You are on page 1of 54

2.

የዶሮ ቤት

2.1. ሇዶሮ እርባታ የሚሆን ቦታ መረጣ


የአካባቢ መረጣ

የዶሮ እርባታ እንቅስቃሴ ከመጀመሩ በፊት እርባታው

የሚቋቋምበትን አካባቢ በመምረጥ በኩሌ ከፍ ያሇ ጥንቃቄ

መዯረግ ይኖርበታሌ፡፡

ተስማሚ የሆነ አካባቢ ሇመምረጥ፡

1. መንገድ (የትራንስፖርት አገሌግልት)፣

 ሇእርባታው የሚያስፈሌጉ ግብዓቶችን ሇማቅረብና

የርባታውንም ምርት በቀሊለ ሇገበያ ሇማቅረብ፤

2
የአካባቢ መረጣ…የቀጠሇ
2. የውሃና የኤላክትሪክ አቅርቦት፣
 ውሃ - ሇዶሮ ቤት ፅዳትና ሇመጠጥ

 ኤላክትሪክ - ሇጫጩቶች ማሳዯጊያና ሇዕንቁሊሌ ጣይ


ዶሮዎች (Light Stimulation)

3. የገበያ ሁኔታ፣

4. የሰው ሃይሌ አቅርቦት፣

5. የአካባቢው የሙቀት መጠን፣


 ከ 28 ዲ.ሴ በሊይ የሚወጣ ከሆነ በዶሮዎች ምርታማነት
ሊይ ተፅዕኖ ይኖረዋሌ፣

3
የእርባታ ቦታ መረጣ

የእርባታው አካባቢ ከተወሰነ በኋሊ እርባታው

የሚካሄድበት ትክክሇኛ ቦታ ሇመምረጥ

የሚከተለትን ሁኔታዎች ማጤን ያስፈሌጋሌ፡

1. ከመኖሪያ አካባቢ ወጣ ማሇቱን፣

 የሰውና የእንስሳት እንቅስቃሴ የሚበዚበት አካባቢ

ሇበሽታ ክስተት ሰፊ ዕድሌ ይሰጣሌ (ቢያንስ 300

ሜትር ያህሌ ርቀት ቢኖር)፤

4
የእርባታ ቦታ መረጣ…የቀጠሇ
2. የአፈር ዓይነት፣
 አሸዋማ አፈር ውሃ ስሇማይቋጥር አካባቢው ጭቃማ ከመሆን
ያድናሌ፣

 መረሬ አፈር ውሃ ስሇሚቋጥር ሇዶሮዎች ጤንነት ጠንቅ ሉሆኑ


የሚችለ ተህዋሳት እንዲራቡ አመቺ ሁኔታን ስሇሚፈጥር
አይመረጥም፣

3. የቦታው አቀማመጥ፣
 ዗ቅዚቃ ወይም ተዳፋትነት ያሇው ቦታ ተመራጭ ነው፣

 በዜናብ ወቅት ውሃ አይቋጥርም፤ ሇአየር እንቅስቃሴም ተመራጭ


ነው፣

5
የእርባታ ቦታ መረጣ…የቀጠሇ
4. ሇርባታው ሥራ የሚመረጠው ቦታ ስፋት፣
 በጠቅሊሊው ሇሚሰሩት ቤቶች በቂ ከሆነ፣

 ሇሰራተኞች የስራ ቅሌጥፍና የሚመች መሆኑ ከታመነበት፣

 ሇወዯፊቱ የርባታ ስራውን እንዳስፈሊጊነቱ ሇማስፋፋት ቢፈሇግ


አመቺ ሲሆን፣

5. በቅርብ ርቀት ላልች ተመሳሳይ እርባታዎች መኖርና


አሇመኖር፣

6. የነፋስና የዜናብ አቅጣጫንም መረዳት ወይም ማጥናት


ሇሚሰራው ቤትና ባጠቃሊይ በእርባታው አቀማመጥ ሊይ
ሇሚዯረጉ ውሳኔዎች ጠቃሚ መሰረታዊ መረጃ ነው፡፡

6
2.2. የዶሮ ቤት አሰራር ቅድመ ሁኔታዎች
የዶሮ ቤት አቀማመጥ
የዶሮ ቤት ከመሰራቱ በፊት አቀማመጡ እንዴት መሆን
እንዯሚገባው መታወቅ ይኖርበታሌ፡-
1. የዶሮ ቤት ከፀሐይ ትይዩ አቅጣጫ ሆኖ መሰራት የሇበትም፣

2. የዶሮ ቤት ኃይሇኛ ነፋስ በሚነፍስበት አቅጣጫ መሆን


አይገባውም፣ (Orientation  East - West direction)

ሰሜን

ምስራቅ
ምዕራብ

ዯቡብ

8
ተመራጭ የዶሮ ቤት አቀማመጥ
(Orientation፡ East – West direction)
የዶሮዎች ቤት አሠራር
ሀ/ የወሇሌ አሠራር

የዶሮ ቤት ወሇሌ የተዯሇዯሇ አፈር፣ ሽቦ ወይም እንዯ እርባታው


መጠንና የመዋዕሇ ንዋይ ዯረጃ በኮንክሪት (ሲሚንቶ) ሉሠራ ይችሊሌ፡፡

1. ወሇለ በተቻሇ መጠን የተስተካከሇ፣ የውጭ ጥገኞች መራቢያ ሉሆን

የሚችሌ ስንጥቅ የላሇው፣ ሇማፅዳት የሚያመች፣ ሇአይጦች መራባት

የማያመችና ረ዗ም ሊሇ ጊዛ ሉያገሇግሌ የሚችሌ፤

2. ሇፅዳት እንዲያመች ውሃ ከቤቱ ተገፍቶ ሉወጣ በሚችሌበት አቅጣጫ፣

ወዯ በሩ አነስተኛ ተዳፋትነት ቢኖረው ይመረጣሌ፤ ወሇለ 0.25 ሜ.

ያህሌ ከመሬት ከፍታ ቢኖረው ይመረጣሌ፤

3. ተመራጩ በሲሚንቶ የተሰራ የኮንክሪት ወሇሌ ነው፡፡

11
ሇ/ የግድግዳ አሠራር

በእኛ አገር የአየር ሁኔታ በቤቱ ረጅም ወገን ግራና ቀኝ የሚገኙት

ሁሇት ግድግዳዎች ከግማሽ በሊይ ክፍት ቢሆኑ ይመረጣሌ፡፡

ዶሮዎችን ሉያጠቁ ከሚችለ አውሬዎችና በሽታ ሉያስተሊሌፉ

ከሚችለ ወፎች ሇመከሊከሌ እንዲያስችሌ እንዯመረብ በተሰራ ሽቦ

/ Wire-mesh/ መሸፈን ይኖርበታሌ፤

በተጨማሪም በተሇይ ነፋስ በሚኖርበት ወገን እንዲሁም በቅዜቃዛ

ወቅት እንዯአስፈሊጊነቱ ሉጠቀሇሌና ሉ዗ረጋ የሚችሌ መከሊከያ

/መጋረጃ/ ቢኖረው ይመረጣሌ፡፡

12
ሐ/ የጣሪያ አሠራር

እርጥበታማ በሆኑ አካባቢዎች ጣሪያው ብዘ የዜናብ ውሃ


እንዲያወርድ ስሇሚፈሇግ የጣሪያው ተዳፋትነት ከፍተኛ
መሆን አሇበት፤

 የዜናብ ፍንጣቂ ወዯ ዶሮዎች ቤት ውስጥ እንዳይገባም


የጣሪያው ክፈፍ ቢረዜም ጥሩ ነው (አንድ ሜትር ያህሌ)፤

ዯረቅና ሞቃታማ በሆነ አካባቢ ጣሪያው ብዘም ተዳፋት


ባይኖረው ችግር አያስከትሌም፤

 በቂ የአየር እንቅስቃሴ እንዲኖር ግን የተቻሇውን ያህሌ ከመሬት


ከፍ ብል ቢሰራ ይመረጣሌ፤

13
2.3. የዶሮ ቤት አይነቶች
የዶሮዎች ቤት አይነቶች

የሚመረጠው የዶሮ ቤት አይነት የሚወሰነው፡

1. ሇእርባታው ተግባር ሉውሌ የሚችሇው

የመሬት/የቦታ ስፋት፣

2. ሇስራው ሉውሌ በሚችሇው የካፒታሌ መጠንና፣

3. እንዲሁም የርባታው ዯረጃ ይወሰናሌ፡፡

15
የዶሮ ቤት አይነቶች... የቀጠሇ
 የዶሮ መጠሇያ አይነቶች በአጠቃሊይ በአራት
ሉከፈለ ይችሊለ፤
1. የጭሮሽ እርባታ፣
2. ከፊሌ የቤት ውስጥ እርባታ፣
3. የተንቀሳቃሽ ቤቶች እርባታ፣
4. ሙለ በሙለ የቤት ውስጥ እርባታ፣
ሀ/ የወሇሌ ሊይ እርባታ፣
ሇ/ የተዯራራቢ ቆጥ፣
ሐ/ ዜግና አውቶማቲክ የዶሮ ቤት፣

16
1. የጭሮሽ እርባታ

 በገጠሩ የአገራችን ክፍሌ በጥቅም ሊይ የሚውሌ አሠራር

ሲሆን፤

 ይህ ዗ዴ ዶሮዎች ምንም ያህሌ እንክብካቤ ሳይዯረግሊቸው

ምግባቸውን በመፈሇግ የሚራቡበት ሲሆን፤

 ዶሮዎች ማታ የሚያድሩበት ትንሽ ቆጥ እንዯሁኔታው

በቤት ውስጥ ወይም ከቤት ውጭ ይ዗ጋጃሌ፤

 ይሁንና ዶሮዎቹን ከአውሬ የመከሊከሌና ከብርድ የመጠበቅ

ግሌጋልት አይሰጥም፡፡
17
የጭሮሽ እርባታ

18
የጭሮሽ እርባታ

19
የጭሮሽ እርባታ

20
2. በከፊሌ የቤት ውስጥ እርባታ

 ከጭሮሽ እርባታ የመጠሇያ ዓይነት የሚሇየው የዶሮዎቹ

እንቅስቃሴ በአነስተኛ ቦታ የተወሰነ በመሆኑ ነው፤

 ይህ ዗ዴ ሇዶሮዎቹ እንቁሊሌ መጣያና ማዯሪያ ቤት ሲኖረው፤

ዶሮዎቹ ቀን ቀን የሚናፈሱበት ቦታ ያመቻቸ ነው፤

 የመንቀሳቀሻው ቦታ የተወሰነ ስሇሆነ ዶሮዎቹ ተንቀሳቅሰው

በመጫር በቂ መኖ ማግነት አይችለም፤

 ስሇዙህ ሇዶሮዎቹ መኖና ውሃ ማቅረብ ያስፈሌጋሌ፡፡

21
በከፊሌ የቤት ውስጥ እርባታ

22
3. ተንቀሳቃሽ ቤቶች

 የዙህ ዓይነቱ መጠሇያ ዶሮዎቹ አዲስ ጭረው


የሚመገቡት ነገር እንዲያገኙ በየቀኑ ከቦታ ቦታ
ይንቀሳቀሳሌ፤

 የመጠሇያው በየቀኑ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ከፍተኛ


መሬት የማዳበር አስተዋፅዖ ያሇው ሲሆን፤ የዶሮዎቹ ኩስ
ሰፋ ባሇ ቦታ ተሰራጭቶ የመሬትን ሇምነት ሇማሻሻሌ
ይረዳሌ፤

 ከቦታ ቦታ ሇማንቀሳቀስ ተጨማሪ ሥራን መፍጠሩ እንዯ


አንድ የአሰራር ችግር ሉታይ የሚችሌ ነው፤

23
3. ተንቀሳቃሽ ቤቶች…የቀጠሇ

 በዙህ መሌክ ሇሚያዘ ዶሮዎችም ከጭሮሹ በቂ መኖና

ውሃ የማያገኙ በመሆኑ ተጨማሪ መኖና ውሃ መስጠት

አስፈሊጊ ነው፡፡

 አነስኛ የዶሮዎች ቁጥር ሇማርባት ሇሚፈሌጉና በከተማ

አካባቢ በተጣበበ ሁኔታ ሇሚኖሩ አርቢዎች ተመራጭ

ነው፡፡

24
ተንቀሳቃሽ ቤቶች

25
ተንቀሳቃሽ ቤቶች

26
ተንቀሳቃሽ ቤቶች

27
ተንቀሳቃሽ ቤቶች

28
ተንቀሳቃሽ ቤቶች

29
ተንቀሳቃሽ ቤቶች

30
4. ሙለ በሙለ የቤት ውስጥ እርባታ

 በዙህ አይነት የዶሮ ቤቶች ውስጥ ዶሮዎች መሊውን

የምርት ህይወታቸውን ያሳሌፋለ፡፡

 በዙህ ዓይነት የቤት አሰራር ስር የተሇያዩ የቴክኖልጂ

ዯረጃ ያሊቸው ሶስት አይነት ቤቶች አለ፡-

ሀ/ የወሇሌ ሊይ እርባታ፣

ሇ/ የተዯራራቢ ቆጥ፣

ሐ/ ዜግና አውቶማቲክ የዶሮ ቤት፣

31
ሀ/ የ ወ ሇ ሌ ሊ ይ እ ር ባ ታ

 በዙህ ዓይነት ዗ዴ ዶሮዎች ሰፋፊ ጉዜጓዜ በተነጠፈበት ቤት

ውስጥ መሬት ሊይ እንዲረቡ ይዯረጋለ፤

 የቤቱ ወሇሌ የተዯሇዯሇ አፈር ወይም ኮንክሪት ሉሆን

ይችሊሌ፤

 የአካባቢው ሁኔታ እርጥበታማ ከሆነ ኮንክሪት ቢሆን

ይመረጣሌ፤

 ሇቤቱ ጉዜጓነት የእንጨት ፍቅፋቂ፣ ጭድ፣ ገሇባ፣ የተፈጨ

የበቆል ቆረቆንዳ፣ የሩዜ ገሇባ ወ዗ተ መጠቀም ይችሊሌ፤


32
የወሇሌ ሊይ እርባታ...የቀጠሇ

 የወሇሌ ሊይ የዶሮ አረባብ ዗ዴ በምንጠቀምበት ጊዛ

የሚከተለትን መሰረታዊ ጉዳዮች በሚገባ ማጤን

ያስፈሌጋሌ፡-

 ዶሮዎች ከተገቢው ቁጥር በሊይ በቤቱ ውስጥ መኖር

የሇባቸውም፣

 ጉዜጓዘ ዶሮዎቹ እስኪወጡ ድረስ መጠቀም እንዲቻሌ

በቂ የአየር እንቅስቃሴ በቤቱ ውስጥ እንዲኖር

ያስፈሌጋሌ፣
33
የወሇሌ ሊይ እርባታ...የቀጠሇ

 ጉዜጓዘ በማንኛውም ጊዛ ዯረቅ መሆን አሇበት፣

 መጠጫዎች ውሃ የማያፈሱና ጉዜጓዘም ርጥበት

የላሇው መሆን ይኖርበታሌ፣

 ጉዜጓዘ በሳምንት አንድ ጊዛ ማገሊበጥ ጠቃሚ ነው፣

 ተገቢ የዶሮዎች ቁጥር በቤቱ ውስጥ ካሇ የዶሮዎቹ ኩስ

የሚፈጥረውን እርጥበት ጉዜጓዘ ሉመጠው ስሇሚችሌ ያሇምንም

ችግር እንቁሊሌ ጣይ ዶሮዎች መውሇድ ከጀመሩበት ጊዛ

አንስቶ ሇአንድ ዓመት የምርት ጊዛ ሉቆዩበት ይችሊሌ፤


34
የወለል ላይ እርባታ...የቀጠለ
 በተሇይ ሞቃታማ ሇሆኑ አካባቢዎች ምቹ የሆነ የርባታ

዗ዴ ነው፣

 ጉሌበትና መሬት በከፍተኛ ሁኔታ ባሇበት የአገራችን

ሁኔታ ተመራጭ የእርባታ ዗ዴ ነው፣

 የዶሮ ቤት ጉዜጓዜ በማዳበሪያነት፣ ሇከብት ማዯሇቢያነት

በመጠቀም ተጨማሪ ገቢ ሉያስገኝ ይችሊሌ፣

35
የወሇሌ ሊይ እርባታ

36
የወሇሌ ሊይ እርባታ

37
የወሇሌ ሊይ እርባታ

38
የወሇሌ ሊይ እርባታ

39
የወሇሌ ሊይ እርባታ

40
የወሇሌ ሊይ እርባታ

41
ሇ/ ተ ዯ ራ ራ ቢ ጎ ጆ ዎ ች / ኬ ጅ /
 ይህ አዯረጃጀት በብዚት ጥቅም ሊይ የሚውሇው ባዯጉ

የአሇማችን ክፍልች ነው፤

 ይህ ዓይነቱ የርባታ ዗ዴ በአብዚኛው የቦታ ጥበት ባሇበት ሁኔታ

ጥቅም ሊይ ይውሊሌ፤

 የተዯራራቢ ጎጆዎቹ ብዚት እንዯ ቤቱ ትሌቅነትና ሇአየር

እንቅስቃሴ ባሇው አመቺነት ይወሰናሌ፤

 ሇመጀመሪያ ጊዛም የመስሪያ ወጪ ወሇሌ ሊይ ከማኖር ጋር

ሲወዳዯር ከፍተኛ ነው፤

42
ተዯራራቢ ጎጆዎች /ኬጅ/…የቀጠሇ
እንቁሊሌ ሇመሰብሰብ፣ ምግብ ሇመስጠት፣ ኩስ ሇመሰብሰብ አውቶማቲክ
በሆነ መሌኩ ማድረግ ይቻሊሌ፤

በዙህ አይነት ቤቶች የሚረቡ እንቁሊሌ ጣይ ዶሮዎችን አስቀድሞ


ማሊመድ ያሻሌ፤

ስሇዙህ ዶሮዎቹን በቄብነታቸው ወቅት፤ ማሇትም እንቁሊሌ መጣሌ


ከሚጀምሩበት የ22 ሳምንት እድሜ አንድ ወር ቀዯም ብል ኬጅ ውስጥ
ማስገባትና ማሊመድ ሇወዯፊቱ ምርታማነታቸው ጠቃሚ ነው፤

በዙህ ዓይነት የዶሮዎች አኗኗር ሁኔታ አውራዎች አብረዋቸው ኖረው


ተጠቅተው የሇማ ዕንቁሊሌ ማግኘት የሚቻሌበት ሆኔታ ስሇማይመቻች
የሚመረተው ዕንቁሊሌ ሇመብሌ ብቻ የሚሆን ነው፤

43
ተዯራራቢ ቤቶች /ኬጅ/

44
ተዯራራቢ ቤቶች /ኬጅ/

45
ተዯራራቢ ቤቶች /ኬጅ/

46
ተዯራራቢ ቤቶች /ኬጅ/

47
የኬጅ እርባታ
ጠንካራ ጎን ዯካማ ጎን
 ብዘ የጉሌበት ሥራ
አይፈሌግም፣
 ከፍተኛ ወጪ ያስፈሌጋሌ፣
 የጥገኛ ተሃዋስያን ችግር የሇም፣
 ዶሮዎች 5 ግራም በቀን በዶሮ  መብራት ከጠፋ ችግር
ያነሰ ይመገባለ፣
ሉፈጠር ይችሊሌ፣
 የቆሻሻ እንቁሊሌ ችግር
አነስተኛ ነው፣
 ዶሮዎች እንዯፈሇጉ
 የጉዜጓዜ ወጪ አይኖርም፣
መንቀሳቀስ አይችለም፣
 በአነስኛ ቦታ በርካታ ዶሮዎችን
ማርባት ይቻሊሌ፣

48
የኬጅ እርባታ አዯረጃጀት ወሳኝ የሚሆነው

 ጉሌበት ውድ ከሆነ፣

 መሬት ውድ ሲሆን /እጥረት ሲኖር/፣

 ጉዜጓዜ ውድ ሲሆን /እጥረት ሲኖር/፣

 የቤት ግንባታ ወጪ ከፍተኛ ሲሆን፣

 የአየር ንብረቱ ቀዜቃዚ ወይም እርጥበታማ ከሆነ፣

49
ሐ/ ዜ ግ ና አ ው ቶ ማ ቲ ክ የ ዶ ሮ ቤ ቶ ች

 ይህ እጅግ ዗መናዊና ከፍተኛ ወጪ የሚጠይቅ የዶሮ ቤት አሰራር

ዓይነት ሲሆን፤ የእርባታ ስራውም ሇማካሄድ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃሌ፤

 ሇዶሮዎች ምርታማነት አመቺ ናቸው የተባለ የሙቀት፣ የአየር ርጥበት፣

የብርሃንና የአየር እንቅስቃሴ ሙለ በሙለ በአውቶማቲክ መሳሪያ

ቁጥጥር የሚዯረግበት ነው፤

 ቤቱ ውጪ ካሇው የሙቀት፣ የርጥበት ወ዗ተ ተፅዕኖ ነፃ ነው፤

 የመኖና የውሃ አቅርቦት፣ የዕንቁሊሌና ኩስ የማስወገድ ሥራ ሙለ

በሙለ በመሳሪያ ይከናወናሌ፤

50
ሐ/ ዜግና አውቶማቲክ የዶሮ ቤቶች… የቀጠሇ
የዙህ ዓይነት ቤቶች ቢያንስ 30,000 የሥጋ ዶሮዎች ወይም 20,000

የዕንቁሊሌ ጣይ ዶሮዎችን ካሌያዘ ሉያዋጣ የሚችሌ ሥራ አይሆንም፤

የዶሮዎችን ቁጥር እየጨመርን በምንሄድበት ጊዛ የመኖና የኤላክትሪክ

ፍጆታ፣ የጤና አጠባበቅ ሁኔታ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃሌ፤

እንዲህ ዓይነት ከፍተኛ ቴክኒልጂ የሚጠቀም እርባታ በትንሽ ብሌሽት

ቢቆም ከባድ ጥፋትና ኪሳራ ያስከትሊሌ፤

በቂ ቦታ ማግኘት በሚቻሌበት፣ የሰው ጉሌበት ርካሽ በሆነበት፣

የጥገናና የመሇዋወጫ አገሌግልት አስተማማኝ ባሌሆነበት በአሁኑ

የአገራችን ሁኔታ ይህ ቴክኖልጂ ተመራጭ አይሆንም፡፡

51
ዜግና አውቶማቲክ የዶሮ ቤቶች

52
ዜግና አውቶማቲክ የዶሮ ቤቶች

53
ዜግና አውቶማቲክ የዶሮ ቤቶች

54

You might also like