Professional Documents
Culture Documents
Dairy Goat Management and Hasbundry Practice Training Document For Farmers3
Dairy Goat Management and Hasbundry Practice Training Document For Farmers3
ላይ የተዘጋጀ ስልጠና
በወተት ሀብት ልማት ዳ/ት የተዘጋጀ
17/09/2014ዓ/ም
መቄት
የስልጠናዉ ይዘቶች
መግበያ
የስልጠናዉ ዓላማ
ወተት ለሰዉ ልጅ ያለዉ ጠቀሜታ
የተሻሻለ የወተት ፍየል እርባታ
የፍየል ወሊድ
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች
የወተት ፍየል መኖ ዝግጅትና አመጋገብ
የፍየል ወተት አለባ ስርዓት
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት
መረጃ አያያዝ
የወተት ፍየል ጤና አጠባበቅ 2
መግበያ
ፍየል የማርባት አንፃራዊ ጥቅም
xnSt¾ ymñ X yW¦ xQRïT ÆlbT xµÆb!W kTላLQ xmNÏጊ!
XNSúT btšl ymöüT xQM xላcWÝÝ
bx=+R g!z@ ýS_ gb! L¥GßT¿ yb@tsBN MGB¾ SR›t MGB
l¥ššL
xnSt¾ yï¬ Fí¬ xላcWÝÝ
bb@t\B WS_ Æl# xÆላT btlYM bs@èCÂ bLíC xQM XNKBµb@
¥DrG YÒLÝÝ
ym‰ÆT xQ¥cW yf-n nW
ys#FÂ yig#R MRT ያስገኛሉÝÝ
SUcW kkBèC |U YLQ b\W \WnT WS_ bqላl# ymf=T ÆH¶
xlW
btlÃy MKNÃT b!ät$ ¼bb>¬½ bxWʽ bxdU¼ wYM b!\rq$
bxRb!W ላY y¸dR\W ymê:l NêY k!œ‰ xÂœ nWÝÝ 3
መግበያ(የቀጠለ…)
yktäC mSÍÍT
የህብረተሰቡ gቢ m=mR
4
መግበያ(የቀጠለ…)
6
ወተት ለሰዉ ልጅ ያለዉ ጠቀሜታ
7
ወተት ለሰዉ ልጅ ያለዉ ጠቀሜታ (የቀጠለ…)
8
ወተት ለሰዉ ልጅ ያለዉ ጠቀሜታ (የቀጠለ…)
የማዕድን ይዘት
• የፍየልን ወተት ከላም ወተት ከ 13 እስከ 15% የበለጠ ካልሲየም በዉስጡ
ይገኛል፡፡
• በቀን 2 ብርጭቆ የፍየል ወተት ብቻ በመጠጣት እንደ ነፍሰ ጡር ሴቶች እና
አራስ ወይም ጎረምሳ ያሉ ከፍተኛ ተጋላጭ የሆኑ ቡድኖችን ዕለታዊ የካልሲየም
ፍላጎቶችን መሸፈን ይችላሉ ፣
• ይህንን ከላም ወተት ለማግኘት ደግሞ 3 ብርጭቆ መጠጣት ይኖርብዎታል
9
ወተት ለሰዉ ልጅ ያለዉ ጠቀሜታ (የቀጠለ…)
10
ወተት ለሰዉ ልጅ ያለዉ ጠቀሜታ (የቀጠለ…)
11
ወተት ለሰዉ ልጅ ያለዉ ጠቀሜታ (የቀጠለ…)
12
3. የተሻሻለ የወተት ፍየል እርባታ
የ አረባብ ዘዴ ችግር
ማነቆቸዎችና ችግሮች
ምርታማ ያልሆኑ ዝርያዎች
– ያሉን ዝርያዎች ምርታማነታቸው ዝቅተኛ መሆን
– ምርታማ የሆኑ ዝርያዎች አቅርቦት አለመኖር
– የተቀራረበ ዝምድና ያላቸውን ማዳቀል/inbreeding
– ቢኖሩም ለማርባት የአቅም እና ግብአት (መኖ፣ህክምና ወዘተ) አለመኖር
– የተሻሻሉ ዝርያዎች ለአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ አለመስማማታቸው
የእውቀት ማነስ
– ምርታማነትን ለማሻሻል አርሶ አደሩ እውቀት አለመኖር
– ስለተሻሻለ አረባብ ዘዴ ስልጠና እና ድጋፍ አነስተኛ መሆን
– መረጃ መያዝ አለመቻል 14
በአከባቢያችሁ ምን ዓይነት የፍየል ዝርያዎች ይገኛሉ?
ሰንጠረዝ፤ በአትዮጲያ የሚገኙየ አከባቢ ፍየሎች ቤተሰብ፤ ዝርያ፤ ባህሪና ለማህበረሰቡ የሚሰጡት ጠሜታ
የቤተሰብ የምርታማነት ባህሪያቸዉ/
ስም/Family ለማህበረሰቡ የሚሰጡት Production characteristics
name ዝርያ/Breed name ጠቀሜታ
መንታ የመዉለድ ክብደት(
አጋጣሚ በመቶኛ ኪ.ግ)
ኑቢያ ኑቢያ 34.1
ሪፍት ቫሊ አፋር ወተት፤ ደም ለመድሃኒትነት፤ ደረቀ 1.4 % 23.7
የአየር ጸባይ ተላምደዉ የራባሉ
አበርገሌ ወተትና የወተት ተዋጽኦ፤ ቆዳ 1.3 % 28.4
አርሲ-ባሌ ወተት፤ ቅዝቃዜ ይላመዳሉ 18.0 % 30.4
ዎይቶ-ጉጂ ስጋ 28.8
ሶማሊ የሀረርጌ ከፍተኛ ስፍራዎች ወተት፤ ስጋ 15.0 % 29.1
አጭር-ጆሮ ሶማሊ ወተት፤ ደረቀ የአየር ጸባይ ተላምደዉ 2.5 % 27.8
የራባሉ
ረጅም-ጆሮ ሶማሊ ወተት፤ ደረቀ የአየር ጸባይ ተላምደዉ 3.0 % 31.8
የራባሉ
ትንንሽ የማዕከላዊ ከፍተኛ ስፍረዎች ቆዳ 17.0 % 30.1
የምስራቅ የምዕራብ ከፍተኛ ስፍራዎች 38.0 % 33.0
አፍሪካ የምዕራብ ዝቅተኛ ስፍራዎች ወተት፤ ደረቀ የአየር ጸባይ ተላምደዉ 44.0 % 33.9
የራባሉ
ከፋ ወተት ፤ ደም 22.0 % 28.2
15
የተሻሻለ የወተት ፍየል እርባታ (የቀጠለ…)
Gz#F½ -Nµ‰
18
የተሻሻለ የወተት ፍየል እርባታ (የቀጠለ…)
ዋና ዋና የድራት ምልክቶች
መኖ ለመብላት ፈቃደኛ አለመሆን
በድንገት የወተት ምርት መቀነስ
ከብልት ፈሰሽ መዉጣት
የብልት ጫፍ መቅላትና እና ማበጥ
ከፊትለፊታቸዉ የሚገኑት ማነኛዉም ፍየል ላይ መዉጣት
ፍየሏ ወደ ድራት መምጣቷ ከተረጋገጠ ከ12-14 ሰአታት በኋላ እንድትጠቃ ማድረግ
ሰንጠረዝ የድራትና የጥቂ ሰዓት
የብልት ፈሰሽ የታየበት ትክክለኛዉ የጥቂ ጊዜ
ጠዋት በተመሳሳይ ቀን: ከምሽት እስከ ጠዋት
ቀትር በሚቀጥለው ቀን: ከጠዋት እስከ ምሳ
ማታ በሚቀጥለው ቀን: ከጠዋት እስከ ምሳ
21
የተሻሻለ የወተት ፍየል እርባታ (የቀጠለ…)
…)
የተጠቃቸዉ ፍየል እንደገና ከ 21 ቀናት በኋላ የድራት ምልክቶችን ካሳየች ክበድ
እንዳልሆነች መታወቅ አለበት ስለሆነም በድጋሚ እንድትጠቃ ማድረግ
ያስፈልጋል
በአጠቃላይ ፍየሏ ከወለደች ከ50- 65 ቀናት በኋላ በድጋሚ ወደ ድራት
ትመጣለች
ከወለደች ከ2 – 3 ወር በኋላ ፍየሏን ማስጠቃት ተገቢ ይሆናል
ይህንን በመተግበር በ2 ዓመት አንድ ፍየል 3የዉልደት ጊዜ እንዲ ኖራት ማድረግ
ይቻላል
22
የተሻሻለ የወተት ፍየል እርባታ(የቀጠለ…)
23
የተሻሻለ የወተት ፍየል እርባታ (የቀጠለ…)
24
የፍየል ወሊድ /KIDDING
በአከባቢያች አንደ ፍየል ለመጀመርያ ጊዜ በስንት ዓመትዋ ነዉ ግልገል የምትሰጠዉ?
እንድ ፍየል አርግዛ ግልገል ለመስጠት 5 ወራቶች የወስድባታል
ፍየልን የማዋለድ ቅድመ ዝግጅቶች
ደንብ 1፡ እናት ፍየል የምትወልድበት ቦታ ደረቅ፤ ንፁህ እና ጸጥ ያለ ቦታ መሆኑን ማረጋገጥ
ደንብ 2: እናት ፍየል የምትወልድበት ቦታ በመጠለያ ስር (ጎረኖ ውስጥ) መሆን አለበት
ይህም ግልገሉ ከፀሀይ ብርሀን ለመጠበቅ ይረዳል
ደንብ 3፡ እናት ፍየል እንደወለደች ወዲያው ውሃ ማግኘት አለባትዉ ሃዉ በወሊድ ጊዜ
የፈሰሳትን ፈሳሽ ለመተካት እና አዲስ የተወለደውን ግልገል በቂ ወተት እንዲኖረው
ያደርጋል.
• ጥንቃቄ፡ እናት ፍየል የምትወልድበት ስፍራ በቂ ብርሃን ያላዉና እየሆነ ያለዉን ነገር
ለመከታተል የሚያስችል
25
የፍየል ወሊድ /KIDDING(የቀጠለ…)
26
የፍየል ወሊድ /KIDDING(የቀጠለ…)
የማዋለድ ሂደት
የተወለደችዉን ግልገል ደረቅና ንጽሁ ቦታ ማስቀመጥ እንዲሁም ከመጠን
በላይ ሙቀት እና ደረቅ ከሆነ ስፍራ ማራቅ
ከተወለደ በኋላ ከ20-30 ደቂቃዎች ውስጥ ግልገሎች እንገር መጥባተቸዉን
ማረጋገጥ
እናት ፍየል ግልገሉን እንድትልስ በማድረግ ማበረታታት የእናትና የልጅ
ትስስርን ማበረታታት
የመተንፈስ ችግር በሚፈጠርበት ጊዜ ምላስን በመተኮስ እና ንፋጭ
ከአፍንጫው ማስወገድ
27
የፍየል ወሊድ /KIDDING(የቀጠለ…)
28
የፍየል ወሊድ /KIDDING(የቀጠለ…)
29
የፍየል ወሊድ /KIDDING(የቀጠለ…)
GLgl# XNdtwld b15 dqE” WS_ yXÂt$N -#T XNÄ!Ãg" mRÄTÂ dGæ
-#T XNÄ!-Æ ¥DrG ÃSfLULÝÝ
GLglÖCN l2(3 qÂT XNgR ktmgb# b“ላ Ñl# bÑl# wtT wYM
ywtT MTK yçn# ngéCN mmgB nWÝÝ
30
የፍየል ወሊድ /KIDDING(የቀጠለ…)
XNgR kwtT ybl- xµL gNb! N_r MGB½ v!¬¸N½ µLs!yM½ æSærSÂ
b>¬ tkላµY yçn# N_r ngéC YzT xlWÝ
31
የፍየል ወሊድ /KIDDING(የቀጠለ…)
32
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች/
GLglÖCN mNkÆkB
úR Q-LÂ ytmÈ-n mñ mmgB
GLglÖC lU xrNÙÁ œRÂ Q-ላQ-L XÂ ytmÈ-n mñ byqn# l!sÈCý
YgÆLÝÝ
k3 úMNT b“ላ GLglÖC drQ mñ mmgB YjM‰l#ÝÝ
GLglÖC mñ mmgB kjm„bT g!z@ jMé bqE Ni#H W` l!\ÈcW YgÆLÝÝ
_„ XDgT XNÄ!ñ‰cWM lSላú½ XR_B œR Q-ላQ-L XNÄ!h#M ytmÈ-
n mñ QD¸Ã lGLglÖC l!\_ YgÆêLÝÝ
33
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች(የቀጠለ…)
34
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች(የቀጠለ…)
yGLglÖC m-lÃ
35
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች(የቀጠለ…)
36
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች(የቀጠለ…)
37
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች(የቀጠለ…)
FyLN ¥ኮላ¹T¼mq_q_¼Castration
ymq_q_ _QäC
xላSfላg! m‰ÆTN lmkላkL nWÝÝ
_‰T ÃlýÂ SBnT ÃlW SU l¥GßTÝÝ
yw--@ FyL SU >¬N lmqnSM YÒላLÝÝ
ybgÖCN¼FylÖCN ymöÈT ÆH¶ lmqNS
y¸q-q_bTN :D» mw\N
• bRÄ!ø bm-qM 3 w‰T ygÖ¥ qlbT bm-qM bh#lT qÂT :D»
b!çN YmrÈLÝÝ
38
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች(የቀጠለ…)
39
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች(የቀጠለ…)
40
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች(የቀጠለ…)
መለያ/ Identification
አርሶ አደሮች እንስሳቶቻቸዉን በመለየት መረጃዎችን መያዝ አለባቸው ይህም
የእያንዳንዱን እንስሳ ዕድሜ, የእርባታ ሁኔታ እና ጠቃሚነት በቀላሉ ለማወቅ
ያስችላቸዋል
ይህም የሚከናወነዉ በመነቀስ፤ የጆሮ መለያዎችን በመስጠት፤ ሌሎች
ምልክቶች ወይም ስሞች በመስጠት
የኤክስቴንሽን ሰራተኞች ይህንን ለማስደረግ ፍላጎት ላላቸው ገበሬዎች ማሳየት
ይችላሉ።
41
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች(የቀጠለ…)
ግልገሎችን ጡት ማስጣል
ብዙውን ጊዜ የሚከናወነው ከ2-3 ወራት ዕድሜ ላይ ነው።
ግልገሎች ጨጓራቸዉ ለማጠናከር በጊዜ ገለባ እና ጥራጥሬዎችን እንዲሞክሩ
ያድርጉ
ግልገሎች እንደ ቅጠላቅጠልና እርጥብ የመኖ ዓይነቶችን መብላት ሲጀምሩ
ከፍተኛ የትላትል ኢንፌክሽን ያጋጥማቸዋል። ከተጋለጡ በኋላ የጸረ ትላትል
መድሃኒት/deworme መስጠት ያስፈልጋል
ግልገሎቹ ምጥን መኖ በሚመገቡበትወስጣዊ መመረዝ/ Enterotoxiemia
ሊያጋጥማቸዉ ይችላል፡፡ ስለዚህ ግልገሎችን መከተብ አስፈላጊ ነዉ
42
የወተት ፍየል አያያዝ ዘዴዎች(የቀጠለ…)
ግልገሎችን ጡት ማስጣል
ግልገሎችን በድንገት ወተት መመገብዎን አያቁሙ ነገር ግን ይህ ለማስወገድ
ቀስ በቀስ መሆን አለበትም/ቱም
የምግብ አለመፈጨት ወይም የሆድ እብጠት /indigestion or bloat
እንዳይከሰት ለማድረግ
ጥፍራቸዉን ማሳጠር
የግልገሎቹ ጥፍር እንዲረዝሙ አይፍቀዱ፣ በጥንቃቄ ይቁረጡ
43
የወተት ፍየል መኖ ዝግጅትና አመጋገብ
44
የወተት ፍየል መኖ ዝግጅትና አመጋገብ (የቀጠለ…)
መኖ ዝግጅት
46
የወተት ፍየል መኖ ዝግጅትና አመጋገብ (የቀጠለ…)
yፍየል መኖ ምንጮች
bxkÆb!ÃCh# MN MN ›YnT yFyL mñ MNôC Yg¾l#)
((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((((
ytf_é Gõ>
47
የወተት ፍየል መኖ ዝግጅትና አመጋገብ (የቀጠለ…)
äላሰS wYM :HlÖC¼XNd bölÖ½ gBS½ x©½ wzt…¼ Ãl#TN b225 G‰M lxNÄ!T ¼
FyL bqN mmgB ÃSfLULÝÝ bt=¥¶ xrNÙÁ mñ mS-T tgb! nWÝÝ
49
የወተት ፍየል መኖ ዝግጅትና አመጋገብ (የቀጠለ…)
s@ትዋ k_qE bðT kt-q$ b“ላ l4 œMN¬T mmgB b_„ h#n@¬ XNÄ!ö†Â
}Ns#NM b¥^i XNÄ!rU YrÄêLÝÝ
XNST FylÖC kt-q$ k3w‰T b“ላ wYM¿
lwl!D 2 ወራት s!qR MKn!Ãt$M
― ምናልባት 2 ወይም 3 ግልገሎች ሊሆኑ ስለሚችሉ በቂና ጥራት ያለዉ መኖ
ያስፈልጋቸዋል
― "ፅንስ" ወይም ግልገል የሚያድገዉ በዚህ ጊዜ ውስጥ ስለሆነ
ታላቢ ፍየሎች በመጀመርያዎቹ ሁለት ወራት
-#T yÈl# GLglÖC½
50
የወተት ፍየል መኖ ዝግጅትና አመጋገብ (የቀጠለ…)
የውሃ ፍላጎት
lFyL y¸\ÈcWM W` qZ”²½ Ni#HÂ lBz# g!z@ ÃLöy mçN xlbTÝÝ
y¸\ÈcW W` bqE b¸fLg#bT g!z@ y¸Ãgß#T kçn yMRT m-ÂcW
XNÄ!=MR YrÄLÝÝ
51
የፍየል ወተት አለባ ስርዓት
ጡት ማጠብ
o ሁለት የተለያዩ ጨርቆችን (1ለአጠባና 1በጸረ ተህዋሲያን) በመጠቀም ከአለባ
በፊት የፍየሏ ጡትን በደንብ ማጠብ እና በጸረ ተህዋሲያን ማጽዳት ያስፈልጋል
o የመጀመርያዉን የወተት ጠብታዎችን ማስወገድ ያስፈልጋል ም/ቱም ከፍተኛ
የሆነ የባክቴርያ ክምች ስላለዉ
የነጠፉ ፍየሎች
ፍየሏ ተጠቅታ እርጉዝ ከሆነች በ4 -5ኛ ወር የፅንሱ ክብደት በፍጥነት
እየጨመረ ስለሚሄድ ልዩ እንክብካቤ ያስፈልጋል
በሌሎቹ ፍየሎች እንዳትረበሽ ለማድረግ ለብቻዋ እንድት ቆይ ማድረግ
ፍየሏ ቀስ በቀስ ወደ መንጠፍ ትሄዳለች በዘህ ጊዜም ቢሆን ወተት ይታለባል
ነገር ግን የወተት ምርተ ከቀን ወደ ቀን እየቀነሰ ይሄዳል በመጨረሻም ግት
የወተት ምርት ያቆማል
57
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት
58
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት(የቀጠለ…)
• lmÙÙÏ xmCnTÝ
59
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት(የቀጠለ…)
60
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት(የቀጠለ…)
61
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት(የቀጠለ…)
62
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት(የቀጠለ…)
63
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት(የቀጠለ…)
Yg#rñ ›YnèC
1. Ñl# bÑl# ZG m-lÃÝ
b@t$ bz#¶ÃW x‰T ZG GDGÄãC Yñ„¬LÝÝ
bqZ”² xµÆb!ãC tS¥¸ yb@T ›YnT nWÝÝ
b@t$ Ñl# bÑl# ZG bmçn# yb@T WS_ ÑqTN -Bö YöÃLÝÝ ym-lÃ
GNƬ w+W kFt¾ nWÝÝ
2. yðT lðt$ GDGÄ KFT yçn m-lÃÝ
b@t$ îST GDGÄãC s!ñ„T yðT lðT GDGÄ xYñrWM wYM x+R
GDGÄ Y\‰l¬LÝÝ
b@t$ kFt¾ yçn yxyR XNQS”s@Â yi/Y BR¦N Ãg¾LÝÝ
b䔬¥ xµÆb!ãC ytšl W-@¬¥ YçÂLÝÝ
64
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት(የቀጠለ…)
65
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት(የቀጠለ…)
66
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት(የቀጠለ…)
67
የፍየሎች መጠለያና አዘጋጃጀት(የቀጠለ…)
Ymñ mmgb!Ã
yDRö> mmgb!à k30(40 ú.» kF¬¿ SÍt$ k40(50 ú.»¿ kmÊT wlL
kF¬M 70 çñ mzUjT xlbTÝÝ
68
መረጃ አያያዝ/Record keeping
69
መረጃን መያዝ/Record keeping(የቀጠለ…)
70
የወተት ፍየል ጤና አጠባበቅ/Dairy Goat Health
71
የወተት ፍየል ጤና አጠባበቅ(የቀጠለ…)
ዋና ዋና በሽታ ምልክቶች :-
የሰውነት (የቆዳ)ፀጉር መቆም
የምግብ ፍሊጎት መቀነስ፣ ምግብ መብላት ማቆም
ከተፈጥሮ የሰውነት ቀዳዳዎች ፈሳሽ ማውጣት፣
ማነከስ፣ማሳል፣ የምርት መቀነስ፣ የሆድ ማበጥ
ደም የተቀላቀለበት ወተት ማለብ፣የጡት (የግት) ማበጥና መጠንከር
በአንዴ ጎን ብቻ መተኛት ማዘውተር
ከመንጋ ተነጥል መውጣትና መቆም ወ.ዘ.ተ.
72
የወተት ፍየል ጤና አጠባበቅ(የቀጠለ…)
74
የወተት ፍየል ጤና አጠባበቅ(የቀጠለ…)
75
የወተት ፍየል ጤና አጠባበቅ(የቀጠለ…)
81
Exercise #4: Use wrap text in shape feature to fit the text
inside the shapes
Release Sesame Strategy and provide coordination support for the implementation of interventions
• The Ministry of Agriculture (MoA), together with the Ethiopian Agricultural Transformation Ag
• The objective is to better understand the provision of services to small holder farmers and
82
Exercise #5: Use alignment tools to align the following boxes
83
Exercise #6: Group, reduce the size of the objects, and the
drag to the right of the slide
Monday Tuesday
Saturday
Wednesday
Friday Thursday
84
Exercise #7: Apply the formatting of the first shape to the
rest of the shapes in the same line
85
Exercise #8: Create an organization chart using connectors
86
Exercise #9: Create a table using the data below
87