You are on page 1of 5

¾›=ƒÄåÁ Q´w S´S<`

የዜግነት ክብር በIትዮጵያችን ፀንቶ፣


ታዬ ሕዝባዊነት ዳር Eስከዳር በርቶ::
ለሰላም፣ ለፍትህ ለሕዝቦች ነፃነት፣
በEኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት::
መሠረተ ፅኑ ስብEናን ያልሻርን፣
ሕዝቦች ነን ለሥራ በሥራ የኖርን::
ድንቅ የባህል መድረክ የAኩሪ ቅርስ ባለቤት፣
የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ሕዝብ Eናት፣
Eንጠብቅሻለን Aለብን Aደራ፣
Iትዮጵያችን ኑሪ Eኛም ባንቺ Eንኩራ::

ይህን መፅሐፍ በጥንቃቄ ያዝ/ያዥ


 ይህ መጽሐፍ የትምህርት ቤትህ/ቤትሽ ንብረት ነው፡፡
 መጽሐፉ Eንዳይበላሽ ወይንም Eንዳይጠፋ በጥንቃቄ ያዝ/ያዥ፡፡
 ቀጥሎ መጽሐፉን በጥንቃቄ ለመያዝ የሚረዱ 10 ነጥቦች
ቀርበውልሃል/ቀርበውልሻል፡፡

1. መጽሐፉን Eንደ ኘላስቲክ፣ ጋዜጣ ወይንም መሰል ወረቀቶች በመጠቀም ሸፍን/ሸፍኝ፡፡


2. ምንጊዜም መጽሐፉን በንፁህ Eና ደረቅ ቦታ Aስቀምጥ/Aስቀምጭ፡፡
3. መጽሐፉን በምትጠቀምበት/በምትጠቀሚበት ወቅት Eጆችህ/Eጆችሽ ንፁህ መሆን Aለባቸው፡፡
4. በመጽሐፉ ሽፋን ላይ ወይንም በውስጥ ገëች ውስጥ Aትፃፍ/Aትፃፊ፡፡
5. ለመጽሐፉ የገፅ ማስታወሻ መያዝ ሲያስፈልግ ቁራጭ ወረቀት ተጠቀም/ተጠቀሚ፡፡
6. Ÿመጽሐፉ ውስጥ ገëችን ወይንም ስEሎች በፍፁም ቀደህ/ቀደሽ Aታውጣ/Aታውጪ፡፡
7. የተቀደዱ ገëች ሲኖሩ በማጣበቂያ ወይንም በኘላስተር ጠግን/ጠግኝ፡፡
8. መጽሐፉን Ÿትምህርት ቤት ቦርሳህ/ቦርሳሽ ውስጥ በምታስገባበት/በምታስገቢበት Eና
በምታስወጣበት/በምታስወጪበት ጊዜ ጥንቃቄ ውሰድ/ውሰጂ፡፡
9. መጽሐፉን ለሌላ ሰው በምታቀብልበት/በምታቀብይበት ወቅት ጥንቃቄ Aድርግ/Aድርጊ፡፡
10. Aዲስ መፅሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በምትጠቀምበት/በምትጠቀሚበት ወpት በመጀመሪያ
መጽሐፉን በጀርባው Aስቀምጥ/Aስቀምጭ፡፡ ቀጥሎ በAንድ ጊዜ ጥቂት ገፆችን ብቻ
ግለጥ/ግለጭ፡፡ መጽሐፉ የሚታጠፍበት ገፅ ላይ በዝግታ ጫን በማድረግ Aስተካክል/Aስተካክይ፡፡
ይህም ሽፋኑ በጥሩ ሁኔታ ላይ Eንዲቆይ ይረዳል::
¾Y’²?Ò“ Y’UÓv`
ƒUI`ƒ
¾}T] SêNõ
7ኛ ክፍል

ìNòዎ‹፡-
1. ›„ gªk“ †`’ƒ 7. ¨/a ¨<ÇLƒ ÑÇS<
2. ›„ xÒK ewH~ 8. ¨/a ¾´“ ¨`l
3. ›„ ›cÓŨ< }eó 9. ¨/a ›Ò[Å‹ ËT’I
4. ›„ }eóÂ ŸóK 10. ›„ wnK Y¿U
5. ›„ Ñ@†¨< uKÖ 11. ›„ ¾h¨< }cT
6. ¨/a ìNÃ SLŸ<

›²ÒЋ“ ›`›=›”:-
›„ Ó`T ›KT¾G<
›„ Ç”›?M ›uu
›„ ~Ìv un“

¾›=ƒÄåÁ ôÅ^L© ÈV¡^c=Á© ]øwK=¡


ƒUI`ƒ T>’>e‚`
© ƒUI`ƒ T>’>e‚`
¾SËS]Á ƒU 2003 ¯.U

Sw~ uIÓ ¾}Öuk ’¨<::

ISBN 978-99944-2-054-4
T¨<Ý
Ñî
U°^õ ›”É:- ÈV¡^c=Á© Y`¯ƒ......................................................................... 1
U°^õ G<Kƒ:- ¾QÓ ¾uLÃ’ƒ............................................................................... 16
U°^õ Zeƒ:- Ÿ<M’ƒ ......................................................................................... 28
U°^õ ›^ƒ:- õƒN©’ƒ ................................................................................... 41
U°^õ ›Ueƒ:- ¾GÑ` õp` ............................................................................... 54
U°^õ eÉeƒ:- ¾Lò’ƒ eT@ƒ .......................................................................... 67
U°^õ cvƒ:- Ö”"^ ¾Y^ vIM ....................................................................... 76
U°^õ eU”ƒ:- ^e” S‰M ............................................................................... 87
U°^õ ²Ö˜:- ¾lÖv vIM ............................................................................... 98
U°^õ ›Y`:- ንቁ ሕዝባዊ ተሳትፎ ...................................................................... 112
U°^õ ›Y^ ›”É:- °¨<kƒ” Shƒ ............................................................... 123
ምሥጋና
ይህ መጽሐፍ ጥራቱ የተጠበቀ ሆኖ Eንዲወጣ በርካታ ሰዎች ያልተቆጠበ ድጋፋቸውን ሰጥተዋል። Ms. Myra Murphy
ለመጽሐፉ Aዘጋጆች ተማሪ Aሳታፊና ምቹ የሆነ የመጽሐፍ Aዘገጃጀት ሥልጠና በመስጠት ከፍተኛ ድጋፍ Aድረገዋል። Ms.
Myra Murphy በየጊዜው ወደ Iትዮጵያ Eንዲመጡ ወጪያቸውን የሸፈነው የAውሮፓ ዩኒየን በመሆኑ ከፍተኛ ምሥጋና
ይገባዋል።

በመጽሐፉ ውስጥ Aገልግሎት ላይ የዋሉትን የተለያዩ ምስሎች በመለገስ የIትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የIትዮጵያ ፕሬስ ኤጄንሲ፣ የIትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ኮሚሽን፣ በወቅቱ የነበረው የማስታወቂያ
ሚኒስቴር፣ የIትዮጵያ መምህራን ማህበርና የIትዮጵያ የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ላደረጉት
ድጋፍ ምሥጋና ሊቸራቸው ይገባል።

በAጠቃላይ ትምህርት የሥርዓተ ትምህርት መመሪያ ውስጥ የሚገኘው የመማሪያ ማስተማሪያ Aዘገጃጀት ዩኒት መጽሐፉን
ለማሣተም የሚያስችል የጨረታ ሰነድ በማዘጋጀትና ለዓለም ባንክ በመስጠት ላደረገው AስተዋጽO ሊመሰገን ይገባዋል።

በተለይም የቪኤሶ Iትዮጵያ የበጎ ፈቃድ Aገልግሎት Aባል የሆኑት Mrs. Helen Papworth መጽሐፉን ከወትሮ ለየት
ባለመልኩ ፎርማት በማድረግ ልዩ Aድናቆት የሚሰጠው ተግባር በማከናወናቸው ሊመሰገኑ የሚገባ ሲሆን፤ የቪኤሶ
Iትዮጵያም የበጎ ፈቃደኞች ወደሚኒስቴር መሥሪያ ቤታችን በመምጣት ሙያቸውን Eንዲያካፍሉን በማድረጉ ከፍተኛ
ምሥጋና ስናቀርብ በከፍተኛ ደስታ ነው።

You might also like