Professional Documents
Culture Documents
Sheep and Goat Type Part 3
Sheep and Goat Type Part 3
የፍየልና በግ የዝርያ
ዓይነቶች በኢትዮጵያ
2.1 የፍየል ዝርያ መለያ ዘዴዎች
ፍየል
2.1.1.1 የቆዳ ቀለም(Coat color)፡-
ለምሳሌ ፡- ነጭ ቆዳ ያላቸው የሶማሊያ ፍየሎች
2.1.1.2 የአካል መጠን (Body size)
• ጆሮ፡-
ጆሮ ባለው ርዝመትና አቀማመጥ
ለምሳሌ፡- የሶማሌ ፍየል------------------አጭር እና ረጅም ጆሮ ያላቸው
12.8 ሴሜ 14.6 ሴሜ
• ቀንድ
ቀንድ ሲባል
እንስሳው ቀንድ ያለውና የሌለው
የቀንዱ መጠን(ርዝመት) እና ቅርጽ
• ኩልኩልት(wattles)
• የአገጭ ጸጉር(beards)
• የቆዳ ጸጉር ርዝመት
2.2 የፍየል ዝርያዎች
• - ከላይ በተገለጸው በሁለቱ የዝርያ የመለያ ዘዴ
በመጠቀም በኢትዮጵያ አራት(4) ዓይነት የፍየል
ቤተሰቦች እና አስራ ሁለት(12) የፍየል ዝርያዎች
ይገኛሉ. እነሱም፡-
የፍየል ቤተሰብ ስም(Family name) የፍየል ዝርያ ስም(Breed ቅጽል ስም(Other local names)
name)
ዋና መለያ መገለጫ
ሌሎች መለያ መገለጫ
• ቡናማ የቆዳ ቀለም አላቸው
• መካከለኛ አውነት አላቸው
• ጥቁር ወይም ጥቁር ቡናማ መስመር
• ቀንድ
እግራቸው ላይ ፤ ጀርባቸው ላይ ፤
በታችኛው ክፍል ይገኛል የሚታጠፍ --26%
• አጠር ያለ ፤ አንጸባራቂና ለስላሳ ጸጉር ቀጥ ያለ-----71%
አላቸው ቀንድ የሌላቸው---3%
• አነስ ያለ ጭንቅላት እንዲሁም ቀጥ ያለ ወደኃላ የሚያድግ--- 58%
ፊት አላቸው ወደላይ የሚያድግ----28%
ወደኃላ የሚያድግ--- 21%
ወደላይ የሚያድግ----75%
ወደ ጎን የሚያድግ------2%
• የአገጭ ጸጉር 96% በሁሉም ወንድ ፍየል ላይ
ያድጋል
• የአንገት ጸጉር 91% በወንድ ፍየል
• ኩብኩልት በ10% በወንድ ፍየሎች ላይ ያድጋል
2.4.6 የሐረርጌ ከፍታቦታ ፍየል
ዋና መለያ መገለጫ
ሌሎች መለያ መገለጫ
• አነስተኛ ሰውነት አላቸው
• የፊት መገለጫ
• ነጭ ፤ ጥቁር ፤ ቡናማ የቆዳ ቀለም
አላቸው ቀጥ ያለ ፊት--------60 %
• ቀንድ የላቸውም ወደውስጥ የታጠፈ ፊት------40 %
• አጭር ጸጉር አላቸው
• 90 % አንድ ሙሉ የቆድ ቀለም
አላቸው
• የአገጭ ጸጉር 72% ወንድ ፍየል ላይ
ያድጋል
• የአንገት ጸጉር የላቸውም
• ኩብኩልት በ14% በወንድ ፍየሎች
ላይ ያድጋል
2.4.7 አጭር ጆሮ ያላቸው የሶማሌ ፍየል
ዋና መለያ መገለጫ
ሌሎች መለያ መገለጫ
• መካከለኛ ሰውነት አላቸው
• የፊት መገለጫ
• አብዛኛውን ጊዜ ነጭ (76 %) የቆዳ
ቀጥ ያለ ፊት አላቸው
ቀለም አላቸው
• ቀንድ
ቡናማ--------9%
ወንድ ፍየል---ቀጥ ያለ(46 %) እና ወደ ላይ
ጥቁር--------7% የሚያድግ(64 %)
የገረጣ-------7% ሴት ፍየል-----የታጠፈ ቀንድ(50 %) እና
• አጭር ለስላሳ ጸጉር አላቸው ወደላይ(55 %) ወደኃላ(27 %) ፤ ወደጎን(12
%) ሊያድግ ይችላል
ቀንድ የሌለው ወንድ ፍየል(5 %) ሴት ፍየል(7
%) ሊገኙ ይችላሉ
• አጭር ጸጉር አላቸው
• የአገጭ ጸጉር 79% ወንድ ፍየል ላይ ያድጋል
• የአንገት ጸጉር የላቸውም
• ኩብኩልት በ5% በወንድ ፍየሎች ላይ ያድጋል
2.4.8 ረጅም ጆሮ ያላቸው የሶማሌ ፍየል
ዋና መለያ መገለጫ
ሌሎች መለያ መገለጫ
• ከፍ ያለ ሰውነት አላቸው
• የፊት መገለጫ
• አብዛኛውን ጊዜ ነጭ (92%) የቆዳ ግልጽ የሆነ ቀጥ ያለ ፊት አላቸው
ቀለም አላቸው • ቀንድ
ቡናማ------4% ወንድ ፍየል---የጣጠፈ ቀንድ (41 %) እና ወደ
ጥቁር-------3% ኃላ የሚያድግ(38%)
ግራጫ-----1% ሴት ፍየል-----የታጠፈ ቀንድ(46%) እና
ወደላይ(48 %) ፤ ወደጎን በሁለቱም ጾታ (13%)
• አጭር ጸጉር አላቸው
ሊያድግ ይችላል
ቀንድ የሌለው ወንድ ፍየል(19%) ሴት ፍየል(8
%) ሊገኙ ይችላሉ
• የአገጭ ጸጉር 66% ወንድ ፍየል እና በሴት ፍየል
7 % ላይ ያድጋል
• የአንገት ጸጉር 21 % በወንድ ላይ ብቻ ያድጋል
• ኩብኩልት በ6% በወንድ ፍየሎች እና በሴት
ፍየል 3 % ያድጋል
2.4.9 የመካከለኛ ከፍታ ቦታ ፍየል
ዋና መለያ መገለጫ
ሌሎች መለያ መገለጫ
• መካከለኛ ሰውነት አላቸው
• የፊት መገለጫ
• ቀይ-ቡናማ ቆዳ ቀለም አላቸው
ቀጥ ያለ ፊት 71%
• ሰፋ ያለ ፊት አላቸው
• ወደ ውስጥ ገባ ያለ 29%
ወፍራም ቀንድ አላቸው
• ቀንድ
82 % ወንድ ፍየል ቀጥ ያለ እና
ወደኃላ የሚያድግ ቀንድ ሲኖራቸው
13 % የሚታጠፍ ቀንድ
5 % የሚጠቀለል ቀንድ
• አጠር ያለ እና ለስላሳ ጸጉር
• የአገጭ ጸጉር 82% ወንድ
• የአንገት ጸጉር 99% በወንድ ፍየል
• ኩብኩልት በ6% በወንድ ፍየል
2.4.10 የምዕራብ ከፍታ ቦታ ፍየል
ዋና መለያ መገለጫ
ሌሎች መለያ መገለጫ
• አነስተኛ እና ጥቅጥቅ ያለ ሰውነት
አላቸው • የፊት መገለጫ
• የደቀቀ ጸጉር አላቸው ወደ ውስጥ ገባ ያለ 100%
• ነጭ የቆዳ ቀለም አላቸው • ቀንድ
76 % ወንድ ፍየል ቀጥ ያለ እና
ወደኃላ የሚያድግ ቀንድ
ሲኖራቸው
14% ቀንድ የሌላቸው
• አጠር ያለ እና ለስላሳ ጸጉር
• የአገጭ ጸጉር 84% ወንድ
• የአንገት ጸጉር 99% በወንድ ፍየል
• ኩብኩልት በ12% በወንድ ፍየል
2.4.11 የምዕራብ ዝቅተኛ ቦታ ፍየል
ዋና መለያ መገለጫ
ሌሎች መለያ መገለጫ
• አጭር ቁመት
• የተለያየ የቆዳ ቀለም • ቀንድ
ነጭ------- 42% 85% ወንድ ፍየል ቀጥ ያለ እና 77
ጥቁር-----9 % % ወደኃላ የሚያድግ ቀንድ
ፈዛዛ ቡናማ---- 38% ሲኖራቸው
ግራጫ-------11 % 12% ቀንድ የሌላቸው
• ቀጥ ያለ ፊት • አጠር ያለ እና ለስላሳ ጸጉር
• የአገጭ ጸጉር 70% ወንድ
• የአንገት ጸጉር 96% በወንድ ፍየል
• ኩብኩልት በ12% በወንድ ፍየል
2.4.12 ከፋ ፍየል
ዋና መለያ መገለጫ
ሌሎች መለያ መገለጫ
• አነስተኛ ሰውነት ያላቸው
• ቀጥ ያለ ፊት 92 %
• አጭር አንገት
• ቀንድ
• ቀይ ወይም ጥቁር የቆዳ ቀለም
• አጭር እና ስስ ጆሮ
83% ወንድ ፍየል ቀጥ ያለ እና
• ቀጥ ያለ ፊት 92 %
80% ወደኃላ የሚያድግ ቀንድ
ሲኖራቸው
የሚታጠፍ ቀንድ 14 %
3% ቀንድ የሌላቸው
• አጠር ያለ እና ለስላሳ ጸጉር
• የአገጭ ጸጉር 88% ወንድ
• የአንገት ጸጉር 97% በወንድ ፍየል
• ኩብኩልት በ12% በወንድ ፍየል
2.5 ከፍየል የሚገኙ ጥቅሞች
የዝርያ ስም የሚሰጡት ጥቅም
አፋር ወተት ፤ ደማቸው ለመዳኒትነት ፤ በደረቃማ ቦታ
መኖር ይችላሉ
አበርገሌ ወተት ፤ ቆዳ
አርሲ-ባሌ ወተት ፤ በቀዝቃዛ ቦታ መኖር ይችላሉ
ዎይቶ-ጉጂ ለስጋ ምርት
የሐረርጌ ከፍታ ቦታ ፍየል ወተት ፤ ቆዳ
አጭር ጆሮ ያላቸው የሶማሌ ፍየል ወተት ፤ በደረቃማ ቦታ መኖር ይችላሉ
ረጅም ጆሮ ያላቸው የሶማሌ ፍየል ወተት ፤ በደረቃማ ቦታ መኖር ይችላሉ
የመካከለኛ ከፍታ ቦታ ፍየል ቆዳ
የምዕራብ ከፍታ ቦታ ፍየል
የምዕራብ ዝቅተኛ ቦታ ፍየል ወተት ፤ በደረቃማ ቦታ መኖር ይችላሉ
ከፋ ፍየል ወተት ፤ ደም
ኑብያን
2.6 የበግ ዝርያዎች
2.6.1 በአካላዊ መገለጫ ልዩነት
2.6.2 በዘር/ዲኤንኤ ምርመራ
2.6.1 በአካላዊ መገለጫ ልዩነት
አጭር ወፍራም ጭራ
ጥሩ ታዳጊ ጸጉር
ቡናማ ፤ ነጭ ፤ ቡናማ/ነጭ ፤
ጥቁር ፤ ጥቁር/ቡናማ የቆዳቀለም
ወደጎን የሚጠቀለል ረጅም
ቀንድ በወንድ በግ እና አጭር ቀንድ
በሴት በግ
በአማራ ማህረሰብ የሚረቡ
ናቸው
2.8.4 ጥቁር በግ
አጭር ወፍራም ጭራ
ጥሩ ታዳጊ ጸጉር
አነስተኛ ሰውነት
ጥቁር የቆዳ ቀለም
አብዛኛዎቹ አጭር ተንጠልጣይ
ጆሮ አላቸው
ጥቂቶቹ አጭር የሚቆም ጆሮ
አላቸው
በአማራ ማህረሰብ የሚረቡ
ናቸው
2.8.5 ወሎ በግ
አጭር ወፍራም ጭራ እና
አጭር የሚጠቀለል ጫፍ
ጥሩ ታዳጊ እና ረጅም ጸጉር
አነስተኛ ሰውነት
በብዛት ጥቁር ፤ ነጭ ወይም
ቡናማ የቆዳ ቀለም
ቀንዳም ወንድ በግ
በአማራ ማህረሰብ የሚረቡ
ናቸው
2.8.6 ፋርታ በግ
አጭር ወፍራም ጭራ
ጥሩ ታዳጊ እና ረጅም ጸጉር
መካከለኛ ሰውነት
በብዛት ነጭ ወይም ጥቁር ፤
ቡናማ ፤ ጥቁር ሆዳቸው አካባቢ
ቡናማ
ቀንዳም ወንድ በግ
በአማራ ማህረሰብ የሚረቡ
ናቸው
2.8.7 ዋሸራ በግ
ረጅም ወፍራም ጭራ ፤ ጫፉ
የሚጠቀለል
ጸጉራም ናቸው
መካከለኛ ሰውነት
ቡናማ ፤ ቡናማ በነጭ ፤ ጥቁር ፤
ነጭ ፤ ቅልቅል ቆዳ ቀለም
ቀንድ ጥቂቶች ወንድ በግ ፤
አብዛኛዎቹ ሴት በጎች ቀንድ
አላቸው
በኦሮሞ ማህረሰብ የሚረቡ
ናቸው
2.8.10 ሆሮ በግ
ገሻ ፤ ሜኒት በመባል
ይታወቃሉ
ረጅም ወፍራም ጭራ ፤ ቀጥ
ያለ ጫፍ
ጸጉራም ፤ ግዙፍ ሰውነት
ቡናማ በጥቁር ወይም በነጭ ፤
ነጭ በቡናማ ወይም በጥቁር
ሁለቱም ጾታዎች ቀንድ
የላቸውም
በከፋ ፤ ሸካ እና ቤንች
ማህበረሰብ የሚረቡ ናቸው
2.8.12 አፋር በግ