You are on page 1of 13

የእናት ዶሮዎች አያያዝና እንክብካቤ

ቦታ መምረጥ
yìéãC b@T ¦Yl¾ nÍS b¸nFSbT xQÈÅ mçN xYgÆWMÝÝ yìéãC b@T
r™Ñ gÖN kNÍS xQÈÅ t”‰n !çñ m\‰T xlbTÝÝ
 ¥N¾WM yìé b@T lìéãC bqE m-lý -@ÂN y¸-BQ Mc$ h#n@¬N
y¸f_R mçN xlbTÝÝ bXR_b¬¥ xµÆb!ãC yìé b@T r™Ñ gÖN yÈ*T y¥¬
i/Y XNÄ!Ãg" \»N db#B xQÈÅ s!\‰ bdr”¥ xµÆb!ãC r™Ñ gÖN _qET
y-êT y¥¬ i/Y XNÄ!Ãg" M|‰Q M:‰B xQÈÅN Yø Y\‰LÝÝ
 yìé RƬ b@T QR{ SÍT XNd xSf§g!nt$ XNd xRb!W xQM tm_ñ
Y\‰LÝÝ RZmt$N Ælb@t$ XNdflgW wYM yìéãc$ B²T y¸wSnW s!çN SÍt$
bMNM ›YnT k10 »TR mBl_ ylbTMÝÝ
 yìé b@T y¸\‰bT ï¬ zQ²”¼tÄÍTnT ÃlW b!çN W¦ xÃk¥CMÝÝ
 b@t$ s!\‰ bqE yçn yxyR mzêwR XNÄ!Ãg" çñ md‰jT xlbTÝÝ
 yìé b@T bqE yi/Y BR¦N b¸g"bT xQÈÅ m\‰T xlbTÝÝ ìéãC k\›T
bኋ§ k¸Ãgß#T yi/Y ÑqT YLQ y-êTN YmRÈl#ÝÝ
 bqE yx@l@KT¶K `YL bXRƬW ï¬ b!ñR _QÑN kF ÃdRgêLÝÝ
 lìé XRƬ y¸mr_ xµÆb! bxQ‰b!ÃW ymñ MNôC y¸gß#bT mçN
xlbTÝÝ
 ìéãC b!¬mÑ bèlÖ yHKM xgLGlÖT l¥GßT bxµÆb!W Kl!n!K mñR
xlbTÝÝ
 bìé RƬ |‰ y}ÄT h#n@¬ bkFt¾ dr© m-bQ S§lbT ìéãC kFt¾
yW¦ Fí¬ S§§cW bxµÆb!W bqE yW¦ xQRïT mñR wœ" nWÝÝ
bXRƬW xµÆb! b!ÒL xSt¥¥" gbà y¸g"bT mçN xlbTÝÝ XNq$§lÖC tgb!WN
_‰T YzW lb§t¾ XNÄ!dRs# l¥DrG xM‰c$ XNq$§lÖc$N bx+R g!z@ WS_
¥QrB YñRb¬LÝÝ lz!HM xM‰ÓCN l!SB y¸CL yìé yXNq$§L êUÂ
xSt¥¥" yQRB gbà l!ñR YgÆLÝÝ
 lRƬW y¸ÃSfLg# L† L† q$úq$îCN l¥SgÆT yRƬWNM MRT bq§l#
lgbà ¥QrB XNÄ!ÒL xmC yT‰NS±RT xgLGlÖT mñR xlbTÝ
የቤት አቀማመጥ /አቅጣጫ--

የሚሰራው ቤት እንዴት ሊገነባ ይገባል?

• የሚሰራው ቤት የወለል ስፋት 4.5 ካሜ ሲሆን ፤1ካሜ በአማካይ እንደ አየሩ ጸባይ ማለትም ሞቃታማነትና
ቅዝቀዜ ሁኑታከ6-8 የእንቁላል ጣይ ዶሮዎችን መያዝ ይችላል

• የቤቱ እርዝመት 3.0 ሜ፤ወርዱ 1.5ሜ እና ቁመቱ 2ሜ ይሆናል

• የቤቱ ከፍታ ከኋላ 2.30ሜ እና ከፊትለፊት 2.0ሜ ሊሆን ይገባል

• የቤቱ ከፈፍ ከኋላ እና ከፊት 25ሳሜ ሲሆን ከጎንያለውየእያንዳንዱ 15 ሳሜ ነው

• ለጣራው ሽፋን የሚያሰፈልግ የቆርቆሮብዛት 4 ነው /ለጣራ ሽፋን 4.5ካሜ የመሆን የውሃ ማቆሪያ
ፕላስቲክን እንደ አማራጭ መጠቀም ይቻላል

• አንድ ቆርቆሮ በመጠቀም በሩ ይሰራል

• መስኮቱ ቁመቱ 0.5ሜ እና እርዘመቱ 2ሜ ይሆናል

• መስኮቱ በወንፊት ሽቦ ይሰራል

• መጋራጃ ከአገለገለ የዩሪያ/ዳፕ ቀረጢት ይሰራል


የትናእንዴት ሊሰራ ይገባል?

 ዶሮዎችን ከበሽታ ለመከላከል ሲባል የሚሰራው ቤት በተቻለ መጠን ከመኖሪያ ቤት በትንሹ ከ2-3ሜ መራቅ
ይገባዋል
 ከቆላ እስከ ዳጋ የአየር ፀባይ ባላቸው አካባቢዎች ሊሰራ ይችላል
 በቆላ የአይር ፀባይ የቤቱ መስኮት ጠዋት ተከፍቶ ማታ ሊዘጋ ይችላል
 በደጋ የአየር ፀባይ ጠዋት ተከፍቶ ጥቂት ቤቱ ከተናፈሰ በኋላ ሊዘጋ ይገባል

የሚሰራው ቤት እንዴት ሊገነባ ይገባል?-

የቤት ዝግጅት

 ዶሮዎች ከመግባታቸው ወይም ከመዛወራቸው 1 ወር በፊት ቀደም ብሎ ቤቱ መዘጋጀት አለበት፤


 ቤቱ ቀደም ሲል አገልግሎት እየሰጠ የቆየ ከሆነበፊት የነበረው የዶሮ ኩስ ተጠርጎ ከታጠበ በኃላ
ለ15ቀን ደርቆ በፀረ-ተዋህስያን መርዝ መረጨት ይኖርበታል፤
 ጉዝጎዙ 15 ሴ.ሜ. ጥልቀት ሊኖረው ይገባል፤በቂ እንቁላል መጣያ ጎጆ መግባት ይኖርበታል

ማዛወር

ምንም እንካ ስይንሳዊ መርሁ ዶሮዎችን ከ15-17ኛ ሣምንት እድሜአቸው ጀምሮ ወደ ወላድ ቤት መርጦ ማዛወር
ቢያስገንዝብም በእኛ ሁኔታ ከአሳዳጊዎች በመረከብና ከ6ኛው ሳምንት እድሜአቸው በመጀመር

 ጤነኛ የሆኑትን
 የተሻለ እድገት ያላቸውን
 በአንድዓይነት የእድሜ ደረጃ የሚገኙትን
 ጥሩ አቋምና ተክለ ቁመና ያላቸውን ቨመለየት ለእንቁላል ጣይነት አዛውሮ ማዘጋጀት ያስፈልጋል

ዕለታዊ የሥራ እንቅስቃሴ ማከናወን፤

 እግር መዝፈቂያ ገንዳ ኬሚካል መቀየርና በአግባቡ መጠቀም፤


 የታመሙና የሞቱ ዶሮዎችን ወደ ማግለያ ቀድሞ ማውጣት፣
 መኖ በሰዓትና ከፋፍሎ መስጠት፤
 እንቁላል በቀን 3-4 ጊዜ ለቅሞ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ማከማቸት/፡፡

ወላድ ዶሮ አመጋገብ

 ከአንዱ የዕድገት ደረጃ ወደ ቀጣዩ ሲሸጋገሩ 25%, 50% , ከዚያ 75% አዲሱን መኖ ከነባሩ
በማቀላቀል ማላመድ ይገባል፡፡

የወላድ መኖ አዘገጃጀት በ3 ይከፈላል

 ቅድመ እንቁላል መኖ/Pre-layer feed/


 ክፍል 1መኖ/Layer Phase 1/
 ክፍል 2መኖ/ Layer phase 2/
 ልዩነቱ በፕሮቲን፣ካልሲየምና ፎስፈረስ እንዲሁም የሃይል ሰጭ ንጥረ-ነገር ይዘት ነው፡፡

አረንጎዴ ቅጠላቅጠል በቤት ውስጥ በማንጠልጠል መስጠት

 በሽታን የመከላከል አቅም ያሳድጋል፤


 የእንቅላል አስኮል ቢጫ ቀለም እንዲኖረው ይረዳል፤
 እንዳይበላሉ ብሎም እንዳይሞቱ ይረዳል
 መረጃ መዝግቦ መያዝ/በየቤቱ በቀን የሚሰጥ የመኖ ብዛት በኪ/ግ ፤እንቁላል ምርት(የተበላሸ፣ሰባራና
ደህና) ብዛት)፤ሞት በፆታ፤ክትባት መረጃወዘተ…/

ymñ mmgb!Ã

yìéãC mmgb!à ktlÆ ngéC btlÃy QR} s!zUJ YC§LÝÝ


 WFrt$ 10 ú.» yçnWN XN=T bgNÄ QR{ l!zUJ YC§LÝÝ
 wF‰M qRq¦ bgNÄ QR{ b¥zUjT
 köRöé½ kÈW§ ½ kߧStEK m|‰T YÒ§LÝÝ
çñM mmgb!ÃãC MGB y¥ÃÆKn# ¼y¥Ãfs#¼ mçN xlÆcWÝÝ በቤት ውስጥ በቂ
መመገቢያዎች መኖር አለባቸው፡፡ በቂ የመመገቢያ ስፋት ያለው መመገቢያ የዶሮዎችን
የመኖ መሻማትና የመኖ ብክነትን ይቀንሳል፡፡
መመገቢያዎችን ሙሉ በሙሉ መሙላት ተገቢ አይደለም፡፡ መመገቢያ ገንዳዎች ከ1/3ኛ
ይዞታቸው በላይ በመኖ መሞላት የለበትም፡፡ ይህም ምግብ እንዳይክን እና ለዶሮዎች አዲስ መኖ
እንዲያገኙይረዳል፡፡ የዶሮዎችን የመብላት ፍላጐት ለመጨመር ተንከባካቢው በቀን ሁለት ወይም
ሦስት ጊዜ ማገላበጥ አለበት፡፡ በመመገቢያዎች ዙሪያ ክፈፍ መሥራት የሚባክን መኖን ለመቀነስ
ይረዳል፡፡ መመገቢያዎች ከ3 ሜትር በላይ መራራቅ የለባቸውም

የእንቁላል ጣይ ዶሮዎች መመገቢያ


ውሃ መጠጫ

• ካገለገሉ የባለ5ሊትር የዘይት ጀሪካኖች ማዘጋጀት ይቻላል

• አንዱ መጠጫ በአንድጊዜ 6 ዶሮዎችን ማስተናገድ ይችላል

• ከአንድ ጀሪካን የተሰራ መጠጫ እስከ 50 ዶሮዎችን በተለያየ ሰዓት ሊያጠጣ ይችላል

• መጠጫው ከዶሮ ቤቱ የውስጥ አውራጅ ላይ በሽቦ እንዲጠለጠል ይደረጋል(5ሳሜ ከወለል


ከፍታ በላይ)
ውሃ መጠጫ

2ሳሜ

5ሳሜ

10ሳ

8ሳሜ

XNq$§L mÈà ¯í

yXNq$§L mÈÃW r™M œ_N m\L çñ kÈW§½ kœ_N ½ k+” k=f”½ kKR¬S½
köRöé ½ k¹Nbö½ lm|‰T YÒ§LÝÝ xND 30 œNtE »TR gÖN½ 30 œNtE »TR
RZmTÂ 30 úNtE »TR _LqT ÃlW yXNq$§L mÈÃ l5 XNq$§L ÈY ìéãC bqE l!çN
YC§LÝÝ bz!H m\rT td‰b! wYM n-§ xDR¯ yqÄÄãc$N B²T bdéãC B²T m\rT
bmw\N m|‰T YÒ§LÝÝ
ተመራጭነት ያለው እንቁላል መጣያ ጐጆ የሚከተሉት ባህሪያት ያሉት ነው እነርሱም፡፡
- ለዶሮዎች በቂ ቦታ ያለው
- በቀላሉ ሊጸዳና ፀረተዋሲያን መድሀኒት ለመርጨት የሚያስችል
- ጨለMናቀዝቀዝ ያለ
- ንፁህ አየር የሚንሸራሸርበት
- በአመቺ ቦታ የተቀመጠ
ከጐጆዎች በር ስር ከ5-10 ሳንቲ ሜትር ከፍ አድርጐ ክፈፍ መስራት ጉዝጓዙ እንዳይባክንና
ለዶርዎቹ ምቾት ይሠጣል፡፡ ዶሮዎች ወደ ጐጆዎች ለመግባት ዘለው የሚያርፉበት መሸጋገሪያ
መሥራት ያስፈልጋል፡፡

እንቁላል መጣያና ቆጥ

እንቁላል መጣያ
ቁመት 40 ሳሜ፤ እርዝመት 40 ሳሜ እና ወርዱ 40 ሳሜ ሆኖ ይሰራል
መጣያው የሚሰራው በግርግዳ ላይ ሲሆን ከመሬት/ ከወለል ያለው ከፍታ 60 ሳሜ ይሆናል
አንዱ የእንቁላል መጣያ ሳጥን ለ 5 ዶሮዎች ያገለግላል
በአጠቃላይ 6 ሳጥን በሁለት ወለል /ስላብ ተከፍሎ አንዱ ስላብ 3 ሳጥኖችን ይይዛል
ሳጥኖቹ ውስጥና ውጫቸው በጭቃ ይመረጋል

ቆጥ

 ከእንቁላል መጣያው ጋር ከፊት በኩል በመቀጠል ወይም በ 20ሳሜ ወደ ፊት በማስረዘም ይሰራል


የእንቁላል መጣያ ጎጆ

የእግር መርገጫ
• በሽታ አምጪ ተህዋስያን ወደ ዶሮ ቤት ይዞ ላለመግባት ይጠቅማል
• በተዘጋጀው መርገጫ ውስጥ 2 እጅ በረኪና በመጨመር እና ዘወትር ወደ ዶሮ ቤቱ ሲገባ
በመርገጥ ተዋሰኒያን ማስወገድ ይቻላል
• አቀማመጡም የዶሮ ቤት በር ውጪ መሆን አለበት
የእግር መርገጫ

የዕንቁላል ጣይ ዝርያ ዶሮች የመኖ ቀመርና የተመጣጠነ ድብልቅ መኖ ዝግጅት

የዕንቁላል ዶሮዎች የንጥረ ምግብ ዋነኛ ምንጮች


የእህል ዘሮችና ፋጉሎ በተመጣጠነ የዶሮዎች የመኖ ቀመር ውስጥ በሚካተተው መጠን ሲታሰብ ዋናዎቹ ጥሬ
እቃዎች ናቸው፡፡ ሌሎች ተረፈ ምርቶችም እንደ አቅርቦት ሁኔታ፣ ዋጋ፣ የዶሮዎች ዕድሜና ዓይነት ጥቅም ላይ
ይውላሉ፡፡ ዋና ዋናዎቹ የጥሬ ዕቃ ግብአቶች የሚከተሉት ናቸው፡፡
 የሃይል ሰጪ ምንጮች፡- በቆሎ ፣ማሽላ ፣ስንዴ ፣የዱቄት ፋብሪካ ተረፈ ምርቶች (ፉሩሽካ፣ ፉሩሽኬሎ፣
ወዘተ)፣ ሞላሰስ፣ ሞራ፣ ወዘተ…
 የፕሮቲን (ገንቢ) ምንጮች፡- የተለያዩ የቅባት እህል ፋጉሎዎች (አኩሪአተር፣ ለውዝ፣ ሰሊጥ፣ ጥጥ ፍሬ፣
ወዘተ)፣ የቄራ ተረፈ ምርቶች (ደርቆ የተፈጭ ስጋ፣ ደርቆ የተፈጭ ስጋና አጥንት፣ ደርቆ የተፈጭ ደም፣
ወዘተ)፣ ደርቆ የተፈጭ አሣ፣ ወዘተ
የማዕድናት ምንጮች፡-
ካልስየም፡- የተፈጨ በሃ ድንጋይ፣ የተፈጨ አጥንት
ፎስፎረስ፡- የተፈጨ አጥንት
ሶድየምና ክሎሪን፡- ጨው
ንዑስ ማዕድናት፡- በፋብሪካ የተቀመመ የንዑስ ማዕድናት ጥንቅር (trace mineral premix)
የቪታሚኖች ምንጮች፡- በፋብሪካ የተቀመመ የቪታሚኖች ጥንቅር (Vitamin premix)
lìé y¸çn# mñãCN mlyT
yXHL xYnèCÝ yXHL ›YnèC yìé mñN k 60(70 bmè¾ s!¹Fn# ên¾ y`YL
\À N_r MGB MNôC ÂcWÝÝ lìé mñ y¸çn# yXHL ›YnèC XNd bölÖ½
¥>§½ gBS½ x©½ Äg#œ½ SNÁ ymœsl#T ÂcWÝÝ
yXHL NØT ¼Bȶ¼Ý YH XHlÖC b¸È„bT g!z@ ¼s!b-R¼ k¸flgW ktly b“§
y¸q„ ¼bwNðT çlf¼ XNd q§L TÂN> FÊãC½ yt\Æb„ XHlÖC½ yxrM
FÊãCÂ l@lÖC Æ:D ngéCN Ã-”L§LÝÝ
ySNÁ F„>µÝ yÇq&T ÍB¶µãC SNÁN lÇq&T s!ÆL b¸fŒbT g!z@ btrf
MRTnT y¸wÈ s!çN ¹µ‰ yçnWN yW+WN SNÁ >ÍN yÃz nWÝÝ y”Å
Yzt$ kFt¾ bmçn# lìé mñnT s!q§qL yDBLq$N y”Å YzT k¸flgW b§Y
§l¥DrG s!ÆL bÈM bTN¹# m-qM ÃSfLULÝÝ yÅŒèC ySU ìé ZRÃãC
mñ y”Å YzT xnSt¾ mçN S§lbT ySNÁN F„>µ bXnz!H yìé ›YnèC mñ
WS_ xlm-qM YmrÈLÝÝ
ySNÁ F„>k@lÖÝ F„>k@lÖ kF„>µ q_lÖ y¸mÈ s!çN d”Q F„>µÂ xnSt¾
yÇq&T m-N yÃz nWÝÝ yz!H trf MRT y”Å YzT kF„>µ Ãn\ bmçn# y`YL
MN+nt$ ytšl nWÝÝ bz!H MKNÃT kÇq&T ÍB¶µ trf MRèC h#l# lìéãC mñ
tm‰+nT xlWÝÝ
yQÆT XህlÖC trf MRT
የቅባት እህል ተረፈ ምርቶC የቅባት እህሎች ለዘይት ምርት ሲባል ከተጨመቁ
በ“ላ የሚገ" ተረፈ ምርት ነው፡፡ የቅባት እህል ተረፈ ምርቶች km-N b§Y
bmñ WS_ mq§qL ylÆcWMÝÝ yQÆT እህል ተረፈ ምርቶች bxB²¾W
l|UÂ q&B ìéãC Y\Èl#ÝÝ XNq$§L ÈY ìéãC GN XNÄ!wF„ Sl¥YflG
bB²T x\ÈcWMÝÝ yQÆT XHlÖC trf MRT k5-10 $bmè ÆLbl- m-N
Yq§q§l#ÝÝ yn#G Íg#lÖ bXNq$§L ÈY ìéãC mñ XSk 3; እJ DrS b!q§qL
W-@¬¥ ÃdRULÝÝ ለጫጩቶችና ለስጋ ዶሮዎች ግን ከ30እJ ያነሰ መሆን
አለበት፡፡
ደርቆ ytf= dM
ደርቆ ytf= dM mñ y¸zUjW በእርድ ወቅት የሚገኘውን dM kdrq b“§
bmF=T nWÝÝ bìé mñ WS_ k2%J XSk 4%J ÃLbl- b!q§qL _„
W-@T l!Ãg" YC§LÝÝ በተለይ ለታዳጊ ዶሮዎች ከዚህ ከበለጠ የዕድገት
Zግመትን ያስከትላል፡፡እንዲሁም የmñ ድብልቁን ሽታ በመቀየር mñW
በዶሮዎች ባለው ተቀባይነት ላይ ተፅዕኖ በማሳደር የመኖ Fጆታን ይቀንሳል፡፡
ደርቆ ytf= |U
ደርቆ ytf= |U mñ y¸zUjW ቄራ ውስጥ የሚጣሉ ቅንጥብጣቢዎች፣ ለሰው
ፍጆታ የማይሆን ስጋ ወዘተ... xDRö bmF=T nWÝÝ YH mñ s!zUJ
yXNSúW ig#R½ ¹÷½ qND½ FG½ fRS ½ mq§qL ylÆcWMÝÝ ደርቆ
የተፈጨ ስጋ በዶሮዎች መኖ ውስጥ እስከ 15%J ድረስ ሊቀላቀል ይችላል፡፡

ደርቆ ytf= |UÂ x_NT


kደርቆ የtf= |U UR tmœœY s!çN ሁለቱን መለየት የሚቻለው የተፈጨ
ስጋና አጥንት kFt¾ yçn yx_NT Yzት Slአለው ነውÝÝ በዶሮዎች መኖ ውስጥ
እስከ 15%J መጨመር ይቻላል፡፡
xrNÙÁ Q-§ Q-LÂ œR
xrNÙÁ Q-§ Q-LÂ œR ytmgb# XNq$§L ÈY ìéãC y¸_l#T yXNq$§L
xSµ*L d¥Q b!Å qlM s!ñrW xrNÙÁ Q-§ Q-LÂ œR ÃLtmgb# ìéãC
xSµ*LdBzZÃl b!Å qlMYñrêLÝÝxrNÙÁ Q-§ Q-LÂœR bgmD b¥N-L-L
ìéãC XNÄ!mgb# ¥DrG nWÝÝ ìéãC xLÍ xLÍ ½ gÖmN½ \§È½ öSȽ
wzt ymœ\l#TN mmgB YÒ§LÝÝ

kMGB UR tq§QlW y¸\-# +¥¶ N_r ngéC

+¥¶ N_r ngéC kmኖ UR y¸q§ql#T bÈM xnSt¾ bçn m-N nWÝÝ
+¥¶ N_r MGïc$ y¸q§ql#T k¸ktl#T lxNÇ wYM kz!à b§Y -q»¬
XNÄ!\-# nWÝÝ XnRs#M½
 :DgTN y¸gt$ ngéCN l¥SwgD :DgTN l¥Í-N
 yመኖN F§gÖTN lm=mR
 ymኖ tbYnTN lm=mR
 ymኖN lBz# g!z@ œYb§> l¥öyT
 yìé W-@èCN qlM l¥œmR ¼Mœl@ yXNq$§L xSµ*L qlM XNd
xrNÙÁ Q-§ Q-L ½ b!Å bölÖ½ xLÍ xLͽ lz!H tGÆR Y-Q¥l#ÝÝ

ማዕድናትና የማዕድናት ምንጮች


 ደርቆ ytf= x_NT YH yµLs!yMÂ æSfrS MN+ bmçN ÃglG§LÝÝ
 ደርቆ የተፈጨ ሥጋ እና አጥንት ይህ ተረፈ ምርት ከፍተኛ የሆነ የአጥንት መጠን የያዘ
በመሆኑ በዚሁ መጠን የካልሲየምና የፎስፈረስ ይዘቱ ከፍተኛ ነው፡፡
 የበሃ ድንጋይ በተለይ እንቁላል ጣይ ዶሮዎች ከፍተኛ የካልሲየም ፍላጐት ስላላቸው በሃ
ድንጋይ ለዚህ ከፍተኛ ፍላጐት ማሟያነት ይውላል፡፡ በእንቁላል ጣይ ዶሮዎች መኖ
ድብልቅ ውስጥ እስከ 5%J ሊጨመር ይችላል፡፡ በተጨማሪነት በተለየ መመገቢያ በጣም
ያልደቀቀ በሃ ድንጋይ ሊቀመጥላቸው ይችላል፡፡
 ጨው yìéãCN =W F§¯T l¥à§T bmñ DBLQ WS_ XSk 0.5%J
=W Y=m‰LÝÝ

ንፁህና የማያቋርጥ የውሃ አቅርቦትን ማረጋገጥ

ÅŒèC bmjm¶Ã b¬Äg!nT g!z@ÃcW k2 XSk 2.5 G‰M W¦ ltmgb#T


1G‰M MGB £œB Y-Èl#ÝÝ XNq$§L ÈY ìéãC k1.5 XSk 2 G‰M W¦
Y-Èl# ÝÝ bqE Ni#H W¦ xQRïT btlY lXNq$§L ÈY ìéãC xSf§g! nWÝÝ
yxµÆb!W ÑqT s!=mR ìéãC y¸--#TyW¦m-N Y=M‰LÝÝ y¸-ÈW
W¦ ÑqT bÈM yqzqz wYM bÈM yäq kçn y¸--#T W¦ m-N
YqNœLÝÝ yW` X_rT bìéãC §Y XNd X_rt$ dr© y¸ktl#TN CGéC
ÃSkT§LÝÝ
 ymñ mf=T mê¦D CGR
 yXNq$§L ÈY ìéãC yXNq$§L MRT möM
 y\WnT ÑqT mqnSÂ bm=ršM äT ÂcWÝÝ
ለዶሮዎች የሚሰጥ ውሃ በተቻለ መጠን ንፁህና ከብክለት የነፃ መሆን አለበት፡፡
ìéãC b¥N¾WM y:DgT dr©Â g!z@ bqE yW¦ xQRïT ÃSfLUcêLÝÝ
የዶሮዎች የውሃ ፍላጎት

ዕድሜ(ሳምንት) የዶሮዎች የውሃ ፍላጎት/100 ደሮዎች

(ሊትር/ቀን)

1 0-2 4-5

2 2-5 7-10

3 5-10 15

4 10-20 18

5 Adult 20-30

You might also like