You are on page 1of 5

የዶሮዎች አያያዝና የየዕሇት እንክብካቤ

የዶሮ ሁኔታ መከታተሌ

በቀን ሁሇት ጊዜ ከሰዓት በፊትና በሃሊ ማየት፤

¨ የዶሮዎች እንቅስቃሴ አተነፋፈስ ፤ድምፅ የተሇየ ከሆነ ሇባሇሙያ ማሳወቅ

¨ የታመሙ ዶሮች ካለ ከኬጅ አውጥቶ ሇብቻ ማድረግ ፤

ውሃና መኖ ማየት

¨ ውሃና መኖ በመመገቢያና መጠጫ ዕቃ ሊይ ንፁህ ሆኖ መኖሩን ማረጋገጥ፤

¨ መኖ መመገቢያው ሊይ ካደረ፣ ከላሊ ባዕድ ነገር ጋር ከተቀሊቀሇ ወይም የሽታ ሇውጥ ካመጣ
በንፁህ መቀየር አሇበት፤

የዶሮችን ኩስ ማየት

¨ በየዕሇቱ ኬጅን ስናፀዳ ኩሱን በአግባቡ መመሌከት፤

¨ የእንቁሊሌ መጣያ የሆነው የአካሌ ክፍሊቸው ንፁህ መሆኑን ማረጋገጥ፤

¨ ኩሱ የቀጠነ ወይም ደም የቀሊቀሇ ከሆነ በበሽታ የመጠቃት ችግር ሉሆን ስሇሚችሌ በትኩረት
መመሌከት፤

የዶሮዎች ጤና ክትትሌ
¨ ጤናማ ዶሮች ዉጫዊ አካሊቸዉ ንጹህ ነዉ፤

¨ የነቁ አንገታቸዉና ጭንቅሊታቸዉ ያሌተዛነፈ፤

¨ በንቃት የሚንቀሳቀሱ፤

¨ ጠንካራ እግርና ጤናማ ድምፅ ያሊቸዉ፤

¨ የሚጠበቀዉን ምርት የሚሰጡ፤

¨ የተስተካከሇ ቁመናና እድገት ያሊቸዉ፤

¨ ትክክሇኛ የሆነ አመጋገብ የሚያሳዩ፤


¨ የማይነካከሱ ወይም ሽባ ያሌሆኑ፤

¨ በአይናቸዉና በአፍንጫቸዉ ፈሳሽ የላሇ፤

¨ ሆዳቸዉና ወገባቸዉ ያሌጎበጠ፤

ዶሮዎች የመታመማቸው ምሌክት

¨ ዉጫዊ አካሊቸዉ ንጹህ አይደሇም፤

¨ አንገታቸዉና ጭንቅሊታቸዉ የተዛነፈ ነው፤

¨ በንቃት አይንቀሳቀሱም፤

¨ ጠንካራ እግርና ጤናማ ድምፅ የሊቸዉም፤

¨ የሚጠበቀዉን ምርት አይሰጡም፤

¨ የተስተካከሇ ቁመናና እድገት የሊቸዉም፤

¨ ትክክሇኛ የሆነ አመጋገብ አይኖራቸውም፤

¨ የሚነካከሱና ሽባ የሆኑ ናቸው፤

¨ በአይናቸዉና በአፍንጫቸዉ ፈሳሽ ይኖራሌ፤

¨ ሆዳቸዉና ወገባቸዉ ይጎብጣሌ፤


የዶሮዎች ክትባት

¨ ክትባቱን ከባሇሙያ ጋር በመነጋገር ማስከተብ/፤

ያሇሃኪም ምክር ማንኛውንም ክትባት ወይም ህክምና አሇመስጠት፤

¨ ዶሮዎቹ ከመግባታቸዉ በፊት በክትባት ፕሮግራም መሰረት የተሇያዩ ክትባቶችን


መዉሰዳቸዉን ማረጋገጥ፤

¨ ቀሪ ክትባት ያሊቸው ዶሮዎች ወደ ኬጂ ስናስገባ በአካባቢው ከሚገኙ እንሰሳት ሃኪሞች ጋር


በመነጋገር ማስከተብ፤
የዶሮ በኬጅ

¨ ይህ አይነት የእርባታ ዘዴ የቦታ ጥበት ባሇበት ጥቅም ሊይ የሚውሌ ነው፡፡

¨ በአንድ ሜትር ካሬ በሆነ ኬጅ አምስት ተመሳሳይ እድሜ ሊይ ያለ ቄብ ዶሮዎች መንከባከብና


እንቁሊሌ ማምረት ታሳቢ ማድረግ፡፡

¨ ዶሮዎች የጠዋት ፀሐይን ይመርጣለ በመሆኑም የኬጁ አቀማመጥ ፈቱ ወደ ጠዋት ፀሃይ


ወይንም ወደ ምስራቅ ማዞር፤

¨ የዶሮ ኬጅ በሃይሇኛ ንፋስ አቅጣጫ ተጋሌጦ መቀመጥ የሇበትም፤

¨ ቄብ ዶሮዎችን ኬጅ በማሰገባት ማሊመድ፡፡

ንጽህና መጠበቅ

¨ ስሇስራዉ ከቤተሰቡ የተሻሇ ግንዛቤ ያሇዉ ሰዉ ብቻ እንዲንከባከብ ማድረግ፤

¨ ስራው ከመጀመሩ በፊት የእጅ ንጽህናን መጠበቅ / እጅ መታጠብ/ እጅን በጸረ ተዋህሲያን
መታጠብ/፤

¨ የመመገቢያና የመጠጫ ዕቃዎችን ንጽህና/ በኦሞና በፈሳሽ ሳሙና ወይንም


በአመድ/ማጠብ፤

¨ የዶሮ ኬጁን ንጽህና መጠበቅ/ ቆሻሻዎችን እና የዶሮ ኩስ በየቀኑ ማስወገድ፤

¨ የዶሮ ኬጁ ያሇበትን አካባቢ ማጽዳት


ሉወሰዱ የሚገባቸዉ ጥንቃቄዎች

¨ በየቀኑ የሚከናወኑ ስራዎቸን ሇይቶ ማወቅና በተገቢዉ ሰአት ማከናወን፤

¨ ዶሮዎች በድምጽ፤በእንቅስቃሴ እና ከተሇመደው ውጭ ደንግጠው እንዳይበረግጉ ማድረግ ፤

¨ ዶሮዎችን የሚያስፈራሩ አውሬዎች ወይንም እንስሳት በአካባቢዉ እንዳይኖሩ ማድረግ፤

¨ ሇኬጂ የሚደረግ ሽፋን ሲከፈት እና ሲዘጋ በጥንቃቄ እንዳይንኳኳ ማድረግ፤

¨ ጤነኛ መሆናቸው የተረጋገጠ ዶሮዎች በፍፁም ከኬጅ መውጣት የሇባቸውም፤

¨ የሚጠጡት ንፁህ ውሃ በማንኛውም ጊዜ እንዱኖር ማደረግ፤

የዶሮ መኖ አቅርቦት

¨ በአካካባቢ ከሚገኙ የመኖ አቀነባባሪዎች የሚፈሇገውን መጠን እና የመኖ አይነት መግዛትና


መጠቀም

የእንቁሊሌ ጣይ ዶሮ አመጋገብ

¨ ዶሮዎች አምስት ወር ሲሞሊቸው ቀድሞ ከሚመገቡት ከቄብ መኖ ወደ እንቁሊሌ ጣይ መኖ


መሇወጥ ፤

¨ ሇአንድ እንቁሊሌ ጣይ ዶሮ በቀን 120 ግራም (120 ግራም ታስቦ ሇ5 ዶሮ የሚበቃውን


በመሇካት) መመገብ፤ በተጨማሪም ንጹህ የሆነ ቅጠሊቅጠሌ (አሌፋሌፋ፣ ቆስጣ፣ ሰሊጣ
የመሳሰትን በማንጠሌጠሌ ንጽህናውን ጠብቆ መመገብ) ፤

¨ በቀን ሇ5 ዶሮዎች የሚያስፈሌገውን መኖ ጠዋትና ከሰዓት የመመገቢያ ሰዓት ሳይዛነፍ


መመገብ

You might also like