You are on page 1of 3

የቤትውስጥ ተክሎችጠቀሜታ

የምርምርጥናቶችእን
ደሚያሳዩትየቤትውስጥ ተክሎችለቤትውስጥ ውበትንከመቸራቸው በተጨ ማሪ:
-

*ስሜትያነ
ቃቃሉ

*የፈጠራችሎታንይጨ ምራሉ

*ጭ ን
ቀትንይቀን
ሳሉ

*የአየርብክለትንይቀን
ሳሉ

*ደስታንይፈጠራሉ

#እፅዋትለሰው ልጆችደስታንይፈጥራሉ

ባዘንንእንዲሁም ድብርትበተሰማንጊዜያትበፓርኮችወይም በአርንጓዴስፍራዎችየእግርጉዞማድረግየሚገርም


የአእምሮመታደስይፈጥራል: :ምክን
ያቱም ከእፅዋትጋርያለንቁርኝነ
ትበጨ መረልክየጤ ናችን
ናየደስታችንደረጃ
እየተሻሻለይመጣል::ጥናቶችእንደሚያሳዩትበአርንጓዴስፍራጊዜያችንንማሳለፍ:
-

>የአእምሮድካምንይቀን
ሳል

>ዘናእን
ድንልያደርጋል

>የማገናዘብችሎታችን
ንይጨ ምራል

ይሁንእንጂ የUSየተፈጥሮጥበቃወኪልእን
ደሚለው ሰዎችጊዜያቸውንበአርንጓዴስፍራከሚያሳልፉበትይበልጥ ቤት
ውስጥ/ ሥራቦታሚያሳልፉበትጊዜእጅጉንይበልጣል:
:ለዚህም ነ
ው የቤትውስጥ ተክሎችንመትከልአስፈላጊሆኖ
የተገኘው::

ሳይን
ሳዊጥናቶችእን
ደሚያሳዩትበሥራቦታበምን
ሰራበትቤትውስጥ እፅዋትንመትከል:
-

-የስራብቃትንይጨ መራል

-የሰራተኞችንጤናማነ
ትእናደስተኛነ
ትበመጠኑም ቢሆንከፍያደርጋል

-በሥራቦታሚያሳልፉትሰአትከፍእን
ዲልያደርጋልወዘተ

ኤድዋርድኦ.ዊልሰንBi
ophi
l
iaበሚለው መፃ
ፉየሰው ልጅከእፅዋትናከእን
ስሳትጋርያላቸውንየተፈጥሮመሳሳብ
ያሳያል:
:

አሁንአሁንከተፈጥሮጋርከምናሳልፋቸው ጊዜያትይልቅከስልካችከኮምፒውተራችንከቴሌቭዥናችንጋርምናሳልፍበት
ጊዜከፍያለነው::ይህም የተለያዩተፅዕኖዎችንእያስከተለይገኛል:
:ለምሳሌያክል:
-

*የብቸኝነ
ትስሜት

*ጭ ን
ቀት

*ድብርት
*ድካም ወዘተናቸው

ስለዚህም እፅዋትንመትከልናበአርን
ጓዴስፍራዎችጊዜያችን
ንማሳለፍእነ
ኝህንተፅዕኖዎችሙ ሉበሙሉባይቀርፉም
በጣም ይቀንሳሉ!

#እፅዋትአካባቢያችን
ንያስውባሉ

እፅዋትለሰው ልጆችደስታንከመፈጠርበተጨ ማሪየሰውንየመኖረያአካባቢውብናፅዱ ያደርጋሉ:


:በተመሳሳይየቤት
ውስጥ እፅዋትቤትንከማሳመርባሻገርቤታችንውስጥ ንፁህአየርእንዲኖርከፍተኛአስተዋፆአላቸው::

የቤትውስጥ እፅዋትየቤትውስጥ አየርንሙ ሉበሙ ሉባያጠሩም በተወሰነደረጃያሻሽላሉ:


:እፅዋትምግባቸውን
በሚዘጋጁበትጊዜየተቃጠለአየርንወስደው ንፁህአየርንበተረፈምርትመልክይለቁልናል: :

የናሳየንፁህአየርጥናትእደሚያመለክተው የቤትውስጥ እፅዋትየአየርብክለትየሚያስከትሉተለዋዋጭ ኦርጋኒክ


ንጥረነግሮችንከቤትውስጥ አየርያስወግዳሉ::
የአየርመበከልያለው ከቤትውጭ ብቻሳይሆንቤትውስጥም ሥራ
ቦታም ለጥየቃ/ለጉብኝትምንሄድባቸው ቤቶችውስጥ ያጋጥማል:
:ምክን ያቶቹም የሕንፃመሳሪያዎችበየቀኑ
ምንጠቀምባቸው እቃዎችእንዲሁም እቃዎችጥገናዎችናየመሳሰሉትነ ገሮችናቸው: :

በነዚህምክንያቶችወደአየርየሚቀላቀሉአየርበካይጋዞችን
ናተለዋዋጭ ኦርጋኒክንጥረነ
ግሮችንየቤትውስጥ እፅዋት
በቅጠላቸው አማካኝነ
ትይወስዱትናወደሰራችው በማስተላለፍበሥራቸው አማካኝነ
ትለምግብነትያውሉታል:
:

በትውስጥ በቀላሉማደግየሚችሉትክሎች

1.ወርቃማው ፖቶስ/Gol
denpot
hos

በማንኛውም ስፍራቶሎ ሚያድግተክልሲፈልጉፖቶስንተቀዳሚ ምርጫ ዎያድርጉ:


:ቤትንበማስጌጥ ሥራዘርፍ
የተሰማራማንኛው አካልይህንተክልከማስጌጫ ዎችአን
ዱ ቢያደርግይጠቀማልእን ጂ አይከስርም:
:

ወርቃማው ፖቶስበጣም የተለመደው የፖቶስአይነትእናምናልባትም ለመንከባከብበጣም ቀላሉነ ው:


:በቀላሉ
የሚባዙናየሚያድጉናቸው::ልብቅርጽባላቸው አረንጓዴናወርቃማ ቀለም ቅጠላቸው የሚታወቁ ናቸው።የቀለም
መጠናቸው በፀሐይብርሃንላይየተመሰረተነው::

የፀሐይብርሃንበቀጥታማግኘትየሚፈልጉአይደሉም ይልቅበመስኮትሚገባብርሃንካገኙበቅያቸው ነው::እን


ዲሁም
ከቤትውጭ ሲሆንጥላቦታእን ድንተክልየመከራል:
:የውሃፍላጎታቸው ዝቅተኛሲሆንውሃማጠጣትያለብን
የተተከለበትእቃላይየላይኛው 2ኢንችአፈርሲደርቅነው።ብዙውንጊዜበየ1- 2ሳምንታትውሃማጠጣት
ይጠብቅብናል::

የቅጠሎቻቸው ስፋት5ኢንችሲሆንለጋተክሎችእስከ6ኢን ችቁመትያድጋሉእን


ዲሁም በፍጥነ
ትስለሚያድጉ
ካልተገረዙእስከ10ጫ ማ እናከዝያበላይየማደግእድላቸው ከፍተኛነ
ው::

ለመን
ከባከብቀላልከመሆኑም ባሻገርየቤትውስጥ አየርንን
ፁህበማድረግአቅሙ የታወቀነ
ው::
የናሳጥናቶችበርካታ
የቤትውስጥ አየርበካይንጥረነገሮችንየሚያጠሩየቤትውስጥ ተክሎችንይፋአድርጓል: :ወርቃማው ፖቶስናሳይፋ
ካደረጋው መሃልአን
ዱ ሲሆንformal
dehy,
benzeneእናcar
bonmonoxi
deየተሰኙኬሚካሎችንበማስወገድ
የታወቀተክልነው::

2.የሸረሪትተክል/
spi
derpl
ant
s

እነኝህውበትንየተላበሱተክሎችየተለያዩየቤትውስጥ ጥቅሞችንያበረክታሉ:
:የዘርፉሊቆችእንደሚሉትየተክሉን
ቅጠልበማየት spiderpl
antሚለውንስም እን
ዴትእን
ዳገኙ መገመትአያዳግትም::ግንእነ
ኝየቤትማጌጫ የሆኑ
የቤትውስጥ ተክሎችበርካታየጤናጠቀሜታእዳላቸው ያውቁኖሯል?

ስፓይደርተክልለማንኛውም ብርሃንላለው ቤትተመራጭ ሲሆንለማሳደግም እጅግበጣም ቀላልነው::በተጨ ማሪም


ተደራራቢቅጠላቸው በቅርጫ ትለመትከልተመራጭ ከማድረጉባሻገርበአለም ላይበእን
ስታግራም በከፍተኛደረጃ
ፖቶዋቸው ከሚዘዋወሩተክሎችአን ዱ እዲሆኑአድርጓል:
:

የቤትውስጥ አየርንለማጥራትይጠቅማሉ

የቤትውስጥ አየርንየማጥራትከፍተኛአቅሙ ዋነ ኛጠቀሜታው ነ ው::ይህተክልመርዛማ ካልሆኑተክሎችውስጥ


የሚመደብሲሆንመራዥ( f
ormal
dehy
de,
tol
uene,
andxy
lene)የሆኑትንከቤትውስጥ አየርበማጥራትውጤታማ
ነው:
:በናሳየን
ፁህአየርጥናትይህተክልለምርምርከተካተቱተክሎችየተሻለሆኖተገኘቷል: :በአጠገባቸው የሚገኙ
መራዥ የሆኑኬሚካሎችንበ24ሰአትውስጥ 95%የማጥራትአቅም እን ዳላቸው በጥናትተረጋግጧል::

አላርጂ ላለባቸው ሰዎችፍቱንየሆነተክልነ


ው በተለይም በበጋጊዜአቧራንብናኝንእናየመሳሰሉትንከቤትውስጥ አየር
በማስወገድየታወቀነ ው:
:

የቤትውስጥ እርጥበትንያመጣጥናል: :እጅግበጣም ከፍተኛእርጥበትአላስፈላጊእደመሆኑም እጅግበጣም እርጥበት


አዘልያልሆነአየር(
airt
hati
stoodr
y)የራሱየሆነጉዳትአለው:
:ለምሳሌየአተነፋፈስችግርየቆዳህመም የጉሮሮ
ህመምናየመሳሰሉችግሮችንያስከትላል: :

መራዥ ባለመሆኑልጆችነኩአልነኩም የሚልስጋትንይቀን ሳል:


:ይሁንእን
ጂ ሕፃ
ናትንየቤትውስጥ ተክልንእዳይነ

እን
ዳይበሉልንጠብቃቸው ይገባልምክን ቱም መዛማ ያልሆኑተክሎችእንዳሉሁሉመርዛማዎችም ስላሉ!

ጥናቶችእነኝህንተክሎችሆስፒታልውስጥ ታካሚዎችክፍልማስቀመጥ ከህመም የማገገም እድልንእን


ደጨ መረ
አረጋግጠዋል::

You might also like