You are on page 1of 12

የምስካየ ኅዙናን መዴኃኔ ዓሇም ገዲም ት/ቤት

የ2012 ዓ.ም የ2ኛ መንፈቅ ዓመት የ3ኛ ክፍሌ የግብረ ገብ ትምህርት ኖት


(ማስታወሻ)
ሀ. ሥነ - ምግባር (ግብረ ገብ)
1. የሥነ ምግባር ትምህርት ምንናት
ሥነ - ምግባር ትምህርት ሰዎች በዕሇት ኑሮአቸው ውስጥ የሚያከናውኗቸው
ተግባራት፣ የሚያሳዩአቸው ጠባያት የተስተካከሇ፣ ተግባብቶ ሇመኖር በሚያስችሌ ሁኔታ
ሕይወታቸውን እንዱመሩ የሚያስተምር ትምህርት ነው፡፡
ሥነ - ምግባር በሁሇተኛ ክፍሌ ሊይ እንዯተማራችሁት የቃለ ትርጉም መሌካም
ሥራ፣ የተዋበ፣ የተስተካከሇ፣ ያማረ ሥራ መሆኑን አውቃችኋሌ፡፡
ሌጆች፡- ይህ የተዋበን ሥራ በሕይወታችን ዘመን ሌንተገብረው የሚገባ አብይ
(ትሌቅ) ጉዲይ ነው፡፡
- ሥነ - ምግባር በሥራ ሊይ ሇማዋሌ ዕዴሜን አይወስንም፡፡ ከሕፃን ጀምሮ እስከ
አዋቂ ዴረስ ሁለም ሰው ሉተገብረው ይገባሌ፡፡
- ሥነ - ምግባር በተሇያዩ ቦታዎች በሁለም ሥፍራ ይተገበራሌ፡፡ በቦታና በጊዜ
በዕዴሜ የሚገዯብ አይዯሇም፡፡
ስሇሆነም ሌጆች፡- ሥነ - ምግባር (ግብረ ገብ) ትምህርት በጣም ወሳኝ የሁለም
ትምህርት መሠረት፣ የሕይወታችንም መሠረት ስሇሆነ መውዯዴ መተግበር ትምህርቱን
በዯንብ መማር አሇባችሁ፡፡ ይህ የሚገባ ነውና፡፡
ትዕዛዝ አንዴ፡- እውነት ወይም ሏሰት በማሇት መሌስ ስጡ፡፡
----------------- 1. ሥነ - ምግባር ሇመተግበር ጊዜና ቦታ ወሳኝነት አሊቸው፡፡
----------------- 2. ሥነ - ምግባር መተግበር በዕዴሜ ይወሰናሌ፡፡
----------------- 3. የሥነ - ምግባር የቃለ ትርጉም መሌካም ሥራ ነው፡፡
----------------- 4. ሥነ - ምግባር ክንውንና ጠባይን ያካትታሌ፡፡
----------------- 5. ግብረ ገብ ትምህርት የሕይወታችን መሠረት ነው፡፡
ትዕዛዝ ሁሇት፡- ትክክሇኛ የሆነ መሌስ መሌሱ፡፡
1. የሥነ - ምግባር ትምህርት ምንነት አብራሩ፡፡ ----------------------------------------------
2. የግብረ ገብ ትምህርት ጥቅም ምን እንዯሆነ ግሇጹ፡፡ --------------------------------------
3. ሥነ - ምግባር የት ቦታ ይተገበራሌ? በየትኛው ዕዴሜ ይተገበራሌ? -------------------

ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 1


2. ዯሏራዊ ሌጅነት (ከ7 - 13)
2.1 ዯሏራዊ ሌጅነት
- ሌጅነት ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ከወሊጆቻችን የምንማርበት ሇወዯፊት ሕይወታችን
መሠረት የምንጥሇበት ጊዜ ነው፡፡
- ሌጅነት በአካባቢያችንና ከወሊጆቻችን ይዘን የመጣን ነውን መሌካም ምግባራት
ትምህርት ቤት መጥተን በዕውቀት የምናዲብርበት ጊዜ ነው፡፡
- ሌጅነት በተጨባጭ መረጃ ወይም ሁኔታ ማመን የሚሻበት ዕዴሜ ነው፡፡
ስሇሆነም ሇምን? እንዳት? መቼ? የት? የሚለ ጥያቄዎች ከሌብ የሚመነጭበት
ጥያቄ መጠየቃቸው አይቆምም፡፡
ስሇዚህ ወሊጆች፣ መምህራን፣ አረጋዊያን በተቻሇ መጠን ጥያቄ የሚፈጠሩባቸውን
ነገሮች ሇማጥራት በከፍተኛ ትዕግሥት ሌንመሌስሊቸው ይገባሌ፡፡
በዯሏራዊ ሌጅነት የሚጠበቅ ሥነ - ምግባር
1. የጥበብ መጀመሪያ እግዚብሔርን መፍራት ነውና የአምሊክን ትዕዛዝ ማወቅና
መተግበር
ጾም መጀመር፡- አንዯበት ክፉ ከመናገር፣ ዓይን ክፉ ከማየት፣ ሌባችን ክፉ ከማሰብ፣
አፋችን ክፉ ከመናገር፣ እጃችን ከመስረቅ፣ እግራችን ከመራገጥና
ወዯ ክፉ ቦታ ከመሄዴ፣ ጆሮአችን ከክፉ ከዘፈን መከሌከሌ ጾም
መጀመር አሇባቸው፡፡
2. ወሊጆችን፣ ታሊሊቆችን መታዘዝ፣ ማክበር፣ መዋዯዴ
3. የተቸገሩ ሰዎችን መርዲት
4. ትምህርት መውዯዴ
5. ንጽሕናን መጠበቅ ይጠበቅባቸዋሌ፡፡

ትዕዛዝ አንዴ፡- እውነት ወይም ሏሰት በማሇት መሌስ ስጡ፡፡


----------------- 1. ዯሏራዊ የሌጅነት ዕዴሜ ከ7 ዓመት ይጀምራሌ፡፡
----------------- 2. ዯሏራዊ ሌጅነት ዕዴሜ የጥያቄ መጠየቅያ ዕዴሜ ነው፡፡
----------------- 3. ጾም መጾም የሚጀመረው በስምንት ዓመት ነው፡፡
----------------- 4. የወዯፊት የሕይወት መሠረት የሚጣሇው በጏሌማሳነት ዕዴሜ ነው፡፡
----------------- 5. ግብረ ገብ ትምህርት ተቀባይነት የሚያሰጥ ትምህርት ነው፡፡

ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 2


ትዕዛዝ ሁሇት፡- ትክክሇኛ የሆነ መሌስ ጋር አዛምደ፡፡
ሀ ሇ
----------------- 1. ዓይን ከምን ይቆጠባሌ ሀ. ክፉ ከማየት
----------------- 2. ጆሮ ከምን ይቆጠባሌ ሇ. ክፉ ከመናገር
----------------- 3. እጅ ከምን ይቆጠባሌ ሏ. ክፉ ከመስማት
----------------- 4. ሌብ ከምን ይቆጠባሌ መ. ከመስረቅ
----------------- 5. አንዯበት ከምን ይቆጠባሌ ሠ. ክፉ ከማሰብ

3. በሰሊም አብሮ መኖር፡- ሰሊም፣ ዯስታ፣ ፍቅር፣ ክብር፣ መተሳሰብ ነው፡፡


ሌጆች፡- ቤታችንም ከቤት ስንወጣም ከሰው ጋር ነው የምንኖረው፡፡ ኑሮአችን
በሕብረተሰቡ ውስጥ ነው፡፡ በሰሊም መኖ አሇብን፡፡ በሰሊም ዯግሞ ከሰዎች ጋር ሇመኖር፡-
1. ስሇ ራሳችን ብቻ ሳይሆን ስሇ ላልች ሰዎች ሰሊም ማሰብ (ባሇእንራን እንዯራስ
አዴርጎ መውዯዴ)
2. ስሇ ቤተሰቦቻችን ሰሊም፣ ዯስታ፣ ፍቅር፣ ክብር (በመታዘዝና በፍቅር) መግሇጽ
3. ጓዯኞቻችንን - መውዯዴ
- በችግር ጊዜ መርዲት
- በትምህርት ዯከም የሚለትን በጥናት ማገዝ
- መማሪያ መሣሪያ ከላሊቸው በመስጠት
- ሌብስ፣ ምግብ ከላሊቸው በማካፈሌ መርዲት
4. የመምህራኖቻችንን ምክር፣ ትምህርት መስማት፣ በትምህርታችን ጏበዝ እየሆንን
ማስዯሰት፣ መሌካም ጠባይ ማሳየት
5. ጏረቤቶቻችንን - ማክበር፣ መውዴዴ፣ መታዘዝ
- ቆሻሻ አንወርውርባቸው፣ በዴምፅም መረበሽ የሇብንም (ሬዱዮ
ቴላቪዥን በማስጮኽ፣ ኳስ መራገጥ . . . )
6. የሰዎችን ሀብትና ንብረት በማንከባከብ፣ በመጠበቅ
7. ሰዎች በዘር፣ በቋንቋ፣ በኑሮ ሁኔታ (ዯሃ ሀብታም) በማሇት በሌዩነት ማየት
የሇብንም፡፡

ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 3


ሌጆች፡- እነዚህን ከሊይ የጠቀስነውን መሌካም ተግባር አቅማችን በፈቀዯሌን መጠን
ከተገበርን ከሁለም ጋር በሰሊም መኖ እንችሊሇን፡፡ በተጨማሪም፡- ተቀባይነትን እናገኛን፣
እንመረቃሇን፣ እንወዯዲሇን፡፡
ታዱያ ሌጆች ይህን የሚከሇክሇን ሕግ አሇን? የሇም ስሇዚህ መሌካም እንሥራ፤
መሌካም እንሁን፤ በሰሊም እንኑር!

ትዕዛዝ አንዴ፡- ትክክሇኛ የሆነ መሌስ መሌሱ፡፡


1. በሰሊም አብሮ መኖር ከሚሰጡት ጥቅሞች ሁሇቱንም ጻፉ፡፡
ሀ. ----------------------------------------------
ሇ. ---------------------------------------------
2. በሰሊም አብሮ መኖር ማሇት ምን ማሇት ነው? ሁሇት ሏሳቦችን ጻፉ፡፡
ሀ. ----------------------------------------------
ሇ. ---------------------------------------------
3. መሌካም ሥራን ሇመሥራት የሚከሇክሇን ሕግ እስከላሇ ዴረስ ሇምን መጥፎ ሥራ
እንሠራሇን ግሇጹ፡፡
------------------------------------------------------------------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------
4. የሰዎችን ሀብትና ንብረት እንዳት አርገን እንከባከባሇን ግሇጹ፡፡
------------------------------------------------------------------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------
5. ሰዎችን በመሇያየት ማክበር መቅረብ መጥፎ ተግባር ነው? ይህ ተግባር ምን ምን
እንዯሆነ ዘርዝሩ፡፡
------------------------------------------------------------------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------

ትዕዛዝ ሁሇት፡- እውነት ወይም ሏሰት በማሇት መሌስ ስጡ፡፡


----------------- 1. በሰሊም የሚኖር ሰው ሕብተሰቡን ያከብራሌ፡፡
----------------- 2. ጓዯኛን በችግር ጊዜ መርዲት በሰሊም መኖር አይባሌም፡፡
----------------- 3. ጏረቤትን በተሇያዩ መንገዴ መረበሽ በሰሊም መኖር ይባሊሌ፡፡
----------------- 4. ሇወሊጅ መታዘዝ በሰሊም አብሮ መኖር ይባሊሌ፡፡
----------------- 5. ባሇእንጀራን መውዯዴ ማሇት ሰውን እንዯራስ አዴርጎ መውዯዴ ነው፡፡
ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 4
4. ባሇእንጀራን መውዯዴ
- ባሇእንጀራ ማሇት የሰው ሌጅ በሙለ ነው፡፡
- ባሇእንጀራን መውዯዴ ማሇት የሰውን ሌጅ በሙለ እንዯራስ አዴርጏ መውዯዴ
ማሇት ነው፡፡
- ባሇእንጀራን መውዯዴ ማሇት እኛ በራሳችን ሉዯረግብን የማንፈሌገውን ነገር
በላልች ሊይ አሇመተግበር ነው፡፡
የጌታ ቃሌ እንዱህ ይሊሌ፡- “ባሇእንጀራን መውዯዴ የሕግ ሁለ ፍጻሜ ነው፡፡”
ይህ ማሇት ሌጆች፡- እርስ በርሳችሁ ተዋዯደ፤ ይህን ካዯረጋችሁ ሕግን ሁለ
ፈጽማችኋሌ ማሇት ነው፡፡
ፍቅር እንዳት ይተበራሌ?
- በመከባበር
- በመተሳሰብ
- በመተዛዘን
- ሰሊም በመፈሇግ
- ይቅርታ በማዴረግ
- ፈጣሪን በማሰብ
- በመታዘዝና የመሳሰለ መሌካም ተግባራት በመተግበር ፍቅር መተግበር
እንችሊሇን፡፡
ስሇዚህ ሌጆች፡- ባሇእንጀሮቻችንን (ወሊጆቻችንን፣ ጏረቤቶቻችንን፣ ጓዯኞቻችንን፣
መምህራኖቻችንን፣ ችግረኞን) የፍቅር አተገባበር ተግባርን በመፈጸም መውዯዴ አስፈሊጊ
ይሆናሌ፡፡
ባሇእንጀራ እንዯራስ አዴርጏ መውዯዴ፡- ከእግዚአብሔር አሥርቱ ሕግጋት አንደ
ነውና፡፡ ትዕዛዙን ካከበርን እሱም ይወዯናሌ፣ ያከብረናሌ፣ ያሳዴገናሌ፣ ሰሊምም ይሰጠናሌ፡፡

ትዕዛዝ አንዴ፡- እውነት ወይም ሏሰት በማሇት መሌስ ስጡ፡፡


----------------- 1. ባሇእንጀራን መውዯዴ ራስን መውዯዴ ነው፡፡
----------------- 2. ባሇእንጀራን መውዯዴ ሁለንም ሕግ መተግበር ነው፡፡
----------------- 3. ባሇእንጀራን መውዯዴ ከአሥርቱ ሕገ እግዚአብሔር አንደ ነው፡፡
----------------- 4. ጓዯኞቻችንም በባሇእንጀራ ውስጥ ይመዯባለ፡፡
----------------- 5. ባሇእንጀራ ማሇት የእንጀራ አባት እናት ማሇት ነው፡፡

ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 5


ትዕዛዝ ሁሇት፡- ትክክሇኛ የሆነ መሌስ መሌሱ፡፡
1. ፍቅር ከሚተገበሩበት መንገድች አራቱን ጻፉ፡፡
------------------------፣------------------------፣------------------------፣-----------------------፣
2. ባሇእንጀራችንን ከወዯዴን ከእግዚአብሔር ከሚያገናኝ ጥቅም ሦስቱን ጻፉ፡፡
ሀ. ------------------------------------------
ሇ. ------------------------------------------
ሏ. -----------------------------------------
3. ባሇእንጀሮቻችን የምንሊቸውን ዘርዝሩአቸው፡፡
------------------------------------------------------------------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------

5. ትምህርት
- ትምህርት ሰው በተፈጥሮ ክፉነ ዯጉን ሇይቶ እንዱያውቅ ከፈጣሪ የተሰጠ ሀብት
ሲሆን በተጨማሪም ከቤተሰቦቻችን፣ ከአካባቢያችን፣ ከትምህርት ቤት የሚገኝ
የዕውቀት ሀብት ነው፡፡ ትምህርት ሥርዓት ባሇው መሌኩ በአስተማሪና በተማሪ
መካከሌ የሚዯረግ የመማሪያ ማስተማሪያ ሂዯት ነው፡፡
ሌጆች፡- የትምህርት ዋና መግባቢያ ሥፍራ ትምህርት ቤትን መናፈቅና መውዯዴ አስፈሊጊ
ነው፡፡
የትምህርት ጥቅሙ
- ትምህርት በጣም አስፈሊጊና ጥቅም የሚሰጥ መሌካም ነገር ነው፡፡
- ትምህርት የዕዴገት መሠረት ነው፡፡
- ትምህርት ሇሌማት፡፡
- ትምህርት ሇሰሊም፡፡
- ትምህርት ሇነፃነት፡፡
- ትምህርት ሇዕውቀት፡፡
- ትምህርት ራስን ሇመቻሌና ሇመሳሰለት ነገሮች ስሇሚጠቅም ትምህርትን
መውዯዴ አሇባቸው፡፡

ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 6


ከሥነ - ምግባር አንፃር ስሇ ትምህርት
- ትምህርት መሌካምና መጥፎን ሇይቶ የሚያሳውቅ ስሇሆነ መጥፎን ትቶ መሌካም
መያዝ ሥነ - ምግባር ነው፡፡
- ትምህርት ስሇ ሰሊም፣ ስሇ ፍቅር፣ ስሇ ሌማት ያስተምረናሌ፡፡ ይህንን አውቀው
መከተሌ መሌካም ምግባር ነው፡፡
- የትምህርት ግብ (ውጤት) የሰው ሌጅ ተምሮ ሇሀገር፣ ሇወገን የሚጠቅምና ራስን
ማስቻሌ ስሇሆነ
- ሀገርን መጥቀም መሌካም ምግባር ነው
- ወገንን መጥቀም መሌካም ምግባር ነው
- ራስን ችል ላልችን መርዲት ሇመሌካም ተግባር ነው፡፡
ስሇሆነም ተማሪዎች ከሌጅነታችሁ ጀምራችሁ እስከ ዕዴሜአችሁ ፍጻሜ ዴረስ
ትምህርት መውዯዴ አሇባችሁ፡፡ ሇመማር የዕዴሜ ገዯብ ወሰን ስሇላሇው በማንኛውም ጊዜ
ትምህርት መማር ተገቢ ይሆናሌ፡፡

ትዕዛዝ አንዴ፡- ትክክሇኛ የሆነ መሌስ መሌሱ፡፡


1. የትምህርት መገኛ ከሆኑት ምንጮች ሦስቱን ጥቀሱ፡፡
ሀ. ----------------------------------
ሇ. ----------------------------------
ሏ. ---------------------------------
2. ከትምህርት ጥቅሞች ሦስቱን ጥቀሱ፡፡
ሀ. ------------------------------------
ሇ. ------------------------------------
ሏ. -----------------------------------
3. ከሥነ - ምግባር ትምህርት አንፃር ስሇ ትምህርት መግሇጫ ስጡ፡፡ ---------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------
4. የትምህርት ግብ (ውጤት) ምን ምን እንዯሆኑ ማብራሪያ ስጡ፡፡ ------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------
5. ትምህርት ማሇት ምን ማሇት እንዯሆነ አብራሩ፡፡ ------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------

ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 7


ኢትዮጵያ
6. ኢትዮጵያ ማን ናት?
- ኢትዮጵያ እኛ የምንኖባት ሀገራችን ናት፡፡
- ኢትዮጵያ ሀገር በጣም ውብ ናት፡፡
- የመሬት አቀማመጧ
- የተፈጥሮ ሀብቷ (ተራሮቿ፣ ጫካዎቿ፣ ሜዲዎቿ፣ ወንዞቿ፣ ሸንተረሮች፣
አበባዎቿ፣ ዛፎቿ . . . )
- የቤትና የደር እንስሳቶቿ
- ማሕበረሰቦቿ (ብሔር ብሔረሰቦቿ) - በጣም ውቦች ናቸው፡፡ ላሊው የውበት
መገሇጫዎች የሕዝቦቿ ሥነ - ምግባር ነው፡፡
ላሊው የውበት መገሇጫዎች የሕዝቦቿ ሥነ - ምግባር ነው፡፡
- ሕዝቦቿ ዛሬ ዛሬ ትንሽ ትንሽ የሥነ - ምግባር ጉዴሇት ብታይባቸውም ከጥንት
ጀምረው ያሊቸው ሥነ - ምግባር እንዯሚከተሇው ይሆናሌ፡፡
 በመተሳሰብ አብረው ይኖራለ፡፡
ሇምሳላ፡- የተራበ ያበሊለ፣ የታረዘ ያሇብሳለ፣ ያዘነውን ያረጋጋለ፣
የተጠማ ያጠጣለ፣ የታመመውን ይጠይቃለ፡፡
 የሀገራቸውን ባሕሌ ያከብራለ፡፡
ሇምሳላ፡- አሇባበሳቸው ወንዴ፡- ተገቢ የሆነ ሱሪና ከወገብ በሊይም
ሰውነቱነ የማያጋሌጥ ጥሩ ሌብስ
የፀጉር አበጣጠራቸው የሀገራቸውን ባሕሌ የሚገሌጽ
 ሃይማኖቸውን ያከብራለ፡፡ “የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርነ መፍራት
መሆኑን ያምናለ” እንዱሁም መጽሏፍ ቅደስ “ኢትዮጵያ እጆቿን ወዯ
እግዚአብሔር ትዘረጋሇች” ብልሊታሌ፡፡
እንግዱህ ሌጆች እኛም እንዯ አባቶቻችንና እናቶቻችን እንተሳሰብ የሀገራችንን ባሕሌ
እናክብር፣ እጆቻችንን ወዯ ፈጣሪአችን እንዘርጋ፡፡

ትዕዛዝ አንዴ፡- እውነት ወይም ሏሰት በማሇት መሌስ ስጡ፡፡


----------------- 1. ኢትዮጵያ ሀገር ሕዝብ ወዯቤታቸው በመሌካም ምግባራቸው ነው፡፡
----------------- 2. የኢትዮጵያ ጥቅሟ ሇእኛ ውሇታችን ነው፡፡
----------------- 3. የኢትዮጵያ ሕዝብ ባሕለንና ሃይማኖቱን ያከበረ ነው፡፡

ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 8


----------------- 4. ኢትዮጵያ ሀገር ሕዝብ ጠሊት ከመጣባቸው አብሮ ይዋጉታሌ፡፡
----------------- 5. የኢትዮጵያ ሀገር ባሕሌና ሃይማኖት እንዯ ዴሮው በዯንብ እየተከበረና
እየተጠበቀ ይገኛሌ፡፡

ትዕዛዝ ሁሇት፡- ትክክሇኛ የሆነ መሌስ ምረጡ፡፡


----------------- 1. የኢትዮጵያ ሀገር ባሕሌ ያሌሆነ የቱ ነው?
ሀ. እንግዲ መቀበሌ ሇ. አብሮ መብሊት ሏ. ሀ ና ሇ መ. መሇያየት
----------------- 2. የኢትዮጵያ ሀገር የአሇባበስ ባሕሌ የሆነ የቱ ነው
ሀ. ሴት ሱሪ መሌበስ ሏ. የሴት ረዥም ቀሚስ መሌበስ
ሇ. የወንዴ ሲኪኒ መሌበስ
----------------- 3. የኢትዮጵያ ሀገር ሥነ - ምግባር ያሌሆነ የቱ ነው?
ሀ. በቋንቋ መሇያየት ሏ. በዘር መሇያየት
ሇ. በሀገር መሇያየት መ. ሁለም
----------------- 4. በመተሳሰብ መኖር ማሇት
ሀ. የተራበውን ማብሊት ሏ. የታረዘ መሌበስ
ሇ. የተጠማውን ማጠጣት መ. ሁለም
----------------- 5. የኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብት ያሌሆነ የቱ ነው?
ሀ. ተራሮች ሇ. ወንዞች ሏ. መኪኖች መ. ሁለም
- ኢትዮጵያ እንዱያውም የቅደሳን የቃሌ ኪዲን ሀገር በመባሌ ትታወቃሇች፡፡ በተሇይ
ፈጣሪ ሀለቱ ወዲጆቹ፡-
1. ሇእመቤታችን ቅዴስት ዴንግሌ ማርያም
የአሥራት ሀገር (የቃሌ ኪዲን) ሀገር እንዯሆነች በተአምሯ ተጽፎ ይገኛሌ፡፡ በስዯት
ጊዜ ወዯ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጥታ ነበርና የኢትዮጵያ ሀገር ሕዝብ ቄጣመ ጎዝጉዞ፣
ዴንኳን ተክል ተቀብሎት ነበር፤ ያኔ ነው ቃሌ ኪኑን (የምሕረት ቃለን) የተቀበሇችው፡፡
2. ሇአባታችን ሇአቡነ ገብረ መንፈስ ቅደስ
- አባታችን ገብረ መንፈስ ቅደስ ሇ100 ዓመት ያህሌ በዝቋሊ ገዲም ባሕሌ
ሇኢትዮጵያ ሀገር ሲጸሌዩ ተገሌጻ ቃሌ ገብታሊቸው እንዯነበር ገዴሊቸው
ይናገራሌ፡፡
- ኢትዮጵያ እንግዲ ተቀባይ ሀገር እንዯሆነች ዛሬ ከዚህ በፊትም ብዙ እንግድችን
ተቀብሊ እንዲስተናገዯች ታሪክ ይናገራሌ፡፡ ይህም ውብ ሀገር ያረጋታሌ፡፡

ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 9


ላሊው ሌጆች፡- ኢትዮጵያ ሀገር ሕዝቦች ሀገራቸውን ይወዲለ፡፡ አባቶቻችን ከነሱ
በፊት የነበሩ አያቶቻችን ቅዴመ አያቶቻችን በአፈሯ የበቀለትን አትክሌትና በውስጧ የኖሩ
እንስሳትን ስሇተመገቡባትና ስሇተጠቀሙባት
- ሀገራቸውን ይወዲለ፣ ያከብራለ፣ ጠሊትም ከመጣባት አብሮ ሁነው እየተዋጉ
ያባርሩሊታሌ፡፡
እኛም ሌጆች፡- ሀገራችንን ውበቷን፣ መሌካም ምግባሯን፣ ጥቅሟን (ውሇታዋን)፣
ሃይማኖቷን፣ ባሕሎን በማሰብ መውዯዴ ይጠበቅብናሌ፡፡
ይህ ከአበይት (ዋና) ምግባራት ውስጥ ይመዯባሌና ታሪኳን በመጠየቅ ምግባሯን
መከተሌ አስፈሊጊ ይሆናሌ፡፡

ትዕዛዝ አንዴ፡- ትክክሇኛ የሆነ መሌስ መሌሱ፡፡


1. ኢትዮጵያ ፈጣሪዋን ታመሌክ እንዯነበረ የሚገሌጽ የመጽሏፍ ቅደስ ጥቅስና ቃለን
ጻፉ፡፡------------------------------------------------------------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------
2. የኢትዮጵያ ሀገር ሕዝቦች ምን በማዴረግ ሀገራቸውን ይወደ እንዯነበር አብራሩ፡፡
------------------------------------------------------------------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------
3. ከኢትዮጵያ ሀገር መሌካም ባሕልች ሦስቱን ጻፉ፡፡
ሀ. ---------------------------------------
ሇ. ---------------------------------------
ሏ. ---------------------------------------
4. ሀገራችን ውብ ሀገር ናት የተባሇችበት ዋና ዋና ሏሳቦችን አብራርታችሁ ጻፉ፡፡
------------------------------------------------------------------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------
5. ከኢትዮጵያ ሀገራችሁ ምን ምን ጥቅም እንዯምታገኙ ግሇጹ፡፡
------------------------------------------------------------------------------------------------------
------------------------------------------------------------------------------------------------------

ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 10


ኮረና ቫይረስ (ኮቪዴ - 19)
ሌጆች፡- እንዯሚታወቀው በዚህ ኮረና ቫይረስ በሚባሇው በሽታ ወረርሽኝ ምክንያት
ትምህርታችንን አቋርጠን እቤታችን መሆናችን ይታወቃሌ፡፡
ሌጆች፡- ወረርሽኝ በሽታ የሚከሰተው ብዙውን ጊዜ ሰዎች ፈጣሪያቸውን ሲያሳዝኑት፣
ትዕዛዙን ሳይፈጽሙ ሲቀሩና ሲዘነጉት አምሊክ ይቆጣቸዋሌ፡፡
የእግዚአብሔር ቁጣ ዯግሞ የሚገሇጸው፡-
 በሽታ ወረርሽኝ በማሰራጨት
 በረሃብ
 ዝናብ በመከሌከሌ
 በጏርፍ ብዛት
 እሳትን በማዝነም
 ፍቅር በማሳጣት
 የፈሊ ውኃ በማዝነብ
 የተሇያዩ ሰዎችን ሉጏደ በሚችለ የምዴር አራዊትና በአየር በሚበሩ ተዋስያን ሉሆን
ይችሊሌ፡፡ ሇምሳላ፡- አምበጣ
 በአውል ንፋስ
 በመሬት መንቀጥቀጥና መስጠም ወዘተ በመሳሰለት ቅጣቶች ሉቀጣን ይችሊሌ፡፡
ግን ሌጆች ጌታ እንዯ ሰው አይዯሇም ብዙ ይታገሳሌ፣ ይቅርታውም ብዙ፣ ቸርነቱ
ብዙ፣ ፍቅሩ ብዙ ስሇሆነ ታግሶን ነው እንጂ እንዯ ሰው ክፋትና ፈጣሪን ማሳዘን አንዴ
ቀንም አናዴርም ነበር፡፡
አሁን ግን ሌጆች ጥፋት በጣም ስሇበዛ ትንሽ አምሊክነቱን፣ አስተዲዲሪነቱን፣
ኃያሌነቱን ሇማሳየት ስሇፈሇገ ይህን ወረርሽን አዟሌ፡፡
አሁን ከእኛ የሚጠበቀው በቤታችን ሁነን
1. ሁሌጊዜ ጠዋት ማም ቀንም በመጸላ ፈጣሪን ይቅርታ መጠየቅ
2. የቤተ ክርስቲያን (የሃይማኖት መሪዎች) የሚነግሩን ምክር መስማት
3. የሏኪሞች (የባሇሙያዎችን) ምክር መስማት አስፈሊጊ ነው፡፡
ሌጆች፡- ይህን የራሳችንን ዴርሻ ተወጥተን የእግዚአብሔርን ምሕረት መጠበቅ አስፈሊጊ
ይሆናሌ፡፡ ይህን መጥፎ ጊዜ አሌፈን በሰሊም ሇመገናኘት ያብቃን፡፡
መሌእክት፡- ስሇ ኮረና ቫይረስ (ኮቪዴ - 19)

ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 11


ስ. አ አዘጋጅ፡- መ/ርት ሀብታሟ በቀሇ ገጽ 12

You might also like