You are on page 1of 18

መግቢያ

EIAR _ National Poultry Research Case Team 1


መሰረታዊ ጥያቄዎች???
ዝርያ
• አቅርቦት ∙ ዋጋ

መኖ (የተቀነባበረ vs ጥሬ እቃዎች)
• አቅርቦት ∙ ዋጋ

የገበያ ሁኔታ
• ፍሊጎት ∙ ዋጋ

እውቀት እና ክህልት
EIAR _ National Poultry Research Case Team 2
የዶሮ እርባታ አንፃራዊ

ጠቀሜታዎችና ጉዳቶች

EIAR _ National Poultry Research Case Team


ጠንካራ ጎኖች

ሰፊ መሬት አይጠይቅም፤

ከፍተኛ የመነሻ ገንዘብ አይጠይቅም፤

በአብዛኛው የአየር ንብረት ሉሰራ ይችሊሌ፤

የዶሮ ምርቶች በአብዛኛው የህብረተሰብ ክፍልች

ተወዳጅነት፤

የዶሮ እርባታ ከላልች የእርባታ ስራዎች ጋር ሲወዳደር

በአጭር ጊዜ ውስጥ ሇገበያ የሚቀርብ ምርትን ያስገኛሌ፤

EIAR _ National Poultry Research Case Team 4


ጠንካራ ጎኖች …የቀጠሇ
የዶሮ እርባታ በማንኛውም ወቅት ሉካሄድ የሚችሌ ሥራ

ስሇሆነ ዓመቱን ሙለ ምርትና ገቢን ያስገኛሌ፤

ስራው በሴቶችና በሌጆች ሉሰራ ይችሊሌ፤

 ከላሊው የእርሻ ስራ ጋር የአባወራውን ጊዜ አይሻማም፤

 ሴቶችና ሌጆች በቀሊለ የገቢ ምንጭ ተካፋይ እንዲሆኑ

ያስችሊሌ፤

በአነስተኛ ወጪ/ጉሌበት ውጤቶችን ወደ ገበያ ማድረስ

ይቻሊሌ፤
EIAR _ National Poultry Research Case Team 5
የዶሮ ዕርባታ ጠቀሜታ

የገቢ ምንጭ
EIAR _ National Poultry Research Case Team 6
የዶሮ ዕርባታ ጠቀሜታ ...የቀጠሇ

የቤተሰብን የፕሮቲን ፍሊጎት በርካሽ ዋጋ ሇማሊት

EIAR _ National Poultry Research Case Team 7


የዶሮ ዕርባታ ጠቀሜታ ...የቀጠሇ

የስራ ዘርፍ በመሆን ያገሇግሊሌ


EIAR _ National Poultry Research Case Team 8
የዶሮ ዕርባታ ጠቀሜታ ...የቀጠሇ

ሇመሬት ማዳበሪያነትና ሇከብት ማድሇቢያ


EIAR _ National Poultry Research Case Team 9
ደካማ ጎኖች

ይሁንና እንደላልች የሥራ ዘርፎች ሁለ የዶሮ እርባታም

ከሥራው ጋር የተያያዙ ችግሮች አለበት፡-

 ዶሮዎች በተፈጥሯቸው በቀሊለ በበሽታ ይጠቃለ፤

 ከዶሮ የሚገኙ ውጤቶች (እንቁሊሌና ሥጋ) በቀሊለና

በአጭር ጊዜ መበሊሸት፤

 የሰው የምግብ ፍጆታ ጥሬ ዕቃ መሻማት /Competition

with human food source/  Future challenge

EIAR _ National Poultry Research Case Team 10


1.2. የዶሮ እርባታ አይነቶች

EIAR _ National Poultry Research Case Team


1. የጭሮሽ እርባታ /Scavenging/
በአብዛኛው የአገራችን የገጠር አካባቢዎች በተሇምዶ ሇቤተሰብ

ፍጆታና ጥቂት ገቢ ሇማግኘት ሲባሌ በጥቂት የአገረሰብ ዝርያ

ዶሮዎች የሚካሄድ የእርባታ ዓይነት ነው፡፡

ይህ ዓይነቱ የዶሮ እርባታ አትራፊና የኑሮ መሰረት ሉሆን

የሚችሌ ሳይሆን እንደተጨማሪ ስራ የሚቆጠር በመሆኑ

ተገቢውን ትኩረት አይሰጠውም፡፡

EIAR _ National Poultry Research Case Team 12


1. የጭሮሽ እርባታ /Scavenging/

የጭሮሽ እርባታ ባህርያት፡

 የመኖና የመጠሇያ አቅርቦት የሇም፣

 የጤና ክትትሌ የሇም፣

 ከፍተኛ የጫጩቶች ሞት፣

 ዝቅተኛ ምርት፣

EIAR _ National Poultry Research Case Team 13


2. አነስተኛ ዘመናዊ እርባታዎች /Small scale/

ዘመናዊ፤ ትርፍን መሰረት ያደረገ እርባታ፤

ከ50 – 500 የተሻሻለ የዶሮ ዝርያዎች፤

EIAR _ National Poultry Research Case Team 14


2. አነስተኛ ዘመናዊ እርባታዎች /Small scale/

የተሻሻሇ የዶሮዎች አያያዝ፡

 የተሻሇ መጠሇያ፣

 የተመጣጠነ መኖ፣

 የጤና ክትትሌ፣

 ምርታማና አትራፊ፣

EIAR _ National Poultry Research Case Team 15


3. ትሊሌቅ ዘመናዊ እርባታዎች /Large scale/

እጅግ በጣም ዘመናዊ /Fully Automated/፤

 ከፍተኛ የዶሮዎች ቁጥር፤

 Specialized farms (egg or meat)

 Commercial stock suppliers (breeder stocks)

EIAR _ National Poultry Research Case Team 16


3. ትሊሌቅ ዘመናዊ እርባታዎች /Large scale/

 ዘመናዊ መጠሇያ /Fully controlled environment/፣

 የተመጣጠነ መኖ፣

 የጤና ክትትሌ /Biosecurity/፣

EIAR _ National Poultry Research Case Team 17


EIAR _ National Poultry Research Case
Team 18

You might also like