉሰጠዉ
ይገባሌ፡፡ ምክንያቱም የተኛ የዉሃ የሚጠራቀም ከሆነ የበሽታን ስርጭት አዯገኝነት
እንዱጨምር ያዯርጋሌ፣ ብልም የነፍሳት መራባትን ያመጣሌ፡፡ የወባ ትንኝ እና ቢንቢ
የመሳሰለት ነፍሳት እንዯ ፖክስ የመሳሰለትን የቫይረስ ስርጭት እንዱኖር ያዯርጋለ፡፡

36
37

37

You might also like