You are on page 1of 2

ለማምረት የሚያስፈልጉን እቃወች

1. ሳጥን
 ኣንድ ሳጥን ማለት 50 በ 20 የሆነ ወርድና ርዝመት እንዲሁም 15
ሳንቲም ቁመት ሲኖረው 3 ኪሎ የሚሆን ጥጥ ፍሬ የሚሸከም
ይሆናል። በተጨማሪም በ ኣንድ 2 በ 3 በሆነ ቤት ውስጥ 54
ያህል ሳጥኖችን መደርደር እኝችላለን። በድምሩ ለ 60 ካሬ
የሚያስፈልገን ሳጥን በቁጥር ሲሰላ 540 ሳጥን ይሆናል።
2. ጥፍ ጥሬ
 ለ ኣንድ ሳጥን የሚያስፈልገው ጥፍጥሬ 3 ኪሎ ያህል ነው ይሄም
ለ 540 ሳጥን የሚያስፈልገን ጠቅላላ የጥፍጥሬ መጠን 1620 ኪሎ
ይሆናል።
 ገበያ ላይ 20 ኪሎው ያህል በ 1 ማዳበርያ ታስሮ ይሸጣል ይህም
27 ማዳበርያ ይሆናል።
3. ዘር
 የ መሽሩሙ ዘር በያንዳንዱ ሳጥን ላይ ራሱን ችሎ የሚዘራ
ሲሆን ለ 1 ሳጥን 1 ዘር ያስፈልገናል።
4. ላውንደሪ ላስቲክ
5. ኣልኮል
 ለ sterialization ስለምንጠቀምበት በርከት ያለ የ ኣልኮል ምርት
ያስፈልጋል።

6. ሹካ
7. መርፌ
8. ኩራዝ
9. ግላቭ
10. ስቲመር የ ኤለርትሪክ እና የ ማገዶ
 ይሄ ከ ፕሮዳክሽናችን ግባቶች መካከል ትልቁንና ዋናውን ቦታ
የሚይዝ ሲሆን በዋጋም ከለሎቹ ጥሬ አቃወች ይጨምራል።
 ለ sterialization የምንጠቀምባቸቅው አቃወች ሲሆኑ
11. መዘፍዘፊያወች
12. ሚዛኖች
13. ከብረት የተሰራ ምከበድ ያለ መክደኛ
14. ጥጥ
15.

You might also like