Professional Documents
Culture Documents
የተሻሻለ ዶሮ ርባታ ስልጠና
የተሻሻለ ዶሮ ርባታ ስልጠና
ዶሮ
ቤተሰብ ፍጆታ
ስራ እድል በግለሰብ ደረጃ
ስራ እድል በማህበር
የስልጠናው ዓላማ
ዓላማ፡-
• በዶሮ ርባታ ዘርፍ ለሚሳተፉ ተጠቃሚዎች ንቅናቄውን
መሬት ለሚያስነኩ ባለሙያዎችና አመራሮች ዶሮ ርባታ
አሰራር ትኩረት መሰጠት ስለሚገባቸው አሳራሮች ግንዛቤ
ማስጨበጥ ነው፡፡
መግቢያ፡-
በሃገራችን በገጠርም ሆነ በከተማ ውስጥ በስፋት ከሚተገበሩ ዋና ዋና የእንስሳት
እርባታ ስራዎች መካከል አንዱና ዋነኛው የዶሮ እርባታ ስራ ነው፡፡
ከዶሮ ሀብት 57 ሚ/ን ዶሮዎች ያሉ ሲሆን ከዚህ ውስጥ 19.5 ሚ/ን (34%)
እንቁላል ጣይ ናቸው፡፡ የእንቁላል ምርቱም 3.2 ቢሊዮን ሲሆን አመታዊ የነፍስ
ወከፍ ፍጆታ 30 እንቁላል ደርሷል (MOA)፤
ከነዚህም ዶሮዎች መካከል አብዛኛውን (ከ95% በላይ) ቁጥር የሚይዙት የሃገረሰብ ዝርያዎች
ሲሆኑ፤ የእርባታ ስራምውም የሚከናወነው ባህላዊና ባብዛኛው ጭሮሽን መሰረት ባደረገ ዘዴ
ነው፡፡
የአካባቢ ዝርያ ዶሮዎች በአመት እስከ 72300 ሜትሪክ ቶን ስጋ እና 78000 ሜትሪክ ቶን እንቁላል
ይገኛል ተብሎ ይገመታል፡:
የቀጠለ….
• ሃገራችን ኢትዮጵያ ዶሮን ጨምሮ ከፍተኛ የእንስሳት ሃብት
ክምችት አላቸው ከሚባሉት ጥቂት የአለም ሀገሮች አንዷ
ብትሆንም ከዘርፉ የሚጠበቀውን ያህል ተጠቃሚ
እንዳልሆነች ግን የሚታወቅ ነው::
• በሌላም በኩል ከህዝብ ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞ ከጊዜ
ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የገንቢ ንጥረ ምግብ
(ፕሮቲን) ፍላጎት በበቂ ሁኔታ ማሟላት አልተቻለም፡፡
• በአዲስ አበባ የዶሮ ሀብት 653,432 ያሉ ሲሆን ከዚህ ውስጥ (85%) እንቁላል
ጣይ ናቸው፤
የቀጠለ›››
•በአዲስ አበባና አካባቢዋ ለዶሮ ርባታ ስራ የሚታዩ ምቹ ሁኔታዎች ፡-
ከሁሉም የሀገሪቷ ክልል ዶሮዎችና የዶሮ ምርት የሚቀርብ መሆኑ በቀላሉ ለተላላፊ በሽታ
የመጋለጥ እድል መኖሩ ሊጠቀሱ ከሚችሉ ዋና ዋና ችግሮች ውስጥ ናቸው፡፡
የዶሮ እርባታ ጥቅሙ
በተጠቃሚው ዘንድ ርባታው የሚካሄደው እንደ ትርፍ ሥራ እንጂ እንደ ዋነኛ ገቢ ማስገኛ አለመታየቱ
የግል ባለሀብቶች ተሳትፎ ውስንነትና ተገቢውን ትኩረት ዘርፉ ማግኘት አለመቻሉ ዋንኞቹ ናቸው
የዶሮ ግዢ ለመፈጸም ፡-
ንቁና የመፍዘዝ ሁኔታ የሌለባቸው፣
ክብደታቸው ከዝርያው አማካይ ክብደት ተቀራራቢ መሆን አለበት፣
ጤነኛ መሆን አለባቸው፣
ፊንጢጣቸው አካባቢ የተጣበቀና ፈሳሽ ርጥበት መታየት የለበትም፣
በዶሮዎች መካከል ተመሳሳይ እድገት መስተዋል አለበት፣
አካላቸው ያልጎደለ ……..ወዘተ መሆን ይጠበቅበታል፡፡
በአጠቃላይ ዶሮዎች ለመግዛት የዶሮዎች ዝርያና ትውልድ ደረጃ፣
የተሠጠ ሕክምና ክትባት፣ የከትባት አሰጣጥና የተሰጠበት ዕድሜ ደረጃ
የመሳሰሉ መረጃዎችን ጠይቆ ከአቅራቢው መቀበል ያስፈልጋል፣
የዶሮ ባህርያትና ዝርያ
የዶሮ ተፈጥሮአዊ ባህርይ
. ከአእዋፍ ውስጥ ይመደባሉ
. መጫር
. መንደፋደፍ
. ምግባቸውን ጭሮ መመገብ
. እንቁላል ሲጥሉ ጨለማ ቦታን መምረጥ
የዶሮ ዝርያ
. በኢትዮጲያ ውስጥ የተለያዩ አይነት የዶሮ ዝርያዎች ሲኖሩ
በተለምዶ አጠራር በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ይመደባሉ እነሱም፡-
1.የአበሻ ዶሮ
2.የፈረንጅ ዶሮ በመባል በሁለት ይከፈላሉ
የአበሻ ዶሮ፡-
ሴቶቹ ጭር የማለት ባህሪ ሰለአላቸው እንቁላላን ታቅፈው
ይቀመጣሉ ምርት ያቋርጣሉ፡፡
- በአመት የሚሰጡት የእንቁላል መጠን አናሳ ነው
- ስጋ የመያዝና ቶሎ የመድረስ አቅማቸው አናሳ ነው
- በአብዛኛው ምግባቸውን ጭረው ይመገባሉ፡፡
የፈረንጅ ዶሮ
ከ5 ወር ጀምሮ ከ5-6 ዶሮ
ጥቅሙ
- ዶሮች አይጭሩትም
ጉዳት
- ዶሮች ግድግዳውን ተጠግተው ሲተኙ ያቀዘቅዛቸዋል
- የቤት መስሪያ ወጪን ይጨምራል፡፡
የዶሮ ቤት አሰራር አይነቶች
ለረዥም ግዚ የሚያገለግል መሆኑ፣ የዶሮ መኖ መፋሰስን የሚከላከል መሆኑ፣ እንደ ዶሮዎች እድሜ መጠን ከፍታውን
ለማስተካከል አመቺ መሆኑ፣ ዶሮዎች በቀላሉ የማይገቡበትና መኖ ለመመገብ እና ለማፅዳት አመቺ መሆኑን
መገምገም ያስፈልጋል፡፡
የመኖ መመገቢያ በገንዳ መልክ በሁለቱም ጎን መመገብ የሚያስችል እና በክብ መልክ ዙሪያውን መመገብ
በሚያስችል መልኩ ከፕላስቲክ፣ ከእንጨት እና ዝገትን መቋቋም በሚችል ቆርቆሮ በመጠቀም ማዘጋጀት ይቻላል፡፡
Linear Feeder Long
Tube Feeder
ከቀርካሃ ወይም ከቧንቧ መሰል ነገር የሚዘጋጅ መኖ መመገቢያ
1. የመኖ ዕቃ አስሮ ማንጠልጠያ
2. ለአንድ ዶሮ በሚበቃ መጠን ለመከፋፈል የሚያገለግል ሽቦ
3. ዶሮዎች ሲመገቡ እንዳይነቀሳቀስ መከላከያ
የዶሮ የውሀ መጠጫ
-እንደ ዶሮቹ እድሜ ከፍና ዝቅ እየተደረገ በትከሻቸው ትክክል ይቀመጣል
-እንቁላል ለሚጥሉ ዶሮች በባለ 20 ብሎኬት ላይ ይቀመጣል
Manual Drinker
የኬጅ እርባታ
ዶሮችን በብረት በተሰራ ቤት ውስጥ በማስገባት የምናረባው የአረባብ
አይነት ነው፡፡
ጥቅሙ
- በትንሽ ቦታ ላይ ዶሮችን ማርባት ማስቻሉ፡፡
- እንቁላላቸው ከዶሮች ጋር
አለማገናኘቱ/መንሸራተቱ/
- ዶሮችን በቀላሉ መለየት ያስችላል
ጉዳት
- ከመጥበቡ የተነሳ ዶሮችን ለጡንቻ መሸማቀቅ በሽታ መዳረጉ
- እንቁላል በሚጥሉ ሰዓት እርስ በእርስ ፊንጢጣቸውን መተያየት መቻላቸው
እሱም እንዲነካከሱ ያደርጋቸዋል
- የመጫርና የመንደፋደፍ ባህሪያቸውን ማርካት አለመቻላቸው
- ኩስ የማውጣት ባጠቃላይ የማኔጅመንት ስራ ማብዛቱ
የኬጅ አረባብ
-ይህ ቤት 50ሴ.ሜ. በ50ሴ.ሜትር በሆነ ቦታ 5 ዶሮ ይይዛል
ሁለቱንም የያዘ የአረባብ አይነት/የኬጅና የወለል ላይ እርባታ
ጥቅሙን ብቻ በማጣመር የተሰራ/
የፍሬንድስ የዶሮ እርባታ የፈጠራ ውጤት ነው
ጥቅሙ
- በ1.2ካሬ 100 ዶሮችን በማርባቱ በትንሽ ቦታ ብዙ ዶሮችን
ማርባት ያስችላል
- ዶሮችን መጫርና መንደፋደፍ በማስቻሉ ተፈጥሮአዊ ባህሪ ያJላል
- እንቁላል ሲጥሉ የእንቁላል መጣያ ሳጥን ስላለው እርስ በርሳቸው አይተያዩም
ይህም እንዳይነካከሱ ያደርጋል
- ኩሳቸው ላይ የሚፈስበት ውሀ ስለማይኖር ሽታ አይኖረውም ማውጣት
ስለማያስፈልገው ስራ ይቀንሳል ኩሱም ለሽያጭ ይውላል
- የሚጠይቀው የስራ ጊዜ ትንሽ ነው
ጉዳት
- የለውም
የዶሮ የመነካከስ ችግር
1. የመኖ ጥራት
- የሚያስፈልጋቸውን መጠንና ይዘት አለማግኘት
2. የብርሀን መብዛት
- እንደየዝርያቸው የሚያስፈልገውን መጠን አለማግኘት
3. የአቅም አለመመጣጠን
- አቅማቸው ትንሽ የሆኑ ዶሮዎችን አለመለየት
4. የቤት ሙቀት ያለ በቂ አየር ዝውውር
5. ጨለም ያላሉ የእንቁላል መጣያዎች
6. በቦታ ጥበት መጨናነቅ
7. ድብርትና የእንቅስቃሴ እጦት
8. የመገልገያ እቃዎች እጥረት
9. ውጫዊ ተባይ/ጥገኛ/
10. ቁስለት
ለ 1 ቀን ጫጩት ለማሳደግ የሚያስፈልጉ እቃዎች ና
አስተዳደጋቸው
ማሞቂያ
- በቆሮቆሮ የተሰራ ሊሆን ይችላል
- ዶሮች ሙቀት እንዲያገኙ የሚያደርግ ነው
አምፖል
- ሙቀት መስጠት የሚችልና በቀይ ቀለም የተቀባ ቢሆን
ይመረጣል፡፡
የጫጩት መመገቢያ
ንፁህ ውሃ
በቂ አየር
የስጋ ዶሮ አረባብ
በተወለዱ በ45 ቀን ለእርድ መድረስ
ይቻላሉ፡፡
ታርደው ስጋቸው በኪሎ ለሱፐር
ማርኬትና ለሆቴሎች ይሸጣል
በ45 ቀናቸው አንድዋ ዶሮ 2.5 ኪሎ
ትመዝናለች
የዶሮ መኖ ሲዘጋጅ በዋናነት የሚይዛቸው ጥሬ እቃዎች
◦ በቆሎ
◦ ፋርሽኬሎ
◦ ፋርሽካ
◦ ስጋና አጥንት
◦ አኩሪ አተር
◦ ላይዚን
◦ ሚቲዮኒን
◦ ፕሪሚክስ
◦ ኮሊንክሎራይድ
◦ የኖራ ድንጋይ
◦ ሞላሰስ
◦ የኑግ ፋጉሎ
ª“ ª“ ¾Êa
uiታ‹“
SŸLŸÁ S”ÑÊ‹
/Diseases of
Poultry /
¾Êa ui S”e›?‹
1. v¡+]Á
2. zÃ[e
3. ð”Ñe
4. ýa„µ› /¨<G ¨KÉ/
uSÖØ ¨<H
uUÓw
u®¾` /›vD^/
S”Ÿ`ðõ
¡”õ S×M
}pTØ
T”vƒ
iv’ƒ ¨. ².}.
1. uv¡+]Á ¾T>Ÿc~ ¾Êa ui ‹:
¾Êa ¢K?^
¢K=vc=KAc=e
dMV’@KAc=e
›=”ô¡g=¾e ¢^ó
TâýLeVc=e
¾d”v ’k`d
eôKA¢"M ›=”ô¡g=”
eƒ_ý„¢"M ›=”ô¡g=”
¡KAeƒ]Ç=ÁM ›=”ô¡g=”
¾Êa ¢K?^ ¾T>ÁeŸƒK¨< ¾Ÿ<MŸ<Mƒ wÖƒ
/ Fowl cholera or avian pasteurellosis /
ሳልሞኔሎሲስ/SALMONELLOS/
ድብርትና የጫጨ እድገት
/depressed and their growth is retarded/
Mycoplasmosis or CRD
uTâøLeVc=e ¾}Ön Êa:-
1. ¾Ñ<uƒ ¾Mw ió”“
2. Á¾` Ÿ[Ö=ƒ wÖƒ /Pericarditis perihepatitis and
Airsacculitis in CRD/
Clostridial Disease
¡KAeƒ]Ç=¾U ø`õ]Ë”e ¾T>ÁeŸƒK¨<:-
1.¾ƒ”g< ›”˃ Ó`ÓÇ SlcM“ TuØ ”Ç=G<U
2.x~K=´U ¾T>ÁeŸƒK¨< iv’ƒ
¾SÉH’>ƒ ›Ã’„‹
Piperazine,
Tetramizole
6. u¨<Ü ØÑ™‹ ¾T>Ÿc~ ¾Êa ui ‹/
Ectoparasites/
¾¨<Ü ØÑ™‹:-
pTM
SȄ`
l”Ý
p”p”
. u¨<Ü ØÑ™‹ /Ectoparasites/
¾qÇ }và /Northern foul mite/
Ó`” ¾T>ÁÖn ¾qÇ }và /Scaly leg mite/
7. uUÓw Ø[ƒ ¾T>Ÿc~ ui ‹ :
7.1 ¾Ñ”u= UÓw (ýa+”) እØ[ƒ
¾እÉу ¾እ”lLM“ ¾eÒ U`ƒ Sk’e' S’"Ÿe ¨.².}
S’"Ÿe
¾SGç” SÑMuØ
¾S”l` S¨LÑÉ