You are on page 1of 13

Aዊኔ1 ትባላለች፡፡ የስድስት ልጆች Eናት ስትሆን መደበኛ ትምህርት

13 Aልተማረችም፡፡ የበኩር ልጇ ከበደ ይባላል፡፡ ከበደ የልጅነት Eድሜውን


ጨርሶ Eንደ Aሁን ዘመን ፍንዳታ የሚባል Eድሜ ውስጥ ሲገባ ለልጇ
Aንድ ነገር መንገር Eንደሚገባት Aሰበች፡፡ ከበደ ወደ ሁለተኛ ደረጃ
ዓላማን ከሚያስት ፍቅር ተጠበቁ! ትምህርት ቤት ሊገባ ነው፡፡ ትምህርት ቤቱ ደግሞ ቤተሰቡ ከሚኖርበት
ሥፍራ ይርቃል፡፡ በየቀኑ ከወላጆቹ ቤት Eየተመላለሰ መማር Aይችልም፡፡
ስለዚህ ከወላጆቹ መለየቱ Eንደሆነ ተረድታለች፡፡ ለEርሱና ለቤተሰቡ
ጥቅም ሲባል መሄድ Eንዳለበት Aምናበታለች፡፡ ነገር ግን ከመሄዱ በፊት
ለልቡ ስንቅ የሚሆነውን መልEክት መስጠት Aሰበች፡፡

Aንድ የሰንበት ቀን ‹‹Aንድ ለማገዶ የሚሆን Eንጨት Aግኝቼ መቁረጥ


Aቃተኝና Eባክህን Aብረን Eንሂድና Aግዘኝ›› በማለት ትሕትና በተሞላበት
Aቀራረብ ጠየቀችው፡፡ ከበደም ‹‹Eሺ›› በማለት ከEርሷ ጋር ማገዶ ለቀማ
ሄደ፡፡ የEርሷ ሐሳብ ከበደ በማገዶ ለቀማ Eንዲያግዛት ሳይሆን Eርሱን
ለብቻው ለማግኘት ነበር፡፡ ለማገዶ የሚሆን Eንጨት ሰብረው የሚበቃቸውን
ካገኙ በኋላ ቁጭ Aለች፡፡ ከበደም ከጎኗ ተቀመጠ፡፡ ‹‹ወደፊት ምን መሆን
ትፈልጋለህ›› በማለት ያልተጠበቀ ጥያቄ Aቀረበችለት፡፡ ከበደም
‹‹በEርግጠኝነት Eኔ ምን መሆን Eንደምፈልግ Aላውቅም፤ ነገር ግን
በከበደ በከሬ ዩንቨርሲቲ ገብቼ Eዚያው Eወስናለሁ›› በማለት መለሰላት፡፡ Aዊኔ ስለ
(የሥነልቦና Aማካሪ) ዩንቨርሲቲ Aታውቅም፡፡ ነገር ግን ልጆች 12ኛ ክፍል Aጠናቅቀው ጥሩ
ውጤት ሲያገኙ ወደ Aዲስ Aበባ ሄደው Eንደሚማሩ ታውቃለች፡፡ የEርሷም
ፖ.ሣ. ቁጥር 121174 የልቧ ምኞት ልጇ Eንዲሁ Eንዲሆንላት ነው፡፡
Aዲስ Aበባ፣ Iትዮጵያ
ስልክ 251-911-316756 ‹‹Eንግዲህ በርታ! Aይንህን በትምህርት ላይ ብቻ Aድርግ›› በማለት
Iሜይል፡ kbtuli@ethionet.et or trustcounseling@yahoo.com ‹‹የሰውን Aይን የሚሰርቁ ብዙ ክፉ ነገሮች Aሉ›› ብላ Aንድ ታሪክ
ነገረችው፡፡ ይህ ታሪክ በAካባቢው የተፈጸመ በመሆኑ ትልልቅ ሰዎች
ያውቁታል፡፡ ታሪኩ Eንዲህ ነው፡- ›”É ¨×ƒ MÏ ’u`:: uƒUI`~
Ôu´ ’¨<& SMŸ<U ÁT[ ’¨<:: u?}cu< #ÃI MÏ ¾ƒ ÃÅ`dM;$
wK¬ uÑ<Ñ<ƒ ÃÖwlƒ ’u`:: ¾›"vu=ው c−‹U ßU` #ÃI
²^‹”” uSM"U ’Ñ` ÁeÖ^M$ uTKƒ }eó ÁÅ`Ñ< ’u`:: E`c<U
uSËS]Á ƒŸ<[~ uƒUI`~ Là w‰ ’u`:: u›"vu=¨< ÁK< q”Ð
c?„‹ Ó” E`c<” KTØSÉ ÃðMÑ< ’u`:: u}KÃ ª`d¨< ¾J’<
c?„‹ u}Ñ–¨< ›Ò×T> ሁሉ Eርሱን ለማጥመድ ÃðMÑ<ታM:: Ÿ°ለታት
›”É k” u›”ÇD EÏ ¨Åk:: uE`dDU õp` }’Åð:: Ÿ²=Á u%EL ÅÓV
©ከበደ በከሬ፡ ጥቅምት 2003 ዓ.ም. K?KA‹ c?„‹” ›Ç[c:: ¾eU”}— ¡õM Ú`f ¨Å Ÿõ}— G<K}—
የደራሲው መብት በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ Å[Í ƒUI`ƒ u?ƒ SH@É ›MðKÑU:: ¾G<K}— Å[Í ƒUI`ƒ u?ƒ
E`c< ŸT>•`uƒ \p eK’u` Ÿu?ƒ }SLMf ST` ›Ã‹MU::
  eK²=I ¨Å K?L Ÿ}T SH@É ’u[uƒ:: E’²=Á c?„‹ EÁ”ǔdž¨<
Protect yourself from deceptive love  
Copyright ©Kebede Bekere: October 2010                                                              
All rights reserved.   1
በዚህ ታሪክ ውስጥ የተጠቀሱ ስሞች በፀሐፊው የተፈጠሩ ናቸው፡፡ ታሪኮቹም ደራሲው
ለምሳሌነት ያቀነባበራቸው ናቸው፡፡

 
#E’@” ƒ}I E”ȃ ƒH@ÇKI; "L”} S•` ›M‹MU$ wKA Mu<” ውሳኔ የማድረግ Eድላቸው Aነስተኛ ነበር፡፡ Aሁን ግን ወጣቶች በዚህ ጉዳይ
c[lƒ:: E`c<U ¾E’`c<” Ndw cU„ ƒUI`~” ›s`Ù ¨Å Wð` በራሳቸው Eየወሰኑ ነው፡፡ መወሰኑ ብቻ ሳይሆን የሚወሰኑበትም Eድሜ
}SKc:: ከቀድሞዎቹ ዝቅ ያለ ነው፡፡ ለAቅመ Aዳምና ለAቅመ ሔዋን ሳይደርሱ ወደ
ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ይገባሉ፡፡2 ስለዚህ ወላጆች ከቀድሞ በተሻለ ሁኔታ
E”Å E`c< Ôu´ ÁM’u\ MЋ ƒUI`ታ†¨<” kÖK<:: ›”ǔʋ ታዳጊ ወጣቶቻቸውን ሊረዱ የሚችሉበትን Eውቀትና ክህሎት ማግኘት
¢K?Ï ¾SÓvƒ °ÉM ›Ñ–<:: E`c< Ó” E`h T[c ËS[:: °ÉT@¨< Aለባቸው፡፡ የዚህ ጽሑፍ ተቀዳሚ ዓላማ ወጣቶች በAፍላ Eድሜያቸው
HÁ−‡ ›ÒTi c=J” ƒÇ` SW[}:: MЋ” ¨KÅ:: ŸE`c< Ò` በተቃራኒ ጾታ ተነድፈው የሕይወት ዓላማቸውን Eንዳይስቱ ወላጆች
¾’u\ MЋ }U[¨< SUI^” J’¨< E`c< ÃT`uƒ ¨Å ’u[uƒ Eንዴት ሊረዱAቸው Eንደሚችሉ መሠረታዊ ሐሳቦችን መጠቆም ነው፡፡
ƒUI`ƒ u?ƒ }SÉu¨< SÖ<:: c¨<¾¨<U ÃI” c=Áà uQè~ ወጣቶች ቶሎ በተቃራኒ ጾታ ፍቅር Eንዲጠመዱ የሚያደርጉ ሁኔታዎች
›”É ƒMp eI}ƒ E”ÅW^ }Ñ’²u:: ›G<” KST` ÁK¨< °ÉK< ´Ó
ምንድናቸው; ወጣቶች በግላቸው በተቃራኒ ጾታ ፍቅር ያለጊዜው
ሆኖበታል፡፡ T>e~”“ MЇ” KT” ƒ„ ƒUI`ƒ u?ƒ Ñw„ ÃT`!
ላለመጠመድ ምን ማድረግ ይችላሉ; ወላጆቻቸውስ Eንዴት ሊያግዙAቸው
›G<” ÁKð¨<” ’Ñ` Tcw E”Í= TÉ[Ó ›Ã‹MU:: ከበደም ዝም ብሎ
ይችላሉ; የሚሉትን ጥያቄዎች በዝርዝር ለመመለስ Eሞክራለሁ፡፡
Eያዳመጣት #ÃI c¨< T” ÃJ”;$ wKA በልቡ ያስብ ነበር፡፡ ከዚያም
‹‹Aንቺ የምታወሪው ስለ Eገሌ ነው ወይ;›› ብሎ ጠየቃት፡፡ ያንን ሰው
ፍቅር በፈጣሪ የተሰጠ ፀጋ Eንደሆነ Aምናለሁ፡፡ የተቃራኒ ጾታ ፍቅር
ያውቀዋል፡፡ ለAካባቢው ሰዎች ማመልከቻ የሚጽፈው Eርሱ ነው፡፡ ከበደም
Aስፈላጊና Aስደሳች ነው፡፡ u›”É ¨”É“ ›”Ç=ƒ c?ƒ S"ŸM ²Lm’ƒ
‹‹Eማዬ Aንቺ ለማስተላለፍ የፈለግሽው መልEክት ገብቶኛል፡፡ ÁK¨<“ ¨Å ƒÇ` Qèƒ ¾T>ÁeÑv“ u²=Á ¨<eØU ¾T>Á•` õp`
Aመሰግናለሁ›› በማለት ከትምህርቱ ወደ ቀኝም ወደ ግራም Eንደማይል S•\ Kc¨< MÏ ÖnT> ’¨<:: u¨”É“ c?ƒ መካከል መሳሳብና
ለEናቱ ቃል ገብቶ ወደ ቤት ተመለሱ፡፡ መዋደድ Eንዲኖር የተፈጥሮ ሕግ ግድ ይላል፡፡ }n^’> ëታ” S¨<ÅÉ“
u}n^’> ëታ S¨ÅÉ eÙታ u=J”U u}Ñu=¨< Ñ>²? "M}ËS['
በEርግጥ ከበደ ለEናቱ የገባውን ቃል Aላጠፈም፡፡ የEናቱን ምክር u}Ñu= S”ÑÉ "M}Å[Ñ“ "M}Á² uQèƒ Là ›ÅÒ” ÁeŸƒLM::
ተግባራዊ Aደረገ፡፡ ከትምህርቱ ወደ ቀኝም ወደ ግራም Aላለም፡፡ ከተቃራኒ u}n^’> ëታ õp` }Ñu= vMJ’ S”ÑÉ }ÖUŨ< ¾Qèታ†¨<”
ጾታ ጋር ከተገቢ ወዳጅነት ውጭ ሌላ ምንም ግንኙነት ሳያደርግ ዩንቨርሲቲ ¯LT ¾d~ w²< c−‹ Õ^K<:: ከEነዚህም Aንዱ Aዊኔ ለከበደ
ገብቶ ተመረቀ፡፡ ከዚያም ቶሎ ሚስት Aገባ፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ወሲብ በነገረችው ታሪክ ውስጥ የተጠቀሰ ታዳጊ ወጣት ነው፡፡
የፈጸመው በቃል ኪዳን ካገባት ሚስቱ ጋር ነው፡፡
በተፈጥሮ በሰው ውስጥ የተቀመጠው ተቃራኒ ጾታን የማፍቀር ፍላጎት
›©’@ KŸuÅ ¾SŸ[‹¨< U¡` Ö”"^ SM°¡ƒ ›K¨<:: ³_ Là Eውን መሆን የሚጀምረው በጉርምስና Eድሜ ወቅት ነው፡፡ በዚያን ወቅት
J• c=Áew KÑ>²?¨< SM"U SeK¨< ¯LT” K=Áe~ ŸT>‹K< ’Ña‹ ከሚመጣው የAካልና የAEምሮ Eድገት ጋር ይህ በተፈጥሮ በሰው ውስጥ
Eንዲጠበቅ በማድረግ ወደ ግቡ Eንዲደርስ ካደረጉት ነገሮች Aንዱ የEናቱ
የተቀመጠው ስጦታ ለመውጣት ይፈልጋል፡፡ ይህን ስጦታ Eንዴት መያዝ
ምክር Eንደሆነ ይገነዘባል፡፡ ከበደ ለጊዜያዊ ደስታ ትኩረት በመስጠት
Eንደሚገባቸው ታዳጊ ወጣቶች ካላወቁበት ለመልካም ዓላማ የተሰጣቸው
በወጣትነት ዘመን ያሉትን Eድሎች መጠቀም ባይችል ኖሮ Eነዚያ መልካም
ስጦታ በሕይወታቸው ላይ Aሉታዊ ተጽEኖ ያሳድራል፡፡ ይህን የAምላክ
በሮች ቆመው Eንደማይጠብቁት ይታወቃል፡፡ Eናቱ የነገረችውም ይንኑን
ስጦታ Eንዴት መጠቀም Eንደሚገባቸው ማስተማር፣ ማሰልጠንና መምከር
ነበር፡፡ በወጣትነት ሕይወቱ የሚኖሩ Eድሎችን በሚገባ መጠቀም ካልቻለ
ትልቁ ድርሻ የወላጆች ነው፡፡
የሕይወቱ መጨረሻ ፀፀት ሊሆን Eንደሚችል Aሳየችው፡፡ የመልEክቷ
Eምብርት ‹‹በለጋ Eድሜህ በሴት ፍቅር Aትነደፍ፤ ጊዜው ገና ነው፤ Aሁን
ትኩረትህ በትምህርት ላይ ይሁን!›› የሚል ነበር፡፡

ከጥቂት Aሥርት ዓመታት በፊት የማይነሱ ጥያቄዎች Aሁን በወጣቱ


Eየተጠየቁ ናቸው፡፡ ባሕል፣ ወግና ሥርዓቱ Eንዲሁም የሕይወት ዘይቤ
በፈጣን ሁኔታ Eየተለዋወጠ ይገኛል፡፡ የዱሮ ወጣቶች በወጣትነት
Eድሜያቸው የማያደርጉትን የAሁኑ ወጣቶች ለማድረግ ይደፍራሉ፡፡                                                             
2
የተቃራኒ ጾታ ግንኙነትን በተመለከተ ወጣቶች ከወላጆቻቸው ፈቃድ ውጭ Puluha, Eva, et al. The world of girls and boys in rural and urban Ethiopia. African
Books Collective. 2008. P. 142
3  4 
   
የAቻ ግፊት በተለያዩ መንገዶች ይከናወናል፡፡ ሁሉንም መጥቀስ
1. ወጣቶች ያለጊዜ በተቃራኒ ባይቻልም በAብዛኛው በታዳጊ ወጣቶች ዘንድ የሚታዩትን ጥቂቶችን
መግለጽ Eፈልጋለሁ፡፡
ጾታ ፍቅር Eንዲጠመዱ
ሴት ጓደኛን ለሌላ ወንድ ማመቻቸት፡- Aንዳንድ ጊዜ Aንድ ወንድ ልጅ
የሚያደርጉ ሁኔታዎች Aንዲትን ታዳጊ ወጣት ሴት ለፍቅር ከፈለጋት በቀጥታ Eርሷን ከመጠየቅ
ይልቅ ለEርሷ ሴት ጓደኛ ወዳጅ በመሆን ለEርሷ የምትፈልገውን ሁሉ
ያደርግላታል፡፡ ከEርሷ ጋር Eንደ ወንድም ወይም የቅርብ ጓደኛ በመሆን
የጋራ ግንዛቤ ይኖረን ዘንድ ‹‹ያለጊዜ›› የሚለውን ሐሳብ መግለጽ የሚፈልጋትን የEርሷን ጓደኛ Eንድታመቻችላት ይጠይቃል፡፡ በዚህ ጊዜ
Aስፈላጊ Eንደሆነ Aስባለሁ፡፡ በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ‹‹ያለጊዜ›› የሚለው የወንዱ ጓደኛ የሆነች ሴት ጓደኛዋን ታመቻችለታለች፡፡ ስለ Eርሱ መልካም
Aንድ ወጣት ከተቃራኒ ጾታ ጋር ባለው ግንኙነት ተገቢውን ሚዛን ነገር ታወራላታለች፡፡ ቀስ በቀስ ከEርሱ ጋር ታስተዋውቃታለች፡፡ ሦስት
በመጠበቅ የሕይወቱንም ዓላማ ከግብ ለማድረስ ማከናወን የሚገባውን ነገር ሆነው ለብዙ ጊዜ ከተገናኙ በኋላ ግንኙነታቸው Eያደገ ሲሄድ Eርሷ
በተገቢው ሁኔታ ማስኬድ የማይችልበትን የEድሜ ክልል ያመለክታል፡፡ ሁለቱን ለብቻቸው ትታ ከመሐል ትወጣለች፡፡ በዚህ ሁኔታ ሳይፈልጉ
Aንድ ወጣት በሕይወቱ ማድረግ የሚገባውን በቅደም ተከተል በማስቀመጥ በጓደኛ ተጽEኖ ወደ ፍቅር ግንኙነት የሚገቡ ታዳጊ ወጣት ሴቶች Aሉ፡፡
Eነርሱን Eያከናወነ ከተቃራኒ ጾታ ጋርም ተገቢውን ወዳጅነት ማድረግ በEንዲህ Aይነት መንገድ ታዳጊ ወጣት ሴቶችን በEጃቸው ለማስገባት
የሚችለው Eድሜው ለጋ ወጣት ሲወጣ ነው፡፡ የሚፈልጉ በEድሜያቸው የበሰሉ ወንዶች በመሆናቸው ግንኙነቱ ወደ
ወሲብ ማምራቱ Aይቀርም፡፡
ወጣቶች ገና በAፍላ Eድሜያቸው በተቃራኒ ጾታ ፍቅር ተነድፈው
ለጎልማሳነት ሕይወታቸው ገንቢ መሠረት Eንዳይጥሉ የሚያደርጉ ብዙ ከጓደኝነት ማግለል፡- በAንድ ቡድን ውስጥ ያሉ ብዙዎቹ ከተቃራኒ ጾታ
ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎች Aሉ፡፡ ወጣቶች ያለጊዜው በተቃራኒ ጾታ ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀምረው ከሆነ ሌሎች የቡድኑ Aባላትም Eንደ
Eንዲጠመዱ ከሚያደርጉ ሁኔታዎች መካከል ጥቂቶቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡ Eነርሱ Eንዲያደርጉ ግፊት ያደርጋሉ፡፡ ሌሎች ያደረጉትን ላለማድረግ
ሲወስኑ ከጓደኝነቱ ያገሉAቸዋል፡፡ የEነርሱን ጓደኝነት ላለማጣት ብለው
ያልፈለጉትን Eርምጃ የሚወስዱ Aንዳንድ ታዳጊ ወጣቶች ይኖራሉ፡፡

Aሉታዊ ከጋብቻ በፊት ወሲብ ለማድረግ ወይም ሁልጊዜ ስለወሲብ ማውራት፡- በታዳጊ ወጣትነት ጊዜ የወሲብ ግንኙነት
ላለማድረግ መወሰን የግል ምርጫ ነው፡፡ ማድረግ ምን ያህል Aስደሳች Eንደሆነ ሁልጊዜ ማውራት የሚወዱ
የAቻ ግፊት ሆኖም በታዳጊ ወጣትነት Eድሜ ይህ ወጣቶች AEምሮAቸው በዚያ ይያዛል፡፡ ሰዎች ብዙ ጊዜ የሚያስቡትን ነገር
ውሳኔ በግል Aስተሳሰብ፣ Aመለካከትና ሆነው ወይም Aድርገው ይገኛሉ፡፡ ስለወሲብ ብዙ ጊዜ ከሚያወሩ ወጣቶች
Eውቀት ላይ ብቻ የሚደረግ Aይደለም፡፡ ጋር ጓደኛ የሆኑ ይህን መስማታቸው Aይቀርም፡፡ ምክንያቱም የዚያ ቡድን
በዚህ ወቅት የሚኖረው የAቻ ግፊት Aጀንዳ ወሲብ ነው፡፡ Aብዛኛውን ጊዜ በመጀመሪያ ይህን Aይነት Aጀንዳ
በውሳኔው ላይ ከፍተኛ ተጽEኖ Aለው፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ከወላጆቻቸው የሚቃወሙ ነገር ግን ሁልጊዜ የሚሰሙ ወጣቶች በጉዳዩ መሳባቸው
ይልቅ ከAቻ ጓደኞቻቸው ጋር የሚኖራቸው መጣበቅ ከፍ ይላል፡፡ ከዚህም Aይቀርም፡፡ ከቆይታ በኋላ Eነርሱም Aስተያየት መስጠት ይጀምራሉ፡፡
የተነሣ በEነርሱ ግፊት Aንዳንድ ጊዜ የማይፈልጉትንና ከወላጆቻቸው Eሴት
ጋር የማይጣጣሙትን ድርጊቶችን ይፈጽማሉ፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ታመነ ገና የ17 ዓመት ወጣት ሲሆን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡
በAቻዎቻቸው ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት ብለው Eነርሱ የሚያደርጉትን ጓደኞቹ ከፊልም፣ መጽሔትና ከሌሎች ጓደኞቻቸው ስለወሲብ ያዩትንና
ነገር ያደርጋሉ፡፡ Aቻዎቻቸው ቀድመው በተቃራኒ ጾታ የፍቅር ግንኙነት የሰሙትን ነገር በትምህርት ቤት በEረፍት ጊዜ ያወራሉ፡፡ Aንዳንድ ጊዜ
ውስጥ ገብተው ከሆነ Eነርሱም የመግባታቸው Eድል ከፍ ይላል፡፡3 መምህር Eያስተማረም ክፍል ውስጥ ስለጉዳዩ ያንሾካሽካሉ፡፡ Eኔ Eነርሱ
የሚያወሩትን መስማት Aልፈልግም ነበር፡፡ ነገር ግን Eነርሱ ሲያወሩ
                                                             Eሰማቸዋለሁ፡፡ ከEነርሱ ጋር በAጀንዳው ላይ ባላወራም፣ Eነርሱ
3
Carroll, Janell L. Sexuality Now: Embracing Diversity. Cengage Learning, 2009. P. 207
5  6 
   
የሚያወሩትን ስለምሰማው በAEምሮዬ ውስጥ ሞላ፡፡ ከቆይታ በኋላ Eኔም
Aንዳንድ ሐሳቦችን መስጠት ጀመርኩ፡፡ Aጀንዳው Eየጣመኝ መጣ፡፡ ከዚያም
‹‹ዛሬ ደግሞ ምን Aዲስ ነገር ይዘዉልኝ ይመጡ ይሆን Eያልኩኝ በጉጉት ከተቃራኒ ጾታ ታዳጊ ወጣቶችን Aንድ ላይ
መጠባበቅ ጀመርኩ፡፡ AEምሮዬ በወሲብ ወሬ ተሞላ፤ የምማረውን የሚያመጣና Aብረው Eንዲሆኑ
ትምህርት ማሰላሰል Aቆምኩ፡፡ ይህ በትምህርቴ ላይ ከፍተኛ Aሉታዊ ጋር ከመጠን የሚያደርጉ ብዙ Eድሎች
ተጽEኖ ማሳደሩን ያየሁት የAንደኛ ሴሚስቴር ፈተና ተፈትኜ ውጤቴ በላይ መቀራረብ ይኖራሉ፡፡ ከEነዚህም Aብሮ
በጣም ዝቅተኛ ሲሆን ነው፡፡ በጣም ደነገጥኩ፡፡ Aስተማሪዎቼ ‹‹ምን ሆንክ›› ማጥናት Aንዱ ነው፡፡
ሲሉኝ ሐፍረት ያዘኝ፡፡ ውጤቴን ለወላጆቼ ምን ብዬ Eንደማሳያቸው የመጀመሪያ ግንኙነታቸው
ቸገረኝ፡፡ ከEነዚህ ጓደኞቼም ለመለየት ቁርጥ ውሳኔ ያደረግሁት ያን ጊዜ ትምህርት ላይ ትኩረት ያደረገና Eርስ በርስ መረዳዳት ይሆናል፡፡ ሆኖም
ነበር፡፡ ይህ መልካም ግንኙነት ወዳልተፈለገ ሁኔታ Eየተለወጠ ይሄዳል፡፡ የማግኔት
ተቃራኒ ዋልታዎች ሲቀራረቡ Eንደሚሳሳቡ ሁሉ በሰብዓዊ ግንኙነት
ታመነ በትምህርቱ ዝቅተኛ ውጤት Eንዲያመጣ ያደረገው በወሲብ ወሬ ውስጥም የተቃራኒ ጾታ መቀራረብ መሳሳብን በማስከተል ወደ ወሲባዊ
ተይዞ ትምህርቱን መከታተልና ማሰላሰል ሲተው ነው፡፡ EግዚAብሔር ግንኙነት ያምራል፡፡
ረድቶት ቶሎ ማስተዋል መጥቶለት ከጓደኞቹ ተለየ Eንጂ Eስከ መጨረሻው
ከEነርሱ ጋር ቢቀጥል Eንደ Eነርሱ ወደ ወሲብ ልምምድ ውስጥ ይገባና ሁለቱም የተዋወቁት በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ነበር፡፡
የትምህርቱ ነገር ይበላሽበት ነበር፡፡ መጥፎ የሆነ የጓደኛ ወሬ ዓላማን በክፍል ውስጥ ጣይቱ ከዳግማዊ ፊት ትቀመጣለች፡፡ መምህሩ የቡድን ሥራ
ያስታል፡፡ ሲያሠራ Aብረው ስለሚሠሩ በዚያው Aንድ ላይ ማጥናት ጀመሩ፡፡ Aንዱ
ሌላውን በማገዝ በጥናታቸው ይበረቱ ነበር፡፡ Aብረው ከማጥናታቸውም
የተነሣ የሁለቱም ውጤት ከፍ ብሏል፡፡ ከትምህርት ውጭ ባለው ያለውን
በለጋ Eድሜ ጊዜ Aብረው ያሳልፋሉ፡፡ ብዙ ተማሪዎችም Aብረው Eንደሚያጠኑ
ልጆች የጉርምስና Eድሜያቸው ያውቃሉ፡፡
ለወሲብ ቀስቃሽ ሲጀምር Aካባቢ ወሲብ ቀስቃሽ
ፊልሞች መጋለጥ ፊልሞችን ካዩ ያዩትን ነገር ጣይቱ ከAንዳንድ ወንዶች ጋር Aብራ ስትሄድና ስትጫወት ሲያይ
ተግባራዊ ለማድረግ ይነሳሳሉ፡፡ ደግማዊ ደስ Aይለውም፡፡ በግለጽ ባይነግራትም ጣይቱ ይህን ስሜቱን
Eነዚህን ወሲብ ቀስቃሽ ፊልሞችን ተረድታለች፡፡ ያገናኛቸው ትምህርት Eንጂ ሌላ ነገር ስላልሆነ ከEርሱ ጋር
የሠሩ ሰዎች ገንዘብ ለማግኘት ብለው Eንደሠሩ ሳይሆን የተጨባጭ ዓለም ማጥናት፣ ከማንም ጋር ደግሞ መጫወት ትፈልጋለች፡፡ ከሌሎች ጋር
Eውነታ Eንደሆነ ያስባሉ፡፡ AEምሮAቸውና ስሜታቸው ባዩት ነገር ስትጫወት የEርሱ ስሜት መለዋወጥን በጥሞና ትከታተላለች፡፡ ‹‹ምናልባት
ይማረካል፡፡ ወሲብን ቢፈጽሙ በፊልሙ ላይ ተዋናዮች Eንዳገኙ ይህ ልጅ በሌላ ነገር Aስቦኝ ይሆናል›› ብላ Aሰበች፡፡ ከEርሱ ጋር ማጥናትን
የሚያሳዩትን ፍቅርና Eርካታ ለማግኘት ብለው ተገቢ ያልሆነ Eርምጃ ማቋረጥ Aልፈለገችም፤ ይህ Eንደሚጠቅማት Aውቃለች፡፡ በዚሁ ሁኔታ
ይወስዳሉ፡፡ በፊልም ላይ የሚታየው ‹‹ፍቅር›› Eውነተኛ ፍቅር ሳይሆን Eያሉ Aንድ ቀን Aብረው ሲያጠኑ ዳግማዊ Eንደሚወዳት ለጣይቱ
ቲያትር ነው፡፡ ይህ ልዩነት በAፍላ ስሜት ውስጥ ለሚገኙ ታዳጊ ወጣቶች ይነግራታል፡፡ ጣይቱም Eንደምትወደው ትነግረዋለች፡፡ የመጀመሪያው ጥያቄ
በግልጽ Aይታይም፡፡ ከዚህ Aላለፈም፡፡

በAውዳችን ቆየት ባሉት ዓመታት ግልጽ ወሲብና በከፍተኛ ሁኔታ Aንድ ቀን ጣይቱ ከAንድ ወንድ ጋር በትምህርት ቤት ውስጥ Eያወራች
ወሲብን የሚቀሰቅሱ ፊልሞች በብዛት Aይገኙም ነበር፡፡ በAሁን ጊዜ ግን ትስቃለች፡፡ ዳግማዊ ከሩቅ ሆኖ ይመለከታት ነበር፡፡ የያዘውን ደብተር
ታዳጊ ወጣቶች የወሲብ ፊልሞችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ Eነዚህን ወርውሮ Eርሷ ወዳለችበት ቦታ ሮጠ፡፡ ከEርሷ ጋር Eያወራ ባለው ልጅ ላይ
Aዋቂዎች (Eድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ) ብቻ መመልከት Eንደ Aንበሳ ወደቀበት፡፡ ይዞ ጣለውና ፊቱን በቡጥ ጠፈጠፈው፡፡ በዙሪያው
የሚገባቸውን ፊልሞች ቢፈልጉ የማየት Eድላቸው የሰፋ ነው፡፡ Eነዚህን የነበሩ ተማሪዎች Eየጮኹ ገላገሉAቸው፡፡ ጣይቱ በሆነው ነገር Eጅግ
ፊልሞች የሚያከራዩ ቤቶች Eድሜ ጠይቀው Eንዲያከራዩ ወይም Eንዲሸጡ Aፈረች፡፡ ተማሪዎቹ ‹‹ቅንዓት ይዞት ነው›› Eያሉ ማውራት ጀመሩ፡፡ ሌላ
የሚያስገድድ ሁኔታ Aይታይም፡፡ ቀን ከጣይቱ ጋር ለጥናት ተገናኙ፡፡ ‹‹ሁለተኛ ከሌላ ወንድ ጋር ስታወሪ

7  8 
   
ማየት Aልፈልግም›› Aላት፡፡ ጣይቱ የሰማችውን ነገር ማመን Aልቻለችም፡፡ ታዳጊ ወጣቶች የቅንጦት ኑሮ
የEርሱን ቃል የማትሰማው ከሆነች ግን Eንደሚገድላት ይነግራታል፡፡ ለመኖርና ከEድሜያቸው በላይ
ጣይቱም Eርሱን ለማትረፍና ራሷንም ለጊዜው ከጥቃት ለመጠበቅ በማለት ፍቅርን የጥቅም በከፍተኛ ሁኔታ ለመዝናናት
‹‹Eሺ›› Aለቸው፡፡ ገንዘብን የሚፈልጉበት ሁኔታ
ማግኛ መንገድ ይታያል፡፡ ታዳጊ ወጣቶች
Eነዚህ ሁለቱ ወጣቶች ለወንጌል ምስክርነት Aገልግሎት Aብረው ማድረግ ሠርተው ገንዘብ Aግኝተዉ ከዚያም
ሲሰማሩ ማንም በዚህ ጉዳይ Aልጠረጠራቸውም ነበር፡፡ ሆኖም መቀራረብ በሕይወታቸው ቅድሚያ
በሚኖርበት ጊዜ መሳሳብ ስለሚመጣ ከተቃራኒ ጾታ ጋር Aገልግሎትም ለሚሰጡት ጉዳይ ማዋላቸው
ቢሆን መውጣት ላልተፈለገ ግንኙነት ያጋልጣል፡፡ Aንድ ጊዜ Eንዲህ የሚበረታታ Eርምጃ ነው፡፡ ሆኖም Aንዳንድ ጊዜ ፍላጎታቸው ከፍተኛ
Aይነት ግንኙነት ከተጀመረ ደግሞ ከዚያ መውጣት የሚቻል ቢሆንም ይሆንና ይህንን ማሟላት የሚያስችል የገንዘብ ምንጭ ሲያጡ ወደ ተቃራኒ
መውጫ መንገዱ Aስቸጋሪ ነው፡፡ ጾታ ግንኙነት ዘወር ይላሉ፡፡ በEርግጥ ይህ ተቃራኒ ጾታን ከመውደድ
የመነጨ ሳይሆን በግንኙነት ውስጥ ገንዘብ ለማግኘት የሚወሰድ ተግባር
ታዳጊ ወጣቶች በተለያዩ ነው፡፡ ለጓደኝነት የሚመረጠውም ተቃራኒ ጾታ ይህንን ሊያሟላ የሚችል
በለጋ Eድሜ ምክንያቶች ከወላጆቻቸው ሰው መሆኑ ትኩረት ይሰጠዋል፡፡ ከዚህ ግንኙነት በሚያገኙት ገንዘብ
ተለይተው የሚኖሩበት ሁኔታ ጊዜያዊ ፍላጎቶቻቸውን ያሟላሉ፡፡ ራሳቸውን ለዚህ ርካሽ ተግባር Aሳልፎ
ከወላጆች ተለይቶ ሊፈጠር ይችላል፡፡ በገጠር በመስጠት ለጊዜው የሚጠቅማቸውን ነገር Aግኝተው በዘላቂነት
መኖር Aካባቢዎች ሳገለግል የሰማሁትና ከሕይወታቸው የማይጠፋ ጠባሳን ያፈራሉ፡፡
ያየሁት ታዳጊ ወጣቶች 8ኛ ክፍል
ሲጨርሱ ሁለተኛ ደረጃ Aንዳንድ ታዳጊ ወጣት ሴቶች
ትምህርታቸውን ለመከታተል ወላጆቻቸው ካሉበት ሥፍራ ወደ ሌላ ቅርብ በተለያዩ ጥቅማ በራሳቸው ጥቅም ፈልገው ሀብት
ከተማ ሄደው ይማራሉ፡፡ ከወላጆቻቸው ቤት ተመላልሰው መማር ካላቸው ወንዶች ጋር ግንኙነት
ስለማይችሉ የተቻላቸውን ሁሉ መስዋEትነት ከፍለው ከተማዉ ቤት ጥቅሞች መታለል Eንደሚጀምሩ ተመልክተናል፡፡
ተከራይቶላቸው ያስተምሩAቸዋል፡፡ ከዚያም ከAንድ ትምህርት ቤት ወይም Aንዳንዶች ግን ራሳቸውን በቅድስና
ከሌላም ሥፍራ ከመጡ ተማሪዎች ጋር የመገናኘት Eድል ያገኛሉ፡፡ ሕይወት ጠብቀው Eየኖሩ ሳለ
በAንድ ግቢ ውስጥ ብዙ ወንድና ሴት ተማሪዎች ተከራይተው ይኖራሉ፡፡ ወንዶቹ በጥቅም ሊያታልሉAቸው ይሞክራሉ፡፡ በተለይ የወላጆቻቸው
በዚህ ጊዜ በወጣትነት ስሜት ተነሳስተው ተገቢ ያልሆነ ግንኙነት የIኮኖሚ Aቅም ዝቅተኛ ሲሆን ወይም ሀብት Eያላቸው ለEነርሱ
ይጀምራሉ፡፡ ትምህርታቸውን ወደ ጎን ትተው በፍቅር ግንኙነት ላይ የማይሰጡAቸው ከሆነ የሴቶቹን ጉድለት ይሞላሉ፡፡ ታዳጊ ወጣት ሴቶች
ያተኩራሉ፡፡ ጉድለታቸውን ሳይነግሩAቸው Eነርሱ ከሌላ ምንጭ መረጃ በማግኘት
ፈልገው ያላገኙትን ነገር ማግኘት Eንዲችሉ ገንዘብ ይሰጡAቸዋል፡፡ በዚህ
Aከራዮች ወይም በAካባቢው ያሉ ትላልቅ ሰዎች EንዳይጠረጥሩAቸው ዓይነት ሁኔታ ካገለገሉAቸው በኋላ ቀስ በቀስ ወደሚፈልጉት ሐሳብ
‹‹የAጎቴ ወይም የAክስቴ ልጅ ነው›› Eያሉ ያስተዋውቁAቸዋል፡፡ ስለዚህ ይገባሉ፡፡
ተመልካቾች ከወንድሞቻቸው ወይም Eህቶታቸው ጋር ይኖራሉ ብለው
ያስባሉ፡፡ በዚህ Aይነት ሁኔታ ግንኙነት ሲያደርጉ ከገጠር ከወላጆቻቸው ከወንዶች ብዙ ገንዘብ የተቀበሉ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ለተቀበሉት ነገር
ተለይተው የመጡበትን ዋናውን ዓላማቸውን ይዘነጋሉ፡፡ በሌሎች ችግሮች ውለታውን መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ ውለታ ደግሞ የወንዶቹን
ውስጥ ሳይገቡ ካመለጡ Eንኳ በትምህርታቸው ከክፍል ወደ ክፍል መዛወር ፍላጎት ማሟላት ነው፡፡ ለሚቀርብላቸው የፍቅር ጥያቄ Eምቢ ማለት
ያቅታቸዋል፡፡ ውለታ ቢስነት Eንደሆነና የሚፈልጉትን ነገር Eንዲያገኙ ያደረገው የገንዘብ
ምንጭ ሊደርቅ Eንደሚችል ያስባሉ፡፡ በዚህ Aይነት ሁኔታ ውስጥ ገብተው
የሚያመልጡ ጥቂት ታዳጊ ወጣት ሴቶች ናቸው፡፡ ሌሎቹ በወጥመዱ
ይያዛሉ፡፡

9  10 
   
ሕይወታቸውን በዘላቂነት Aስደሳች የሚያደርግ መሠረት መጣል ይችላሉ፡፡
በEድሜ የሚበልጡ ሰዎች ታዳጊ ወጣቶች ራሳቸውን በራሳቸው መርዳት የሚችሉባቸው ብዙ
በEድሜ ከተቃራኒ ጾታ ታዳጊ ወጣቶች ጋር መንገዶች ቢኖሩም ወደ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ቶሎ ብለው Eንዲገቡ
ወዳጅነት በሚመሠርቱበት ጊዜ ከሚያደርጉAቸው ሁኔታዎች Aንፃር ከዚህ ቀጥለው የተጠቀሱት ዋነኞቹ
ከሚበልጡAቸው ውስጣዊ ዓላማቸው ከEነርሱ ጋር ናቸው፡-
ሰዎች ጋር ወሲብ መፈጸም ነው፡፡ ይህን ሐሳብ
መጎዳኘት ግን በመጀመሪያ ግልጽ Aያደርጉም፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ከወላጆቻቸው፣
የመጀመሪያው Eርምጃ ለወጣቶቹ
Eንክብካቤና ፍቅር ማሳየት ነው፡፡
ጊዜያዊና ዘላቂ ከወንድሞቻቸው፣
ከጓደኞቻቸው፣ ከመምህራን፣
ከEህቶቻቸው፣
ከፍቅር
የወጣቶቹን ፍላጎት ሊያሟሉ ግንኙነቶችን ወዳጆቻቸውና ከሌሎችም Aካላት ጋር
የሚችሉ ነገሮችን ያደርጋሉ፡፡ ከዚያ በኋላ ቀስ በቀስ ወደ ፍቅር ግንኙነት መለየት ግንኙነት Aላቸው፡፡ ከEነዚህ ግንኙነቶች
ይመሩAቸዋል፡፡ Aንዳንዶቹ በዚህ ክፉ ተግባር የተካኑ በመሆናቸው በEነርሱ Aንዳንዶቹ ጊዜያዊ ሲሆኑ Aንዳንዶቹ ደግሞ
Eጅ ገብተው የሚያመልጡ ጥቂቶች ናቸው፡፡ ከEድሜያቸው በላይ ከሆኑ ዘላቂነት Aላቸው፡፡ የትኞቹ ጊዜያዊና ዘላቂ Eንደሆኑ ለይቶ ማወቅ ለየትኞቹ
ወንዶች ጋር የፍቅር ግንኙነት የሚያደርጉ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ትኩረት ሊሰጥ Eንደሚገባ ለማወቅ ይረዳል፡፡ Aንዳንድ ግንኙነቶች ደግሞ
ከAቻዎቻቸው ጋር የፍቅር ወዳጅነት ከሚያደርጉ ታዳጊ ወጣት ሴቶች ሲጀምሩ ቀላል ሆነው በሂደት Eየጠነከሩና Eያደጉ ይሄዳሉ፡፡ Eነዚህም
ይልቅ የወሲብ ግንኙነትን ይፈጽማሉ፡፡4 የትኞቹ Eንደሆኑ መገንዘብ ጠቃሚ ነው፡፡

ከዚህ በላይ የተጠቀሱ ነገሮች ወጣቶችን ወዳልተፈለገ የተቃራኒ ጾታ Aንዳንድ ግንኙነቶች ታዳጊ ወጣቶች በሕይወታቸው Aሁንና ለወደፊት
ግንኙነት ሊያመሩ የሚችሉ ናቸው፡፡ Eነዚህ ለግንዛቤ ያህል የተጠቀሱ ደስተኞች Eንዲሆኑ ሲያደርጉ፤ ሌሎች ደግሞ Aሉታዊ ጫና በመፍጠር
Eንጂ EንደየAውዱ ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ስለዚህ ታዳጊ ዋስትና ቢስነት Eንዲሰማቸው ያደርጋሉ፡፡ ስለዚህ ታዳጊ ወጣቶች
ወጣቶች ባሉበት Aካባቢ Eነርሱ ወደማይፈልጉት የተቃራኒ ጾታ ግንኙነት መንከባከብና ማሳደግ ያለባቸው በዘላቂነት ክብር፣ ዋስትና Eውነተኛ
የሚያመሩAቸውን ሁኔታዎች በማጤን ተገቢውን Eርምጃ መውሰድ ተቀባይነት Eንዲሰማቸው የሚያደርጉትን ግንኙነቶች ነው፡፡ Aሉታዊ
ይኖርባቸዋል፡፡ ውጤት ያላቸውን ግንኙነቶች መተው Aለባቸው፡፡ Aሉታዊ ውጤት ያላቸው
ግንኙነቶች ለጊዜው የስሜት Eርካታ ሊሰጡ የሚችሉ ሆነው ከጊዜ በኋላ
ግን መራራ ፍሬ ያላቸው Aይነት ናቸው፡፡

2. ወጣቶች ራሳቸውን Eንዴት


Eውነተኛ የወጣትነት ፍቅር
መርዳት ይችላሉ; በፍቅርና በወሲብ Aስደሳች ነው፡፡ ታዳጊ ወጣቶች Eንደ
ጓደኛሞች መወደዳቸው ክፋት
መካከል ያለውን የለውም፡፡ ይህ ጓደኝነት ከተቃራኒ
ልዩነት መገንዘብ ጾታ ጋር በሚሆንበት ጊዜ ፍቅርና
ታዳጊ ወጣቶች ጊዜው ሳይደርስ በተቃራኒ ጾታ ፍቅር ተነድፈው በዚህ ወሲብን ለይቶ ማየት Aይስተዋልም፡፡
Eድሜያቸው ለቀሪው የሕይወት ዘመናቸው ማከናወን የሚገባቸውን ነገር በEርግጥ ፍቅርና ወሲብ Aንድ Aይደሉም፡፡ ሰው በEውነተኛ ፍቅር ሆኖ
ሳይፈጽሙ Eንዳይቀሩ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህን ጥንቃቄ ወሲብ መፈጸም Eንደሚችል ሁሉ ያለ ፍቅርም ወሲብን መፈጸም ይችላል፡፡
ለማድረግ ደግሞ በሕይወታቸው ሊያደርጉ የሚገቧቸውና የማይገቡAቸው
ነገሮች Aሉ፡፡ Eነዚህን ምክሮች በመከተል በወጣትነት Eድሜያቸው ሰናይት የ10ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ በትምህርቷ ጎበዝ ተማሪ ስትሆን
                                                             ወደፊት የሕክምና ትምህርት በማጥናት ተመራማሪ የመሆን ሕልም Aላት፡፡
4
Knox, David & Schacht, Caroline. Choices in Relationships: An Introduction to Marriage ከክፍሏ ወንድ ተማሪዎች መካከል Aንዱ በጣም ይቀርባታል፡፡ ከዚህ ልጅ
and the Family. Cengage Learning. 2009. P. 289.
11  12 
   
ጋር ከመዋEለ ሕፃናት ጀምረው ይተዋወቃሉ፡፡ ከዚያም ለፍቅር ጓደኝነት MUdž¨<“ }V¡a›†¨< KMЉ†¨< K=ÖpU ¾T>‹M U¡`”
ይጠይቃታል፡፡ ሰናይትም ‹‹ለዚህ መቸኮል የለብኝም›› Aለችው፡፡ ሆኖም ÃS¡^K<:: eK²=I ወጣቶች በሕይወታቸው ወሳኝ የሆኑ ውሳኔዎችን
ከሌሎች ጓደኞቻቸው ይልቅ መቀራረባቸው Eየበዛ ሄደ፡፡ ከEለታት Aንድ ከማድረጋቸው በፊት ወላጆቻቸውን ማማከር Aለባቸው፡፡ ከዚህ Aንጻር
ቀን ሰናይት ብቻዋን በትምህርት ቤቱ የመዝናኛ Aረንጓዴ ሥፍራ ስታጠና የሚታየው ትልቁ ተግዳሮት የወላጆች ታዳጊ ወጣቶች ስለ ፍቅር
ይህ ልጅ ይመጣል፡፡ ከጎኗ ተቀመጠና Eጁን በትክሻዋ ላይ Aደረገና ‹‹ነይ ግንኙነታቸው EንዲነግሩAቸው ክፍት ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ወጣቶቹ መንገር
ልሳምሽ›› ይላታል፡፡ ሰናይት የሰማችውን ነገር ማመን Aቃታት፡፡ ትንሽ Eየፈለጉ ግን ሊፈሩ ይችላሉ፡፡ ምንም ቢሆን ግን በተቃራኒ ጾታ ተይዘው
ራስዋን Eንደ መሳት Aደረጋትና ራሷን Aቀርቅራ Aሰበች፡፡ ከዚያም Eጁን ችግር ውስጥ ሲገቡ ለወላጆቻቸው ቢነግሩAቸው መፍትሔ ያገኛሉ፡፡ ስለ
መንጭቃ በመወርወር ‹‹ሁለተኛ ጊዜ Eኔን Eንዳትቀርበኝ፡፡ Aንተን ከጎኔ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ለወላጅ ማውራት በAውዳችን ብዙ የተለመደ ነገር
መቀመጥ ቀርቶ በAይኔ ላይህ Aልፈልግም›› Aለችው፡፡ ልጁም ከመደገንጡ ባይሆንም ይህን ማድረግ ከብዙ ጥፋት ያስመልጣል፡፡ ታዳጊ ወጣቶች
የተነሣ የሚናገረው ነገር ጠፋው፡፡ Eየተንተባተበ ‹‹ምን Aጠፋሁ;›› Aላት፡፡ የወላጆቻቸው ምክር ባይስማማቸውም ለመወሰን ያሰቡትን Eርምጃ
Eርሷም ‹‹ከዚህ የሚበልጥ ጥፋት በEኔ ላይ ልታደርግ Aትችልም፡፡ Eኔ ለመመዘን ይረዳቸዋል፡፡
ዓላማ ያለኝ ሴት ነኝ፡፡ Eኔ በEውነተኛ ፍቅር የምትወደኝ መስሎኝ Eንጂ
ለዚህ ርካሽ ነገር የምትፈልገኝ መሆኑን ባውቅ ከAንተ ጋርም Aላወራም ወጣቶች ¨LЋ” ማዳመጥ uw²< ’Ñ` ŸØóƒ ÁeSM×M:: u}KÃ
ነበር!›› Aለችው፡፡ ‹‹Eኔ Eኮ ፍቅሬን ላንቺ ለመግለጽ ነው!›› Aላት፡፡ ¨LЉ†¨< SM"U Y’UÓv` ÁL†¨< ŸJ’< ¾Eነርሱን ምክር
ሰናይትም ‹‹ብትወደኝማ ለEኔም ታስብልኝ ነበር፡፡ የሕይወት ሕልሜን ከንቱ ማዳመጥ Eጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ ¨×„‹ uÓM Qèታቸው ¾SU[Ø
ለማድረግ ፈልገህ Eንደሆነ Eገባኛል በማለት ተናገረችው፡፡ ልጁም ’é’ƒ u=•^†¨<U ²Lm’ƒ ÁK¨< ØpU ¾T>Áeј ¨<d’@ KTÉ[Ó
‹‹ይቅርታ Aድርጊልኝ!›› ብሎ ሄደ፡፡ ሰናይት ከዚያ ልጅ ጋር ያላትን ¾¨LÏ U¡` ¨d˜ ’¨<:: uÓƒ`’ƒ S”ðe ¾^e” õLÔƒ“ Ndw w‰
ግንኙነት Aቋረጠች፡፡ SŸ}M KÑ<ǃ ›dMö Ãc×M:: ›”Ç”É Ñ>²? ¨LЋ c=S¡\›†¨<
¨×„‡ የEነርሱን ምክር ለመቀበል ፈቃደኛ በማይሆኑበት ጊዜ ወላጆች
በEርግጥ ሰናይት የወሰደችው Eርምጃ ጠንካራ ነው፡፡ Eውነተኛ ፍቅር ዝም ማለታቸው ጨዋነታቸውን Eንጂ በወጣቶቹ ሐሳብ መስማማታቸው
ለሌላው በማሰብና በመንከባከብ Eንጂ የራሱን የስሜት Eርካታ በመፈለግ Eንዳልሆነ ማወቅ Aስፈላጊ ነው፡፡ ብስለት ያላቸው ወላጆች ወጣት
Aይገለጽም፡፡ ለፍቅር ጓደኛ የወሲብ ጥያቄ የሚያቀርብ ታዳጊ ወጣት የራሱን ልጆቻቸው ምክርን Eምቢ ብለው በራሳቸው መንገድ ሲሄዱ ሊመጣ ያለውን
የስሜት Eርካታ Eንጂ ይህ ድርጊት በሌላው ላይ የሚያስከትለውን Aሉታዊ Aሉታዊ ውጤት በማሳየት ከልጆቻቸው ጋር ያላቸውን መልካም ግንኙነት
ውጤት በማሰብ Aይራራም፡፡ Eውነተኛ ፍቅር ሲሆን ግን የራሱን ስሜት ይቀጥላሉ፡፡ ይህ Aይነቱ Aካሄድ ለAንዳንድ ወጣቶች ወላጆቻቸው
ብቻ ለማርካት Aይሻም፣ ሌላው Eንዳይጎዳበት ይጠነቀቃል፡፡ በታዳጊ ውሳኔያቸውን ያጸደቁላቸው ይመስላቸዋል፡፡ የወጣት ልጆችን ውሳኔ ማክበር
ወጣትነት ወቅት የሚታየው የAፍላ ፍቅር ግን የወሲብ Eርካታውን ካገኘ የEነርሱ ውሳኔ ትክክልና ዘላቂ ጥቅም ያለው ነው ማለት Aይደለም፡፡
በኋላ በሌላው ላይ ችግር ቢመጣ ዞር ብሎም Aይመለከትም፡፡ ራሱን
ከተጠያቂነት ለማዳንም ብዙ ሙከራዎችን ያደርጋል፡፡ Aንዱን በAደጋ ላይ ይታገስ ያደገው ጠንካራ Eሴትና ሥነምግባር ባለው ቤተሰብ ውስጥ
በመጣል ለራሱ ደግሞ ሌላው መፈለግ ይጀምራል፡፡ ስለዚህ በታዳጊ ነው፡፡ ለወላጆቹ ብቸኛ ልጅ ነው፡፡ Aባትና Eናቱ Aምላካቸውን ለብዙ
ወጣትነት ወቅት ባለው የፍቅር ጓደኝነት ውስጥ የወሲብ ጥያቄን ዓመታት በመለመን ያገኙት Aንድያ ልጃቸው ነው፡፡ ከዚህም የተነሣ ወላጆቹ
የሚያቀርብ ሰው ለሌላው ፍቅር Eንደሌለው በማሰብ፣ ከዚህ Aይነት ሰው ይወዱታል፡፡ በልጅነቱ ከሠፈር ልጆች ጋር Eምብዛም ግንኙነት ሳያደርግ
መራቅ ወይም ወሰኑን ጠብቆ Eንዲሄድ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ለወሲብ Aደገ፡፡ Aብዛኛውን የልጅነት ጊዜውን ያሳለፈው ከወላጆቹ ጋር ነው፡፡ Aባቱ
Eስከ ጋብቻ ድረስ መታገስ ካልቻለ ላይጠቅም ስለሚችል በጊዜ ማሰናበቱ ወደ ትምህርት ቤት ይወስደዋል፣ ከዚያም ይመልሰዋል፡፡ በልጅነቱ
ያዋጣል፡፡ ከAቻዎቹ ጋር ብዙ የመጫወት Eድል Aላገኘም፡፡

ይታገስ በAካባቢው ከሚገኙ Aቻዎቹ በመልከ መልካምነቱ ይታወቃል፡፡


ይህ ብቻ ሳይሆን በትምህርትም Eርሱን ያህል ውጤት የሚያመጣ ልጅ
የወላጅን ምክር u}Kà u¨×ƒ’ƒ ¨pƒ Q胔
Ÿw²< eI}ƒ KTeSKØ ¾T>[Ǩ< ª’— Aልነበረም፡፡ የሥነጽሑፍ ችሎታውም የሚደነቅ ነው፡፡ በትምህርት ቤቶች
ማዳመጥ  ’Ñ` ¾c−‹” U¡` TÇSØ ’¨<:: u}KÃ መካከል በሚደረገው የጥያቄና መልስ Eንዲሁም የሥነጽሑፍ ውድድር
¨LЋ KMЉ†¨< ¾T>S¡\ƒ Ndw ትምህርት ቤቱን በመወከል ሁልጊዜ Aሸናፊ ይሆናል፡፡ ብዙ ሽልማቶችንም
uØV“ K=ÅSØ ÃÑvM:: ¨LЋ ŸQèƒ
Aግኝቷል፡፡ ትምህርቱ ቤቱም ከEርሱ ውጤት የተነሣ ይሸለማል፡፡
13  14 
   
¨×„‹ U”U ÁIM በሰዎች ዘንድ የሚደነቅላቸው Eምቅ ችሎታ
ይታገስ በጉርምስና Eድሜ ላይ ሲደርስ ከወላጆቹ Eሴትና ሥነምግባር ቢኖራቸው ራሳቸውን በመግዛት በሥራ ላይ ካላዋሉት ለራሳቸውም
የማፈንገጥ ሐሳብ ይመጣበታል፡፡ የወላጆቹ ወግና ሥርዓት ነፃነት ለሰዎችም ጥቅም ሊሆን የሚችል ስጦታቸው ከንቱ ሆኖ ይቀራል፡፡ ራሱን
Eንዳልሰጠው ያስባል፡፡ Aንድ ጊዜ Aጎቱ ዘንድ ሄዶ የክረምት የEረፍት መግዛት የሚችል ሰው ከማንም ኃይል ይበረታል፤ ምክንያቱም ለስሜቱ
ጊዜውን ለማሳለፍ ለወላጆቹ ጥያቄ ያቀርባል፡፡ ወላጆቹ ይህን ጥያቄ ሳይሸነፍ ዓላማውን ከግብ ማድረስ ይችላል፡፡ ወጣቶች ራሳቸውን በመግዛት
በAዎንታዊ መልኩ ለማስተናገድ የተዘጋጁ ባይሆኑም ልጃቸውን ቢመላለሱ ምንም Aይነት ስህተት Aይፈጽሙም ማለት Aይደለም፡፡ ስህተት
ላለማስከፋት ‹‹Eሺ›› ይላሉ፡፡ ይታገስም ወደ Aጎቱ ዘንድ ይሄዳል፡፡ በዚያም ሊፈጽሙ ይችላሉ፤ ነገር ግን የሚፈጸመው ስህተት ሕይወታቸውን Aደጋ
ሠፈር ከAንዲት ቆንጆ ልጃገረድ ጋር ይተዋወቃል፡፡ ልቡ በEርሷ ተማረከ፡፡ ላይ በመጣል ዓላማቸውን ከግብ Eንዳያደርሱ Aያደርጋቸውም፡፡ ቆም ብለው
Eርሷንም ለማግባት ፈለገ፡፡ ራሳቸውን ለማየት Eድል ያገኛሉ፡፡ ከመጀመሪያውም በግብታዊነት Eርምጃ
ከመውሰድ ይቆጠባሉ፡፡
ከAንድ ወር በኋላ ወደ ቤተሰቡ ይመለሳል፡፡ Aባቱንም ያቺን ልጅ
Eንዲያጋባው ይጠይቀዋል፡፡ Aባቱም ስለEርሷ ቤተሰቦች ሁኔታ ካጠና በኋላ ^e” SÓ³ƒ ¾Q胔 ¯LT ŸÓw KTÉ[e lMõ ’Ñ` ’¨<::
የሁለቱ ቤተሰብ Eሴት ስለማይጣጣም Eርሷን ማግባት Eንደማይችል በAንድ ወጣት ሕይወት ውስጥ ልዩነት የሚፈጥረው ወጣቱ ያለው
ይነግረዋል፡፡ በተጨማሪም Eድሜው ገና በመሆኑ ትምህርቱን ጨርሶ ሥራ የሕይወት ዓላማ ወይም በተፈጥሮ የተሰጠው ፀጋ ሳይሆን ይህን ለማድረግ
ከያዘ በኋላ ስለጋብቻ ቢያስብ Eንደሚሻለው ይመክረዋል፡፡ ይታገስ ግን ወጣቱ ራሱን በመግዛት መመላስ መቻል ነው፡፡ የራEይ ክንውን የሕይወት
‹‹ልቤን የማረከችው Eርሷ ናትና Eርሷን Aጋባኝ›› ብሎ Aባቱን ዲስፕሊንን ይጠይቃል፡፡ ዓላማውን መንገድ ላይ ሊያስቀሩ ከሚችሉ
መጨቅጨቅ ጀመረ፡፡ የይታገስ ወላጆች የEርሱን ውሳኔ ባይቀበሉትም Eርሱ Aሉታዊ ሁኔታዎች በመፋለም ማለፍ መቻል ቆራጥነትን ይጠይቃል፡፡
የፈለገውን ነገር Aደረጉለት፡፡ ይታገስ Aገባ፡፡ በትምህርቱ ውጤታማ መሆን ለዓላማ ስኬት ብለው ጊዜያዊ የስሜት Eርካታን ችላ ማለት የግድ ነው፡፡
Aልቻለም፡፡ ጋብቻውም ዘላቂ Aልሆነም፡፡ Eጅግ ከወደዳት ወጣት ጋር
Aብረው መዝለቅ Aልቻለም፡፡ ከEርሷ ጋር በፍቺ ከተለያየ በኋላ የተነቃቃው Eንግዲህ ¾c¨< w`ታ~ vK¨< Ñ<Muƒ“ ‹KAታ SÖ” dÃJ” ^c<”
መንፈሱ ወደቀ፡፡ ሕይወቱ በሐዘን ተሞላ፡፡ uSÓ³ƒ ¨ÅT>ðKѨ< Ów KTÉ[e uT>ÁÅ`Ѩ< E`UÍ Là E”ÅJ’
S“Ñ` ÉLM:: Ÿ}KÁ¿ ›p×Ý−‹ u}KÁ¿ S”ÑÊ‹ ¾T>SÖ<uƒ”
ð}“−‹ uSssU ¯LT” ŸÓw TÉ[e ¾T>Áe‹M ¾Qèƒ wnƒ
ወላጆች ወጣቶችን ከመምከር ውጭ ምን ማድረግ ይችላሉ; ምክሩን TÓ–ƒ ^e” ¾SÓ³ƒ UM¡ƒ ’¨<:: ¨×„‹ ¾ƒÇ` ÕÅ— SÁ´
ተቀብለው ወደ ተግባር የመለወጥ ሥራ የወጣቶቹ ነው፡፡ የራሳቸው ፈቃድ ÁKv†¨< Mv†¨< u²=Á c¨< eK}T[Ÿ w‰ SJ” ¾KuƒU:: ª“¨<
ስላላቸው የወደዱትን የማድረግ መብት Aላቸው፡፡ ሆኖም በመጨረሻ መታሰብ ያለበት የሚመረጠው ሰው EግዚAብሔር ወዳቀደላቸው የሕይወት
የዘሩትን ማጨዳቸው Eንደማይቀር ከወዲሁ ማስተዋል ብልህነት ነው፡፡ ግብ ለመድረስ በሚያደርጉት ጉዞ Aብሮ ተጓዥ ሊሆን የሚችል ነው ወይ
ወጣቶች በሕይወታቸው Eንዳይቆስሉ የወላጆቻቸውን ምክር ማዳመጥና የሚለው ሊሆን ይገባል፡፡ ለወሲብ ስሜት የሚቀሰቅስ ተቃራኒ ጾታ ሁሉ
የEነርሱን መልካም Eሴቶችን ይዞ በEነርሱ ዘንድ መኖር የሕይወትን ዓላማ መልካም የትዳር ጓደኛ Aይሆንም፡፡ በወጣትነት ጉዞ ¨<eש ¾¨c=w
ከግብ ለማድረስ ከፍተኛ AስተዋጽO ያደርጋል፡፡ õLÔƒ” uSq×Ö` Ÿ¯LT ›”é` U`ݨ< ¾T>ÁeŸƒK¨<” ¨<Ö?ƒ
Ÿ¨Ç=G< uT¾ƒ E`UÍ S¨<cÉ wMI’ƒ ’¨<::

ራስን መግዛት ይታገስ በAEምሮ ችሎታው ከAቻዎቹ


የሚበልጥ ወጣት ቢሆንም ስሜቱን ግን ታዳጊ ወጣቶች ስሜታቸውን ተከትለው
መለማመድ  መግዛት የሚችል Aቅም Aልነበረውም፡፡ የፍቅር ስሜትን የመሄድ Aጋጣሚዎች ሰፊ ነው፡፡ የተቃራኒ
ከዚህም የተነሣ በሕይወቱ ትልቅ ስህተት ብቻ Aለመከተል  ጾታ ንግግርና ድርጊት ስሜታቸውን
ፈጸመ፡፡ ያለ ወቅቱ የሆነውን ¾c?ƒ” õp` Tg’õ ›M‰KU:: T” ሊቆጣጠር ይችላል፡፡ ስሜት በAብዛኛው
E”ÅJ’' KU” }M°¢ S•` E”ÇKuƒ“ Á KE`c< ¾}cÖ¨< T”’ƒ ትኩረት የሚያደርገው Aሁንና በቅርብ
ŸE`c< U” ¯Ã’ƒ ¾Qèƒ ²Ãu?” E”ÅT>ÖÃp ›M}Ñ’²uU:: በሚሆኑ ነገሮች ላይ Eንጂ በርቀት በሚመጣው ውጤት Aይደለም፡፡
Ÿ²=IU ¾}’X ¾}cÖ¨<” ìÒ Ñ”u= uJ’ SMŸ< u²Lm’ƒ በስሜታቸው ግፊት የሚፈጽሙት ነገር ዛሬ የሚያስደስታቸው ቢሆንም
›M}ÖkSuƒU:: ወደፊት ግን ከፍተኛ ዋጋ የሚያስከፍላቸው ይሆናል፡፡ የዛሬውን
ድርጊታቸውን መራራ ፍሬ የሚያጭዱት ከጊዜ በኋላ ነው፡፡
15  16 
   
eK²=I ›”É” ’Ñ` በስሜታቸው ተነድተው ከማድረጋቸው በፊት ራስን ሆነው ለመገኘት ታዳጊ ወጣት
በጥሞና ሊያስቡበት ይገባቸዋል፡፡ ወጣቶች ለስሜታቸው ልጓም ሊኖራቸው
ተገቢ ያልሆነ ሴቶች ማድረግ ከሚገባቸው ነገሮች Aንዱ
ያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ ትዳር የሚፈልጉ ከሆነ በተቃራኒ ጾታ ስለተማረኩ ስጦታን Eምቢ ወንዶች ስጦታ ሲሰጡAቸው መጠርጠር ነው፡፡
ብቻ ማግባት ስህተት በመሆኑ በሌሎች መመዘኛዎች ለትዳር መጣጣም ማለት   Aንድ ወንድ ገንዘብና Aንዳንድ ውድ የሆኑ ጌጣ
Eንደሚችሉ ማጥናት ይገባቸዋል፡፡ የስሜት ሞቅታና በAካል መማረክ ጌጦችን ወይም Eቃዎችን ለAንዲት ወጣት
ትዳርን Aያዛልቅም፡፡ የስሜት ኃይል ሰዎችን Aንድ ላይ ሊያመጣ ቢችልም ሴት በሚሰጥበት ጊዜ ዝም ብላ መቀበል
ግንኙነቱን ግን ዘላቂነት Eንዲኖረው የማድረግ Aቅም የለውም፡፡ ምክንያቱም የለባትም፡፡ ገንዘቡንና Eነዚህን ስጦታዎች ልትፈልግ ትችላለች፤ ነገር ግን
ፍልቀ-ስሜት ተለዋዋጭ ነው፡፡ ስለተገኘ ብቻ መቀበል ተገቢ Aይደለም፡፡ ከዚህ ስጦታ በኋላ ተከትሎ
ሊመጣ የሚችለውን መዘዝ ማጤን ይኖርባታል፡፡ ስለዚህ ስጦታን ከAንድ
Aንዳንድ ጊዜ ወጣቶች ተቃራኒ ጾታን Aይተው ልባቸውን የሚማርክ ዘመድ ያልሆነ ሰው በሰጣት ጊዜ ‹‹ለምን›› ብላ መጠየቅ በኋላ ሊመጣ
Aይነት ሰው ሲሆን Eርሱን ወይም Eርሷን ለማግኘት ሙከራ ይደረጋል፡፡ ካለው Aሉታዊ ውጤት ያድናታል፡፡
በተለይ ከሚፈልጉት ሰው ጋር ለመቀራረብ Eድል ሲኖር ወዲያውኑ በወሲብ
ስሜት ውስጥ የመግባት ሁኔታ ይታያል፡፡ AEምሮAቸው ሰውየውን በማሰብ የሚያፈቅር ሰው ስጦታ በመስጠት ፍቅሩን ያረጋግጣል፡፡ ከAንድ ሰው
ይጠመዳል፡፡ ከዚያ ውጭ ለማሰብ Eንደማይችሉ Eስኪሰማቸው ድረስ ጋር የተጀመረውን መልካም የፍቅር ግንኙነት ለማሳደግ ፍቅር መስጠትና
ይደርሳሉ፡፡ ከዚህም የተነሣ ሌላ ነገር መሥራትን (ለምሳሌ ትምህርታቸውን መቀበል ገንቢ ነው፡፡ ነገር ግን ፍቅር በስጦታ Aይገዛም፡፡ Aንዳንድ ወንዶች
ተወት Aድርገው) ሰውየውን የሚያገኙበትና ፍቅራቸውን የሚገልጹበትን በስጦታ የሴት ልጅን ፍቅር ለመግዛት ሙከራ ያደርጋሉ፡፡ በገንዘብና
መንገድ ይሻሉ፡፡ የሰዎችንም ምክር ተቀብለው ውሳኔያቸውን ለመፈተሽ በስጦታ ኃይል ከEርሷ የሚፈልጉትን ነገር ለማግኘት ይጥራሉ፡፡ በAብዛኛው
Aይፈልጉም፡፡ ሆኖም በተከታታይ ክትትል የሚያደርግ ሰው ቢገኝ ከዚህ በEንዲህ Aይነት መልክ የሚቀርቡ ወንዶች ከሴቷ ጋር በዘላቂነት ለመኖር
ሁኔታ ውስጥ ሊያወጣቸው ይችላል፡፡ ሳይሆን ለጊዜው ከEርሷ ጋር ጊዜ ለማሳለፍ ነው፡፡ በEንዲህ Aይነት ሁኔታ
የሚያጠምዱAቸው ሴቶች ብዙ ስለሆኑ ከAንዷ ጋር ፀንተው Aይቆዩም፡፡
ለተወሰነ ጊዜ ፍላጎትን ሊያሟላ የሚችል ገንዘብ ወይም ስጦታ Aግኝቶ
ታዳጊ ወጣቶች ከAቻ ጓደኞቻቸው ራስን ለማይጠቅም ነገር Aሳልፎ ከመሸጥ፣ ለጊዜው ዋጋ በመክፈል በራስ
Aሉታዊ የAቻ ጋር የቀረብ Aንድነት Aላቸው፡፡ የAቻ ጥረት ገንዘብን Aግኝቶ መኖር ይመረጣል፡፡
ተጽEኖን መከላከል  ጓደኝነት ለታዳጊ ወጣቶች ጠቃሚ
ቢሆንም Aንዳንድ ጊዜ ከመቀራረብ
የተነሣ የግል Aቋምን በEነርሱ ዘንድ
ተቀባይነት ለማግኘት የመተው ሁኔታን ያስከትላል፡፡ በመጥፎ ልምምድ 3. ወጣቶች ተገቢ ባልሆነ
ውስጥ የገቡ ታዳጊ ወጣቶች ሌሎችንም ወደዚያ ክፉ ልምምድ የማስገባት
ተጽEኖ ያደርጋሉ፡፡ ፍቅር Eንዳይነደፉ ወላጆች
ስለዚህ ታዳጊ ወጣቶች የAቻ ጓደኛን ሲመርጡ ከEነርሱ Eሴት ጋር
Eንዴት ሊረዱAቸው ይችላሉ;
የሚጣጣሙት ላይ ትኩረት ቢያደርጉ መልካም ነው፡፡ ይህ ሳይሆን ቀርቶ
ጓደኞቻቸው በመጥፎ ልምምድ ውስጥ መግባታቸውን ሲያረጋግጡ ከEነርሱ
መለየት ያስፈልጋል፡፡ (Aሉታዊ የAቻ ግፊትን Eንዴት መከላከል በታዳጊ ወጣቶች የሕይወት ጉዞ ወላጆች የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ
Eንደሚቻል በስፋት ወደፊት በሌላ ጽሑፍ Eዳስሳለሁ፡፡) ነው፡፡ ከወላጆች በላይ ወጣቶች በቅርበት ሊረዳቸው የሚችል Aካል ያለ
Aይመስለኝም፡፡ ነገር ግን ከወጣቶች ጋር ባለኝ Aገልግሎት የተረዳሁት
Aንድ ነገር ወጣቶች የፍቅር ግንኙነት ጀምረው በችግር ውስጥ ሲገቡ
ችግራቸውን በቅድሚያ ለወላጆቻቸው ከመንገር ይልቅ ለሌሎች ሰዎች
(ለጓደኞቻቸው ወይም ለሐኪም) ተናግረው መፍትሔ ሲያጡ በመጨረሻ

17  18 
   
ላይ ወደ ወላጆች ይመጣሉ፡፡ ወላጆች የሚሰሙት ችግሩ ከተወሳሰበና ብዙ Eንደሚገባቸው Aቅጣጫ ማሳየትና የወጣትነት ዘመን ፈተናዎችንም
Aሉታዊ ውጤት ካስከተለ በኋላ ነው፡፡ ስለዚህ ወላጆች ወጣት ልጆቻቸው Eንዴት ማለፍ Eንደሚችሉ መምከር ይችላሉ፡፡ በተለይ ታዳጊ ወጣቶች
የፍቅር ግንኙነት ሲጀምሩ በመጀመሪያ የሚነግሩAቸው ሰዎች Eንዲሆኑ ስለ ተቃራኒ ጾታ ሲነግሩAቸው ወላጆች መቆጣትና Aስተያየት መስጠት
ራሳቸውን ማዘጋጀት Eንደሚገባቸው Aስባለሁ፡፡ ወላጆች ተገቢውን መጀመር የለባቸውም፡፡ ጠቃሚ የሚሆነው Eርምጃ ወጣቶቹ የሚናገሩትን
Eንክብካቤ ለEነርሱ ለመስጠት በወቅቱ ያለውን የወጣትነት ዓለምንና ነገር በጥሞና ማዳመጥ ነው፡፡ ከዚያም Eነርሱ ምን ለማድረግ Eንደሚፈልጉ
ወደዚያ ዓለም የሚገቡበትን ስልት ማወቅ ይኖርባቸዋል፡፡ መረዳት ነው፡፡ ከዚህ ግንዛቤ በኋላ ወጣቶቹ ይህን ምስጢራቸውን ለEነርሱ
ስላካፈሉAቸው በማመስገን ገንቢ የሆነ ምክር መስጠት ይችላሉ፡፡ ይህ
ለሁለቱም (ለወላጅና ለወጣቱ) በጉዳዩ ላይ Aብረው ለመሥራት ምቹ
ወጣቶች ባልታሰብ ጊዜ Aንዳንድ ወላጆች ታዳጊ ወጣቶቻቸው ሁኔታን ይፈጥራል፡፡
የፍቅር ግንኙነት ሊጀምሩ ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ምንም ሐሳብ
Eንደሚችሉ መገንዘብ Eንደሌላቸው Aድርገው ያስባሉ፡፡ ታዳጊ ልጆች በታዳጊ ወጣትነት Eድሜያቸው ከወላጆቻቸው ተለይተው
ወጣቶቻቸው በዚህ Aይነት ሁኔታ ውስጥ መኖርን የሚያስገደድ ሁኔታ በሚፈጠርበት ጊዜ ራሳቸውን በቅድስና
ሊገቡ Eንደሚችሉ ስለማያስቡ ሁሉ ነገር መጠበቅ የሚችሉበትን Eውቀትና ክህሎት ማስታጠቅ ያስፈልጋል፡፡
Eነርሱ በሚፈልጉት መንገድ Eየሄደ Eንደሆነ ይገምታሉ፡፡ በመግቢያው ላይ Eንደ ተጠቀሰችው Eናት ከታዳጊ ወጣቶች ልብ የማይጠፋ
ምክር መሰነቅ ጠቃሚ መሠረትን ይጥላል፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ከቤት ሲወጡ
Aንድ ጊዜ በAንድ ቤተክርስቲያን በታዳጊ ወጣቶች ዙሪያ ጥናት ለሥጋቸው የሚያስፈልጋቸውን ስንቅ ብቻ ሳይሆን ውስጣዊ ሕይወታቸውን
Aድርገን ነበር፡፡ ትኩረቱ ወጣቶቹ Aገልግሎት የሚፈልጉበትን ዋና ዋና የሚያንጽ ስንቅ መስጠትም ዘላቂ ጥቅም Aለው፡፡
ጉዳዮችን ለማውጣት ነበር፡፡ በዚሁ መሠረት ከወጡት ጉዳዮች መካከል
Aንዱ የ7ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች የፍቅር ግንኙነታቸውን Eንዴት መያዝ
Eንዳለባቸው ምክር Eንደሚፈልጉ ነበር፡፡ ይህን ጥናት ለወላጆች Aቀረብን፡፡ የልጆቻቸውን ጓደኞች የAቻ ጓደኛ በወጣቶች ሕይወት ላይ
Aንዳንድ ወላጆች በጥናቱ ቅር ተሰኝተው ‹‹ልጆቻችን በዚህ Eድሜ የፍቅር ተጽEኖ የማድረግ ጉልበት Aለው፡፡
ማወቅና መከታተል
ግንኙነት Eንደሚጀምሩ መስማት Aንፈልግም›› Aሉ፡፡ በEርግጥ ይህ Eነርሱ ወጣቶች ጓደኞቻቸው መልካም
መስማት የማይፈልጉት ቢሆንም ልጆቹ ግን በዚህ ጉዳይ ምክር ሥነምግባርና ዓላማ ያላቸው ከሆኑ
Eንደሚፈልጉ ገልጸዋል፡፡ Eኛ ያደረግነው ከልጆቻቸው የተገኘውን መረጃ Eነርሱም ይህን የመውሰድ Eድላቸው
ለወላጆች ማስተላለፍ ነበር፡፡ ከፍ ይላል፡፡ ጓደኞቻቸው መጥፎ ባሕርይ ካላቸውም ያንኑን ይወርሳሉ፡፡
ስለዚህ ወላጆች የወጣት ልጆቻቸው ጓደኞች Eነማን Eንደሆኑና
ወላጆች የወጣት ልጆቻቸውን ፍላጎትና ድርጊት በየጊዜው መከታተል ሥነምግባራቸው ምን Eንደሆነ ማጥናት ይኖርባቸዋል፡፡
Eንጂ ‹‹Eነርሱ Eንዲህ Aያስቡም›› ማለት ተጨባጭ Eውነታን ለመቀበል
Aለመፈለግ ከመሆኑም በላይ ችግሩን ለመቅረፍ Aያግዝም፡፡ ልጆቻችን ወላጆች Eንዴት ማጥናት ይችላሉ; የሚለው ጥያቄ ሊነሳ ይችላል፡፡
በትምህርታቸው ላይ ትኩረት Aድርገው የተቃራኒ ጾታ ግንኙነትን ይህን ለማድረግ ወጣት ልጆቻቸውን መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ተደማጭነት
Aልጀመሩም ወይም Aልፈለጉም ይሆናል፡፡ Eነርሱ ባያደርጉም ግን በዚህ ሲያገኙ ልጆቹም ጓደኞቻቸው ያሉትንና ያደረጉትን ነገር መጥተው
Eድሜ ታዳጊ ወጣቶች በዚህ Aይነት ሁኔታ ውስጥ ሊገቡ Eንደሚችሉ ለወላጆቻቸው ያወራሉ፡፡ ወጣቶቹ ስለ ጓደኞቻቸው ሲያወሩ በጥሞና
ማስተዋል ተገቢውን ጥንቃቄ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ማዳመጥ Eንጂ በEነርሱ ላይ Aስተያየት መስጠት Aይገባም፡፡ ወላጆች
Aንዳንድ ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን ከሰሙ በኋላ ‹‹ይህ ትክክል Aይደለም፣
ወላጆች ከታዳጊ ወጣት ልጆቻቸው ይህን Eንዴት ያደርጋሉ;›› ማለት ከጀመሩ የመረጃ ምንጩን ዘጉ ማለት
ተገቢውን ምክር መስጠት ጋር በሚኖሩበት ጊዜ ባገኙት Aጋጣሚ ነው፡፡ ወጣቶቹ ሌላ ጊዜ ለወላጆቻቸው Aይናገሩም፡፡
ሁሉ ስለተቃራኒ ጾታ ግንኙነት
ለመምከር Eድል Aላቸው፡፡ ከልጆቹ ጋር ከጓደኞቻቸው ጋር የማይስማሙባቸው ጉዳዮች ስለመኖራቸው መጠየቅ
መልካም ግንኙነት በማድረግ በወጣትነት ጠቃሚ ነው፡፡ Eነዚህ ጉዳዮች ወጣት ልጆቻቸውንና ጓደኞቻቸውን የሚለያዩ
Eድሜያቸው ምን ላይ ትኩረት ማድረግ ወሰኖች ይሆናሉ፡፡ በተለይ Eነዚህ ጉዳዮች ሥነምግባር ነክ የሆኑ ከሆኑ

19  20 
   
‹‹ለምን መስማማት Aልቻላችሁም;›› በማለት መጠየቅ የወጣት ውስጥ ይሠራል፡፡ ወጣቶቹ በማይጠይቁበት ሁኔታም ወላጆች መንገድ
ልጆቻቸውን Aቋም ለማወቅ ይረዳል፡፡ በEርግጥ የግላቸው የሥነምግባር ፈልገው የራሳቸውን የወጣትነት ዘመን ጉዞ ማካፈል ጠቃሚ ነው፡፡
Aቋም Eንዳላቸው ካስተዋሉ ያንን ግንዛቤ ማድነቅ Aስፈላጊ ነው፡፡ የግል
የሥነምግባር Aቋም በመያዛቸውም በEነርሱ ደረጃ የከፈሉት መስዋEትነት
ካለም መጠየቅና ማበረታታት ተገቢ ይሆናል፡፡ ወጣቶች ስለወሲብ በትምህርት ቤት ውስጥ ስለወሲብ
በትምህርት ቤት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚያስተምሩ
ወላጆች ወጣት ልጆቻቸው ተገቢ ትምህርቶች Aሉ፡፡ ለምሳሌ ስለ ኤች
የራስን የወጣትነት ዘመን የሚማሩትን ማወቅ
ባልሆነ የፍቅር ግንኙነት ውስጥ Aይ ቪና ኤድስ በትምህርት ቤት
ተሞክሮ ማካፈል Eንዳይገቡ ለማድረግ የግላቸውን ትምህርት ይሰጣል፡፡ በባዮሎጂ
የወጣትነት ዘመን ተሞክሮ ማካፈል ትምህርት ላይ ስለ መዋለጃ Aካላትና ስለ ሰው ተዋልዶ ብዙ ትምህርት
ጠቃሚ ነው፡፡ ይህን Aስቸጋሪ Aለ፡፡ ታዳጊ ወጣቶች የተማሩትንና Eየተማሩ ያሉትን ሐሳቦች መሠረት
የሚያደርገው ወላጆች የወጣትነት ጊዜያቸውን ገንቢ ባልሆነ መንገድ ያሳለፉ በማድረግ ከEነርሱ ጋር መነጋገር ይቻላል፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን ትምህርት
ከሆነ ነው፡፡ ይህም ቢሆን Eንደ Aስፈላጊነቱ ከሕይወታቸው ስህተት የሚያስጠኑAቸው ከሆነ Eነዚህ ርEሰ ጉዳዮች ከEነርሱ ጋር ለመነጋገር
የተማሩትን ቁም ነገሮች ማስተላለፍ ይችላሉ፡፡ ልጆች ወጣት በሚሆኑበት መልካም Aጋጣሚን ይፈጥራሉ፡፡ በAውዳችን በAሁኑ ጊዜ ዱሮ ሁለተኛ
ጊዜ ወላጆቻቸው የወጣትነት ዘመናቸውን Eንዴት Eንዳሳለፉ ማወቅ ደረጃ ይሰጥ የነበሩ ትምህርቶች ወደ ታች ወርደው Eየተሰጡ ስለሆኑ ታዳጊ
ይፈልጋሉ፡፡ ከወላጆቻቸው ጋር ቅርበት ያላቸው Aንዳንድ ወጣቶች ወጣቶች ስለሰው ተዋልዶ ብዙ Eውቀት Aላቸው፡፡
ወላጆቻቸውን በቀጥታ ይጠይቃሉ፡፡
Aንድ ጊዜ የAንድን Aባት ታሪክ ሰምቼ ነበር፡፡ ሴት ልጁ ወደ ጉርምስና
Aሁን የቤተክርስቲያን መጋቢ ነው፡፡ ታላቅ ልጁ Aድጎ ወጣት ሆኗል፡፡ Eድሜ ገብታለች፡፡ ስለዚህ ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ማወቅ Eንዳለባትና
በትምህርት ቤት Aቻዎቹ የፍቅር ጓደኛ ይዘዋል፡፡ Eርሱም Eንዲሁ Eርሱም ሊነግራት Eንደሚገባው ተረድቷል፡፡ ልቡ ይህን ማድረግ ቢፈልግም
Eንዲያደርግ Eየገፋፉት ነው፡፡ የፍቅር ጓደኛ የምትሆነውንም Aሪፍ ሴት Eንዴት ማድረግ Eንደሚችል ግን Aላወቀም፡፡ ከEለታት Aንድ ቀን Eቤት
ልጅ ጠቁመውታል፡፡ ልጁ ለማድረግም ላለማድረግም ተጨነቀ፡፡ Aንድ ቀን ውስጥ ብቻዋን Aገኛትና ከEርሷ ጎን ተቀመጠ፡፡ Eንደ ምንም ብሎ
Aንድ ሐሳብ መጣለት፡፡ ‹‹Aባቴ ወጣት በነበረበት ጊዜ ይህን ማድረጉንና ለመጀመር Aሰበ፡፡ ስሟን ጠርቶ ‹‹Aሁን Aንቺ ትልቅ Eየሆንሽ ነው››
Aለማድረጉን Eጠይቀዋለሁ›› በማለት ወሰነ፡፡ ወደ Aባቱም ሄዶ ‹‹ወጣት Aላት፡፡ ለAፍታ ዝም ካለ በኋላ ‹‹ጉርምስና ከባድ ጊዜ ነው›› ብሎ
በነበርክበት ጊዜ Aንተ Aድርገሃል ወይ›› ብሎ ጠየቀው፡፡ Aባትየው ቶሎ ጨመረላት፡፡ ‹‹ልጅ ሲጎረምስ...›› ‹‹ ልጅ ሲጎረምስ...›› Eያለ
ብሎ ‹‹ምን Aደርጋለሁ;›› Aለው፡፡ ልጁም ትንሽ Aፈረ፡፡ ግን Eውነታውን ደጋገመው፣ግን Aረፍተ ነገሩን መጨረስ Aልቻለም፡፡
ማወቅ ስለፈለገ ‹‹ከማሚ ጋር ማለቴ ነው›› ብሎ ፍንጭ ሰጠው፡፡
የAባቷን ፍርሃት ያስተዋለች ልጅ ‹‹Eኛ ስለ ጉርምስና Eድሜ ባሕርያት
Aባትየው ከጋብቻ በፊት ከሴት ጋር ምንም የወሲብ ግንኙነት በትምህርት ቤት ተምረናል›› በማለት Aንድ በAንድ መዘርዘር ጀመረች፡፡
Eንዳላደረገ፣ ነገር ግን በውስጡ ይህን Eንዲያደርግ ግፊት Eንደነበር፣ Aባትየው Eርሷ የምትናገረውን ነገር ሲሰማ ላብ በላብ ሆነ፡፡ ልጅቷ ይህን
ጓደኞቹም ለዚህ ትልቅ ፈተና Eንደሆኑበትና Eንዴት Eንዳሸነፈ ነገረው፡፡ ያህል ታውቃለች ብሎ Aላሰበም፡፡ ለEርሷ ለመንገር ሄዶ ራሱ ተምሮ
በዚያን ጊዜ በፍቅር ተጠምዶ ባይማርና ራሱን በቅድስና ባይጠብቅ ኖሮ ምን ተመለሰ፡፡ Aባት በልጁቷ Eንደ ተቀደመ ገባውና ‹‹Eኔ ይህን ሁሉ
ችግር ሊያጋጥመው Eንደሚችል በግልጽ Aብራራለት፡፡ Aባትየው ይህን የምታውቂ Aልመሰለኝም›› Aላት፡፡ ትምህርቱ ጥሩ ግንዛቤ Eንደሚሰጥ
ሲነገረው ልጁ Eጅግ ደስ Aለው፡፡ ለAባቱም ‹‹Eኔም Eንዳንተ Aደርጋለሁ›› በመግለጽ መልካም የሆነውን ሐሳብ ተግባራዊ ማድረግ ጤናማ ሕይወት
በማለት ቃል ገባለት፡፡ Aባትየውም በሆነው ነገር በጣም ተገረመ፡፡ Eርሱ ለመምራት Aስፈላጊ መሆኑ በማስረዳት ጨረሰ፡፡
ያላሰበው ነገር በመሆኑ Aግራሞትን ፈጠረበት፡፡
Aንዳንድ ወላጆች Eንደዚህ Aባት ሳይሆኑ Eንደማይቀሩ Eገምታለሁ፡፡
ወጣት ልጆቻቸው Eንዲህ Aይነቱን ጥያቄ ሲጠይቁ የሕይወት ልጆቻቸው በትምህርት ቤት ምን Eንደሚማሩ Aያውቁም፡፡ ይህ መልካም
ተሞክሮን ለEነርሱ ማካፈል ብዙ መልካም ሥራዎችን በሕይወታቸው Aይደለም፡፡ መልካሙን ነገር ለማጠናከርና ከመሠረታዊ የቤተሰብ Eሴት
ጋር የማይጣጣመውን ነገር ለማስተካከል ልጆች በትምህርት ቤት ስለ

21  22 
   
ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት የሚማሩትን ትምህርት ማወቅ ለወላጅ Aስፈላጊ ታዳጊ ወጣቶች ለወሲባዊ ግንኙነት ሲጠየቁ Eምቢ ማለት የሚችሉት
ነው፡፡ ለEምቢታቸው በቂ ምክንያት ሲኖራቸው ነው፡፡ ለስሜታቸው ጊዜያዊ
Eርካታ የሚሰጠውን ድርጊት ‹‹Aልፈልግም›› ብለው Aቋም መያዝ
የ8ኛ ክፍል የባዮሎጂ ትምህርት ሳነብ ስለ መወላጃ Aካላት Eድገት፣ የሚችሉት ስለ ቅድመ ጋብቻ ወሲባዊ ግንኙነት Aላስፈላጊነት ተገቢው
ስለ Eያንዳንዱ የወንድና ሴት የመዋለጃ Aካላት ጥቅምና ባሕርያት፣ ስለ Eውቀት ሲኖራቸው ነው፡፡ ይህን Eውቀት ደግሞ ከማንም በላይ ለታዳጊ
ወር Aበባ፣ Eርግዝና Eንዴት Eንደሚከሰትና ፅንስ በማEፀን ውስጥ Eንዴት ወጣቶች መስጠት ያለበት ቤተሰብ በተለይም ወላጆች ናቸው፡፡
Eንደሚያድግና ስለ Aባለዘር በሽታዎች በዝርዝር ያስተምራል፡፡ ከዚያም
ተማሪዎች የወሲብ ግንኙነት ማድረግን ማዘገየት Eንደሚገባቸው
ይመክራል፡፡ ተማሪዎች ለወሲብ ጥያቄ Eምቢ ማለት Eንደሚገባቸው ስለተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ወላጆችና ታዳጊ ወጣቶች
በመግለጽ፣ ይህንንም ማድረግ የሚያስፈልግበትን ምክንያቶችን ይጠቅሳል፡፡ በመግባባት Aብረው Eንዲኖሩ
የቤተሰብ ደንብ ማውጣትና ከተፈለገ ለAንዳንድ ጉዳዮች የጋራ
ከEነዚህም ተማሪ ሆኖ ወሲብ መፈጸም ያልታቀደ Eርግዝናን መስማማት ደንብ ማውጣት Aስፈላጊ ነው፡፡ ደንብ
ያስከትላል፣ ለAባለዘር በሽታዎች ያጋልጣል፣ በዚህ ጊዜ ወሲብ መፈጸምን ሊወጣላቸው ከሚገባቸው ጉዳዮች
ወላጆች Aይደግፉም፣ ሃማይኖት ይህን Aይፈቅድም፣ ለወሲብ በቂ ዝግጅት Aንዱ የተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ነው፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ከተቃራኒ ጾታ ጋር
Aልተደረገም፣ Eስከ ጋብቻ ድረስ የመቆየት ፍላጎት፣ ጓደኝነት የሚያድግበት ምን Aይነት Aንድነት ሊኖራቸው Eንደሚገባቸውና ምን Aይነት ነገሮችን
Eንጂ የወሲብ ጊዜ Aይደለም፣ የሥነልቦና ዝግጅት ለማድረግና በIኮኖሚ ማድረግ Eንደማይገባቸው ግልጽ Aድርጎ የሚያሳይ የቤተሰብ ደንብ መኖሩ
Aቅም ራስን ከቻሉ በኋላ ለመፈጸም ነው የሚሉና ሌሎችም ምክንያቶች ጠቃሚ ነው፡፡ በዚህ ጉዳይ ላይ ደንብ በሚኖርበት ጊዜ ታዳጊ ወጣቶች
ተጠቀስዋል፡፡5 ልጆቻቸው በትምህርት ቤት የሚማሩትን መረጃዎችን ምን ማድረግ Eንደሚችሉና Eንደማይችሉ በግልጽ ያውቃሉ፡፡ ከተቃራኒ
መሠረት በማድረግ ወላጆች ታዳጊ ወጣቶችን በተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ጾታ ጋር ሊኖራቸው የሚገባቸውን ወሰን ያሳያቸዋል፡፡ ይህ ደንብ መሠረት
መርዳት ይችላሉ፡፡ ያደረገው የቤተሰብን Eምነትና Eሴትን በመሆኑ ደንቡን ተግባራዊ
የሚያደርጉ ሁሉ በቤተሰብ Eምነትና Eሴት ይኖራሉ፡፡

በሌሎች ሳይቀደሙ ስለ ወላጆች ታዳጊ ወጣቶቻቸውን ስለ ወላጆችና ታዳጊ ወጣቶች ስለ ደንቡ የጋራ ግንዛቤ ስላላቸው ታዳጊ
ተቃራኒ ጾታ መረጃ በመስጠት ወጣቶች ደንቡን ጥሰው በሚገኙበት ጊዜ በጉዳዩ ላይ ለመወያየት ሰፊ
ፍቅር ግንኙነት ወጣቶችን ከማንኛውም ይህን መረጃ ከሚሰጥ Aካል መሠረት ይኖራል፡፡ ‹‹ለምን Eንዲህ ሆነ;›› ተብለው ሲጠየቁ ‹‹ባለማወቄ
ማስተማር መቅደም ይገባቸዋል፡፡ ታዳጊ ወጣቶች ነው›› በማለት ምክንያት ማቅረብ Aይችሉም፡፡ ደንቡ በራሱ ታዳጊ
በመጀመሪያ ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ወጣቶችን የማሰር ኃይል ባይኖረውም ከቤተሰብ Eምነትና Eሴት Aንፃር
በቃል ሳይሆን በድርጊት ከወላጆቻቸው ይማራሉ፡፡ Eድሜያቸው ሲጨምር የሚፈቀደውንና የማይፈቅደውን ስለሚገልጽ ታዳጊ ወጣቶች ወላጆቻቸው
በግልጽነት ላይ በተመሠረተ ግንኙነት በጉዳዩ ላይ መነጋገር Aስፈላጊ ነው፡፡ ከEነርሱ የሚጠብቁትን Eንዲያውቁ ያደርጋል፡፡ Eውቀቱን መተግበር
ታዳጊ ወጣቶች ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት መጠየቅ የሚፈልጉትን ነገር የፈቃዳቸውና የመሰጠታቸው ጉዳይ ይሆናል፡፡
Eንዲጠይቁ ምቹ ቤተሰባዊ Aውድ ሲፈጠርላቸው ብዙ ጥያቄዎችን
ይጠይቃሉ፡፡ በዚህ Aይነት ሁኔታ ከወላጆቻቸው Eውቀት ብቻ ሳይሆን ስለ Aባትና Eናት Aንድ ላይ ሆነው
የAባትና Eናት በጥምረት
ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ወላጆች ያላቸውን Eሴትና Aመለካከት ይገነዘባሉ፡፡ ልጆቻቸውን በፍቅር የሚያሳድጉና
በወጣቶች ላይ የተደረጉ ጥናቶች ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ከወላጆቻቸው መሥራት በሥነምግባር ምሳሌ የሚሆኑAቸው
መረጃን ቀድመው የሚያገኙና ከEነርሱ ጋር የመወያየት ነጻነት ያላቸው ሲሆን ልጆቻቸው የEነርሱን ምሳሌነት
ታዳጊ ወጣቶች ያለ ጊዜ ወደ ወሲባዊ ግንኙነት Aይገቡም፡፡ የመከተላቸው ዝንባሌ ከፍ ይላል፡፡
በተለይ ልጆች ስለ ተቃራኒ ጾታ ግንኙነት ተገቢውን ጥንቃቄ Eንዲያደርጉና
Eንዴት መከላከል Eንደሚችሉ መረጃ በመስጠት የላቀ ሚና የምትጫወተው
                                                             Eናት በመሆኗ፣ Eናት ይህን ኃላፊነቷን በተገቢው ሁኔታ መወጣት
5
 Biology Grade 8: Students Text Book by City Government of Addis Ababa  ይኖርባታል፡፡ Eናት Aስተዋይ በሆነችበት ቤት ታዳጊ ወጣቶች ራሳቸውን
Education Bureau, June, 2005. Pp. 42‐68.  
23  24 
   
በቅድስና ይጠብቃሉ፡፡ በብዙ ሥፍራዎች Eናት ስለ ተቃራኒ ጾታ ለወንድና
ለሴት ልጆች በማስተማር ከAባት ይልቅ ከፍተኛ AስተዋጽO ታደርጋለች፡፡
ሆኖም ሁለቱም ግንባር ፈጥረው ልጆቻቸው የቤተሰብን Eሴቶች
Eንዲተገብሩ መሥራት የበለጠ ውጤታማ ያደርጋቸዋል፡፡

u›ÖnLà ¨”É” ¨ÃU c?ƒ” uTõk` Ó”–<’ƒ” SSY[ƒ


}ðØa›© ¡e}ƒ“ ¾Ö?“T Qèƒ UM¡ƒ u=J”U u}Ñu=¨<
S”ÑÉ }ËUa "M}Á² ue}k` ¾Q胔 Ów Ÿ”~ ¾TÉ[Ó ኃÃM
›K¨<:: ÃI” uጥንቃቄ ለማድረግ ወጣቶችና ወላጆች የሚጫወቱት ሚና
Aላቸው፡፡ Eያንዳንዳቸው የበኩላቸውን ድርሻ ቢወጡ፣ የወጣቶቹ የወደፊት
የሕይወት ጉዞ መልካም ይሆናል፡፡ በተለይ ከወጣት ልጆች ወላጆች
የሚጠበቀው ኃላፊነት ከፍተኛ ነው፡፡

25 
 

You might also like