Professional Documents
Culture Documents
Notes To Broadcasters: English Français
Notes To Broadcasters: English Français
English
Français
Scripts
ግብርና
ጤና
የጾታ እኩልነት
የዶሮ በሽታዎች
Notes to broadcasters
መረጃው ስለማሊ ዶሮዎች ቢሆንም ከሰሃራ በታች ላሉ ሌሎች የአፍሪካ ሃገሮች እንዲሆን ማመቻችት
ይቻላል።
ጥቅሉ በመግቢያ ይጀምርና ክፍል 2 ላይ ማሊ ውስጥ የዶሮ በሽታን ለመቋቋም እየሰሩ ስላሉ አርሶ አደሮች
ክፍል 3 ስለዶሮ የእሴት ሰንሰለት የምርት ደረጃ በተመለከተ ጠቅላላ መረጃ ይሰጣለ። (ስለእሴት ሰንሰለት
ለመረዳት የሚከተለውን መረጃ ይመልከቱ፡ Resource Pack 95, Item 9 – An introduction to value chain
በመጨረሻም በክፍል 4 ስለዶሮ በሽታ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የሚረዱ ሰነዶቸን እንዘረዝራለን። ዝርዝሩ
ሰነዶችን አካትተናል።
በዚህ ጥቅል ውስጥ ያለውን መረጃ በብዙ መልክ መጠቀም ትችላላችሁ። ለምሳሌ፡
በክፍል 2 ውስጥ ያሉትን ታሪኮች ስለዶሮ በሽታዎች የራሳችሁን የራዲዮ ፕሮግራሞች ለማዘጋጀት
መነሻ አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ። ዶሮ የሚያረቡ አርሶ አደሮችን እና ስለዶሮ በሽታ እውቀት
በክፍል 3 ውስጥ ያለውን መረጃ ለማንኛውም በዶሮ በሽታ ዙርያ ለሚዘጋጅ ፕሮግራም ተጨማሪ
ልትጠይቋቸው ትችላላችሁ።
Script
ሶጎዶጎ ሳራታ በርቴ ከማሊ ዋና ከተማ ከባማኮ 165 ኪሜ እርቆ በሚገኘው በቡጉኒ የሚኖሩ ባለቤታቸው
የሞቱባቸው የ 65 ዓመት ሴት ናቸው። ከማላዊ ፖስታ ድርጅት ጡረታ ከወጡ በኋላ ሳራታ ትኩረታቸውን
አጋጥመዋቸዋል።
ስራውን ሲጀምሩ ግቢውን በዶሮ ኩስ አበላሸሽው የሚለውን የባለቤታቸውን ወቀሳ ተቋቁመው የአካባቢውን
አማታቸው እያገዟቸው የተሻለ የዶሮ ቤት ሰርተው የመጀመርያ ዙር እንቁላል ጣይ ዶሮዎችን በመግዛት የዶሮ
ሳራታ ግን ተስፋ አልቆረጡም። አንድ ቀን የአርሶ አደሮችን ቡድን ከሚመራው ከእንጎሎ ጋር ተገናኙ። እንጎሎ
ለአነስተኛ ዶሮ እርባታ ስራ የርቢ አውራ ዶሮዎችን እንዴት መጠቀም እንድሚቻል የሚያስተምር ስልጠና
እንዲሳተፉ ጋበዛቸው። በእንጎሎ ድጋፍ እና ምክር ሳራታ እንደገና ጀመሩ። እንደገና በእግራቸው ቆሙ፣ የሥራ
እቅድ አዘጋጅተው ከባንክ ብድር በመውሰድ 1000 እንቁላል ጣይና 1000 የስጋ ዶሮዎች ገዙ። ዶሮዎቹን
ከዶሮው በተገኘ ገቢ እቃ ጫኝ ባጃጅ ገዙ። ዛሬ የሳራታ ዶሮ ቤት በጸሃይ ሃይል ይሰራል፣ ከፊል ጣሪያው
ዶሮዎች ለአፍሪካ የገጠር ቤተሰቦች በጣም አስፈላጊ ናቸው። አፍሪካ ውስጥ ከ 80% በላይ የሚሆኑት
ለምግብነት የሚውሉ አእዋፎች ዶሮዎች ናቸው። በየቤቱ ከ 5 እስከ 20 የሚደርሱ ዶሮዎች አሉ። አርሶ
አደሮች ዶሮዎችን ጭረው እንዲበሉ ግቢ ውስጥ በመልቀቅ ነፍሳት፣ ትላትል፣ የቤት ጥራጊ እና የሰብል
ትርፍራፊ እየተመገቡ ያድጋሉ። እነዚህን አእዋፍ በመንከባከብ ሴቶች እና ህጻናት ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ።
ጭረው የሚበሉ ዶሮዎችን በተለይ በራሳቸው በቂ ምግብ ማግኘት በማይችሉበት ወቅት አርሶአደሮች እንደ
በተሰራ ቆጥ ያሳድሯቸዋል። እነዚህ ቆጦች ዶሮዎቹን ከመጥፎ አየር ሁኔታ እና ሌሊት ከሚመጡ አውሬዎች
ይጠብቋቸዋል። ስለዚህ አርሶ አደሮች በትንሽ መሬት፣ ጉልበትና ካፒታል በጣም ድሃ የሆኑ የገጠር ቤተሰቦች
ብለውታል፤ አርሶ አደሮችም ከሌሎች የግብርና ስራዎች አንጻር ብዙም እንደሚጠቅም ስራ አይቆጥሩትም።
ነገር ግን ከከተማ ውጪ አሳ በማይገኝባቸው አካባቢዎች ዶሮ ዋነኛ የገምቢ ምግብ እና የገቢ ምንጭ ነው፣
የዶሮ እርባታ ትልቁ ፈተናው በሽታ ነው። ናይጄሪያ ውስጥ በሃገር ውስጥ ዝርያዎች ላይ ለ 15 ዓመት የተደረገ
ጥናት ዋነኛዎቹ ዶሮ ገዳይ በሽታዎች የሚከተሉት እንደሆኑ አሳይቷል፡ ፈንግል፣ ተላላፊ የጭጓራ በሽታ፣
ጫጩቶች በበሽታ በጣም ሊጥቁ ይችላሉ። የአገር በቀል ዝርያዎች እንደሚከተለው እንደሆነ ጥናት ያሳያል፡
ድሃ አርሶ አደሮች ኬሚካላዊ መድሃኒቶች የሚገዙበት ገንዘብ የላቸውም፣ መድሃኒቶቹም ተደራሽ አይደሉም።
ከሰሃራ በታች ባሉ ገጠራማ አካባቢዎች የአእዋፍ ከትባት የለም ማለት ይቻላል፤ አልፎ አልፎ ለሰው የተዘጋጁ
ማሊ ውስጥ ለአርሶ አደሮች ትክክለኛ የክትባት ዘዴዎችን የማስተማር ሙከራዎች አሉ። ነገር ግን
ትናንሽ የተባሉት የክትባት ቢልቃጦች የሚይዙት መጠን ከ 100 እስከ 1000 ለሚሆኑ ዶሮዎች
የሚበቃ መሆኑ፣ በዚህም ምክንያት አነስተኛ ቁጥር ዶሮዎች ላሏቸው አርሶ አደሮች ተስማሚ
አለመሆኑ
ባህላዊ መድሃኒቶች ተደራሽነታቸው በአንጻራዊ ከፍተኛ ነው፣ ዋጋቸውም በጣም ርካሽ ወይም ነጻ ነው።
እነዚህ መድሃኒቶች ከእጸዋት ውጤቶች የሚስሩ ሲሆን ለአንዳንድ በሽታዎች ውጤታማ ናቸው።
የባህላዊ እና ዘመናዊ መድሃኒቶች ተመራጭነት በምን በምን ሁኔታዎች እንደሆነ ለማወቅ ተጨማሪ ጥናት
ያስፈልጋል።
በዚህ ጥቅል ውስጥ የተወሰኑ በሽታዎች ላይ ሳይንሳዊ ፍተሽ ተደርጎባቸው ውጤታማ የሆኑ እንዳንድ
ፈንግል
መንሳኤ
ፈንግል በሽታ የመተንፈሻ አካልን* (respiratory*) እና የነርቭ ስርዐትን በሚያጠቃ ቫይረስ የሚመጣ በሽታ
ነው። በጫጩቶች እና በትላልቅ ዶሮዎች እንደቫይረሱ ጎጂነት መጠን* (virulence*) ከ 0 እስከ 100% ሞት
ያመጣል።
ምልክቶች
ሊቀመጡ ይችላሉ፤ ወደ ኋላ ወይም በክብ ሊሄዱ ወይም ጭንቅላታቸውን በእግሮቻቸው መሃል ሊደብቁ
ይችላሉ።
በትላለቆቹ ዶሮዎች ምልክቶች የመተንፈሻ አካል* መጨነቅ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ እና ማናወዝ
ሊታይባቸው ይችላል። የእንቁላል ምርት በድንገት ሊቀንስ ይችላል፣ በሽታው በያዛቸው በአራት ቀናት ውስጥ
የእንቁላል ምርት ዜሮ ሊሆን ይችላል። ዶሮዎቹ እንደገና እንቁላል መጣል ሲጀምሩ ቅርጹ የተበላሸ ሸካራ እና
ቁጥጥር
ማጽዳት፣ ጀርም ማጥፋት፣ የዱር አእዋፍ እንዳይገቡ ማድረግ፣ እና የሰራተኞች የግል ንጽህና።
የታመሙ ዶሮዎችን ማስወገድ: ይህ ከበሽታ ንጹህ በሆኑ ከሌሎች አካባቢዎች በርቀት በሚገኙ
ከ 3-4 ሳምንት የሆናቸውን ጫጩቶች ከትባችሁ ከ 16-24 ሳምንታት ባለው ጊዜ ውስጥ ድገሟችው።
ከሰሃራ በታቸ ባሉ የአፍሪካ ሃገሮች የፈንግል በሽታ ክትባት ዝቅተኛ ስኬት የሚያሳየው ክትባቱ በትክክለኛው
የሙቀት መጠን ባለመቀመጡ ምክንያት ክትባቱ ስለማይሰራ ነው። ከሌሎች ምክንያቶች ውስጥ የዶሮዎች
ባህላዊ ቁጥጥር
ናይጄሪያ የተደረገ አንድ ጥናት ከባኦባብ ዛፍ ቅርፊት የተሰራ መድሃኒት በሚሊሊትር 250 ሚግ መጠን
ፓኪስታን የተደረገ አንድ ጥናት 7 ግራም የኒም ቅጠሎችን ለንግድ የሚቀርቡ የስጋ ዶሮዎች መኖ
1. World Organisation for Animal Health (OIE), Newcastle disease. Technical disease card.
http://www.oie.int/fileadmin/Home/eng/Animal_Health_in_the_World/docs/pdf/
Disease_cards/NEWCASTLE_DISEASE.pdf (220 KB)
2. World Organisation for Animal Health (OIE), 2015. Manual of Diagnostic Tests and
Vaccines for Terrestrial Animals, 2015. Chapter 2.3.14: Newcastle
diseasehttp://www.oie.int/fileadmin/Home/eng/Health_standards/tahm/
2.03.14_NEWCASTLE_DIS.pdf(495 KB)
3. Farm Radio International, 2009. Adventures of Neddy: A community animal health
worker helps a village manage Newcastle disease. Resource Pack 88, Script 3.
http://www.farmradio.org/radio-resource-packs/package-88/adventures-of-neddy-a-
community-animal-health-worker-helps-a-village-manage-newcastle-disease/
4. University of New Hampshire Cooperative Extension, 2008. Newcastle Disease.
http://extension.unh.edu/resources/files/Resource000792_Rep815.pdf (360 KB)
5. NobiVet, non daté. Aviculture familiale – Introduction au contrôle durable de la maladie
de Newcastle.https://www.nobivet.fr/maladies/maladie-newcastle.aspx
የወፍ ጉንፋን
መንስኤ
የወፍ ጉንፋን በዳክዬ እና ሌሎች የውሃ ዎፎችን የሚያጠቃ በቫይረስ የሚመጣ በሽታ ሲሆን በከፍተኛ ደረጃ
ተላላፊ እና አደገኛ ሊሆን በሚችል መልኩ ወደ ዶሮዎች ሊተላለፍ ይችላል። የወፍ ጉንፋን ከታመሙ ወፎች
ከሚወጡ ፈሳሾች በተለይም ከኩሳቸው ጋር ንክኪ ሲኖር ይተላለፋል። በተበከለ መኖ፣ ውሃ፣ መሳርያዎች እና
ምልክቶች
ማሳለና ማስነጥስ
ተቅማጥ
ቁጥጥር
በሽታው በቫይረስ የሚመጣ ስለሆነ መድሃኒት የለውም። የተሻለው የመከላከያ መንገድ ንጽህና መጠበቅ እና
በጥንቃቄ ማጽዳት ነው። ወረርሽኝ እንዳለ ከጠረጠራችሁ ሁልጊዜ የእንሥሣት ጤና ባለሙያ ጥሩ። የታመሙ
ዶሮዎችን አትብሉ።
1. World Organisation for Animal Health (OIE), 2015. Questions and answers on avian
influenza.
http://www.oie.int/fileadmin/Home/eng/Media_Center/docs/pdf/Q_A_influenza_may201
5.pdf (300 KB)
2. World Organisation for Animal Health (OIE), undated. Avian influenza portal.
http://www.oie.int/en/animal-health-in-the-world/web-portal-on-avian-influenza/
3. World Organisation for Animal Health (OIE), 2015. Manual of Diagnostic Tests and
Vaccines for Terrestrial Animals, 2015. Chapter 2.3.4: Avian influenza
https://www.biosecuritycentral.org/resource/core-guidance-and-recommendations/
terrestrial-manual/ (570 KB)
4. Peter Sykanda, 2006. Avian influenza spots. Farm Radio International.
http://www.farmradio.org/radio-resource-packs/package-79/avian-influenza-spots/
5. CJRD-CIAH, 2007. Grippe aviaire et maladie de poulet.
http://www.latitudesciences.ird.fr/images/photos/CIAH/Cahier_CIAH_bd.pdf (379 KB)
(available only in French)
ፈንጣጣ
መንስኤ
የዶሮ ፈንጣጣ በቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ የተለመደ እና በከፍተኛ ደረጃ ተላላፊ የሆነ በሽታ ነው። ሁለት
አይነት ፈንጣጣዎቸ አሉ። አንደኛው በቢምቢ እና በተበከሉ ቁስሎች አማካኝነት የሚተላለፈው ደረቅ
ፈንጣጣ ነው። እርጥብ ፈንጣጣ የተባለው አይነት ደግሞ ቫይረሱን በመተንፈስ የሚመጣ ሲሆን አፍና ጉሮሮ
ውስጥ የቁስል ቅርፊት ይሰራል። እርጥብ ፈንጣጣ የከፋው አይነት ሲሆን መታፈን እና መሞት ያመጣል።
ምልክቶች
በላባ ባልተሸፈኑት የዶሮዎቸ ሰውነት ክፍሎች በተለይም ፊት፣ ኩክኒ እና ኩልኩልት ላይ ኪንታሮት መሰል
እባጭ ያሳያል። ደረቅ ፈንጣጣ ለተወሰነ ጊዜ የእንቁላል ምርት የሚቀንስ ሲሆን በማደግ ላይ ያሉ ዶሮዎችን
እድገት ይቀንሳል።
እርጥብ ፈንጣጣ የአየር ቧንቧ (trachea*) ቀልቶ ሊታይ ይችላል፣ የተቆጣ እና ቅርፊት የመሰለ ቁስለትም
(lesions*) በውስጥ በኩል ሊያወፍረው ይችላል። እነዚህ ቁስሎች የአየር ቧንቧውን ሙሉ በሙሉ ከደፈነው
ቁጥጥር
መከላከያ:
o ጎብኝዎችን መቀነስ
o አንድ ዙር የዶሮ ምርት ካበቃ በኋላ የዶሮዎችን ቤቶች እና መሳርያዎችን እጠቡ፤ ከዚያ
ሳምንት ሲሆን ለዶሮ ፈንጣጣ ይከተቡ። አንዴ የተሰጠ የዶሮ ፈንጣጣ ክትባት ለእድሜ ልክ
ይከላከላቸዋል።
ህክምና:
o ዶሮዎቹ አንዴ ከታመሙ በኋላ የዶሮ ፈንጣጣ ህክምና የለውም። ዶሮዎቹ መመገብ እና
መጠጣት እስካላቆሙ ድረስ ደረቅ ፈንጣጣ ለሁለት ሳምንት ያህል የሚቆይ ሲሆን ብዙም
የሞት አደጋ የለውም። የታመሙ ዶሮዎች በተሳካ ሁኔታ ከዳኑ መካከለኛ ደረቅ ፈንጣጣ
ሊይዛቸው ቢችልም በሽታ የመከላከል አቅም ይሰጣቸዋል። የታመሙ ዶሮዎች መለየት
የዶሮ ኮሌራ
መንስኤ
የዶሮ ኮሌራ ፓስተሬላ አቪሲዳ በተባለ ሕዋስ የሚመጣ ሲሆን ይህ ሕዋስ ደም ውስጥ በፍጥነት በመባዛት እና
መንጋው ውስጥ በፍጥነት በመዛመት ዶሮዎችን ይመርዛል። የዶሮ ኮሌራ በአጣዳፊ እና ረጅም ጊዜ በሚቆይ
(ክሮኒክ) መልክ ይከሰታል። አጣዳፊው ከባድ ሲሆን ከፍተኛ የመታመም (morbidity*) እና የሞት መጠን
ምንም የበሽታ ምልክት የማያሳዩ ለረጅም ጊዜ የታመሙ ዶሮዎችና ተሸካሚዎች ዋነኛ የበሽታ
አስተላላፊዎች ናቸው። የዶሮ ኮሌራ አብዛኛውን ጊዜ ከንፍጥ፣ ደም ወይም ሌሎች ከታመሙ ዶሮዎች እና
የዱር ወፎች አፍ፣ አፍንጫና አይን ከሚወጡ ፈሳሾች ጋር በሚኖር ንክኪ ይተላለፋል። በቢምቢ፣ ሰዎች እና
ሌሎች እንሥሶች አማካኝነትም ይተላለፋል። ፓስተሬላ አቪሲዳ አካባቢ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ስለሚቆይ
ምልክቶች
የአጣዳፊ ኮሌራ የተለመዱ ምልክቶች የምግብ ፍላጎት አለመኖር (anorexia*)፣ የላባዎች መንጨብረር፣
የአፍና ያፍንጫ ፈሳሽ፣ ሲያኖሲስ (ደም ውስጥ በሚኖር አነስተኛ ኦክሲጅን የተነሳ ቆዳ ሰማያዊ ቀለም
ሲኖረው)፣ ነጭ ወይም አረንጓዲያማ ተቅማጥ ናቸው። ለረጅም ጊዜ የሚቆየው ኮሌራ ምልክቶች የኩልኩልት
ቁጥጥር
መቆጣጠር ይቻላል። የዶሮ ፈንጣጣ ባካባቢው ሁልጊዜ ካለ ክትባት ማድረግ ይመከራል። ዶሮዎች ከ 4-6
አጣዳፊ የዶሮ ኮሌራ በሽታ ያለባቸው ዶሮዎች ባሰቸኳይ መገደል እና መቃጠል አለባቸው፣ ቤታቸውም ሙሉ
በሙሉ መታጠብ እና ከጀርም መጽዳት ኣለበት። ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ኮሌራ መድሃኒት የለውም፣ ነገር ግን
የዶሮ ተስቦ
መንስኤ
በሽታው ሳልሞኔላ ጋሊናሪየም በተባለ ባክቴሪያ አማካኝነት ይመጣል። በታመሙ ዶሮዎች እና እንደ ጫማ እና
ቆሻሻ ባሉ በተበከሉ ነገሮች አማካኝነት ሊተላለፍ ይችላል። ሰገራ ከአፍ ጋር ንክኪ ሲኖር ወይም እንቁላል
በመብላት በጫጩቶች እና ትላልቅ ዶሮዎች መካከል ሊተላልፍ ይችላል። ባክቴሪያው አካባቢ ውስጥ ለወራት
ምልክቶች
ብርቱካናማ ተቅማጥ። ምልክቶቹ በሽታው በያዛቸው ከ 3-4 ቀናት ውስጥ ይታያሉ፣ ሞት በሁለት ሳምንታት
ውስጥ ይፈጠራል። ከመንጋው ውስጥ ከ 10-100% የሚሆኑት በበሽታው ሲጠቁ፣ በተጨነቁ ወይም በሽታ
የመከላከል አቅማቸው በቀነሰ ዶሮዎች መካከል የሞት ምጣኔ 100% ሊደርስ ይችላል።
ቁጥጥር
መከላከያ:
መከላከያ:
ፑሎረም በሽታ
መንስኤ
ፑሎረም በሽታ ሳልሞኔላ ፑሎረም በተባለ ባክቴሪያ የሚመጣ የሴት ዶሮ የኦቫሪ በሽታ ነው። ጀርሙ በዶሮዋ
አንጀት ውስጥም ይገኛል። አብዛኛውን ጊዜ በሽታው የሚተላለፈው ጀርሙ ያለባት ዶሮ በጣለችው እንቁላል
እና ከዚያ እንቁላል በተፈለፈሉ ጫጩቶቸ አማካኝነት ነው። አብዛኛዎቹ በበሽታው የተያዙ ዶሮዎች ሲያድጉ
የበሽታው ምልክቶቸ
ጀርሙ ካለበት እንቁላል እንደተፈለፈሉ ጫጩቶቹ ታመው ሊሞቱ ይችላሉ። በሽታው ያለባቸው ዶሮዎች
ደካማ፣ የቀነጨሩ እና የምግብ ፍላጎታቸው የቀነሰ ይሆናሉ። በጣም የሚጮህ ድምጽ ይወጣቸዋል፤
ቁጥጥር
መከላከያ:
አድርጉ።
ህክምና:
ኮክሲዲዮሲስ
መንስኤ
በሽታው በኮክሲዲያን ይመጣል። ኮክሲዲያን በወፍ አንጀት ውስጥ በጣም በፍጥነት የሚራቡ ጥቃቅን ጥገኛ
ሕዋሳት ናቸው። ኮክሲዲዮሲስ ጫጩቶች ከ 8-10 ሳምንት እድሜ ሲኖራቸው የሚፈጠር ሲሆን አጣዳፊ እና
የሚቆይ አይነት አለው። በአጣዳፊው በሽታ ጫቹቶች ከ 5-7 ቀናት ውስጥ ይሞታሉ። የሚቆየው አይነት
ምልክቶች
የታመሙ ወፎች ወይም ጫጩቶች ጭንቅላታቸው ያዘቀዝቃል፣ ደካማ እና ዝልፍልፍ ይሆናሉ፣ የምግብ
ቁጥጥር
መከላከያ:
ህክምና:
በሽታው ከያዛቸው በኋላ ባለው አንድ ወር ሰልፋ ድራግስ መድሃኒት መኖ ውስጥ በመጨመር አክሙ።
ባህላዊ ቁጥጥር
ፓኪስታን ውስጥ የተደረገ አንድ ጥናት የኒም ቅጠል፣ የትምባሆ ቅጠል እና የሶዶም አፕል
ሌላ ጥናት ደግሞ ለስጋ ዶሮዎች የተዘጋጀ መኖ ውስጥ 0.3% የተፈጨ የኒም ፍሬ በመጨመር
ካሜሩን የተደረገ ጥናት ደግሞ የፓፓያ ፍሬ ዉጤት ውሃ ውስጥ በመቀላቀል መስጠት ለስጋ በሚረቡ
የውጭ ጥገኞች
ምልክቶች
የቆዳ መለብለብ፣ የምግብ ፍላጎት ማጣት፣ የደም ማነስ*፣ ክብደት መቀነስ፣ ምርት መቀነስ።
ቁጥጥር
መከላከያ:
ጥሩ ንጽህና፣ በቂ ምግብ
ከተረጋጉ በኋላ መመርመር ይመከራል። ፊንጢጣቸው አካባቢ እና ክንፋቸው ስር ቅማል ወይም ትኋን
ሕክምና:
መንጋው ውስጥ እና ዶሮ ቤት ውስጥ ያሉትን ዶሮዎች ለዶሮ በተፈቀደ ተባይ ማጥፊያ እርጩ።
ለነፍሳት ግን ከፍተኛ መርዛማ ነው። ፊንጢጣቸው አካባቢ እና ክንፋቸው ስር ዱቄቱን ነስንሱ፤ የዶሮ
የውስጥ ጥገኞች
የውስጥ ጥገኞች ወስፋት እና ኮሶን ይጨምራሉ። እነዚህ ጥገኞች ዶሮዎችን በማወክና እድገታቸው እና
እንቁላል ምርታቸው ላይ ተጽእኖ በማሳደር ቀጥተኛ ጉዳት ያደርሳሉ። አንዳንድ በሽታዎችንም ያሰራጫሉ።
ከፍተኛ የወስፋት በሽታ ሲኖር አንድ እንስሳ ምልክት ከማሳየቱ በፊት ሊሞት ይችላል። ኮሶ ዶሮዎች ላይ
ብዙም አካላዊ ጉዳት አያደርስም፣ ነገር ግን ለእድገታቸው የሚፈልጉትን ምግብ ለራሱ ይወስዳል።
ምልክቶች
እንደ ጥገኛው አይነት ጥቂት ምልክቶች ሊኖሩ ይችላሉ፣ ወይም ከባድ ተቅማጥ፣ በጣም መቀጨጭ፣ የደም
ቁጥጥር
መከላከያ:
ተገቢ የጥንቃቄ እርምጃዎች
ሕክምና:
ባህላዊ ቁጥጥር
የዶሮው ክብደት 0.7 ሚሊ ሊትር የ 20% የፓፓያ ላቴክስ ውህድ የሚጠጡት ውሃ ውስጥ በመቀላቀል
ቤኒን በተደረግ ጥናት መሠረት በሊትር 4 ግራም የፖፓያ ፍሬ መጨመር ልክ እንደ መደበኛ የእንስሣት
የማሬክ በሽታ
መንስኤ
የማሬክ በሽታ አካባቢ ውስጥ ለረጅም ጊዜ መቆየት በሚችል ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ ክፍተኛ ተላላፊነት
ያለው በሽታ ነው። በቫይረሱ የተያዙ ዶሮዎች ለእድሜ ልክ የቫይረሱ ተሸካሚ* እና አሰራጭ ሊሆኑ ይችላሉ።
አዲስ የተወለዱ ጫጩቶች ለጥቂት ሳምንታት ከእናታቸው ባገኙት አንቲቦዲ* ሊጠበቁ ይችላሉ። ቫይረሱ
ምልክቶች
የማሬክ በሽታ ከ 3–4 ሳምንት እና ከዚያ በላይ እድሜ ባላቸው ዶሮዎች ሲከሰት በብዛት ግን ከ 12-30 ሳምንት
እድሜ ባላቸው ዶሮዎች ላይ ይከሰታል። ከባድ የሆኑት የበሽታው አይነቶች ከ 1–2 ሳምንት እድሜ ባላቸው
ጫጩቶች መካከል ከፍተኛ ሞት ሊያስከትል ይችላል። ብዙ ዶሮዎች የበሽታውን ምልክቶች ሳያሳዩ እድሜ
ያበጠ እና የቀላ የላባ ሥር (follicles*) እና ቡናማ ቅርፊት የሚፈጥሩ ነጫጭ የቆዳ እባጮች
የነርቭ ማሬክ በሽታ (Neural form): (ከዚህ በታች ያሉት ሁሉም ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ ወይም ምንም
ላይታይ ይችላል)
ክብደት መቀነስ
ለመተንፈስ መቸገር
ተቅማጥ
መሞት
የአይን ማሬክ በሽታ (Ocular form):
ክብደት መቀነስ
አይነ ስውርነት
ሞት
የሆድ ማሬክ በሽታ (Visceral Form): ልብ፣ ኦቫሪ፣ ጉበትና እና ሳንባን ጨምሮ የውስጥ ብልቶች ላይ እባጭ
ይወጣል።
ቁጥጥር
መከላከያ:
ሕክምና:
1. Carol Cardona and Peter L. Msoffe, editors, undated. Handbook of poultry diseases
important in Africa.
http://afghanag.ucdavis.edu/c_livestock/poultry/Man_Poultry_Diseases_GLCRSP.pdf
(Page 63) (1,388 KB)
2. University of New Hampshire Cooperative Extension, 2008. Marek’s Disease.
http://extension.unh.edu/resources/files/Resource000791_Rep813.pdf (368 KB)
3. World Organisation for Animal Health (OIE), 2015. Manual of Diagnostic Tests and
Vaccines for Terrestrial Animals, 2015. Chapter 2.3.13: Marek’s
Diseasehttp://www.oie.int/fileadmin/Home/eng/Health_standards/tahm/
2.03.13_MAREK_DIS.pdf (93 KB)
መንስኤ
የወፎች ተላላፊ ብሮንካይቲስ በሽታ መንስኤው ቫይረስ ነው። በአየር፣ በዶሮና ዶሮ ንክኪ፣ እና በተበከሉ የዶሮ
መሳርያዎች ወይም እንቁላል ማሸጊያዎች፣ ለማዳበርያነት በሚውል አዛባ፣ እርሻዎችን በመጎብኘት ወዘተ
ይተላለፋል።
ምልክቶች
ዋናዎቹ ምልክቶች ከመተንፈሻ አካል* ጋር የተያያዙ ናቸው፣ ነገር ግን በተጨማሪ የእንቁላል ምርት እና ጥራት
ተወስነው በሚኖሩ ዶሮዎች መካከል በፍጥነት ይሰራጫል። ክትባት ባልተሰጣቸው የዶሮ መንጋ ውስጥ ሁሉም
በበሽታው ይያዛሉ።
የሞት መጠን እንደቫይረሱ አይነት የሚለያይ ሲሆን ባለተከተቡ ዶሮዎች መካከል እስከ 60% ይደርሳል።
የመተንፈሽዐ አካል ምልክቶች በሁለት ሳምንት ውስጥ ያልፋሉ፣ በአንዳንድ የቫይረሱ አይነቶች የኩላሊት
መመርቀዝ ይከተልና ሞት ያመጣል። ትናንሽ ዶሮዎች የመተንፈሻ አካላቸው ተደፍኖ ወይም ኩላሊታቸው
ቁጥጥር
መከላከያ:
ለበሽታው ክትባት ያለው ሲሆን መጠነኛ የመተንፈስ ችግር ሊያመጣ ይችላል። ክትባት መጀመርያ
ሕክምና:
ለተጨማሪ መረጃ:
1. Carol Cardona and Peter L. Msoffe, editors, undated. Handbook of poultry diseases
important in Africa.
http://afghanag.ucdavis.edu/c_livestock/poultry/Man_Poultry_Diseases_GLCRSP.pdf
(Page 57-58) (1,388 KB)
2. Poultry Hub. Infectious bronchitis. http://www.poultryhub.org/health/disease/types-of-
disease/infectious-bronchitis/
3. World Organisation for Animal Health (OIE), 2015. Manual of Diagnostic Tests and
Vaccines for Terrestrial Animals, 2015. Chapter 2.3.2: Infectious Bronchitis
http://www.oie.int/fileadmin/Home/eng/Health_standards/tahm/2.03.02_AIB.pdf (140
KB)
የጉምቦሮ በሽታ
መንስኤ
ጉምቦሮ በሽታ በቫይረስ የሚመጣ በጣም ተላላፊ የሆነ የጫጩቶች በሽታ ነው። የበሽታ መከላከል አቅምን
ምልክቶች
በሽታው በድንገት ሊከሰት ይችላል፤ በመንጋው ውስጥ ያሉትን ዶሮዎች ሁሉ ይይዛል። በአጣዳፊው የበሽታው
አይነት ዶሮዎቹ ይተኛሉ፣ ላባቸው ይንጨባረራል፣ ደካማ ይሆናሉ፣ ሰውነታቸውም ፈሳሽ ያጣል። ውሃማ
ተቅማጥ ይኖራቸዋል፣ ፊንጢጣቸው ያበጠና በኩስ የቆሸሸ ይሆናል። አጣዳፊው አይነት የበለጠ ሕመም
ትልቁ የበሽታው ተጽእኖ ከሦስት ሳምንት እድሜ በታች ያላቸውን ጫጩቶች በሽታ የመከላከል አቅም
ማቆሙ ነው። ቫይረሱ ያለባቸው ዶሮዎች ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ፣ ነገር ግን በሽታ የመከላከል አቅማቸው
ቁጥጥር
መከላከያ:
ይጨምራሉ
ወረርሽኝ ከተፈጠረ በኋላ ቫይረሱ በማደርያ ቦታና ውሃ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ስለሚኖር የንጽህና
በሽታው በፍጥነት ስለሚሰራጭ በወረርሽኝ ጊዜ ክትባት መስጠት ብዙም ውጤታማ ላይሆን ይችላል
ሕክምና:
በቫይረሱ ለተያዙ ዶሮዎች ምንም ሕክምና የለም። ነገር ግን ዶሮዎች ከእናቶቻቸው ወይም ጉዳት
1. Carol Cardona and Peter L. Msoffe, editors, undated. Handbook of poultry diseases
important in Africa.
http://afghanag.ucdavis.edu/c_livestock/poultry/Man_Poultry_Diseases_GLCRSP.pdf
(Page 58) (1,388 KB)
2. Washington State University, Washington Animal Disease Diagnostic Lab, undated.
Infectious Bursal Disease. http://waddl.vetmed.wsu.edu/animal-disease-faq/infectious-
bursal-disease
3. World Organisation for Animal Health (OIE), 2015. Manual of Diagnostic Tests and
Vaccines for Terrestrial Animals, 2015. Chapter 2.3.12: Infectious Bursal Disease
http://www.oie.int/fileadmin/Home/eng/Health_standards/tahm/2.03.12_IBD.pdf (160
KB)
የተባይ ማጥፊያ ተደጋግሞ ወይም በብዛት ከተጠቀሙ ዶሮዎች ሊመረዙ ይችላል። እቃው ላይ ያለውን
አትጠቀሙ።
ለቤት እና ለግቢ ተስማሚ የሆኑ አንዳንድ ተባይ ማጥፊያዎች ዶሮዎቹን ራሳቸውን ለማከም ተስማሚ
አይደሉም፣ ርጭት በሚደረግበት ጊዜ ዶሮዎች መራቅ አለባቸው። ተባይ ማጥፊያዎቹ ዶሮዎቹን ሳይጎዱ
ሲቀሩ እንኳን እንቁላል እና ስጋ ውስጥ ስለሚገባ ለምግብነት ተስማሚ እንዳይሆኑ ያደርጋል። ዶሮዎቹ
ራሳቸው ሲረጩና በተረጨ ቤትና ግቢ አማካንነት ሲጋለጡ ይህ ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል። የተጋለጡት ላጭር
ጊዜ ከሆነ መርዙ ይጠፋል፣ እንቁላሉ እና ስጋውም ከተወሰነ ቆይታ ጊዜ በኋላ ለምግብነት ተስማሚ ይሆናል።
ቁጥጥር
ያለውና ትክክለኛ መጠን ያለው ምግብና ውሃ እንዲሁም ትክክልኛ ንጣፍ ወዘተ ተጠቀሙ።
የመኖ እና የውሃ መያዣዎችን በየቀኑ አጽዱ፤ በየቀኑ አዳዲስ ምግብ እና ንጹህ ውሃ አቅርቡላቸው
ቤቶቹ በብርድ ጊዜ የሚሞቁ በሞቃት ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ የሚሉ እና አየር የሚገባባቸው እንዲሆኑ
አድርጉ
ጽዳት
ከሚጭሩበት ግቢ መወገድ አለባቸው፤ የሞቱ ዶሮዎች 1.5-2 ሜትር ጥልቀት ባለው ጉድጓድ ውስጥ
በመቅበር ወይም በማቃጠል በአግባቡ መወገድ አለባቸው። ይህን በማድረግ የበሽታ ስርጭትን እና
አዲስ የሚመጡ ዶሮዎችን በሙሉ ለውጭ እና ለውስጥ ጥገኞች ሕክምና አድርጉላቸው፤ ከተቻለም
ክትባት ስጧቸው።
ያደሩባቸውን ቅርጫቶች በጸሃይ አድርቁ ወይም በዝናባማ ወቅት እሳት አጠገብ ስቀሉ።
ለውሃ መጠጫ የሚያገለግሉ ገሎችን (የተሰበሩ ሽክላዎችን) መልሳቸሁ በውሃ ከመሙላታቸሁ በፊት
በእሳት አሙቁ።
የዶሮ ጎጆዎችን ወይም ቅርጫቶችን የአዛባ ክምር ወይም የጉድጓድ ሽንት ቤት አጠገብ አታስቀምጡ
አንድ የዶሮ ዝርያ ብቻ ቢኖር የተሻለ ነው።ካልተቻለ የበሽታ ስርጭትን ለመቀነስ የተለያዩ
Acknowledgements
ምስጋና
ገምጋሚ: ሙሳ ኮኔ፣ ላየቭስቶክ ኢንደስትሪ ዩኒት ሃላፊ፣ ሎካል ሰርቪስ ኦፍ አኒማል ፕሮዳክትስ (SLPIA)፣
ቡጉኒ፣ ማሊ
ይህ የርእሰ ጉዳይ ጥቅል በኢትዮጵያ የዶሮ እርባታ የራዲዮ ፕሮገራምን ለማሳደግ ከአይኤፍሲ በተገኘ የገንዘብ
ድጋፍ ተዘጋጀ።
Information sources
IV. በማሊ እና ከሰሃራ በታች ባለው አፍሪካ ስላሉ የዶሮ በሽታዎች ተጨማሪ መረጃዎች
Videos
The Crawford Fund, 2012. African communities vaccinate against Newcastle Disease.
https://www.youtube.com/watch?v=Nr5e0HMn7l4
FAO, 2014. Family poultry production – Introduction to the sustainable management of
Newcastle disease. https://www.youtube.com/watch?v=CmZmJJe3gdc
Livestock Lab, 2015. Newcastle disease and vaccinations.
https://www.youtube.com/watch?v=M44JKfL3aas
Organisation des Nations unies pour l’alimentation et l’agriculture, 2014. Aviculture
familiale – Introduction au contrôle durable de la maladie de Newcastle.
https://www.youtube.com/watch?v=aR8m2y9p-n0 (in French)
Documents
የቃላት ፍቺ
ደም ማነስ/Anemia: ከቀይ የደም ሴል ክፍሎች ውስጥ የአንዱ ማነስ ሲሆን በደም ውስጥ ያለው የኦክስጅን
አኖሬክሲያ (የምግብ ፍላጎት መቀነስ)/Anorexia: የምግብ ፍላጎት ማጣት ወይም መመገብ አለመቻል
ሌላ የሚያስተላልፉ እንሣዎች
እንዲችሉ የሚያስፈልጉ፣ እንደ ተቅማጥ ያሉ እንሥሣትን እነዚህን ንጥረ ነገሮችን እንዲያጡ የሚያደርጉ
ማንቁርት/Larynx: የአየር ቧንቧ የላይኛው ክፍል፣ የድምጽ ክሮች (vocal cords) ያሉበት ቦታ
ተጓዳኝ በሽታ/Secondary infection: አንድ ኢንፌክሽን ወይም በሽታ ህክምና እየተደረገለት ወይም