Professional Documents
Culture Documents
ጊዜ ፣ የኢትዮጵያውያን የቀን አቆጣጠር እና የዘመናዊ ሥነ ፈለክ መንደርደሪያዎች
ጊዜ ፣ የኢትዮጵያውያን የቀን አቆጣጠር እና የዘመናዊ ሥነ ፈለክ መንደርደሪያዎች
መንደርደሪያዎች
ሄዞን
Abstract: Calendar is one the pillars of human civilization. In his pursuit of designing a system of measuring and keeping
time man rose his head to the heavens. He observed the movement of the heavenly bodies and tried to decipher the laws
that govern them. His continuous efforts and book keeping allowed him identify the cyclic nature of their movements.
From those, he defined measurements of time that allows him keep the days, the months, the years and other periods of
time. This made the making and fine tuning most calendars to be closely linked with astronomy and astrology. In this
article, we will present and discuss the algorithms of the Ethiopian calendar. In the same thread, we will look into and
discuss the two main references of the Ethiopian calendar, the book of Enoch and the book of Abushaker. We will then
look into early precursors of modern astronomy for framing the subject matter from within the context of astronomy.
Finally, some more clarifications, and Visual Basic programmes that contain algorithms for using the Ethiopian Calendar
and the Geez numerals in the Microsoft Excel are appended.
ንድፍ : የቀን መቁጠሪያ ቀመር ፣ ከሰው ልጅ የሥልጣኔ አውታራት አንዱ ነው። የሰው ልጅ ፣ የዘመን መለኪያ ሥርዓቶችን ለማዋቀር ባደረገው ሂደት ፤
አንገቱን ወደ ሰማይ እንዲያቀና ፣ ሰማያዊ አካላትን ፣ እንቅስቃሲያቸውን ፣ የሚጠብቋቸውን ሕግጋት እንዲመረምር አነሳስቶታል። የሰማያዊ አካላትን
የማይዋዥቁ ክስተቶችንም በመከታተል ዕለታትን፣ ወራትን ፣ አዝማናትን ፣ እና ሌሎችም ዐውዳትን ቀምሯል። ይህ ሂደት ፣ የጊዜ ልኬትን ከሥነፈለክ እና
ከሀሳበ ከዋክብት ጋር በእጅጉ የተቆራኘ እንዲሆን አድርጎታል። ሀገራችን ኢትዮጵያ የራሳቸው የቀን መቁጠሪያ ቀመር ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ናት።
በዚች ትንሽ መጣጥፍ ፣ የኢትዮጵያውያንን የቀን አቆጣጠር ሥርዓተ ቀመር እና ለኢትዮጵያውያን የቀን አቆጣጠር በዋቢነት የሚጠቀሱትን መጽሐፈ ሄኖክን
እና አቡሻኽርን በጥቂቱ እንዳሣለን። አስከትለንም የዘመናዊ ሥነፈለክ መንደርደሪያዎችን እናቀርባለን። ተጨማሪ ሀሳባትን ፣ እንዲሁም የህንዶዐረባዊ
ቁጥሮችን ወደ ግእዝ ቁጥሮች መቀየሪያ እና የኢትዮጵያውያንን የቀን አቆጣጠር በመቀምር ኤክሴል ሠንጠረዥ ላይ ለማስላት የሚጠቅሙ መተግበሪያዎች
በአባሪነት እናቀርባለን።
ለትውልድ መቀስቀሻ ይሆን ዘንድ ይኸን ጻፍሁ። ማስታዎሻነቱ ፣ ለእናቴ ለእማሆይ ጥሩዎርቅ አሥፋው ማሽሌ ፣ ስመ ክርስትና ወለተ አማኑኤል ነው።
1
(መ.ሄ. ፱፡፩ የአዳም ልጅ ፥ የሴት ልጅ ፥ የሄኖስ ልጅ ፥ የቃይናን ልጅ ፥ የመላልኤል
ልጅ ፥ የያሬድ ልጅ ሄኖክ) ፥ የማቱሳላ አባትና የኖህ ቅድመ አያት
አቅጥጫ የማጭድ ቅርጽ ትይዛለች። በመጨረሻም ፣ አንድ ሙሉ ዙር ዮሐንስ አፈወርቅ ፣ ቄርሎስ ፣ ኢፒፋንዮስ ፣ ዮሐንስ ዘደማስቆ ፣ ማርቆስ
ስትሞላ ካይናችን ትሰወርና እንደገና ማጭድ መስላ ዑደቷን ትቀጥላለች ወልደ ቀምበር እና ጊዮርጊስ ወልደ አሚድ ናቸው።
፣ ሥዕላዊ መግለጫ 1። አቡሻኽር መጽሐፉን የጻፈው እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በ
፲፩፻፵፱ ነው ይላሉ። አንዳንዶች እስከ ፲፩፻፺፫ ድረስ ከፍ ያደርጉታል።
ሄኖክ ፣ ጨረቃ ክበቡ እንደ ሰማይ ነው መጽሐፉን ፣ የሀገራችን ሊቃውንት መርምረውታል ፣ ሐተታ
ሲል ፣ ጨረቃ ከምድር ያለው ርቀት ሰማይ ጨረውበታል ፣ አስተምረውታል። በዚህ ሂደትም ከሀገራችን የቁጥር
ከምድር ያለውን ርቀት ያህል ነው ለማለት መጻሕፍት ይመደባል።
ይመስላል። ያ ማለት ጨረቃ በሰማይ ላይ
የተለጠፈች ናት ማለት ይሆናል። ብርሃንም 5.1. የጊዜ አሃዳት
በመጠን ይሰጠዋል ሲል ፣ ጨረቃ የራሷ ብርሃን እንደሌላት ይጠቁማል።
ይኸ ከዘመናዊ ዕይታ ጋር ኅብር አለው። ጨረቃ ብርሃኗን ከፀሐይ በአቡሻኽር መጽሐፍ ውስጥ የዕለት ሽርፍራፊ የሚለካባቸው መደበ ስድሳ
የሆኑ የጊዜ መለኪያዎች ተበይነው ይገኛሉ። መጠነ ጊዜዎቹን በሠንጠረዥ
እንደምታገኝ ይታወቃል። የብርሃኑን መጠን ከፀሐይ ሰባተኛ እጅ ነው
4 ላይ ተቀምጠዋል። መደበ ስድሳ የሆነ የአቆጣጠር ዘይቤ በቀደምት
ይላል። የጨረቃን የሰሌዳ አሞላልም እንዲሁ ይገልጻል ፣ ሠንጠረዥ 3። ባቢሎናውያን ጥቅም ላይ የዋለ የቁጥር ሥርዓት እንደሆኑ አጥኝዎች
ይጠቁማሉ። መደበ ስድሳ የሰዓት አለካክ በዐረቦች አሁንም ጥቅም ላይ
ሠንጠረዥ 3: የጨረቃ ባሕርያት እንደ መጽሐፈ ሄኖክ ይውላል። በምዕራቡ የዓለማችን ክፍል በ፲፫ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረ
ምዕራፍ ፳፪ ሮገር ቤኮን የተባለ የሥነፈለክ አጥኝ ሙሉ ጨረቃ የምትወጣበትን ጊዜ ፣
በሰዓት በሰኮንድ ፣ በሣልሲት እና በራብዒት አስቀምጦ ነበር። ምናልባት
ቁ.፪ ክበቡም እንደ ሰማይ ክበብ ነው። የቁጥር ሥርዓቱን ከዐረቦች ያገኘው ሊሆን ይችላል። በአቡሻኸር ጥቅም
ቁ.፫ ብርሃንም በመጠን ይሰጠዋል። ላይ የዋለው ትንሹ የጊዜ መለኪያ ሳድሲት ይባላል። በዘመናችን መለኪያ
ሲቀመጥ የ፩ ሰኮንድ ፶፬፼ ኛ ሽራፊ ነው ፣ ወይም ከ፪ ማይክሮ ሰኮንድ
በወሩም ሁሉ መውጫና መግቢያው ይለወጣል። ቀኑም እንደ ያነሰ የጊዜ ሽራፊን የሚለካ ነው። የቁጥር ሥርዓቱ ፣ ሳብኢት ፣
ቁ.፬ ፀሐይ ቀን ነው። ሥሙንቲት ፣ ተሰዓቲት እያለ ቢቀጥል ፣ እጅግ ትንሽ የሚባሉ ጊዜ
ቆይታዎችን መለካት ያስችላል። እነዚህን የጊዜ ሽርፍራፊዎች ከተፈጥሯዊ
የብርሃኑ ሁኔታም በተስተካከለም ጊዜ የብርሃኑ መጠን ከፀሐይ ዑደቶች ጋር እንደሚከተለው ይማዘናሉ።
ቁ.፭ ብርሃን ሰባተኛ እጅ ይሆናል።
፲፭ ራብዒት የዐይን ቅጽበት ያህል ቆይታ ነው።
እንደዚህም ይወጣል ፤ ማጭድነቱ በሠላሳኛው ቀን ወደ
፲ ሣልሲት የአንድ ጎልማሳ ሰው አፍታ ነው። ይኸም በአማካኝ
ቁ.፮ ምሥራቅ ሆኖ ይወጣል። በሁለት የዐይን ቅጽበቶች መካከል ያለውን ቆይታ ያህል ነው።
በቀን ዐሥራ አራተኛ እጅ እየተሳለባት በዐሥራ አራት ቀናት የአንድ ጎልማሳ በልብ ትርታዎች መካከል ያለው ቆይታ ከ፫ እስከ
የጨረቃ ውስጥ ሙሉ ትሆናለች ፣ በሚቀጥሉት ፲፬ ቀናት በቀን ከዐሥራ ፬ ካልዒት ይሆናል።
ክፍሎች አራቱ አንድ አንድ እጅ እያጠፋች ጠፍ ጨረቃ ትሆናልች ። የአንድ ጎልማሳ የልብ ትርታ ቆይታ ከ፩ ተግማሽ እስከ ፪ ተግማሽ
ሣልሲት ያህል ነው።
2
ይህ ከቀደመ የባሕረ ሐሳብ መጽሐፍ የተወሰደ ይሁን በአለቃ ያሬድ ፈንቴ የተቀናበረ
አላረጋገጥሁም።
፣ ስርጉድ ነው። በግርዶሽ ጊዜ ግን ሁሌም ዳሩ ኩርባ (curved)
ነው። ግርዶሹን የሚሠራው የምድር በፀሐይና በጨረቃ መካከል
መግባት ስለሆነ ይህ መሥመር [የግርዶሹ ጥላ ዳር] በምድር ገጽ
ቅርፅ ምክንያት ነው ፣ ስለሆነም ክበባዊ ነው። ከዚህኛው ዕይታ ፣
ምድር ጠፍጣፋ ክብ ትሁን ወይንም ድቡልቡል ትሁን በውል
ማወቅ አይቻልም።”
“በምድር ላይ ከቦታ ቦታ ስንዘዋወር ፣ በአንዱ ቦታ የምናያቸውን
ከዋክብት በሌላ ቦታ ላናያቸው እንችላለን ፣ ይህ የሚሆነው መልከዓ
ምድር ጎባጣ በመሆኑ ነው። እንደገናም የከዋክብት ዕይታችን ይህን
ያስረግጥልናል ፣ ምድር ድቡልቡል መሆን ብቻ ሳይሆን ፣
በመጠንም ትልቅ አይደለችም። ከደቡብ ወደ ሰሜን የሚደረግ ትንሽ
ጉዞ የአድማስ ለውጥን ያመጣል። ከራስ በላይ የሚውሉት ከዋክብት
፣ አንድ ሰው ከሰሜን ወደ ደቡብ ወይም ከደቡብ ወደሰሜን ሲሄድ
የሚታዩት ከዋክብት የተለያዩ ናቸው።”
“አንዳንዶች እንደ ማስረጃም ፀሐይ ስትወጣና ስትጠልቅ ፣ በምድር ሥዕላዊ መግለጫ 3: ኤራቶስቴነስን የምድርን ማዳር ያሰላበትን የሥነ
የተከለለው የፀሐይ ጠርዝ ዟሪ ሳይሆን ቀጤ ነው ፣ ምድር ሥፍራ ስሌት የሚያሳይ ንድፍ
ድቡልቡል ብትሆን ኖሮ ዟሪ ይሆን ነበር ይላሉ። ፀሐይ ከምድር
ስላላት ከፍተኛ ርቀትና መጠነ ዙሪያ ምክንያት በነዚህ ትናንሽ ክቦች በተጨማሪም በወቅቱ ሁለት የስታዲያ መጠኖች ነበሩ። አንደኛው
ላይ ሲታይ ቀጤ እንደሚሆን ሊዘነጉና ይህ መምሰል የግብጽ ሲሆን ሌላኛው የጽርእ ነበር። ኤራቶስቴነስ የትኛውን የስታዲያ
(apearance) የምድርን ድቡልቡል መሆን እንዲጠራጠሩ ልክ እንደተጠቀመ ርግጥ ነገር የለም። በእርግጥ ኤራቶስቴነስ ግብጽ
ሊያደርጋቸው አይገባም ነበር።” ውስጥ የነበረ ሰው እንደመሆኑ የሚጠቀመው የግብጽን መለኪያ ነው
የምድር ድቡልቡልነት ለአንዳንድ ቀደምት ሊቃውንት ሊዋጥላቸው ብለን እናስባለን። እነዚህ ግብአት በእጁ ከሆኑ በኋላ ፣
ባይችልም ቅሉ ፣ ሥርዓተ ፈለክን ሥራየ ብለው በሚመረምሩት ዘንድ ምድር ድቡልቡል ናት ፣
ዘንድ ግን ሀሳቡ ጽኑ ተቀባይነትን ያገኘ ነበር። ቀደምት ሊቃውንት ፣ እስክንድሪያ እና ስወነት በአንድ የኬንትሮስ መሥመር ላይ
ምድር ድቡልቡል መሆኗን ብቻ ሳይሆን ፣ መጠኗንም አስልተዋል። ያርፋሉ
አሪስጣጣሊስ በሥነፈለክ ሐተታው ፣ ምድር ድቡልቡል ብቻ ሳትሆን
በመጠንም ብዙ ትልቅ እንዳልሆነች ፣ የወቅቱ የሥነ ሥፍራ ሊቆች የሚሉትን በይሁንታ በመውሰድ ፣ የምድርን መጠነዙሪያ መፈለግ
የምድር መጠነ ዙሪያ ከ፵፼ (ከአርባ እልፍ) ስታዲያ እንደማይበልጥ ቀላል ነው።
እንዳረጋገጡ ጽፏል። ኤራቶስቴነስ ያገኘው የምድር መጠነዙሪያ ፪፻፶ሺ ስታዲያ ነው።
የሰው ልጅ እንዳሁኑ በሥነብልኀት (ቴክኖሎጂ) ባልተራቀቀበት ጊዜ አንዳንድ ምንጮች የጽርእ ስታዲያ ፻፹፯ ሜትር ሲሆን የግብጽ ስታዲያ
ኤራቶስቴነስ የተባለ የእስክሳንድራዊ የሒሳብና የካርታ ሥራ ሊቅ (፪፻፸፮ ልኬት ወደ ፻፶፯ ከግማሽ ሜትር ነው ይላሉ። የጽርእ (አቲክ) ስታዲያን
፻፺፭ ቅልክ) ፣ ከሀገሩ ከእስክንድሪያ ሳይወጣ ፣ ዙሪያ ልኳን አስልቷል3። የተጠቀምን እንደሆነ ፣ ኤራቶስቴነስ ያገኘው የምድር መጠነ ዙሪያ ፵፮ ሺ
ኤራቶስቴነስ የእስክንድሪያ ቤተመጻሕፍት ሠራተኛ ነበር። የኢራቶስቴነስ ፮፻፳ ኪሎሜትር ይሆናል። በዘመናችን ከተገኘው ትክከኛው የምድር
የስሌት መንገድ እንደሚከተለው ነበር። መጠነ ዙሪያ በ፲፮ የዐሥራት ዐሥራት ከፍ ያለ ነው። የግብጻውያንን
በዓመቱ ረዥም ቀን ፣ እኩለቀን ላይ ስወነት በምትባል ከተማ ላይ ስታዲያ (፲፶፯ ከግማሽ ሜትር) የተጠቀምን እንደሆነ ፣ ፴፱ሺ፫፻፸፭
ፀሐይ አናት ላይ እንደምትሆም ፣ በዚያን ጊዜ አንድ ቋሚ ምሰሶ ጥላ ኪሎሜትር እናገኛለን። ይህ ደግሞ ከትክክለኛው መጠን ፵ሺ፵፩
እንደማያጠላ ከተጓዦች ይሰማል። ከስወነት በሰሜን በሚገኘው ኪሎሜትር ከሁለት የዐሥራት ዐሥራት (ከመቶ ሁለት እጅ ፣ ፪%) ያነሰ
የእስክንድርያ ከተማ ግን በዚሁ የዓመቱ ወቅት ፣ ቋሚ ምሰሶ ጥላ ልዩነት ያለው መጠን ነው። ኤራቶስቴነስ ይህን ድንቅ ዕይታውን ከ፪ሺ፪፻
ያጠላል። ኤራቶስቴነስ ፣ የሥነሥፍራ እውቀቱን በመጠቀም ዓመት በፊት ቢያበረክትልንም ፣ ዕውቀቱ ሁሉንም ክፍለ ዓለም ባሉ
አሌክሳንድሪያ ላይ ፣ ከቋሚው አንጻር ፣ የብርሃን ጨረር ያለውን ዘዌ የሰው ልጆች አልደረሰም ነበር።
(angle) ለካ። በዘመናዊ መለኪያ ኤራቶስቴነስ የለካው ዘዌ ዲግሪ
ከዐሥራ ሁለት ደቂቃ (ሰባት መዓርጋት ከ፬ ካልዒት) ነበር። የሒሳብ 6.2. የፀሐይ እና የጨረቃ ርቀታቸው እና መጠናቸው
ሂደቱ እንደሚከተለው ነው። ስወነት ላይ የፀሐይ ጨረሮች በአናት ላይ
ሲሆኑ ፣ በዚሁ ሰዓት እስክንድርያ ላይ አንድ ርዝመት ያለው ምሰሶ ቀደምት የሥነሥፍራ እና የሥርዓተ ፈለክ ተመራማሪዎች የፀሐይን
ይተከል። በዚሁ ሰዓትም የምሰሶውን የጥላ ርዝመት እንለካ። በፀሐይ መጠን ፣ የጨረቃን መጠን ፣ እንዲሁም የነዚሁኑ አካላት ከምድር
ጨረሮች እና በቋሚው ምሰሶ መካከል ያለው ታንዘዌ (tangent) የጥላው ያላቸውን ርቀት በሥነሥፍራ እና በዐይነ ህሊና ፣ በናላቸው ቤተ ሙከራ
ርዝመት ለምሰሶው ርዝመት ሲካፈል ነው። ስለዚህ ዘዌው በቀላሉ በዚህ ደርሰዋል።
መንገድ ይገኛል። በመቀጠል የፀሐይ ጨረሮች ትይዩ ናቸው ብለን ካሰብን ከቀደምት ከደረሱን ሽርፍራፊ መረጃዎች አንዱ አሸዋ ቆጠራ
(ፀሐይ ከምድር እጅግ ሩቅ እና ትልቅ በመሆኗ ይህ ይሁንታ የሚመጥን (Ψαμμίτης) የተሰኘው የአርኪሜድስ ማጣጥፍ ነው። መጣጥፉ ለንጉስ
ነው) ከምድር ማእከል ስወነት ድረስ እና እንደዚሁ እስክንድሪያ ድረስ ጌሎን የተጻፈ ደብዳቤ ነው። በዚሁ መጣጥፉ ውስጥ የምድር ንፍቅ
የሚሠመሩ የምድር ማእከል ዳርቻ ርቀቶች (ማዳር) በመካከላቸው ከጨረቃ ይበልጣል ፣ የፀሐይ ንፍቅ ከምድር ንፍቅ ይበልጣል ካለ በኋለ
፯ዲ፲፪ደ ያህል ዘዌ () ይኖራቸዋል። ይህንንም ሁለት ትይዩ “ቀደምት የሥነፈለክ ተመራማሪዎች ፣ ኢዩዶክሲዎስ ዘጠኝ እጥፍ ፣
መሥመሮችን የሚያቋረጥ መሥመር ከመሥመሮቹ ጋር የሚሠራቸው አባቴ ፈይዲያስ ፲፪ እጥፍ ሲሉ ፣ አሪስታርኪዎስ ደግሞ ከ፲፰ እጥፍ በላይ
ተፈራራቂ የውስጥ ዘዌዎች (alternate interior angles) እኩል ናቸው ነገር ግን ከ፳ እጥፍ በታች ነው ይላል።” በማለት ሌሎች የሥርዓተ ፈለክ
በሚለው የኢኩሊደስ የሥነ ሥፍራ ቴረም መሠረት ማስረገጥ ይቻላል ፣ ተመራማሪዎች አባቱን ጨምሮ የደረሱበትን የፀሐይን እና የጨረቃን
አንጻራዊ መጠን ይነግረናል። ከነዚህም ውስጥ አሪስታኪዎስ የተባለው
ሥዕላዊ መግለጫ 3። የሥነሥፍራ እና የሥርዓተ ፈለክ ተመራማሪ የፀሐይን እና የጨረቃን
ኤራቶስቴነስ የምድርን መጠነዙሪያ ስሌቱን ለማጠናቀቅ ከስወነት ርቀት ፣ መጠናቸውንም እንደሚከተለው አስልቶ እንደነበረ የተለያዩ
እስከ እስክንድሪያ ድረስ ያለውን ርቀት ማወቅ ያስፈልገዋል። ይህን ርቀት ምንጮች ይነግሩናል።
ለማግኘት የተጠቀመበት መንገድ ርግጥ አይደለም። ሁለት ዐይነት ጨረቃ ግማሽ በምትሆንበት ጊዜ ከምድር ወደ ጨረቃ የሚሰመር
ትርክቶች አሉ። አንደኛው ትርክት ፣ ግመል በዕለት ፻ ስታዲያ ትጓዛለች የሀሳብ መሥመር ፣ ከፀሐይ ወደ ጨረቃ ከሚሠመረው የሀሳብ መሥመር
፣ ከእስክንድሪያ እስከ ስወነት ለመድረስ ፶ ዕለታት ይወስድባታል ፣ ጋር ፺ መዓርጋት ያህል ይሠራል። በሥዕላዊ መግለጫ 4 ላይ ተመልከት።
ስለዚህ ርቀቱ ፶፻ ስታዲያ ነው ሲል ደመደመ የሚል ነው። ሁለተኛው
አንድ ሰው በመቅጠር ርምጃውን እየቆጠረ ስወነት ድረስ እንዲጓዝ
በማድረግ ርቀቱን ፶፻ ስታዲያ ያገኘው ከዚህ ነው ይላሉ።
3
ይህን በማድረግ ኤራቶስ የመጀመሪያ አልነበረም። አሪስጣጣሊስ የምድርን ዙሪያ ፬፻
ሺ ስታዲያ ያገኙ የሒሳብ ሊቆችን (mathemathecians) ጠቅሷል።
አሪስታርኪዎስ እጅግ ብልኅ የሆነ የስሌት መንገድ ቢቀይስም ቅሉ ፣
ጨረቃ የምድር ጥላ ትይዩ ሆኖ መጠኑን ጠብቆ የሚሄድ ሳይሆን ፣ የማእከል ዳርቻ
ስፋቱ እየቀነሰ የሚሄድ መሆኑን ከስሌቱ ውስጥ አላስገባውም ነበር። ይህን
ቢያደርግ ፣ ምናልባትም የጨርቃን መጠን ከዘመናችን የሥነፈለክ
የምርምር እና የሠፈራ ውጤት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ መልስ ያገኝ ነበር።
የአሁኑ የሥነፈለክ ተመራማርዎች የሚነግሩን ጨረቃ የምድርን አንድ
ፀሐይ አራተኛ አካባቢ መጠነ-ዙሪያ እንዳላት ነው።
ምድር
ሥዕላዊ መግለጫ 4 አሪስታርኪዎስ የጨረቃንና የፀሐይን ከምድር
ያላቸውን አንጻራዊ ርቀት ያሰላበት የሥነ ሥፍራ ስልት። 6.3. የምድር እንቅስቃሴዎች
ከምድር እስከ ፀሐይ የሚሰመር የሀሳብ መሥመር በመጨመር የሰማይ አካላት የሚያደርጓቸው እንቅስቃሴዎች ተደገጋጋሚ እና
በሥዕሉ ላይ የተመለከተውን ጎነ፫ (triangle) መሥራት ይቻላል። ትልቁ ዑደታዊ መሆኑ የዕለት ከዕለት ዕይታችን የሚያስረዳን ነው። ይኸ ማለት
ሥራ ፣ ዘዌ 𝛼 ን መለካት ነው። አሪስታርኬዎስ ይህንን ዘዌ ከለካ በኋላ እኒህ አካላት በአንድ የጋራ ነጥብ ዙሪያ የሚንቀሳቀሱ ናቸው ማለት ነው።
በቀቁ.1 ላይ የተቀመጠውን የሳንዘዌ ዝምድና በመጠቀም ከምድር እስከ ይኸ የጋራ ቦታ የት ነው የሚለው ጥያቄ ለዘመናት ያከራከሩ ሁለት
ፀሐይ ያለው ርቀት ከምድር እስከ ጨረቃ ላለው ርቀት ያለውን ውድረት ሀሳቦችን አስተናግዷል። ለዓይናችን ግልጽ የሆነ አንድ ነገር አለ። ምድር
ማስላት ቻለ። ስትንቀሳቀስ አናያትም። በተለይም ምድር አትንቀሳቀስም ካልን መሆን
ያለበት ብቸኛው ድምዳሜ እኒህ ሰማያዊ አካላት ሁሉ በምድር ዙሪያ
ይዞራሉ ማለት ነው። በርግጥ ይኸ ድምዳሜ ከቀደምት ፈላስፎች
(1) በፕላቶም በአሪስጣጣሊስም የተቀነቀነ ሀሳብ ነበር። የአሪስጣጣሊስ
ሳንዘዌ ኮንዘዌ
መከራከሪያ እንደሚከተለው ነበር
ከዚህ ውጤት ጨረቃ ወይም ፀሐይ ከምድር ያላቸውን ትክክለኛ ርቀት “እሳት በተፈጥሮው ከማእከል ወደ ውጭ የሆነ እንቅስቃሴ
ማወቅ ባንችልም ፣ ፀሐይ ከምድር ያላት ርቀት ፣ ጨረቃ ከምድር ካላት እንዳለው ሁሉ ፣ መሬትም እንዲሁ ተፈጥሯዊ እንቅስቃሴ አለው።
ርቀት በእጅጉ እንደሚበልጥ ለመረዳት ያስችለናል። የመሬት ተፈጥሯዊ እንቅስቃሴ ከእሳት በተቃራኒ ወደ ማእከል
በተጨማሪም ዘዌ 𝛼 ን በትክክል መለካት በጣም አስቸጋሪ በመሆኑ ነው። የትኛውም ቁራጭ መሬት የሚሄድበት ሥፍራ ፣ ሁሉም
አሪስታርኪዎስ ያገኘው ውጤት (፹፯ ዲግሪ) በዘመናችን ከተለካው መሬት የሚሄድበት ሥፍራ እንዲሆን ግድ ነው። አንድ ነገር
ውጤት ያነሰ ነበር። እንደ ዘመናችን የሥነፈለክ ተመራማሪዎች ፣ ዘዌ በተፈጥሮው የሚሄድበት ሥፍራ ነገሩ በተፈጥሮው ዕሩፍ
𝛼 ፺ ሊሞላ ሩብ ዲግሪ ነው የሚቀረው። ስለዚህም ጨረቃ ከምድር የሚሆንበት ቦታ ነው። መሬት ሁሉ ወደ ላይ ቢወረወር ወደ ምድር
የምትርቀውን ፫፻፺ ጊዜ ያህል ፀሐይ ከምድር ትርቃለች። ይመለሳል። ስለዚህ ምድር የሰማያት ማእከል ናት ፣ መሬት ሁሉ
ተፈጥሯዊ እንቅስቃሴው ወደ ማእከል በመሆኑ ፣ ምድርም የመሬት
በመቀጠልም የጨረቃን መጠነ-ዙሪያ ለመለካት አሪስታርኪዎስ ክምችት በመሆኗ ፣ በተፈጥሮዋ ዕሩፍ ናት።”
የሚከተለውን ሀሳብ ተጠቀመ። እንደሚታወቀው ፣ በተወሰኑ ዓመታት “የመሬት ተፈጥሯዊ እንቅስቃሴ ፣ በከፊልም ሆነ በሙሉ ወደ
ርቀት ፣ የጨረቃ ግርዶሽ ይታያል። የጨረቃ ግርዶሹ ፣ ምድር በፀሐይ እና ሙሉው ማእከል ነው። መሬት ወደ ምድር ማእከል የሚወድቀው
በጨረቃ መካከል ስትሆን የምድር ጥላ በጨረቃ ላይ በማረፉ የሚሆን ፣ የመሬት ማእከል ምድር ስለሆነ ነው ወይስ የሁሉም ነገር ማእከል
ነው። (በእርግጥ ይህ ግርዶሽ በምድር ጥላ መሆኑ ለሁሉም ሰው ገሀድ የሆነ ምድር በመሆኗ ነው? የእንቅስቃሴያቸው ዓላማ ወደ ሁለንታው
አይደለም። የተለያዩ ባህሎች ፣ የጨረቃን ግርዶሽ ፣ የፀሐይን ግርዶሽ ማእከል መሆን አለበት። እሳትም ከማእከል ወደ ውጭ
ምክንያቱን ሳያውቁ ይተነብያሉ ፣ አያይዘውም የተለያዩ ሃይማኖታዊ የሚንበለበለው ፣ መሬትም ወደ ምድር የሚወድቀው እንደ ዕድል
ሥርዓትን ያደርጋሉ።) አሪስታርኪዎስ በጨረቃ ግርዶሽ ወቅት ፣ ጨረቃ ሆኖ የምድር ማእከል ከሁለንታው ማእከል ጋር በመገጣጠሙ
በምድር ጥላ ውስጥ ገብታ እስከምትወጣ የወሰደባትን ጊዜ በመለካት ፣ ነው። የክቡድ ነገሮች እንቅስቃሴ ወደ ምድር ማእከል መሆኑ
ጨረቃ ባለችበት ቦታ ፣ የምድር ጥላ የጨረቃን ሁለት እጥፍ መሆኑን ሲወድቁ ትይዩ ሳይሆኑ ወደ አንድ ማእከል ያም ወደ ምድር
ማእከል መውደቃቸው ነው። ስለዚህ ምድር የሁለንታው
አሰላ4። ስለዚህ ጨረቃ የምድርን ግማሽ መጠነ-ዙሪያ አላት ሲል
ማእከልና እና ዕሩፍ ናት። ነገሮች በኃይል እጅግ ተርቀው በቀጥታ
ደመደመ።
ወደላይ ቢወረወሩም ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ። ከነዚህ ነገሮች
ከኤራቶስቴነስ ሥራ የምድርን መጠነዙሪያ (ተቃረብ መጠን) ማግኘት አኳያ ምድር አትንቀሳቀስም ከሁለንታው ማእከል ውጭ
ስለሚቻል ፣ የጨረቃንም መጠን ማስላት ይቻላል። ጨረቃ እና ፀሐይ ፣ አይደለችምና።”
ምድር ላለ ተመልካች ተቀራረቢ መጠን አላቸው። የሁለቱን ከምድር “ከፊሉ በተፈጥሮው ወደ’ሚሄድበት መሄድ የሙሉው ተፈጥሮ
ያላቸውን አንጻራዊ ርቀት በመጠቀም የፀሐይንም መጠን እንደዚሁ ነውና መሬት በከፊል ማእከሉን ትቶ የማይሄድ ከሆነ ሁለመናዋ
ማስላት ችሎ ነበር። ምድር ማዕከሏን ትታ ልትሄድ አይቻላትም። ለመንቀሳቀስ ከራሷ
በላይ የሆነ ግደት ስለሚያስፈልግ ፣ በማዕከሏ ላይ መሆን አለባት።
”
ጨረቃ
በመቀጠል ከሰማያት አንጻር ምድር የት ነው ያለችው? የሚለው ጥያቄ
ፀሐይ ጸሊም ጥላ ብዙዎችን ያወዛገበ ጥያቄ ነበር። በዚህ መልስ ላይ በቀደምት ፈላስፎች
ምድር
(Umbra) መካከል አጠቃላይ ስምምነት አልነበረም። አንዳንዶች የሰማያት ማእከል
ብሩህ ጥላ ናት ይላሉ። ሌሎች ደግሞ ማእከል አይደለችም ይላሉ። አሪስጣጣሊስ
(PneUmbra) ራሱ እንደሚነግረን ፣ ምድር ተንቀሳቃሽ ነች የሚሉም ነበሩ።
ፕይታጎራዊያኖች (የፓይታጎረስ ተከታዮች) ምድር በማእከላዊ እሳት
ዙሪያ ትዞራለች ፣ በዚሁ ዙረቷም ቀንና ሌት እንዲፈራረቁ ታደርጋለች ፣
ሥዕላዊ መግለጫ 5: የጨረቃ ግርዶሽ ሥነ ሥፍራዊ ባሕሪ በማእከላዊ እሳቱና በምድር መካከልም ሌላ ፀረምድር አለች ፤ ይህች ፀረ
ምድር ማእከላዊ እሳቱን እንዳናይ ትጋርደናለች ብለው ያስቡ ነበር።
አሪስጣጣሊስ ፣ ፓይታጎራዊውያንና ሌሎችንም ምድር ትንቀሳቀሳለች
የሚሉትን ሁሉ “የሚታየው እውነታ የሚገልፅ ንድፈ ሀሳብ ከመፈለግ
4
የግርዶሹ ጸሊም ጥላ ንፍቅ ከምድር እየራቀ በሄደ ቁጥር እየቀነሰ ይሄዳል ፣ ስለዚህ የምድር ንፍቅ 𝐷 ቢሆን የጨረቃ ንፍቅ 𝐷 ቢሆን ፣ እንደ አሪስታርኪዎስ
ጨረቃ ላይ የሚያርፈው ጸሊም ጥላ ንፍቅ ከምድር ንፍቅ ያነሰ ነው። በመሆኑም ፣ የ 𝐷 ⁄𝐷 𝑡 ⁄𝑡 .
አሪስታርኪዎስ አቀራረብ የሚሰጠው ወዲር ከትክክለኛው ወዲር ያነሰ ነው። ጨረቃ ጥርዟ
በምድር ጸሊም ጥላ ከነካበት ሙሉ አካሏ እስከገባበት የወሰደው ጊዜ 𝑡 ይሁን። ጨረቃ
ሙሉ ከገባችበት ከጨለማው ሙሉ ለሙሉ እስከወጣችበት የወሰደው ጊዜ 𝑡 ይሁን።
ይልቅ ዕይታቸውን ከራሳቸውን ንድፈ ሀሳቦች ጋር በግዴታ እንዲስማማ የግብጻውያን ታላቁ ቤተ መጻሕፍት እና መዛግብት ተቃጥሎ ስለነበር ፣
የሚሞክሩ” በማለት ይነቅፋቸው ነበር። አሪስጣጣሊስ እና ተከታዮቹ ፣ የግብጽ ቀደምት የሥነፈለክ ሊቃውንት ምን ያህል የተደራጀ የትንበያ
ፀሐይን ፣ የጨረቃንና የፕላኔቶችን የሥፍራ ለውጥ ለመግለጽ ሥርዓት እንደነበራቸው በውል ለማወቅ ያስቸግራል። ሄሮዶተስ
የሚከተሉትን ሁለት መላ ምቶችን ያቀነቅኑ ነበር። እንደጻፈልን ፣ የግብጽ የሥነ ፈለክ ሊቃውንት ፣ ከግሪኮች የሥነፈለክ
የየዕለቱን የመምሸት መንጋት ሂደት ምክንያቱ እያንዳንዱን አካል ሊቃውንት አንፃር በእጅጉ የላቁ ነበሩ። ከ፬፻፶ ቅልክ ትንሽ ቀደም ብሎ
የያዘ ሰማይ በ፳፬ ሰዓት አንድ ሙሉ ዙር በምድር ዙሪያ ስለሚዞር
ነው። ሜቶን የተባለ የሥነፈለክ ተመራማሪ የጨረቃና ፣ የፀሐይ ዘመን
ሰማያቱ የያዟቸውን አካላት ይዘው ከሚሾሩት ዕለታዊ ሹረት አቆጣጠር በ፲፱ ዓመት ዐውድ (፪፻፴፭ የጨረቃ ወሮች) ርስበርሳቸው
በተጨማሪ አካላቱ በየራሳቸው ሰማይ ላይ በምድር ዙሪያ እንደሚስማሙ ደርሶበታል። በዚህ ዐውድ ፣ የጨረቃ መንገድ (አወጣጥ
ይዞራሉ። እና አገባብ) እንደቀደመው ጊዜ አንድ ዐይነት ይሆናል። (በዘመናዊ ስሌት
ከአሪስጣጣሊስ በኋላም ምድር ዕሩፍ ናት የሚለው የሥርዓተ ፈለክ ይኸ ዐውድ ወደ ፷፯፻፺፫ ቀናት አካባቢ ነው) ይኸ ዐውድ ፣ አንድ አካባቢ
አስተሳሰብ ሙሉ ለሙሉ ቅቡል አልነበረም። ላይ መቼ የፀሐይ ግርዶሽ ሊሆን እንደሚችል ይጠቁማል። በጦለሚዎስ ፣
ሄራክሊደስ ፖንቲከስ (፫፻፺ ቅልክ – ፫፻፲ ቅልክ) የሥርዓተ ፈለክና ከቀደሙት የተሻለ መተንብይ በማዘጋጀት ፣ የፀሐይ ግርዶሽን ለመተንበይ
የፍልስፍና ምሁር ነበር። ምድር በዕለት (በ፳፬ ሰዓት) አንዴ ከምዕራብ ችሎ ነበር። እንደ ናሳ ድረመዝገብ ግን የፀሐይን ግርዶሽ መተንበይ ቀላል
ወደ ምሥራቅ በራሷ ዛቢያ5 ላይ ትሾራለች ሲል መላ ምቱን አቅርቦ ነበር። አይደለም። ለመተንብየም ቀላል መንገድ የለም ፣ ምክንያቱም ፣ መደበኛ
እንዲሁም አሪስታርኪዎስ የምድርን እንቅስቃሴ ከዘመናዊ እሳቤ
ባልተራራቀ መልኩ አቅርቦ ነበር። የአሪስታርኪዎስ ንድፈ ሀሳብ ከራሱ ዑደት የለውም። ከጊዜ ወደጊዜ ይለያያል። አንዳንዴ ያጥራል ፣ አንዳንዴ
ጽሑፍ በቀጥታ አልደረሰንም። አርኪሜደስ ለጌሎን ከጻፈው ደብዳቤ ላይ ይረዝማል።
ግን እንዲህ ይነበባል።
“ንጉሥነትዎ እንደሚረዱት አብዛኞቹ የሥነፈለክ ተመራማሪዎች 6.5. ዘዋሪ ኮከቦች (ፕላኔቶች)
ዩኒቨርስ (ዓለመዓለማት) የሚሉት፣ ምድርን ማእከሉ አድርጎ ፣ ዳርቻውን
ማታ ፣ በጠራ ሰማይ ፣ በጠፍ ጨረቃ ዐይኖቻችንን ወደ ሰማይ ስናቀና
እስከ ፀሐይ የሆነን ጠፈር ነው። ይህ መደበኛው ከሥነፈለክ
፣ በሰማዩ ላይ ፈሰው የሚታዩን ኁልቁ መሣፍርት የሌላቸው ከዋክብት
ተመራማሪዎች የሚስማሙበት ነው። ነገር ግን አሪስታርኪዎስ የተወሰኑ
አሉ። እጅግ ብዙዎቹ ጭል ጭል የሚል ብርሃን አላቸው። ከነዚህ እጅግ
መላ ምቶችን የያዘ መጸሐፍ አቅርቧል። በመላቶቹም መሠረት ፣ ዩኒቨርስ
ጥቂቶች የሆኑት ግን ልክ እንደጨረቃ ብርሃን የተረጋጋ ብርሃንን ይረጫሉ።
ከተጠቀሰው ‘ዩኒቨርስ’ በእጅጉ የሚበልጥ መሆኑን ያትታል። እንደ ጭል ጭል ሲሉ አይታይም። በተጨማሪም ፣ ቦታቸውን ይቀያይራሉ።
አሪስታርኪዎስ መላምት ፀሐይ እና ከዋክብቶች የማይንቀሳቀሱ ሲሆኑ ፣ እኒህ ሰማያዊ አካላት ፣ በተለያዩ ባህሎች የተለያየ መላ ምት
ፀሐይ ማእከል ሆና ምድርም በክብ ምህዋር6 በፀሐይ ዙሪያ ትዞራለች። … ተሰጥቶባቸዋል። በግሪኮች ፣ በባቢሎናውያን ፣ በግብጽ ስልጣኔዎች
” የፀሐይ መጠን ከምድር መጠን በእጅጉ የበለጠ እንደሆነ ማወቁ ፀሐይ አማልክት ተደርገው ታይተዋል ፣ ኮኮብ ቆጣሪዎችም የነዚህን ተጓዥ
በምድር ዙሪያ ሳይሆን ምድር በፀሐይ ዙሪያ እንደምትዞር ለመረዳት ሰማያዊ አካላት እንቅስቃሴ በአንክሮ በመከታተል የተለያዩ ትንበያዎችን
ሳይረዳው አልቀረም። ምናልባትም ለተወሰነ ጊዜ የአሪስታርኪዎስ የፀሐይ አድርገዋል። እነዚህ በሰማይ ከፈሰሱት ከዋክብት በተለየ መልኩ
ማእከልነት ንድፈ ሀሳብ ከምድር ማእከልነት ንድፈ ሀሳብ ጋር ተፎካካሪ እንቅስቃሴ የሚያደርጉ ነገሮችን ግሪኮቹ ፕላኔቶች ሲሉ ሰይመዋቸዋል። ፣
ሀሳብ ሆኖ ሳይቆይ ቆይቶ ከጥቂት ምኢት ዓመታት በኋላ ሳይከሰም ዘዋሪ ከዋክብት ልንላቸው እንችላለን። ከነዚህ ቢያንስ አምስቱ ፣ በተለያዩ
ወይም ሀሳቡ በጥቂቶች ብቻ የተወሰነ ሳይሆን አልቀረም። ባህሎች ለረዥም ዘመናት ክትትል እና ጥናት የተደረገባቸው ናቸው።
ብዙ አበርክቶ ካላቸው ቀደምት የሥነፈልክ ሊቃንት አንዱ ፣ ዘመናዊ ሳይንስ በተለያዩ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች በመጠቀም በነዚህ
ሂፓራኮስ የተባለ የሥነፈለክ ፣ የሥነ ሥፍራና የሒሳብ ሊቅ (፩፻፺ ቅልክ ሰማያዊ አካላት ላይ ያለንን ግንዛቤ በእጅጉ ከፍ አድርጎታል። በቁጥርም
እስከ ፩፻፳ ቅልክ እኤአ) ፣ የምድርን የመንገዋለል እንቅስቃሴ ለመጀመሪያ ቀደምት ከሚያውቁት በተጨማሪ እንድናውቅ ሆነናል።
ጊዜ አግኝቷል።
6.6. ከዋክብት እለ ጽኑዓን (ነዲድ ከዋክብት)
6.4. የፀሐይ ግርዶሽ
በሰማያት ዳርቻ ላይ ፈሰው የሚገኙ ጭል ጭል የሚሉ ፣ በባዶ ዕይን
ከልደተ ክርስቶስ በፊት ለብዙ መቶ ዓመታት ፣ የባቢሎን፣ የግብጽ፣ ሲታዩ ቦታቸውን የማይቀይሩ የሰማይ አካላትን ፣ አቡሻኽር ከዋክብት እለ
ጽኑዓን ይላቸዋል።
የቻይና፣ የጽርእ፣ እና የማያ ሊቃውንት ፣ የፀሐይ ግርዶሽ የታየባቸውን
ሂፓራኮስ ፣ ከዋክብት እለ ጽኑዓን ምናልባት አንዳቸው ካንዳቸው
ጊዚያት በመመዝገብ ዐውደ ግርዶሹን ለማግኘት ሞክረዋል። የናሳ ድረ አንጻር የሚንቀሳቀሱ ሊሆኑ እንደሚችሉ አትቷል። የ፰፻፶ ከዋከብትን
መዛግብት ላይ እነዚህ በተለያየ ባህል ውስጥ ይኖሩ የነበረ ቀደምት አቀማመጥ በሥርዓት ቀርጾ ፣ ባላቸው የብርሃን መጠን ከፋፍሎ
ሊቃውንት ያደርጉትን ምርምርና ለመተንበይ ያደረጉትን ሙከራ በማስቀመጥ ለትውልድ አስተላፏል።
ይዳሥሣል። ዳሠሣው ባጭሩ እንደሚከተለው ነው። ቻይናውያን ፳፻
ዓመት ቅድመ ልደተ ክርስቶስ የፀሐይ ግርዶሽ ምክንያት ምን እንደሆነ 6.7. የበጠሎሜዎስ የፕላኔታዊ ጉዞ ሥርዓት መተንብዮች እና የዘመናዊ
ተረድተዋል። ከክርስቶስ ልደት ትንሽ ቀደም ባሉት ጊዜያት በ፩፻፴፭ ሥነፈለክ ጅማሮ
ወራት ዐውድ የሚመራ የግርዶሽ መተንብይ አዘጋጅተዋል። የባቢሎን
የሥነፈለክ ተመራማሪዎች ፣ የጨረቃ ግርዶሽ በ፪፻፳፫ ወራት አንድ ጊዜ ክላውዲዎስ በጦለሚዎስ (፹፭፻፷፭ ድልክ እኤአ) በግብጽ ፣
እስክንድሪያ ይኖር የነበረ የአሪጣጣሊሳዊ ሥነፈለክ (ከተወሰነ መሻሻል
እንደ ደረሱበት ይታሰባል። እንደ ታሪክ ፀሐፊው ሄሮዶተስ ፣ ታለስ ጋር) አቀንቃኝ የነበረ የሥርዓተ ፈለክ ተመራማሪ ፣ የሥነካርታ እና
የፀሐይ ግርዶሽ የሚሆንበትን ዓመት መተንበዩን ፅፏል። «... ብዙ ጊዜያት የሒሳብ ሊቅ ነበር። በጦለሚዎስ የምድርን ማእከልነት በመከራከር ፣
መደሶች በሊዲያንሶች ላይ ድል ተቀዳጅተው ነበር ፤ እንደዚሁም ምድርን ማእከል ያደረገ የሥነፈለክ ሒሳብ በማበልጸግ ፣ የፀሐይ ማእከል
ሊዲያንሶች በመደስ ላይ ብዙ ድሎችን ተቀዳጅተው ነበር። ከጦርነታቸው ጽንሰ ሐሳብ ላይ ከሺ፫፻ ዓመታት በላይ የቆየ የመዝጊያ ሚስማር
መካከል ፣ አንድ በምሽት ተዋግተው ነበር። የትኛውም የድል ባለቤት ቸነከረበት።
አልሆኑም ነበር ፣ ዳግመኛም ጦርነቱ ከስድስት ዓመታት በኋላ እንደገና የምድርን እንቅስቃሴ አስመልክቶ የበጦለሚዎስ መከራከሪያ
ተቀሰቀሰ። ጦርነቱ እየሞቀ ሣለ ፣ ቀኑ በድንገት ጨለመ። ይኸም ነገር እንደሚከተለው ነበር
የሚሆንበትን ዓመት ገልጦ ለአዮናዉያን ባስጠነቀቀው በሚለሲያዊው «የምድርን የመንቀሳቀስ ሀሳብ የሚቃረን ሰማያዊ መረጃ
ታለስ ቀደም ብሎ ተነግሮ ነበር...” ታለስ ምናልባት ቀመሩን ከግብጻውያን ባይኖርም እንኳን ምድር ላይ ሊሆን ከሚችለው አንጻር ይህ
አግኝቶት ሊሆን እንደሚችል የናሳው ድረመዝገብ ይገልጣል። ሀሳብ እዚህ እንበልና ይህ ተፈጥሮዋዊ ያልሆነ ነገር ይሆናል ብለን
5 6
ቃሉ የተለመደ በመሆኑ ነው እንጅ ፣ እንዝርት የሚለው የተሻለ መዞሪያ (orbit) እንደማለት እንጠቀምበታለን በዐረብኛ ግን ምህዋር
የሚወክል ይመስለኛል። የእንግሊዝኛውን axis ይወክላል።
ብናምንላቸው ፣ ይህ የምድር መሾር እጅግ ትርምስ የሚፈጥር በየዕለቱ የሚታየው የቀንና የሌሊት መፈራረቅ ምክንያቱ
በሆነ ነበር። የምድር በዛቢያዋ ላይ መሾር ነው ብለው የሚያምኑም ነበሩ።
ምድር ባጭር ጊዜ አንድ ሙሉ ሹረት ከምዕራብ ወደ መስራቅ ከነዚህ ውስጥ አንዱ የፋርሱ የሒሳብና የኮኮብ ቆጠራ ባለሞያ
ስትሾር በምድር ላይ ያልቆሙት ነግሮች ሁሉ ፣ የሚበሩ ነገሮች ፣ የነበረው አቡ ሰኢድ አልሲጂስታኒ ነበር። ከሥነፈለክ
ደመናዎች ወደ ምሥራቅ ሲሄዱ አይታይም ነበር። ምክንያቱም ትንብያ አንጻር በሰማያት መሾር ላይም ቢመሠረት በምድርም
ምድር በሹረቷ ስለምትደርስባቸው ሁሉም ቁሶች ወደ ምዕራብ መሾር ላይ ቢመሠረት ውጤቱ አንድ ዐይነት ነው።
በዞሩም ነበር። የፕላኔቶች ምህዋር ክብ ነው የሚለውን በአሪስጣጣሊስ
አየሩም በምድር ሹረት ፍጥነት እና አቅጣጫ ይዞራል ቢሉ ፣ በአየር የተቀነቀነ ፣ በበጦለሜዎስም ሥርዓተ ውቅር ውስጥ ግብአት
ውስጥ ያሉ ክቡድ ነገሮች ምንጊዜም ወደኋላ ይተው ነበር። ነገሮች የሆነውን ሀሳብ በመቃረን የሜርኩሪ ምህዋር ክበባዊ መሆኑን
ሁሉ አብረው ልክ እንደ አየሩ ከምድር ጋር የሚዞሩ ቢሆን ፣ ያቀረበ ሌላም የሥርዓተ ፈለክ ተመራማሪ ነበር። አቡ ኢሻቅ
የሚበሩም ሆነ የተወረወሩ ነገሮች ፣ ወደፊትም ወደኋላም ኢብራሂም አልዛርቅሊ ይባላል። በላቲን አርዛቸል ይሉታል።
እንቅስቃሴ ባልኖራቸው ነበር። ለክብሩም በጨረቃ ላይ ያለ ጉድጓድ በስሙ ተሰይሟል።
ነግር ግን በምንም ዐይነት የምድር እንቅስቃሴ ያለመታወክ ፣ እንደነዚህ
ዐይነት እንቅስቃሴዎችን ሁሉ በግልጽ እናያለን።»
በጦለሚዎስ ፣ ምድርን የማትንቀሳቀስ የዓለማት ሁሉ ማእከል እንደሆነች
በማሰብ እና ሉላዊ ሥነሥፍራን በማበልጸግ (ሥዕላዊ መግለጫ 6 እና
ሥዕላዊ መግለጫ 7ን ተመልከት) አልማጀስት የተሰኘ የፀሐይን ፣
የጨረቃን እና የፕላኔቶችን እንቅስቃሴ ለማስላትና ለመተንበይ የሚረዳ
መጽሐፍ ጻፈ። ይህ መጽሐፉ ፣ ከሱ በፊት የነበሩ የሥነፈለክ ዕውቀቶችን
በማጠቃለል ያቀረበበት ነበር። ምንም እንኳን በዘመናዊ የሥነፈለክ
አስተምህሮ የበጦለሜዎስ መነሻ ሀሳቦች የተፈረሱ ቢሆንም ፣
የበጦለሜዎስ ሥነፈለክ ብዙ ጠቃሚ ሀሳባት ያሉት ናቸው። በተለይም
የስሌት መዋቅሩ ምድርን ማእከል ስለሚያደርግ ለምድራዊ ተመልካች
በቀላሉ ጥቅም ላይ ሊውል የሚችል ነው። የበጦለሜዎስ ቀመረ
መተንብይ የሚከተሉትን ግብአቶች በወስጡ ይይዛል።
የሰማያዊ አካላት ጉዞ በወጥ በክብ ነው ፣ ፀሐይ ፣ ጨረቃ ፣
ፕላኔቶች ፣ ከዋክብቶች ሁሉ በምድር ዙሪያ ይዞራሉ።
ሁለት ዐይነት እንቅስቃሴዎች አሉ አንዱ ሰማያት ምድርን
በ፳፬ ሰዓት አንዴ ይዞራሉ። ፀሐይ ፣ ጨረቃና ፕላኔቶች
ከሰማያት ጋር ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ በተጨማሪ
የራሳጨውን ጉዞ በምድር ዙሪያ ያደርጋሉ።
የሰማያዊ አካላት ቁሳዊ ይዘትና ውስጠ ባሕርይ
አይለዋወጥም። ሥዕላዊ መግለጫ 6: የበጦለሚዎስ ሰማያዊ የቅንብር ሥርዓት በሉላዊ
ምድር ሥነሥፍራ
ድቡልቡል ናት ፣
አትንቀሳቀስም ፣
በሰማያት ማእከል ላይ ትገኛለች።
በበጦለሜዎስ ሥርዓተ መተንብይ ፕላኔቶች የሚንቀሳቀሱት በዋና
(deferent) እና በቅጥያ (epicycle) ክብ ምህዋራት ላይ ነው ፣ሥዕላዊ
መግለጫ 8። ዋና ምህዋሩ ክብ ሲሆን ማእከሉ ከምድር ማእከል ውጭ
ነው። የዋናው ምህዋር ማእከል ከምድር ማዕከል ያፈነገጠ በመሆኑ መሃል
ወጥ ይባላል። የመሃል ወጥ ሀሳብ ሲጸነስ ምድርን ከማእከልነት በመግፋት
በተለያየ የምህዋሩ ክፍል ያለውን የፕላኔቶች የፍጥነት ልዩነት ለመግለጽ
ነበር። ስለዚህ የአሪስጣጣሊስን የምድር ማእከላዊነት ሙሉ በሙበሙሉ
ተግባራዊ አያደርግም። ሆኖም ግን ምድር አማከል (geocentric) ሥርዓት
ይባላል። ቅጥያ ምህዋሩ ያስፈለገው ፕላኔቶች አልፎ አልፎ የኋልዮሽ ጉዞ
(retrogate motion) ስለሚያደጉ ያንን ለመግለጽ ነው። አንድ ፕላኔት
በቅጥያ ምህዋሩ ላይ ስትዞር ፣ ቅጥያ ምህዋሩ ደግሞ በዋናው ምህዋር ላይ
ይዞራል። በጦለሜዎስ ሥርዓቱን ሲቀርጽ ከአሪስጣጣሊስ ሀሳቦች
በተግባር ሰማያዊ አካላት በክብ ምህዋር ይዞራሉ የሚለውን ብቻ ነበር
ያስቀረው። የበጦለሚዎስን የሥርዓተ ፈለካት አደራደር በሥዕላዊ
መግለጫ 9 ላይ ተመልከት።
በኋላም የፋርስና የመካከለኛው ምሥራቅ የሥርዓተ ፈለክ
ተመራማሪዎች የበጦለሜዎስን ሥራ ተቀብለው ተጨማሪ ማሻሻያዎችን
አድርገውበት ነበር። ለመጥቀስ ያህል ሥዕላዊ መግለጫ 7: የበጦለሚዎስ የቅንብር ሥርዓት ውቅር በፍኖተ
ግርዶሽ
በ፲፩ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የበጦለሜዎስን ሥራዎች
በመጠራጠር ማሻሻያ ካደረጉት አንዱ አቡ አሊ አልሃሰን
ኢብን አልሃሰን ኢብን አልሃይታም ነበር። አንዳንዶች
ዳግማዊ በጦለሜዎስ ይሉታል። አልሃሰን ከቀየራቸው አንድ
በጦለሜዎስ ከምድር ውጭ ያደረገውን የዋና ምህዋር ማእከል
ወደ ምድር ማእከል መመለስ ፣ በተጨማሪም በቅጥያ
መዞሪያው ላይ ተጨማሪ ቅጥያ መዞሪያ በማድረግ ፣ ቃሉ
እንደሚለው እውነተኛ ምድር አማከል ሥርዓተ ውቅር ቀምሮ
ነበር ይባላል።
ፕላኔት ከበጦለሜዎስ በኋላ ፣ ለብዙ ዘመናት ደብዝዞ (ጠፍቶ) ቢቀርም በኒኮላስ
ኮፐርኒከስ እንደገና አንሰራራ።
የኮፐርኒከስ ሞዴል ግብአቶች
ፕላኔቶች በክብ ዙር በፀሐይ ዙሪያ ይዞራሉ።
ፀሐይ ዕሩፍ ናት ፣ መገኛዋም በፕላኔቶቹ ከብ ምህዋር ማእከል
ቅጥያ መዞሪያ ላይ ነው።
የፕላኔቶች ፍጥነት ያዊት ነው።
ምድርም ከፕላኔቶች አንዷ ናት።
ምድር በዛቢያዋ ላይ በ፳፬ ሰዓት አንድ ጊዜ ትሾራለች። ይህ
ማዕከል ሹረቷ የቀንና የሌሊትን መፈራረቅ ያስከትላል።
ኮፐርኒከስ ሄራክሊደስን እና ሂሳተስን ቀደምት የፀሐይ ማእከልነት እና
ምድር የምድር መሾር እና መዞር አቀንቃኝ መሆናቸውን በመጥቀሱ ፣ የጥንቱ
ዕውቀት ፈጽሞ ሳይጠፋ ፣ በወቅቱ ለነበረው የአውሮፓውያን የምድር
ቅኝት እና የሥነፈለክ ማንሰራራት ታላቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። በወቅቱ
፣ የአሪስጣጣሊስ እና የበጦለሜዎስ ሥነፈለክ እሳቤ ይከተሉ የነበሩ
የሃይማኖት መሪዎች እና የሥነፈለክ ባለሞያዎች ይህ አስተሳሰብ
ዋና መዞሪያ አልተዋጠላቸውም። ኮፐርኒከስ የነበረነትን ማኅበረሰብ አስተሳሰብ
በመረዳቱ ይመስላል ፣ በመጽሐፉ መግቢያ ላይ ለሮማው ጳጳስ ጳውሎስ
ሥዕላዊ መግለጫ 8 የዋና እና ቅጥያ ምህዋራት አወቃቀር በበጦለሚዎስ ሦስተኛ እንዲህ ሲል ጽፏል።
ሥርዓተ ፈለክ
“ቅዱስ አባት ፣ ስለ ዓለማችን ፕላኔቶች መዞር ስጽፍ ፣ የምድርንም
የሆኑ እንቅስቃሴዎችን በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ እንዳካተትኩ ሲያውቁ
አንዳንድ ሰዎች ወዲያውኑ እኔን እና ሀሳቤን ከመድረክ ለመወርወር
እንደሚጮሁ በቀላሉ ማሰብ እችላለሁ። … ሀሳባቸው በዘመናት ፍርጃ
እንደተረጋገጠ ሁሉ ፣ ምድርን ፍጹም ዕሩፍና የሰማያት ማእከል ናት
የሚለውን እሳቤ የሚያውቁ ሁሉ ምድር ትንቀሳቀሳለች ብየ ብጠለስም
ይህን አስተምህሮ ምን ያህል እርባና ቢስ እንደሚያደርጉት ሳስብ ለረዥም
ጊዜ የምድርን እንቅስቃሴ ማስረጃ ጽሁፎቼን ወደ ብርሃን ለማምጣት
በጣም ተቸግሬ ፣ ምናልባትም የፍልስፍናቸውን ምስጢር በጽሑፍ
ሳይሆን በቃል እናም ለዘመዶቻቸውና ለጓደኞቻቸው የሚያስተላልፉ
የፓይታጎረሳውያንና የሌሎቹም ፣ ለምስክር ከልይሲስ ለሂፓራኮስ
ደብዳቤ ፣ በምሳሌነት መከተል ይሻል ይሆንን ስል ከራሴ ጋር ተሟግቸ
ነበር።…”
ኮፐርኒከስ በጦለሜዎስ የምድር መሾር ትርምስ ይፈጥራል ብሎ
መጨነቅ የለበትም ይላል ፣ ምክንያቱም የምድር እንቅስቃሴ ተፈጥሮሯዊ
እንጅ ትርምስ ያለው አይሆንም። “ስለምን በጦለሜዎስ በታላቅ ፍጥነት
ስለሚሾረው ሰማይ አይጨነቅም?” (በጦለሜዎስ ሰማያት በአንድ ዕለት
ሙሉ ዙር ይዞራሉ ስለሚል)። የምድር መሾር ፣ በውስጧ በሚኖሩት ላይ
ትርምስ እደማይፈጥር ሲያስረዳም እንዲህ ጽፏል። “መርከብ ፀጥ ባለ
ውቅያኖስ በሚቀዝፍበት ወቅት ፣ ለተጓዦቹ ከመርከቡ ውጭ ያሉ ነገሮች
ሥዕላዊ መግለጫ 9: የበጦለሚዎስ ሥርዓተ ፈለካት አሰዳደር የራሳቸው እንቅስቃሴ መስታይት [በተቃራኒ አቅጣጫ] እንደሚንቀሳቀሱና
ራሳቸው ደግሞ ዕሩፍ እንደሆኑ ያስባሉ። ስለዚህም እንደዚሁ በምድርም
ዓለም ሁሉ በክብ እንደሚንቀሳቀስ ይመስላል። ስለደማናትና ሌሎችም
6.8. ኒኮላስ ኮፐርኒከስ እና የፀሐይ አማከል ሥርዓተ ፈለክ ማንሰራራት በአየር ስለሚንሳፈፉ ፣ ስለሚጉኑና ስለሚወድቁ ነገሮችስ ምን እንላለን
ምድርና ፣ አብሯት ያለው ውኃማ አካል በዚህ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ብቻ
የበጦለሜዎስ ሥርዓተ ውቅር በፋርስ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ሳይሆን የአየሩም ትንሽ አካላት እና ሌሎቹም ከምድር መሠረተ ዝምድና
ተመራማሪዎች ነቀፋና ማሻሻያ ቢደረግበትም ፣ ለረዥም ዘመን በሥርዓተ ያላቸው ሁሉ ጭምር እንጅ?”
ፈለክ ተመራማሪዎች ዘንድ እንደ መሠረታዊ የሥነፈለክ መረጃ ሆኖ ቆየ በኮፐርኒከስ የሥርዓተ ፈለክ ቅንብር የማርስን የኋልዮሽ ጉዞ አለ ቅጥያ
እስከ ፲፮ኛ መቶ ክፍለ ዘመን። የአሪስታርኪዎስ ፀሐይ አማከል ሥርዓተ መዞሪያ መገለፅ ተቻለ። በበጦለሜዎስ የሥርዓተ ፈለክ ቅንብር ተድርተው
ውቅር በታሪክ ማህደር ውስጥ ደብዝዞ ቆየ። ለዚህ ደግሞ የበጦለሜዎስ የነበሩ ቅጥያ ምህዋራት አላስፈላጊዎች ሆኑ። የአንዳንድ ፕላኔቶችን
ሥርዓተ ውቅር የአሪስጣጣሊስን አስተሳሰብ ፣ መተንበይ ወደሚችል እንቅስቃሴ ለመግለጽ ግን ኮፐርኒከስም ቢሆን ቅጥያ መዞሪያ አስፈልጎት
ሥርዓት በመቀየር እና ቀደምት ጥርጣሬዎችን በማክሰም የራሱን ድርሻ ነበር። የቅጥያ መዞሪያዎችን ብዛት ግን ለበጦለሜዎስ ሥርዓተ ፈለክ
ተወጥቷል ። ቅንብር ከሚያስፈልገው ያነሰ ነበር።
የአሪስታርኪዎስ ፅንሰ ሀሳብ እንደገና ያቆጠቆጠው በ፲፮ኛው መቶ
ክፍለ ዘመን በኒኮላ ኮፐርኒከስ ነው። ኒኮላስ ኮፐርኒከስ የ፲፮ኛው መቶ
ክፍለ ዘመን የኖረ ፖላንዳዊ ቄስ እና የሒሳብ ሊቅ ነበር። የዘመናዊ ሥነ
ፈለክ መስራች እንደሆነ ይታሰባል። ኮፐርኒከስ ሕግና ህክምናንም
አጥንቷል። ፰፻ ጥርብ ድንጋዮችን በመግዛት ፣ መጋቢት ፲፭፻፲፫ እ.አ.አ.
ከዋክብትን የመመልከቻ ሰገነት ገነባ። በዚያም የሥነፈለክ መለኪያዎችን
በመጠቀም የፀሐይን ፣ የጨረቃን ፣ የከዋክብትን እንቅስቃሴ አጠና።
በዚሁም ጥናቱ የአሪስጣጣሊስና የበጦለሜዎስ የሥነፈለክ እሳቤ
የሚያረካ አለመሆኑን ተመለከተ። በምርምሩም ምድር ከፕላኔቶች አንዷ
እንደሆነችና ፀሐይም የዓለመዓለማት ማእከል እንደሆነች አመነ።
የምድር በዛቢያዋ ላይ መሾር እና በምህዋሯ ላይ መዞር ፣
በአሪስጣጣሊሳዊ እና ተከታዮቹ ሀሳብ ተኃይሎ ፣ በተለይም
የኮፐርኒከስ የፀሐይ ሥርዓት መዋቅር በቫቲካን ቤተክርስቲያን
ተቀባይነትን አላገኘም ነበር ፤ ታይኮ በራሄ ደግሞ ጥሩ
ምዕመን ነበር።
ምድር በፀሐይ ዙሪያ የምትዞር ከሆነ ትክል ከዋክብት
ተመሳሳይ እንቅስቃሴ (ከዋክብት እለ ጽኑአን) ማሳየት
ነበረባቸው።
በወቅቱ ጥሩ አጉይ መመልከቻ የነበረው ቢሆንም የትክል ከዋክብቱን
እንቅስቃሴ ልክ እንደ ፀሐይ አመታዊ እንቅስቃሴ (ውልብታ) ሲያደርጉ
አላስተዋለም (በዘመናዊ መሣሪያዎች መታየት ተችሏል።) ለዚህም
የኮፐርኒከስን ውቅር በመጣል ፣ ምድር ዕሩፍና የጠፈር ማእከል ናት ሲል
ደመደመ። ይታይኮ በራሄን ሥርዓተ ፈለካት አደራደር በሥዕላዊ መግለጫ
11 ተመልከት።
ኬፕለር ከበራሄ በተቀዳሚነት ያገኘው ልኬት የማርስን ነው። (በራሄ
ብዙ ልኬታዎችን ቢከትብም ፣ ሙሉውን ለኬፕለር አልሰጠውም ነበር።)
የበራሄን የማርስ ልኬት በጥንቃቄ በማስላት ፣ የማርስ ምህዋር ክበብ
መሆኑን ደመደመ።
ታይኮ በራሄ ከሞተ በኋላ ታይኮ በራሄ የሰበሰባቸውን ልኬቶች
በፕላኔቶች የጉዞ መርህ ላይ ላደረጋቸው መደምደሚያዎች ግብአት
አድርጓቸዋል።
ኬፕለር በግኝቱ እጅግ ደስ ብሎት እንደነበር ከጻፈው አንቀጽ መረዳት
ይቻላል። ስሜቱን እንደሚከተለው ይገልጸዋል።
«ከግብጽ እቅፍ ውጭ የአምላኬን ቤተ ፀሎት ለመግንባት የግብፆችን
ሥዕላዊ መግለጫ 10: የኮፐርኒከስ የሥርዓተ ፀሐይ አደራደር የወርቅ ፅዋ እንደሰረቅሁ በልበ ሙሉነት ለመናዘዝ እደፍራለሁ። ምህረት
ብታደርጉልኝ ደስ ይለኛል። ብትዘልፉኝም እታገሳለሁ። ቀለሙ
ተበጥብጧል ፣ አሁንም ይነበብ በመጭው ትውልድም ይነበብ ግድ
6.9. ዮሐንስ ኬፕለር እና የተሟላው ፀሐይ አማከል የሥርዓተ ፈለክ አይሰጠኝም መጽሐፉን እየጻፍኩት ነው። አንባቢ እስኪያገኝ ለምኢት
ቅንብር ዓመት መጠበቅ እችላለሁ ፣ እግዚአብሔርም ምስክሩን ለ፮ሺ ዓመታት
ጠብቋል።»
የአሪስጣጣሊስና የበጦለሜዎስ ሥርዓተ ፈለክ ቅንብር መሠረቶች የኬፕለር ሥርዓተ ፈለክ የቅጥያ መዞሪያዎችን አላስፈላጊነት
አብዛኞቹ ተፈርሰዋል። አንድ ግብአት ግን በቋሚነት ነበር። ይኸውም አረጋገጧል። የአሪስጣጣሊስ እና የበጦለሜዎስ ሥርዓተ ፈለክ ውቅር
ሰማያዊ አካላት በክብ ምህዋር ይዞራሉ የሚለው ነበር። ይኸ አስተሳሰብ ግብአቶች
ተግዳሮት ያጋጠመው ለመጀመሪያ ጊዜ በአቡ ኢሻቅ ኢብራሂም አል የምድር ዕሩፍነት
ዛርቅሊ ነበር። እሱም የሜርኩሪ ምህዋር ክብ ሳይሆን ክበብ ነው የሚል የምድር የሥርዓተ ፈለክ ማእከልነት
ድምዳሜ ላይ በመድረሱ ነበር። በስተቀረ ኒኮላስ ኮፐርኒከስም ቢሆን ፣ የሰማያዊ አካላት ምህዋር ክብነት
ከምድር አማከል ሥርዓተ ወደ ፀሐይ አማከል ሥርዓት የርዕዮተ ዓለም ሁሉም ተፈርሰዋል። የኮፐርኒከስን ይሁንታዎችንም እንደሚከተለው
ለውጥ ሲያደርግ ፣ የፕላኔቶች የጉዞ ምህዋር በክብ መሆኑን ተቀብሎ ነበር። አሻሽሏቸዋል።
ቀጣይ የእንቆቅልሹ ፍች ያሟላው ዮሐንስ ኬፕለር ነበር።
ዮሃንስ ኬፕለር ጀርመናዊ (፲፭፻፸፩ - ፲፮፻፴ እ.አ.አ.) የሥነፈለክ የፕላኔቶች ምህዋር ክብ ሳይሆን ክበብ ነው።
ተመራማሪ ነበር። ኬፕለር እ.አ.አ. በታኅሳስ ፳፯ ፲፭፻፸፩ በውርተምበርግ ፀሐይ ማእከል ላይ ሳትሆን አንደኛው የምህዋሩ የትኩረት
(አሁን በጀርመን ውስጥ በምትገኝ) ቦታ ተወለደ። አባቱ ፣ ሄንሪች ኬፕለር ነጥብ ላይ ናት።
፣ ቤተሰቡን በመተው ፣ ሚሲዮናውያን ጋር በመሆን የፕሮቴስታንት ፍጥነታቸውም ሆነ ፍጥነዘዌያቸው ያዊት አይደሉም ነገር ግን
ሃይማኖትን መግነን ለመግታት በተለያዩ ወቅት ወደ ሆላንድ ይዘምት የሚያካልሉት ፍጥነስፋት ያዊት ነው።
ነበር። ወጣቱ ኬፕለር ከእናቱ ጋር ይኖር ነበር። እናቱን ያሳደገቻት አክስቷ
በቡዳነት ተከሳ በቁም ተቃጥላ ነበር። እናቱም በቡዳነት ተከሳ ኬፕለር የታይኮ በራሄን ልኬቶች በጥንቃቄ በማጥናት ፣ አሁን በተለምዶ
ተሟግቶ ነጻ አድርጓታል። የኬፕለር የፕላኔቶች የእንቅስቃሴ ሕግ የሚባሉትን ለኒውተን የስበት ሕግ
ኬፕለር በማስላት አባዜ ከመያዙ የተነሳ የራሱን የእርግዝና ወራት መሠረት የሆኑ ሦስት ሕጎች አረቀቀ።
፪፻፳፬ ቀን ፣ ከ ፱ ሰዓት ፣ ከ ፶፫ ደቂቃ መሆኑን ያሰላ ነበር። ኬፕለር
የገንዘብ ችግር ነበረበት። ስለዚህ ባብዛኛው ኮከብ ቆጠራን (የጥንቆላ
ሥራን) እንደ ገቢ ማግኛ ይጠቀም ነበር። ብዙ ልጆችም ሞተውበታል።
በዚሁ ወቅት ፣ የከዋክብትን እንቅስቃሴ በአንክሮት ይከታተልና ፣ ሌሎች
ፕላኔቶች በፀሐይ ዙሪያ ቢዞሩም ፣ ምድር ግን በራሷ ዛቢያ ላይ ከመዞር
በቀር በፀሐይ ዙሪያ አትዞርም በሚል መነሻ ሀሳብ ብዙ ምልከታዎችን
ያደረገ የሥነ-ፈለክ ተመራመሪ ታይኮ በራሄ ፣ ለብዙ ጊዜ የሰበሰባቸውን
ልኬቶች እንዲመረምር በረዳትነት ተቀጠረ። ታይኮ ከዴንማርክ መሳፍንት
ወገን ነበር። ታይኮ በራሄ የኮፐርኒከስን ፀሐይ አማከል ሥርዓት ሊቀበል
ያልቻለባቸው ሁለት ምክንያቶች
11
ቸውን 3 ኒመሽ
10 ካሽታ 5 ቸውን (ችህሁን)
9 ላግሁ 15 ካሽታ = ግማሽ ካላ
እጅ
8 ናዲካ 15 ላግሁ
7 ማሁራት 2 ናዲካ = 30 ካላ
6 አሆራትራ (ዕለት) 30 ማሁራት
1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 ሳፕታህ (ሳምንት) 7 ቀናት
ወር
ሥዕላዊ መግለጫ 13፡ በመጽሐፈ ሄኖክ የሚገኘው የቀንና የሌሊት ፓክሽ 2 ሳፕታህ
ርዝማኔ ከ፲፰ እጅ። በኩርባ የተቀመጠው በቀመሩ ፵፭ ማዓርጋት ዕርገት ወርኅ 2 ፓክሽ
ላይ ከምናገኘው የቀን እና የሊሊት ርዝማኔ ጋር ሲነጻጸር። ለንጽጽር ሪቱ ወርኅ
እንዲያመች እንደ መጽሐፈ ሄኖክ ብያኔ ዕላቱን ወደ ፲፰ ክፍለ ጊዜዎች
ከፍለነዋል። አያን 3 ሪቱ
የጨረቃ ዓመት 2 አያን
2 ረቡዕ 10000 ፼
3 ሐሙስ
4 ዐርብ
5 ቅዳሜ
6 እኁድ
Sheet1.Range ("$N$3:$O$15")
ተራ ቁጥር ወር
1 መስከረም
2 ጥቅምት
3 ኅዳር
4 ታኅሣሥ
5 ጥር
6 የካቲት
7 መጋቢት
8 ሚያዝያ