You are on page 1of 49

ምEራፍ G<Kƒ

Tu[cv‹”

ŸምEራፉ የሚጠበቅ Aጥጋቢ የመማር ብቃት


ÃI” ርEስ "Ö“kቃችሁ በ%EL:-
 የማኅበረሰባችሁን Aባላት በEድሜያቸው መሠረት ትመድባላችሁ፡፡
 በማኅበረሰባችሁ የEድሜ ምድብ መሠረት የራሳችሁንም የEድሜ ምድብ
ትለያላችሁ፡፡
 Aንዳንድ የሕጻናት መብቶችንና የመብት ጥሰት የሚገልጹ ምሳሌዎችን
ትሰጣላችሁ፡፡
 የሕጻናት መብቶች Eንዴት መጠበቅ Eንዳለባቸው ሐሳብ ታቀርባላችሁ፡፡
 የየEለት Eንቅስቃሴያችሁን ማቀድን ትለማመዳላችሁ፡፡
 ራስን በራስ የመምራት ተግባርን ታሳያላችሁ፡፡
 Eድሜያችሁ በሚፈቅደው መሠረት በAንዳንድ የማኀበረሰብ Eንቅስቃሴ ውስጥ
ለመሳተፍ ያላችሁን ፍላጎት በተግባር ታሳያላችሁ፡፡
 ጉልበት ለማኀበረሰባችሁ ያለውን ጠቀሜታ ትገልጻላችሁ፡፡
 የጉልበት ምንጮችን ትዘረዝራላችሁ፡፡
 ንድፎችን መሥራትና ቁሳቁሶችን ማያያዝ (ማገናኘት) ትለማመዳላችሁ፡፡
 ጌጣጌጦችንና p`ጻp`ጾችን ከወረቀትና ከሸክላ ƒሠ^L‹G<፡፡
 ሳይንሳዊ የምርምር ክህሎቶችን ማለትም፡- መመልከትን፣ መጠየቅን፣
መመደብን፣ መለካትን፣ መግባባትን፣ መሳይ ቅርጾችን መሥራትንና ተባብሮ
መሥራትን በተግባር ታሳያላችሁ፡፡

33
U°^õ 2 T%u[cv‹”

2.1. የማኀበረሰብ Aባላት


ከንUስ ርEሱ የሚጠበቅ የመማር ብቃት

ተማሪዎች ይህንን ንUስ ርEስ ትምህርት ከተማራችሁ በኋላ፡-


 የማኀበረሰባችሁን Aባላት Eድሜያቸውን መሠረት በማድረግ ትመድባላችሁ፡፡
 በማኀበረሰባችሁ የEድሜ ምድብ መሠረት የራሳችሁንም የEድሜ ምድብ ትለያላችሁ፡፡
 Aንዳንድ የሕጻናት መብቶችንና የመብቶችን ጥሰት የሚገልጹ ምሳሌዎችን ትሰጣላችሁ::
 የሕጻናት መብቶች Eንዴት መጠበቅ Eንዳለባቸው ሐሳብ ታቀርባላችሁ፡፡
 ¾¾Kƒ ”penc?Á‹G<” uTkÉ ƒ}Ñw^L‹G<::
 u^d‹G< Å[Í ^e” ¾SU^ƒ ¡IKAƒ” u}Óv` dÁL‹G<::

ቁልፍ ቃላት
 ማኀበረሰብ
 ሕጻናት
 መብት
 የመብት ጥበቃ
 የመብት ጥሰት

ሀ. የማኅበረሰብ Aባላት

ሥEል 2.1 የማኅበረሰብ Aባላት

34
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ተግባር 2.1.1  የቡድን Y^


ዓላማ- ¾Tኀበ[cw ›vLƒ U”’ƒ መለየት
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ ›p`u<::
 ሥEል 2.1ን በማስተዋል ተመልከቱ፡፡ ምን ተገነዘባችሁ;
 የማኅበረሰብ Aባላት TKƒ U” TKƒ ’¨<;

በሥEል 2.1 Eንደተመለከታችሁት በተለያዩ የEድሜ ክልልና የተለያዩ ጾታ ያላቸው ሰዎች


ተሰብስበዋል፡፡ Eነዚህ ሰዎች በAንድ Aካባቢ የሚኖሩና የተለያዩ ተግባራት የሚያከናውኑ
ናቸው፡፡ በAንድ Aካባቢ የሚኖሩ በተለያዩ የEድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎች የማኀበረሰብ Aባላት
ይባላሉ፡፡

በAንድ ማኀበረሰብ ውስጥ የተሰባሰቡ Aባላት Eድሜያቸው የተለያየ ነው፡፡ Eድሜን መሠረት
በማድረግ የማኀበረሰቡን ›ባላት፡-
 ሕጻናት  ጐልማሳ
 ጐረምሳ  Aዛውንት
 ኮረዳ በማለት መመደብ ይቻላል፡፡
የማኀበረሰብ ›ባላት የEድሜ ክልልን መሠረት በማድረግ በAምስት ቡድን መክፈል ይቻላል፡፡

W”Ö[» 2.1 የማኀበረሰብ ›ባላት

ተ.ቁ ስያሜ የEድሜ ክልል


1 ሕጻን 18 ና 18 ዓመት በታች
2 ÑAረምሳ/ወጣት /K¨”É 19 - 35
3 ኮረዳ/ወጣት /Kc?ƒ 19 - 35
4 ጐልማሳ 36 - 60
5 Aዛውንት ከ60 ዓመት በላይ

ተማሪዎች! በጐረምሳና በኮረዳ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? መልሱን


ለመምህራችሁ ንገሩ::

35
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ጐረምሳ የሚለው ስያሜ የሚያገለግለው ለወንድ ጾታ ሲሆን ኮረዳ የሚለው ደግሞ ለሴት
ጾታ የሚያገለግል ስያሜ ነው፡፡

K. ¾U”јuƒ ¾Tኀu[cw ¡õM

ተግባር 2.1.2  የቡድን Y^


ዓላማ- ሰዎችን በEድሜያቸው መሠረት በማኅበረሰብ ውስጥ መመደብ
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ ›p`u<::
 በሥEል 2.1 የቀረበውን በማየት የማኅበረሰብ Aባላትን በEድሜያቸው መሠረት
ምን ምን ተብለው ሊመደቡ Eንደሚችሉ ለመምህራችሁ በዝርዝር ተናገሩ፡፡
 በEድሜያችሁ መሠረት Eናንተ በየትኛው የማኅበረሰብ ክፍል ውስጥ
ትመደባላችሁ?
 የቤተሰባችሁን Aባላት በEድሜያቸው መሠረት በመመደብ ስንት ሰዎች በምድቡ
ውስጥ Eንዳሉ ተናገሩ፡፡

የማኀበረሰብ Aባላት Eድሜን መሠረት በማድረግ ሕጻናት፣ ጎረምሶች፣ ኮረዶች፣ ጎልማሶችና


Aዛውንቶች ተብለው ይመደባሉ፡፡ በዚህም መሠረት Eናንተ የምትገኙበት የEድሜ ክልል
ከ18 ዓመት በታች በመሆኑ ሕጻናት በመባል ትጠራላችሁ፡፡
uሠ”Ö[» 2.1 u}SKŸ}¨< Sሠ[ƒ የTኀ[cv‹” Aባላት ¾°ÉT@ iÓÓ` ስንመለከት:-
 ከሕጻንነት ወደ ጎረምሳነት/ኮረዳነት፣
 ከጎረምሳነት/ኮረዳነት ወደ ጎልማሳነት፣
 ከጎልማሳነት ወደ Aዛውንትነት ሊሆን ይችላል፡፡

ተግባር 2.1.3  የÓM }Óv`


ዓላማ- ሕጻ“ƒ uu?†¨<“ uTu[cw ¨<eØ K=•^ችሁ ¾T>‹K¨<” T>“
መለየት
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw K¡õM ÕÅ™‰‹G< ›p`u<::
 በቤታችሁ ውስጥ ምን ምን ተግባራትን Eንደምታከናውኑ ግለጹ፡፡
 በምትኖሩበት ማኀበረሰብ ውስጥ ያላችሁን ሚና በዝርዝር ተናገሩ፡፡

36
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሥEል 2.2 በተለያዩ ተግባራት የተሰማሩ ሕጻናት

ሕጻናት በቤተሰባቸውና በሚኖሩበት ማኀበረሰብ ውስጥ ሊያከናውኗቸው ከሚገቡ


ተግባራት መካከል ቤተሰብን ማክበር፣ ታላላቆችን ማክበር፣ ሕጻናትን በሚመለከቱ
ተግባራት ላይ መሳተፍ Ö”¡[¨< ƒUI`ትን ST`፣ KTኀበ[cu<“ KGÑ` ÖnT> ²?Ò
SJ” የሚሉትን መጥቀስ ይቻላል፡፡

N. የሕጻናት መብትና ሊያጋጥሟቸው የሚችሉ Aደጋዎች

ተግባር 2.1.4  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- ¾Q铃 Swƒ“ ¾Swƒ Øc„‹” U”’ƒ መግለጽ
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw K¡õM ÕÅ™‰‹ ›p`u<::
 የሕጻናት መብቶች ምንድን ናቸው?
 በሕጻናት ላይ የሚደርሱ Aደጋዎችን በዝርዝር ተናገሩ፡፡

ሥEል 2.3 የሕጻናት መብቶች

37
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሕጻናት የተለያዩ መብቶች Aሏቸው፡፡ ለምሳሌም፡- የቤተሰብንና የሌሎችን ፍቅርና Eንክብካቤ


የማግኘት፣ የመኖር፣ የማደግና ከAደጋ የመጠበቅ፣ ለEድገታቸውና ለትምህርታቸው
የሚያስፈልጋቸውን ከቤተሰባቸው የመጠየቅና የማግኘት መብቶች Aሏቸው፡፡ በሌላ በኩል
ደግሞ ሕጻናትን የሚከተሉት Aደጋዎች ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡
 በቀላሉ ለተለያዩ Aደጋዎች መጋለጥ ለምሳሌ፡- ሕጻናት ለመኪና Aደጋ፣ ለጎርፍ፣
ለEሳት፣ ለኤሌትሪክ Aደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ፡፡
 ለጉልበት ብዝበዛ መዳረግ
 ራሳቸውን ከጥቃት መከላከል ስKማይችሉ በAካላቸው ላይ ድብደባና ጉዳት
ሊደርስባቸው ይችላል፡፡
 በሌሎች በመታለል ከቤተሰቦቻቸውና ከAካባቢያቸው ተሰርቀው ሊወሰዱ ይችላሉ፡
 ukLK< ለበሽታ K=ÒKÖ< ËLK<::

ተግባር 2.1.5  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- uQ铃 Là ¾T>Å`c< Ñ<Ç„‹“ ^e” ”ȃ ŸÑ<ǃ SŸLŸM
”ÅT>‰M SÓKê
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ ›p`u<::

 ሕጻናት በቀላሉ ለAደጋ Eንዲጋለጡ የሚያÅ`ጋቸው ምክንያት ምንድንነው?


 ሕጻናት ሊያጋጥሟቸው የሚችሉ Aደጋዎች ምን ምን ናቸው?
 ሕጻናት ራሳቸውን ከAደጋ ለመከላከል ምን ማድረግ Aለባቸው?

ሕጻናትን የተለያዩ Aደጋዎች ሊያጋጥሟቸው ይችላሉ፡፡ ለምሳሌም፡-


 የመኪና Aደጋ
 የEሳት ቃጠሎ
 uÔ`õ ¾S¨cÉ
 መውደቅ
 በሹል ነገር መወጋት
 በስለታም ነገር መቆረጥ የመሳሰሉት በሕጻናት ላይ የሚደርሱ Aደጋዎች ናቸው፡፡
ስለዚህ ሕጻናት በመኪና መንገድ ላይ መጫወት፣ በመኪና መንገድ ላይ ሲሄዱ የግራ
መስመርን ይዞ Aለመሄድ፣ ለማቋረጫ ባልተፈቀደ ቦታ ማቋረጥ በAካል ላይ ጉዳት
በT>ያደርሱ ስለታም ነገሮች መጫወት፣ Eንስሳትን መተናኮል ተገቢ ያለመሆኑን በመገንዘብ
ራሳቸውን ከAደጋ መጠበቅ Aለባቸው፡፡

38
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሕጻናት በAEምሮና በAካል ያልÇበሩ ስለሆኑ ራሳቸውን መከላከል Aይችሉም፡፡ ስለዚህ


በሌሎች ሰዎች ይታለላሉ፣ ለጉልበት ብዝበዛ ይዳረጋሉ፡፡ በተጨማሪም የበሽታ መንሥኤ
(ለበሽታ የሚዳርጉ ተግባሮችን) ለይቶ ባለማወቅ U¡”Áƒ ukLK< ለበሽታ ይጋለጣሉ፡፡

S. የሕጻናት መብቶች

ተግባር 2.1.6  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- የሕጻናትን Swትና Óȁ መግለጽ
መመሪያ- Ÿ4-6 }T]−‹ uSJ” u<É” SY`‹G< uk[u<ƒ ØÁo−‹
}¨ÁÁ‹G< ª“ ª“ Ndx‹” KSUI^‹G< ›p`u<::
 መብት ማለት ምን ማለት ነው?
 ሕጻናት ምን ምን መብት Aላቸው?
 የሕጻናት ግዴታ ምንድን ነው?

ሥEል 2.4 የሕጻናት መብቶች

ከሥEል 2.4 ስለ ሕጻናት መብቶች ምንነት ምን ትረዳላችሁ?


መብት ሌሎች ሰዎች ምንም ዓይነት ተጽEኖ ሳያደርሱብን ልናከናውናቸው የሚገቡ
ተግባራት ወይንም ልናገኛቸው የሚገቡ ጥቅሞች መገለጫ ነው፡፡ Aንዳንድ የማኀበረሰብ
Aባላት የተለያዩ መብቶች Aሏቸው፡፡

39
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ለምሳሌ፡- የሕጻናት መብቶች የሚከተሉት ናቸው፡፡


G. የመማር መብት
K. ከAቅም በላይ ¾J’ Y^ ÁKSሥ^ƒ
N. ምግብ፣ Aልባሳት የመኖሪያ ቤት የማግኘት
መ. ፍቅርና Eንክብካቤ የማግኘት
ሠ. ወላጆቻቸውን የማወቅ መብት
ረ. ስምና ²?Ó’ƒ/Gገር የማግኘት መብት ዋና ዋናዎ‡ ናቸው፡፡

የመማር መብት

ተግባር 2.1.7  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- ዋና ዋና የሕጻናት Swƒ” መለየት
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw K¡õM ÕÅ™‰‹G< u´`´`
›p`u<::
 የሕጻናት መሠረታዊ መብቶች ምን ምን ናቸው?
 የሕጻናት መብትን ማክበር ለምን ያስፈልጋል?

ሥEል 2.5 የሕጻናት የመማር መብት

Eድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕጻናት ትምህርት ቤት ገብተው የመማር መብት


Aላቸው:: በሀገራችን ሕጻናት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት በነጻ የመማር መብት Aላቸው፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ሕጻናት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት የመማር ግዴታ Aለባቸው፡፡
ሕጻ“ƒ ”¡w"u? ¾TÓ–ƒ Swƒ ßU` ›L†¨<፡፡

40
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሕጻናት በAካልና በAEምሮ Eንዲያድጉና Eንዲበስሉ Eንክብካቤ K=Å[ÓL†¨< ÃÑvM፡፡


ለምሳሌ ወላጆች ወይንም Aሳዳጊዎች ሕጻናትን ንጽሕናቸውን በመጠበቅ፣ በመመገብ፣
በጤናቸው ላይ ጉዳት Eንዳይደርስባቸው በመጠበቅ የመንከባከብ ግዴታ ›Kv†¨<፡፡

ከAቅም በላይ ከሆነ ሥራ የመጠበቅ መብት

ሥEል 2.6 የሕጻናት ጉልበት ብዝበዛ

ተግባር 2.1.8  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- Ÿ›pU uLà ¾J’ Y^” U”ነትን መዘርዘር
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ ›p`u<::

 ከሥEል 2.6 ምን ተገነዘባችሁ?


 ለሕጻናት ከAቅም በላይ የሆኑ ሥራዎችን ዘርዝሩ፡፡
 ሕጻናት ከAቅም በላይ የሚሠሩት ሥራ ምን ዓይነት ጉዳት ያስከትልባቸዋል?

ሕጻናት ከAቅማቸው በላይ የሆኑ ሥራዎች የለመሥራት መብት Aላቸው፡፡ ከAቅም በላይ
የሆኑ ሥራዎች ጉልበትን ያደክማል፣ ጤንነትን ይጎዳል፣ Aካላዊና AEምሮAዊ Eድገትን
ያቀጭጫል፡፡ በትምህርት Aቀባበል ላይም ተጽEኖ ያሳድራል፡፡ ስለዚህ ሕጻናት ከAቅም በላይ
የሆነ ሥራ Eንዲሠሩ መገደድ የለባቸውም፡፡ ሕጻናት ለረዥም ጊዜ ያለምንም ክፍያ
የሚሠሩት Aድካሚ ሥራ የሕጻናት ጉልበት ብዝበዛ ይባላል፡፡

41
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ምግብ፣ Aልባሳትና የመኖሪያ ቤት የማግኘት መብት

ተግባር 2.1.9  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- ¾ሕጻ“ƒ Swƒ U”ነትን SÓKî::
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ ›p`u<::

 ለሕጻናት የሚደረጉ Eንክብካቤዎችን ዘርዝሩ፡፡


 ሕጻናት መሠረታዊ ፍላጎታቸውን የሚያሟሉት Eንዴት ነው?

ሀ. መጠለያ ያላቸው ሕጻናት ለ. መጠለያ የሌላት ሕጻን

ሥEል 2.7 መጠለያ የላቸውና የሌላቸው ሕጻናት

c−‹ KS•` Sሠ[© õLÑA„‹ ›LD†¨<፡፡ ሕጻናት ለEድገታቸው Aስፈላጊና ወሳኝ


መሠረታዊ ፍላጎታቸውን የማግኘት መብት Aላቸ¨<፡፡ ስለዚህ ወላጆቻቸው ወይንም
Aሳዳጊዎቻቸው ምግብ፣ Aልባሳትና መጠለያ Eንዲያገኙ በማድረግ ይንከባከቧቸዋል፡፡
ሕጻ“ƒU KS•`“ K°Éу ’²=I” Sሠ[© õLÑA„‹ ¾TÓ–ƒ Swƒ ›L†¨<::

በተጨማሪም ሕጻናት ፍቅርንና Eንክብካቤ ይፈልጋሉ፡፡ መሠረታዊ ፍላጎታቸው


የተሟላላቸው፣ፍቅርና Eንክብካቤ የተሰጣቸው ሕጻናት ጠንካራና ውጤታማ ይሆናሉ፡፡
ለቤተሰባቸውና ለሀገራቸው ጠቃሚ ዜጎች ይሆናሉ፡፡ ስለዚህም የሕጻናትን መሠረታዊ
ፍላጎት ማሟላት የወላጆች ወይንም የAሳዳጊዎች ግዴታ ነው፡፡

42
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ስም የማግኘትና የመማር መብት

ተግባር 2.1.10  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- የትምህርትን ጥቅም መግለጽ
መመሪያ- Ÿ4-6 }T]−‹ uSJ” u<É” SY`‹G< uk[u<ƒ ØÁo−‹
SW[ƒ }¨ÁÁ‹G< SMd‹G<” K¡õL‹G< }T]−‹ ›p`u<::
 የትምህርት ጥቅም ምንድን ነው?
 የትምህርት Eድል ማግኘት የምትችሉት Eንዴት ነው;

ሕጻናት ከተወለዱበት ጊዜ ጀምሮ መጠሪያ ስም የማግኘት መብት Aላቸው፡፡ ስለዚህ


በትምህርት ቤትና በሕክምና ተቋማት ስማቸው ይመዘገባል፣ በስማቸው ይታወቃሉ፣
በስማቸው ይጠራሉ፡፡
ሁሉም ሕጻናት Eድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ ወደ ትምህርት ቤት ገብተው የመማር
መብት Aላቸው፡፡ ወላጆች ወይንም Aሳዳጊዎች ልጆቻቸውን የማስተማር ግዴታ Aለባቸው፡፡
የሀገራቸው መንግሥት ደግሞ ትምህርት ቤቶችን በመክፈትና Aስፈላጊውን ቁሳቁስ
በማሟላትና መምህራንን በመመደብ ለሕጻናት ነጻ የትምህርት Eድል የመስጠት ግዴታ
Aለበት፡፡ ሕጻናት በAካባቢያቸው በሚገኙ የትምህርት ተቋማት በነጻ የመማር መብት
Aላቸው፡፡ ትምህርት ሕይወትን ለመለወጥ፣ ሀገርን ለማሳደግና ችግርን ለመፍታት
ይጠቅማል፡፡ ስለዚህም ሕጻናት ነገ የተሻለ ሕይወት Eንዲኖራቸውና ለሀገራቸው AስተዋጽO
Eንዲያበረክቱ የመማር ግዴታም Aለባቸው፡፡

ሕጻናት ከመብቶቻቸው Aንጻር ሊያከናውናDቸው የሚገቡ የተለያዩ ግዴታዎችም Aሉባቸው፡፡


ለምሳሌ ያህል ሁላችሁም፡-
 ወላጆቻችሁን፣ ታላላቆቻችሁንና ጓደኞቻችሁን ማክበር Aለባችሁ፡፡
 የትምህርት ቤታችሁን ደንብ ማክበር ይጠበቅባችኋል፡፡
 በትምህርት ቤታችሁና በቤታችሁ የተሰጣችሁን የሥራ ድርሻ በወቅቱ የማከናወን
ኃላፊነት Aለባችሁ፡፡
 የመማሪያ መጽሐፎቻችሁን፣ ደብተሮቻችሁን፣ Eስክሪብቶና Eርሳሳችሁን በጥንቃቄና
በንጽሕና መያዝ Aለባችሁ፡፡
 በAካባቢያችሁ የሚገኙ Eጽዋትንና Eንስሳትን የመንከባብ ግዴታ Aለባችሁ፡፡
 በመኪና መንገድ ላይና በሌሎች Aካባቢዎችም Aደጋ Eንዳይደርስባችሁ በጥንቃቄ
የመንቀሳቀስና የመጫወት ግዴታ Aለባችሁ፡፡

43
U°^õ 2 T%u[cv‹”

የሕጻናት መብት ጥሰት

ተግባር 2.1.11  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- ¾ሕጻ“ƒ Swƒ Øcƒ U”ነትን መግለጽ
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ ›p`u<::

 የሕጻናት መብት ጥሰት ምንድን ነው?


 የሕጻናት መብት ጥሰት መገለጫዎች ምንድን ናቸው?

የሕጻናት መብት ጥሰት ለሕጻናት የተሰጡ መብቶችን በማወቅ ወይንም ባለማወቅ ወይንም
በቸልተኝነት Aለማክበር ነው፡፡ በሕጻናት ላይ የሚደርስ የመብት ጥሰት በሕጻናት
AEምሮAዊ፣ Aካላዊና ሥነ ልቡናዊ Eድገት ላይ ተጽEኖ ያደርሳል፡፡ የሕጻናት መብት ጥሰት
በሕጻናት ሕይወት ላይ የAጭር ወይንም የረዥም ጊዜ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል፡፡ ስለዚህም
ሕጻናት በAካባቢያቸው በሚገኙ ሰዎች የመብት ጥሰት Eንዳይደርስባቸው መብታቸውንና
ግዴታቸውን ለይተው ማወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ቀጥሎ የቀረቡትን ሥEሎች በመመልከትና
Aጫጭር ታሪኮችን በማንበብ በሕጻናቱ ላይ የደረሰውን የመብት ጥሰት ዓይነት ለመናገር
ሞክሩ፡፡
ለምሳሌ፡- ሕጻናትን ከAቅም በላይ የሆነ ሥራ በማሠራት የጉልበት ብዝበዛ መፈጸም'
Eድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ሕጻናትን ወደ ትምህርት ቤት Aለመላክ ¾ሕጻ“ƒ Swƒ
Øcƒ “†¨<፡፡

ሕጻናት በቤተሰብ ወይንም በAሳዳጊዎቻቸው Eንዲሁም በAካባቢው በሚገኙ ሰዎች


በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወይንም በቸልተኝነት Aካላዊ፣ ስሜታዊና ማኅበራዊ ተጽEኖ
የሚያደርስ የመብት ጥሰት ሊገጥማቸው ይችላል፡፡ በሕጻናት ላይ Aካላዊ፣ ስሜታዊና
ማኅበራዊ ተጽEኖ የሚያደርስ ጉዳት ሲደርስ ሕጻናት መብታቸው ተጣሰ ይባላል፡፡

በሕጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችና የመብት ጥሰቶች መገለጫዎች


 ሕጻናት ምግብ Eንዳይበሉ መከልከል ወይንም ማስራብ፣
 ድካምና ሕመም የሚያስከትሉ ሥራዎችን ማሠራት፣
 ተገቢ ባልሆነ ንግግር Eንዲጨነቁ፣ Eንዲረበሹና በፍርሃት Eንዲዋጡ ማድረግ፣
 ሕጻናትን ማንጓጠጥና ማዋረድ፣
 መደብደብ፣

44
U°^õ 2 T%u[cv‹”

 ልብሳቸውን Aስወልቆ ጓደኞቻቸው Eንዲስቁባቸው ማድረግና ሌሎችም ጭካኔና


ሰብAዊነት የማይታይባቸው ቅጣቶች በሕጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችንና የመብት
ጥሰቶችን ያሳያሉ፡፡
ተማሪዎች! ቀጥሎ የቀረቡትን ሥEሎች በመመልከት በሕጻናቱ ላይ ምን ምን ዓይነት
የመብት ጥሰት Eንደደረሰ ለመምህራችሁ ተናገሩ፡፡

በሥEሉ የሚታየው ምንድን ነው? በሕጻናቱ ላይ ምን ዓይነት የመብት ጥሰት Eየደረሰ


ነው?

ሥEሉ ምንን ያሳያል? በሕጻናቱ ላይ ምን ዓይነት የመብት ጥሰት Eየደረሰ ነው?

45
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ከሥEሉ ምን ተመለከታችሁ? በሕጻናቱ ላይ Eየደረሰ ያለው ምን ዓይነት የመብት ጥሰት


ነው?
ሥEል 2.8 የሕጻናት መብት ጥሰት መገለጫዎች

ተግባር 2.1.12  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ፡- የሕጻናት መብት ጥሰት መገለጫዎችን መለየት
መመሪያ፡- Aምስት በሚደርሱ Aባላት ቡድን መሥርታችሁ ቀጥሎ በሚቀርቡት
ገጠመኞችና ተያይዘው በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፡፡
 በውይይታችሁ የተነሡ ፍሬ ሐሳቦችን ለክፍል ጓደኞቻችሁ በጽሑፍ Aቅርቡ፡፡

የማሙሽ ገጠመኝ
ማሙሽ የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ነው፡፡ Aንድ ቀን ወደ ትምህርት ቤት ሲሄድ መንገድ
ላይ ያገኙት የሠፈር ልጆች የያዘውን የምሳ Eቃ ቀምተው ይበሉበታል፡፡ ማሙሽም
Eያለቀሰ ምሳውን Eንዳይበሉበት ለመናቸው ልጆቹ ግን “ከዚህ ጥፋ፡፡” በማለት
ደበደቡት፡፡ የምሳ መያዣውን Eንዲሰጡት ሲለምናቸው ሱሪውን Aስወልቀው የAካባቢው
ሕጻናትና ጓደኞቹ Eንዲስቁበት Aደረጉ፡፡ ማሙሽም Eያለቀሰ ወደ ቤቱ ተመለሰ፡፡

የመወያያ ጥያቄዎች
ተማሪዎች! ከማሙሽ ታሪክ ምን ተማራችሁ? በማሙሽ ላይ ምን ዓይነት የመብት
ጥሰት የተፈጸመ ይመስላችኋል? ማሙሽ መብቱን ለማስከበር ምን ምን ማድረግ
Aለበት?

46
U°^õ 2 T%u[cv‹”

የማሚት ገጠመኝ
ማሚት የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ Aንድ ቀን Eናቷ ከትምህርት ቤት ቀርታ በቤት
ውስጥ ሥራ Aንድትሠራ Aደረጉ፡፡ ከዚያ በኋላም ማሚት ትምህርቷን Aቋርጣ ጉልት
Eንድትሸጥ Aደረጉ፡፡ ማሚት ትምህርቷን ለመቀጠል ብትፈልግም Eናቷ ፈቃደኛ
Aልሆኑም፡፡ በመጨረሻም Eናቷ ከጎረቤታቸው የተበደሩትን ገንዘብ መመለስ eLM‰K<
ማሚት ወደ ጎረቤታቸው ቤት ሄዳ ያለምንም ክፍያ ሥራ Eንድትሠራና የተበደሩት
ገንዘብ Eንዲቀርላቸው Aደረጉ፡፡ ማሚትም ተገዳ ወደ ጎረቤታቸው ቤት ሄደች፡፡

የመወያያ ጥያቄዎች
ተማሪዎች! ከማሚት ታሪክ ምን ተማራችሁ? በማሚት ላይ ምን ዓይነት የመብት ጥሰት
የተፈጸመ ይመስላችኋል? ማሚት መብቷን ለማስከበር ምን ማድረግ ነበረባት?

ተማሪዎች! በሕጻናት ላይ የሚደርሱ የመብት ጥሰቶች በሕጻናት Aካላዊ፣ AEምሮAዊና


ማኅበራዊ Eድገት ላይ ተጽEኖ ያስከትላሉ፡፡
 ሕጻናትን ልብስ Aስወልቆ መደብደብ፣ ጓደኞቻቸው Eንዲስቁባቸው ማድረግ ሰብAዊ
ክብርን ይቀንሳል፡፡
 ድብደባ Aካላዊ ጉዳት ያስከትላል፡፡
 ለሕጻናት ፍላጎት ምላሽ መንፈግ፣ ጸያፍ ቃላትና ስድብ የሕጻናትን ሥነ ልቡና
ይጎዳል፡፡

በሕጻናት ላይ ከሚደርሱ የመብት ጥሰቶችና Aደጋዎች ማምለጫ ዘዴዎች


 በትምህርት ቤት Aካባቢና በመንገድ ላይ ስትጫወቱ ሰዎች የማትፈልጉትን ነገር
Eንድታደርጉ ሲጠይቋችሁ “Eምቢ” በማለት ተቃውሟችሁን መግለጽ
 ሌሎች ሰዎች ሊነኩባችሁ የማይገቡ የሰውነት ክፍሎቻችሁን Eንዳይነኩባችሁ
መከላከል
 ሌሎች ሰዎች ሊነኩባችሁ የማይገቡ የሰውነት ክፍሎቻችሁን ሰዎች በኃይል
ከነኩባችሁ ደግሞ የደረሰባችሁን ነገር በግልጽ ለቤተሰቦቻችሁ ወይንም ለመምህራን
መንገር
 በመንገድ ላይ ችግር ሲያጋጥማችሁ በAካባቢያችሁ የሚገኙ የፖሊስ Aባላት ወይንም
ትላልቅ ሰዎች Eንዲረዷችሁ መጮህ
 Aስፈሪ በሆኑና ለAደጋ ሊያጋልጡ በሚችሉ ጭር ባሉና በቀላሉ በማይታዩ
ሥፍራዎች Aለመጫወት ወይንም Aለመቀመጥ
47
U°^õ 2 T%u[cv‹”

 የተለያዩ ሰዎች የተለያዩ ማባበያዎችን በመስጠት ወይንም በመኪና ወደማታውቁት


ሥፍራ ወይንም ወደማታውቁት ቤት ሊወስዷችሁ ሲጠይቋችሁ ፈቃደኛ ያለመሆን
 Aደጋ ሲያጋጥማችሁ በቀላሉ Eርዳታ ማግኘት Eንድትችሉ የቤተሰቦቻችሁንና
በAካባቢያችሁ የሚገኝ የፖሊስ ጣቢያን ስልክ ቁጥሮች በቃላችሁ ማጥናትና ችግር
ሲግጥማችሁ ደውላችሁ ማሳወቅ

የሕጻናት መብቶች ጥበቃ

ተግባር 2.1.13  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- በሕጻ“ƒ ላይ የሚደርሱ Øn„‹ን Eንዴት መከላከል Eንደሚቻል መግለጽ::
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” K¡õM ÕÅ™‰‹G< Ndw KSUI^‹G<
›p`u<::
 ሕጻናት በቤታቸውና በማኀበረሰቡ ውስጥ ጥቃት Eንዳይፈጸምባቸው ምን ምን
መደረግ Aለበት?
 ሕጻናት የመብት ጥሰት Eንዳይደርስባቸው ምን ምን Eርምጃዎች መውሰድ
Aለባቸው?

ሕጻናት በወላጆቻቸው ወይም በAሳዳጊዎቻቸው Eንዲሁም በማኀበረሰቡ Aባላት የተለያዩ


የመብት ጥሰት ሊያጋጥማቸው ይችላል፡፡ ለምሳሌ ጭካኔ በተሞላበትና ርኀራኄ በጎደለው
መንገድ የሚፈጸም Aካላዊ ጥቃት፣ ስድብ፣ ከAቅም በላይ የጉልበት ሥራ መሥራት፣ ምግብ
መከልከል፣ ያለEረፍት መሥራት፣ ልብስ Aስወልቆ መግረፍ፣ በሰዎች ፊት ራቁት
ማስቆም፣ መሳቂያ ማድረግና ለፍላጎታቸው ተገቢ ምላሽ Aለመስጠት በሕጻናት ለይ
የሚደርስ የመብት ጥሰት መገለጫዎች ናቸው፡፡

መልመጃ 2.1

ሀ. የሚከተሉት ዓረፍተ ነገሮች ትክክል ከሆኑ “Eውነት” ትክክል ካልሆኑ ÅÓV “ሐሰት” በማለት
መልሱ፡፡
1. የማኅበረሰብ Aባላትን በEድሜያቸው መሠረት መመደብ Aይቻልም፡፡
2. መብት Aንድ ሰው በነጻነት የሚያከናውናቸውን ተግባራት ይገልጻል፡፡
3. Eድሜያቸው ለትምህርት የደረሰ ሕጻናት ሁሉ የመማር መብት Aላቸው፡፡
4. ሕጻናትን ማንኛውንም ዓይነት ሥራ ማሠራት ተገቢ ነው፡፡
5. ጥፋት የፈጸሙ ሕጻናትን ከባድ የጉልበት ሥራ በማሠራት መቅጣት ያስፈልጋል፡፡

48
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ለ. በ”ሀ”ሥር የቀረቡትን በ”ለ” ሥር ከተዘረዘሩት ጋር Aዛምዱ፡፡


‘ሀ’ ‘ለ’
1. የማኅበረሰብ Aባል ሀ. የመማሪያ ቁሳቁሶችን በንጽሕና መጠበቅ
2. የሕጻናት ግዴታ ለ. ጎልማሳ
3. የሕጻናት መብት ሐ. የቤተሰብ ምክርን Aለመቀበል
መ. መጠሪያ ስም ማግኘት
ሠ. Aካላዊ ድብደባ

ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልሱ፡፡


1. Eድሜን መሠረት በማድረግ ትክክለኛ ያልሆነው Aመዳደብ የትኛው ነው?
ሀ. ሕጻን ሐ. ጨቅላ
ለ. ጎረምሳ መ. Aዛውንት
2. የሕጻናት ግዴታ ያልሆነው የትኛው ነው?
ሀ. ቤተሰቦቻቸውን ማክበር
ለ. ከAቅም በላይ የጉልበት ሥራ መሥራት
ሐ. በAካባቢያቸው የሚገኙ Eጽዋትን መንከባከብ
መ. የትምህርት ቤት ደንብን ማክበር
3. የሕጻናት መብት ያልሆነው ¾ƒ—¨< ’¨<?
ሀ. ነጻ የትምህርት Eድል ማግኘት ሐ. መሠረታዊ ፍላጎት ማግኘት
ለ. በመኪና መንገድ ላይ መጫወት S. መጠሪያ ስም ማግኘት
4. የሕጻናት መብት ጥሰት መገለጫ ያልሆነው ¾ƒ—¨< ’¨<?
ሀ. ሕጻናትን ልብስ Aስወልቆ ማሳፈር ሐ. ድብደባ
ለ. ለሕጻናት ፍላጎት ምላሽ መንፈግ መ. ፍቅርን መስጠት

መ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልሱ፡፡


1. ሕጻናት Aደጋ Eንዳይደርስባቸው ምን ምን ዓይነት ጥንቃቄ መወሰድ Eንደሚገባቸው
Aብራሩ፡፡
2. ሕጻናትን ሊጋጥሟቸው የሚችሉ የAደጋ ዓÃነቶችን ዘርዝሩ፡፡

49
U°^õ 2 T%u[cv‹”

2.2 በማኅበረሰብ ውስጥ መኖር


ከንUስ ርEሱ የሚጠበl የመማር ብቃ„‹

ተማሪዎች ይህንን ንUስ ርEስ ከተማራችሁ በኋላ፡-


 የየEለት Eንቅስቃሴያችሁን ማቀድ ትለማመዳላችሁ፡፡
 ራስን በራስ የመምራት ተግባር ታሳያላችሁ፡፡
 Eድሜያችሁ በሚፈቅደው መሠረት በAንዳንድ የማኅበረሰብ Eንቅስቃሴ ውስጥ
ለመሳተፍ ያላችሁን ፍላጎት በተግባር ታሳያላችሁ፡፡

ቁልፍ ቃላት
 Eቅድ
 ራስን በራስ መምራት
 ተሳትፎ

1. የየEለት Eንቅስቃሴዎችን ማቀድ


ሀ. የቀን Eቅድ ማዘጋጀት

በሥEሉ የሚታየው ምንድን ነው? ልጁ ምን Eያደረገ ነው?


ልጆቹ ምን Eያደረጉ ነው?
ሥEል 2.9 በተለያዩ ተግባራት ላይ የተሰማሩ ሕጻናት

ተግባር 2.2.1.  ¾u<É” Y^


ዓላማ- eK°Kƒ ”penc? U”’ƒ ማብራራት
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ ›p`u<::
 የEለት Eንቅስቃሴ ምንድን ነው?
 በየEለቱ ምን ምን ዓይነት Eንቅስቃሴዎችን ታደርጋላችሁ?

50
U°^õ 2 T%u[cv‹”

Aንድ ሰው በቀን ውስጥ ለማንኛውም ውጤት Lለው ተግባር የሚያደርገው Eንቅስቃሴ


የEለት Eንቅስቃሴ ይባላል፡፡ ተማሪዎች በየEለቱ የተለያዩ Eንቅስቃሴዎችን ታደርጋላችሁ፡፡
ለምሳሌ፡- በEለቱ ምግብ መመገብ፣ ጥናት ማጥናት፣ በግል ወይንም በቡድን መጫወት፣
የቤት ሥራ መሥራት፣ Eንቅልፍ መተኛት የመሳሰሉትን ይጠቀሳሉ፡፡ የተለያዩ ተግባራትን
በቅደም ተከተል ለማከናወን ደግሞ የEለት ወይንም የቀን Eቅድ ማዘጋጀት ያስፈልጋል፡፡
¾°Kƒ pÉ” KT²Ò˃ ¾U“Ÿ“¨<“†¨<” }Óv^ƒ uS²`²` °K~” uc¯ƒ
uSŸóðM u¨[kƒ LÃ Teð` ተገቢ ’¨<::

የቀን Eቅድን በተለያዩ መንገዶች ማዘጋጀት ይችላል፡፡ ለምሳሌ ያህልም የሁለተኛ ክፍል
ተማሪ የሆነችው ማሚት የሠራችውን የEለት Eቅድ ትመለከታላችሁ፡፡

W”Ö[» 2.2 የEለት Eቅድ


ተ.ቁ በEለቱ የT>Ÿ“¨’< ተግባራት የጊዜ ሰሌዳ
1 ከመኝታ መነሣት ከንጋቱ 12፡30
2 ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ከጥዋቱ 1፡45
3 የትምህርት ሰዓት ከጥዋቱ 2፡00- Eስከ ቀኑ 9፡30
4 መክሰስ መብላት ከቀኑ 9፡35 Eስከ ቀኑ 10፡00
5 Eረፍት ማድረግና መጫወት ከቀኑ 10፡05 Eስከ ቀኑ 11፡00
6 ማጥናት ከቀኑ 11፡05 Eስከ ምሽቱ 2፡00
7 ቴሌቪዥን መመልከት ከምሽቱ 2፡00 Eስከ ምሽቱ 3፡00
8 የመኝታ ሰዓት ከምሽቱ 3፡00 Eስከ ንጋቱ 12፡30

ተግባር 2.2.2  ¾ÓM Y^


ዓላማ- የEለት Eቅድ ማዘጋጀት
መመሪያ-
 የEለት Eንቅስቃሴያችሁን የጊዜ ሰሌዳ በማዘጋጀት ለመምህራችሁ በጽሑፍ
Aቅርቡ::

ለ. የሳምንት Eቅድ ማዘጋጀት

የdU”ƒ Eቅድ ማለት በየEለቱ የምናደርጋቸውን Eንቅስቃሴዎች ለማከናወን udU”~


ውስጥ vK< k“ƒ ተግባራቱን ከፋፍሎ ማስቀመጥና በዚሁ መሠረት ማከናወን ነው፡፡

51
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሥEል 2.10 ተማሪዎች የሳምንት Eቅድ ሲያዘጋጁ

ተግባር 2.2.3  ¾u<É” Y^


ዓላማ- ¾EpÉ” U”’ƒ S[ǃ
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw K¡õM ÕÅ™‰‹G< ›p`u<::
 የሳምንት Eቅድ ምንድን ነው?
 የEቅድ ጥቅም ምንድን ነው?

Eቅድ ሥራችንን በተገቢው ጊዜና ሁኔታ Eንድናከናውን ይረዳናል፡፡ የሳምንት Eቅድ ደግሞ
በሳምንት ውስጥ ልናከናውን የምናስባቸውን ተግባራት u›”É dU”ƒ ¨<eØ LK< k“ƒ
uSŸóðM ተግባራችንን Eንድናከናውን ይረዳናል፡፡

ለEያንዳንዱ ማከናወን Kሚገባን Eንቅስቃሴ በቂ ጊዜ መስጠት Eንድንችል ቀኑን ወይንም


ሳምንቱን በመከፋፈል የጊዜ ሰሌዳ Aዘጋጅተን መጠቀም ይኖርብናል፡፡

ተግባር 2.2.4  ¾u<É” Y^


ዓላማ- dU”© EpÉ ¾T²Ò˃ ¡IKAƒን TÇu`ና Tዘጋጀት
መመሪያ-
 Aምስት Aባላት ያሉትን ቡድን በመመሥረት ሳምንታዊ Eቅድ Aዘጋጅታችሁ
ለክፍል ጓደኞቻችሁ በጽሑፍ Aቅርቡ፡፡

52
U°^õ 2 T%u[cv‹”

W”Ö[» 2.3 የየEለ~ ተግባራዊ ክንዋኔ−‹


ቀናት ሰኞ ማክሰኞ ረቡE ሐሙስ ዓርብ ቅዳሜ Eሑድ
ተግባራዊ
ክንዋኔ

ተግባር 2.2.5  ¾ÓM Y^


ዓላማ- EK© pÉ ¾T²Ò˃ ¡IKAƒ” TÇu`
መመሪያ-
 ቀጥሎ “የኔ ቀን” በሚለው ርEስ ሥር ሰዓትና የሚከናወኑ ሥራዎች
በሠንጠረዥ ቀርበዋል፡፡ ሰዓታቱን በየEለቱ ከምታከናውኑት ተግባር ጋር
Aዛምዱ፡፡
 የቀን Eቅድ ማዘጋጃ የጊዜ ሰሌዳ በመሥራት የየራሳችሁን የቀን Eቅድ
Aዘጋጁ፡፡

“የኔ ቀን”

ጠዋት ጠዋት ጠዋት 3 ጠዋት 5 Ÿ<K ቀን ቀን ከቀኑ ምሽት


12 1 2 ሰዓት 4 ሰዓት ሰዓት k” 7 8 9 ሰዓት
6 ሰዓት
ሰዓት ሰዓት ሰዓት ሰዓት ሰዓት Eስከ ቀኑ
12 ሰዓት
ከEንቅልፍ
መነሻ

ቁርስ
መመገቢያ
ወደ
ትምህርት ቤት
መሄድ
ጨዋታ

ጥናት

53
U°^õ 2 T%u[cv‹”

2. ራስን የመምራት ክህሎት

ሥEል 2.11 ራስን የመምራት ክህሎት

ተግባር 2.2.6  ¾u<É” Y^

ዓላማ- ^e” ¾SU^ƒ U”’ƒ” በመገንዘብ በተግባር SKTSÉ፡፡


መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ ›p`u<::
 ራስን የመምራት ክህሎት በትምህርት ቤት Eንዴት ይገለጻል?
 በቡድን ጨዋታ ወቅት ሊኖረን የሚገባው ራስን የመምራት ክህሎት መገለጫ
ምንድን ነው?

ራስን የመምራት ክህሎት ጊዜያችንንና ተግባራችንን በEቅድና በሥርዓት ወስኖ የመኖር


ክህሎት ነው፡፡ ራስን መምራት ማለት ማከናወን የሚገባንን ማንኛውንም ተግባር u}Á²¨<
¾Ñ>²? cK?Ç መሠረት ራስን ችሎ በAግባቡ ማከናወን ነው፡፡ ራስን መምራት ማለት ሥነ
ሥርዓት ማክበር ማለት ነው፡፡ ተማሪዎች ሥነ ሥርዓት የማክበር ክህሎትን ከሚያዳብሩባቸው
ቦታዎች መካከል
ሀ. ትምህርት ቤት
ለ. የመማሪያ ክፍል
ሐ. የቡድን ጨዋታ በዋናነት ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡

ሀ. በትምህርት ቤት

ሥEል 2.12

54
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሀ. በሥEሉ የምታዩAቸው ተማሪዎች ምን Eያደረጉ ነው?


ለ. ከዚህ ሥEል በተማሪዎች የሚታየው የምን ክህሎት ነው?
በትምህርት ቤት Aለማርፈድ፣ የደንብ ልብስ በAግባቡ መልበስ፣ ከሌሎች Aለመጣላት ራስን
የመምራት ክህሎቶች መገለጫ ናቸው፡፡

ለ. በክፍል ውስጥ

ሥEል2.13 በክፍል ውስጥ ራስን የመምራት ክህሎት

የትምህርት መሣሪያ ይዞ መገኘት፣ የቤት ሥራ መሥራት፣ ጥያቄ መመለስ፣ Aለመረበሽና


የመሳሰሉት uክፍል ውስጥ የሚታዩ ራስን የመምራት ክህሎት መገለጫዎች ናቸው፡፡

ሐ. በቡድን ጨዋታ

ሥEል 2.14 የu<É” Úªታ

በቡድን ጨዋታ ወቅት Aለመሳደብ፣ ተራን ጠብቆ መጫወት፣ ሽንፈትን መቀበል ራስን
የመምራት ክIሎት መገለጫዎች ናቸው፡፡

ራሱን የመምራት ክህሎት ያዳበረ ተማሪ ጊዜውን፣ ገንዘቡንና ጉልበቱን በAግባቡ


ይጠቀማል፡፡

55
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ራሱን መምራት የሚችል ተማሪ፡-


 የትምህርት ሰዓቱን ያከብራል፤
 ለጥናት፣ ለጨዋታና ቤተሰቡን ለማገዝ ሰዓት ይመድባል፤
 የመኝታ ሰዓቱን ያከብራል፤
 ጎበዝ ተማሪም ይሆናል፡፡

ተግባር 2.2.7  ¾ÓM Y^

ዓላማ- ራስን የመምራት ክህሎት መገለጫዎችን SK¾ƒ


መመሪያ- ቀጥሎ የተዘረዘሩትን የAራት ተማሪዎች ጠባይ በማጥናት ለጥያቄዎቹ
ትክክለኛውን መልስ ስጡ፡፡

የተማሪው ስም የተማሪው መገለጫ

1 ሕሊና ብዙ ስለማትጫወት Aይደክማትም፡፡ ስለዚህ ለማጥናት በቂ ጉልበት


Aላት፡፡ ነገር ግን Eቅድ የላትም፡፡

2 ¨`p’i በየቀኑ የመጫወቻ፣ የጥናት፣ የEረፍትና ቤተሰቧን የምትረዳበት


Eቅድ Aላት፡፡ ስለዚህም ጎበዝና ደስተኛ ናት፡፡

3 Aድናን በEረፍት ሰዓቱ በሙሉ ኳስ ስለሚጫወትና ስለሚደክመው ማጥናት


Aይችልም፡፡ ስለዚህም ይተኛል፡፡

4 ቢራቱ ደብተሩን ይጥላል፣ Eርሳሱንም በAግባቡ Aይጠቀምም፣ የደንብ


ልብሱንም Aሟልቶ Aይለብስም፡፡

ተማሪዎች!
1. ራስን የመምራት ክህሎት በትክክል ያዳበረው የትኛው ተማሪ ነው?
2. ራስን የመምራት ክህሎት በትክክል ያላዳበረው ማነው?
3. ጊዜውን በAግባቡ የሚጠቀመው ማን ነው?
4. Eናንተ ማንን መምሰል ትፈልጋላችሁ? ለምን?

56
U°^õ 2 T%u[cv‹”

3. በማኀበረሰብ Eንቅስቃሴዎች ውስጥ መሳተፍ

ሥEል 2.15 ተማሪዎች በማኀበረሰብ Eንቅስቃሴ ውስጥ ሲሳተፉ

ተግባር 2.2.8  ¾u<É” ውይይት

ዓላማ- ¾Tኀu[cw” ƒ`Ñ<U Te[ǃ


መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ
›p`u<::
 የትምህርት ቤት ማኀበረሰብ Aባላትን ዘርዝሩ፡፡
 በትምህርት ቤት በማኀበረሰብ ውስጥ የሚካሄዱ ተግባራትን በመዘርዘር
ለመምህራችሁ ተናገሩ፡፡

በትምህርት ቤት ውስጥ የትምህርት ቤት ማኀበረሰብ ይገኛል፡፡ የትምህርት ቤት ማኀበረሰብ


Aባላት የሚባሉት ተማሪዎች፣ መምህራን፣ የትምህርት ቤት ኃላፊዎችና ሌሎች ሠራተኞች
ናቸው፡፡ በከተማችንም የተለያዩ ማኀበረሰቦች ይገኛሉ፡፡ የAካባቢ ማኀበረሰብ፣ የ¨[Ǩ<
ማኀበረሰብ፣ ¾¡õK Ÿ}T¨< ማኀበረሰብ ተብለው ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡

ማኀበረሰብ የግለሰቦች ስብስብ ነው፡፡ ግለሰቦች በየጊዜው የሚያደርጓቸው ተግባራዊ


Eንቅስቃሴዎች ወደ ቡድን ሥራ መሸጋገር Aለባቸው፡፡ የቡድን ሥራዎች ደግሞ በተደራጀ
መልኩ በየሳምንቱ ወይንም በየወሩ በማኀበረሰቡ ውስጥ የሚካሄዱ ተግባራትን የሚያግዙ

57
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሊሆኑ ይገባል፡፡ በማኀበረሰብ ውስጥ ከሚካሄዱ ተግባራት መካከል የAካባቢ ጽዳት፣ የችግኝ
ተከላ፣ Aቅም የሌላቸውን የመደገፍና የመንከባከብ ተግባራት ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡

ሀ. በክበባት ውስጥ መሳተፍ

ተግባር 2.2.9  ¾u<É” Y^

ዓላማ- የ¡uvƒን ጠቀሜታ መግለጽ


መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ ›p`u<::
 በትምህርት ቤት ውስጥ የሚቋቋሙ ክበቦች ጠቀሜታ ምንድን ነው?
 በትምህርት ቤታችሁ ተሳትፎ የምታደርጉባቸውን ክበባት ስም ግለጹ፡፡
 ለክበባችሁ Eንቅስቃሴዎች የሳምንት Eቅድ Aዘጋጁ፡፡

በትምህርት ቤት ውስጥ ተማሪዎች የሚሳተፉባቸው በርካታ ክበባት ሊቋቋሙ ይችላሉ፡፡


ክበባት በተማሪዎች ተሳትፎና ፍላጎት የሚቋቋሙና ለትምህርታቸውም Aጋዥ ናቸው፡፡
ለምሳሌ ፀረ ኤድስ ክበብ፣ የAካባቢ ጥበቃና Eንክብካቤ ክበብ፣ የልጃገረዶች ክበብ የመሳሰሉት
ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡ ተማሪዎችም በሚፈልጉት ክበብ ውስጥ ገብተው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

መልመጃ 2.2

ሀ. የሚከተሉት ¯[õ} ’Ña‹ ƒ¡¡M ŸJኑ “Eውነት” ƒ¡¡M "MJ’< “ሐሰት” በማለት መልሱ፡፡
1. የEለት ተግባራትን በቅደም ተከተል ለማከናወን የEለት Epድ ማዘጋጀት Aያስፈልግም፡፡
2. በEቅድ መጠቀም ለEያንዳንዱ ተግባር በቂ ጊዜ ለመስጠት ያስችላል፡፡
3. ራሱን የመምራት ክህሎት ማዳበር ጊዜ፣ ገንዘብና፣ ጉልበት በAግባቡ ለመጠቀም ይረዳል፡፡

ለ. በ”ሀ” ሥር የቀረቡትን በ”ለ” ሥር ከተዘረዘሩት ጋር Aዛምዱ፡፡


ሀ ለ
1. የEለት Eንቅስቃሴ ሀ. Aለማርፈድ
2. በEቅድ መመራት ለ. ተማሪ
3. የትምህርት ቤት ማኅበረሰብ Aባል ሐ. በክፍል ውስጥ መረበሽ
መ. ምግብ መመገብ

58
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልሱ፡፡


1. ራስን የመምራት ክህሎትን የማያሳየው ¾ƒ—¨< }Óv` ’¨<;
ሀ. በEቅድና በሥርዓት የመኖር ክህሎትን ማዳበር ሐ. ሥነ ሥርዓት Aለማክበር
ለ. ተግባርን በጊዜ መሠረት ማከናወን መ. በክበባት ውስጥ መሳተፍ
2. በቡድን ጨዋታ ወቅት ተገቢ ያልሆነው ባሕርይ የትኛው ነው?
ሀ. Aለመሳደብ ሐ. ሽንፈትን መቀበል
ለ. ተራን ጠብቆ Aለመጫወት መ. መከባበር
3. ራሱን መምራት የሚችል ተማሪ }Óv` የትኛው ነው?
ሀ. የትምህርት ሰዓትን ማክበር
ለ. ለጥናት፣ ለጨዋታና ቤተሰቡን ለማገዝ ሰዓት መመደብ
ሐ. የመኝታ ሰዓቱን ማክበር
መ. ሁሉም ትክክል ናቸው
4. በማኀበረሰብ ውስጥ ከሚካሄዱ ተግባራት መካከል የማይካተተው የትኛው ነው?
ሀ. የAካባቢ ጽዳት ሐ. የችግኝ ተከላ
ለ. የቡድን ጸብ መ. Aቅም የሌላቸውን መደገፍና መንከባከብ

መ. የሚከተሉት ጥያቄዎች መልሱ፡፡


1. ራስን የመምራት ክህKAት የሚባሉትን ነገሮች ዘርዝሩ፡፡
2. በትምህርት ቤታችሁ ውስጥ የሚገኙ ክበባትን ²`´\፡፡

2.3 የጉልበት Aስፈላጊነት

ከንUስ ርEሱ የሚጠበl የመማር ብቃ„‹

ተማሪዎች ይህንን ንUስ ርEስ ከተማራችሁ በኋላ፡-


 ጉልበት ለማኀበረሰባችሁ ያለውን ጠቀሜታ ትገልጻላችሁ፡፡
 የጉልበት ምንጮችን ትዘረዝራላችሁ፡፡

ቁልፍ ቃላት
 ጉልበት
 የጉልበት ምንጮች

59
U°^õ 2 T%u[cv‹”

በሥEሉ የሚታየው ምንድን ነው?


ልጁ ምን Eያደረገ ነው? ከሥEሉ ምን Aያችሁ?

MЇ U” ÁÅ[Ñ< ’¨<;


በሥEሉ የሚታየው ምንድን ነው?
¾Ñ<Muƒ U”݆¨< U”É” ’¨<;

ሥEል 2.16 የጉልበት Aስፈላጊነት

G. የÑ<Muƒ ›eðLÑ>’ƒ

ተግባር 2.3.1  ¾u<É” ¨<ÃÃ


ዓላማ- የÑ<Muƒን ምንነትና KU” ”ÅT>ÁeðMÓ መግለጽ
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< K¡õM ÕÅ™‰‹ሁ ²Ñv ›p`u<::
 ጉልበት ምንድን ነው?
 ¾ጉልበት U”à‹ን ዘርዝሩ፡፡

ጉልበት ›”É” ሥራ የመሥራት Aቅም ¨ÃU ‹ሎ ነው፡፡ ማንኛውንም ሥራ


ለመሥራት ጉልበት ያስፈልጋል፡፡ KUdK? UÓw KTwcM' u?‹”” KTVp' ¾Öu
Mwe KTÉ[p“ ¾SdcK<ƒ” ለማከናወን ጉልበት Aስፈላጊ ነው::

60
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ጉልበት ሰጪ ምግብ
የፀሐይ ብርሃን በንፋስ ኃይል የኤሌትሪክ
 በሥEሉ Là ¾T>¾¨< ጉልበት ማመንጫ
 በሥEሉ የሚታየው ሥEሉ ምንን ያሳያል;
U”É” ’¨<;
ምንድን ነው; ለምን ያስፈልጋል;
 KU” ÃÖpTM;
 ምን ጥቅም ይሰጣል;
ሥEል 2.17 የጉልበት ምንጮች

የጉልበት ምንጮች ማለት ጉልበትን በተለያየ መልክ በውስጣቸው ይዘው የሚገኙ Aካላት
ናቸው፡፡ ጉልበት በተለያየ መንገድ ይገኛል፡፡ የጉልበት ምንጮች” u}KÁ¾ Sልክ
ል”SÉv†¨< ”‹LK”:: ’²=IU:-
ሀ. የቤት ውስጥ የጉልበት ምንጮች፡- ለምሳሌ የማገዶ Eንጨት፣ ከሰል፣ ኩበት፣
ለ. ለመጓጓዣና ለተለያዩ ተግባራት የሚውሉ የጉልበት ምንጮች፡- ለምሳሌ ነዳጅ (ቤንዚን፣
ናፍጣ፣ ዘይት)፣
ሐ. የተፈጥሮ የጉልበት ምንጮች፡- ለምሳሌ የፀሐይ ብርሃን፣ ነፋስና ውሃን መጥቀስ
ይቻላል፡፡ ነገር ግን ኤሌክትሪክ የጉልበት ዓÃ’ƒ ሲሆን በ^ሱ ግን የጉልበት ምንጭ
Aይደለም፡፡

 ሥ°K< Là ¾T>¾¨< ምንድን ነው ;  uሥ°K< Là ¾T>¾¨< ምንድን ነው


ለምን ÃÖpTM; KU” ÃÖpTM;
 Ñ<Muƒ Ÿ¾ƒ ÁÑ—M;  Ñ<Muƒ Ÿ¾ƒ ÁÑ—M;

ሥEል 2.18 የጉልበት ጥቅም

61
U°^õ 2 T%u[cv‹”

የነዳጅ ዘይት የሚባሉት Eንደነጭ ጋዝ፣ ናፍጣ፣ ኬሮሲን፣ ቤንዚን፣ ቡታጋዝና የመሳሰሉት
ናቸው፡፡ የነዳጅ ዘይት በጉልበት ምንጭነት ያገለግላል፡፡ ለምሳሌ፡-ኬሮሲን በቤት ውስጥ
ምግብ ለማብሰል፣ ውሃ ለማፍላትና KSdcሉƒ Eንጠቀምበታለን፡፡ የቤት መኪናዎች
Aውቶብሶች፣ ከባድ የጭነት መኪናዎች፣ Aውሮኘላንና መርከብ ጉልበት የሚያገኙት
Eንደቤንዚንና ናፍጣ ከመሳሰሉት ነዳጅ ዓይነቶች ነው፡፡

የተፈጥሮ የጉልበት ምንጮች


ፀሐይ የተፈጥሮ የጉልበት ምንጭ ናት፡፡ ከፀሐይ በርካታ ጥቅሞችን ማግኘት Eንችላለን፡፡
የታጠበ ልብስ በፀሐይ ጉልበት ቶሎ ይደርቃል፡፡ ተክሎች ምግባቸውን ለማዘጋጀት የፀሐይ
ብርሃንን ጉልበት ይጠቀማሉ፡፡ ከፀሐይ የኤሌክትሪክ ጉልበት ማመንጨት ይቻላል፡፡ ይህም
ጉልበት ለመብራት፣ ለመኪናዎችና ለውሃ ማሞቂያ ሊያገለግል ይችላል፡፡
በተጨማሪም የፀሐይ ጉልበት፡-
 ውሃ ከወንዝ፣ ከሐይቅ፣ ከባሕርና ከውቅያኖስ Eንዲተንና ተመልሶ በዝናብ መልክ
ወደ መሬት Eንዲዘንብ ÁÅ`ÒM::
 ጥራጥሬዎችን፣ Eንጨትን፣ ቅጠላ ቅጠሎችን“ ¾SሳcK<ƒ” ለማድረቅ ይረዳል፡፡
 የAካባቢያችንን Aየር ለማሞቅ ይጠቅማል፡፡

ነፋስ
ተግባር 2.3.2  ¾u<É” ¨<ÃÃ
ዓላማ- ¾ነóe” Ökሜ SÓKጽ
መመሪያ- ›Ueƒ Aባላት ያሉት u<É” በመመሥረት በሚከተሉት ጥያቄዎች
ላይ ተወያይታችሁ SMc<” KSUI^‹G< ”Ñ\::
 ነóe ምን ጥቅም ይሰጣል?
 የነፋስ ጉልበት የሚያንቀሳቅሳቸውን ነገሮች ዘር´\፡፡

62
U°^õ 2 T%u[cv‹”

u’óe Ñ<Muƒ ¨<H” ŸÑ<ÉÕÉ T¨<׃ u’óe Ñ<Muƒ ¾T>cW^ ¾›?K?¡ƒ]¡ TS”Ý

ሥEል 2.19 የነፋስ ጥቅም

ነፋስ ብዙ ነገሮችን የማንቀሳቀስ Ñ<Muƒ ›ለው፡፡ ነፋስ የሚንቀሳቀስ Aየር ነው፡፡ ነፋስ
ከሰልን Kማቀጣጠል፣ Eርጥብ ልብስን Kማድረቅ፣ Eህልን ŸÑKv¨< KSK¾ƒ (KT´^ƒ)፣
የከባቢ Aየር ሙቀትን ለማመጣጠንና KSdcK<ƒ ÃÖpTM::

ውሃ
ውሃ ለሕይወት Eጅግ Aስፈላጊ ከሆኑ ነገሮች Aንዱ ነው፡፡ ውሃ ሳይጠጡ ብዙ ቀናት
በሕይወት መቆየት Aይቻልም፡፡

ተግባር 2.3.3  ¾u<É” ¨<ÃÃ

ዓላማ- ¨<ሃ Kc¨< MÏ ÁK¨<” ØpU SÓKê


መመሪያ- ›Ueƒ ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSe[ƒ uk[u¨< ØÁo LÃ
}¨ÁÃታ‹G< SMc<” uêOõ KSUI^‹G< ›p`u<::
 ¨<H Kc¨< MЋ ÁK¨< ÖkT@ U”É” ’¨<?

 ሥ°K< U”” ÁdÁM;


 ለምን ይጠቅማል;
 ጉልበት የሚያገኘው
ከምንድን ነው;

ሥEል 2.20 የኤሌክትሪክ Ñ<Muƒ ማመንጫ

63
U°^õ 2 T%u[cv‹”

የኤሌክትሪክ ጉልበት

ÃI ሥ°M U”É” ’¨<;


ሥ°K< U”” ÁdÁM; KU” ÃÖpTM; Ñ<Muƒe ŸU” ÁÑ—M;
KU” ÃÖpTM;
ሥEል 2.21 የኤሌክትሪክ ጉልበት

ኤሌክትሪክ በራሱ ¾ጉልበት U”ß ባይሆንም ለተለያዩ Aገልግሎቶች ይውላል፡፡ በቤታችን


ውስጥ መብራት Eንድናገኝ፣ ለፋብሪካዎች የምርት ሂደት፣ ለመንገድ LÃ መብራት፣ ለEህል
ወፍጮ“ KSdcK<ƒ ጥቅም ላይ ይውላል፡፡

መልመጃ 2.3

ሀ. የሚከተሉት ¯[õ} ’Ña‹ ƒ¡¡M ŸJ’< “Eውነት” ƒ¡¡M "MJ’< ÅÓV “ሐሰት” በማለት
መልሱ፡፡
1. ጉልበት ማንኛውንም ሥራ ለመሥራት ¾T>Áe‹M Aቅም ነው፡፡
2. ነፋስ ለመጓጓዣ ተግባራት የሚያገለግል የጉልበት ምንß ነው::
3. ኤሌክትሪክ ተፈጥሯዊ የጉልበት ምንጭ ነው፡፡

ለ. በ ”ለ” ሥር የተዘረዘሩትን የጉልበት ዓይነቶች በ ” ሀ” ስር ከተዘረዘሩት የጉልበት ምንጮች ጋር


Aዛምዱ::
”ሀ” ”ለ”
1. የተፈጥሮ የጉልበት ምንጭ ሀ. ቤንዚን Eና ናፍጣ
2. ለመጓጓዣ የሚውል የጉልበት ምንጭ ለ. ነፋስና ውሃ
3. የቤት ውስጥ የጉልበት ምንጭ ሐ. ኤሌክትሪክ
መ. ከሰልና ማገዶ

64
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሐ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛውን መልስ በመምረጥ መልሱ፡፡


1. ŸT>Ÿ}K<ƒ ¨<eØ ¾Ñ<Muƒ U”ß ¾J’¨< ¾~ ’¨<;
ሀ. ማገዶ ሐ. የፀሐይ ብርሃን
ለ. ነዳጅ መ. ሁሉም መልስ ይሆናሉ
2. Ÿማገዶ ዓይነቶች ውስጥ የማይካተተው የትኛው ነው?
ሀ. ከሰል ለ. ነፋስ ሐ. ኩበት መ. ገለባ
3. የነዳጅ ዘይት ከሚባሉት መካከል የማይመደበው የትኛው ነው?
ሀ. የፀሐይ ብርሃን ሐ. ኬሮሲን
ለ. ነጭ ጋዝ መ. ቤንዚን
4. ŸT>Ÿ}K<ƒ ¨<eØ የፀሐይ ጉልበት ØpU ¾J’¨< ¾~ ’¨<?
ሀ. ውሃ Eንዲተንና ተመልሶ በዝናብ መልክ ወደ መሬት Eንዲዘንብ ለማድረግ
ለ. ጥራጥሬዎችን፣ Eንጨትን፣ ቅጠላቅጠሎችን ለማድረቅ
ሐ. የAካባቢ Aየርን ለማሞቅ
መ. ሁሉም መልስ ይሆናል፡፡
5. ከሚከተሉት ውeØ የውሃ ጥቅም ያልሆነው ¾ƒ—¨< ’¨<;
ሀ. ምግብ ለማብሰል
ለ. ለመጓጓዣና ዓሳ ለማርባት
ሐ. የኤሌክትሪክ ጉልበት ለማመንጨት
መ. መልሱ Aልተሰጠም

መ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልሱ


1. የነፋስ ጉልበት በAካባቢያችን ለምን ለምን ተግባራት Eንደሚውል ግለጹ፡፡
2. የጉልበት ምንጮችን Ÿ’UdK?Á†¨< ÓKጹ::

2.4. ከሸክላ Aፈር ከጄሶና ከወረቀት የተለያዩ ነገሮችን መሥራት


ከንUስ ርEሱ የሚጠበቅ የመማር ብቃት

ተማሪዎች ይህንን ንUስ ርEስ ከተማራችሁ በኋላ፡-


 ንድፎችን መሥራትና ቁሳቁሶችን ማያያዝን ትለማመዳላችሁ፡፡
 ጌጣጌጦችንና Aምሳያዎችን ከወረቀትና ከሸክላ በመሥራት ታሳያላችሁ፡፡

ቁልፍ ቃላት
 ንድፍ
 ጌጣጌጥ

65
U°^õ 2 T%u[cv‹”

1. የንድፍ ሥራ
ተማሪዎች! መስመሮችን በመሥራትና በመጠቀም የተለያዩ የEቃ ቅርጾችን መሥራት
ይቻላል፡፡
ንድፍ መሥራት፡-
 Eጃችሁን በደንብ ያፍታታል፤
 የEጅ ጽሑፋችሁን ያሻሽላል፤
 ሥEል ለመሣል ከፍተኛ Eገዛ ያደርጋል፤
 የተለያዩ ነገሮችን በመለካት ለመሥራት ያግዛል፡

¾”Éõ Y^” KTŸ“¨” SŸ}M ÁKv‹G<” H>Å„‹ Eንመልከት::


1. kØ}— SeSa‹ Sሥ^ƒ::

ቀጥተኛ መስመሮችን በEጅና በEርሳስ ብቻ በመጠቀም በደብተራችሁ ላይ ሥሩ፡፡

ሀ. ለ ሐ. መ

2. ቀጥተኛ መስመሮችን በEጅ ብቻ uመገጣጠም ሦስት ጎን መሥራት፡፡


በEጅ ብቻ ቀጥተኛ መስመሮችን በመገጣጠም የሚከተሉትን ሦስት ጎኖች ሥሩ፡፡

ሀ ለ ሐ መ
3. ቀጥተኛ መስመሮችን በተጓዳኝ መሥራት
ተጓዳኝ መስመሮች ማለት ትይዩ የሆኑ Aቻ ወይም Eኩል የሆኑ መስመሮች ማለት
ነው፡፡

ሀ ለ ሐ መ

66
U°^õ 2 T%u[cv‹”

4. ቀጥተኛ መስመሮችን በመገጣጠም Aራት ጎን መሥራት


ማስመሪያ ሳትጠቀሙ ከዚህ በታች የተሠሩትን Aራት ጎን መስመሮችን በመገጣጠም ሥ\፡፡

ሀ ለ ሐ

የወረቀት ሥራ

ተግባር 2.4.1  ¾u<É” ¨<ÃÃ

ዓላማ- Ñ@×Ñ@Ù‹”“ p`ጻ p`ë‹” Ÿ¨[kƒ“ Ÿg¡L Sሥ^ƒ ”ÅT>‰M


SÓKê
መመሪያ- Ÿ4-6 }T]−‹ uu<É” uSJ” uk[u<ƒ ØÁo−‹ Là }¨ÁÁ‹G<
Ndv‹G<” K¡õM ÕÅ™‰‹G< ›p`u<::
 ከወረቀት ምን ምን መጫወቻዎችን መሥራት Eንደሚቻል ለመምህራችሁ
በዝርዝር ግለጹ፡፡
 Eናንተ ከወረቀት ምን ምን መጫዎቻዎችን መሥራት ትችላላችሁ?
 ከወረቀት ምን ምን ዓይነት ጌጣ ጌጥ መሥራት Eንደሚቻል ምሳሌ በማቅረብ
ለጓደኞቻችሁ ግለጹ፡፡

ወረቀትን በተለያየ መልኩ በማጠፍ የተለያዩ ነገሮችን መሥራት ይቻላል፡፡ ከወረቀት


ተሠርተው Aገልግሎት ላይ መዋል ከሚችሉ ነገሮች መካከል፡-
 ወላንዶ
 ፖስታ
 የደስታ መግለጫ ካርድ
 የወረቀት ጌጣጌጦች ይገኙባቸዋል፡፡

ሀ. ወላንዶ
ልጆች ወረቀትን በረጅም ክር Aሥረው ነፋስ ባለበት ጊዜ Aየር ላይ Eንዲንሳፈፍ በማድረግ
ይጫወታሉ፡፡ ይህ ከወረቀት የሚሠራ መጫወቻ ወላንዶ በመባል ይጠራል፡፡

67
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ተግባር 2.4.2  ¾u<É” ¨<ÃÃ

ዓላማ- ወላንዶ ለመሥራት ¾T>ÁeðMÑ< ldlf‹” SK¾ƒ


መመሪያ- ወላንዶ ለመሥራት ¾T>ÁeðMÑ< lሳlf‹ና የ›W^` pÅU }Ÿ}M
ለመረዳት የሚከተሉትን ተግባራት ደረጃ በደረጃ Aከናውኑ::
ወላንዶ ለመሥራት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች፡-
 ሁለት ቀጫጭን Eንጨቶች ወይንም ስንደዶዎች ወይንም ሰንበሌጥ
 Aራት ጎን ቅርጽ ያለው ስስና ጠንካራ ወረቀት /ፕላስቲክ/
 ሁለት [ÏU“ ›ß` ክሮች
 Aንድ ቀጭንና ረዥም ሆኖ የተቆረጡ ስስ ወረቀƒ

የAሠራር ቅደም ተከተል


1. ወረቀቱን ጠረጴዛ ላይ Aስቀምጡ፡፡
2. ወረቀቱን Aራት Eኩል ቦታ ላይ በማሥመሪያ በመለካት ሀ፣ ለ፣ ሐ፣ መ፣ሠ
በማለት በሥEሉ መሠረት ምልክት Aድርጉ፡፡
3. ወረቀቱን በቁመቱ Eጠፉና ምልክት Aድርጉ፡፡
4. ከሥር በሥEሉ ላይ Eንደምትመለከቱት
ቁጥር ሀን ከለ
ለን ከሐ
ሐን ከመ
መን ከሀ በማስመሪያ Aገናኙ

መ ሠ ለ

ሥEል 2.22 የወላንዶ Aሠራር

68
U°^õ 2 T%u[cv‹”

5. Aሁን የተገናኙት መስመሮች ላይ ቁረጡ፡፡

6. ወረቀቱን በመብሳት ረዥሙን ሰንበሌጥ ወይንም ስንደዶ በመስመር”ሀ” “ሠ” “ሐ”


Aጋድማችሁ Aጣብቁት፡፡
7. Aጭሩን ደግሞ በተመሳሳይ ሁኔታ በፊደል “መ “ሠ”ለ” ላይ Aጋድማችሁ Aጣብቁት፡፡
8. ረዥሙን ክር ፊደል ሠ ላይ Eሠሩት፡፡
9. ትንንሽ ወረቀቶችን በመርፌ በመስፋት ከ “ሐ” ጋር Aያይዙ፡፡
በመጨረሻም በቡድን ያዘጋጃችሁትን ወላንዶ ከክፍል በመውጣት በAየር ላይ
Eንዲንሳፈፍ በማድረግ ለመጫወት ሞክሩ፡፡

ለ. የፖስታ Aሠራር

ተግባር 2.4.3  ¾u<É” Y^

ዓላማ- ¾þe ›ሠ^`” መለማመድ


መመሪያ- ›Ueƒ Aባላት ያሉት u<É” በመመሥረት ቀጥሎ በk[u¨< የþe ›ሠ^`
pÅU }Ÿ}ል Sሠ[ƒ þስታ ሠ`‹G< KSUI^‹G< ›d¿::
 ÅwÇu? ¾}LŸuƒ ›aÑ@ þe ፈልጋችሁ ያዙ<::
 ke wL‹G< ›aÑ@¨<” þe ¾}×ukuƒ” ቦታ ›Ll
 þe¨<” ²`Ӂ‹G< ›W^\” }SMŸ~፡፡
 ¾ፖe¨<” ›W^` ”Éõ uK?L ”èሕ ¨[kƒ ላይ ÑMwÖ<::
 ÃI” þe ¾ScK K?L ፖe KSY^ƒ V¡\::
 ¾ሠ^‹G<ƒ” þe K¡õM ÕÅ™‰‹G<“ KSUI^‹G< ›d¿::

69
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ተግባር 2.4.4  ¾u<É” Y^

ዓላማ- ¾þe ›ሠ^` H>Ń” መለየት


የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች
 ¾}KÁ¾ kKU ያላቸው (’ß' kÃ' u=Ý) ¨[kቶች  TeS]Á
 Ske  `de
 T×umÁ (›<G<)

መመሪያ- Ÿ4 - 6 }T]−‹ uSJ” u<É” Sሥ`‹G< ቀጥሎ uk[u¨< ¾þe


›ሠ^` pÅU }Ÿ}M Sሠ[ƒ ፖስታ ሠ`‹G< KSUI^‹G< ›p`u<::
 ¨[k~” Ÿ<M ቦታ Öñƒ
 ¨[k~” ሁለት d.T@ Ñv uTKƒ SeS` 1-3 “ 4-6 ›eU\::
 ¾ÓTi ¨[k~” ›“ƒ ¨eÇ‹G< Zስት d.T@ ´p wL‹G< ›eU\&

8 7

3 6

2 5

1 4

ሥEል 2.23 የፖስታ Aሠራር

uYEM 2.23 ¾}SKŸ~ƒ” lØa‹ uSŸ}M SeS` 1-2' 4-5' 3-8 “ 6-7
uSke l[Ö<“ ›¨<×D†¨<::
 ¾k[¨<” ¨[kƒ ÑMw׋G< SeS` 2-3 “ 5-6 ÁK<v†¨<” ¨[k„‹ u›<G<
kቧ†¨<& Ÿ¨[kƒ 1-2 “ 4-5 Ò` ›×ws†¨<::
 SeS` 3-8 “ 6-7 የተጻፈበት የ¨[kƒ ክፍል ¾ûe¨< ¡Ç” J•
”Ç=ÁÑKÓM ›Øó‹G< ¨<eÖ<” u›<G< ku<ƒ&
uSÚ[h ¾}ðKѨ< þe SW^~” ¨[kƒ (ÅwÇu?) ›×Øó‹G< ¨<eÖ<
uSÚS` ›[ÒÓÖ<::

70
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሐ. የደስታ መግለጫ ካርድ Aሠራር


የደስታ መግለጫ ካ`ድ ለመሥራት የሚያገለግል ጠንከር ያለ ወረቀት ያስፈልጋል፡፡ ስለዚህ
መምህራችሁ በሚሰጧችሁ መመሪያ መሠረት የወረቀቱን መጠን ለኩ፡፡ ከዚህ በኋላ
በሚከተለው መንገድ ወረቀቱን መሐል ለመሐል በማጠፍ የደስታ መግለጫ ካርድ ሥሩ፡፡

ሥEል 2.24 የደስታ መግለጫ ካርድ

ካርዱ ከተዘጋጀ በኋላ ልዩ ልዩ ሥEሎችን በመሣል ወይንም ሥEሎችን ቆርጦ በመለጠፍ


ማስጌጥ ይቻላል፡፡

2. Ÿ¨[kƒ Ñ@×Ñ@Ù‹ Sሥ^ƒ


ወረቀትን በማጠፍ፣ በመቆራረጥና በማጣበቅ የተለያዩ ነገሮችን መሥራት Eንደሚቻል
ተምራችኋል፡፡

ተግባር 2.4.5  ¾u<É” ¨<ÃÃ

ዓላማ- Ÿ¨[kƒ የተለያዩ Ñ@×Ñ@Ù‹” Sሥ^ƒና መጠቀም ”ÅT>‰M መግለጽ


መመሪያ- Aምስት ›vLƒ ÁK<ƒ u<É” uSSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ ØÁo−‹ LÃ
}¨ÁÁ‹G< ¾}eTT‹G<uƒ” Ndw KSUI^‹G< uêOõ
›p`u<::
 ከወረቀት ምን ምን ዓይነት ጌጣ ጌጦች መሥራት ይቻላል?
 በወረቀት የሚሠሩ ጌጣጌጦች የሚሰጡት ጥቅም ምንድን ነው?

3. ከሸክላ Aፈርና ከጄሶ የተለያዩ ldlf‹” ወይንም /Sdà p`ጾ‹”/Sሥ^ƒ


ጌጣጌጦችንና መሳይ ቅርጾችን ከሸክላ ወይንም ከጄሶ መሥራት ይቻላል፡፡

71
U°^õ 2 T%u[cv‹”


ተግባር 2.4.6  ¾u<É
É” ¨<ÃÃ
ƒ

ዓላማ- Ÿg
g¡L ›ð` ¨ÃንU ŸÎf
Ÿ የሚሠ
ሠሩ ldlf‹
‹ን መለየት::
መመሪያ- Aምስት ›vLƒ
› ÁK<ƒ
ƒ u<É” uS
SSY[ƒ uT>Ÿ}K<ƒ
ƒ ØÁo−‹
‹ LÃ
}¨ÁÁ
‹G< ¾}eTT‹G<u
uƒ” Ndw
w KSUI
I^‹G< uê
êOõ
›p`u<::
 ከሸክላ
ላ ወይም ከጄሶ
ከ ምን ምን
ም ዓይነት ቁሳቁሶች መሥራት
መ ይ
ይቻላል?
 ከሸክላ ወይም ከጄ
ጄሶ የሚሠሩ
ሩ ቁሳቁሶች ምን ዓይነት
ት ጥቅም ይ
ይሰጡናል?

 ሥEሉ
ሉ ምንን ያሳ
ሳያል?
 ለምን
ን ይጠቅማል
ል?  ራ ነው?
ሰውዬው ምን Eየሠራ

 ሥE
Eሉ ምንን ያሳያል?
ያ  ሥEሉ ምን
ም ያሣያል?
 ለምን ይጠ
ጠቅማሉ?

ሥE
Eል 2.25 ከጀ
ጀሶና ከሸክላ የተሠሩ ልዩ ልዩ
ል ቁሳቁሶች

72
U°^õ 2 T%u[cv‹”

የሸክላ ሥራ
የተለያዩ ቁሳቁሶችንና መሣሪያዎችን በመጠቀም ከሸክላ ልዩ ልዩ የቤት ቁሳቁሶችን
መሥራት ይቻላል፡፡ የሸክላ ሥራ በሀገራችን ራሱን የቻለና ጠቃሚ የሥራ መስክ ነው፡፡
በተጨማሪም በፋብሪካ በሚዘጋጅ ጄሶ የተለያዩ Eቃዎችንና የቤት ማስጌጫዎችን መሥራት
ይቻላል፡፡ ጄሶ በፋብሪካ ተዘጋጅቶ የሚቀርብ በመሆኑ Eንደሸክላ Aፈር ለዝግጅት ብዙ ጊዜ
Aይወስድም፡፡

ከሸክላ Aፈር Ñ@×Ñ@Ù‹” ለመሥራት የተለያዩ መሣሪያዎችን EንጠቀTK”፡፡ ለምሳሌ:-


ሙቀጫ፣ ወንፊት፣ የውሃ መያዣ ባልዲ፣ ¾Sl[Ý ሽቦ፣ የተለያዩ ቅርጽ ያላቸው
ቢLዎች፣ ቅርጽ ማውጫ፣ ወስፌ፣ የመጠፍጠፊያ Eንጨት“ ¾SdcK<ƒ መሣሪያዎች
ለሸክላ ሥራ Aስፈላጊ “†¨<::

የሸክላ ጭቃ Aዘገጃጀት
የተለያዩ የሸክላ ቁሳቁሶችን ለመሥራት ቀይ የሸክላ Aፈርና ጥቁር መረሬ Aፈር Aስፈላጊ
ናቸው፡፡
 Aፈሩን ለማግኘት መጀመሪያ Aካባቢውን ማጥናት ያስፈልጋል፡፡
 Aፈሩን ለማግኘት ከ40 Eስከ 50 ሳንቲ ሜትር ጥልቀት ያለው መሬት መቆፈር
ይገባል፡፡
 የሸክላ Aፈር የማጣበቅ ባሕርይ ስላለው በቁፋሮ ወቅት Aፈሩ የማጣበቅ ባሕርይ
”ÇK¨< ማረጋገጥ ÁeðMÒM::

የAዘገጃጀት ሂደት
ሀ. Aፈሩን ማድቀቅ፡- ከሸክላ Aፈር የቤት ቁሳቁስ ለመሥራት በመጀመሪያ በቁፋሮ የተገኘውን Aፈር
ማድቀቅ ያስፈልጋል፡፡ ስለዚህም፡-
 የሸክላ Aፈር በደንብ መድቀቁን ማረጋገጥ፡፡
 Aፈሩን Eየከሰከሱ Eስከሚደቅ ድረስ መውቀጥና መፍጨት፡፡
 uØpØp ወንፊት Aፈሩን በመንፋት ጠጣሩን ከላመው የሸክላ Aፈር መለየት፡፡

ለ. ማቡካት፡- የደቀቀው Aፈር ተቦክቶ የተለያዩ ቅርጽ ያላቸው ቁሳቁሶች ይሠራሉ፡፡ ስለሆነም
የማቡካት ሂደቱ በሚከተለው ሁኔታ መከናወን Aለበት፡፡
 የተጣራውን የሸክላ Aፈር ውሃ በመጨመር EየKወሱ ማቡካት
 የቦካውን Aፈር ማሸትና በጠፍጣፋ ድንጋይ ላይ Aድርጎ መለንቀጥ
 የተቦካው ጭቃ Eንደላስቲክ Eስከሚሳብ ድረስ በEጅ ማሸት
 የታሸውን የሸክላ ጭቃ በመጠፍጠፊያ Eንጨት ወይም ጣውላ ላይ Aድርጎ
Eየዳመጡ መለንቀጥ ያስፈልጋል፡፡

73
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ለሸክላ ሥራ የተዘጋጀ¨<ን ጭቃ ወይንም ጀሶ በመጠቀም የተለያየ ቅርጽ ÁL†¨< የሸክላ


Eቃዎችን በሁለት መልክ ማዘጋጀት ይቻላል፡፡ የሸክላ Eቃዎችን ለመሥራት ሁለት ዓይነት
የAሠራር ስልቶች Aሉ፡፡
Eነርሱም፡-
1. የሸክላ ጭቃን በማድቦልቦል የሚሠሩ የሸክላ Eቃዎች
2. የሸክላ ጭቃን በመጠፍጠፍ የሚሠሩ የሸክላ Eቃዎች ተብለው ይከፈላሉ፡፡
የሸክላ ጭቃን በማድቦልቦል የተለያዩ ቅርጽ ያላቸውን Eቃዎች መሥራት ይቻላል፡፡ ለምሳሌ
ጀበና፣ ድስት፣ Eንስራ፣ ገንቦ፣ ጡብ የመሳሰሉት Eቃዎች የሚሠሩት የሸክላ ጭቃን
በማድቦልቦል ነው፡፡

የሸክላ ጭቃን ዝርግ ነገር ላይ በመጠፍጠፍ የተለያዩ ቅርጽ ያላቸውን ነገሮች መሥራት
ይቻላል፡፡ ለምሳሌ:- ምጣድ፣ ምድጃ፣ ሣህንና የመሳሰሉት ነገሮች የሚሠሩት የሸክላ ጭቃን
በዝርግ ነገር ላይ በመጠፍጠፍ ነው፡፡

ሽቦ ለሸክላ ሥራ Aስፈላጊ ነው፡፡ ሽቦው የተድቦለቦለውን ወይንም የተጠፈጠðውን የሸክላ


ጭቃ በምንፈልገው መጠን ለመቁረጥ ይጠቅማል፡፡

ጐድጓዳ ሣህን ከሸክላ ›ð` ለመሥራት ደግሞ፡- ከፕላስቲክ የተሠሩ ÑAÉÕÇ ሣህን፣ ጋዜጣ
ወይንም ስስ ፌስታል፣ Eስፖንጅ ወይም የተጠፈጠፈ የሸክላ ጭቃ ያስፈልጋል::

ተግባር 2.4.7  ¾u<É” Y^


ዓላማ- Ÿg¡L ›ð` Eንዴት ÑAÉÕÇ dI” Sሥ^ƒ ”ÅT>‰M መለማመድ
መመሪያ- Aምስት Aባላት ያሉት ቡድን በመመሥረት ቀጥሎ በቀረበው ÑAÉÕÇ dI”
›ሠ^` pÅU }Ÿ}M መሠረት ጐድጓዳ ሳህን ሠርታችሁ KSUI^‹G< ›p`u<::
Aሠራ`
1. ÑAÉÕÇ ሣህኑን በጋዜጣ ወይንም በፌስታል በውስጥ በኩል መሸፈን
2. የተጠፈጠፈውን ጭቃ ሣህኑ ውስጥ መጨመር
3. ጭቃው የላስቲክ ሣህኑን ቅርጽ Eስከሚይዝ ድረስ ከጠፈጠፉ በኋላ ማለስለስ
4. ጭቃው ጠፈፍ Eስኪል ድረስ ለተወሰነ ጊዜ ማቆየት
5. ውሃውን Eንዲመጥና Eንዲለሰልስ በስፖንጅ ማሸት
6. የፌስታሉን ጫፍ በመያዝ ከሳህኑ ማውጣት
7. በመጨረሻም በEሳት መጥበስ፡፡ ይህም ሸክላው በደንብ Eንዲደርቅና Eንዳይሰነጠቅ
ይረዳል፡፡

74
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ሥEል 2.26 ከሸክላ Aፈር ውስጡ ክፍት የሆነ Eቃ Aሠራር

የጀበናና የገንቦ ሞዴል Aሠራር

ተግባር 2.4.8  ¾u<É” Y^

ዓላማ- ¾Ëu““ ¾Ñ”x ›ሠ^`” መለማመድ


መመሪያ- Aምስት Aባላት ያሉት ቡድን በመመሥረት የጀበናና የገንቦ Aሠራር
ሁኔታን በሚገልጸው ቅደም ተከተል መሠረት ጀበናና ገንቦ መሰል
ቅርጽ ሠርታችሁ ለመምህራችሁ Aሳዩ፡፡

1. በAሮጌ ጨርቅ ወይንም ጆንያ የጀበና ወይንም የገንቦ ቅርጽ Eንዲኖረው Aሸዋ ወይንም
Aፈር በመሙላት ማዘጋጀት
2. የጀበናው ወይንም የገንቦው ጆሮዎች Eንዲሁም የጀበናው ጡት በቅርጽ ውስጥ
Aይገቡም፡፡
3. የተዘጋጀውን ቅርጽ በተድቦለቦለው የሸክላ ጭቃ ላይ ማስቀመጥ
4. የሸክላ ጭቃውን በተሠራው ቅርጽ ላይ Eየጠፈጠፉ ቅርጹን Eንዲጠብቅ ማድረግ
5. የሸክላ ጭቃው የሚፈለጉትን ቅርጾች ሲይዝ ቀስ Aድርጎ ማንሣት ከዚያም Aሸዋውን
ወይንም Aፈሩን በመዘቅዘቅ መድፋት

የጀበናና የገንቦ መያዣዎች መሥራት


1. የተድቦለቦለ የሸክላ ጭቃ Eንደደጋን ቅርጽ Eያጠፉ መያዣዎችን መሥራት
2. ቅርጹ በትክክል ከተሠራ በኋላ የተሠሩትን ጆሮች በገንቦውና በጀበናው ትክክK— ቦታ ላይ
መለጠፍ

75
U°^õ 2 T%u[cv‹”

Ëu“ Ñ”x

ሥE
Eል 2.27 Ÿg¡L ›ð` ¾}
}W\ Ëu““ Ñ”x
Ñ

3. ለጀበ
በናው የጡት
ት ቅርጽ ከተ
ተሠራ በኋላ
ላ በወስፌ የጡት
የ ቀዳዳ
ዳ መሥራት

4. የተለ
ለያዩ ጌጣጌጥ
ጥ ለመሥራ
ራት በቢLዋ ጫፍ ትንሽ
ሽ ጫን ብሎ
ሎ ቅርጹን መ
መሥራት
5. ጆሮውና ጡቱ የተገናኙበት
ት xታ ከለሰ
ሰለሰ በኋላ የተዘጋጁትን
የ ን ጀበናና ገን
ንቦ በEሳት
ማቃ
ቃጠል፡፡


መልመጃ 2..4

ሀ. የሚከተሉት ¯[õ} ’Ña‹ ትክክል ከሆኑ «Eውነት


ት» ትክክል ካልሆኑ ደግ
ግሞ «ሐሰት»» በማለት
መል
ልሱ፡፡
1. ከሸክላ የተ
ተለያዩ ቁሳቁ
ቁሶችንና መሣ
ሣሪያዎችን መሥራት ይቻላል፡፡
2. የሸክላ ሥራ
ራ በሀገራች
ችን ምንም ዓይነት
ዓ Aስተ
ተዋጽO የለው
ውም፡፡
3. በጄሶ የሚ
ሚሠሩ ቁሳቁሶ
ሶች ቅድመ ዝግጅት ብዙ
ብ ጊዜ Aይ
ይወስዱም፡፡
4. ከሸክላ Aፈ
ፈር የሚሠሩ
ሩ Eቃዎች የAሠራር ቅደም
ቅ ተከተ
ተል ተመሳሳ
ሳይ ነው፡፡
5. የሸክላ ሥራ
ራ ለገቢ ምንጭነት
ም ያገገለግላል፡፡

ከተሉት ጥያቄ
ለ. ለሚከ ቄዎች ትክክለ
ለኛውን መልስ
ስ በመምረጥ
ጥ መልሱ፡፡
1. Kg¡
¡L Y^ ¾T
TÃÖpS<< SX]Á−
−‹” ewew
w ¾Á²¨< ¾~
¾ ’¨<;
ሀ. ወፍጮ፣
ወ ሙ
ሙቀጫ፣ ወንፊት፣ የው
ውሃ መያዣ ባልዲ
ለ. ሙቀጫ፣
ሙ ሽ
ሽቦ፣ የተለያ
ያዩ ቅርጽ ያላቸው
ያ ቢLዎ
ዎች
ሐ. ቅርጽ ማው
ውጫ ፣ ወስ
ስፌ፣ የመጠ
ጠፍጠፊያ Eን
ንጨት
መ. መልሱ Aል
ልተሰጠም
2. የተለ
ለያዩ የሸክላ ቁሳቁሶችን
ን ለመሥራት
ት የማይጠቅ
ቅመው ¾ት
ትኛው ’¨<;
ሀ. ደቃቅ
ደ Aፈር
ር ሐ. ተዳምጦ የተለነቀጠ
የ ጭ
ጭቃ
ለ. ጠጣር
ጠ Aፈር
ር መ. ቅርጽ ማው
ውጫ

76
U°^õ 2 T%u[cv‹”

3. የሸክላ Eቃዎችን መሥራት ጥቅም ያልሆነው የቱ ነው?


ሀ. ገቢ ለማግኘት
ለ. ባህላዊ የመመገቢያና ማብሰያ Eቃዎችን ለመሥራት
ሐ. የሥራ Eድል ለመፍጠር
መ. ሁሉም መልስ ነው፡፡
4. የሸክላ ጭቃን ዝርግ ነገር ላይ በመጠፍጠፍ ሊዘጋጅ የማይችለው ቅርጽ ¾ትኛው ’¨<;
ሀ. ምጣድ ሐ. ምድጃ
ለ. ጀበና መ. ሣህን
5. ከሸክላ ÑAድጓÇ ሣህን ለመሥራት የሚያስፈልገው ¾ትኛው ’¨<;
ሀ. ጎድጓዳ የፕላስቲክ ሣህን
ለ. ጋዜጣ ወይንም ስስ ፌስታል
ሐ. Eስፖንጅ ወይንም የተጠፈጠፈ የሸክላ ጭቃ
መ. ሁሉም መልስ ይሆናሉ

ሐ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልሱ::


1. የጀበና' የገንቦ መያዣዎችና ጡት ቅርጽ Aሠራርን u´`´` ÓKጹ<::
2. ለሸክላ ሥራ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ዘርዝሩ፡፡
3. ¨L”Ê KSሥ^ƒ ¾T>ÁeðMÑ< ldlf‹” ²`´\::
4. ¾}KÁ¿ ”Éö‹” Sሥ^ƒ ¾T>ÁeÑ–¨<” ØpU ÓKጹ::

77
U°^õ 2 T%u[cv‹”

TÖnKÁ
 የማኀበረሰብ Aባላትን Eድሜን መሠረት በማድረግ ሕጻናት፣ ጎረምሶች፣
ኮረዶች፣ ጎልማሶችና Aዛውንቶች በማለት መመደብ ይቻላል፡፡
 ሕፃናት የመማር፣ ከAቅም በላይ የሆነ ሥራ ÁKSሥ^ƒ፣ ምግብ፣
Aልባሳትና የመኖሪያ ቤት የማግኘት፣ ስምና ዜግነት የማግኘት መብቶች
Aላቸው፡፡
 ሕጻናት ከAቅማቸው በላይ ከሆነና፣ ጉልበታቸውን ከሚያደክም፣
ጤናቸውን ከሚጎዳና ትምህርታቸውን በAግባቡ Eንዳይከታተሉ
ከሚያደርጉ ሥራዎች መጠበቅ Aለባቸው፡፡
 ድብደባ፣ ቁንጥጫ፣ ጭካኔ የተሞላበት ቅጣት በሕጻናት ላይ መፈጸም
የለበትም፡፡ ሕጻናትን ማንቋሸሽ፣ መስደብ፣ ማመናጨቅና ማዋረድ
መብታቸውን መጣስ ነው፡፡
 በEቅድና በሥርዓት የመኖር ክህሎት” ማዳበር ራስን የመምራት ክህሎት
ነው፡፡
 በማኀበረሰብ ውስጥ ከሚካሄዱ ተግባራት መካከል የAካባቢ ጽዳት፣ የችግኝ
ተከላ፣ Aቅመ Å"V‹” የመደገፍና የመንከባከብ ተግባራት ሊጠቀሱ
ይችላሉ፡፡
 ክበባት በተማሪዎች ተሳትፎና ፍላጎት የሚቋቋሙና ለትምህርታቸውም
Aጋዥ የሆኑ የተማሪዎች eweብ “†¨<::
 ጉልበት ሥራን የመሥራት Aቅም ነው፡፡ ማንኛውንም ሥራ ለመሥራት
ጉልበት ያስፈልጋል፡፡
 የጉልበት ምንጮች የቤት ውስጥ የጉልበት ምንጮች፣ ለመጓጓዣና
ለተለያዩ ተግባራት የሚውሉ የጉልበት ምንጮችና የተፈጥሮ የጉልበት
ምንጮች ተብለው ይከፈላሉ፡፡
 ንድፎችን በመሥራትና ቁሳቁሶችን በማያያዝ þe፣ የደስታ መግለጫ
ካርድ፣ ወላንዶና የመሳሰሉትን መሥራት ይቻላል፡፡
 ከሸክላና ከጄሶ ጌጣጌጦችን፣ VÈKA‹ንና የቤት ውስጥ ቁሳቁሶችን
መሥራት ይቻላል፡፡

78
U°^õ 2 T%u[cv‹”

¾TÖnKÁ ØÁo−‹

ሀ. የሚከተሉት ¯[õ} ’Ña‹ ትክክል ከሆኑ«Eውነት» ትክክል ካልሆኑ ደግሞ«ሐሰት» በማለት መልሱ፡፡

1. የማኀበረሰብ Aባላትን Eድሜያቸውን መሠረት ›É`ÑA መመደብ Aይቻልም፡፡


2. መብት ከሌሎች ወገኖች ጣልቃ ገብነት ነጻ በመሆን የሚከናወኑ ተግባ^ƒን ይገልጻል፡፡
3. የEለት ተግባራትን ለመፈጸም Eቅድ ማዘጋጀት Aያስፈልግም፡፡
4. ኤሌክትሪክ በራሱ የጉልበት ምንጭ Aይደለም፡፡
5. ንፋስ በጉልበት ምንጭነት ያገለግላል፡፡

ለ. ለሚከተሉት ጥያቄዎች ትክክለኛ መልስ የያዘውን ፊደል በመምረጥ መልሱ፡፡

1. የሕጻናት ግዴታ ያልሆነው የትኛው ነው?


ሀ. ቤተሰቦቻቸውን ማክበር ሐ. ታላላቆችን ማክበር
ለ. ለጉልበት ብዝበዛ መዳረግ መ. ሕጻናትን በሚመለከቱ ተግባራት ላይ መሳተፍ
2. የሕጻናት መብት የሆነውን ምረጡ፡፡
ሀ. SÖ]Á ስም TÓ–ƒ ሐ. ለጦርነት መሰለፍ
ለ. በከባድ ሥራ ላይ መሠማራት መ. መጠለያ መገንባት
3. ለሕጻናት Eድገƒ Aስፈላጊ ያልሆነው
ሀ. ድብደባ ሐ. Aልባሳት
ለ. ምግብ መ መጠለያ
4. ራስን የመምራት ክህሎትን የማያሳየው ¾ትኛው ’¨<;
ሀ. በEቅድና በሥርዓት SS^ƒ
ለ. ተግባርን በጊዜ መሠረት ማከናወን
ሐ. ስነ-ሥርዓት Aለማክበር
መ. በክበባት ውስጥ መሳተፍ
5. በማኀበረሰብ ውስጥ ከሚካሄዱ ተግባራት መካከል የማይካተተው የትኛው ነው?
ሀ. የAካባቢ ጽዳት ሐ. የችግኝ ተከላ
ለ. የቡድን ጸብ መ. Aቅመ Å"V‹” መደገፍና መንከባከብ

79
U°^õ 2 T%u[cv‹”

6. Ÿጉልበት ምንጮች መካከል ሊመደብ የሚችለው የትኛው ነው?


ሀ. ማገዶ ሐ. የፀሐይ ብርሃን
ለ. ነዳጅ መ. ሁሉም መልስ ይሆናሉ
7. Ÿማገዶ ዓይነቶች ውስጥ የማይካተተው ¾~ ’¨<;
ሀ. ከሰል ሐ. ኩበት
ለ. ነፋስ መ. ገለባ
8. የነዳጅ ዘይት ከሚባሉት መካከል የማይመደበው ¾~ ’¨<;
ሀ. የፀሐይ ብርሃን ሐ. ኬሮሲን
ለ. ነጭ ጋዝ መ. ቤንዚን
9. በፀሐይ ጉልበት ሊከናወን የሚችለው የትኛው ነው?
ሀ. ውሃ Eንዲተንና ተመልሶ በዝናብ መልክ ወደ መሬት S´’w
ለ. ጥራጥሬዎችን፣ Eንጨትን፣ ቅጠላቅጠሎችን ማድረቅ
ሐ. የAካባቢ Aየርን ማሞቅ
መ. ሁሉም መልስ ይሆናል፡፡

ሐ. የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልሱ::


1. የሕጻናት መብቶች Eንዴት መጠበቅ Eንደሚገባቸው Aብራሩ፡፡
2. ሕጻናትን ሊያጋጥሟቸው የሚችሉ የAደጋ ዓይነቶች ምን ምንድን ናቸው?
3. ራስን የመምራት ክህKAት ምንድን ’¨<;
4. በሕጻናት ላይ የሚደርሰውን Aደጋ ለመከላከል መወሰድ ያለበትን Eርምጃ ዘርዝሩ::

80
U°^õ 2 T%u[cv‹”

ፍተሻ

የምታውቋቸውን ክንውኖች በመለየት በEያንዳንዱ ሳጥን ውስጥ ይህንን ()


ምልክት Aኑሩ፡፡
1. የማኀበረሰባችንን Aባላት በEድሜያቸው መሠረት Eመድባለሁ፡፡

2. በማኅበረሰባችን የEድሜ ምድብ መሠረት የራሴን የEድሜ


ምድብ Eለያለሁ፡፡

3. Aንዳንድ የሕጻናት መብቶችንና የመብቶች ጥሰት የሚገልጹ


ምሳሌዎችን Eሰጣለሁ፡፡

4. የሕጻናት መብቶች Eንዴት መጠበቅ Eንዳለባቸው ሐሳብ


Aቀርባለሁ፡፡

5. የየEለት Eንቅስቃሴዬን ማቀድን Eለማመዳለሁ፡፡

6. ራስን በራስ የመምራት ተግባርን Aሳያለሁ፡፡

7. Eድሜዬ በሚፈቅደው መሠረት በAንዳንድ የማኅበረሰብ


Eንቅስቃሴ ውስጥ ለመሳተፍ ያለኝን ፍላጎት በተግባር
Aሳያለሁ፡፡

8. ጉልበት ለማኀበረሰባች” ያለውን ጠቀሜታ Eገልጻለሁ፡፡

9. የጉልበት ምንጮችን Eዘረዝራለሁ፡፡

10. ንድፎችን መሥራትና ቁሳቁሶችን ማያያዝን (ማገናኘት)


‹LKG<፡፡

11. ጌጣጌጦችንና p`ጻp`ጾችን ከወረቀትና ከሸክላ Eሠ^ለG<፡፡

12. ሳይንሳዊ የምርምር ክህሎቶችን ማለትም፡- መመልከትን፣


መጠየቅን፣ መመደብን፣ መለካትን፣ መግባባትን፣ መሳይ
ቅርጾችን መስራትንና ተባብሮ መሥራትን በተግባር Aሳያለሁ፡፡

81

You might also like