You are on page 1of 7

«ድንጋይ ፈላ ጮች»

አ ን ድ ጥበ ብ አ ሳ ሽ ጥበ ብን ፍለ ጋ በ የ ሀ ገ ሩ ይዞ ር ነ በር፡ ፡ አ ን ድ ቀን
ወደ አንድ መን ደ ር ሲደ ር ስ ሰ ዎች ድን ጋ ይ ሲፈ ል ጡ ተ መለ ከ ተ ፡ ፡ ቀና
ብሎ ቢያ ይ በ አ ካ ባ ቢው ምን ም የ ሚገ ነ ባ ነ ገ ር የ ለ ም፡ ፡

ወደ አንዱ ድን ጋ ይ ፈ ላ ጭ ተ ጠግ ቶ «እ ባ ክ ህ ወዳ ጄ እኔ ለ አ ካ ባ ቢው
አ ዲስ በ መሆኔ አንድ ነገር ል ጠይቅ ህ ፈ ለ ግ ኩ፣ ለ መሆኑ ምን
እ ያ ደ ረ ጋ ችሁ ነ ው?»አ ለ ው፡ ፡ ያ ም ድን ጋ ይ ፈላ ጭ «ወን ድሜ የ ማደ ር ገ ው
ነ ገ ርኮ ግል ጽ ነ ው፤ አ ን ተም ታየ ዋለ ህ ፤ ድን ጋ ይ እ የ ፈ ለ ጥኩ
ነ ዋ »አ ለ ው፡ ፡ ያ ጥበ ብ አሳሽ ከ ዚያ እልፍ አለ፡ ፡ ወደ ሁለ ተ ኛ ውም
ሰ ው ቀረ በ ፡ ፡ «ወዳ ጄ ለ ሀ ገ ሩ እ ን ግዳ ለ ሰ ው ባ ዳ ነ ኝ ፡ ፡ እ ባከህ ምን
እ የ ሠራችሁ እ ን ደ ሆነ ን ገ ረ ኝ ?»አ ለ ው፡ ፡ ያ ም ድን ጋ ይ ፈላ ጭ «ወዳ ጄ
እኔ የ ዕ ለ ት እ ን ጀ ራዬ ን ለ ማግ ኘ ት እ የ ደ ከ ምኩ ነ ው፡ ፡ ይኼው ነ ው» ሲል
መለ ሰ ለ ት፡ ፡

ጥበ ብ አሳሹ አ ን ገ ቱን ነ ቅን ቆ ወደ ሦስ ተ ኛ ው ፈ ላ ጭ ሄ ደ ፡ ፡ እ ዚያ ም
ተ መሳ ሳ ይ ጥያ ቄ አ ቀረ በ ፡ ፡ ፈላ ጩ ቀና አለ፡ ፡ መፍለ ጫውን ም ተ ደ ግ ፎ
ቆ መ፡ ፡ ከ ዚያ ም «እ ይውል ህ ወዳ ጄ እኔ ካ ቴድራል እ የ ሠራሁ ነ ው»
አ ለ ው፡ ፡ ያን ጊ ዜም «አ ሁን መል ሱን አ ገ ኘ ሁት » ብሎ ሄ ደ ይባ ላ ል ፡ ፡

ዓ ለ ምን የ ሚለ ውጡት እ ነ ማን ና ቸው? ችግ ር ን የ ሚያ ሸ ን ፉ ት እ ነ ማን ና ቸው?


ሀገ ርን የ ሚያ ሳ ድጉ ት እ ነ ማን ና ቸው? ታላ ቅ ሥራ የ ሚሠሩ ት እ ነ ማን
ና ቸው?ድን ጋ ይ ሲፈ ል ጡ ካ ቴድራል እየ ገ ነ ቡ መሆኑ ን የ ሚያ ስ ቡ
አ ይደ ሉምን ?መሥመር ሲሠሩ ሥዕ ሉ የ ሚታያ ቸው አ ይደ ሉምን ?ሊጡን ሲያ ቦ ኩ
ዳ ቦ ው፣ ሽ ን ኩር ቱን ሲል ጡ ወጡ፣ ፊደ ል ሲጥሉ መጽ ሐፉ ፣ በሬ ሲጠምዱ
ብል ጽ ግ ና ው፣ ግ ሬ ደ ሩ ን ሲጨብጡ ጎ ዳ ና ው የ ሚታያ ቸው አ ይደ ሉምን ?

ሦስ ቱም ሰ ዎች በ ተ መሳ ሳ ይ ሥራ ላይ ተ ጠመደ ዋል ፤ ሦስ ቱም ሰ ዎች
ድካ ማቸው ተ መጣጣኝ ነ ው፤ ሦስ ቱም ሰ ዎች የ ሚከ ፈ ላ ቸው አ ን ድ ዓ ይነ ት
ክ ፍያ ነ ው፤ ሦስ ቱም ሰ ዎች የ ያ ዙት መፍለ ጫ አ ን ድ ዓ ይነ ት ነ ው፡ ፡
ሦስ ቱም ሰ ዎች በ ቀን የ ሚሠሩ ት እ ኩል ይሆን ይሆና ል ፡ ፡ ሦስ ቱን
የ ለ ያ ቸው ግ ባ ቸው ነ ው፣ ር እ የ ታቸው ነ ው፣ ሥዕ ላ ቸው ነ ው፡ ፡ አንዱ
እ ጆቹ የ ሚሠሩ ትን እ ን ጂ ሥራው የ ሚያ መጣውን ውጤት አ ያ ውቅ ም፡ ፡ አንዱ
ሥራው የ ሚያ ስ ገ ኝ ለ ትን ዕ ለ ታዊ ገ ቢ እ ን ጂ ሥራው የ ሚፈ ጥረ ውን ትል ቁ ን
ሥዕ ል አ ያ ውቀ ውም፡ ፡ አንዱ ግን የ ሚያ መጣውን ለ ውጥ እ ያ ሰ በ ለ ትል ቁ
ሥዕ ል ነ በ ር የ ሚሠራው፡ ፡

ለ ውጥ የ ሚመጣውኮ በ ዘ መና ዊ መሣር ያ በ መሥራት፣ በቂ በ ጀት በ መመደ ብ፣


የ ሠለ ጠነ የ ሰው ኃ ይል በ መቅ ጠር ፣ የ ቢሮ ወን በ ር እና ጠረ ጲዛ
በ ማሣመር ፣ አ ይደ ለ ም፡ ፡ እ ነ ዚህ ሁሉ አ ጋ ዦች እንጂ አ ን ቀ ሳ ቃሾ ች
አ ይደ ሉም፡ ፡ ለ ውጥ የ ሚመጣው ለ ምን ድን ነ ው የ ምሠራው? ለ ሚለ ው ጥያ ቄ
ትክ ክ ለ ኛ ውን መል ስ በ መመለ ስ ነ ው፡ ፡

ምን ም እ ን ኳን በ ድካ ም፣ በ ክ ፍያ እና በ መሣር ያ አ ን ድ ቢሆኑ ም በ ር ካ ታ
ግን ይለ ያ ያ ሉ፡ ፡ በ ር ካ ታ ብቻ ሳ ይሆን በ ጥራትም ይለ ያ ያ ሉ፡ ፡ እ ነ ዚያ
የ ዕ ለ ቱን ብቻ እያሰቡ ይሠራሉ፡ ፡ ይኼ ግን ትል ቁ ን ሥዕ ል እያሰበ
ለ ትል ቁ ሥዕ ል የ ሚሆን ነገር ይሠራል ፡ ፡ እነ ርሱ ለዕለት እ ን ጀራ
የ ሚሆን ምን ያህል ድን ጋ ይ ፈ ለ ጥን ?ብለ ው ይጠየ ቃሉ፡ ፡ እርሱ ግን
ለ ካ ቴድራሉ የ ሚሆን ምን ያህል ድን ጋ ይ አ ዘ ጋ ጀ ሁ? ብሎ ይጠይቃል ፡ ፡
ለ እ ነ ዚያ የ ዕ ለ ቱ ድን ጋ ይ ተ ፈ ል ጦ ሲያ ል ቅ ሥራቸውን ይጨር ሳ ሉ፡ ፡ እርሱ
ግን ካ ቴድራሉ እ ስ ኪጠና ቀ ቅ ሥራው አ ያ ል ቅ ም፡ ፡

በ የ መሥሪ ያ ቤቱ፣ በ የ ን ግዱ ሥፍራ፣ በ የ ግል ደ ር ጅቱ፣ በ የ ትምህ ር ት


ቤቱ፣ በ የ ማኅ በ ራቱ፣ በ የ ፓር ቲዎቹ፣ በየ ር ዳታ ደ ር ጅቶቹ፣ በ የ ሕክ ምና
ተ ቋ ማቱ፣ በ የ ግ ል ኑ ሯችን ም እ ነ ዚህ ሦስ ቱ ሰ ዎች አ ሉ፡ ፡

ሥራቸውን ለ ደ መወዙ ብቻ የ ሚሠሩ አ ሉ፡ ፡ የ ሚማሩ ትም ሆነ የ ሚሠሩ ት


ደ መወዙን ብቻ አስበው ነ ው፡ ፡ የ ሥራ ዝር ዝራቸውን ፣ ቅ ጣት እና
ሽ ል ማታቸውን ፣ ብቻ አ ይተ ው ነ ው፡ ፡ ሥራው ለሀገ ር እና ለ ወገ ን
የ ሚያ መጣውን ትል ቅ ሥዕ ል አ ያ ስ ቡትም አ ያ ውቁ ትምም፡ ፡ እ ነ ዚህ ካ ቴድራል
ገ ን ቢዎች አ ይደ ሉም፡ ፡ ድን ጋ ይ ፈ ላ ጮች ብቻ ና ቸው፡ ፡ የ ክ ፍል
ተ ማሪ ዎቹን ሲያ ስ ተ ምር አ ስ ተ ምሮ እ ን ጀራ ለ መብላ ት ሲል ብቻ
የ ሚያ ስ ተ ምር መምህ ር የ ዘ ወትር ጭን ቀ ቱ የ ደ መወዝ ቀን መቼ ነ ው?
የ ሚለ ው ጥያ ቄ ብቻ ነ ው፡ ፡

እርሱ አ ስ ተ ማሪ አ ይደ ለ ም ተ ና ጋ ሪ ብቻ ነ ው፡ ፡ ለ ል ጆቹ የ ታዘ ዘ ውን
ይነ ግ ራቸዋል ፡ ፡ አ ላ ስ ተ ማረ ም እ ን ዳ ይባ ል ፣ ሥራውን ም እ ን ዳ ያ ጣ፣
ግ ዴታውም ስ ለ ሆነ ፣ ቅ ጣትም ስ ለ ሚመጣበ ት ብቻ ይነ ግ ራቸዋል እንጂ
አ ያ ስ ተ ምራቸውም፡ ፡ ለ ምን ያ ስ ተ ምራቸዋል ? እ ር ሱኮ ትል ቁ ሥዕ ል
የ ለ ውም፡ ፡ አ ስ ተ ማሪ ብቻ እ ን ጂ አ ገ ር ቀያ ሪ ፣ ለ ውጥ አ ምጭ፣ ካ ቴድራል
ገ ን ቢ አ ድር ጎ ራሱን አ ያ የ ውም፡ ፡ የ ሀገ ሪቱ ዕ ጣ ፈ ን ታ በ ዚያ ች ክ ፍል
ተ ማሪ ዎች እ ን ደ ሚወሰ ን አ ያ ስ ብም፡ ፡

በ የ ቢሮው ድን ጋ ይ ፈ ላ ጮችን ታውቋ ቸዋላ ችሁኮ ፡ ፡ እ ነ ር ሱ የ ተ ሰ ጠቻቸውን


ሥራ ከ መሥራት ያለፈ ምን ም የ ሚያ ውቁ ት ነገር የ ላ ቸውም፡ ፡ ጸ ሐፊ ዋ
ትጽ ፋ ለ ች፣ መዝገ ብ ቤቱ ዶክ መን ት ያ ስ ቀ ምጣል ፣ ባለ ማኅ ተ ሙ ማኅ ተ ም
ይረ ግ ጣል ፣ ገ ንዘብ ቤቷ ገ ንዘብ ታወጣለ ች ታስ ገ ባ ለ ች፣ ኃ ላ ፊው
ይፈ ር ማል ፣ ጥበ ቃው ይፈ ትሻ ል ፣ ተ ላ ላ ኪው ይወጣል ይወር ዳ ል ፣ ሾ ፌሩ
ይሄ ዳ ል ይመጣል ፣ የ መስ ክ ሠራተ ኛ ው ተ ራራ ይወጣል ይወር ዳ ል ፤
የ ሚሰ በ ሰ በ ው ይሰ በ ሰ ባ ል ፣ የ ሚበ ተ ነ ው ይበ ተ ና ል ፡ ፡ አለቀ በ ቃ፡ ፡
ድን ጋ ይ መፍለ ጣቸውን እንጂ ለ ምን እ ን ደ ሚፈ ል ጡ አ ያ ውቁ ትም፡ ፡ አገ ር
እ ያሳደጉ መሆኑ ን ፣ ለ ውጥ እ ያ መጡ መሆኑ ን ፣ ታሪ ክ እ የ ሠሩ መሆኑ ን ፣
አ ይረ ዱትም፡ ፡

እናም ለእነ ርሱ ኮ ምፒ ውተ ር አ ይሠራም ብሎ መቀ መጥ አ ሳ ማኝ ምክ ን ያ ት


ነ ው፡ ፡ አለቀ በ ቃ፡ ፡ ኮ ምፒ ውተ ር አ ይሠራም፤ አ ይሠራም፡ ፡ ኮ ምፒ ውተ ሩ
ሲሠራ የ ሚያ መጡትን ለ ውጥ ስ ለ ማያ ውቁ ት ኮ ምፒ ውተ ሩ ሲቆ ምም
የ ሚያ ስ ከ ትለ ውን ችግ ር አ ይረ ዱትም፡ ፡ እነ ርሱ ድን ጋ ይ ፈ ላ ጮች እንጂ
ካ ቴድራል ገ ን ቢዎች አ ይደ ሉም፡ ፡ እነ ርሱ ሀገ ሪቱ ስ ላ ላ ደ ገ ችበ ት
ምክ ን ያ ት ተ ጠያ ቂ ነን ብለ ው አ ያ ስ ቡም፡ ፡ እነ ርሱ ያ ደ ብዳ ቤ ለ ምን
ወጭ እ ን ዳ ል ተ ደ ረ ገ ብቻ ነ ው የ ሚጠየ ቁ ት፡ ፡ ለርሱ ደ ግሞ በ ቂ መል ስ
አ ላ ቸው፡ ፡ ኮ ምፒ ውተ ሩ አ ይሠራም፡ ፡

እኔን አ ይመለ ከ ትም፡ ፡ የ ተ ቀ መጥኩት ይህ ን ን ል ሠራ አ ይደ ለ ም፡ ፡ በ ዚህ


ጉዳይ እኔ አ ል ጠየ ቅ ም፡ ፡ የ ሚሉ አ ባ ባ ሎች ሁሉ የ ድን ጋ ይ ፈ ላ ጮች
መል ሶ ች ና ቸው፡ ፡ ድን ጋ ይ ፈ ላ ጮች እ ነ ር ሱ ምን እ የ ሠሩ እ ን ደ ሆነ እንጂ
በ አ ካ ባ ቢያ ቸው ምን እ የ ተ ሠራ እ ን ደ ሆነ አ ያ ውቁ ም፡ ፡ አ ን ድ መሥሪ ያ ቤት
ውስ ጥ እ ን ኳን ሆነ ው ከእ ነ ርሱ ጎን ያለው ክ ፍል ምን እ ን ደ ሚሠራ
አ ይረ ዱም፡ ፡ ለ መረ ዳ ትም አ ይፈ ል ጉ ም፡ ፡ ይህ ሥራቸው አ ይደ ለ ማ፡ ፡
በ የ ቢሮው ግ ድግ ዳ ላ ይ አ ን ድ የ ሚገ ር ም ማስ ታወቂ ያ ታያ ላ ችሁ፡ ፡ «ከ ቢሮ
ስ ትወጡ መብራት ማጠፋ ትዎን ይመል ከ ቱ » ይላ ል ፡ ፡ ይህ ን ን ማስ ታወቂ ያ
የ ሚለ ጥፉ ት የ መረ ራቸው የ አ ስ ተ ዳ ደ ር እና ጠቅ ላ ላ አ ገ ል ግ ሎት ክ ፍሎች
ና ቸው፡ ፡ በ የ ቢሮው ያ ሉት ወገ ኖች ይህ ን ን ለ ማሰ ብ ማስ ታወቂ ያ
ያ ስ ፈ ለ ጋ ቸው ለ ምን ድን ነ ው? በቃ ለእነ ርሱ ሥራቸው አ ይደ ለ ማ፡ ፡
የ መብራት መብራት እ ና መጥፋ ት ስ ለ ሚያ ስ ከ ትለ ው ሀ ገ ራዊ ወጭ እ ና ቁ ጠባ
ማሰ ብ የ ለ ባ ቸውማ፡ ፡ እ ነ ር ሱ ድን ጋ ይ ፈ ላ ጮች እ ን ጂ ካ ቴድራል ገ ን ቢዎች
አ ይደ ሉማ፡ ፡

ለ መሆኑ ማን ን እ ያ ከ ምን ነ ው? አንድ በ ሽ ተኛ ወይስ ሀገ ር እ ያ ከ ምን


ነ ው? ሕይወት ስለ ማትረ ፍ እ ያ ሰ ብን ነው ወይስ የ ካርድ ገ ንዘብ
ስ ለ መሰ ብሰ ብ? በ ሽ ታን ለ ማጥፋ ት እ የ ታገ ለ ን ነው ወይስ ከ በ ሽ ተ ኞች
ለ ማትረ ፍ ? የ ሆስ ፒ ታሉን የ ጥራት ደረ ጃ የ ሚወስ ነ ው ይኼን ጥያ ቄ
በ ትክ ክ ል መመለ ስ እና አ ለ መመለ ስ እ ን ጂ ከ ውጭ ሀ ገ ር የ ተገ ዛ መሣር ያ
መኖር ፣ የ ታዋቂ ሐኪሞች መገ ኘ ት፣ የ አልጋው እና የ ወን በ ሩ ጥራት፣
ወይን ም የ መደ ኃ ኒ ቶቹ ከ ጀ ር መን መምጣት አ ይደ ለ ም፡ ፡

እኛ አ ን ዲት ጭብጥ ወረ ቀ ት ጨባ ብጠን መን ገ ድ ላይ ስ ን ጠል ምን
እ ያ ሰ ብን ነ ው?በ ቃ አ ን ዲት ጭብጥ መና ኛ ወረ ቀ ት፡ ፡ እኔ አ ን ዲት መና ኛ
ወረ ቀ ት ጣል ኩና ምን ይመጣል ፡ ፡ በቃ ጣል ኩ፡ ፡ የ ጽዳ ት ሠራተ ኞቹ
ያ ነ ሡታል ፡ ፡ ድን ጋ ይ ፈ ላ ጮች እ ን ደ ዚህ ነው የ ሚያ ስ ቡት፡ ፡ አ ን ድን
ነገር ለእነ ርሱ የ ዕለት ጥያ ቄ መል ስ ይሆን ዘ ን ድ ማድረ ጋ ቸውን እንጂ
ያ መል ስ የ ሚያ ስ ከ ትለ ውን ውጤት አ ያ ስ ቡትም፡ ፡ ግን እ ስ ኪ ቆ ም ብለ ን
እ ን ደ ካ ቴድራል ገ ን ቢ ደ ግ ሞ እ ና ስ ብ፡ ፡

በ ዚያ ች ከ ተ ማ ሁለ ት ሚሊዮ ን ሰ ዎች አሉ እንበል፡ ፡ ከ ሁለ ት ሚሊዮ ኖቹ


አ ን ድ ሚሊዮ ን የ ሚሆኑ ት በ የ ቀኑ እ ን ዲህ እ ን ደር ስዎ ወረ ቀ ት ጨባ ብጠው
ይጥላ ሉ አ ሉ፡ ፡ የ አንዷ ወረ ቀ ት ክ ብደ ት አ ምስ ት ግ ራም ብቻ ነው
እንበል፡ ፡ ይምቱት በ አ ን ድ ሚሊዮ ን ፡ ፡ አ ምስ ት ሺ ኪሎ ቆ ሻ ሻ በ የ ቀኑ
ወደ ከ ተ ማዋ ይጨመራል ማለ ት ነ ው፡ ፡ ከ ከ ተ ማዋ ወጣ ብለ ው እ ን ደ ሀ ገ ር
ያ ስ ቡት፡ ፡ ቆ ሻ ሻ ው እ ር ስ ዎን ከነ ቤተ ሰ ብዎ ሊውጥዎት ይችላ ል ፡ ፡ ግን
ደ ግሞ ጸ ዳ ያ ለ ውብ ከ ተ ማ በ ፊ ል ም ወይን ም በ ቴሌቭዥን ሲያ ዩ ይመኛ ሉ፡
፡ ከ ተ ማዎ እ ን ዲህ ባለ መሆን ዋ ይቆ ጫሉ፡ ፡ ግን ኮ ያ ቆ ሸ ሿት እርስዎ
ጭምር ነ ዎት፡ ፡ እ ነ ዚያ የ ሚያ ዩ ዋቸው ከ ተ ሞች በ ካ ቴድራል ገ ን ቢዎች
ን ጽ ሕና ቸው የ ሚጠበ ቅ ላ ቸው ከ ተ ሞች ና ቸው፡ ፡ እ ነ ዚያ ከ ተ ሞች ድን ጋ ይ
ፈ ላ ጮች ደስ እ ን ዳ ላ ቸው ያ ገ ኙትን አ ይወረ ውሩ ባ ቸውም፡ ፡ ልዩ ነ ቱ እ ዚህ
ላ ይ ነ ው፡ ፡

ውኀ ው ከ ቧን ቧው ላ ይ ጠብ ጠብ ጠብ ሲል እ ያ ዩ ት ነ ው አ ይደ ል ፡ ፡ ዘ ጉት
ወይስ አ ለ ፉ ት ?ለ ምን ይዘ ጉ ታል ፤ እርስዎ አ ይከ ፍሉበ ት፡ ፡ ደ ግ ሞ ሥራዎ
አ ይደ ለ ም፡ ፡ ምን ጥል ቅ አ ደ ረ ገ ዎት፡ ፡ በ ወሩ መጨረ ሻ ሂ ሳ ብ ሲቆ ነ ድደ ው
ባ ለ ቤቱ ራሱ ያ ሠራው የ ለ ፡ ፡ ይሄ ነ ው የ ድን ጋ ይ ፈ ላ ጮች አ ስ ተ ሳ ሰ ብ፡ ፡
እ ያ ን ዳ ን ዷን ጠብታ ውኃ ከ ወን ዝ ወይን ም ከ ሐይቅ ለ ማምጣት፣ ለ ማጣራት፣
በ ቧን ቧ ለ ማስ ተ ላ ለ ፍ ስንት ወጭ ወጥቷል ? ይህ የ ወጣው ገ ን ዘ ብ ደ ግ ሞ
ከእ ኔ ኪስ የ ሚወጣ ግ ብር ነ ው፡ ፡ በእ ያን ዳን ዷ ጠብታ ውኃ የ ተነ ሣ
ስንት የ ሀገ ር ገ ንዘብ ይባ ክ ና ል ? ይህ ቺን ውኃ እኔ ብዘ ጋ ት ስንት
የ ሀገ ር ወጭ አ ተ ር ፋ ለ ሁ? ብለ ው ካ ሰ ቡማ ካ ቴድራል ገ ን ቢ ሊሆኑ ነ ው፡ ፡

ለ ውጥ ለ ለ ውጥ በ ቆ ረ ጡ፣ መለ ወጥ እ ን ችላ ለ ን ብለ ውም በ ሚያ ስ ቡ፣ ከዕለት
ጉ ዳ ይ አ ል ፈ ው ታላ ቁ ን ሥዕ ል ለ ማየ ት በ ሚችሉ ሰ ዎች የ ምትመጣ ና ት፡ ፡
በ መሥራት ብቻ አ ትመጣም፡ ፡ በ መፈ ክ ር አ ትመጣም፣ በሰልፍ አ ትመጣም፣
በ ስ ብሰ ባ ብቻ አ ትመጣም፡ ፡ ቃል በ መግ ባ ት ብቻ አ ትመጣም፡ ፡ በ ውብ
ፖሊሲዎች ብቻ አ ትመጣም፡ ፡ እርሱ የ ሚፈ ል ጣት ድን ጋ ይ ካ ቴድራሉን
የ ምትገ ነ ባ ው እ ር ሷ መሆን ዋን ተ ረ ድቶ ለ ትል ቁ ካ ቴድራል የ ሚሆን ውብ፣
ጠን ካ ራ፣ አ ስ ተ ማማኝ ፣ ተ ገ ቢ፣ ድን ጋ ይ በ ሚያ ዘ ጋ ጅ ገ ንቢ ነው
የ ምትመጣው፡ ፡ እ ን ዲሁ በ ሚፈ ል ጥ ብቻ አ ትመጣም፡ ፡ ለ ውጥ እጅ ላይ
አ ይደ ለ ችም አ እ ምሮ ውስ ጥ ና ት፡ ፡

ታክ ሲ ነ ጅው፣ ወያ ላ ው፣ የ አ ውቶቡስ ሾ ፌሩ ፣ አ ስ ተ ና ጋ ጁ፣ ጉልት ሻ ጯ፣


የ ሱቁ ባለ ቤት፣ ምግ ብ አ ብሳ ዩ ፣ ሞግ ዚቷ፣ ፖሊሲ አ ውጭው፣ ዳ ኛ ው፣
ፖሊሱ፣ ዐ ቃቤ ሕጉ ፣ ጠበ ቃው፣ የ ፓር ላ ማ አ ባ ሉ፣ ካ ድሬ ው፣ የ ሂሳብ
ባ ለ ሞያ ው፣ ኦ ዲተ ሩ ፣ ወታደ ሩ ፣ ጋ ዜጠኛ ው የ የ ራሱን ሥራ ለ ትል ቁ ሥዕ ል
እያሰበ ሲሠራ ነ ው ለ ውጥ የ ሚመጣው፡ ፡ ሁላ ችን ም በ ተ መሳ ሳ ይ ደ ረ ጃ፣
ፍጥነ ት፣ ዐ ቅ ም፣ ችሎታ፣ ዕ ውቀ ት እና ሥል ጣን አ ን ድ ዓ ይነ ት ተግባ ር
ል ን ከ ውን አ ን ችል ም፡ ፡ የ ተለ ያ የ ፍላ ጎ ት፣ የ ተለ ያ የ መን ገ ድ፣ የ ተለ ያ የ
ር እ ዮ ት፣ የ ተለ ያ የ ስ ትራቴጂ፣ የ ተለ ያ የ ደረ ጃ ሊኖረ ን ይችላ ል ፡ ፡
አንድ ነገር ላይ ግን መግ ባ ባ ት አ ለ ብን ፡ ፡ የ ሁላ ችን ም ጥረ ት
ካ ቴድራሉን ለ መገ ን ባ ት መሆኑ ን ፡ ፡
ካ ቴድራሉን ለ መሥራት የ ብዙ ድን ጋ ይ ፈ ላ ጮችን ላ ብ፣ ችሎታ እና ጊዜ
ይጠይቅ ይሆና ል ፡ ፡ ብዙ ትውል ድ ይሳ ተ ፍበ ት ይሆና ል ፡ ፡ በአንድ ዕለት
አያልቅ ይሆና ል ፡ ፡ ምና ል ባ ትም አ ን ዳ ን ዶቹ ካ ቴድራሉ ተ ገ ን ብቶ ለ ማየ ት
አ ይታደ ሉ ይሆና ል ፡ ፡ አ ን ዳ ን ዶቹም ከ ካ ቴድራሉ ጥቅ ም ላ ይቋ ደ ሱ ይችላ ሉ፡
፡ ነገር ግን ሁላ ችን ም ለ ካ ቴድራሉ ግን ባ ታ አ ስ ተ ዋጽ ዖ ማድረ ግ
አ ለ ብን ፡ ፡ መኖር ማለ ት ከ መኖር በ ላ ይ ለ ሆነ አ ን ዳች ነ ገ ር አ ስ ተ ዋጽ ዖ
ለ ማድረ ግ መቻል ነ ው፡ ፡ የ መኖራቸውን ያ ህ ል የ ሚሠሩ እ ን ስ ሳ ት ና ቸው፡ ፡

ካ ቴድራሉ ያ ማረ የ ሚሆነ ው ድን ጋ ዩ ን የ ሚያ ዘ ጋ ጀ ው፣ በ ሩን የ ሚሠራው፣


መስ ተ ዋት የ ሚቀ ር ጸ ው፣ መብራት የ ሚተ ክ ለ ው፣ ወለ ል የ ሚያ ነ ጥፈ ው፣ ቀለ ም
የ ሚቀ ባ ው፣ ግ ድግ ዳ የ ሚለ ስ ነ ው፣ ጣራ የ ሚመታው፣ ውስ ጡን የ ሚያ ሳ ምረ ው፣
ስለ ካ ቴድራሉ ውበ ት እ ያ ሰ ቡ እ ነ ር ሱ የ የ ራሳ ቸውን ድር ሻ ወብ አ ድር ገ ው
ከ ሠሩ ት ብቻ ነ ው፡ ፡ እ ያን ዳን ዱ ውብ አ ድር ጎ ያ ል ሠራውን ፣ ድምሩ
እ ን ዴት ውብ ይሆና ል ?

ወዳ ጄ! ለ ውጥ፣ ዕ ድገ ት፣ ብል ጽ ግ ና ፣ የ ተሻ ለ አ ሠራር ፣ የ ተሻ ለ ች
ዓ ለ ም፣ ሥል ጣኔ ከ ሌላ ቦ ታ ይመጣል ብለ ህ አ ትጠብቅ ፡ ፡ ያለው በአንተ
እጅ ነ ው፡ ፡ ለ ውጥ ከሩቅ አ ይጀ መር ም እ ዚሁ ካንተ ዘንድ ነ ው፡ ፡
ጀ ግ ኖች ሌሎች አ ይደ ሉም፤ አንተ ነ ህ፡ ፡ ቤትህ ን መለ ወጥ ትችላ ለ ህ ፡ ፡
ትዳ ር ህ ን የ ተሻ ለ ዓ ለ ም ማድረ ግ ትችላ ለ ህ ፡ ፡ መሥሪ ያ ቤትህ ን መለ ወጥ
ትችላ ለ ህ ፡ ፡ ን ግ ድህ ን መለ ወጥ ትችላ ለ ህ ፡ ፡ ሆስ ፒ ታል ህ ን መለ ወጥ
ትችላ ለ ህ ፡ ፡ ጉ ል ትህ ን መለ ወጥ ትችላ ለ ህ ፡ ፡ የ ጫማ መስ ፊ ያ ቤትህ ን
መለ ወጥ ትችላ ለ ህ ፡ ፡ አ ሠራር ህ ን መለ ወጥ ትችላ ለ ህ ፡ ፡ ትል ቁ ን ሥዕ ል
እ ያ ሰ ብክ ከ ሠራህ ፡ ፡

የ ግድ የ ሀገ ሪቱ መመር ያ እ ስ ኪለ ወጥ፣ ቢ ፒ አር እ ስ ኪሠራ፣ ሥል ጠና


እ ስ ኪሰ ጥህ ፣ መመር ያ እ ስ ኪወጣ፣ ቅ ጣት እ ስ ኪጣል በ ህ ፣ ውድድር
እ ስ ኪመጣ፣ ጓ ደኛህ እ ስ ኪበ ል ጥህ ፣ በ ስ ብሰ ባ እ ስ ኪነ ገ ር ህ ፣ አ ለ ቃህ
እ ስ ኪስ ማማ፣ ውሳ ኔ እ ስ ኪወሰ ን ፣ የ ሌላ ሀገ ር ል ምድ እ ስ ኪቀ ሰ ም ለ ምን
ትጠብቃለ ህ ? «ል ታየ ው የ ምትፈ ል ገ ውን ለ ውጥ መጀ መሪ ያ አ ን ተ ው ራስ ህ
ሁነ ው» ይል ሃ ል ማኅ ተ መ ጋ ን ዲ፡ ፡
በ አ ን ዲት ጎጆ ውስ ጥ ዘ መን ዋን ሁሉ የ ኖረ ች አ ን ዲት ሴት ነ በ ረ ች፡ ፡
ቀኑ ን ሙሉ በ ሥራ ስ ትደ ክ ም ውላ ማታ የ ምትጽ ና ና ው አ ጋ ፔ በ ምትባ ለ ው
ወፏ ነ በር፡ ፡ ይህ ን ን ነገር ያ ወቁ ሁለ ት ጎ ረ ምሶ ች ተ መካ ከ ሩ ና አንድ
ቀን በ ሌለ ችበ ት ቤቷን ሠብረ ው ወፏን ወሰ ዱባ ት፡ ፡

ማታ ስ ትመጣ ቤቷ ተ ሰ ብሯል ፡ ፡ ወፏም የ ለ ችም፡ ፡ ደ ን ግ ጣ ፍለ ጋ ስ ትወጣ


ሁለ ቱን ወጣቶች አ ገ ኘ ቻቸው፡ ፡ ወደ እ ር ሷም ቀ ረ ቡና ሁለ ቱን እ ጆቻቸውን
ጨብጠው፡ ፡ «እ ማማ ወፏ በ እ ጃ ችን ውስ ጥ ና ት፡ ፡ ግን አንድ ጥያ ቄ
እ ን ጠይቅ ዎትና መል ሱን ከ መለ ሱ እ ን ሰ ጥዎታለ ን ´ አ ሏት፡ ፡

«ምን ?» አ ለ ቻቸው፡ ፡

«ወፏ አ ለ ች ወይስ ሞታለ ች ?»

አ ሰ በ ች፡ ፡ ሞታለ ች ብትላ ቸው መል ሱን አ ላ ገ ኘ ሽ ም ብለ ው ይለ ቋ ታል ፡ ፡
ከ ዚያ ም በ ኋላ አ ታገ ኛ ትም፡ ፡ አለች ብትላ ቸውም ተሳ ስ ተሻ ል ብለ ው
በ እ ጃ ቸው ጨፍል ቀ ው ይገ ድሏታል ፡ ፡

እ ና ም በ መጨረ ሻ እ ን ዲህ አ ለ ቻቸው «መኖር ዋም መሞቷም በ እ ጃ ችሁ ውስ ጥ


ነ ው»

ኢትዮ ጵ ያ ም እ ን ዲህ ና ት፡ ፡

You might also like