Professional Documents
Culture Documents
2 HIV AIDS Progression in Amharic
2 HIV AIDS Progression in Amharic
1
የትምህርቱ ይዘት
የቫይረሱ ዑደት ፤
የበሽታው ሂደት ፤
ደረጃዎቹ
2
ኤች አይ ቪ ለመራባት የሚያደርገው ዑደት
S×up SÓvƒ
1 2
S¨<׃ SK¨Ø
7 የቫይረሱ S^vƒ ዑደት
3
S²Ò˃ S×S`
6 4
SS[ƒ
5 3
የኤች አይ ቪ ቫይረስ
የኤችአይቪ ቫይረስ ሕይወት ካለው ሕዋስ /አካል/ ውጭ
መራባትም ሆነ በሕይወት መቆየት አይችልም ፤
4
የኤች አይ ቪ ቫይረስ /የቀጠለ/
ኤች አይ ቪ ለመራባት የሚያደርገው ዑደት
የኤች አይ ቪ ቫይረስ እስከመጨረሻው መራባቱን አያቆምም፡፡
5
¾›?‹ ›Ã y= uiታ H>Ń
KSËS]Á Ó²?
uzÃ[e SÖnƒ
CD4+ lympho ¾zÃ[e SÖ”
1000 ›ÖÇò ¾›?‹ ›Ã y= ISU
900 (immune response)
very 800
early disease 700
600 ¾ui UM¡„‹
500
400 UM¡ƒ ›Mv
early disease ›?Ée Å[Í
300 Å[ͨ
200
steady state
100
advanced disease
0
0 3 6 9 12 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11
dU”ƒ ¯Sƒ
* high rate of replication 6
in lymphoid tissue modified after Pantaleo et al., NEJM, 1993
¾›?‹ ›Ã y= uiታ ›"H@É
u›?‹ ›Ã y= < 5%
SÖnƒ ð×” ›"H@É < 3 ¯Sƒ
7
የ ኤች አይ ቪ ተፈጥVዊ ሂደት
ለኤችአይቪ ቫይረስ መጋለጥ
9
¾›?‹.›Ã.y= uiታ H>Ń /የቀጠለ/
ለጊዜው ተከስተው በኋላ የሚጠፉ የበሽታ ስሜቶችና
ምልክቶች በቅደም ተከተል የሚከተሉት ናቸው
ትኩሳት ………….……. 96%
የዕጢዎች ማበጥ ………. 74%
የጉሮሮ ሕመም ……..…. 70%
ሽፍታ…………..………. 70%
የጡንቻ ሕመም …..……. 54%
ተቅማጥ …………..……. 32%
ራስ ምታት ………...……. 32%
10
¾›?‹.›Ã.y=. ui H>Ń /የቀጠለ/
11
¾›?‹ ›Ã y= ui H>Ń /የቀጠለ/
II. በደም ውስጥ ፀረ እንግዳ አካል መታየት/
የቫይረሱ ጠቋሚ ምልክት በደም ውስጥ መኖር
የቫይረሱ ጠቋሚ ምልክት /ፀረ እንግዳ
አካል፤ቫይረሱ በሰውነት ውስጥ ከገባ እስከ 6 ወር
ባለው ጊዜ ውስጥ መታየት ይጀምራል ፤
የኤችአይቪ የደም ምርመራ ቢካሄድ የቫይረሱ
በደም ውስጥ መኖር ይታወቃል ፤
12
III. ምልክት አልባ ¾›?‹.›Ã.y= ደረጃ
13
IV. የኤድስ ሕመም ምልክት
ረዥም ጊዜ የሚወስድና ቫይረሱ በሰውነት
ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ መራባት የሚቀጥልበት ነው ፤
10 ቢሊዮን የቫይረስ c?ሎች በየቀኑ Ã^vK<&
14
አማካይ የቫይረስ መጠን
የቫይረስ መጠን 30,000 እስከ 80,000 ሲ/ሲ
15
የሰውነታችን የበሽታ መቋቋም አቅም
17
ኤድስ
ኤድስ ማለት
ሌሎች ተደራቢ በሽታዎች ሲኖሩ
የCD4 መጠን < 200 ወይም
የነጭ የደም ሴል ቁጥር < 1,200 Cell/mm
18
የዓለም ጤና ድርጅት ኤችአይቪ/ኤድስን በ4 መደብ
ይከፍላቸዋል ፤
ደረጃ I.
ያለምልክት የሚቆይበት ጊዜ ሲሆን
* ከቫይረሱ ጋር የሚኖረው ሰው ጤናማ ተግባርን
የሚያከናወን ነው ፤
•ከብሽሺት ውጪ ያሉ የንፍፊት እጢዎች እብጠት
ከሶስት ወር በላይ መታየት
ከአንድ ሴ.ሜ በላይ መሆን
ሁለትና ከሁለት በላይ መታየት
19
የአንገት የንፍፊት እጢዎ እብጠት
20
ደረጃ II.
የሰውነት ክብደት መቀነስ
ከጠቅላላ ክብደት ከ 5-10% መቀነስ
- አነስተኛ የሆነ የቆዳ ፣ የአፍና የጉሮሮ መቁሰል ፤
- በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ የአልማ´ /የቆዳ
ሽፍታ/ይታያል
- የላይኛው የመተንፈሻ አካል በተደጋጋሚ መታመም
21
Ë`v LÃ ¾qÇ iõ
22
የአፍ ዉስጥ ቁስለት
23
አልማዝ ባለጭራ
24
የዓለም ጤና ድርጅት ኤችአይቪ/ኤድስን በ4 መደብ
ይከፍላቸዋል ፤ /የቀጠለ /
ደረጃ III.
የሰውነት ክብደት መቀነስ በአንድ ወር ውስጥ ከ10% የበለጠ
ከአንድ ወር በላይ የሚቆይ ተቅማጥ
ከአንድ ወር በላይ የሚቆይ ትኩሳት
የአፍ ዉስጥ ፈንገስ ፤
የአፍና የምላስ መመረዝ ፤
የሳንባ በሽታ (ቲቢ)
የማጅራት ገትር ህመም፤
በተለያዩ ተዋህሳት መመረዝ
25
የአፍ ዉስጥ ፈንገስ
26
የአፍ ዉስጥ ፈንገስ
27
የዓለም ጤና ድርጅት ኤችአይቪ/ኤድስን በ4 መደብ
ይከፍላቸዋል ፤ /የቀጠለ /
ደረጃ IV.
የሰውነት መመንመን ፤
በተደጋጋሚ በጠና የሳንባ ምች በሽታ መያዝ
በፈንገስ የሚመጣ የሳንባ ምች ( ፒሲፒ)
ካንሰር /የዕጢ ፣ የቆዳ ፣ የማሕፀን ወዘተ.. /
ከሳንባ ውጪየቲቢ በሽታ
የጉሮሮ ዉስጥ ፈንገስ፤ ወዘተ
28
ካፖሲ ሳርኮማ
29
የሴት ብልት ሀርፐስ ሲምፕሌክስ
30
የዓለም ጤና ድርጅት ኤችአይቪ በi ደረጃ‹
1ኛ Å[Í
2ኛ Å[Í
3ኛ Å[Í
4ኛ Å[Í
31
Ó²? u¯Sƒ