Professional Documents
Culture Documents
@#
@#
ቅኔ ቀነየ ገዛ ወይም ተቀንየ ተገዛ ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ጥሬ ዘር ሲሆን ትርጉሙም በዋናነት ራስን
ለእግዚአብሔር ማስገዛት ማለት ነው፡፡
ሀ ለ መ ሰ ረ ፡፡ (1ኛ ቤት)
ቀ በ ተ ነ አ ፡፡ (2ኛ ቤት)
መፍቻ፦
ሀ እና ቀ መደብ መጀመሪያ፤
ለ እና በ መደብ ተቀባይ፤
መ እና ተ ሐረግ፤
ጉባኤ ቃና በ2 ይከፈላል፦
፩ ግእዝ ጉባኤ ቃና
፪ እዝል ጉባኤ ቃና
ተጣ. ---ተጣይ
ሰያ. ---ሰያፍ
ወዳ. ---ወዳቂ
ሀ እና ቀ
ለ እና በ ተነ. ሰያ. ተጣ. ወዳ.
ተነ. ተጣ. 22 2ም 3ም 33
ሰያ. 33 3ም 4ም 44
የ ተ ዜማ ልክ ወዳቂ ብቻ 33 ነው ፡፡
የረ እና የአ ዜማ ልክ ፦
፩. የ5ቱ ተነ. የ6ቱ ሰያ. መደብ ተቀባይ 3ቱ ንባባት እንበለ ሰያፍ 33፤
፪. የ6ቱ የ7ቱ ተነ. የ7ቱ የ8ቱ ሰያ. መደብ ተቀባይ 3ቱ ንባባት እንበለ ሰያፍ 22፤
ረ ቀ በ ተ ፡፡ (2ኛ ቤት)
ነ አ ከ ወ ዘ ፡፡ (3ኛ ቤት)
የረጅም ማንደርደሪያ ዜማ ልክ
ቀ ሰረገላ ይባላል ፡፡
የ ተ ዜማ ልክ፦
የአጭር ማንደርደሪያ ዜማ ልክ
በ ተ ነ አ ፡፡ (2ኛ ቤት)
ከ ወ ዘ የ ደ ገ ፡፡ (3ኛ ቤት)
ወይም
ጉ.ቃ ጉ.ቃ ጉ.ቃ ጉ.ቃ (ጉ.ቃ ጉ.ቃ) / (ል.ሚ ል.ሚ) ፡፡ (1ኛ ቤት)
ከሀ እስከ ገ ድረስ ያሉት መደቦችና ተቀባዮች ዜማ ልካቸው እንደ ግእዝ እንደ እዝል ጉባኤ ቃና
መደብና ተቀባይ ናቸው ፡፡ የቤት መምቻውም መደቡ ከነተቀባዩ እንደ ጉባኤ ቃና የቤት መምቻው
መደብ ከነተቀባዩ ነው ፡፡
ቀ ደሪ ያ ፡፡ (5ኛ ቤት)
ለ 4ቱ ንባባት
4ም 5ም
፩. በረጅም ኀይለ ቃል
፪. በአጭር ኀይለ ቃል
፫. በተናባቢ እና
፬. ያለተናባቢ
በረጅም ኀይለ ቃል
ማን ደር ደሪ ያ ፡፡ (2ኛ ቤት)
መ ሰ ፡፡ (4ኛ ቤት)
ለ 4ቱ ንባባት
4ም 5ም
ማን ደር ደሪ ያ ፡፡ (2ኛ ቤት)
መ ሰ ረ ፡፡ (4ኛ ቤት)
በተናባቢ ኀይለ ቃል
ሥላሴ በተናባቢ ኀይለ ቃል ሲሆን (ሲጀምር) ሀ እና ለን በአንድ ተናባቢ አድርጎ 4ቱ ንባባትን በሙሉ 66
ማድረግ ነው ፡፡
ለቡ፦ 1ኛው ቤት ላይ ረጅም ኀይለቃል አድርገን 4ኛው ቤት ላይ ረጅምም አጭርም ማድረግ እንችላለን ፡፡
እንዲሁም ደግሞ 4ኛ ው ቤት ላይ ረጅም ኀይለ ቃል አድርገን 1ኛ ው ቤት ላይ ረጅምም አጭርም ማድረግ
እንችላለን ፡፡ ወይም 1ኛው ቤት ላይ አጭር ኀይለቃል አድርገን 4ኛው ቤት ላይ ረጅምም አጭርም ማድረግ
እንችላለን ፡፡ እንዲሁም ደግሞ 4ኛ ው ቤት ላይ አጭር ኀይለ ቃል አድርገን 1ኛ ው ቤት ላይ ረጅምም
አጭርም ማድረግ እንችላለን ፡፡
ጉ.ቃ ጉ.ቃ ሀ ጉ.ቃ ጉ.ቃ ጉ.ቃ ጉ.ቃ ፡፡ (1ኛ ቤት)
ሀ 4ቱ ንባባት
55
ለ 4ቱ ንባባት
66 (ወዳ. ግን 55ም ይሆናል ፡፡)
ለቡ፦ 2ኛ ው ቤት ላይ ያለው (ል.ሚ ል.ሚ) / (የሥላሴ ኀይለ ቃል) ሊኖርም ላይኖርም ይችላል ፡፡
ጉ.ቃ ጉ.ቃ ሀ ጉ.ቃ ጉ.ቃ (ጉ.ቃ ጉ.ቃ) / (ል.ሚ ል.ሚ) ፡፡ (1ኛ ቤት)
(ል.ሚ ል.ሚ) / (የሥላሴ ኀይለ ቃል) ጉ.ቃ ጉ.ቃ (ጉ.ቃ ጉ.ቃ) / (ል.ሚ ል.ሚ) ፡፡ (4ኛ ቤት)
ሀ 4ቱ ንባባት
66
መ 4ቱ ንባባት
4ም 5ም
፪. እዝል
፪. እዝል
ማን ደር ደሪ ያ ፡፡ (4ኛ ቤት)
ማን ደር ለ ፡፡ (7ኛ ቤት)
ለ 4ቱ ንባባት
44
፪. እዝል እጣነ ሞገር
ጉ.ቃ ጉ.ቃ ጉ.ቃ ጉ.ቃ ፡፡ (1ኛ ቤት)
ማን ደር ደሪ ያ ፡፡ (6ኛ ቤት)
ሀ 4ቱ ንባባት
4ም 5ም
የለ ዜማ ልክ ወዳ. ብቻ 33 ፡፡
፩. መደበኛ ጉባኤ ቃና ፤
፪. የዘአምላኪየ 1ኛ እና 2ኛ ቤት ፤
፫. የዘአምላኪየ 1ኛ እና 3ኛ ቤት ፤
፬. የዘአምላኪየ 2ኛ እና 3ኛ ቤት ፡፡
፩. መደበኛ ዋዜማ ፤
፩. መደበኛ ዘይእዜ ፤
፩. መደበኛ መወድስ ፤
፴ ያላቸው ቅኔወች
1. ለሚበዝሁ ከ3ኛ ው ቤት ፤
2. ለዋዜማ ከ4ኛ ው ቤት ፤
3. ለመወድስ ከ7ኛ ው ቤት ፡፡
የ፴ውም ዜማ ልክ እንደ ግእዝ ጉባኤ ቃና ነው ፡፡ ከ፴ው ቀጥሎ ያለው መደብም በግእዝ ነው እንጅ በእዝል
ጉባኤ ቃና አይነሳም ፡፡
ነድ ያላቸው ቅኔወች
1. ለሥላሴ ከ5ኛ ው ቤት ፤
2. ለእዝል እጣነ ሞገር ከ 10ኛ ው ቤት ፡፡
የነድ ዜማ ልክም እንደ ግእዝ ጉባኤ ቃና ነው ፡፡ ከነዱ ቀጥሎ ያለው መደብም በግእዝ ነው እንጅ በእዝል
ጉባኤ ቃና አይነሳም ፡፡
ሕንጼሃ
የሕንጼሃ መደብ መጀመሪያ ወዳ. ብቻ 1-3 ዳግመኛም መደቡ ከነተቀባዩ ል.ሚ ይሆናል፡፡ የቤት
መምቻውም መደቡ ከነተቀባዩ እንደ ጉባኤ ቃና ቤት መምቻ ነው ፡፡ በልውጥም ይመታል ፡፡
የ2ኛ ው ቤትም እንደ ረጅሙ እንደ አጭሩ ማንደርደሪያ ነው ፡፡ ለማንደርደሪያው ግን መነሻ ሊኖረውም
ላይኖረውም ይችላል ፡፡ የተለመደው ግን ያለማስነሻ ነው ፡፡
ሐዋርያቲሁ ከበበ
የሐዋርያቲሁ ከበበ መደቡ ከነተቀባዩ እንደ እዝል ጉ.ቃ ሲሆን ተቀባዩ ተነ. ተጣ. ብቻ ነው ፡፡ ቀጥሎ ያለው
መደቡ ከነተቀባዩ እንደ ጉ.ቃ ቤት መምቻ ነው ፡፡ ሐረጉ ልውጥ ሚበዝሁና የዘይእዜ መደብ እስከ ማረፊያው
ነው ፡፡ እይለወጥም ፡፡ ኮኖሙ አበ ወእመ ያለውን ወወላዲተ በል ፡፡ የመጨረሻው ቤት እንደ ጉባኤ ቃና ቤት
መምቻ ነው ፡፡