You are on page 1of 54

ምEራፍ ሁለት

የተፈጥሮ Aካባቢያችን
ከምEራፉ የሚጠበቁ Aጥጋቢ የመማር ውጤቶች
 ተማሪዎች ይህንን `°e ካጠናቀn‹G< በኋላ፡-
 የቁስ Aካልን ፍቺ ትሰጣላችሁ፣ የቁስ Aካልን Aካላዊና ኬሚካዊ ባህራያት
ትገልéላችሁ፣ቀላል ተግባራዊ Eንቅስቃሴዎችን በመጠቀም የቁስ Aካል ለውጦችን
በተግባር ታሳያላችሁ፡፡
 የተፈጥሮ ሀብቶችን ታዳሽና ታዳሽ ያልሆኑ በማለት ትመድባላችሁ፤
ለEያንዳንዱም ምሳሌ ትሰጣላችሁ፡፡
 የEለታዊ የAየር ሁኔታንና የAየር ንብረት” ፍˆ በመስጠት በሁለቱ መካከል
ያለውን ልዩነት ትገልéላችሁ፤ የAየር ንብረት በሰዎች ላይ የሚያደርሰውን
ተêEኖ ታስረዳላችሁ፡፡
 የEፅዋትን ጠቀሜታ በመግለê ለስላሳ ግንድ ያላቸው፣ቁጥቋጦዎችና ዛፎች
በማለት ትመድባላችሁ፡፡
 የደን ምንጠራን ፍቺ ትሰጣላችሁ፤ የሚያስከትለውን ተêኖና የደን Aጠባበቅ
ዘዴዎችን ትገልéላችሁ፡፡
 ጉልበት ምን Eንደሆነ uመግለê የጉMበት ምንጮችንና ዓይነቶችን ምሳሌዎች
ትሰጣላችሁ፡፡
 የኤሌክትሪክ ጉልበት ምንጮችን ስሞች ትጠቅሳላችሁ፤Aምፖልና ኤሌክትሮ
መግነጢስን በመጠቀም በቀላል Eትበት ውስጥ የኤሌክትሪክ ዥረትን ፍሰት
በተግባር ታሳያላችሁ፡፡
 የውሃ Uደት ሂደቶችን ትገልéላችሁ፡፡
 የሳይንሳዊ ምርምር ክህKAቶችን ማለትም፡- መመልከትን፣ መመዝገብን፣
መመደብን፣ መጠየቅን፣ መለካትንና፣ ከመረጃ በመነXት ፍንጭ መስጠትን፣
መተንበይን፣ መረጃ መተንተንን፣ መደምደሚያ መስጠትን፣ መግባባትን፣ መሳይ
ቅርéቅርëችን መስራትንና ተባብሮ መስራትን በተግባር ታሳያላችሁ፡፡

58
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

በምEራፉ የተካተቱ ይዘቶች፡-


2. ¾}ðØa ›"vu=Á‹”
2.1 ቁስ Aካል
2.2 የተፈጥሮ ሀብቶች
2.3 ጉልበት
2.4 ውሃ

መግቢያ
በዚህ ምEራፍ ውስጥ በተፈጥሮ Aካባቢያችን ውስጥ ካሉ ዋና ዋና ነገሮች ውስጥ ከፊሎቹን
ትማራላችሁ፡፡ በዚህም ስለ ቁስ Aካል ምንነት፣ ባQርያትና ዓይነቶች ትገነዘባላችሁ፡፡
Eንዲሁም የተፈጥሮ ሀብት ዓይነቶች፣የAየር ጠባይና ንብረት ምንነት ትማራላችሁ፡፡
በተጨማሪም ስለEፅዋት ጠቀሜታና ዓይነቶችም ግንዛቤ ታዳብራላችሁ፡፡
ይህ ምEራፍ ስለ ጉልበት ምንነትና ዓይነቶችም ያትታል፡፡ በስተመጨረሻም ስለውሃ Eና
የውሃ Uደት ግንዛቤ ትጨብጣላችሁ፡፡

2.1 ቁስ Aካል
ከንUስ ርEሱ የሚጠበቅ Aጥጋቢ የመማር ብቃት
 ተማሪዎች ይህንን ንUስ ርEስ ተም^‹G< "Ö“kn‹G< በኋላ፡-
 ቁስ Aካል ማንኛውም መጠነ ቁስ ያለው ቦታ የሚይዝ ነገር መሆኑን
ትገልéላችሁ፡፡
 Aንዳንድ የቁስ Aካል Aካላዊ ባህርያትን ትገልéላችሁ፡፡
 Aንዳንድ የቁስ Aካላትን ኬሚ"ዊ ባህርያትን ትገልፃላችሁ፡፡
 ቀላል ሙከራዎችን በመጠቀም Aካላዊ ለውጥን በተግባር ታሳያለችሁ፡፡
 ቀላል ሙከራዎችን በመጠቀም ኬሚ"ዊ ለውጥ በተግባር ታሳያላችሁ፡፡
 uAካላዊና ኬሚካዊ ለውጥ መካከል ንêêር ታደርጋላችሁ፡፡

የንUስ ርEሱ ይዘቶች


1. የቁስ Aካል ፍቺ (ትርጉም)
2. የቁስ Aካል ባህርያት
3. የቁስ Aካል ለውጦ‹

59
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ተግባር 2.1.1  የቡድን ውይይት


ዓላማ- ¾le ›"M“ SÖ’ le U”’ƒ” SÓKê
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” SY`‹G< uS¨Á¾ƒ SMf‰‹G<”
KSUI^‹G< ›p`u<::
የመወያያ ጥያቄዎች
 ቁስ Aካል ማለት ምን ማለት ነው?
 መጠነ ቁስ ምንድን ነው?
 የቁስ Aካል ምሳሌዎችን ስጡ፡፡

ሀ. የቁስ Aካል ትርጉም


በምድር ላይ Eጅግ በጣም ብዙና የተለያዩ ¯ይነት ቁሶች ይገኛሉ፡፡ ሊቃውንት Eነዚህን
Eንደየባህርያቸው ለመመደብ ብዙ ጥረት Aድርገዋል፡፡ ለቁሶችም የተሰጠው ሳይንሳዊ
መጠሪያ ቁስ AካM የሚM ነው፡፡ ሁሉም ቁስ Aካላት መጠነቁስ Aላቸው:: ¾}¨c’ ቦታም
ይይዛሉ፡፡

በAንድ ቁስ Aካልና በሌላው መካከል ያለው ልዩነት በቅርፁ፣ በመጠነቁሱ፣ በመልኩ፣ ባለው
ስፋትና በሽታው ሊሆን ይችላል፡፡

ማንኛውም ቦታ የሚይዝና ክብደት ያለው ነገር ሁሉ ቁስ Aካል በመባል ይታወቃል፡፡

ለምሳሌ ውሃ፣ ድንጋይ፣ ብረት፣ Eንጨት፣ የቤት ቁሳቁሶች፣ Qይወት Áላቸው ነገሮች
በሙሉና የመሳሰሉት ቁስ Aካላት ናቸው፡፡

Aየር ቁስ Aካል ነውን?

ተግባር 2.1.2  የቡድን ውይይት


ዓላማ- ›¾` le ›"M SJ’<” SÓKê
መመሪያ- uu<É” }¨ÁÁ‹G< ¾u<É“‹G<” Ndw KSUI^‹G< ›p`u<::

የመወያያ ጥያቄዎች
 Aየር ቁስ Aካል ነው?
 መልሳችሁ Aዎን ከሆነ Eንዴት? ተወያዩበት፡፡
 Aየር ክብደት Aለው ወይንስ የለውም? Eንዴት ማወቅ ይቻላል?

Aየር ቁስ Aካል መሆን Aለመሆኑን ለማረጋገጥ የሚከተለውን ቀላል ሙከራ በክፍላችሁ


ውስጥ AካH>ዱ፡፡

60
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ተግባር 2.1.3  የቡድን Y^


ዓላማ- 1. Aየር ቦታ Eንደሚይዝ u}Óv` ማረጋገጥ
2. Aየር ክብደት Eንዳለው ማረጋገጥ፡
መመሪያ- uu<É” J“‹G< ¾T>Ÿ}K¨<” S<Ÿ^ Y\::

የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ፡ - ሁለት Eኩል ክብደት ያላቸው ፊኛዎች፣


- 50 ሳ.ሜ የሚረዝም ቀጭን Eንጨት፣
ክሮች፡፡

ò—−‹ ”Úƒ

¡`

¾›W^` pÅU}Ÿ}M
1. በመጀመሪያ Aንደኛውን ፊኛ ብቻ Eንዳይፈነዳ ተጠንቅቃችሁ ንፉት፡፡ Aሁን
upደም ተŸተል በሁለቱ ፊኛዎች መካከል ያለውን ልዩነት Aስተውሉ፡፡

ò—¨< ¨<eØ Ñw„ ”Ç=¨Ö` ÁÅ[Ѩ< ’Ñ` U”É ’¨<; Ÿ²=I


U” }[Ç‹G<; ŸG<K~ ò—−‹ ¾ƒ—¨< ሰፊ x Á²; KU”;

2. በመቀጠል ሁለተኛውን ፊኛ ከመጀመሪያው ጋር ተመጣጣኝ በሆነ Aየር መጠን


ንፉት፡፡ ከዚያም ሁለቱንም ፊኛዎች ክር ተጠቅማችሁ በEንጨቱ ሁለቱም
ጫፎች ላይ EWሯቸው፡፡ Aሁን Eንጨቱ መሐል ላይ Eንዲቆም Aድርጉ፡፡

ò— 1
ò— 2

61
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

3. ፊኛዎቹ ሚዛናቸውን ጠብቀው Eንዲqሙ መጠናቸውንና የሚይዙትን የAየር


መጠን Eኩል ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ በተጨማሪም ማንጠልጠያ ክሮቹ
መHከል ላይ ከተንጠለጠለው ክር Aንéር በEኩል ርቀት ላይ መሆን
Aለባቸው፡፡
4. በመቀጠል Aንደኛውን ፊኛ ብቻ ቀስ Aድርጋችሁ በስፒል በመውጋት
Eንዲተነፍስ Aድርጉ፡፡
ምን Aስተዋላችሁ? ለምን ወደ Aልተነፈሰው ፊ— በኩል Aጋደለ?

ማeተንፈሻ

በቡድን ሆናችሁ ተወያዩ፡፡ ከዚህ ሙከራ (ተግባር) ምን መረዳት Eንደቻላችሁ


ለክፍል ጓደ™ቻችሁ ግለè፡፡

›ማጠቃለያ፡ ከላይ በWራችሁት ሙከራ Aየር ክብደት ያለውና ቦታ የሚይዝ መሆኑን


Aረጋግጣችኋል፡፡ eKሆነም Aየር ቁስ Aካል መሆኑን መገንዘብ ይቻላል::

ተግባር 2.1.4  የቡድን ውይይት


ዓላማ- የቁስ Aካል ምሳሌዎችን መዘርዘር
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uሚከተሉት ጥያቄዎች LÃ
}¨ÁÁ‹G< መልሱ፡፡

የመወያያ ጥያቄዎች

 በAካባቢያችሁ የሚገኙ ቁስ Aካላትን ዘርዝሩ፡፡


 ቁስ Aካል ያልሆነ Aንድ ምdሌ በመጥቀስ le ›"M ያልሆነበትን ምክንያት
ግለè፡፡

62
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ስEል

Y°ል 2.1 በAካባቢያችን የሚገኙ የተለያዩ የቁስ Aካል ¯ይነቶች

ቁስ Aካላት በተፈጥሮ የሚገኙ ወይም ሰው Wራሽ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ Qይወት ያላቸው


ነገሮች Eንደ Eንስሳትና Eፅዋት የመሳWሉት ሲሆኑ Qይወት የሌላቸው ደግሞ Eንደ
Aፈር፣ድንጋይ፣ ውሃ፣ ማEድናትና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል፡፡

በAካባቢያችሁ የሚገኙ ሰው Wራሽ የቁስ Aካላት ምን ምንÉ” ናቸው?

ሰው Wራሽ የሆኑ ነገሮች በሙሉ Qይወት የሌላቸው የቁe Aካላት ናቸው፡፡ ለምሳሌ፡-
ወንበር፣ስልክ፣መኪና፣ልብስ፣ የቤትና የቢሮ ቁሳቁሶች፣ ÖS’@፣ ጥቁር ሰሌዳ፣ ደብተር'
ፈሳሽና ጠጣር ምግቦችና የመdሰሉት በሙሉ ቁስ Aካላት ናቸው፡፡

ለ. የቁስ Aካል ባህ`ያት

ተግባር 2.1.5  የቡድን ውይይት


ዓላማ- የቁስ Aካል መWረታዊ ባህርያትን መለየት
መመሪያ- ከ3-5 በሚደርሱ Aባላት u<ድን መY`ታችሁ በሚከተሉት ጥያቄዎች
ላይ ተወያዩ፡፡
የመወያያ ጥያቄ
 Aንድ ቁስ Aካል ከሌላው በምን በምንÉ” Ãለያል?
 የቁስ Aካላት መWረታዊ ባህ`ያት ምን ምንÉ” ናቸው?

የቁስ Aካል ባህ`ያት ማለት ቁስ Aካላት Aንዳቸው ከሌላቸው የሚለዩባቸው መWረታዊ


ልዩነቶች ናቸው፡፡

63
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

የቁስ Aካል ባህርያት Aካላዊ ባህ`ያት Eና ኬሚካዊ ባህ`ያት ተብለው በሁለት


ይከፈላሉ፡፡

1. ›"L© ¨ÃU ò²="© vI`Áƒ

ተግባር 2.1.6  የቡድን ውይይት


ዓላማ- የፊዚካዊ ባህርይ ምንነትን SÓKê
መመሪያ- በቡድን ተወያይታችሁ SMX‹G<” ለመምህራችሁ ”Ñ\፡፡

የመወያያ ጥያቄ
 ፊዚካዊ ባህርይ ምንÉ” ነው<;

›"L© ¨ÃU ò²="© vI`Áƒ ¾U”L†¨< ›”É” le ›"M vKuƒ G<’@ ŸK?L¨<
¾T>KÃuƒ” vI`Áƒ KSÓKê ¾T>Áe‹K<ን “†¨<:: Eነዚህም ቀለም፣ ሽታ SÖ”“
የመሳሰሉት ናቸው፡፡

ቁስ Aካል በሦስት Aካላዊ ሁኔታዎች ሊገኝ ይችላል፡፡ Eነርሱም ጠጣር ፈሳሽና ጋዝ ናቸው፡፡

ጠጣር ðdi Ò´
ðdi:- ¾}¨c’ x ¾T>ô“ Ò´:- ¾}¨c’ p`ê ¾K?K¨<
ጠጣ`:- ¾}¨c’ p`ê ÁK¨<“
¾^c< ¾J’ p`î ¾K?K¨< J• J• ¾}Ñ–¨<” x ¾T>VL
x ¾T>ô le ›"M ’¨<::
’Ñ` Ó” ¾}Á²uƒ” (ÁKuƒ”) le ›"M ’¨<::
KUdK?:- u[Ê' Ú¨<'
°n p`ê ¾T>ô le ›"M KUdK?:- ”óKAƒ (ƒ’ƒ)
É”Òà w[ƒና የመሳሰሉት
’¨<:: KUdK?:- ¨<H' ²Ãƒ' ›¾`' *¡eÍ=”' GÃÉaÏ”ና
ናቸው:: u?”²=”ና የመሳሰሉት ናቸው:: የመሳሰሉት ናቸው::

Y°ል 2.2 Ze~ ›"L© G<’„‹

64
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ተግባር 2.1.7  የቡድን ሥራ


ዓላማ- በAካባቢ የሚገኙ ቁስ Aካላትን ሁ’ት መለየት
መመሪያ- ከ 3-5 Aባላት ያሉት ቡድን መYርታችሁ በAካባቢያችሁ የሚገኙ ቁሳ
Aካላትን ሁ’ƒ ጠጣር ፈሳሽ ወይም ጋዝ በማለት ለይታችሁ
በሰንጠረዡ ውስጥ በመሙላት Kክፍላችሁ ተማሪዎች Aቅርቡ፡፡

በAካባቢያችን የሚገኙ ቁስAካላƒ Aካላዊ ሁ’ƒ


ተ.ቁ የቁስ Aካል ስም Aካላዊ ሁ’ƒ
1
2
3
4
5
6

በስሜት ›"Lƒ Aካላዊ ባህርያትን መለየት


የስሜት ›"Lቶቻችን የቁስ Aካላትን Aካላዊ ባህ`Áƒ ለመለየት ይረዱናል፡፡ Eንደ ቀለም'
ሽታ Eና ጣEም Áሉት Aካላዊ ባህ`ያት በቀላሉ በስሜት ›"Lት Aማካኝነት ይለያሉ፡፡

G. ukKU SK¾ƒ K. ui SK¾ƒ N. u×°U SK¾ƒ

ሙዝ ምን
¯ይነት ቀለም ›uvª ምን
Aለው? ¯ይነት ቀለም
ALƒ?

n]Á U”
¯ይነት ቀለም
Aለው?

c”Åp ¯LTችን ምን w`~"”“ KAT> ምን ¯ይነት Ú¨<“ e"D` ምን ዓይነት


ምን ¯ይነት kKTƒ i ALD†ው?
›K<ƒ? ×°U ›LD†¨<?

Y°ል 2.3 Aካላዊ ባህ`ያትን በስሜት ›"Lƒ መለየት

65
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ተግባር 2.1.8  የቡድን ውይይት


ዓላማ - በAካባቢ የሚገኙ ቁስ Aካላትን Aካላዊ ባህ`ያት በስሜት ›"Lƒ መለየት
መመሪያ - ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩትን ቁስ Aካላት Aካላዊ ባህ`ያት
በቡድን ሆናችሁ በመለየት ሰንጠረዡን ሙሉ፡፡ የቁሶች” ሽታ ደስ የሚል'
የሚከረክር የሚሰነፍጥ በማለት መመለስ ይቻላል፡፡

በAካባቢያች” የሚገኙ ነገሮች (ቁስ Aካላት) Aካላዊ ባህ`ያት


Aካላዊ ባህ^ያት
ተ.ቁ ቁስ Aካላት
ቀለም ሽታ ጣEም

1 በርበሬ

2 ማር

3
ሎሚ

4 ውሃ

5 ጨው

6 ስካDር

66
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ውሱንና የማይለዋወጡ Aካላዊ ባህ^ያት


ቁስ Aካላት ውሱንና የማይለዋወጥ Aካላዊ ባህ`ያት Aሏቸው፡፡ Eነርሱም Eፍጋት
(Density)፣ ነጥበ ቅልጠት (Melting Point) Eና ነጥበ ፍK?ት (Boiling Point) ናቸው፡፡
Eፍጋት Aንድ የተወሰነ መጠነ ቁስ (Mass) ከሚይዘው ቦታ ወይም UÉу (Volume) ጋር
በማነéçር የሚገለê ነው፡፡
ቁስ Aካላት Eንደሚኖራቸው መጠነ ቁስ ልክ ቀላል ወይም ከባድ ተብለው ሊለዩ ይችላሉ፡፡

የቁስ Aካላት በውሃ ውስጥ የመሟሟትና ያለመሟሟት ሁኔታ


የቁስ Aካላት በውሃ ውስጥ የመሟሟትና ያለመሟሟት ሁኔታ Aካላዊ ባህ`ያቸውን ሊገልê
ይችላል፡፡ በመሆኑም የAንድ ቁስ Aካል በውሃ ውስጥ የመሟሟትና ያለመሟሟት ሁኔታ
ሟሚነት ይባላል፡፡

ተግባር 2.1.9  ቀላል ሙከራ


ዓላማ- የቁስ Aካላትን ሟሚነት መለየት
መመሪያ- uቡድን ሆናችሁ በሚከተለው ሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩ ቁስ Aካላትን
በውሃ ውስጥ KTሟሟት ሞክሩ ቀጥሎም ሟሚ ወይም ሟሚ ያልሆነ
በሚለው ስር የ(√) UM¡ƒ በማድረግ ሙሉ ፡፡

የቁስ Aካላት u¨<H ¨<eØ ¾Sሟሚት ሁኔታ


የሟሚነት ሁኔታ
ተ.ቁ
ቁስ Aካል ሟሚ ሟሚ ያልሆነ
1.
Aሸዋ
2.

ስኳር
3.

ድንጋይ
4.

ጨው
5. ከረሜላ

6. ማስቲካ

Aንድ ቁስ Aካል በውሃ ውስጥ ሟሚ ነው ለማለት የሚቻለው ቁስ Aካሉ በውሃ ውስጥ


ሲበጠበጥ የሚጠፋ ከሆነ ብቻ ነው፡፡

67
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

2. ኬሚካዊ ባህ`ያት
¾Aንድ ቁስ Aካል Aካላዊ ባህርይ በተፈጥሮ ባለበት ሁኔታ የሚኖ[ውን ባህርይ Eንደሚገልጽ
ቀደም ሲል ተምራችኋል፡፡ Aሁን ደግሞ ስለቁስ Aካል ኬሚካዊ ባህርይ ትማራላችሁ፡፡

ተግባር 2.1.10  ተግባራዊ ክንውን


ዓላማ- Ÿ?T>"© K¨<Ø” uS<Ÿ^ T[ÒÑØ
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” SY`‹G< ¾T>Ÿ}ለውን kLM S<Ÿ^ e\::
¾T>ÁeðMÑ< ቁሳቁሶች:- ¨[kƒ' hT' ክብሪት::
AWራር 1. ሻማውን በክብሪት ለኩሱ:: ከዚያም ያዘጋጃችሁትን ወረቀት ወደ ሻማው
ነበልባል በማስጠጋት Aቃጥሉት፡፡ Eጃችሁን Eንዳያቃጥላችሁ ጥንቃቄ
Aድርጉ፡፡
 U” ¨<Ö?ƒ }SKŸ‹G<; ›SÆ Ÿ¨[k~ uU” ÃKÁM;
 ›SÆ” ¨Å ¨[kƒ’ƒ Sk¾` (SSKe) ÉLM;

¨[kƒ
›SÉ

hT

Y°ል 2.4 ¨[kƒ c=’É“ ¨Å›SÉ’ƒ c=k¾`

ተግባር 2.1.11  ተግባራዊ ክንውን


ዓላማ- በብረቶች ላይ የሚከሰት ኬሚካዊ ለውጥን SÓKê
መመሪያ- በቡድን ሆናችሁ የሚከተለውን ቀላል ሙከራ መምህራችሁ በሚያስረዷችሁ
መWረት ሥሩ፡፡
kKU ÁM}kv ¾w[ƒ l^ß ¨Ã”U UeT` u¨<H "[Öv‹G< u%EL KØmƒ k“ƒ
¨<Ü }¨<ƒ::

 U” ¯Ã’ƒ K¨<Ø }SKŸ‹G<;


 ´Ñƒ U”É” ’¨<;
 u›"vu=Á‹G< U” ¯Ã’ƒ ¾³Ñ< ldlf‹” ›Ã‹%EM;
 ´Ñƒ U” ¯Ã’ƒ Ñ<ǃ ÁeŸƒLM;
 ¾³Ñ w[ƒ ¨Å kÉV G<’@¨< SSKe ËLM; KU”; ÃSeL‹%EM;

68
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

´Ñƒ ¾T>vK¨< w[ƒ `Øuƒ vKuƒ G<’@ Ÿ›¾` Ò` c=ªHÉ ¾T>ðÖ` Ÿ?T>ካ©
K¨<Ø ¨<Ö?ƒ ’¨<::

Y°ል 2.5 ¾³Ñ< w[„‹

ኬሚካዊ ባህ`ያት ቁስ Aካላት በሚቃጠሉበት፣ በሚሞቁበት ወይም ከሌላ ቁስ ወይንም


ንጥረ ነገር ጋር ሲዋሃዱ ወይም በሌላ ሁኔታ በሚፈጥሩት ፍፁም የሆነ ኬሚካዊ ለውጥ
ይከሰታል፡፡ KUdK? SቃÖM (S”ÅÉ) ”Ç=G<U S³Ó Ÿ?T>"© vI`Áƒ “†¨<፡፡

መልመጃ 2.1

የሚከተሉት ØÁoU‹ SMc<፡፡


1. የቁስ Aካል ባህ`ያት በስንት ይከፈላሉ?
2. Aካላዊ ባህ`ያት ምንድን ናቸው? በምንስ ይገለéሉ?
3. Aካላዊ ሁነት ምንድን ነው?
4. የቁስ Aካላት ሁነ„‹ በስንት ይከፈላሉ? ዘርዝሯቸው፡፡
5. ኬሚካዊ ባህ`ያት ምንድን ናቸው? ከAካላዊ ባህ^ያትስ Eንዴት ይለያሉ?

3. ¾le ›"M K¨<Ù‹


Aንድ le ›"ል u}KÁ¿ G<’@−‹ K¨<Ù‹ን K=Á"H>ድ ËLል:: u›ÖnLà c=Ã
G<Kƒ ¯Ã’ƒ ¾le ›"M K¨<ጦ‹ ›K<:: ’`c<U ›"L©“ Ÿ?T>"© KውÙ‹ “†¨<::

1. ›"L© K¨<Ù‹
›"L© K¨<Ù‹ TKƒ ›”É le›"M u›"L© vI]¨< w‰ ¾T>Ád¾¨< K¨<Ø ’¨<::
›"L© K¨<ጥ uSpÅÉ' uTÚTÅÉ' uSl[Ø' uSeu`' uማk´k´' uማpKØ'
uTÖ?´' uT×SU' uSkØkØ' uSÖõÖõና uSdcK<ƒ G<’@ታ−‹ K=ðÖ`
ËLል::
›"L© K¨<Ù‹ u›”É le ›"M Là SW[© K¨<ጥ ›ÁeŸƒK<U:: eKJ’U }K¨<Ù
¾’u[¨< ’Ñ` ukLK< ¨Å kÉV G<’@¨< K=SKe ËLM:: KUdK? ¨<H” u×U
w“k²p²¨< u[Ê ÃJ“M:: ÃG<” ”Í= u[ʨ<” w“kMÖ¨< ukLK< ¨Å ðdi ¨<H’ƒ
K=SKe ËLM::

69
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ተግባር 2.1.12  ተግባራዊ ክንውን


ዓላማ- ›"L© K¨<Ù‹” vI`Ã SÓKê
መመሪያ- uu<É” J“‹G< ¾T>Ÿ}Kውን kLM S<Ÿ^ Y\::
የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች፡- ¾cU TpKÝ'hT' (¾S<kƒ U”ß)

¾}²Ò˨<” cU uw[ƒ ²”Ñ< Là ›É`Ñ<ƒ:: uSkÖM TpKݨ<” ¨ÅhT¨<


’uMvM uTeÖÒƒ ”Ç=Vp ›É`Ñ<ƒ::
cU TpKÝ
w[ƒ ²”Ó cU

hT
(¾S<kƒ U”ß)

Y°ል 2.6 cU uS<kƒ c=kMØ

ሰሙ ሲሞቅ U” ተፈጠረ?

ÁkK׋G<ƒ” cU ”Ç=k²p´ Kƒ”i Ñ>²? ›ekUÖ<ƒ::

¾kKÖ¨< cU c=k²p´ U” J’; U”e }Ñ’²v‹G<;

ተግባር 2.1.13  ቀላል ሙከራ


ዓላማ- Aካላዊ ለውጥን uS<Ÿ^ T[ÒÑØ
መመሪያ- በቡድን ሆናችሁ የሚከተለውን ቀላል ሙከራ ›Ÿ“¨<’<፡፡

የሚያeፈልጉ ቁሳቁሶች፡- ›”"D` ጨው፣ የጨው ማድቀቂያ


1. ¾›”"D\” Ú¨< ×°U pSc<ƒ&
2. uSkÖM ›”"D\” Ú¨< ›Éplƒ&
3. uSÚ[hU ¾Åkk¨<” Ú¨< pSc<ƒ&

Ú¨< ŸÅkk u%EL ×°S<” kÃbM ¨Ã”e ›Mk¾[U;


Ú¨< Ÿ}ðÚ u%EL U” M¿’ƒ ›e}ªL‹G<; Ÿ²=I S<Ÿ^ U” }Ñ’²v‹G<;

70
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ተግባር 2.1.14  ቀላል ሙከራ


ዓላማ- Aካላዊ ለውጥን uS<Ÿ^ T[ÒÑØ
መመሪያ- በቡድን ሆናችሁ የሚከተለውን ቀላል ሙከራ ›Ÿ“¨<’<፡፡

የሚያስፈልÓ le:- ¨[kƒ፡-


- G<Kƒ ›”É ¯Ã’ƒ ¨[k„‹” ›²ÒÌ' uSkÖMU Ÿ‹ ue°K<
”Å}SKŸ}¨< ›”Æ” uÍ‹G< ÚvwÖ<ƒ K?L¨<” ÅÓV uSkÇÅÉ
¨Å ƒ””i l`Ø^ß ¨[k„‹ kÃ\ƒ::

ƒMp ¨[kƒ ¾}ÚTÅÅ ¨[kƒ

ƒMp ¨[kƒ ¾}kÇÅÅ ¨[kƒ


Y°ል 2.7 ›"L© K¨<Ø” ¾T>Ádà S<Ÿ^

uƒMl ¨[kƒ' u}ÚTÅŨ<“ u}kÇÅƃ ¨[k„‹ S"ŸM U”


M¿’ƒ ›e}ªL‹G<;

¾›"L© K¨<Ù‹ vI`Áƒ


 ¾›"L© vI`Áƒ” K¨<Ø ÁSK¡M::
 ›Ç=e M¿ le ›"M ›ÃðÖ`U::
 K¨<Ù‡ }kMvi eKJ’< SMf ¾SËS]Á¨<” M¿ le ›"M TÓ–ƒ
ÉLM::
 ¾le ›"K< SÖ’ le ›ÃK¨ØU::

71
U°^õ G<Kƒ ¾
¾}ðØa ›"v
vu=Á‹”

2. Ÿ?T>"L© K¨<Ù‹

ተግባባር 2.1.15
5  የቡድን ውይይት

ዓላ
ላማ- ¾Ÿ?T>"
"© K¨<ጥ U”’ƒ” SÓKê
S
መመ
መሪያ- ›U
Ueƒ ›vLƒ
ƒ ÁK<ƒ u<É” SY
Y`‹G< uT>Ÿ}Kƒ
ƒ ØÁo−
−‹ LÃ
uS
S¨Á¾ƒ Ndv‹G<”
N KSUI^‹
‹G< ÓKè:::
 Ÿ?T>"© U ¯Ã’ƒ K¨<ጥ ነ¨
© K¨<ጥ U” ¨<;
 በምስሉ
ሉ ላይ የሚታ
ታ¿ƒ” ኬሚ
ሚካዊ ለውÙ
Ù‹ Aብራሩ
ሩ::



ል 2.8 Ÿ?T>>"© K¨<Ù
Y°ል Ù‹

Ÿ?T>"©
© K¨<Ø TKƒ
T ›”É
É M¿ le
e Y`’kM
M K¨<Ø uTÉ[Ó ¨Å K?L M¿
M le
SK¨Ø
Ø ’¨<:: ¾T>ðÖ[¨<
¾ <U M¿ le
l ¾^c< ¾J’< vI
I`Áƒ Õ
•\M:: uŸ?T>"©
u
S”ÑÉ ¾T>ðÖ`
` M¿ le u›"L©
u ²È
È ¨Å ’u[u
uƒ ›ÃSK
KስU::

Ÿ?T>"©
© K¨<ጥ uSnÖM (uS”ÅÉ
É)' ¾}K¾
¾ i“ ße
ß uSõ
õÖ` uSð
ð”ǃና
uSdcK
K<ƒ K=ÑKî
î ËLM::

¾Ÿ?T
T>"© K¨<Ù
Ù‹ vI`Áƒ
 uŸ?T>"© K¨<Ø U¡”Áƒ
U ¾M¿ lc< Ÿ??T>"© vI`
`à ÃK¨×
×M::
 ›Ç=e vI`Ã
v ÁK¨
¨< M¿ le ÃðÖ^M:::
 K¨<Ö< u›"L© ²È
È }kMvi
i eLMJ’ SMf ¾S
SËS]Á¨<”
” M¿ le
Aካል TÓ–ƒ
T ›Ã‰MU::

72
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ተግባር 2.1.16  ¾u<É” Y^


ዓላማ- u›"L©“ Ÿ?T>"© K¨<Ù‹ S"ŸM ”êê` uTÉ[Ó M¿’†¨<” SÓKê
መመሪያ- uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ Là በቡድን }¨ÁÁ‹G< ለክፍላችሁ ተማሪዎች
Aቅርቡ::
 u›"L©“ Ÿ?T>"© K¨<Ù‹ SካŸM ”êê` uTÉ[Ó ¾T>Ÿ}K¨<”
c”Ö[» S<K<::

›"L© K¨<ጥ Ÿ?T>"© K¨<ጥ

መልመጃ 2.2

ሀ. የሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ Eውነት ƒ¡¡M "MJ’< ÅÓV ሐሰት
በማለት መልሱ፡፡
1. ›¾` le ›"M ’¨<::
2. Qèƒ ÁL†¨< ’Ña‹ le ›"Lƒ ›ÃÅK<U::
3. ¾le ›"Lƒ G<’„‹ ¾Ÿ?T>"© vI`Áƒ SÑKÝ−‹ “†¨<::
4. ›"L© K¨<Ù‹ ›Ç=e M¿ le ›"M ›ÃðØ\U::
5. ¾pu? SpKØ Ÿ?T>"© K¨<Ø ’¨<::

ለ. በ”ሀ” ሥር ያሉትን ቃላት በ”ለ”ሥር ካK<ƒ ጋር Aዛምዱ፡፡


“ሀ” “ለ”
1. le ›"M ሀ. u›”É M¿ le ¨<eØ ¾T>ј ¾le SÖ”
2. መጠነ ቁስ ለ. ´Ñƒ
3. ¾le ›"M G<’ƒ ሐ. T”—¨<U ¡wŃ ÁK¨<“ x ¾T>ô ’Ñ`
4. ›"L© K¨<Ø መ. ጠጣር
5. Ÿ?T>"© K¨<Ø ሠ. ¾¨[kƒ SkÅÉ

73
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከተሰጡት Aማራጮች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ uSU[Ø


SMc<፡፡
1. ŸT>Ÿ}K<ƒ ¨<eØ le ›"M ÁMJ’¨< ¾ƒ—¨< ’¨<;
G. ¨<H K. ”óKAƒ N. GÃÉaÏ” S. SMc< ¾KU
2. ¨<e” p`î ¾K?K¨<“ ¾}Ñ–¨<” x G<K< ¾T>VL ¾le ›"M ›"L© G<’ƒ ¾ƒ—¨<
’¨<;
G. ጠጣር K. ðdi N. Ò´ S. K “ N
3. ŸT>Ÿ}K<ƒ ¨<eØ u¨<H TET> ÁMJ’¨< le ›"M ¾ƒ—¨< ’¨<;
G. ድንጋይ K. T` N. e"D` S Ú¨<
4. ŸT>Ÿ}K<ƒ ›”Æ Ÿ?T>"© K¨<Ø” ÃÑMéM::
G. ¾hT SpKØ N. ¾¨<H Sƒ’”
K. ¾¨[kƒ S”ÅÉ S. ¾¨[kƒ SkÅÉ

መ. በተሰጡት ክፍት ቦታዎች ላይ ትክክለኛውን መልስ uSS<Lƒ SMc<::


1. T”—¨<U x ¾T>ô“ ¡wŃ ÁK¨< ’Ñ` ÃvLM::
2. ¾le ›"Lƒ vI`Áƒ uª“’ƒ “ }wK¨< uG<Kƒ ßðLK<::
3. ›”É le ›"M u}ðØa ¾T>јuƒ G<’@ ¾T>ÑKêuƒ ›"L© vI`Ã
’¨<::
4. ¾}¨c’ x ¾T>ô“ ¾}¨c’ p`ê ÁK¨< le ›"M ÃvLM::
5. TKƒ ¾›”É M¿ le ›"M Y` ’kM K¨<Ø uTÉ[Ó ¨ÅK?L ›Ç=e
M¿ leAካል SK¨Ø TKƒ ’¨<::

W. ¾T>Ÿ}K<ƒ” ØÁo−‹ SMc<::


1. የቁe ›"M K¨<Ù‹ U” U”É” “†¨<?
2. ›"L© K¨<Ø U”É” ’¨<;
3. ¾hT SpKØ U” ¯Ã’ƒ K¨<Ø ’¨<;
4. Ÿ?T>"© K¨<Ø U”É” ’¨<;
5. u›"L©“ Ÿ?T>"© K¨<Ø SNŸM ÁK¨< M¿’ƒ U”É ’¨<;

74
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

2.2 የተፈጥሮ ሀብቶች


ከንUስ ርEሱ የሚጠበቅ Aጥጋቢ የመማር ብቃት
 ተማሪዎች ይህንን ንUስ ርEስ ተም^‹G< "Ö“kn‹G< በኋላ፡-
 የተፈጥሮ ሀብቶችን ታዳሽና ታዳሽ ያልሆኑ በማለት ትመድባላችሁ፡፡
 ለታዳሽና ታዳሽ Lልሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶች ምሳሌዎችን ƒc×L‹G<፡፡
 የAየር ጠባይ የየEለ~ የAየር ሁኔታ SJ’<” ትገልፃላችሁ፡፡
 የAየር ሁኔታ ምሳሌዎችን ትሰጣላችሁ፡፡
 የAየር ንብረት የረጅም ጊዜ AማካÃ የAየር ሁኔታ መሆኑን ትገልéላችሁ፡፡
 የAየር ንብረት መሳሌዎችን ትሰጣላችሁ፡፡
 የAየር ንብረት በህይወታችሁ ላይ ስለሚያመ×ው ተፅEኖ ታብራራላችሁ፡፡
 የEፅዋትን ጠቀሜታ ትገልéላችሁ፡፡
 Eፅዋትን ለስላd ግንድ ያላቸው' ቁጥsጦዎችና ዛፎች በማለት ትመድባላችሁ፡፡
 የደን መጨፍጨፍ የዛፎችና የሌሎች Eፅዋት መጥፋት መሆኑን
ትገልéላችሁ፡፡
 ከደን ጭፍጨፋ የተነሳ የAፈር መከላት' ጐርõና É`ቅ Eንዴት ሊከሰቱ
Eንደሚችሉ ታስረዳላችሁ፡፡
 የEፅዋት Aጠባበቅ /Eንክብካቤ/ ዘዴዎችን ትገልéላችሁ፡፡
 የዛፍ ተከላ Eንpሥቃሴ ላይ ለመሳተፍ ፈቃደኝነታችሁን ታሳያላችሁ፡፡

የንUስ ርEሱ ይዘቶች


1. የተፈጥሮ ሀብት ዓይነቶች
2. የAየር ጠባይና የAየር ንብረት
3. Eፅዋት

ተግባር 2.18  የቡድን ውይይት


ዓላማ- የተፈጥሮ ሀብቶች” ምንነት SÓKê
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ Kሚከተሉት ØÁቄዎች
ያላችሁን ምላሽ ለመምህራችሁ ግለè፡፡
 የተፈጥሮ ሀብቶች ምንድን ናቸው?
 በAካባቢያችሁ የሚገ–< የተፈጥሮ ሀብቶችን ዘርዝሩ፡፡

የተፈጥሮ ሀብቶች ለሰው ልጆች ሕልውና Aስፈላጊ የሆኑ ማናቸውም በተፈጥሮ


የሚገኙ ነገሮች ናቸው፡፡

75
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

Aየር' ውሃ' የተፈጥሮ ዘይት' ማEድ“ƒ' የፀሐይ Ñ<Muƒ' Eፅዋት Eንሰሳትና c−‹ ዋና
ዋናዎቹ የተፈጥሮ ሀብቶች ናቸው፡፡ የተፈጥሮ ሀብቶች ለcዎች ጠቃሚና ›eፈላጊ ናቸው፡፡
ሆኖም የተፈላጊነታቸው ሁኔታ Eንደ ብረተሰቡ ፍላጐት ሊለያይ ይችላል:: የተፈጥሮ
ሀብቶች ክምችትና ሥርጭት ከቦታ ቦታ ይለያያል፡፡ ለምሳሌ የተፈጥሮ ዘይትን ብንወስድ
60 uS„ የሚሆነው የነዳጅ ዘይት ክምችት በመካከለኛው ምYራቅ በሚገኙ Gገሮች
ይገኛል፡፡ በዛየርና Aማዞን ተócfች Aካባቢ ብቻ 50 uS„ የሚሆ’<ƒ የዓለማችን Eፅዋትና
Eንስሳት ይገኛሉ፡፡

T°É” T¨<Ý ÉõÉõ ’ÇÏ T×]Á Å”

ìNà ¾Æ` ”edƒ ¾¨<H ›"Lƒ

Y°ል 2.9 የተለያዩ የተፈጥሮ ሀብቶች

ሀ. የተፈጥሮ ሀብት ዓይነቶች


የተፈጥሮ ሀብቶች ልዩ ልዩ ባህ`ያት Aሏቸው:: መጠናቸውን፣ ዓይነታቸውንና ራሳቸውን
ለመተካት የሚወስድባቸውን ጊዜ መW[ት በማድረግ የተፈጥሮ ሀብቶችን በሁለት ዋና ዋና
ክፍሎች መመደብ ይ‰ላል፡፡ Eነርሱም፡-
1. ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብቶች
2. ታዳሽ ያልሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶች ናቸው፡፡

ተግባር 2.19  የቡድን ውይይት


ዓላማ- ታዳሽ በሆኑና ባልሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶች መካከል ያለውን M¿’ƒ
መÓKê
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<ድን uSSY[ƒ ታዳሽ በሆኑና ታዳሽ
ባልሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶች መካከል ያለውን ልዩነት uS¨Á¾ƒ
ለክõላችሁ ግለè፡፡

76
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

1. ታÇሽ የተፈጥሮ ሀብቶች

ታዳሽ የሚባሉት የተፈጥሮ ሀብቶች ምንÉ” ናቸው?


በAካባቢያችሁ ከሚገኙ ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብቶች ውስጥ ጥቂቶቹን ዘርዝሩ፡፡

ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብቶች የሚባሉት በየጊዜው ራሳቸውን በተፈጥሮAዊ መንገድ ሊተኩ


የሚችሉ ሀብቶች ናቸው፡፡ ሆ•ም Eነዚህ ¾}ðØa Gwƒ S}Ÿ=Á ሂደቶች በሰው Wራሽ
መንገዶች ሊሰናከሉና ሊቋ[ጡ ይችላሉ፡፡ በAንéሩ ደግሞ ሀብቶቹን uተገቢው ሁኔታ
በመጠቀምና Eን¡ብካቤ በማድረግ ታÇሽነታቸውን ማጠናከርና ቀጣይነት Eንዲኖራቸው
uማድረግ ይቻላል፡፡
ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብቶች Eንደ ዛፎች' ውሃ' Eንሰሳት' °ፅዋት“ Aፈር የመdcሉት
ናቸው፡፡

Y°ል 2.10 ዳሽ የተፈጥሮ ሀብቶች


በAካባቢያችን የሚታዩ የተፈጥሮ ሀብቶችና የAያያዝ ችግሮቻቸው

ተግባር 2.20  የቡድን ውይይት


ዓላማ- የተፈጥሮ ሀብቶች የAያያዝ ችግሮችን መK¾ƒ
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፡፡
የመወያያ ጥያቄዎች
 በAካባቢያችሁ ያለው የታዳሽ ተፈጥሮ ሀብቶች Aጠቃቀም ምን ይመስላል?
 የተፈጥሮ ሀብቶች Aያያዝና Eንክብካቤ ምን ይመስላል?
 የተፈጥሮ ሀብቶች Aያያ´ና Eንክብካቤ ችግሮች ካሉ ²ርዝሩዋቸው፡፡
 በተፈጥሮ ሀብቶች Aያያዝና Eንክብካቤ ረገድ ከብረተሰቡ ምን ይጠበቃል?
ከEናንተስ?

77
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

በAንዳንድ Aካባቢዎች በታዳሽ የተፈጥሮ ሀብቶች Aያያዝና Eንክብካቤ ረገድ Aጥፊ


¡ስተቶች ይታያሉ፡፡ ለምሳሌ፡-
የወንዞች ብክለት
 u¨”μ‹ ¨<eØ ቆሻሻ በመጣልና የፋብሪካ ዝቃጮችን ወንዝ ውስጥ በመልቀቅ
ወንዞችን ተገን Aድርገው በሚኖሩ ሰዎችም ሆኑ በEንሰሳት ጤንነት ላይ ከፍተኛ
Ñ<ዳት Ãደርሳል፡፡

Y°ል 2.11 ወንዝ uðdi ¨<ÒÏ c=uŸM

የደን መጨፍጨፍ

Å•‹ ለማገÊና ለተለያዩ ቁሳቁሶች መYሪያነት ተብሎ ደኖች Aግባብ ባMሆነ መንገድ
በከፍተኛ ሁኔታ ሲጨፈጨፉ በAካባቢው ላይ ከፍተኛ የመራቆት Aደጋ ይደርሳል፡፡

Y°ል 2.12 Aግባብ ያልሆነ የደን ጭፍጨፋ

78
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

የAፈር መሸርሸር
ደኖች ሲጨፈጨፉ Aካባቢው ስለሚራቆት Aፈሩ u¨<H“ u”óe ለመሸርሸር Aደጋ
ይጋለጣል፡፡

Y°ል 2.13 የተሸረሸረ መሬት


Qገወጥ የEንሰሳት Aደን
የዱር Eንeሳት ደኖች ሲጨፈጨፉና በQገወጥ መንገድ ሲታደኑ ፈêመው ከAካባቢው
ሊጠፉ ይችላሉ፡፡

1. ታÇሽ ያልሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶች

ታዳሽ ያልሆኑ የተፈጥሮ Gw„‹ የሚባሉት ምን ዓይነት የተፈጥሮ ሀብቶች ናቸ¨<?


በAካባu=ያችሁ ከሚገኙ ታዳሽ ያልሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶች ውስጥ ጥቂቶቹን ዘርዝሩ፡፡

ታዳሽ ያልሆኑ ሀብቶች የሚባሉት በተፈጥሮ በተወሰነ መጠን ብቻ የሚገኙና ራሳቸውን


ሊተኩ የማይችሉ ሀብቶች ናቸው፡፡ የተፈጥሮ ሀብቶች የT>ፈጠሩት በሚK=ዮን ዓመታት
የጊዜ ሂደት ውስጥ ነው፡፡ ያለ Aግባብ ከተጠቀምንባቸው ጭራሹን ተሟጠው ያልቃሉ፡፡
ታዳሽ ያልሆኑት የተፈጥሮ ሀብቶች የሚባሉት Eንደ ነዳጅ፣ ዘይት' የከሰል ድንጋይ'
ማEድናት“ (ብረት Aስተኔዎች' ጨው' ወርቅ)' የተፈጥሮ ጋዝ ¾SdcK<ƒ ናቸው፡፡

ማግኒ´የም ሰልፈር ¾É”Òà ŸcM ’ÇÏ

Y°ል 2.14 ታዳሽ ያልሆኑ የተፈጥሮ ሀብቶች

79
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ተግባር 2.21  ¡`¡`


ዓላማ- K}ðØa Gw„‹ ”¡w"u? TÉ[Ó ¨ÃU ÁKTÉ[Ó ¾ሚÁeŸƒK¨<”
ØpU“ Ñ<ǃ SK¾ƒ
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁLD†¨< G<Kƒ u<É•‹ መY`ታችሁ በሚከተሉት
ነጥቦች ላይ Ÿ}¨ÁÁ‹G< u%EL uSËS]Á−‡ G<Kƒ ØÁo−‹ Là }n^’>
›sU uSÁ´ ¡`¡` ›É`Ñ<:: uSÚ[hU SUI^‹G< TÖnKÁ
Ãc×K<::

መከራከሪያ ነጥቦች
 ለተፈጥሮ ሀብቶች ጥብቃና Eንክብካቤ ማድረግ ለሰው ልጅ Qልውና Aስፈላጊ
ነው፡፡
 የተፈጥሮ ሀብቶችን Eንደፈለጉ መጠቀም ችግር የለውም፡፡

መልመጃ 2.3
¾T>Ÿ}K<ƒ” ØÁo−‹ SMc<::
1. የተፈጥሮ ሀብቶች ምንድናቸው?
2. የተፈጥሮ ሀብቶች በስንት ይከፈላሉ? ዘርዝሩዋቸው፡፡
3. ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብቶች ምንድን ናቸው?
4. ታዳሽ የተፈጥሮ ሀብቶች ታዳሽ ካልሆኑት የተፈጥሮ ሀብቶች በምን ይለያዩ?
5. ለተፈጥሮ ሀብቶች ጥበቃና Eንክብካቤ ማድረግ ለምን ይጠቅማል?

ለ. የAየር ጠባይና የAየር ንብረት

ተግባር 2.22  የቡድን ውይይት


ዓላማ- የAየር Övይና የAየር ንብረትን ምንነት SÓKê
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uሚከተሉት ጥያቄዎች
}¨ÁÁ‹G< Nሳባችሁን ለመምህራችሁና ለክፍላችሁ ግለè፡፡

 የመወያያ ጥያቄዎች
 በቴሌቪዥን ¾›¾` G<’@ (T@ƒaKAÍ=) ዘገባ ሲተላለፍ ተመልክታችሁ
Ãሆናል፡፡ ዘገባው የሚያትተው eK U”É” ’¨<;
 የAየር ጠባይ ምን ማለት ነው ? የAየር ንብረትስ ?
 በAየር ጠባይና በAየር ንብረት መካከል ያለው ልዩነት ምንÉ” ’¨<?
 ስለ Aየር ጠባይ Eና Aየር ንብረት ማወቅ ለምን ÃÖpTM?

80
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

1. የAየር ጠባይ
የAየር ጠባይ ወይንም Eለታዊ የAየር ሁኔታ ማለት የEለቱ የሙቀት፣ የዝናብ ወይንም
የንፋስ ሁኔታ ማለት ነው፡፡ ለምሳሌ ጧት ሲነጋ ሰማዩ ጠርቶ ወለል ያለ የፀሐይ ብርNን
ልናይ Eንችላለን፡፡ በኋላ ደግሞ cማዩ በደመና ሊጋረድ ይችላል፡፡ ገና ሳይመሽ ዝናብ
መዝነብ ሊËምር ይችላል ወይም ደግሞ በጣም ሊነፍስ ይችላል፡፡ ይህ ሁኔታ የEለቱ የAየር
ጠባይ ወይም ሁኔታ ነው ማለት ነው፡፡

Eለታዊ የAየር Övà የAንድ Aካባቢ °ለታዊ የፀሐይ፣ የሙቀት የንፋስና የዝናብ ሁኔታ
ነው ፡፡

´“vT ìNÁT ÅS“T ’óhT

Y°ል 2.15 የተለያዩ የEለታዊ ¾›¾` G<’@−‹

Eለታዊ የAየር ሁኔታን ማወቅ


በቴሌቪዥን Eለታዊ የAየር ሁኔታን በተመለከተ መግለጫ ሲሰጥ ተመልክታችሁ ይሆናል፡፡
Eለታዊ የAየር ሁኔታን በተመለከተ የትንበያ መረጃዎችን ማግኘት በጣም ጠቃሚ ነው፡፡

Eለታዊ የAየር ሁኔታ (ጠባይ) የትንበያ መረጃ የሚከተሉትን ዋና ዋና ጥቅሞች ያስገኛል፡፡


 ለመንገደ™ችና ለAውሮፕላኖች Eንቅeቃሴ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ!
 Eንደሚኖረው የAየር ጠባይ በቅድሚያ የAለባበስ ሁኔን በማስተካከል ጥንቃቄ ለመውሰድ!
 የEህል ምርትን የሚያበላሽ ዝናብ የሚመጣ ከሆነ Aስቀድሞ ምርትን ለመስብሰብ!
 ዘር ለመዝራት Aመቺ የAየር ጠባይን ለመምረጥ ያስችላል!
 ሊከሰት ከሚችል የAደገኛ ዝናብና Aውሎንፋስ Aስቀድሞ ለመጠንቀቅና ከAደጋ ለማምKጥ
ያስችላል!
 ¯መታዊ Aማካኝ የAየር ንብረት ሁኔታን ለመረዳት ማስቻል ወዘተ የመሳሰሉት ዋና
ዋናዎቹ ናቸው፡፡

81
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

የAየር ጠባይን (G<ኔታን) በመከታተል መረጃ በመስብሰብ' በማጥናት“ በመተንተን


eለሚኖረው የAየር ሁኔታ ትንበያ የሚሰጠው የሳይንስ ዘርፍ T@ƒሮKAÍ= ይባላል፡፡
በIትዮጵያ ውስጥም የIትዮጵያ ሚትሮሎጂ ኤጀንሲ ይህን Yራ ይWራል፡፡

Y°ል 2.16 Eለታዊ የAየር ሁኔታ መግለጫ

በተጨማሪም በAሁኑ ወቅት የAየር ሁኔታ መረጃን ከተለያዩ መገናኛ ብዙን ማግኘት
ይቻላል፡፡ Eነዚህም ¾S[Í U”à‹ ጋዜጦች' _ዲÄ' S[Í S[x‹“ ¾SdcK<ƒ
ናቸው፡፡

የEለታዊ የAየር ሁኔታ /ጠባይ/ መለኪያ መXሪያዎች

ተግባር 2.23  የቡድን ውይይት


ዓላማ- የAየር ሁኔታ መለኪያ SX]Á−‹” መለየት
መመሪያ- በጥያቄዎቹ መWረት ተወያይታችሁ SMe eጡ፡፡

የመወያያ ጥያቄዎች
 የAየር ሁኔታ” KSK"ƒ ¾T>Áe‹K< SX]Á−‹” eU Økc<::
 የAየር ሁኔታ መለኪያ መX]Á−‹ የሚገኙƒ ¾ƒ ’¨<?

የEለታዊ Aየር ሁኔታን ለመለካት የሚያገለግሉ የተለያዩ መXሪያዎች በሚትaሎጂ


ጣቢያዎች ውስጥ Ãገኛሉ፡፡ ዋና ዋና ¾›¾` G<’@ መXሪያዎች የሚከተሉት ናቸው፡፡

82
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

U°^w
cT@”

Åu<w UY^p

©”É y?” (¾”óe _”Ñ@Ï (¾´“w SÖ” ‚`V T@ƒ` (¾S<kƒ ›’>V T@ƒ` (¾”óe
›p×Ý ÖsT>) SKŸ=Á) SKŸ=Á) ፍጥነት SKŸ=Á)
Y°ል 2.17 የAየር ሁኔታ መለኪያ መሣሪያዎች በከፊል

መሳሪያዎች በተጨማሪም በጠፈር ላይ የሚገኙ የAየር ጠባይ ሁኔታን በሚከታተሉ


ሳተላይቶች Aማካኝነት በሚሰበሰቡ ምስሎች የAየር ሁኔታ ትንበያ መረጃዎች ይገኛሉ፡፡
Eለታዊ የAየር ጠባይ /ሁኔታዎች/ ፀሐያማ' ዝናባማ' ደመናማ፣ ከፊል ደመናማ ከፊል
ዝናባማ፣ ነጐድጓዳማ' በረዶ የቀላቀለ ዝናባማ ተብለው ይገለፃሉ፡፡

ìNÁT
ÅS“T
´“vT

u[Ê ¾kLkK ´“w


’ÑAÉÕÇT
ŸòM ìNÁT

Y°ል 2.18 የAየር ሁኔታ መግለጫ ምልክቶች


የAየር ጠባይ ተêኖዎች

ተግባር 2.24  የቡድን Y^


ዓላማ- ¾›¾` ጠባይ ተêኖዎችን መÓKê
መመሪያ- የAየር ጠባይ uc−‹ ›“E“E`“ በAካባቢያችን ላይ የሚÁሳድረው ተêኖ
UንÉ” ’¨<; Nሳባችሁን ለክፍል ጓደኞቻችሁ ግለè፡፡

83
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

በየEለቱ የሚከሰቱ የተለየዩ የAየር ጠባይ ሁኔዎች በEለት ተEለት Qይወታችን ላይ


በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ተêኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ፡፡ ከተêኖዎቹም መካከል
የሚከተሉት ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡
 የAለባበስ ሁኔታችንን Eንድንቀይር ያደርጉናል፡፡
 Eንቅስቃሴያችንን Eንድንገድብ ያደርጉናል፡፡ ለምሳሌ ዝናብ ሲዘንብ ዝናቡን
ለማሳለፍ መቆም ሊኖርብን ይችላል፡፡
 Aመጋገባችን ከAየር Öባዩ ጋር የተስተካከለ ንዲሆን የምንመገበውን ነገር
ልንቀይር Eችላለን፡፡
 የታጠቡ ልብሶችና በፀሐይ ላይ የተሰጡ ነገሮች ቶሎ የመድረቅና ያለመድረቅ
ሁኔታ ላይ ተêኖ ይፈጠራል፡፡
 የተለያዩ ቀኖች Eንደሚ•ራቸው የAየር ሁኔታ የተለየዩ ድባቦች በመፍጠር የተለያዩ
}ꝕ−‹ ሊፈጥሩብን ይችላሉ፡፡
2. የAየር ንብረት

ተግባር 2.25  የቡድን ውይይት


ዓላማ- ስለ Aየር ንብረት ምንነት መÓKê
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ
ተወያዩ፡፡

የመወያያ ጥያቄዎች
 Aየር ንብረት ምንÉ” ’¨<?
 የAየር ንብረትን የሚገልè ምሳሌዎችን ስጡ፡፡
 በAየር ጠባይ“ በAየር ንብረት መካከል ያለው ልዩነት ምንÉ” ’¨<;

የAየር ንብረት ማለት በAንድ Aካባቢ የሚeተዋል የረጅም ጊዜ Aማካይ የAየር ጠባይ
ነው ፡፡

የAንድ Aካባቢ የAየር ንብረት የAካባu=ው ተፈጥሮAዊ ገêታ ምን ሊመስል Eንደሚችል


ሊጠቁመን ይችላል፡፡ የAየር ንብረት በሚከተK¨< መልኩ ሊገለê ይችላል፡፡

ዋና ዋና የAየር ንብረት ዓይነቶች፡-


 ደጋማ የAየር ንብረት /ቀዝቃዛና Eርጥበት Aዘል/
 ወይናደጋማ የAየር ንብረት /መካከለኛ ሙቀትና Eርጥበት Aዘል/
 ቆላማ የAየር ንብረት /ሞቃትና ዝቅተኛ Eርጥበት Aዘል/
 በረሃማ የAየር ንብረት /በጣም ሞnትና ደረቅ/

84
U°^õ G<Kƒ ¾
¾}ðØa ›"v
vu=Á‹”

ል 2.19 የተ
Y°ል ተለያ¾ የAየር
ር ንብረƒ ያሏቸው
ያ የተ
ተለያዩ Aካባ
ባቢዎች

Aንድ Aካባቢ
A Eርጥ
ጥበት Aዘል
ል የAየር ንብ
ብረት Aለው
ው ሲባል በየEለቱ ዝና
ናብ ይዘንባል
ል ማለት
ሳይሆን ከሌሎች Aካባቢዎች
A Aንéር የተ
ተሻለ የዝናብ
ብ ስርጭት Aለው ማለ
ለት ነው፡፡ ነገር
ነ ግን
Eለታዊ የAየር ጠባይን
ጠ ብንመ የር ጠባይ ሲባል በEለቱ ዝናብ Eየዘነበ
መለከት ዝናባማ የAየ
መሆኑን
ን መረዳት Eችላለን፡፡ በዚህም በAየር ንብ
ብረትና በEለ
ለታዊ የA¾
¾ር ጠባይ መካከል
ልዩነት መኖሩን መረዳት
መ ይቻላል፡፡

የAየር ንብረት
ን ተꝕ−
ê ች
የAየር ንብረት በ
በAንድ Aካ
ካባቢ ተፈጥ
ጥሮAዊና ሰው Wራሽ ገêታዎ
ዎች ላይ የተለያዩ
ተꝕ−
−ች ሊያሳድ
ድር ይችላል
ል፡፡
ለምሳሌ፡- በቀዝቃዛ
ዛና Eርጥበት
ት Aዘል Aካ
ካባቢዎች የምናገኘቸው
የ ው Eንeሳት ፀÑ<ራማና ቅዝቃዜ
ም የሚችሉ “†¨<:: በAካባቢው
መቋቋም በ የሚኖ\ ሰዎ
ዎች ደግሞ
ሞ በAብዛኛው
ው ሙቀት የሚሰጡ
AKባበሶች
ችን ያዘወት
ትራሉ፡፡

°ል 2.20 በቀ
Y° ቀዝቃዛ የAየር ንብረት
ት የሚኖሩ E”eሳትና
E ሰ
ሰዎች

85
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

በAንéሩ ደግሞ በቆላና በረሃማ Aካባቢዎች የምናገኛቸው ተክሎችም ሆኑ Eንሳሳት ከፍተኛ


ሙቀት የመቋቋምና ለረጅም ጊዜ በAነስተኛ የውሃ መጠን የመኖር ብቃት ›ላቸው:: ሰዎቹም
ለሙቀቱ ተeማሚ Aለባበስ ይጠቀማሉ፡፡

Y°ል 2.21 በሞቃት የAየር ንብረት Aካባቢ የሚኖሩ ሰዎች' Eንሰሳትና ተክሎች

በAጠቃላይ መልኩ ¾›¾` ንብረት ልዩነት የEፅዋትና Eንeሳት ዓይነትና ሥርጭት ከቦታ
ቦታ Eንዲለያይ ያደርጋል፡፡ የሰዎችም የAኗኗር ሁኔታ' ¾Aመጋገብ' ¾Aለባበስ' የመጠለያ
AWራር' የግብርና ዘዴ' የምጣኔ ሀብት Eድገት ታሪክና ባህል Eንደ Aየር ንብረቱ ሁኔታ
ይለያያል፡፡

የAየር ንብረት ለውጥ

ተግባር 2.26  የቡድን ውይይት


ዓላማ- የAየር ንብረት ለውጥ ”ȃ ”ÅT>Ÿcƒ SÓKê
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ በሚከተሉት ጥያቄዎች መWረት
ተወያዩ፡፡
የመወያያ ጥያቄዎች
 የዓለም ሙቀት መጨመር Eንዴት ይከሰታል?
 የAየር ንብረት uምን ያህል ፍጥነት ተêኖው Eየጨመረ ’¨<?
 የAየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል U” SÅ[Ó ›Kuƒ?

በልዩ ልዩ ሰው Wራሽ Uክንያቶች የAየር ንብረት ለውጥ ሊፈጠር ይችላል፡፡ የደን


ጭፍጨፋ' %Eላ ቀር የግብርና ዘዴዎች' የነዳጅ ዘይት ቃጠሎ“ ከIንዱስትሪዎች የሚለቀቁ
የAየር በካይ ጋዞች ዋና ዋና መንስኤዎች ናቸው፡፡ በሂደቱም በከባቢ Aየር ውስጥ ከፍተኛ
መጠን ያለው የ"ርቦንዳይ Oክሳይድ ክምችት ይፈጠራል፡፡ በመሆኑም የከባቢ Aየር ሙቀት
መጠኑ ይጨምራል፡፡ ሁኔታው በዚህ የሚቀጥል ከሆነ የዓለማችን የሙቀት መጠ” በጥቂት
¯መታት ውስጥ በ1.5ሴ ይጨምራል:: በAጠቃላይ ይህ የዓለም ሙቀት መጨመር
የሚከተሉትን Aደጋዎች ሊያስከትል ይችላል፡፡ ’²=IU:-
 የAየር ንብረት ለውጦች
 የድርቅ መባባስ

86
U°^õ G<Kƒ ¾
¾}ðØa ›"v
vu=Á‹”

 የበረ
ረዶ ግግሮች መቅለጥ
 የባQ
Qር ከፍታ መጨመርና
ና የጠረፍ Aካባቢዎች
A በውሃ መጥ
ጥለቅለቅ
 የጐር
ርፍ Aደጋዎ
ዎች
 የበረ
ረNማነት Seóóƒና
S የመሳሰሉት
ት “†¨<፡፡

ሀ. ¾ÑA`õ
¾ SØ
ØKpKp T’ƒ Seó
K. ¾u[NT óóƒ

ሐ ¾u[Ê ÓÓa‹
ሐ. Ó Sp
pKØ

ል 2.22 የAየ
Y°ል የር ንብረት ለውጥ ውጤቶች

ተግባባር 2.27  የቡድን ውይይት


ዓላማ
ማ- የAየር ንብረት
ን ለው
ውጥ የሚያስከ
ከትላቸውን ውጤቶች SÓKê
መመ
መሪያ- ›Ueƒ
ƒ ›vLƒ ÁK<ƒ
Á u<É”
” uSSY M 2.22 የም
Y[ƒ ue°M ምታዩAቸው የAየር
ንብረት
ት ለውጥ ውጤቶች
ው ም ምን Eን
ምን ንደሆኑ ግለ
ለè፡፡


መልመጃ 2..4
¾T>Ÿ}
}K<ƒ” ØÁo
o−‹ SM
Mc<
1. የ›¾` Öv
và U”É’¨<?
2. ¾›¾` Öv
và u°Kƒ }°Kƒ ”
”penc?Á‹
‹” U” ¯Ã
Ã’ƒ }ꝕ
• ÁeŸƒLM
M?
3. ¾›¾` ”w
w[ƒ U”É
É” ’¨<? Ÿ›
›¾` Övà Ò`e U”
” ¯Ã’ƒ M
M¿’ƒ ›K¨
¨<?
4. ¾›¾` ”w
w[ƒ U” U”
U }ꝕ
•−‹ ÁeŸƒ
ƒLM?
5. ¾›¾` ”w
w[ƒ K¨<Ø
Ø U” ¯Ã’’ƒ ‹Óa‹
‹ K=ÁeŸƒM
M ËLM?

87
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ሐ. °îªƒ
°îªƒ ¾^d†¨<” UÓw T²Ò˃ ¾T>‹K< Qèƒ ÁL†¨< ’Ña‹ “†¨<፡፡ °îªƒ
Kc¨< MЋU J’ KK?KA‹ Qèƒ LL†¨< ’Ña‹ uS<K< u×U ›eðLÑ> “†¨<::

1. ¾°îªƒ ÖkT@

ተግባር 2.28  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- ¾°îªƒ” ÖkT@−‹ S²`²`
መመሪያ- uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ SW[ƒ uu<É” J“‹G< uS¨Á¾ƒ KSUI^‹G<
ÑKé ›É`Ñ<፡፡
 የመወያያ ጥያቄዎች
 °îªƒ Kc¨< MЋ“ KK?KA‹ ”edƒ U” ¯Ã’ƒ ØpU Ãc×K<?
 °îªƒ u›ÖnLà K¯KU Y’-UIÇ` ¾T>cÖ<ƒ ØpU U”É” ’¨<;
 u›"vu=Á‹” °îªƒ U” ¯Ã’ƒ ØpU ¾cÖ< ÃÑ—K<?

°îªƒ ŸìNà w`N” ¾T>ÁÑ–<ƒ” የፀሐይ ጉልበት ¨Å UÓw Ñ<Muƒ /ምግብ/


ÃkÃ\M:: ÃIU KK?KA‹ Qèƒ LL†¨< ’Ña‹ G<K< ¾UÓw U”ß uSJ”
ÁÑKÓLM:: u}ÚT]U °îªƒ K¯KT‹” Y’UÇ`“ ¾}e}"ŸK ¾›¾` ”w[ƒ
S•` Ÿõ}— ÖkT@ Ãc×K<::
u›ÖnLà °îªƒ ¾T>Ÿ}K<ƒ” ª“ ª“ ØpV‹ Ãc×K<::
 °îªƒ ¾T>ðØ\ƒ Å” K}KÁ¿ ¾Æ` ”edƒ S•]Á’ƒ፣ S^u=Á’ƒ“ ¾UÓw
U”ß ÃJ“M::
 °îªƒ KUÓw’ƒ፣ Mwe KSY^ƒ፣ KÓ”v ldle፣ Ku?ƒ °n−‹ SY]Á“
KSdcK<ƒ ÃÖpS<“M::
 TÑÊ uSJ” ¾Ñ<Muƒ U”ß ÃJ“K<::
 ¾›"vu=” `Øuƒ“ ›ð` ÃÖwnK<::
 ¾}KÁ¿ Sɏ’>„‹U Ÿ°îªƒ ÃkSTK<::
 ”Å ×”“ Ÿ`u? ”Ç=G<U K?KA‹ ¾ów]" Ø_ °n−‹” Ÿ°îªƒ “Ñ—K”::
 በከባቢ Aየር ውስጥ የሚከማች ካርቦን ዳይOክሳይድን ለምግብ መYሪያነት በመጠቀም
በምትኩ Qይወት Áላቸው ነገሮች የሚጠቀሙበትን Oክስጂን ይሰጣሉ፡፡

88
U°^õ G<Kƒ ¾
¾}ðØa ›"v
vu=Á‹”

K
K”edƒ SÖKÁ’ƒ
ƒ K›Mvdƒ መYሪያ ldle መYሪያ
Ku?ƒ l

KUÓ
Ów’ƒ KTÑÊ Éኒ„‹ pST
KSÉ p
ል 2.23 ¾°î
Y°ል  ØpV
V‹
2. ¾°î
 ¯Ã’„
„‹
KÁ¿ p`î፣፣ SÖ”፣ lSƒ፣ ¨<õ[ƒ፣
u›"vu==Á‹” ¾}K ¨ ¾
¾›[vw መ
መንገድ፣ ¾›e}ÇÅÓ
²È“ ¾SdcK<ƒ
¾ M¿’ƒ ÁL†¨<
Á M¿
¿ M¿ °îª
ª„‹” M”
”SKŸƒ ”‹LK”:: KUdK?

ተግባባር 2.29  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ
ማ- ¾°îªƒ
ƒ ¯Ã’„‹” SK¾ƒ
መመ
መሪያ- ›Ueƒ
ƒ ›vLƒ ÁK<ƒ
Á u<É”
” uSSY
Y[ƒ uT>Ÿ
Ÿ}K<ƒ ØÁ
Áo−‹ LÃ
}¨Á
Á¿፡፡
 u›"vu
u=Á‹” U”
” U” ¯Ã’ƒ °îª„‹
‹ ÃÑ—K<? uU” uU”
” ¯Ã’ƒ
G<’@−
−‹ ÃKÁÁ
ÁK<?
 u›"vu
u=Á‹G< e”ƒ
ƒ ¾°îªƒ
ƒ ¯Ã’„‹ ›K<?
 u›"vu
u=Á‹G< ¾U
U¨<s†¨<
¨<” ¾°îªƒ
ƒ ¯Ã’„‹ ²`´\::

89
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ÁIM X`፣ ¾Õa ›ƒ¡M„‹' S"ŸK— ³ö‹' ƒMMp ³ö‹ SØke ÉLM::
u›ÖnLà °îªƒ uZeƒ ª“ ª“ ምድቦች M”SÉv†¨< ”‹LK”:: Eነርሱም፡-
1. KeLd Ó”É ÁL†¨<:- ›Ýß` lSƒ“ KeLd Ó”É ÁL†¨< °îª„‹ “†¨<::
KUdK?:- ¾Õa ›ƒ¡M„‹ (ÔS”፣ qe×፣ "aƒ) ›[V‹ ¨²}::
2. lØsÙ−‹:- S"ŸK— lSƒ“ Ö”"^ Ó”É ÁL†¨< °îª„‹ “†¨<::
KUdK?:- Ö?“ÇU፣ ›Åe፣ ›]+፣ ÇTŸc?፣ ›ÒU፣ kÒ ¨²}::
3. ³ö‹:- u×U ¨õ^U፣ Ö”"^“ [ÍÏU Ó”É ÁL†¨< ¾°îªƒ ¯Ã’„‹
“†¨<::
KUdK?:- ´Óv፣ ¾vI` ³õ፣ jL (ª`")፣ ª”³፣ ¢f፣ ¨Ã^፣ Ó^` ¨²} “†¨<::

G. KeLd Ó”É ÁK¨< îªƒ K. lØsÙ


N. ³õ

Y°ል 2.24 ¾}KÁ¿ ¾°îªƒ ¯Ã’„‹

3. ¾Å” SÚõÚõ (SS”Ö`)

ተግባር 2.30  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- ¾Å” SÚõÚõ” U”’ƒ SÓKê
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ጥያቄዎ‹ LÃ
}¨Á¿፡፡
 ¾Å” SÚõÚõ U”É” ’¨<?
 ¾Å” SÚõÚõ ”ȃ ßcM; U”e Ñ<ǃ ÁeŸƒLM?
 ¾Å” SÚõÚõ” ”ȃ SŸLŸM ÉLM?

Å” TKƒ u×U cò ¾S_ƒ ¡MM ¾T>gõ” ¾³ö‹ ewew ’¨<:: Å” u}KÁ¿


U¡”Á„‹ K=ÔÇ Ã‹LM:: KUdK? ÁIM unÖKA (ucÅÉ dƒ)፣ uU”×a፣ uÅ”
ßõÚó ¨²} “†¨<::

የÅ” SÚõÚõ ¾³ö‹“ ¾K?KA‹ °îªƒ c¨< W^i uJ’ S”ÑÉ SØóƒ TKƒ
’¨<::

90
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

Y°ል 2.25 ¾}ÚðÚð Å” Ñê

uGÑ^‹” ¾}KÁ¿ ›"vu=−‹ ¾Å” Gwƒ u›eÑ^T> õØ’ƒ }Úõß÷M:: KÅ” Gwƒ
SÚõÚõ ª“ ª“ S”Y›?−‹U ¾`h Seóóƒ ¾TÑÊ“ ¾vIL© Ó”v õLÔƒ
TÅÓ “†¨<:: ”Ç=G<U ð×” ¾Q´w °Éу ¾Å” ¨<Ö?ƒ õLÔƒ” ŸÑ>²? ¨ÅÑ>²?
”Ç=ÚU` ›e}ªê* ›É`ÕM::

u›G<’< ¨pƒ ŸGÑ^‹” ÖpLL ¾qÇ eóƒ 2.5 uS„ ¾T>J’¨< w‰ uÅ” ”Å}gð’
ÃÑSM:: Ÿ²=I ¨<eØ ÅÓV ›w³—¨< ¾T>Ñ–¨< uÅu<w“ uU°^w ¾GÑ]~ ¡õKA‹
’¨<::

ሥEM 2.26 ¾›=ƒÄåÁ ¾Å” Ãμ

ተግባር 2.31  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- ¾Å” ßõÚó ¾T>ÁeŸƒL†¨<” Ñ<Ç„‹ SÓKê
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ Là uS¨Á¾ƒ
KSUI^‹G< ULi eÖ<፡፡
 ¾Å” SÚõÚõ U” ¯Ã’ƒ ‹Óa‹ ÁeŸƒLM;
 ¾Å” ßõÚó u›"vu=Á‹G< ¾T>ÁeŸ}K¨< ‹Ó` ”ȃ Te¨ÑÉ Ã‰LM;

91
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

¾Å” ßõÚó ¾T>Ÿ}K<ƒ” ‹Óa‹ K=ÁeŸƒM ËLM::


 ¾”edƒ “ ›°ªóƒ ScÅÉ::
 Å” c=S’Ö` ›ð\ KÔ`õ “ ”óe }ÒLß eKT>J” ¾›ð` SከLƒ ÃðÖ^M::
 ¾›"vu=¨< `ØuƒU eKT>k”e É`p K=Ÿcƒ ËLM:: u´“w ¨kƒ Ÿõ}—
¾Ô`õ SØKpKp K=Ÿcƒ ËLM::
 የደን ጭፍጨፋ Aካባቢን ወደ በረሃማነት Eንዲቀየር ያደርጋል፡፡
 }ðØa›© Ãμ ¾Öó c=S× ¾~]eƒ SeIw’ƒU ›wa ÃÖóM::
 ŸÅ” SÚõÚõ ¾}’d M“Ñ—†¨< ËK< ¾’u\ ›=¢•T>Á© ØpV‹U
eKT>k\ ÉI’ƒ” K=ÁeŸƒM ËLM::

4. ¾Å” Gwƒ ”¡w"u?

ተግባር 2.32  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- ¾Å” Gwƒ” ”ȃ S”ŸvŸw ”ÅT>‰M Te[ǃ
መመሪያ- Ÿ 3-5 ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” SY`‹G< uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨Á¿:: ¾Å” Gwƒ” S”ŸvŸw ¾T>‰Mv†¨< S”ÑÊ‹ U” U”É”
“†¨<;
 }T]−‹ ¾Å” Gwƒ” KS”ŸvŸw U” SY^ƒ ›Kv†¨<;

¾Å” Gwƒ” S”ŸvŸw ¾G<K<U w[}cw ¡õM NLò’ƒ ’¨<:: G<K<U ¾w[}cw
¡õM u›pS< (uÑ<Mu~ ¨ÃU u°¨<k~) ¾Å” Gwƒ” S”ŸvŸw ›Kuƒ:: U¡”Á~U
¾Å” ßõÚó ¾T>ÔǨ< G<K<”U c¨< uSJ’< ’¨<::

¾T>Ÿ}K<ƒ ’Øx‹ ¾Å” Gwƒ” KS”ŸvŸw Ã[ÇK<::


 w[}cu< Å”” ¾}”ŸvŸu }ÖnT> ¾T>J”uƒ” S”ÑÉ Te}T` KUdK?:
Å’< dÃÚðÚõ K”w kö SekÁ& ¾Ôw–>−‹ SeIw TÉ[Ó፣ u<“
SƒŸM፣ ‹Ó˜ TõLƒ፣ ¾TÑÊ ³ö‹” SƒŸM::
 QÑ ¨Ø ßõÚó ”ÇÃðÖ` Øun TÉ[Ó
 ¾³õ ‹Ó™‹” ¾SƒŸM“ ¾S”ŸvŸw vIM TÇu`::
 GÑ` ukM ¾³õ ‹Ó™‹ ”Ç=}ŸK< Tu[ƒ::
 ¾Å” Gwƒ” u›ØÒu= G<’@ KT>”ŸvŸu< ¾w[}cw ¡õKA‹ u}KÁ¾ S”ÑÉ
Tu[ቻ“ ÉÒõ TÉ[Ó::

92
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

5. ¾³õ }ŸL ”penc?


ተግባር 2.33  ¾u<É” ¨<ÃÃ
ዓላማ- eK ³õ ‹Ó˜ }ŸL“ ”¡w"u? SÓKê
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹
SW[ƒ }¨Á¿፡፡
¾መወያያ ØÁo−‹k
 ¾³õ ‹Ó˜ SƒŸM U” ØpU Ãc×M?
 ¾³õ ‹Ó˜ ›}"ŸM “ ”¡w"u? ²È ”ȃ Eንደሆነ ግለፁ፡፡

¾³õ ‹Ó˜ SƒŸM ŸÅ” Gwƒ ”¡w"u? Ò` kØ}— Ó”–<’ƒ ›K¨<:: ¾³õ ‹Ó˜
}ŸL ”penc? ¾T>Ÿ}K<ƒ” pÅU }Ÿ}KA‹ K=Ÿ}M ÃÑvM::
‹Ó˜ T²Ò˃
¾³õ ‹Ó˜ Ÿ‹Ó˜ TõÁ ×u=Á K=ј ¾T>‹M u=J”U ‹Ó˜ በu?ƒም ¨<eØ T²Ò˃
ÉLM:: ¾³õ ‹Ó˜ uG<Kƒ ¯Ã’ƒ S”ÑÉ K=²ÒÏ Ã‹LM:: Ãኸ¨<U

G. Ÿ³õ ²` ‹Ó˜ T²Ò˃


²` "L†¨< ³ö‹ Là ²` uScwcw SÅw
Là ¨Ã”U Le+¡ ¨<eØ በተሞላ ›ð` LÃ
S´^ƒ ÉLM::

ሥEM 2.27 Ÿ³õ ²` ‹Ó˜ T²Ò˃


K. ÁK ²` ³ö‹” ¾Tv³ƒ ²È
Aንዳንድ ³ö‹” ÁK²` uӔʉ†¨<
T^vƒ ¾T>‰Muƒ ²È ›K:: ä¨<U
u=Á”e G<Kƒ ¯Sƒ °ÉT@ "K¨< ³õ ጉማጅ
Là Ñ<TÏ uSl[Ø ¾Ñ<TÌ” ¨ð` ÁK
¨Ñ” ¨Å‹ ›É`Ô ÖKp ÁK `Øw
Ñ<ÉÕÉ ¨<eØ u›ÓÉU SƒŸM ’¨<::
ጉድጓድ

ሥEM 2.28 ³õ” ÁK²` uÓ”Æ Tv³ƒ

¾³õ SƒŸÁ x SU[Ø


¾³õ ‹Ó™‹” }Ñu= x Là SƒŸM ÁeðMÒM:: ¾³õ ‹Ó™‹ uu?„‹ SW[ƒ ØÓ
LÃ፣ uÓ”w ›Ø` ØÓ፣ ¾›?K?¡ƒ]¡“ ¾eM¡ Ucf−‹ u×U }ÖÓ}¨< S}ŸM
›Ã•`v†¨<U::

93
U°^õ G<Kƒ ¾
¾}ðØa ›"v
vu=Á‹”

¾³õ ‹Ó
Ó™‹” S”Ÿ
ŸvŸw
¾}}ŸK
K< ¾³õ ‹Ó™‹
‹ ”¡w"u? ያስ
” ስፈልጋቸዋል
ል:: uSJ’’<U ‹Ó™
™‹ Ÿ}}ŸK
K< u%EL
Ÿ”edƒ“ Ÿ›ÅÒ
Ò KSÖup É[Ó ያስፈ
p ŸKL TÉ ፈልጋል:: Ÿ²
²=IU u}Ú
ÚT] }Ö
Ö“¡[¨<
eŸT>Á
ÁÉÑ< É[e
e ¨<H u}Ÿ
ŸÃ TÖ׃ Áeð
ðMÒM::

ተግባባር 2.34  ¾u<É”


” ¨<ÃÃ

ዓላማ
ማ- Ÿ›[Ò¨
¨<Á” Ò` uS¨Á¾ƒ
ƒ“ MUÉ
É uS¨<cÉ °îªƒ eLL†¨< vIL©
c?„‹
‹ SÓKî
መመ
መሪያ- ŸS
SUI^‹G< Ò` uS
SJ” Ÿ›"v
vu=Á‹G< ›”É
› ›[Ò
Ò© ¨Å ¡õL‹G<
¡
uS
SÒu´ u°
°ÉT@Á†¨<< ¾}Ñ’²u
u<ƒ” vIL
L© c?ƒ ”Ç=Á"õ
õLD‹G<
u›¡
¡waƒ“ uY’e`¯ƒ ÖÃs†¨<<፡፡

M 2.29 K‹
ሥEM ‹Ó™‹ ¾T
T>Å[Ó ”¡
¡w"u?


መልመጃ 2..5
ሀ. የሚ
ሚከተሉት ዓረፍተ
ዓ ነገሮ
ሮች ትክክል
ል ከሆኑ ”E
Eውነት” ƒ¡¡M "MJ
J’< ደግሞ ”ሐሰት”
በማ
ማለት መልሱ
ሱ፡፡
1. ³ö‹
‹“ ”edƒ
ƒ Çi ÁM
MJ’< ¾}ð
ðØa Gw„‹
‹ “†¨<::
2. k’< ìNÁT ’¨
¨< e”M ¾›
›¾` G<’@” ¾ÑKê”
” ’¨<::
3. °K
© ¾›¾` G<’@” T¨p U`ƒ” Ÿ›ÅÑ— ´“w kÉV
V KScwc
cw Áe‹LM
M::
4. ”e
edƒ ¾^d†
†¨<” UÓw
w Á²ÒÍK<::
5. ¾Õa
a ›ƒ¡M„‹
‹ KeLd Ó”É
Ó "L†¨
¨< °îªƒ ÃSÅvK<::
Ã

94
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ለ. በ ”ሀ” ሥር ¾}kSÖ<ƒ” nLƒ u ”K” Y` Ÿ}kSÖ<ƒ Ò` ›³UÆ፡፡


"ሀ" "ለ"
1. Çi ¾}ðØa Gwƒ ሀ. ¾S<kƒ SÖ” SKŸ=Á
2. Çi ÁMJ’ ¾}ðØa Gwƒ ለ. ¨<H
3. ‚`V T@ƒ` ሐ. ¾”óe õØ’ƒ SKŸ=Á
4. ©”Éy?” መ. ¾’ÇÏ ²Ãƒ
5. _”Ñ@Ï ሠ. ¾”óe ›p×Ý ÖsT>
[. ¾´“w SÖ” SKŸ=Á

ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከተሰጡት Aማራጮች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ፡፡


1. ŸT>Ÿ}K<ƒ ¨<eØ Çi ¾}ðØa Gwƒ ÁMJ’¨< ¾ƒ—¨< ’¨<;
G. ›MT´ K. ´J” N. ³õ S. ¨<H
2. ŸT>Ÿ}K<ƒ ¨<eØ Çi ¾}ðØa Gw„‹” K=ÁÖó ¾T>‹K¨< ¾ƒ—¨< ’¨<;
G. ¾¨”μ‹ w¡Kƒ N. ¾›ð` Sg`g` (SŸLƒ)
K. ¾Å” ßõÚó S. G<K<U SMe “†¨<
3. ŸT>Ÿ}K<ƒ ›”Æ ¾›¾` ÖvÔ ›ÃÑMêU::
G. ìNÁT k” K. ´“vT N. ÅÒT S. ’óhT
4. ŸT>Ÿ}K<ƒ ¨<eØ ¾°îªƒ ØpU ÁMJ’¨<” K¿::
G. K”edƒ SÖKÁ’ƒ N. KSɏ’>ƒ
K. KMwe SY]Á S. SMc< ¾KU
5. ŸT>Ÿ}K<ƒ ›”Æ ŸlØsÙ ¾°îªƒ ¯Ã’„‹ ÃSÅvM::
G. ÔS” K. ›ÒU N. ´Óv S. ”ሰƒ

መ. በተሰጡት ክፍት ቦታዎች ላይ ትክክለኛው” ቃላት ¨ÃU ሐረጐች ሙሉ


1. Kc¨< MЋ QM¨<“ ›eðLÑ> ¾J’< u}ðØa ¾T>Ñ–< ’Ña‹ “†¨<::
2. ¾›”É ›"vu= °K© የፀሐይ፣ ¾S<kƒ፣ ¾”óe“ ¾´“w G<’@ ÃvLM::
3. ¾›¾` ÖvÔ uSŸ}M S[Í uScwcw“ uTØ“ƒ ƒ”’@ ¾T>cØ
¾dÔe ²`õ ’¨<::
4. S"ŸK— lSƒ“ Ö”"^ Ó”É ÁL†¨< °îª„‹ ÃvLK<::
5. ¾³ö‹“ K?KA‹ °îªƒ c¨< W^i uJ’ S”ÑÉ የመጥፋት G<’@ ’¨<::

W. ¾T>Ÿ}K<ƒ” ØÁo−‹ SMc<


1. °îªƒ U” U” ØpV‹ ›LD†¨<?
2. ¾°îªƒ ¯Ã’„‹ ue”ƒ ßðLK<? ²`´b†¨<::
3. ¾Å” SÚõÚõ U”É”’¨<? U” Ñ<ǃe ÁeŸƒLM?
4. ¾Å” Gw‹”” ”ȃ S”ŸvŸw ”‹LK”?
5. ¾³õ ‹Ó™‹” ¾SƒŸM ”penc? ¾T>ó†¨< ª“ ª“ }Óv^ƒ U”É” “†¨<?

95
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

2.3 ጉልበት
ከንUስ ርEሱ የሚጠበቅ Aጥጋቢ የመማር ብቃት
 ተማሪዎች ይህንን ንUስ ርEስ ተም^‹G< "Ö“kn‹G< በኋላ፡-
 ጉልበት ሥራን የመሥራት Aቅም (ችሎ) EንÅሆነ ትገልéላችሁ፡፡
 የጉልበትን ጠkሜታ ታስረዳለችሁ፡፡
 AንዳንÉ የጉልበት ምንጮችን ስሞች ትጠቅሳላችሁ፡፡
 የኤሌክትሪክ ጉልበት uሽቦ ወይም በሌሎች ኤሌክትሪክ Aስተላለፊ ነገሮች uኩል
የኤሌክትሪክ ጉልበት ፍሰት መሆኑን ትገልéላችሁ፡፡
 ባትሪ ድንጋይ፣ Aምፑሎችና ሽቦ በመጠቀም ቀላል የኤክትሪክ Eትበት
ትWራላችሁ፡፡
 ቀላል በኤሌክትሪክ የሚWራ መግነጢስ ትWራላችሁ፡፡

የንUስ ርEሱ ይዘቶች


1. ጉልበት 3. ኤሌክትሪክ
2. የጉልበት ¯ይነቶች 4. መግነጢስ
1. ጉልበት

ተግባር 2.3.1  የቡድን ውይይት


ዓላማ- የጉልበትን ምንነት SÓKê
መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ በሚከተሉት ጥያoዎች ላይ
በመ¨ያየት ለ¡ፍL‹ሁ ተማሪዎች ገለé Aድርጉ፡፡
መወያያ ØÁo−‹k
 ጉልበት ማለት ምን ማለት ነው?
 ጉልበት ለምን ይጠቅማል?
 በAካባቢያችሁ የምታውs†¨<” የጉልበት ¯ይነ„‹ ዘርዝሩ፡፡
 የጉልበት ምንጮችን ዘርዝሩ፡፡

በየቀኑ ለQይወታች” የT>ያስፈልጉ ነገሮችን ለማሟላት የተለያዩ ተግባራትን Eናከናውናለን፡፡


ለምሳሌ፡- መታጠብ፣ መመገብ፣ ምግብ ማብሰል፣ ደብተር መሸከም፣ ትምህርት ቤት
መሄድ፣ መaጥ፣ መነXት፣ መ¨<ጣት፣ መውረድና፣ የመdሰሉት በEለት ተEለት
Qይወታችን ከምናከናውና†¨< ተግባራት ውስጥ ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ Eነኝህን“ K?KA‹
ተግባራትን ለማከናወን ጉልበት ያስፈልጋል፡፡ ያለ ጉልበት ምንም ነገር መYራት
Aይቻልም፡፡ በተጨማሪም መኪናዎች፣ AውሮýL•ች፣ ፋብሪካዎች ማሽኖችና ሌሎች
በነዳÏ፣ በኤሌክትሪክ ወይም በሌላ ዘዴ የሚWሩ ነገሮች በሙሉ ጉልበት ያeፈልጋቸዋል፡፡

96
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ሥEM 2.30 በጉልበት Aማካኝነት የሚከናወኑ የተለያዩ ተግባራት

ጉልበት ሥራን የመYራት Aቅም (ችሎታ) ነው፡፡

ጉልበት ከተለያዩ ነገሮች ይገኛል፡፡ ጉልበት የሚሰጡ ነገሮች የጉልበት ምንጮች ይባላሉ፡፡
ጉልበት ከፀሐይ፣ ከነፋስ፣ ከውሃ፣ ከምግብ፣ ከነዳጅ፣ ከባትሪ ድንጋይና ከመሳሰሉት
ይገኛል፡፡

2. የጉልበት ዓይነቶች
ጉልበት ከተለያዩ ምንጮች በተለያየ ሁኔታ ይገኛል፡፡ ለምሳሌ፡- የምንመገበው ምግብ
የሙቀት ጉልበትና ለመንቀሳቀስ ወይም Eቃ ለማ”Xት የሚያስችለንን ጉልበት ሲሰጠን
ከባትሪ ድንጋይ Åግሞ የብርሃን ወይም የድምፅ ጉልበት “Ñ—K”፡፡ eK²=IU ከተለያዩ
የጉልበት ምንጮች የተለያ¿ የጉልበት ዓይነ„‹ ይገኛK<፡፡ የሙቀት፣ የፀሐይ ብርሃን፣
የድምጽ፣ የኤሌክትሪክና የመdሰሉት የጉልበት ¯ይነቶች ናቸው፡፡

ሰንጠረዥ 2.1 የጉልበት ምንጮችና የሚሰጡት የጉልበት ዓይነት


ተ.ቁ የጉልበት ምንጮች የሚሰጡት የጉልበት ዓይነት
1 ፀሐይ የኤሌክትሪክ ጉልበት፣ ሙቀት፣ ብርሃን
2 ነፋስ ኤሌክትሪክ ፣ግፊት (Eንቅስቃሴ) ድምፅ
3 ወራጅ ውሃ ኤሌክትሪክ፣ ግፊት (Eንቅስቃሴ) ድምፅ
4 ምግብ ሙቀት ፣ Eንቅስቃሴ
5 ነዳጅ ሙቀት፣ ብርሃን፣ ኤሌክትሪክ፣ Eንቅስቃሴ ድምፅ
6 ባትሪ ድንጋይ ብርሃን፣ ሙቀት፣ ኤሌክትሪክ፣ ድምፅ
7 ከሰል ድንጋይ ሙቀት ፣ ኤሌክትሪክ
8 የማገዶ Eንጨት ሙቀት ብርሃን

97
U°^õ G<Kƒ ¾
¾}ðØa ›"v
vu=Á‹”

3. ኤሌክ
ክትሪክ
ተግባር
ር 2.3.2  የቡድን
ን ውይይት
ዓላማ
ማ- የኤሌክት
ትሪክን ምን
ንነት መÓKê
ê
መመ
መሪያ- ›Ue
eƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É SY[ƒ በሚ
É” uSS ሚከተሉት ጥ
ጥያቄዎች ላይ

ተወያ
ያዩ፡፡

መወያ
ያያ ØÁo−
−‹k
 በመኖ
ኖሪያ ቤታችሁ ውስጥ የሚገ–<
የ የኤ
ኤሌክትሪክ Eቃዎችን
E ዘ
ዘርዝሩ፡፡
Eያንዳ
ዳንዱ Eቃ ለምን
ለ ባር ይውላል ?
ተግባ
 የኤሌክ
ክትሪክ ጉል
ልበት Ÿ›”É
É x ¨Å K?L x ”ȃ
 Ã}
}LKóM;
 ኮሬንቲ
ቲ ሲባልስ ሰምታችሁ
ሰ ሁ ? ምን ይመስላችኋ
ውቃላችሁ ይ ኋል?

ኮሬንቲ ያለው ጉል
ልበት ኤሌክ
ክትሪካዊ ጉልበት
ጉ ይባላ
ላል፡፡ ኮሬን
ንቲ በAይን Aይታይም
ም' በEጅ
AይÇce
eU፡፡ ኮሬንቲ
ቲ መኖሩ የሚታወቀው
የ ው በሚያስŸት
ትላቸው ውጤቶች
ው ብቻ
ቻ ነው፡፡

የኤሌክት
ትሪክ ጉልበት Eንዳለ Aገልግሎት ላይ Aይው
ውልም፡፡ ስለ
ለዚህ ወደም
ምንፈልገው የጉልበት

¯ይነት KSk¾` የ}ለያዩ
የ Eቃ
ቃዎች” Eን
ንጠቀማለን፡፡፡ ለምሳሌ Aምፑል፣
A ራ
ራዲዮ፣ ቴሌ
ሌቪዥን፣
ካውያ፣ የኤሌክትሪ
ሪክ ምድጃ፣ የጭማቂ መYሪያና የመሳሰሉት
ት የኤሌክት
ትሪክ ጉልበት
ትን ወደ
ሚፈለገው የጉልበት
ት ዓይነት ÃkÃ^K<፡፡
Ã

ሥEM 2.3
31 በኤሌክት
ትሪክ ጉልበት
ት የሚWሩ
ሩ የተለያዩ E
Eቃዎች

98
U°^õ G<Kƒ ¾
¾}ðØa ›"v
vu=Á‹”

የኤሌክት
ትሪክ ጉልበት
ት ምንጮች
ተግ
ግባር 2.3.3  የቡድን
ን ውይይት


ዓላማ- ዋ የኤሌክትሪክ ጉልበት ምንጮች ምን
ዋና ዋና ም ምን Eንደ
ደሆኑ S²`
`´`“ SÓK


መመሪያ- ›U ƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ በሚ
Ueƒ ›vLƒ ሚከተሉት ጥያቄዎች መWረት
በመ
መወያየት Nሳባችሁ
ሳ ” ለመ
መምህራችሁ ግለè፡፡

¾መወያያ
መ o−‹k
ØÁo
 የኤሌ ልበት ከምን ከምን ÃÑ—M?
ሌክትሪክ ጉል

 በAካ
ካባቢያችሁ ምን
ም ዓይነት የኤሌክትሪክ
ክ ጉልበት ምንጭ
ም ል ?
ይገኛል
 በIትዮåያ ውስ
ስጥ ከሚታወ
ወቁ ትልልቅ የኤሌክትሪክ
ክ ጉልበት ማ
ማመንጫዎች
ውስ
ስጥ ጥቂቶቹን
ን ጥቀሱ፡፡

የኤሌክት
ትሪክ ጉልበት
ት ከባትሪ ድንጋይ፣
ድ ከ
ከጄነሬተርና ከፀሐይ ጉል
ልበት ይገኛ
ኛል፡፡
ባትሪ ድንጋይ፡- Eምቅ ኬ
ኬሚካዊ ጉልበት የያዘ ሲሆን ከተለያዩ ጉልበት ለዋጮች
(በኤሌክ
ክትሪክ የሚ
ሚሰሩ Eቃዎ
ዎች) ጋር c=ያያዝ
c ኬሚ
ሚካዊ ጉልበት ወደ ኤ
ኤሌክትሪክ ጉልበት
ይቀየራል
ል፡፡

ሀ. KEጅ
ጅ ባትሪና የሬድዮ
የ ለ. Kመኪና
ና ባትሪ ሐ. የEጅ ሰዓ
ዓት ባትሪ
የሚ
ሚያገለግሉ ባትሪዎች
ባ S. ¾VvÃ
ÃM vƒ]
ሥEM 2.32 የተለ
ለያዩ የባትሪ
ሪ ድንጋይ ዓይነቶች

ጄነሬተር
ር፡- ጄነሬተ
ተር የEንቅስ
ስቃሴ (መካ
ካኒካዊ) ጉል ጠቅV የኤሌክትሪክ ጉልበትን
ልበትን ተጠ ጉ
የሚያመ
መነጭ መXሪያ ነው፡፡ የEንቅስቃሴ
ሴ ጉልበት የሚገኘው
የ ከ
ከሚፈስ ውሃ፣ከነዳጅ፣ ከነፋስና
ከመdሰሉ
ሉት ነው፡፡

ሥEM 2.33 የተ
ተለያዩ የጄነነሬተር ዓይ
ይነቶች

99
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

uሀገራችን ¾}KÁ¿ u¨< ¾T>W\ ኤሌከትሪክ ጉልበት ማመንጫ−‹ ይገኛሉ፡፡

ሥEM 2.34 የውሃ ኤሌክትሪክ ማመንጫዎች


የፀሐይ ጉልበት፡- ሶላር ሴልስ በመጠቀም የፀሐይን ጉልበት ወደ ኤሌክትሪክ ጉልበት
መለወጥ ይቻላል፡፡ ይህ ቴክኖሎÍ= በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች Aገልግሎት ላይ Eየዋለ
ይገኛል፡፡

ሥEM 2.35 ሶላር ሴል

የኤሌክትሪክ ዥረት (ኮሬንቲ)


የኤሌክትሪክ ዥረት በሽቦ ወይም uሌሎች ኤሌክትሪክ Aስተላላፊ በሆኑ ነገሮች በኩል
የሚያልፍ የኤሌክትሪክ ፍcት (ኮሬንቲ) ነው፡፡

ተግባር 2.3.4  የቡድን ውይይት


ዓላማ- ¾›?K?¡ƒ]¡ ix KU” uýLe+¡ ”ÅT>gð” SÑÓKê
መመሪያ- uu<É” }¨ÁÁ‹G< KSUI^‹G< ÓKè::
 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዥረት Aስተላላፊ ሽቦዎችን ተመMክታችሁ
ይሆናል፡፡ በቤት ውስጥ የምናገኛቸው የኤሌክትሪክ ዥረት Aስተላላፊ
ሽቦዎች በፕላስቲክ የT>gð’<ƒ ለምንÉ” ’¨<;

100
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ዥረት ተሸካሚ የሆኑ በኘላስቲክ የተሸፈኑ የኤሌክትሪክ ሽቦዎች


የኤሌክትሪክ መስመሮች
ሥEM 2.36 የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዥረት Aስተላላፊ ሽቦዎች

ከላይ በY°ል 2.36 Eንደምትመለከቱት የኤሌክትሪክ ሽቦዎች ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ዥረት


Áስተላልፋሉ፡፡
በመኖሪያ ቤታችን ውስጥ የሚገኙ የኤሌክትሪክ መስመሮች በጣም Aደገኛ ስለሆኑ በፕላስቲክ
የተሸፈኑ ናቸው፡፡ ስለሆነም የኤሌክትሪክ ዥረት ተሸካሚ መስመሮች Aደገኛ ስለሆኑ
በEጃችሁ መንካት የለባችሁም፡፡
Aንዳ”É ሳይንሳዊ ሙከራዎችን ለማከናወን የባትሪ ድንጋዮችን መጠቀም ይቻላል፡፡
ምክንያቱም የባትሪ ድንጋይ Aነስተኛ የኤሌክትሪክ ጉልበት ስለሚያመነጭ Aደጋ
›ÁeŸƒMU፡፡

የኤሌክትሪክ Eትበት
የኤሌክትሪክ Eትበት ባትሪ ድንጋይ፣ Aምፓል Eና ix በመጠቀም የሚሰራና በውስጡ
የኤሌክትሪክ ዥረት የሚያስተላልፍ ነው፡፡

ተግባር 2.3.5  ተግባራዊ ክንውን


ዓላማ- ቀላM የኤሌክትሪክ Eትበት መYራት
የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች፡- ባትሪ ድንጋይ፣ Aምፑል፣ ሽቦዎችና ማብሪያ ማጥፊያ
መመሪያ፡- ባትሪ ድንጋዩን' Aምፖሉን Eና ሽቦዎቹን ቀጥሎ በተመለከተው YEላዊ መግለጫ
መሠረት Aገናኟቸው፡፡ Aምፖል

መወያያ ØÁo−‹k
 በማብሪያ ማጥፊያው Aማካኝነት
ሽቦዎቹ ሲገናኙ Aምፖሉ ምን ሆነ? ባትሪ ድንጋይ ማብሪያ /
ማጥፊÁ
ይህን ¾Eትበት Nሳብ በመጠቀም
ቀላል የEጅ ባትሪ ለመYራት ሞክሩ፡፡
ሥEል 2.37 ቀላል የኤሌክትሪክ Eትበት

101
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

የኤሌክትሪክ ዥረት Eንዲፈስ Eትበቱ ዝግ መሆን Aለበት፡፡ Eትበቱ በማንኛውም ቦታ ክፍት


(የተቋረጠ) ከሆነ የኤሌክትሪክ ዥረት መፍሰሱን ያቆማል፡፡ በመሆ’<ም የኤሌክትሪክ ዥረት
Eንዲፈስ ከተፈለገ ማብሪያ ማጥፊያው ይዘጋል' Eንዳይፈስ ሲፈለግ ደግሞ ክፍት
ይደረጋል፡፡
4. መግነጢስ’ƒ (Magnetism)
መግነጢስ’ƒ ብረት ነክ ነገሮችን የመሳብ ኃይል ያለው ቁስ ነው፡፡ ይህን የመግነጢስ ኃይል
የኤሌክትሪክ ጉልበት በመጠቀም በሰው Wራሽ መንገድ በቀላሉ መYራት ይቻላል፡፡ Ãህ
ዓይነቱ መግነጢስ ኤሌክትሮ መግነጢስ ይባላል፡፡

ተግባር 2.3.6  ተግባራዊ ከንውን


ዓላማ- ቀላል ኤሌክትሮ መግነጢስ መስራት

የሚያስፈልጉ ቁdቁሶች፡- ባትሪ ድንጋይ፣ ሽቦ፣ Uስማር

¾›W^` pÅU }Ÿ}M


1. በመጀመሪያ ሽቦውን በምስማሩ ላይ ጠምጥሙት፡፡
2. በመቀጠል የሽቦውን ሁለት ጫፎች በምስሉ ላይ
በሚታየው ሁኔታ ከባትሪ ድንጋው ጋር Aገናኙት፡፡
 ከዚያም ስፒል/ Aግራፍ/ ወደ ምስማሩ Aስጠጉ፡፡

ሥEM 2.38 ቀላል ኤሌክትሮ መግነጢስ

 ከሙከራው ም” ተገነዘባችሁ ?
 Aሁን ደግሞ ሽቦውን ከባትሪ ድንጋው Aንድ ጫፍ ላይ Aላቁት፡፡ በተመddይ
ሁኔታ ስፒል /Aግራፍ/ ወደ ሚስማሩ Aስጠጉ ምን Aስተዋላችሁ?

መልመጃ 2.6

ሀ. የሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ ”Eውነት” ስህተት ከሆኑ ደግሞ ”ሐሰት”
በማለት መልሱ፡፡
1. የEለት ተEለት ተግባራችንን ለማከናወን ጉልበት Aስፈላጊ ነው፡፡
2. ኤሌክትሪካዊ ጉልበት ከሙቀት ጉልበት ይገኛል፡፡
3. የኤሌክትሪክ ጉልበት Aገልግሎት ላይ የሚውለው ወደተለያየ የጉልበት ¯ይነት
በመቀየር ነው፡፡

102
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ለ. በ "ሀ" ስር ¾}ዘረዘሩት” የጉልበት Aይነቶች ከ"ለ" ስር ከተዘረዘሩት የጉልበት ምንጮች

ጋር Aዛምዱ፡፡
"ሀ" "ለ"

1. T@ካ’>ካዊ ጉልበት G. በቁሶች መርገብገብ በሞገድ መልክ የሚገኝ


2. ኤሌክትሪካዊ ጉልበት K. በቁሶች Eንቅስቃሴ የሚገኝ
3. ብርሃን N. በኤሌክትሮኖች ፍስት የሚገኝ
4. ድምፅ S. በሙቀት Ÿጋለ Aካል uሞገድ መልክ የሚገኝ

ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከተሰጡት Aማራጮች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ


መልሱ፡፡
1. ከሚከተሉት ውስጥ ጉልበት የማያስፈልገው Eንቅስቃሴ የትኛው ነው ?
ሀ. Aይን መጨፈን ለ. መናገር ሐ. መተንፈስ መ. መልስ የለም
2. ከነዳጅ ዘይት ምን ዓይነት ጉልበት Eናገኛለን ?
ሀ. ሙቀት ለ. Eንቅስቃሴ ሐ. ብርሃን መ. ሁሉም መልስ ነው
3. ከሚከተሉት Aንዱ Eምቅ ኬሚካዊ ጉልበት የያዘ የኤሌክትሪክ ጉልበት ምንጭነው፡፡
ሀ. ባትሪ ድንጋይ ለ. የፀሐይ ብርሃን ሐ. ጄነሬተር መ. የውሃ ግድብ
4. ኤሌክትሪክ Aስተላላፊ ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. ብረት ለ. ጎማ ሐ. ብር መ. Aሉሚ’>¾ም

መ. ባዶ ቦታውን በተeማሚ ቃል ሙሉ፡፡

1. Yራን የመYራት Aቅም ወይም ችሎታ ይባላል፡፡


2. በሽቦ ወይም በሌሎች ኤሌክትሪክ Aስተላላፊ ቁሶች የሚያልፍ የኤሌትሪክ
ፍስት Ãባላል፡፡
3. ብረት ነክ ቁሱችን የመሳብ ኃይል Aለው፡፡

W.¾T>Ÿ}K<ƒ” ØÁo−‹ SMc<::


1. ጉልበት ምድነው?
2. ዋና ዋናዎቹ የጉልበት ዓይነቶች ምን ምንድን ናቸው?
3. ኤሌክትሪክ Eንዴት ይመነጫል?
4. የኤሌክትሪክ ዥረት ምንድን ነው?
5. የኤሌክትሪክ Eትበት ምንድን ነው?

103
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

2.4 ¨<H

ከርEሱ የሚጠበl Aጥጋቢ የመማር ብቃ„‹


 ተማሪዎች ይህንን ንUስ ርEስ ተም^‹G< "Ö“kn‹G< በኋላ፡-
 ¾¨<H ®<Ń H>Å„‹” ƒÑMéL‹G<::

ተግባር 2.4.1  የቡድን ውይይት


ዓላማ- eK ¨<H U”’ƒ“ ØpU SÓKê
መመሪያ- uu<É” uS¨Á¾ƒ K¡õM ÕÅ™‰‹G< ÑKí ›É`Ñ<::
የመወያያ ጥያቄዎች
 ¨<H U”É” ’¨<?
 ¨<H U” ØpU ÃcÖ“M?
 u›"vu=Á‹G< ¨<H” ŸU” Ñ—L‹G<?

¨<H Qèƒ LL†¨< ’Ña‹ ÏÓ Aስፈላጊ ’¨<:: U¡”Á~U Qèƒ ÁL†¨< ’Ña‹
uS<K< ÁK ¨<H S•` Aይችሉም::

¨<H በጠጣር በፈሳሽና በጋዝ/ትነት/ SM¡ ¾T>ј Çi ¾}ðØa Gwƒ ’¨<::

ውሃ u›"vu= ›¾` ¨<eØ“ uS_ƒ Ñê Là uƒ’ƒ uðdi’ƒ“ uÖ×`’ƒ ¾T>ј


c=J” uŸ`c UÉ` ¨<eØ ÅÓV uðdi SM¡ ÃÑ—M:: ¨<H u}ðØa ŸU”ß'
Ÿ¨”´' ŸNÃp፣ Ÿ´“wና ከመሳሰሉት ÃÑ—M::

¨”´ Ÿ<_ NÃp


ሥEM 2.39 ¾}KÁ¿ የውሐ Aካላት

uvQ`“ በ¨<pÁ•f‹ ውስጥ ÁK¨< ¨<H ÚªT eKJ’ uk؁ KSÖØ’ƒ ¨ÃU
K}¡KA‹ ›ÃJ”U:: ¨<H K}KÁ¿ ›ÑMÓKA„‹ M”ÖkUuƒ ”‹LK”::

104
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

¾¨<H ØpV‹
 KSÖØ
 KUÓw TwcÁ
 ”êQ“ KSÖumÁ
 K}¡KA‹ Éу
 ¾›"vu=” `Øuƒ KSÖup
 KSÕÕ¹ (uËMv KSÕ´)
 KS´“—፣ Kª“ eþ`ƒ
 ›d KTeÑ`፣ KT`vƒ
 K›=”Æeƒ] Ów¯ƒ’ƒ“ ¾SdcK<ƒ “†¨<::

¾¨<H ®<Ń
ተግባር 2.4.2  የቡድን ውይይት
ዓላማ- የ¨<H” ®<Ń U”’ƒ SÓKê
መመሪያ- በሚŸ}K<ƒ ØÁo−‹ Là uS¨Á¾ƒ K¡õL‹G< }T]−‹ ÑKé
›É`Ñ<::

የመወያያ ጥያo−‹
 ውሃ ¾TÁMk¨< KU”É” ’¨<?
 ¨<H Çi ¾}ðØa Gwƒ ’¨< የተባለው KU”ድን ነው?
 ¾¨<H ®<Ń U”ድን ነው?
 የውሃ Uድትን በYEል Aስደግፋችሁ ግለè::

¾c¨< MЋ፣ }¡KA‹ ”Ç=G<U ”edƒ ¨<H” u}KÁ¾ S”Ñድ Ãጠቀሙበታል::


Eንዲሁም u}KÁዩ G<’@−‹ c=v¡” Ãe}ªLM:: ይIም ሆኖ uUÉ^‹” ¨<H
›MÖóU:: ምክንያቱም ውሃ uðdi“ uƒ’ƒ/ጋዝ/ SM¡ ¾}kÁ¾[ }SMf በዝናብ
መልክ eKT>S× ’¨<:: በመሆኑም ¨<H Çi ¾}ðØa Gwƒ ’¨< ::

¾¨<H ¨Å ƒ’ƒ SK¨Ø“ }SMf u´“w SM¡ የመምጣት H>Ń ¾¨<H


®<Ń ÃvLM::

የ¨<H ®<Ń uSËS]Á ¾ìNà S<kƒ Ÿ¨<H ›"Lƒ፣ Ÿ¾we“ Ÿ}¡KA‹ Là ¾T>Ñ–¨<”
¨<H Á}’ªM:: }• ¨Å ከፍ}— ቦታ uS¨<׃“ uSk´k´ ÅS“ ÃðØ^M:: ÅS“
¨<eØ ¾T>Ñ–¨< }” ŸÖ?² u%EL u´“w SM¡ ¨<H J• ¨Å S_ƒ è`ÇM::

105
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

ŸòK< ¾´“w ¨<H }SMf ¨Å vI` ÃÑvM:: ”ÅÑ“U uƒ’ƒ ¾¨<H ®<Ń ÃkØLM::
ሥEል 2.40ን ተመልከቱ

زƒ ƒKƒ
ƒ’ƒ

ሥEል 2.40 ¾¨<H ®<Ń

¾¨<H ®<Ń” ukLK< KS[ǃ ¾T>Ÿ}K¨<” S<Ÿ^ ŸSUI^‹G< Ò` uSJ” Y\::

ተግባር 2.4.3  ቀላል ሙከራ


ዓላማ- የ¨<H ®<Ń” uS<Ÿ^ T[ÒÑØ
¾T>ÁeðMÑ< ቁሳቁሶች:- መክደኛ ያለው Éeƒ፣ ¨<H፣ TVmÁ (UÉÍ)
መመሪያ- 1. Ée~ ¨<eØ ›”É w`ßq ¨<H ŸÚS^‹G< u%EL TVmÁ
UÉͨ< Là ×ƃ::
2. Ÿ}¨c’< Åmn−‹ uL ¨<H¨< Sƒ’” c=ËU` ¡Ç’<” uØ”no
uÚ`p ›”W<ƒ:: ¡Ç’< Y` U” }SKŸ‹G<;

ጥዘት
Eትለት

ትነት

¨<H

¾›?K?¡ƒ]¡ UÉÍ

Y°ል 2.41 በድስት ውስጥ የሚካሄድ የውሃ Uደት


 u}Sddà G<’@ በu?‹G< ¨<eØ UÓw ሲዘጋጅ በክዳኑ ላይ
¾T>ðØ[¨<” ”óKAƒ ለማየት ሞክሩ:: U” ተ[Ç‹G<?
 ¾²=Iን S<Ÿ^ ¾¨<H ®<Ń }¨ÁÁ‹G< K¡õL‹G< }T]−‹
›e[Æ::
 ¾²=I S<Ÿ^ ¾¨<H ®<Ń Ÿ}ðØb© ¾¨<H ®<Ń Ò` በU”
ይመሳሰላል?

106
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

መልመጃ 2.7

ሀ. የሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ ”Eውነት” ስህተት ከሆኑ ደግሞ ”ሐሰት”
በማለት መልሱ፡፡
1. Qይወት ያላቸው ነገሮች ያለውሃ መኖር Aይችሉም፡፡
2. ¨<H ¾›"vu=” `Øuƒ KSÖup Ã[ÇM::
3. ¨<H ›Lm ¾}ðØa Gwƒ ’¨<::
4. የ´“w S´’w ¾¨<H ®<Ń ›”Æ ›"M ’¨<::
5. ውሃ በተፈጥሮ በጠጣር፣ በፈሳሽና በተን/ጋዝ/ መልክ ይገኛል፡፡

K. ¾T>Ÿ}Kƒ” ØÁo−‹ SMc<::


1. ¨<H U”É” ’¨<?
2. ¨<H ŸU” ŸU” ÃÑ—M?
3. ¨<H KU” KU” ÃÖpTM?
4. ¨<H Çi ¾}ðØa Gwƒ ’¨< c=vM U” TKƒ ’¨<?
5. ¾¨<H ®<Ń” H>Ń ÓKè::

107
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

የምEራፉ ማጠቃለያ

le ›"M TKƒ T”—¨<U x ¾T>ô“ መጠነቁስ ÁK¨< ’Ñ` ’¨<፡፡ le›"Lƒ ›”džው
ŸK?L†¨< ¾T>Kዩv†¨< ›ካL©“ Ÿ?T>"© vI]Áƒ ›LD†¨<::

le ›"ላት በተለያየ ሁኔ ሁለት ዓይነት ቁስ Aካላዊ ለውጦች ሊያካሂዱ ይችላሉ፡፡ Eነርሱም
Aካላዊ ለውጦችና ኬሚካዊ ለውጦች ናቸው፡፡

Kc¨< MЋ QM¨<“ ›eðLÑ> ¾J’< T“†¨<U u}ðØa ¾T>Ñ–< ’Ña‹ ¾}ðØa Gw„‹
ÃvLK<:: ¾}ðØa Gw„‹ Çi ¾J’< “ Çi ÁMJ’< }wK¨< uG<Kƒ K=SÅu< ËLK<::
Çi ¾}ðØa Gw„‹ u}ðØa ^d†¨<” K=}Ÿ< ¾T>‹K< Gw„‹ c=J’< Çi ÁMJ’<ƒ
1.ÅÓV
ŸT>Ÿ}K<ƒ
}TEÖ¨< ¨<eØ
K=ÁMl ƒ¡¡M
¾T>‹K<ÁMJ’¨<
“†¨<:: ¯[õ} ’Ñ` ¾ƒ—¨< ’¨<;
2. G. ¨<H Çi ÁMJ’ ¾}ðØa Gwƒ ’¨<:: N. ¨<pÁ•e ÚªT ¾¨<H
°K© ¾›¾` Övà ¾›”É ›"vu= °K© ¾S<kƒ ¾”óe“ ¾´“w G<’@” ÃÑMéK<::
›"M ’¨<:
¾›¾` ”w[ƒ TKƒ u›”É ›"vu= ¾T>e}ªM ¾[ÏU Ñ>²? ›T"à ¾›¾` Övà G<’@
3.’¨<::
K. ¨<H ¾Ièƒ Sc[ƒ ’¨<:: S. G<K<U SMe ƒ¡¡M ’¨<::

4.°îªƒ
u¨<H¾ìNÃ
®<Ń w`H”” }ÖpS¨<
ƒ¡¡K—¨< ¾^d†¨<”
pÅU }Ÿ}M UÓw’¨<;
¾ƒ—¨< ¾T>Á²ÒÌ c=J” KK?KA‹ Ièƒ
LL†¨< ’Ña‹U ¾UÓw U”ß uSJ” ÃÖpTK<:: u}ÚT]U °îªƒ u¯KT‹” Y’
5. G. زƒ፣ ƒKƒ፣ ƒ’ƒ :: N. ƒ’ƒ፣ زƒ፣ ƒ’ƒ
UÇ` ¾}e}"ŸK ¾›¾` ”w[ƒ S•` Ÿõ}— ÖkT@ Ãc×K<:: °îªƒ KeLd Ó”É
6.ÁL†¨<፣
K. ƒ’ƒ፣ ƒKƒ፣ زƒ S. ƒKƒ፣ زƒ፣ ƒ’ƒ
lØsÙ−‹ “ ³ö‹ }wK¨< uZeƒ ¯Ã’ƒ UÉw K=ŸðK< ËLK<::

ጉልበት ሥራን የመስራት Aቅም (ችሎ) ነው፡፡ ጉልበትን ከተለያዩ ነገሮች (ምንጮች) ልናገኝ
Eንችላለን፡፡ ለምሣሌ፡- ከዉሃ፣ ከንፋስ፣ ከምግብ፣ ከፀሐይ“ ŸSdcK<ƒ ÃÑ—M፡፡

ኤሌክትሪክ ጉልበት በኤሌክትaኖች ፍሰት ይገኛል፡፡ የኤሌክትሪክ ጉልበትን ደግሞ ከባትሪ


ድንጋይ፣ ከጄነሬተር Eና ከፀሐይ ጉልበት ልናገኝ Eንችላለን፡፡ ¾ኤሌክትሪክ ዥረት በሽቦ ወይም
በሌሎች ኤሌክትሪክ Aስተላላፊ በሆኑ ነገሮች በኩል የT>ያልፍ የኤሌክትሪክ ፍሰት (ኮሬንቲ)
ነው፡፡

¨<H uu[Ê’ƒ uðdi’ƒ“ u}” SM¡ K=ј ¾T>‹M Çi ¾}ðØa Gwƒ ’¨<:: ¨<H
Ÿ}ðØa U”ß፣ Ÿ¨”´፣ ŸNÃp“ Ÿ´“w ÃÑ—M:: ¨<H Kc¨< MÏ፣ KK?KA‹ ”ed„‹“
K}¡KA‹ Qèƒ Ÿõ}— ØpU Ãc×M:: ÁK ¨<H Qèƒ ÁL†¨< ’Ña‹ K=•\
›Ã‹K<U::

108
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

የምEራፉ ማጠቃለያ ጥያቄዎች

ሀ. የሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ ”Eውነት” ስህተት ከሆኑ ደግሞ “ሐሰት
በማለት መልሱ፡፡
1. ¾lf‹ u¨<H ¨<eØ ¾STETEƒ G<’@ ›"L© vI`Á†¨<” ÃÑMíM::
2. Çi ¾}ðØa Gw„‹ uØ”no "M}Á²< eŸ’ጭራሹኑ K=Öñ ËLK<::
3. ¾›¾` ”w[ƒ °K© ¾›¾` G<’@” ÃÑMíM::
4. u"vu= ›¾` Là ¾T>Å[Ó ¾u"à Òμ‹ Mkƒ ¾›¾` ”w[ƒ K¨<Ø ÁeŸƒLM::
5. lØsÙ−‹ ¨õ^U፣ Ö”"^“ [ÍÏU Ó”É ÁL†¨< °îª„‹ “†¨<::
6. Ë’_}` Up Ÿ?T>"© Ñ<Muƒ ›K¨<::
7. ¾¨<H ®<Ń ¨<H” Çi ¾}ðØa Gwƒ ”Ç=J” Áe‹KªM::

K. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ከተሰጡት Aማራጮች ውስጥ ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ


መልሱ፡፡
1. ›”É ’Ñ` le ›"M ’¨< KSvM _________________ K=•[¨< ÃÑvM::
G. መጠነቁስ N. ¾T>ò¨< x
K. `´Sƒ S. G “ N SMe “†¨<
2. የ›"L© K¨<Ù‹ SÓKÝ ÁMJ’¨<;
G. ›Ç=e le ›"M ይፈጠራል፤
K. K¨<Ù‡ }kMvi “†¨<፤
N. ለውጦቹ ተቀልባሽ Aይደሉም፤
S. ሀ ና ሐ መልስ ናቸው
3. ŸT>Ÿ}K<ƒ ¨<eØ Çi ¾}ðØa Gwƒ ¾J’¨< ¾ƒ—¨< ’¨<;
G. የ›d Gwƒ N. ¨`p
K. ¾}ðØa Ò´ S. q`qa
4. ŸT>Ÿ}K<ƒ ›”Æ ¾›¾` Övà ƒ”uÁ S[Í ØpU ›ÃÅKU::
G. KS”ÑÊ‹“ ›¨<aýL” ”penc? pÉS ´Óσ
K. ¾›Kvue G<’@” ›e}"¡KA Ÿu?ƒ KS¨<׃
N. ¾IM U`ƒ” dÃuLi kÉV KScwcw
S. ¾›”É” ›Ñ` (›"vu=) ›T"à ¾›¾` Övà KSÓKî
5. ¾¯KU S<kƒ SÚS` U” K=ÁeŸƒM ËLM;
G. ¾›¾` ”w[ƒ K¨<Ø N. ›ÅÑ— ¾Ô`õ ›ÅÒ
K. ¾É`p Svve S. G<K<U SMe “†¨<
6. ŸT>Ÿ}K<ƒ ¨<eØ Ÿ³õ ¾°îªƒ ¯Ã’ƒ ¾TÃSÅu¨< ¾ƒ—¨< ’¨<;
G. kÒ K. ´Óv N. ¢f S. ª”³

109
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

7. ŸìNà U” ¯Ã’ƒ Ñ<Muƒ K=ј ËLM;


G. ¾S<kƒ Ñ<Muƒ N. ¾›?K?¡ƒ]¡ Ñ<Muƒ
K. ¾w`H” Ñ<Muƒ S. G<K<U
8. ¾›?K?¡ƒ]¡ Ñ<Muƒ ŸT>јv†¨< ª“ ª“ U”à‹ ›”Æ ¾J’¨<
G. vƒ] É”Òà N. ¾ìNà Ñ<Muƒ
K. Ë’_}` S. G<K<U SMe ’¨<

ሐ. በተሰጡት ክፍት ቦታዎች ውስጥ ትክክለኛውን ቃል ወይም ሐረግ በመሙላት መልሱ፡፡


1. Å•‹ c=ÚðÚñ“ ›"vu=¨< c=^qƒ ›ð\ Là ¾T>Å`c¨< ›ÅÒ__________ ÃvLM::
2. _________________ °K© ¾´“w SÖ” SKŸ=Á SX]Á ’¨<::
3. k´n³“ `Øuƒ ›²M ›"vu= ÁK¨< ¾›¾` ”w[ƒ _________________ ÃvLM::
4. ________________ ¾^d†¨<” UÓw T²Ò˃ ¾T>‹K< Qèƒ ÁL†¨< ’Ña‹
“†¨<::
5. u›”É ›"vu= ¾T>e}ªM ¾[ÏU Ñ>²? ›T"à ¾›¾` Övà _________________ ÃvLM::
6. ›”É le uT>”kdkeuƒ Ñ>²? ¾T>•[¨< ¾Ñ<Muƒ ¯Ã’ƒ _________________ ÃvLM::
7. __________ S"’>"© Ñ<Muƒ” }ÖpV ›?K?¡ƒ]¡ Ñ<Muƒ ¾T>ÁS’ß SX]Á ’¨<::
8. ¾›?K?¡ƒ]¡ »[ƒ ¾T>Áe}LMõ le _________________ ÃvLM::
9. ¾›?K?¡ƒ]¡ Ñ<Muƒ” }ÖpV w[ƒ ’¡ lf‹” Sdw ¾T>‹M______________ ÃvLM::
10. ¨<H ¨Å ƒ’ƒ SK¨Ø “ }SMf u´“w SM¡ ¨Å ¨<H’ƒ ¾SK¨Ø H>Ń
_________________ ÃvLM::

110
U°^õ G<Kƒ ¾}ðØa ›"vu=Á‹”

õ}h
MŸ“¨<“E†¨< ¾Uƒ‹LD†¨<” }Óv^ƒ KSÓKê ÃI” () UM¡ƒ
በሣጥኖች ውስጥ በማኖር Aመልክቱ፡፡
1. የቁስ Aካልን ፍቺ cጣKሁ፣ የቁስ Aካልን Aካላዊና ኬሚካዊ
ባህራያት ÑMéKሁ፣ ቀላል ተግባራዊ Eንቅስቃሴዎችን
በመጠቀም የቁስ Aካል ለውጦችን በተግባር ›ሳያKሁ፡፡
2. የተፈጥሮ ሀብቶችን ታዳሽና ታዳሽ ያልሆኑ በማለት SÉvKG<፤
ለEያንዳንዱም ምሳሌ ሰጣKሁ፡፡
3. የEለታዊ የAየር ሁኔታንና የAየር ንብረት” ፍˆ በመስጠት
በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነት ገልéKሁ፤ የAየር ንብረት
በሰዎች ላይ የሚያደርሰውን ተêEኖ ›ስረዳKሁ፡፡
4. የEፅዋትን ጠቀሜታ በመግለê ለስላሳ ግንድ ያላቸው፣
ቁጥቋጦዎችና ዛፎች በማለት SÉvKG<፡፡
5. የደን ምንጠራን ፍቺ c×Kሁ፤ የሚያስከትለውን ተêኖና የደን
Aጠባበቅ ዘዴዎችን ÑMéKG<፡፡
6. ጉልበት ምን Eንደሆነ uመግለê የጉMበት ምንጮችንና ዓይነቶችን
ምሳሌዎች c×KG<፡፡
7. የኤሌክትሪክ ጉልበት ምንጮችን ስሞች ጠቅሳKሁ፤ Aምፖልና
ኤሌክትሮ መግነጢስን በመጠቀም በቀላል Eትበት ውስጥ
የኤሌክትሪክ ዥረትን ፍሰት በተግባር ›dÁKሁ፡፡
8. የውሃ Uደት ሂደቶችን ገልéKሁ፡፡

111

You might also like