You are on page 1of 3

የስነ-ህይወት ደህንነት

የስነ-ህይወት ደህንነት ማለት በዶሮ እርባታ ጣቢያ ዉስጥ የዶሮ በሽታ አምጭ
ተህዋስያን /ቫይረስ፤ ባክተሪያ፤ ፈንገስ፤ ፕሮቶዙዋ፤ የዉስጥና የዉጭ
ጥገኞች/ እንዳይኖሩና እንዳይሰራጩ/እንዳይዛመቱ፤ ከሌለ ቦታ እንዳይገቡ፤
የምንቆጣጠርበት መንገድ ነዉ።

የዶሮ በሽታ አምጭ ምቹ ሁኔዎችን ወይም አጋላጭ የሆኑ ነገሮችን በመቀነስ


ዶሮዎችን ከበሽታ መከላከል ማለት ነዉ።
ብክለትን ማጽዳት (Decontamination)

ከዶሮ ቤት ወይም ከእቃዎች ላይ የበሽታ አምጭ ተህዋስያንን ወይም ሌሎች

ስነህይዎታዊነት ያላቸውን ነገሮን ያለኬሚካል በማጽዳት የማንሳት ሂደት ማለት ነዉ።

ትክክለኛ የዶሮ እርባታ ለማካሄድ የሚከተሉትን መከተል ያስፈልገል። Ÿ

የዉሀና መኖ አቅርቦትን ማስተካከል፤ Ÿ

የአየር ዝዉዉርና የሙቀት ሁኔታን ማስተካከል፤


በዶሮ እርባታዉ ዉስጥ መያዝ ያለባቸዉ ዋና ዋና መረጃዎች Ÿ

የዶሮዎችን ቁጥር፤ Ÿ

ዝርያቸዉን፤ Ÿ

በየቀኑ የሚሞቱ ወይም የሚወገዱ ዶሮዎችን ቁጥር፤

የቀን የምግብ ፎጆታቸዉንና የዉሀ ፍጆታቸዉን፤ Ÿ

የተሰጠ የክትባት፤ የመድሀኒት፤ የቫይታሚን አይነትና ጊዜ መረጃ መዝግቦ መያዝ

You might also like