You are on page 1of 33

1

መክሥተ አርእስት

መክሥተ አርእስት ገጽ

ሙባዕ--------------------------------------------------------------------------------------፩
ክፍሌ ፩.
መራኁተ ግሥ----------------------------------------------------------------------------------------------፰
ክፍሌ ፪.
ማዕጾ ግስ/ የግስ መዴረሻ/ ------------------------------------------------------------------------------- ፲
ክፍሌ ፫.
ረብሏ ግስ --------------------------------------------------------------------------------------------------፲፩
ክፍሌ ፬.
አርእስተ ግሥ---------------------------------------------------------------------------------------------፲፪
ክፍሌ ፭.
ኅብራተ ግስ/የግስ ዓይኌቶች/---------------------------------------------------------------------------፳፪
ክፍሌ፮.
አእማዯ ግስ (verb stems) ----------------------------------------------------------------------------፳፬
ክፍሌ ፯
ፀዋትው---------------------------------------------------------------------------------------------------፳፯
ክፍሌ ፰
አሥራው--------------------------------------------------------------------------------------------------፳፯
ክፍሌ ፱.
ግሳዊ ስም / verval noun/----------------------------------------------------------------------------፳፰

መጻሔፍት --------------------------------------------------------------------------------፴፫

2
ኌገረ ግሥ

መግቢያ/ሙባዕ/

ታሪከ ሌሳኌ ግእዝ /Introduction to Geez language History/

ግእዝ የሚሇው ቃሌ በውስጡ በሚይዛቸው ፊዯሊት ሌዩኌት ምክኑያት


የተሇያየ ትርጉም አሇው ፡፡ ይኽውም ግእዝ ገአዘ (ጀመረ) ከሚሇው ኃሊፊ ግስ
ሲወጣ መጀመሪያ የሚሇውኑ ትርጉም ሲይዝ በላሊ በኩሌ አግዏዘ ከሚሇው ላሊ
ግስ በሚወጣ ግዜ ግዕዝ የሚሇው ቃሌ ኌፃኌት የሚሌ ትርጉም ይዞ ይገኛሌ ፡፡
በመሆኍም ግእዝ ጥኑታዊ኏ የመጀመሪያ ቉ኑ቉ እኑዯመሆኍ በርካታ የ቉ኑ቉
ምሁራኑ አሌፋው‹‹ አ›› ያሇበትኑ ግእዝ የሚሇውኑ ቃሌይጠቀማለ
፡፡ግእዝየሚሇው ቃሌ የተሇያዩ አውዲዊ ፍች ያሇው ሲሆኑ ከእኌዚህም፡-

፩. በእያኑዲኑደ የፊዯሌ ቅዴመ ተከተሌ ወስጥ የመጀመሪያ ፊዯሌ ግእዝ በመባሌ


ይጠራሌ፡፡

ሀ. ግእዝ ሃ.. ራብእ ሆ- ሳብዕ

ሁ. ካእብ ሄ. ኃምስ

ሂ ሣሌስ ህ. ሳዴሰ

፪ ከሦስቱ የቅደስ ያሬዴ የዜማ ስሌቶች ውስጥ አኑደ ኌው፡ ግእዝ (Ge, ez )
እዝሌ (Ezil) እ኏ አራራይ (araray)

፫. በጥኑታዊው የኢትዮጵያ የትምህርት ሂዯት ውስጥ በኑባብ ትምህርት ቤት


የሚገኝ መጠሪያ ኌው ፡፡ ቁጥር ኑባብ፣ ግእዝ ኑባብ እ኏ ዏቢይ ኑባብ፡፡

3
፬ ከአክሱማውያኑ ዘመኑ ጀምሮ እስከ13ኛው ክፍሇ ዘመኑ ዴረስ የኢትዮጽያ
ብሓራዊ ቉ኑ቉ በመሆኑ አገሌግሎሌ ፡፡ የግእዝ ቉ኑ቉ኑ ታሪካዊ አመጣጥ
በተመሇከተ ብዙ የባሇ ሲሆኑ ከእኑዚህም መካከሌ

፩.ከየመኑ኏ ከዯቡብ አረቢያ ተኌስተው ቀይ ባህርኑ ተሻግረው ሰሜኑ ኢትዮጵያ


ውስጥ የሰፇሩ የተሇያዩ የሳባውያኑ ኌገድች ቉ኑ቉኏ በወቅቱ ሰሜኑ ኢትዮጵያ
ይኌገሩ የኌበሩ የኢትዮጵያ ቉ኑ቉ዎች ዘገምተኛ ውኅዯት ኌው ፡፡

፪ እስከ 10ኛው ክፍሇ ዘመኑ ዴረስ ዋኌኛ መግባቢያ ቉ኑ቉ ሆኒ ከ13ኛው ክ/ዘመኑ
ጀምሮ ግኑ ሙለ በሙለ የጠፋ እ኏ ማሇትም መ኏ገር ያቆመ኏ በአኑፃሩ በሰሜኑ
ኢትዮጵያ በትርግርኛ በማእከሊዊ ኢትዮጵያ ዯግሞ በአማርኛ የተተካ ቉ኑ቉ ኌው፡፡

፫ ግእዝ የመጀመሪያው ሰው አዲም ቉ኑ቉ ሲሆኑ እሰከባቢልኑ ግኑብ መፍረስ


ዴረስ የዓሇም መግባቢያ ቉ኑ቉ ሆኒ ከቆየ በኃሊ ከባቢል኏ውያኑ ጀምሮ ግኑ
በኢትዮጵያ ብቻ ተወሰኒ እስከ ዛሬ የኒረ ቉ኑ቉ ኌው ፡፡

፬. ግእዝ እኑዯ ቅደስ ያሬዴ ዜማ ኢትዮጵያ የተወሇዯ኏ ህሌው኏ውኑ ኢትዮጵያው


ውስጥ ያዯረገ ቉ኑ቉ ኌው እኑጂ ከውጭ ወዯ ኢትዮጵያ አሌመጣም ከኢትዮጵያም
ወዯ ውጭ አሌወጣም፤ የሚለት የተወሰኍት ኏ቸው፡፡

 ፩.፩ ፊዯሌ

የ቉ኑ቉ መሠረቱ ዴምፅ ኌው ፡፡

ዴምፅ የሚሇው ቃሌ ዯምፀ ተሰማ ከሚሌ ግስ የተገኘ ዘር ሲሆኑ ትረጉሙም


የሚሰማ ኌገር ማሇት ኌው ፡፡

ዴምፅ ከውጭ ወዯ ሳኑባ የሚገባ አየር኏ ከሳኑባ ወዯ ውጭ የሚወጣ አየር


ከ቉ኑ቉ የሰውኌት ክፍልች ጋር በሚያዯርጉት ኑክኪ የሚፇጠር እ኏ በጆሮ
የሚሰማ ኌገር ኌ ው ፡፡
4
የግእዝ ቉ኑ቉ እ኏ባቢዎች ሰባት (፯) ኏ቸው እኌሱም፡፡

ኧ (ä ) ፣ ኡ (ሀ)፣ ኢ( ĺ)፣ ኣ( ā) ፣ ኤ ( ė ) ፣ እ( ə )፣እ኏ ኦ (ዏ)

኏ቸው፡፡ አ኏ባቢዎች ያሇ አካሊት ኑክኪ ይፇጠራለ፡፡ዴምፆች የሚፇጠሩበት


ቦታ ( መካኌ ፍጥረት ) ያሊቸው ሲሆኑ ከኑፇር ፣ ጎርኤ ( ጉሮሮ ) ፣ ሌሳኑ (
ምሊስ ) ፣ ዴዴ እ኏ ላልችም የዴምፅ መፇጠሪያ ቦታዎች ኏ቸው ፡፡

ፊዯሌ ‹‹ፇዯሇ ›› ከሚሇው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆኑ ትርጉሙም ጽሔፇት/


ምሌክት/ ማሇት ኌው፡፡

ፊዯሌ ማሇት ትእምርተ ዴምፅ ማሇት ኌው፡፡

ፊዯሌ የላሇው ዴምፅ ሉኒር ይችሊሌ ፡፡ ዴምፅ የላሇው ፊዯሌ ግኑ የሇም፡፡


በግእዝ ቉ኑ቉ አኑዴ ፊዯሌ አኑዴኑ ዴምፅ ይወክሊሌ ፡

በአክሱማውያኑ ዘመኑ የግእዝ ስኌ ጽሐፍ በግእዝ ፊዯሌ ብቻ ይፃፍ እኑዯኌበር


የዴኑጋይ ሊይ ጽሐፎች ያስረዲለ ፡፤ ሇምሳላ፡- ኌገሠኌገሠተ ዘአከሰመ
፤ማሇትም ኑጉሠ ኌገስት ዘአክሱም ማሇት ኌው፡፡

በአባ ሰሊማ ከሳቴብርሃኑ አማካኝኌት ግኑ በግእዛቸው ብቻ አገሌግልት ይሰጡ


የኌበሩ ፊዯሊት ላልች ዘሮች ተጨምረውሊቸው ሰባት ዘርዕ(ሀ. ሁ. ሂ. ሃ. ሄ.
ህ.ሆ) እኑዱኒራቸው ተዯር጑ሌ ፡፡የፊዯሊቱም ቅዯም ተከተሌ አ፣ በ፣ ገ፣ ዯ
የኌበረው ሀ፣ሇ፣ሏ፣መ ተብል ተቀይሯሌ ፡፡

የግእዝ ቉ኑ቉ ፊዯሊት 26 ኏ቸው፡፡

ከ26ቱ የግእዝ ፊዯሊት ውስጥ በቅርፃቸው የሚሇያዩ በዴምፃቸው ግኑ


የሚመሳሰለ ፡፡ ሞክሼ (ተሞክሳይያት) የሚባለ ፊዯሊት አለ ፡፡ እኌዚህም
ፊዯሊት ከጊዜ ብዛት የራሳቸውኑ ዴምጽ ሇቀው ወዯ መመሳሰሌ የመጡ

5
ቢሆኑም ከመሠረታዊ ትርጉማቸው አኑፃር የተሇያዩ እኑዯሆኍ኏ የተሇያየ
ዴምፀት እኑዯኌበራቸው ይታመ኏ሌ ፡፡

እኑዚህም ፊዲሊት

ሀ =( ሀላታዉ ) ሠ = ( ኑጉሡ ) አ = ( አሌፋው )


ሏ = ( ሏመሩ ) ሰ = ( እሳቱ ) ዏ= ( ዏይኍ )

ኅ =( ብኡኃኍ ፀ = ( ፀሏዩ ) ጸ = (ጸልቱ )

ከሊይ የተመሇከትኌው የፊዲሊቱ ስያሜ ማሇትም ሀላታው ፣ ሏመሩ


ብዙኃኍ ፣ ኑጉሡ ፣እሳቱ ፣አሌፋው ፣ዏይኍ ፣ጸልቱ እ኏ ፀሏዩ የሚለ
ስያሜዎች የፊዲሇቱ የየራሳቸው ዴምፅ ከጠፋ በኃሊ ሇመሇየት አስቸጋሪ
ሲሆኍ ሉቃውኑቱ ፊዯሊቱ ከሚገኙባቸው ቃሊት እኑዯ ምሳላ አኑዴ ምሳላ
በመውሰዴ የመግባቢያ ስም ሰጥተዋቸዋሌ ፡፡ ተሞክሳይያት ፊዯሊት በአኑቀጽ
በዘር(ስም) በተሇያዩ ቦታዎች ያሇቦታቸወ ሲገቡ የትርጉም ሇውጥ ያመጣለ ፡፡
አሌፋው ‹‹አ›› ኌው ያለ እኑዯሆኌ ጸጋውኑ ክብሩኑ እኑዲይኌሳኑ ሇምኝሌኑ
ዏይኍ ዏ ኌው ያለ እኑዯሆኌ አዕምሮውኑ ጥበቡኑ በሌቡ኏ችኑ ሣይብኑ
አሳዴርቢኑ እኑዱሌ ቅዲሴማርያም አኑዴምታ፡፡

ሇምሳላ

በርሏ=በራኾኌ ሰአሌ - ሇመኌ

በርሀ =ብርሃኑ ኾኌ ሠዏሇ= ሥዕሌ ሣሇ

6
ዝርዋኑ ፊዯሊት

ዝርዋኑ (ህፁፃኑ) ፊዯሊት የሚባለት ከ፳፮ቱ ኌባር የግእዝ ፊዯሊት ሊይ በተሇያየ


አ኱኉ኑ ቅጥያዎችኑ በመጨመር የተፇጠሩ የግእዝ ፊዯሊት ኏ቸው፡፡

ዝርው የተባለት ከአርስት኏ ከሠራዊት ስምምኌት የላሊቸው ቀሇማት ኯ ጏ


ቇ ኇ ኑ እኌዚህኑ መኌሻ መካከሌ መዴረሻ ያዯረጉ ግሦች አለ፡፡ እኌዚህም
በየራሳቸው በየጠባያቸው ይረባለ፡፡

ከ ከ ፣ ቀ ፣ኀ እ኏ ገ የተወሇደ ፊዯሊት ከራሳቸው ላሊ ፬ ፬ ዘሮች ያሎቸው


ሲሆኑ ካዕብ኏ ሳብዕ የሊቸውም፡፡

ä i A E ə

ḳʷ ቇ ቈ ቉ ቊ ቋ
ḫʷ ኇ ኈ ኉ ኊ ኋ
kʷ ኯ ኰ ኱ ኲ ኳ
gʷ ጏ ጐ ጑ ጒ ጓ
ስሇ ግእዝ ፊዯሊት ሲኌሳ ትር጑ሜ ፊዯሊት አብሮ ይኌሳሌ ፡፡ በሉቃውኑት በኩሌ
ትር጑ሜ ፊዯሊት እየተባሇ የሚኌገረው኏ በብዙ መጻሔፍት የተጻፇው የፊዯሊት
ትርጉም አከራካሪ ኌው፡፡ አኑዲኑድቹ የፊዯሊቱ ትርጉም እኑዯሆኌ ሲ኏ገሩ ላልች
ዯግሞ የፊዯሊቱ ትርጉም ሳይኾኑ ሇፊዯሊቱ ማሳያኌት ወይም ማስረጃኌት የተሠጡ
ዏረፍተ ኌገራት አኑዯሆኍ ይ኏ገራለ ፡፡ከዚህ በታች ያለት ሇማሳያኌት የተጠቀሱ
኏ቸው፡፡

7
ሀ- ብሂሌ ሀሌዎቱ ሇአብ እምቅዴመ ዓሇም ህ - ህሌው እግዚአብሓር

ሁ- ኪያሁ ተወሳለ ሆ- አሆ ይቤ ወመጽአ

ሂ- አስተይዎ ብሑዏ ሇ- ሌብሰ ሰጋ ዚኣኌ

ሃ- ሃላ ለያ ለ- ሣህለ ሇእግዚአብሓር

ሄ - በኩሇሄ ሀል

ክፇሌ ፩. መራኁተ ግስ

ግሥ የሚሇው ቃሌ ጌሠ (ገሠገሠ) ወይም ገሰሰ ( ዲሰሰ መረመረ ) ከሚለ የግእዝ


ግሶች የሚገኝ ዘር ኌው ::ትርጉሙም ገሥጋሽ ፣መርማሪ ማሇትኌ ው፡፡ከመ ኪዲኌ
ወሌዴ ክፍላ ግስ ብሂሌ መዝገበ ሌሳኑ ፣ ዴሙረ ዘር ወኌባር አው ግሰት
ብሂሌ፡፡ እሙኑ ትር጑ሜሁ ዘይትዋረስ ወዘይትዋሀዋህ ቃሌ ውእቱ ፡፡ ግስ
ውእቱ ማእሰረ ዏረፍተ ኌገር ፡፡ ወይትባሀሌ ካእበ ግስ ይጼዋዕ በስመ አኑቀጽ
እስመ ውእቱ ሙባአ ዏረፍተ ኌገር ፡፡ ወበጊዜሁ ይብሌዎ ኃሊፊ ወበቅዴም኏ሁ
ሇተገስሶ ይትባሀሌ ቀዲማየ ፡፡ እለ አሙኑቱ አስማቲሁ ሇግስ ፡፡ ግስ ፣ ቀዲማይ
፣ኀሊፊ

ግስ ፡ በከዊኒቱ ማእስረ ዏረፍተ ኌገር ወበተገስሶቱ በሔገ ሰዋሰው

ቀዲማይ ፡- በቅዴም኏ ተገስሶቱ ፡፡

ኅሊፊ ፡- በጊዜሁ ፡፡

አኑቀጽ ፡- በከዊኒቱ ሙባዏ አረፍተ ኌገር ፡፡

ዋሔዴ፡- በኁሌቁ ፡፡
8
ተባእት፡- በጾታ -እስመ ይብለ አሌባቲ አኑቀጽ ሇብእሲት

መራኁት የተባለ ፭ ኏ቸው፡፡ እርሳቸውም የግሥ መኌሻ የእርእስት኏ የሰራዊት


በር ከፋች የሚሆኍ ቀሇማት ግእዝ፣ ራዕብ፣ ኃምስ፣ ሣዴስ እ኏ ሳብዕ ኏ቸው፡፡
ግሥ ሁለ በእዚህ ባምስቱ እኑጂ በካዕብ኏ በሣሌስ ሲኌሳ አይገኝም፡፡ የግሥ
ሁለ መኌሻዎች኏ በር ከፋቾች ስሇሆኍ መራኁት ይባሊለ፡፡ መርኆ መክፇቻ ማሇት
ሲሆኑ ሲበዛ መራኁት ይሊሌ መክፇቻዎች ማሇት ኌው፡፡

ምሳላ፡ በግእዝ ሲኌሣ፣ ሏሇመ፣ ከፇሇ ፣አእመረ ፣ተኑበሇ

በራብዕ ሲኌሣ፡ ባረከ ፣ ሣረረ ፣ ፃዕዯወ

በኃምስ ሲኌሣ፡ ሤመ፣ ኄሇ ፣ጌገየ

በሣዴስ ሲኌሣ፡ ብህሇ፣ ክህሇ ፣ ብዕሇ ፣ ጽሔቀ

በሳብዕ ሲኌሣ፡ ቆመ፣ ሕረ፣ ጾመ ፣ሆከ

ከእኌዚህ በቀር ግሥ በካዕብ኏ በሣሌስ አይኌሳም፡፡ኌባር ግኑ በግእዝ ፣በካብዕ፣


በሣሌስ፣ በራብዕ፣ በኃምስ፣ በሳዴስ እ኏ በሳብዕ በ፯ቱ ፊዯሊት ሁለ ይኌሳሌ
እኑዱሁም በ፯ቱ ፊዯሊት ይጨርሳሌ ይህም ከመ፣ እስመ፣ ሇሉሁ፣ ቁፋሂ፣
ሣሩሃ፣ በሃ፣ መዴሓ፣ ሇውሔ፣ ቅኑፅራሆ፣ ተፅራህ፣ ቱፋህ፣ ታእኀ፣ ቴቁሓ፣
ትክቶ፣ ቶማስ፣ ሲሔ፣ ማሇቱኑ ያሳያሌ፡፡
ግስ የሚኌሳባቸው ፊዯሊት በሌማዴ አምስት ኏ቸው ፡፡ ኌገር ግኑ በጥሌቀት
ከታዩ ግእዝ኏ ራብዕ ብቻ ኏ቸው ፡፡ ኃምስ ፣ ሳዴስ኏ ፣ ሳብዕ መኌሻዎችኑ
ወዯ ግእዝ መቀየር የሚችለ ኏ቸው፡፡
ሇምሳላ፡-

9
፩.ሤመ የሚሇው ሠየመ የኌበረ ኌው ብል መ኏ገር ይቻሊሌ ፡፡ ምክኑያቱም
ኑኡስ አኑቀጹ ሠዪም ሠዪሞት ስሇሚሌ ኌው ፡፡ይህም ማሇት ተጎርድ ኌው
እኑጂ (የ) በመካከሌ አሇ ማሇት ኌው፡፡

፪. ክህሇ የሚሇውም ከሀሇ ወይም ካሀሇ ማሇት የሚቻሌበት ምርጫ አሇው ፡፡

፫. ቆመ የሚሇውም ግስ ቀወመ የሚሌ ቅርፅ ያሇው ኌው ፡፡ ምክኑያቱም ቀዊም


የሚሌ ኑኡስ አኑቀጽ አሇው኏ ኌው ፡፡ /ወ/ በመጎረደ ምክኑያት ሁሇት ይመስሊሌ
እጂ ባሇ ሦስት ዴምፅ ግስ ኌው ፡፡

- ኌገር ግኑ በካዕብ኏ በሣሌስ የሚኌሣ ስም እኑጂ ግስ በፍጹም አይገኝም ፡፡

ምክኑያቱም ሐረ፣ ሲሰየ ፣ ኪዯ ፣ሑሰ ፤ ኩኌ ፡ በማሇት በካዕብ እ኏ በሣሌስ


የሚኌሣ ግስ የሇም፡፡ በስም ግኑ ቁመት ፣ሲመት .ሐረት ፣ ኪዯት ፣ ሲሲት እያሇ
ይገኛሌ፡፡

ክፍሌ ፪. ማዕጾ ግስ/ የግስ መዴረሻ/

የግሥ ሁለ መዴረሻው ወይም መጨረሻው አኑዴ ግእዝ ብቻ ኌው፡፡ በካዕብ


በሣሌስ በራብዕ በኃምስ በሳዴስ በሳብዕ አይጨርስም ሇዚህም ማስረጃ ከሊይ
የተጠቀሱትኑ ግሦችኑ መመሌከት ይቻሊሌ፡፡

የግሰ መዴረሻ ፊዯሌ አኑዴ ግእዝ ብቻ ኌው በማሇት ፇኑታ ይቤኑ ቆጥረው ሁሇት
የሚለ ሉቃውኑት አለ፡፡ሇዚህም ማስረጃቸው ይቤ ካሌኣዩኑ ዘኑደኑ እ኏ ትእዛዙኑ
ይዞ ስሇሚገኝ ኌው፡፡ ኌገር ግኑ ይቤ ኌባር አኑቀጽ እኑጂ ከዘር የሚገኙትኑ የመሰሇ
አይዯሇም ፡፡ አጀማመሩም ኾኌ አጨራረሱ ግሶችኑ አይመስሌም ፡፡ እኑዯ ካሌአይ
በአሥራው የተኌሣ ስሇ ኾኌ ቁጥሩ ኌባር አኑቀጽ ቢባሌም የዘርኑ መስፇርት
አያሟሌም ፡፡ ስምም ቅጽሌም አይወጣሇትም፡፡ ኌገር ግኑ አኑዲኑዴ ምሐራኑ ይቤ

10
ከብህሇ የተገኘ ኌው ይሊለ ፡፡ ኪዲኌ ወሌዴ ክፍላ ዯግሞ ቤሇ አሇ ባሇው ካሌአዩኑ
ይቤ ብሇው ይገሱታሌ ፡፡

በተጨማሪም የብህሇ መኑትያ ( ግሌባጭ ) ኌው ይሊለ ፡፡ ኌገር ግኑ አረባቡ


በኃምስ የሚኌሱትኑ ባሇ ኵሇት ግሶች አይመስሌም ፡፡ ምክኑያቱም ብህሇ ብሇኑ
ይቤ የምኑሌ ከሆኌ ሤመ ብሇኑ ይሤ ፣ኬዯ ብሇኑ ይኬ ማሇት ኌበረብኑ ኌገር ግኑ
ሤመ ብሇኑ ይሠይም ኬዯ ብሇኑ ይከይዴ እኑሊሇኑ኏ ስሇዚህ ኌው ፡፡ ስሇዚህ ይህ
ሏሳብ አያስኬዴም ፡፡

የግሥ ፊዯሊት ብዛት

የግስ ፊዯሊት ብዛት ከ፪ አይወርዴም ከ፯ አይበሌጥም ይሊሌ የግስ ዏዋጁ ፡፡ ኌገር


ግኑ በጥሌቀት ግሶችኑ ስኑመረምራቸው በሌማዴ ፣ በጥብቀት ፣በጎረዲ ፣ ካሌኾኌ
በቀር ባሇ ኵሇት ግስ የሇም ፡፡በተጨማሪም በአመሌ ፣በውሰተ እ኏ ከላሊ ቉ኑ቉
የገባ ካሌኾኌ በቀር ከአራት በሊይም ፊዯሌ ያሇው ግስ የሇም ፡፡ እኑዱያውም የሤም
቉ኑ቉ ግሦች ሥራቸው /root/ ሦስት ብቻ ኏ቸው ተብል ኌው የሚታወቀው ፡፡
ኌገር ግኑ ከላሊ የመጡ እኑዯ ቀበያውበጠ እ኏ ቀኑጦሰጠ ያለ ግሶቸ አለ ፡፡
ይሁኑ እኑጂ እኑዯ እኌዚህ ያለት ኵለ በጥሌቀት ቢጠኍ ከላሊ የገቡ የተውሶ
ቃሊት ኏ቸው እኑጂ ግእዝ አይዯለም፡፡ ሇምሳላ ቀኑጦሰጠ ግሪክ ሲኾኑ፡፡ ላልቹ
ዯግሞ በአስዯራጊ኏ በተዯራራጊ ወይም በአዯራራጊ የተኌሡ ግሶች ኏ቸው እኑጂ
ሥርወ ግሥ አይዯለም ፡፡

ክፍሌ ፫. ረብሏ ግስ

እያኑዲኑደ ቉ኑ቉ የራሱ የኾኌ የዏረፍተ ኌገር አቀማመጥ /syntax/ አሇው ፡፡


በግእዝ ቉ኑ቉ ወይም በግእዝ ዏረፍተ ኌገር ጊዜ ግስ የሚመጣው ወይም መገኘት

11
ያሇበት በመጀመሪያ ፤ በመካከሌ ወይም በመጨረሻ ኌው፡፡ አማርኛኑ ፣ ትግርኛኑ኏
ኦሮምኛኑ ስ኏ይ ግኑ ግሳቸው የሚመጣው በዏረፍተ ኌገር መጨረሻ ሊይ ኌው ፡፡

በምሳላ እኑመሇከት ፡፡

ምሳላ፡-ሀ/. ይብሌ አብዴ በሌቡ አሌቦ እግዚአብሓር ፡፡

አኑሣእኩ አዕይኑትየ መኑገሇ አዴባር ፡፡

ሰብሐ ሇስመ እግዚአብሓር ፡፡

ይህ ግስ በመጀመሪያ ሲመጣ የሚያሳይ ምሳላ ኌው፡፡

ሇ/ እግዚኦ ኩኌነከ ሀቦ ሇኑጉሥ

በእግዚአብሓር ተወከሌኩ እፎ ትብሌዋ ሇኌፍስየ፡፡

ሇምኑት አኑገሇጉ አሔዛብ

ይህ ዯግሞ ግስ በመካከሌ ሲመጣ ሇማሳየት የሚኾኑ ምስክር ኌው ፡፡

ሏ/ በማእከሇ ክሌኤ እኑስሳ ርኢኩከ፡፡

ወኮመ ከመ ይበጽሔ ጊዜሁ እላብወከ፡፡

ከመ ከመ ይቀርብ አመቲሁ አአምረከ፡፡

ወሶበ኎ ትትሀወክ ኌፍስየ እመኑሱት በምሔረትከ ተዘከረ኎፡፡

እኌዚህ ዯግሞ ግሱ ወይም ማሠሪያው በመጨረሻ ሲመጣ የሚያሳዩ ዏረፍተ


ኌገሮች ኏ቸው ፡፡

12
 ስሇዚህ የግእዝ ግስ ቦታ እኑዯ ዏረፍተ ኌገሩ ኵነታ ተሇዋዋጭ ኌው ማሇት
ይቻሊሌ ፡፡ ኌገር ግኑ የባሇቤቱ እ኏ የግሱ ዝምዴ኏ እኑዯተጠበቀ መኾኑ አሇበት፡፡
 የኵሇቱ ዝምዴ኏ ካሌጠጠበቀ በተሇይ ፫ቱ የሰዋሰው ጸያፎች ( አኑዴ እ኏ ብዙ
ሩቅ እ኏ ቅርብ ፣ ሴት኏ ወኑዴ ) በቀሊለ ይከሰታለ ፡፡

ክፍሌ ፬. አርእስተ ግሥ

አርእስተ ግሥ የተባለ ፰ ኏ቸው እኌርሱም የሚከተለት ኏ቸው ፡፡

ሊሌቶ ፍጹም ግእዝ ፫ ቀሇማት ያለት ግሥ ግሱም ቀተሇ

መካከለ የጠበቀ ፍጹም ግዕዝ ፫ ቀሇማት ያለት ግሥ ግሡም ቀዯሰ

በግእዝ የተኌሣ ሣዴስ ያስከተሇ ፬ ቀሇማት ያለት ግሥ ግሡም ተኑበሇ

በራብዕ የተኌሣ ሣዴስ ያስከተሇ ፬ ቀሇማት ያለት ግሥ ግሡም ማሔረከ

በራብዕ የተኌሳ ግእዝ ያሰከተሇ ፫ ቀሇማት ያለት ግሥ ግሡም ባረከ

በኃምስ የተኌሣ ፫ ቀሇማት ያለት ግሥ ግሡም ሴሰየ

በሳዴስ የተኌሳ ፫ ቀሇማት ያለት ግሥ ግሡም ክህሇ

በሳብዕ የተኌሳ ፫ ቀሇማት ያለት ግሥ ግሡም ጦመረ

በጥቅለ ፰ አርእስት የተባለ እኌዚህ ኏ቸው ቀተሇ ፣ቀዯሇ፣ ተኑበሇ፣ ማሔረከ፣


ባረክ፣ ሴሰየ፣ ክህሇ እ኏ ጦመረ ኏ቸው፡፡ የእኌዚህ የ፰ቱ አርእስት እያኑዲኑዲቸው
ከሀጀምሮ እስከ ፐ ዴረስ ከመኌሻ እስከ መዴረሻ ፍጹም እኌርሱኑ የመሰለ ብዙ
ሠራዊቶች አሎቸው፡፡ ሠራዊቶቻቸውኑ ሇመሇየት የአርእስትኑ አካሄዴ መመርመር
ይገባሌ፡፡ ከአርእስት የወጣ ወይም የማይገኝ ሠራዊት የሇም፡፡ የመራኁትኑ
በርከፋችኌትም በአርእስት መመሌከት ይቻሊሌ፡፡

13
 የግስ አርእስት አኑዴም ፣ ሦስትም ፣ ስዴስትም ፣ ሰባትም ፣ ስምኑትም
፣ዘጠኝም ኏ቸው ፡፡ ሠራዊቶቻቸውም እኑዯ ቤቱ መምህራኑ እኑዱሁ
የተሇያዩ ኏ቸው ፡፡
 ሠራዊት ማሇት በቅርፅ ከአሇቃው በተወሰኌ መሌኩ የተሇየ ኾኒ
በአውራረዴ ፣ በዘርእ ፣ በቅጽሌ኏ በስም አወጣጥ ግኑ አሇቃውኑ መስል
የሚሄዴ እኑዯ ማሇት ኌው ፡፡
 ፍጹም አሇቃውኑ ከመሰሇ ግኑ ተራ ወታዯር ተብል በወታዯር ይጠራሌ ፡፡
ሇምሳላ እኑዯ ተከሇ፣ ከተበ ፣ ሰከበ፣ ቀሇበ፣ ወዘተ.ያለ ግሶች ሇቀተሇ ተራ
ወታዯሩ ኏ቸው ማሇት ይቻሊሌ ፡፡ ምኑም የተሇየ አካሄዴ የሊቸውም኏ ፡፡
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በተሇያዩ የቅነ ትምህርት ቤቶት እ኏ ምሐራኑ
ዘኑዴ ተቀባይኌት ያሊቸው የአርእስት እ኏ ሠራዊት ክፍልች ኏ቸው፡፡የዋሽራ
የግስ አርእስት፡- ቀተሇ፣ ቀዯሰ ፣ ገብረ ፣አእመረ፣ ባረከ ፣ሤመ ፣ብህሇ
፣ቆመ ኏ቸው ፡፡

አርእስተ ግስ ዘዋሽራ
ቀተሇ ቀዯሰ ገብረ አእመረ ባረከ ሤመ ብህሇ ቆመ
ሏፀ አኑገሇገ ሠክረ አቅየሏይሏ ሣረረ ቄቅሀ ውህዘ ሞርቅሏ
መሏሇ ሰብሏ መሌሏ ቀበያውበጠ ማሇወ ዜኌወ ስህወ ልሇወ
ኀሇየ ተወሀውሀ
ሠራዊት ወሀበ ሇበወ ወዴቀ አኑቀሌቀሇ ሣቀየ ጌገየ ጥዕየ ኆሠሠ
ከወወ ተመክሏ መስወ አመክኌየ ፃዕዯወ ፄወወ ቶስሏ
ወረዯ ተሰፇወ መስየ አጥረየ ጻህየየ
ወዯየ ተወከሇ አዴሇወ ማህረከ
ጸገየ ተኌበየ አስተሰኌአሇ
ኌቀወ ሀሇወ አመኑተወ

14
የዋዴሊ የግስ አርእስት ፡- ቀተሇ ፣ ቀዯሰ ፣ተኑበሇ፣ ባረከ፣ማሔረከ ፣ሴሰየ ፣
ክህሇ ፣ጦመረ ኏ቸው

አርእስተ ግስ ዘዋዴሊ
ቀተሇ ቀዯሰ ባረከ ማህረከ ተኑበሇ ሴሰየ ክህሇ ጦመረ
ኀቤተ አኑቃዕዯወ ቀበያውበጠ አላሇየ አሌኆሰሰ
ሠራዊት ተኬሰ አሌቦ ሰካዕሇወ ቀኑጦሰጠ አቅዜዘየ አሌቦ አክሞሰሰ
አኑገሇገ
ሰኮተ አ኏ሔሰየ ዘርዜቀ አኑጌገየ ሶርየመ
ጎርየመ

የጎኑጅ የግስ አርእስት ፡- ቀተሇ ፣ ቀዯሰ ፣ጠብጠበ፣ ባረከ፣ ማሔረከ፣ ጌገየ፣


ኒሇወ ኏ቸው፡፡

አርእስተ ግስ ዘጎኑጅ

ቀተሇ ቀዯሰ ጠብጠበ ማህረከ ባረከ ጌገየ ኒሇወ


አኑጠብጠበ አኑቃዕዯወ ተቃተሇ
ቆመ
አኑገሇገ ተጋብአ አስተቃዯሰ አኑጌገየ አክሞሰሰ
ሠራዊት ሤመ
አስተጋብአ አስተዲሇወ
ኀሠሠ

ኌዯ

15
አርእስተ ግስ ዘኪዲኌ ወሌዴ ክፍላ፦

ቀተሇ ፣ቀዯሰ፣ዯኑገጸ፣ ባረከ፣ ማህረከ፣ ዳገኌ፣ ኒሇወ

የቀተሇ ሠራዊት፡- ሤመ፣ገብረ፣ቆመ፣ጠበጠፇረ፣ጥሔረ፣ገረመ

አርእስተ ግስ ዘአፇወርቅዘውዳ፦ የአፇወርቅዘውዳ የግስ አርእስት

ቀተሇ፣ቀዯሰ፣ዯኑገፀ፣ባረከ፣ፄወወ፣ጦመረ ኏ቸው፡፡

የቀተሇ ሠራዊት፡ ሤመ፣ገብረ፣ቆመ፣ጠበ፣ገረመ

የቀዯሰ ሠራዊት፡ ሰብሏ፣ጸውአ

የዯኑገፀ ሠራዊት፡ ማሔረከ፣ጠበጠበ፣ገፍትአ፣ሊዕሌዏ፣ቃሔቅሏ

የባረከ ሠራዊት፡ ባሌሏ፣ዛውዏ

ፄወወ ሠራዊት፡ ቄቅሏ፣ላሇየ፣ዜሇወ ፣

የጦመረሠራዊት፡ ቶስሏ

16
ረብሏ አርእስተ ግስ/የአርእስተ ግሥ ርባ/

ቀዲማይ ትኑቢት ግስ(ካሌዓይ) ዘኑዴ አኑቀጽ ሣሌሳይ(ትእዛዝ)


አኑቀጽ)፣(ኀሊፊ)

ቀተሇ = ገዯሇ ይቀትሌ =ይገዴሊ ይቅትሌ=ይገዴሌ ዘኑዴ ይቅትሌ=ይግዯሌ

ቀዯሰ =አመሰገኌ ይቄዴስ=ያመሰ኏ሌ ይቀዴስ=ያመሰግኑ ዘኑዴ ይቀዴስ= ያመስግኑ

ተኑበሇ---ሇመኌ ይተኌብሌ ----- ይሇም኏ሌ ይተኑብሌ-- ይሇምኑ ይተኑብሌ-- ይሇምኑ


ዘኑዴ

ባረከ = ባረከ ይባርክ=ይባርካሌ ይባርክ=ይባርክ ዘኑዴ ይባርክ= ይባርክ

ማህረከ =ማረከ ይማሀርክ=ይማርካሌ ይማህርክ=ይማርክ ይማህርክ=ይማርክ


ዘኑዴ

ሤመ----ሾመ ይሠይም---- ይሾማሌ ይሢም---- ይሾም ዘኑዴ ይሢም------ ይሹም

ጦመረ----ጻፇ ይጦምር--------- ይጽፋሌ ይጦምር----- ይጽፍ ይጦምር----- ይጻፍ


ዘኑዴ

17
፪ ቀሇም የሆኌ በግእዝ ተኌሥቶ በግእዝ የዯረሰ ጠበኑ ኌዯኑ ቆረኑ መረኑ
የመሳሰለ ግሦች እኑዯ ቀተሇ ይገሰሳለ፡፡
ዔሇኑ ሤመኑ ዔመኑ የመሳሰሇ ፪ ቀሇም የኾኌ እ኏ በኃምስ ተኌስቶ በግእዝ
የዯረሰ ግሥ ዯግሞ በቀተሇ ቤት የሚወርዴ ሲሆኑ በካሌኣዩ ‹‹ይ››ኑ
ይጨምራሌ ዘኑዴ኏ ትእዛዙ ዯግሞ በሣሌስ ይዘምታሌ/ይወርዲሌ/፡፡ኑኡስ
አኑቀጹ ሳዴስ እኑጅ ሣሌስ አይሆኑም፡፡ ሳዴስ ቅጽለ኏ መስም ቅጽለ
በመጥበቅ ቀዯሰኑ ይመስሊሌ፡፡
ምሳላ፡- ሤመ፣ይሠይም፣ይሢም፣ይሢም፣ሥዩም፣መሠይም
፪ ቀሇም ሆኒ በሳብዕ ተኌስቶ በግእዝ የዯረሰ ይኴውም የሊሊ ሕረኑ ቆመኑ
ጾመኑ የመሳሰሇ ግሥ በቀተሇ ቤት ይወርዲሌ በካሌኣዩ ‹‹ው››ኑ ይዯርባሌ
ዘኑዴ኏ ትእዛዙ በካዕብ ይዘምታሌ ኑኡስ አኑቀጹ እኑዯ ቀተሇ ሳዴስ ቅጽለ
እኑዯ ቀዯሰ ኌው፡፡
በቀተሇ ቤት በ‹‹ወ›› በክህሇ ቤት በ ው የተኌሳ ግሥ ዘኑዴ኏ ትእዛዙ
ይዘሌቃሌም ይጎርዲሌም፡፡ በተቀሇ ቤት የወ ማስረጃ ወሇዯ ብል ይወሌዴ
ይውሌዴ ይውሌዴ ይሊሌ ይኴውም ሲዘሌቅ ኌው ሲጎርዴ ግኑ ይወሌዴ
ይሇዴ ይሇዴ ይሊሌ፡፡ በክህሇ ቤት የው ማስረጃ ውኀዯ ብል ይውኀዴ
ይውኀዴ ይሊሌ ይኴውም ሲዘሌቅ ኌው ሲጎረዴ ግኑ የኀዴ የኀዴ ይሊሌ፡፡
በቀተሇ ቤት ሀ኏ አ መዴረሻ የኾኍበት ግሥ በዘኑዴ኏ በትእዛዙ
የመዴረሻውኑ ተከታይ ራብዕ ያዯርጋሌ የሀ ማስረጃ መርሏ ይመርሔ
ይምራሔ ይምራሔ የአ ማስረጃ መጻእ ይመጽእ ይምጻእ ይምጻእ ይሊሌ፡፡
በቀተሇ ቤት ሀ኏ አ ተዯራርበው መኌሻ የሆኍበት ግሥ የዘኑዴ኏ የትእዛዙ
ሥርወ ቀሇም ግእዝ ይሆ኏ሌ የዚኴውም ማስረጃ አኀረ ብል ይእኀር የአኀር
የአኀር፣ አኀዘ ብል ይእኀዝ የአኀዝ የአኀዝ፣ አሏዯ ብል ይእሔዴ የአሏዴ
የአሏዴ ይሊሌ፡፡ በቀተሇ ቤት ወ኏ የ በመካከለ ያለበት ግሥ ዘኑዴ኏
ትእዛዙ ይዘሌቃም ይጎርዲሌም የወ ማስረጃ ሏወሇ ብል የሏውሌ ይሔውሌ

18
ይሔውሌ ይሊሌ ይኴውም ሲዘሌቅ ኌው ሲጎርዴ ግኑ ይሐሌ ይሐሌ ይሊሌ
የየ ማስረጃ ኀየሰ ብል ይኄይስ ይኀይስ ይኀይስ ይሊሌ ይኴውም ማስረጃ
ሲዘሌቅ ኌው ሲጎርዴ ግኑ ይኂስ ይኂስ ይሊሌ፡፡
በቀዯሰ ቤት በሀ኏ በአ የተኌሳ ግሥ የዘኑዴ኏ የትእዛዙ ሥርወ ቀሇም ግእዝ
ይሆ኏ሌ የሀ ማስረጃ ኀየሇ ብል ይኄይሌ የኀይሌ የኀይሌ ይሊሌ የአ ማስረጃ
አዘዘ ብል ይኤዝዝ የአዝዝ የአዝዝ ይሊሌ፡፡
ወ኏ የ መዴረሻ የሆኍበት ግሥ ይጎርዲሌ እኑዴ አይዘሌቅ የወ ማስረጃ
ሀሇወ ብል ይሄለ የሀለ ሇበወ ብል ይላቡ ይሇቡ ይሇቡ ይሊሌ፡፡ የየ
ማስረጃ ኀሇየ ብል ይኄሉ የኀሉ የኀሉ ሊጸየ ብል ይሊጺ ይሊጺ ይሊጺ ይሊሌ
ዯጊመ ቃሌ ካሇው ግኑ ይዘሌቃሌ እኑጅ አይጎርዴም የወ ማስረጃ ላወወ
ብል ይላውው ይላውው ይላውው ከወወ ይከውው ይሊሌ የየ ማስረጃ
ጻሔየየ ብል ይጸሏይይ ይጻሔይይ ይጻሔይይ አየየ የአይይ ይእይይ ይእይይ
ይሊሌ፡፡

ኀሊፊ/Perfect/ ካሌኣይ/imperfect/ ዘዘኑዴ/subjective/ ትእዛዝ/imperative/


ወ ዘመወ ይዜሙ ይዘሙ ይዘሙ
ፄወወ ይፄውው ይፄውው ይፄውው
ወወ ከወወ ይከውው ይክውው ይክውው
የ ጸገየ ይጸጊ ይጽጊ ይጽጊ
ሰትየ ይሰቲ ይስቲ ይስቲ
የየ ጻሔየየ ይጸሏይይ ይጻሔይይ ይጻሔይይ

19
‹‹ተ››ኑ ውጠው የሚያስቀሩ ቀሇማቶች ከራሱ ጋር ፯ ኏ቸው፡፡ እኌርሱም
ሰ ተ ዘ ዯ ጠ ጸ ኏ቸው የ‹‹ተ›› ማስረጃ ተሠሀሇ ብል ይሤሀሌ ይሣሀሌ
ይሣሀሌ ይሊሌ የ‹‹ተ›› ማስረጃ ተትሏተ ብል ይቴሏት ይተሏት ይተሏት
ይሊሌ የዘ መስረጃ ተዝሏረ ብል ይዜኀር ይዘኀር ይሊሌ፡፡ የ‹‹ዯ›› ማስረጃ
ተዴኀረ ብል ይዳኀር ይዯኀር ይዯኀር ይሊሌ፡፡ የ‹‹ጠ›› ማስረጃ ተጥበበ
ብል ይጠበብ ይጠበብ ይጠበብ ይሊሌ የጸ ማስረዲ ተጽመመ ይጸመም
ይጸመም ይጸመም ይሊሌ፡፡

ፊዯሊት ኀሊፊ ትኑቢት ዘኑዴ ትእዛዝ


ተ ተትሔተ ይቴሏት ይተሏት ይተሏት
ሰ ተሰብሏ ይሴባሔ ይሰባሔ ይሰባሔ
ዘ ተዝኅረ ይዜኀር ይዘኀር ይዘኀር
ዯ ተዯረ ይዳረር ይዯረር ይዯረር
ጠ ተጠምቀ ይጠመቅ ይጠመቅ ይጠመቅ
ጸ ተጸወኌ የጼወኑ ይጸወኑ ይጸወኑ

 በሴት ውስጠዘ ዕርባታ ጊዜ ቀሇማቸውኑ እያጠበቁ መዴረሻ ቀሇም ውጠው


የሚያስቀሩ ቀሇማቶች ፫ ኏ቸው፡፡ ማኑ ማኑ ኏ቸው ቢለ ተ ዯ ጠ ኏ቸው፡፡
የ‹‹ተ›› ማስረጃ ሃይማኒት እኑተ አሌባቲ ምግባረ ሠ኏ይ ምውት ይእቲ
ሇሉሃ ይሊሌ እኑጅ ምውትት አይሌም፡፡ የ‹‹ዯ›› መስረጃ ወበእኑተዝ ግህዯ
ኮኌት ይሊሌ እኑጅ ግህዴተ አይሌም፡፡ የ‹‹ጠ›› ማስረጃ ፍሌጥ ውሌጥ ይሊሌ
እኑጅ ፍሌጥት ውሌጥት አይሌም፡፡

በቅርብ ዕርባታ ዝርዝር ጊዜ አኑቀጻቸውኑ እያጠበቁ ቀሇም ውጠው የማያስቀሩ


ቀሇማቶች ፬ ኏ቸው ማኑ ማኑ ኏ቸው ቢለ ቀ ኌ ከ ገ ኏ቸው፡፡ የ‹‹ተ››ምሳላ፡-
አጥመቀ ወተጠመቀ ሇሉከ ይሊሌ እኑጂ አጥመቅከ ወተጠመቅከ አይሌም የ‹‹ኌ››
ማስረጃ ኑሔኌ ባሇው ብቻ ሲሆኑ፤ምሳላ፡- ወኮኌ ከመ አባግዕ ዘይጠብሐ ይሊሌ

20
እኑጅ ወኮኑኌ አይሌም ዲግመኛም ኑሔኌሰ አመኌ ወእሇ አመኌ በኃይሇ መስቀለ
ዴኅኌ ይሊሌ እኑጅ አመኑኌ ዴኀኑኌ አይሌም የ‹‹ከ›› ማስረጃ ሰበከ ሇኌ ሌዯተ እግዚእ
እሊሌ እኑጅ ሰበክከ አይሌም፡፡ የ‹‹ገ›› ማስረጃ ወኀዯገ ኳል መዓተከ ይሊሌ እኑጅ
ወኀዯግከ አይሌም፡፡

ቀ አኑተ አጥመቀ for አጥመቅከ


አኑቲ አጥመቂ for አትመቅኪ
አኑትሙ አትመቅሙ for አትመቅክሙ
አኑትኑ አትመቅኑ for አጥመቅክኑ
አኌ አጥመቁ for አጥመቅኩ
ከ አኑተ ሰበከ for ሰበክከ
አኑቲ ሰበኪ for ሰበክኪ
አኑትሙ ሰበክሙ for ሰበክክሙ
አኑትኑ ሰበክኑ for ሰበክክኑ

አኌ ሰበኩ for ሰበክኩ


ገ አኑተ ዏረገ for ዏረግከ
አኑቲ ዏረጊ for ዏረግኪ
አኑትሙ ዏረግሙ for ዏረግክሙ
አኑትኑ ዏረግኑ for ዏረግክኑ
አኌ ዏረጉ for ዏረግኩ
ኌ ኑሔኌ ኮኌ for ኮኑኌ

 በአኑቀጽ ዝርዝር ጊዜ ዘኑዴ኏ ትእዛዛቸውኑ ኢያሊለ የሚሄደ ቀሇማቶች ፫


኏ቸው እኌርሱም ሀ አ ወ ኏ቸው፡፡ የሀ ማስረጃ ሰብሕ ሇምሔረትከ ይሊሌ
እኑጅ ሰብሕ ብል አይጠብቅም ዲግመኛም በግዕ ይመጸእ ኑርአዮ በአዕይኑት
ወኑጥብሕ በአእዲው ይሊሌ እኑጅ ወኑጥብሕ ብል አይጠብቅም የአ ማስረጃ
ወያግብኦ ኀበ ዘትካት መኑበሩ ይሊሌ እኑጅ ወያግብኦ ብል አይጠብቅም፡፡
21
ክፍሌ ፭. ኅብራተ ግስ/የግስ ዓይኌቶች/
ግስ ሁለ ገቢር፣ ተገብሮ እ኏ ዏጉሌ ተብል በ፫ ይከፇሊሌ ፡፡

፩. ገቢር ግስ

ገቢር ግስ ማሇት ተሳቢ እ኏ ተቀባይ ያሇው ሥራው ካዴራጊ ወዯተዯራጊ


የሚያሌፍ በተዯራጊ ሊይ የሚፇጸም ግስ ኌው ፡፡

ምሳላ ፡-

ቀተሇ ፇተወ ወዯሰ ሏረሰ

ሏፇሰ ዯምሰሰ ኅሠሠ አኀዘ

ባረከ ሠሇሰ ሰብሏ ረገዘ

ዘገኌ ቀዯሰ ሰዯሰ ሰረቀ

ፇኌወ አዘዘ ኌገረ ገሰሰ

ሰበረ አመረ ጸከሇ ዲረገ

፪. ተገብሮ ግስ ፡፡

ተገብሮ ግስ ማሇት ዴርጊት ተቀባይ እኑዯ ማሇት ኌው ፡፡ ሇዚህ ምሳላ ሉኾኍ


የሚችለ ግሶች የሚከተለት ኏ቸው ፡፡

ሇምሳላ፡- ሏመ ፇሇሰ ተትሔተ ርኅበ

ዯወየ ጸመአ ፀርአ ተዋኌየ

ተፇግዏ ውእየ ተፇሥሏ ተቀዯሰ

22
፫. ዏጉሌ ግስ

በዚህ ሥር የሚመዯቡ ግሶች ኵለም ተሳቢ የላሊቸው ፣ ሥራቸው ከራሳቸው


የማይወጣ እ኏ ባዴራጊዎች ሊይ ብቻ የሚፇጸሙ ኏ቸው ፡፡ ይህ ማሇት በላሊ
አባባሌ በገቢር኏ በተገብሮ መካከሌ ያሇ እኑዯማሇት ኌው ፡፡ ገቢር ኾኒ ዴርጊት
አዴራጊ የሇውም ወይ ዯግሞ ተገብሮ ኾኒ ዴርጊት ተቀባይ የሇውም ፡፡ በዚህ
ምክኑያት ዏጉሌ ይባሊሌ ፡፡

ምሳላ፡- ሠኌየ ቀዴወ ምዕዘ ቆመ

ጼኌወ ሌሔቀ ወርዘወ ቆረ

ወርዘወ ሮጸ ጥሔረ ኮኌ

ሏይወ ሞት ሕረ ኌበረ

ኒመ ኌበረ ኑኅረ ኌዯ

ግስ ከ ፪ ኌገሮች ይገኛሌ ፡፡ እኌሱም ዘር኏ ኌባር ኏ቸው ፡፡

 ኌባር ማሇት መካኑ ማሇት ሲኾኑ ከኌባር የሚገኙ ግሶች ወይም አኑቀጾች እኑዯ
ውእቱ ፤ አኮ፣ ቦ፣አሌቦ፣ ኢ፣ ይቤ፣ ወዘተ የመሳሰለት ኌባር አኑቀጾች ይባሊለ
፡፡
 ከኌባር የሚገኙት አኑቀጾች ብቻ ሳይኾኍ ላልችም ማሇትም እኑዯ ስሞች ፣
አገባባቦች ፣የመሳሰለት ይገኛለ ፡፡
 ጠቅሇሌ ባሇ መሌኩ ኌባር ተብሇው የሚፇረጁ ስሞች ፣ አኑቀጾችም ኾኍ
አገባቦች ምኑጫቸው ስሊሌታወቀ ኌው እኑጂ ዘር የላሊቸው ስሞች የለም ፡፡
 በላሊ በኩሌ ዯግሞ የግስኑ መገኛ አስመሌክቶ የተሇያዩ አመሇካከቶች አለ፡

23
፩. በዋሽራ መምህራኑ አመሇካከት ግሰ የሚገኘው ከዘሩ ኌው ፡፡ ኵለም ግሶች ዘር
አሊቸው ፡፡ ዘር የላሇው ግስ የሇም ይሊለ ፡፡

፪. በዋዴሊ መምህራኑ ዯግሞ ግስ የሚገኘው ከዘሩ ኌው ፡፡ ኌገር ግኑ ዘር ከላሇ


ኑኡስ አኑቀጹ ዘር ይኾ኏ሌ ይሊለ፡፡ በዚህ ዏረፍተ ኌገር አባባሌ ዘር የላሇው ግስ
አሇ ማሇት ኌው ፡፡ የጎኑጅ ምሁራኑም ይህኑ አባበሌ ይጋራለ ፡፡

፫. አሇቃ ኪዲኌ ወሌዴ ክፍላ የግስኑ መኌሻ ሲ኏ገሩ የኵሇቱኑም ሏሳብ ሳያጋሩ
እኑዱህ ይሊለ ፡፡ ግስ የሚገኘው ከአባት ዘሩ ኌው ፡ አባት ዘር ማሇት ከኵሇቱ
ኑኡሳኑ አ኏ቅጽ ምእሊዴ የላሇው የመጀመሪያው ኌው ( ቀቲሌ /ቀቲልት ) ፡፡ ኌገር
ግኑ ኵለም ግሶች ኑኡስ አኑቀጽ እኑዲሊቸው ኵለም የግእዝ ሉቃውኑት
ይስማማለ፡፡

ክፍሌ፮. አእማዯ ግስ (verb stems)

አእማዴ፡- አእማዯ ግሥ አምስት ኏ቸው እኌሱም አዴራጊ፣ አስዯራጊ፣ አዯራራጊ፣


ተዯራራጊ እ኏ ተዯራጊ ኏ቸው፡፡ እኌዚህኑም በምሳላኌት ሇማየት ከፇሇ፣ አክፇሇ፣
አስተካፇሇ፣ ተካፇሇ፣ ተከፍሇ ይሊሌ፡፡ አእማዴ አምስቱ ሁለ ኀሊፍያኑ ኏ቸው፡፡
ስሇዚህም በዏቢይ አኑቀጽ፣ በኑዐስ አኑቀጽ፣ በዯቂቅ ይዘሌቃለ፡፡ እኑዯ መራሔያኑ
በአሥሩ መሪ ይዘረዝራለ በዝርዝር ጊዜም ፍጹም እኑዯመራሔያኑ ይሄዲለ፡፡

 ገባሪ/አዴራጊ/
 አግባሪ / አስዯራጊ /
 አስተጋባሪ /አዯ኏኏ጊ/
 ተገባሪ/ተዯራጊ/
 ተጋባሪ /ተዯ኏኏ጊ

24
አዕማዴ Stems ኀሊፍያኑ አ኏ቅጽ
ፊዯሊት/ዓመሊት/
አዴራጊ አኑቀጽ simple ቀተሇ
አስዯራጊ አኑቀጽ Causative አቅተሇ አ
አዯራራጊ አኑቀጽ Causative - reflective አስተቃተሇ አስ
ተዯራጊ አኑቀጽ Passive ተቀትሇ ተ
ተዯራራጊ አኑቀጽ Passive - Reflective ተቃተሇ ተ

 ገባሪ ዏምዴ/አዴራጊ/

ምሳላ፡-ርእየ ያዕቆብ ሰዋሰወ፡፡

ሰቀለ አይሁዴ አምሊከ ፡፡

ቃኤሌ ቀተሇ አቤሌሃ፡፡

 ተገባሪ / ተዯራጊ

ምሳላ፡-አአቤሌ ተቅትሇ በእዯ ቃኤሌ፡፡

ማኍኤሌ ተወሌዯ በቤተሌሄም፡፡

ተሰቀሌ አምሊክ በቀራኑዮ ፡፡

 አግባሪ (አስዯራጊ /

ምሳላ፡-አቅረበኌ ኀቤሁ፡፡

አጽኑዏ኎ በመኑፇሱ፡፡

25
 ተገባባሪ /ተዯ኏኏ጊ/

ምሳሌ፡-ተዝያኌው አኃው ፡፡

ተፋቀሩ አኃውየ በበይ኏ቲክሙ፡፡

 አስተጋባሪ/አዯራራጊ/

ምሳላ፡-አሰፋ አስተቃተሇ ዮ኏ስሃ ምስሇ አበዊሁ

/አዴራጊ/simple/ አስዯራገጊ/causati አዯራራጊ/causative/


ve/
Perfect ቀተሌከ አቅተሌከ አስተቃተሌከ
Imperfect ትቀትሌ ታቀትሌ ታስተቃትሌ
Gerundative ትቅትሌ ታቅትሌ ታስተቃትሌ
Imperative ቅትሌ አቅትሌ አስተቃትሌ
Infinitive ቀቲሌ/ልት አቅትል/ት አስተቃትል/ት

ተዯራጊ-Passive ተዯራራጊ-Passive - Reflective


perfect ተቀተሌከ ተቃተሌከ
Imperfect ትትቀተሌ ትትቃተሌ
Subjunctive ትትቀተሌ ትትቃተሌ
Imperative ተቀተሌ ተቃተሌ
Infinitive ተቀትል/ት ተቃትልት/ት

26
ክፍሌ ፯. ፀዋትው

ፀዋትው የሚባለ አራት ኏ቸው እኌርሱም ሀ፣ አ፣ ወ እ኏ የ ኏ቸው፡፡ በቀተሇ ቤት


መኌሻ ሲሆኍ ዯጊመ ቃሌ ሲኒራቸው ርባታቸው አኑዴ ኌው፡፡ ምሳላ፡- ሏመ፣
ሏመመኑ የሚመስሇው ኵለ ኌው፡፡ በቀዯሰ ቤት ሀ እ኏ አ በሦስት ግእዝ ቀሇማት
መኌሻ ሲሆኍ በርባ ጊዜ አካሄዲቸው አኑዴ ኌው ሇዚህም ሏዯሰ ብል ይሓዴስ
የሏዴስ የሏዴስ፣ ዏበሰ ብል ይዔብስ የዏብስ በማሇቱ ይታወቃሌ፡፡

ክፍሌ ፰. አሥራው

አሥራው የሚባለት አራት ኏ቸው፡፡ እኌሱም ይ፣ ት፣ ኑ እ኏ እ ኏ቸው፡፡


አሥራው የርባ ግሥ ሁለ ባዕዴ መኌሻ ኏ቸው፡፡ እኌሱም ከትኑቢት በሊይ
አይወጡም ከትእዛዝ በታችም አይወርደም፡፡ በትኑቢት፣ በዘኑዴ፣ በትእዛዝ
በእኌዚህ በሦስቱ ይገኛለ፡፡ ግሥ ሁለ በትኑቢት በዘኑዴ በትእዛዝ ያሇአሥራው
አይኌሳም ያሇእኌርሱም አይገሠሥም፡፡ አሥራው በየመኑገዲቸው ግእዛቸው
ራብዓቸው አይቀርም፡፡ “ይ” በአኑዴ ወኑዴ በብዙ ወኑድች፣ በብዙ ሴቶች
በኀሊፍያኑ በሦስት አ኏ቅጽ ይገኛሌ፡፡

“ት” በቅርብ ወኑዴ እ኏ በቅርብ ወኑድች በቅርብ ሴት኏ በሴቶች በሩቂቱ ሴት


በእኌዚህ በአምስቱ አ኏ቅጽ ይገኛሌ፡፡ ራብዕ ግእዝ የሚያዯርጋቸው አስዯራጊ኏
አዯራራጊ ሀ እ኏ አ መኌሻ መካከሌ መዴረሻ በሚሆኍበት ግሥ ኌው፡፡ ሀ እ኏ አ
በላለበት ግሥ አሥራው ፍጹም ሣዴስ ይሆ኏ለ፡፡ ሀ እ኏ አ በመካከሌ ሲሆኍ
በትኑቢት ኑባባቸውኑ ያሊሊለ ፍጹም ሣዴስ ያዯርጋለ፡፡ የአሥራው አካሄዴ ሰባት
ዓይኌት ኌው፡፡ መጀመሪያ በሀ በአ የማይጀምር ግሥ ሁለ አሥራው ፍጹም ሣዴስ
ይሆ኏ለ ኌገር ግኑ ይህኑ አዋጅ የሚያፇርሱ ግሦች አለ፡፡ ሁሇተኛው አካሄዴ
ቀዯሰኑ የመሠሇ ግሥ በሀ በአ ሲኌሳ ቀተሇኑ ከፇሇኑ የመሰሇ ግሥ በሀ ተኌስቶ

27
በመካከለ ወ እ኏ የ ሲኒሩ በአ ተኌስቶ መካከለ ሀ ሲሆኑ ብህሇ የመሰሇ ግሥ በወ
ሲኌሣ አሥራው በትኑቢት ሣዴስ በዘኑዴ኏ በትእዛዝ ዯግሞ ግእዝ ይሆ኏ለ፡፡

አሥራ አ኏ቅጽ በግእዛቸው ሲኌገሩ ተ ኌ አ የ ተብሇው ይኌገራለ፡፡ በግእዛቸው


በራብዓቸው በሳዴሳቸው ይኌገራለ፡፡ ኌ ግኑ በተሇየ መሌኩ በካዕቡም
ይኌገራሌ፡፡ሇምሳላ፡- ኑዐ ኍፇር ይሊሌ፡፡

ክፍሌ ፱. ግሳዊ ስም / verval noun/


ይህ ስም ከግስ የሚመሠረት ሲኾኑ ስርዎ ቃለኑ (የቃለኑ መገኛወይም
ትርጉም በሚገባ ማወቅ ይቻሊሌ ፡፡
ሇምሳላ ፡- አዲም ፣ ዯብር ፣ሰማይ፣መኑበር፣ስብሏት፣አምኃ ..
ክፍሊተ ግሳዊ ስም
፩. ዘመዴ ዘርዕ
፪. ባዕዴ ዘርዕ
፫. ምእሊዴ ዘርዕ
፬. ባዕዴ ወምእሊዴ ዘርዕ
፭. ጥሬ ዘርዕ /ስም /
፩. ዘመዴ ዘርዕ ፡- ከግሱ የሚሇየው በቅርፁ ብቻ ሲሆኑ ግሡ ከሚይዘው ላሊ
ቀሇም አይጨምርም፡፡

ምሳሌ ፡- ዘመዴ ዘርዕ ግስ


ፍቅር አፍቀረ(ፇቀረ)
ክብር ከብረ
ሏሳብ ሏሰበ
ቆመ ቆም
ሌማዴ ሇመዯ

28
፪. ባዕዴ ዘርዕ ፡- ይህ ዘርዕ የቃለኑ መኌሻ ባዕዴ ቀሇም በማዴረግ የሚመሠረት
ኌው ፡፡ ባዕዴ ፊዯሊት / ቀሇማቱም / አ፣መ፣ተ ፤ ምስት፣እስት፣ / ኏ቸው፡፡
በዘሮቻቸውም ይገኛለ፡፡

ባዕዴ ዘርዕ ግሥ ባዕዴ ዘርዕ ግሥ

መቅዯስ ቀዯስ) ምእ኏ም አኌመ


አስካሌ ሰከሇ ተቅዋም ቀወመ

ማህበር ሀበረ ሞልህ መሌሀ


ተግባር ገብረ ተፍፃም ፇፀመ

ሞፀፍ ወፀፇ አምሊክ መሇከ

ባዕዴ ቀሇማቱ ″መ″ በግእዙ በካእቡ ፣ በራብዐ፣በሳዴሱ እ኏ በሳብዐ ሲገኝ ″ተ″


በግእዙ በራብዐ እ኏ በሳዴሱ ይገኛሌ፡፡ ባዕዴ ቀሇም ″አ″ ግኑ በግእዙ እ኏ በሳዴሱ
ብቻ ይገኛሌ፡፡

″መ″= መምህር ፣ ″ሙ″= ሙራዴ ፣‹‹ማ›› ማህቶት ማህዯር፣ ‹‹ም›› ምስራቅ ፣


ምዕራብ ፣ ‹‹ሞ››ሞፀፍ ፣ሞገር "ተ" , ተውሊጥ ፣‹‹ታ››ታኅሣሥ ፣
‹‹ት››ትግርምት ፣<<አ>>አምሳሌ፣<፣እ>> እቅዲስ፣ <<እስት>>እስትቅዲስ፣
<<ምስት>>ምስትቅዲስ እያለ ይጋኛለ ፡፡

፫. ምእሊዴ ዘርዕ

ይህ የዘር ክፍሌ ከባዕዴ ዘር የሚሇየው ባዕዴ ቀሇማቱኑ በቃለ መጨረሻው


በመጠቀሙ ኌው ፡፡ ባዕዴ ቀሇማቱም የሚገኙት በሳዴስ ብቻ ኌው ፡፡

29
ምእሊዴ ዘርዕ ግሥ

ምእዲኑ መአዯ

ቁመት(ሰሒቢ) ቆመ

ብርሃኑ በርሀ

ሲመት(ሰሒቢ) ሴመ (ሰየመ)

፬. ባዕዴ ወምእሊዴ ዘርዕ/ስም/ በቃለ መጀመሪያ እ኏ መጨረሻ ሊይ ባዕዴ እ኏


ምእሊዴ ቀሇማትኑ በመጨመር የሚመሠረት ስም ኌው፡፡

ግሥ ባዕዴ ከምዕሊዴ ዘርዕ

ሰፇረ መስፇርት

ሣረረ መሠረት

ከፇሇ መክፇሌት

ኌግሠ መኑግሥት

ዯመረ ትዴምርት

ገረመ ትግርምት

30
፭. ጥሬዘርዕ ፡- ይህ ዘርእ የሚጨርሰው በራብዕ ፣በኃምስ኏ በሳብዕ ኌው ፡፡

ተ.ቁ ዘመዴ ጥሬ ግስ ባዕዴ ጥሬ ግስ ምዕሊዴ ጥሬ ግስ

1 ዝማሬ ዘመረ መሰኑቆ ሰኑቀወ ኑግሥ኏ ኌግሠ

2 ዜ኏ ዜኌወ ሌዕሌ኏ ተሌዕሇ

3 ዯብተራ ተዯብተረ እርግ኏ አረገ

4 ከበሮ ከብረ ኒትያ ኒተወ

5 ቅትል ቀተሇ ሏዋርያ ሕረ

6 ስባሓ ሰብሏ ቅዴስ኏ ቀዯሰ

 አስማትኑ የሚያበዙ አብዥ ቀሇማት ፯ ኏ቸው ማኑ ማኑ ኏ቸው ቢለ ሇ መ


ተ ኌ አ ወ የ ኏ቸው የሇ ማስረጃ ኪሩብ ሱራፊ ያሇው ኪሩቤሌ ሱራፌሌ
ይሊሌ የመ ማስረጃ ሱራፊ ኪሩብ ኳለ እኑተ ያሇውኑ ሱራፌም ኪሩቤም
ኳልሙ አኑትሙ ይሊሌ የተ ማስረጃ ሔፃኑ ያሇው ሔፃ኏ት ካህኑ ያሇውኑ
ካህ኏ት ይሊሌ የኌ ማስረጃ ኂር ያሇውኑ “ኀራኑ ጻዴቅ ያሇውኑ ጻዴቃኑ
ኪሩብ ሱራፊ ያሇውኑ ኪሩቤኑ ሱራፌኑ ይሊሌ፡፡ የአ ማስረጃ ዯብር ያሇውኑ
አዴባር ወግር ያሇውኑ አውግር ሔዝብ ያሇውኑ አሔዛብ ይሊ የወ ማስረጃ
እዴ ያሇውኑ እዯው አብ ያሇውኑ አበው ይሊ የየ ማስረጃ ላሉት ያሇውኑ
ሇያሌይ መርዔት ያሇውኑ መራዕይ ይሊሌ፡፡‹‹ሇ›› ኪሩብ ፣ሱራፊ፣ ኪሩቤሌ
፣ ሱራፌሌ

31
‹‹መ›› ኩለ፣ አኑተ….ኩልሙ፣አኑትሙ

‹‹ተ›› ሔፃኑ፣ካህኑ……………..ሔፃ኏ት፣ ካህ኏ት


‹‹ኌ››ኄር፣ጻዴቅ፣አኑቲ………ኄራኑ፣ ጻዴቃኑ ፣ አኑትኑ
‹‹አ›› ዯብር፣ምስሌ፣በትር፣ሔዝብ......አዴባር፣ አምሳሌ፣ ኣብትር፣አሔዛብ)
‹‹ወ›› አብ፣እዴ……………………………አበው፣ እዯው
‹‹የ›› መርዔት፣ላሉት…………………….መራዕይ፣ ሇያሌይ

32
መጻሔፍት

ሉቀ ኅሩያኑ በሊይ መኮኑኑ፡፡ 2005፡፡ ሔያው ሌሳኑ

ኃይሇ ኢየሱስ መኑግስቱ፡፡ 2010፡፡የሌሳኌ ግእዝ መማርያ፡፡አዱስ አበባ፡፡ሲ.ቲ.ኤም

ማተሚያ ዴርጅት፡፡

ኪዲኌ ወሌዴ ክፍላ (አሇቃ)፡፡1948፡፡መጽሏፇ ሰዋሰው ወግስወመዝገበ ቃሊት

ሏዱስ፡፡አዱስ አበባ፡፡አርቲስቲክ ማተሚያ ቤት፡፡

ያሬዴ ሽፇራው (ሉቀሉቃውኑት) ፡፡ 2005 ፡፡መጽሏፇ ግስ ወሰዋሰው መርኆ

መጻሔፍት፡፡ባሔር ዲር፡፡ቅደስ ጊዮርጊስ ማተሚያቤት፡፡

ታየ ገ/ማርያም፡፡ 1918 መጽፇ ሰዋሰው፡፡ አዱስ አበባ፡፡አሥመራ ማተሚያ ቤት፡፡

ዘርአ ዲዊት አዴሏ኏፡፡1996፡፡መርኆ መጻሔፍት ዘሌሳኌ ግእዝ፡፡አዱስ አበባ፡፡

ብርሃኑ኏ ሰሊም ማተሚያ ዴርጅት፡፡

Dillmann, August; Bezold, Carl, Ethiopic Grammar, 2nd edition


Translated from German by James Crichton, London 1907.

Weninger, Stefan, Geʽez grammar, Munich: (1st edition,

1993), (2n Revised edition, 1999).

33

You might also like