Professional Documents
Culture Documents
የደረቅ ቆሻሻ አገልግሎትአሰጣጥ
የደረቅ ቆሻሻ አገልግሎትአሰጣጥ
የጥናት ቡዴን፡-
1. አጥቁ ሇገሰ
2. ዋኬኔ ጥሊሁን
3. ከበዯ ተሾመ
4. እዴሪስ ሁሴን
ጥር፡ 2011
ክፍሌ አንዴ
1.1. መግቢያ
የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሀገራችን ዋና ከተማ ከመሆኗም ባሻገር የአፍሪካ መዱና እና
የዱፕልማሲ ከተማ ጭምር ነች። ይሁንና ይህንን ዯረጃዋን የሚመጥን ጽዲትና ውበት
የሊትም። በመሆኑም ቆሻሻን ከምንጩ በመቀነስ፣ መሌሶ በመጠቀም እና ዑዯት በማዴረግ
በአጠቃሊይ ሳይንሳዊ የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯርን በመፍጠር ላልች አገሮች ከዯረሱበት
የዯረቅ ቆሻሻ አያያዜና አወጋገዴ ዳ ሇመዴረስ የሚያስችሌ የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር
አዯረጃጀት በማስፈሇጉ የአዱስ አበባ የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር ኤጀንሲ እንዯገና በአዋጅ
ቁጥር 64/2011 እንዱቋቋም ተዴርጓሌ፡፡
በመሆኑም ሊቂነት ያሇው የተቀናጀ ዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯርን ሇማስፈን የከተማችን አስተዲዯር
ከሰጠው ትኩረት አንጻር በአሰራር፣ በአዯረጃጀትና በአስተሳሰብ መሰረታዊ ሇውጥ ሇማምጣት
እና መናዊ የዯረቅ ቆሻሻ ማኔጅመንት ሥርዓት ሇመከተሌ የሚያስችሌ የመሰረታዊ የሥራ
ሂዯት ሇውጥ ጥናት እንዯሚከተሇው ተጋጅቶ ቀርቧሌ፡፡
በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ሊቂነት ያሇው የተቀናጀ የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯርንበማስፈን
ከተማዋን ጽደና ሇነዋሪዎቿ ምቹ ሇማዴረግ የሚስችሌ ተቋማዊ አዯረጃጀት መፍጠር እና
ሇዙህ አዯረጃጀት የሚመጥን የሰው ሀይሌ ፍሊጎት መሇየት ነው፡፡
ይህ ጥናት በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር ኤጀንሲን በማዕከሌ
በክፍሇ ከተማ እና በወረዲ ዯረጃ በማዯራጀት ከተማዋን ጽደና ሇከተማዋ
ነዋሪዎችምቹእንዱሁም ከቆሻሻ ሀብት ተጠቃሚ እንዴተሆን ማዴረግ ሊይ ትኩረት ያዯረገ
ነው።
2
ክፍሌ ሁሇት፡- የነባራዊ ሁነታ ትንተና ዲሰሳ
2.1. ውስጣዊ ሁኔታዎች ጠንካራና ዯካማ ሁኔታዎች ዲሰሳ
የሰው አመራር ያሊቸውን ጊዛና እውቀት ሇተቋሙ ማዋሌ ስራዎችን ቆጥሮ መስጠትና መቀበሌ ሊይ ክፍተት አሇ፤
ሀብት ሇችግሮች ፈጣን ምሊሽ መስጠት ወቅታዊ ግምገማዎችን በማዴረግ ክፍተቶችን እየሇዩና ማስተካካያ
ብሌሹ አሰራርን ሇመዋጋት ቁርጠኝነት እያዯረጉ አሇመሄዴ፤
ማሳየትበተሇይ በማዕከሌ ያለ አመራሮች የተመዯቡ አመራሮች አዱስ መሆናቸውና በርፉ በቂ የሆነ የስራ
ሌምዴ አሇመኖር፤
የተቋሙን ስራ ከመስራት ይሌቅ ፖሇቲካዊ ሇሆኑ ስራዎች
ጊዙያቸውን ማሳሇፍ በተሇይ በክ/ከተማና ወረዲ ያለ አመራሮች
ፈፃሚ የተወሰኑ ቢሆንም እስከ ወረዲ ዴረስ ወርድ ስራዎችን በዕቅዴ መሰረት ስራን ቆጥሮ መረከብና ቆጥሮ የማስረከብ
ባሇሙያ ሇመስራትፍሊጎት መኖር፤ ክፍተት፤
የሊንዴፊሌ ሰራተኞች የጤና ተጽዕኖ ባሇበትና አብዚኛው ሰራተኛ ሊይ የስራ ተነሳሽነት አሇመኖር፤
ሁኔታዎች ባሌተሟለበት ዯረጃ ስራዎችን የተወሰኑ ሰራተኞች ሊይ የስራ ሰዓት አሇማክበር፤
መስራትመቻሊቸው፤ በርፉ የሚስተዋለ ችግሮችን ሇመፍታት ያሇውን ክህልት፣
ስራውን ውጤታማ ሇማዴረግ በፍሊጎትና በተነሳሽነት ዕውቀትና ጊዛ አሟጦ የሚጠቀም ባሇሙያ አሇመኖር (ማዕከሌ)፤
የሚሰሩ ባሇሙያዎች መኖራቸው በተሇይ በክ/ከተማና የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯርን ሇማመንና ቆሻሻን ወዯ ሀብት መቀየር
ወረዲ ያለ ፈፃሚዎች የሚያስችለ ቴክኖልጅዎችን የማሊመዴ ወይም አዱስ አሰራሮችን
የመፍጠር የአቅም ውስንነት መኖር፤
በባሇሙያዎች ንዴ ሇማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ጥገናና እዴሳት
ሇመስጠት የአቅም ውስንነትና የተነሳሽነት ችግር መኖር፣
3
አዯረጃጀትና አሰራር ከማዕከሌ እስከ ወረዲ በአግባቡ መዋቅሩን መሰረት ተጠንቶ በወረዯው መዋቅር መሰረት በቂ የሆነና ጥራት ያሇው
ያዯረገ አስፈፃሚ አካሌ የተመዯበ መሆኑ፤ የሰው ሀይሌ አሇመኖር (ክ/ከተማና ወረዲ)
የተሻሇ የትምህርት ዯረጃ እና ዜግጅት ያሊቸው ከማዕከሌ እስከ ወረዲ ያሇው የርፉ አዯረጃጀት የተጠያቂነትና
አመራሮች በርፉ እንዱመዯቡ መዯረጋቸው (በማዕከሌ) የተጠሪነት ግንኙነት አሇመኖር፤
ከርፉ ጋር አብሮ ሉሄዴ የሚችሌ የትምህርት ዯረጃና ተመሳሳይ መዯቦች (ሇምሳላ ዲታቤዜ) በተሇያዩ
ዜግጅት ያሊቸው ባሇሙያዎች መኖራቸው (በማዕከሌ) ክፍልች/ዲይሬክቶሬቶች መኖራቸው፤
ተቋሙ የተቋቋመበትን አሊማ ሉያሳካ የሚችሌ በዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልት አሰጣጥ በውሌ የተሳሰሩ አካሊት
አዯረጃጀት መኖሩ፤ ተግባራቸውን በውለ መሰረት እንዱፈጽሙ ማዴረግ አሇመቻሌ
በርፉ ሉያሰራ የሚችሌ አዋጆችና ዯንቦችንና (ሽርክና ማህበራትና የግሌ ፅዲት ዴርጅቶች)
መመሪያዎችን ሇማጋጀት መሞከሩ የምዴር ሚዚን ተከሊው በፍጥነት ተጠናቆ ወዯ አገሌግልት
አገሌግልቶችን ሇማሳሇጥ የማጓጓዜና የመንገዴ ጥርጊያ አሇመገባቱ፤
ሥራዎችን አውትሶርስ ሇማዴረግመመሪያ መጋጀቱና ሇዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልቶች የሚሰበሰበው ገቢ በውኃ
የክፍያ ማስተካካያ ጥናት መዯረጉ፤ ቢሌየሚሰበሰብሇት መሆኑ፤
ሇዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልት የሚከፍሇውን ክፍያ ሇማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ጥገናና እዴሳት ሇመስጠት
ሳይንሳዊና ፍትሀዊ ሇማዴረግ የምዴር ሚዚን ሇመትከሌ የሚያስችሌ ጋራዥና ወርክሾፕ አሇመገንባቱ፤
ጥረት እየተዯረገ መሆኑ፤ የወጡ ህጎችና ዯንቦችን ተፈፃሚ ሇማዴረግ የሚቻሌበት ምቹ
በተቋም፣ በዴርጅት ወይም በካምፓኒ የሚመረቱ ሁኔታ አሇመፈጠሩ፤
ቆሻሻዎችን ሇማስተዲዯርና የበከሇ ይክፈሌ (polluter የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር ስራ ከፍተኛ የጤና ችግር የሚያስከትሌ
pay) የሚሇውን መርህ ተግባራዊ ሇማዴረግ መሆኑና ሇሰራተኞች የጤናና የህይወት ኢንሹራንስ አሇመገባቱ፤
የአገሌግልት ክፍያ ጥናት ተጋጅቶ ሇፍትህ ቢሮና
ሇሚመሇከታቸው አካሊት መቅረቡ፡፡
በርፉ ሉያሰሩ የሚችለ ከተሇያዩ ሀገሮች የተቀሰሙ
ሌምድች መኖራቸው፤
4
ከመሌካም አስተዲዯርና ፍታሀዊ የዯረቅ ቆሻሻ መሰብሰብና ማጓጓዜ በፕሮጀክቶች ቦታ መረጣና ግንባታ ሂዯት ህብረተሰቡንና ባሇዴርሻ
አገሌግልት አሰጣጥ አገሌግልት መስጠትመቻለ፤ አካሊትን አሇማሳተፍ (ሰንዲፋ ሳኒተሪ ሊንዴፊሌ፣ አቃቂ ቃሉቲ
አንጻር በዛጎች ስምምነት ቻርተር አገሌግልቶች ሇህብረተሰቡ ቅብብልሽ ጣቢያ)፤
ግሌጽ መዯረጉ፤ በተቀመጠው ስታንዲርዴ መሰረት ማሰባሰብ በሳምንት 2 ጊዛ፣
የተጠያቂነት ስርዓት መርጋቱ (ባሇሙያዎች፣ የግሌ ማጓጓዜ በ4ሰዓት ውስጥ 100%አገሌግልት መስጠት አሇመቻሌ፤
ጽዲት ዴርጅቶች፣ ወተ)፤ በአካባቢና በህብረተሰቡ ጤና ሊይ ተፅዕኖ የሚያስከትሌ የማስወገጃ
ከ411 በሊይ የነበሩ ጊዛያዊ የዯረቅ ቆሻሻ መሰብሰቢያ ቦታ (ረጲ/ቆሼ)መኖሩ;
ቦታዎች ይፈጥሩ የነበረውን የህብረተሰብ ቅሬታ በዯረቅ ቆሻሻ ማንሻ ተሸከርካሪ የመጫን አቅም መጠን ሌኬትና
ሇመፍታት ወዯ 74 በማምጣት መናዊ በሆነ መሌኩ በዯረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ (ሊንዴፊሌ) የሚወገዯው ዯረቅ ቆሻሻ
ሇመስራት ጅምር መኖሩ፤ መጠን ግምታዊ ሌኬት ስርዓት ብሌሹ አሰራሮችን መፍጠሩ፤
ከህብረተሰቡ የሚነሱ ችግሮችን ሇመፍታት 6199ነፃ
የጥሪ መቀበያ መስመር መርጋቱ፤
የፋይናንስ አቅም ተቋሙ የካፒታሌ ፕሮጀክቶችንና መዯበኛ ስራዎችን ሇዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልቶች የሚውሌ የአገሌግልት ክፍያ በራሱ
ሇማከናወን የሚያስችሌ በጀት ያሇው መሆኑ፤ ሰብስቦ ሇራሱ ጥቅም ሊይ በማዋሌ ወዯ ሌማታዊ ተቋም ማዯግ
አሇመቻሌ፤
ሇዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልት የሚከፈሇው ክፍያ ዯረጃውን ባሌጠበቀና
ጥራት በላሇው መረጃ ምክንያት ያሊግባብ የሚከፈሌ ክፍያ መኖሩ
ተቋሙ የ24 ሰዓት አገሌግልት የሚሰጥበት ክፍሌ ቢሆንም
ሇማሽነሪዎችና ሇተሸከርካሪዎች የተቀመጠው የነዲጅ ኖርም ስራውን
እያስተጓጎሇ መሆኑ፤
ከግብዓት አንፃር ሇዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር አገሌጎልቶች የሚውለ ያረጁ ማሽነሪዎችን ሉተኩና ርፉን ሉያምኑ የሚችለ በቂ
ተሸከርካዎችና ማሽነሪዎች መኖራቸው፤ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች አሇመኖር፤
ምቹ የሆነ የስራ አካባቢ፣ የቢሮ ግብዓትና ፋሲሉቲአሇመሟሊት፤
5
ሇመስክ ስራ የሚሆኑ ተሸከርካሪዎች እጥረት መኖር፤
ኢንፎርሜሽን የፍሉት ማኔጅመንት ስርዓትን ሇመርጋት ጥረቶች የታሰበውን የፍሉት ማኔጅመንት ስርዓት በሚፈሇገው ጥራትና
ኮሙኒኬሽን ቴክኖልጂ መዯረጋቸው (የተሽከርካሪዎች ቁጥጥር ሇማዴረግ ፍጥነት ወዯ ስራ ማስገባት አሇመቻሌ፤
የጂፒኤስ ገጠማ መዯረጉ)፤ ኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖልጂ የተዯገፈ የመረጃ
የአዯገኛ ቆሻሻ ማቃጣያና የባዮጋዜና ቀሌዜ ማምረቻ አዯረጃጀትና ሌውውጥ ስርዓት አሇመኖሩ
ማዕከሊት ሇማቋቋም ጅምር ስራ መኖሩ፤ ርፉን ሉያምኑ የሚችለና ቆሻሻን ወዯ ሀብትነት ሉቀይሩ
የሚችለ ሌዩ ሌዩ ቴክኖልጂዎችን በፍጥነት ወዯ ስራ ማስገባት
አሇመቻሌ
ዯረቅ ቆሻሻን ወዯ ሀብት ሇመቀየርና አወጋገደን ሇማመን
የሚያስችለ ፋሲሉቲዎችን ሇመገንባት የሚያስችሌ በቂ የቦታ
አቅርቦት አሇማግኘት፤
የመንገዴ ፅዲት ሇማስጠበቅ የመንገዴ ዲር መብራት
አሇመኖርና በጎዲና ተዲዲሪዎች የሚዯርስ ጥቃት መኖሩ፤
ውጫዊ
መሌካም አጋጣሚዎች /Opportunity/ ስጋቶች /Threats/
ሁኔታ
ፖሇቲካዊ ርፉን ሇማጠናከር አስፈሇጊውን ዴጋፍ ሇማዯረግ በፖሇቲካ ውሳኔ ከተሇያየ ቦታ የተነሱ ሰዎችን በርፉ ሊይ መመዯብ፣
ተነሳሽነት ያሇው የፖሇቲካ የበሊይ አመራር መኖሩ፤ የከተማዋን ዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር ሉያምኑ የሚችለ ፕሮጀክቶች በወሰን ችግር
በሚሰጡ አገሌግልቶች የህብረተሰቡን እርካታ ምክንያት ተግባራዊ መሆን አሇመቻሊቸው፤
ሇማረጋገጥ ቁርጠኝነት መወሰደና በየዯረጃው
የሪፎርም ስራ ተጠናክሮ እየተሰራ መሆኑ፤
6
ኢኮኖሚያዊ የግሌ ባሇሀብቶች ዯረቅ ቆሻሻን ወዯ ሀብትነት ባጋጠመው የውጪ ምንዚሪ እጥረት ምክንያት ሇርፉ የሚያስፈሌጉ ተሽከርካሪዎችና
በመቀየር ስራ ሊይ ሇመሰማራት ፍሊጎት እያሳዩ ማሽነሪዎች ወዯ ሀገር በወቅቱማስገባት አሇመቻለ፤
መሆናቸው፤ በሀገር ውስጥ ከዯረቅ ቆሻሻ የመጨረሻ ምርት የሚፈጥር ባሇሀብት አሇመኖሩና በጥሬ
እቃ መሊክ ሊይ የተመሰረተ በመሆኑ ቀጣይነት ያሇው ገበያ ስርዓት ችግር ሉፈጠር
ይችሊሌ፤
ማህበራዊ ሇከተማ ጽዲት መጠበቅ ሉሰሩና ሉሳተፉ የሚችለ የጎዲና ተዲዲሪዎች መብዚትና ከፍተኛ ቁጥር ያሇው ተጓዥ በከተማዋ በየቀኑ
የህዜብ አዯረጃጀቶች መኖራቸው መስተናገደ የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር ስርዓቱ ሊይ ተፅዕኖ መምጣቱ፤
ስሇ ዯረቅ ቆሻሻ አያያዜ መረጃ ያሇውና በተወሰነ በዯረቅ ቆሻሻ ማሰወገጃ ቦታ የህገወጥ ዯረቅ ቆሻሻ በመሌቀምና በመጠቀም የተሰማሩ
መሌኩ ተሳትፎ ማዴረግ የጀመረ ህብረተሰብ ሰዎች (ጫሪዎች) እና ሰፋሪዎች መበራከት፤
መኖሩ፤ በከተማው በስፋት እየተከናወነ የሚገኘው ህገወጥ የጎዲና ሊይ ንግዴ ሇፅዲቱ ከፍተኛ
ችግር እየሆነ መምጣቱ፤
የህብረተሰቡ የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር ባህሌ ዜቀተኛ መሆኑ ፤
ዯረቅ ቆሻሻ ማሰወገጃ ቦታዎች አካባባቢ በሚኖሩ የከተማዋ ነዋሪዎች ሊይ
በሚፈጠረው የአየር ብክሇት ሇጤና እከሌ መጋሇጣቸው፤
ቴክኖልጂያ እየተፈጠሩ ያለ አዲዱስ ቴክኖልጂዎች ከርፉ ጋር ከአገሌግልት ውጭ የሆኑ አዲዱስ ቴክኖልጂዎች በዯረቅ ቆሻሻ መሌክ ሲመጡ
ዊ በማጣጣም ሇመተግበር የሚቻሌበት ዕዴሌ መኖሩ፤ (Electronic waste…) ሇማስተዲዯር የሚፈጥሩት ችግር፤
በምርት ሂዯት ጥቅም ሊይ የሚውለ ቴክኖልጂዎች አዲዱስ ባህሪና ይት ያሊቸው
ቆሻሻዎችን መፍጠራቸውና ሇማስተዲዯር አስቸጋሪ መሆናቸው፤
ከባቢያዊ የአካባቢ ጉዲይ አሇማቀፍ ትኩረት የተሰጠው መሆኑ እየተፈጠረ ያሇው የአካባቢ ብክሇት አሁን ባሇው የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር ስርዓት
ስራውን ሇማሳሇጥ ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ እንዲንቀጥሌ ሉያዯርግ የሚችሌበት ሁኔታ መኖሩ፤
ከዯረቅ ቆሻሻ የሚመነጩ በካይ ጋዝች በአየር ከከተማዋ መስፋፋት ጋር ተያይዝ በማስፋፊያ አካባቢ ያለ ወረዲዎች ሇዯረቅ ቆሻሻ
ንብረት ሇውጥ ሊይ የሚያዯርሱትን ተጽዖኖ አገሌግልት አሰጣጡ ምቹ አሇመሆን፤
ሇማስቀረት የሚያግዘ አሇም አቀፍ አረንጓዳ ሌማት
7
ስሌት ተቋማትና ፈንድች መኖራቸው፤
ህጋዊ ስሇ ዯረቅ ቆሻሻ የወጡ ሌዩ ሌዩ ፖሉሲዎች፣ ህጎች፣ የወጡ ሌዩ ሌዩ ፖሉሲዎችና ህጎች ሇዯረቅ ቆሻሻ አስፈሊጊውን ትኩረት የሰጡ
ዯንቦችና አዋጆች መኖራቸው አሇመሆናቸው
የፖሇቲካ አመራሩ ሇርፉ አስፈሊጊውን ትኩረት መስጠቱ፤ አመራሩ ስራዎችን ቆጥሮ መስጠትና የመቀበሌ፣ ወቅታዊ ግምገማዎችን
ያሊቸውን ጊዛና እውቀት ሇተቋሙ ማዋሌ፣ ሇችግሮች ፈጣን በማዴረግ ክፍተቶችን እየሇዩና ማስተካካያ እያዯረጉ አሇመሄደ፤
ምሊሽ ሇመስጠት እና ብሌሹ አሰራርን ሇመዋጋት አብዚኛው ሰራተኛ ሊይ የስራ ተነሳሽነት አሇመኖር፤
ቁርጠኝነት ያሇው አመራር በማዕከሌ ዯረጃ ያሇ መሆኑ በባሇሙያዎች ንዴ ሇማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ጥገናና እዴሳት ሇመስጠት
የግሌ ባሇሀብቶች በዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር ርፍ የአቅም ውስንነትና የተነሳሽነት ችግር መኖር፣
እንዱሳተፉ የሚጋብዜ አሰራር መኖሩ፤ ዯረቅ ቆሻሻን ወዯ ሀብት ሇመቀየርና አወጋገደን ሇማመን የሚያስችለ
በዯረቅ ቆሻሻ ሇሚሰማሩ ባሇሀብቶች ማሽነሪዎችና ፋሲሉቲዎችን ሇመገንባት የሚያስችሌ በቂ የቦታ አቅርቦት አሇማግኘት፤
ተሽከርካሪዎችን ከቀረፅ ነፃ እንዱያስገቡ ምቹ ሁኔታ ማህበረሰቡ በዯረቅ ቆሻሻ ሊይ ያሇው አስተሳሰብና ተሳትፎ አነስተኛ መሆን፤
መፈጠሩ፤ መናዊ የዯረቅ ቆሻሻ አወጋገዴ ስርዓት አሇመኖር፤
ስራዎችን ሇማሳካት የሚያስችሌ እስከ ወረዲ የወረዯ የዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯር ስራ ከፍተኛ የጤና ችግር የሚያስከትሌ መሆኑና
የተቋሙ አዯረጃጀት መኖሩ፤ ሇሰራተኞች የጤናና የህይወት ኢንሹራንስ አሇመገባቱ፤
የከተማ ፅዲት ስራውን ሇማስጠበቅ በቂ የሆነ በጀት የመንገዴ ፅዲት ሇማስጠበቅ የመንገዴ ዲር መብራት አሇመኖርና በጎዲና
መኖሩና በከተማው ዴጋፍ መዯረጉ፤ ተዲዲሪዎች የሚዯርስ ጥቃት መኖሩ፤
በርፉ ሉያሰሩ የሚችለ ከተሇያዩ ሀገሮች የተቀሰሙ ዯረቅ ቆሻሻን ሇማስተዲዯር የሚያስችለ መናዊ ፋሲሉቲዎች በበቂ ሁኔታ
ሌምድች መኖራቸው፤ አሇመገንባታቸውና የተገነቡትም በሚፈሇገው መጠን አገሌግልት መስጠት
8
የአካባቢ ጉዲይ አሇማቀፍ ትኩረት የተሰጠው መሆኑ አሇመቻሊቸው፤
ስራውን ሇማሳሇጥ ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ፣ ተቋሙ የ24 ሰዓት አገሌግልት የሚሰጥበት ክፍሌ ቢሆንም ሇማሽነሪዎችና
ከዯረቅ ቆሻሻ የሚመነጩ በካይ ጋዝች በአየር ንብረት ሇተሸከርካሪዎች የተቀመጠው የነዲጅ ኖርም ስራውን እያስተጓጎሇመሆኑ፤
ሇውጥ ሊይ የሚያዯርሱትን ተጽዖኖ ሇማስቀረት የሚያግዘ
አሇም አቀፍ አረንጓዳ ሌማት ስሌት ተቋማትና ፈንድች
መኖራቸው፤
ስሇ ዯረቅ ቆሻሻ የወጡ ሌዩ ሌዩ ፖሉሲዎች፣ ህጎች፣
ዯንቦችና አዋጆች መኖራቸው
9
ክፍሌ ሶስት
አዱሱን የሥራ ሂዯት መቅረጽ
3.1.2. ተሌዕኮ
የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የነዋሪዎችን ግንዚቤ በማሳዯግና በማሳተፍ፣ የዯረቅ ቆሻሻ
አገሌግልት አሰጣጡንመናዊ፣ ቀሌጣፋና ውጤታማ በማዴረግ እና ዯረቅ ቆሻሻን ወዯ ሀብትነት
በመቀየርከተማዋን ጽደ ማዴረግ ነው፡፡
ግሌጽነት
ተጠያቂነት
ፍትሀዊነት
ሇሇውጥ ዜግጁ መሆን
በእውቀትና በእምነት መስራት
የስራ ወዲዴነት ባህሊችን ነው
ቆሻሻ ሀብታችን ነው
ጽደና መናዊነት
10
3.2. የተቋሙ ስሌጣን፣ የትኩረት መስኮችና ዋና ዋና አገሌግልቶች
4. የህብረት ሽርክና የጽዲት ማህበራት እና የግሌ የጽዲት ዴርጅቶች በከተማው የተቀናጀ የዯረቅ
ቆሻሻ አስተዲዯር ስራዎች የሚሳተፉበትን አማራጮች በማጥናት እንዱተገበር ያዯርጋሌ፤
5. ዯረቅ ቆሻሻ ከምንጩ የሚቀንስበትንና የሚሇይበትን ስርዓት ይረጋሌ፤ የዯረቅ ቆሻሻ የመሌሶ
መጠቀምና ማስወገዴ ስራዎች በአግባቡ መፈፀማቸውንም ይከታተሊሌ፤ ይቆጣጠራሌ፤
11
9. የመሌሶ መጠቀሚያ ማዕከሊትና የማስወገጃ ቦታ የዯረቅ ቆሻሻ በክብዯት ሚዚን
የሚመንበትንና ትክክሇኛ መጠኑ የሚታወቅበትን ስርዓት ይረጋሌ፤ መረጃዎችን
መዜግቦ ይይዚሌ፤ ያሰራጫሌ፤ እንዱሁም የከተማዋን የዯረቅ ቆሻሻ አጠቃሊይ ሁኔታ
ከመረጃው ተነስቶ ማስተካከያ የሚዯረግባቸውን መረጃዎች በማዯራጀት ሇወሳኝ አካሌ
ያቀርባሌ፤
12. መሌሶ መጠቀሚያ ማዕከሊትና ማስወገጃ ቦታ የአገሌግልት ክፍያ ታሪፍ በማጥናት ያቀርባሌ፣
ሲፀዴቅ ይተገብራሌ፤
13. የአዱስ ሳኒተሪ ሊንዴፊሌ ቦታ መረጣ፣ የጥናትና የማሌማት ስራዎችን በበሊይነት ይመራሌ፤
ያስተባብራሌ፤ ይቆጣጠራሌ፤
12
ቆሻሻን ከምንጩ መሇየት
2. ቀሌጣፋ የዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልት አሰጣጥ ስርዓት መፍጠር
መንገዴና የመንገዴ ዲርቻዎችን ማጽዲት
ሇቆሻሻ ማንሻ ተሸከርካሪዎችና መንገዴ ማጽጃ ማሽነሪዎች ስምሪት መስጠት፤
ቆሻሻን መሰብሰብ
ቆሻሻን ማጓጓዜ
ፍላት ማኔጅመንት
3. ከአካባቢ ብክሇትና ከማህበራዊ ተጽዕኖ የጸዲ የዯረቅ ቆሻሻ አወጋገዴ ስርዓት መፍጠር
ሉወገዴ የመጣውን ዯረቅ ቆሻሻን መዜኖ መረከብ
ስሇ ቆሻሻው መረጃዎችን ማዯራጀትና ከማዕከሌ ፊሉት ማኔጅመንት ሲስተም ጋር
ማገናኘት፤
ቆሻሻው በተቀመጠቅ ስታንዲርዴ መሰረት መወገደን መከታተሌና መቆጣጠር
የማስወገጃ ሴሌ (tipping area) ማጋጀት
ቆሻሻን መበተን፣ ማስተካከሌ፤ መጠቅጠቅና አፈር ማሌበስ
ከሊንዴፊሌ የሚመነጭ ብክሇትን መቆጣጠር፤
ማሽነሪዎችንና ተሸከርካሪዎችን ዜግጁ ማዴረግ
4. . ዯረቅ ቆሻሻ ሇመሌሶ መጠቀም የሚውሌበትን (reuse)፣ ኡዯት የሚዯረግበትን (recycle)
እና ሇኃይሌ ምንጭ የሚውሌበትን (waste to energy) አሰራር መፍጠር፤
የቆሻሻውን ጥራት/ተገቢነት አረጋግጦ መዜኖ መረከብ
ስሇ ቆሻሻው መረጃዎችን ማዯራጀትና ከማዕከሌ ፊሉት ማኔጅመንት ሲስተም ጋር
ማገናኘት፤
ከዯረቅ ቆሻሻ የተሇያዩ ምርቶችን ማምረት (ቀሌዜ፣ ባዮጋዜ፣ ኤላክትሪክሲቲ፣ ጡብ፣
ወተ)
በመሌሶ መጠቀምና ኡዯት ማዴረግ የግሌ ባሇሀብቱን ማሳተፍ
በመሌሶ መጠቀምና ኡዯት ማዴረግ የገበያ ትስስር መፍጠር
5. . በጥናትና በቴክኖልጅ የተዯገፈ የተቀናጀ ዯረቅ ቆሻሻ አስተዲዯርን ስርዓትን ማስፈን
በዯረቅ ቆሻሻ ሊይ ጥናቶችን ማጥናት
ፕሮጀክቶችን ማበሌጸግ፣ መቅረጽና መተግበር
ቴክኖልጅዎችን መፍጠር፣ መኮረጅና ማሊመዴ
ፋሲሉቲዎችን/ፕሊንቶችን መገንባት
13
3.1.1. ዋና ዋና ተግባራት/አገሌግልቶችን ማዯራጀት (regrouping)
14
3.2. የአፈጻጸም ክፍተት መሇየት (performance gap)
3.2.1. ከዯንበኞች ፍሊጎት አንጻር
ዋና ዋና ተግባራት የዯንበኞች ፍሊጎት አሁን ያሇው አፈጻጸም የአፈጻጸም ክፍተት
ጊዛ ምሌሌስ ጥራት እርካታ ጊዛ ምሌሌስ ጥራት እርካታ ጊዛ ምሌሌስ ጥራት እርካታ
በሰዓት በሰዓት በሰዓት
ሇቆሻሻ ማንሻ ተሸከርካሪዎችና መንገዴ 12 438000 100 100 8 158100 67 52 4 279900 23 58
ማጽጃ ማሽነሪዎች ስምሪት መስጠት፤
ፍላት ማኔጅመንት
15
3.3. የሚፈሇገው የግብ ስኬት/ስኬቶች (Desired Out come) እና በጥረት ተዯራሽ ግብ (Stretch Objectives)
የሚፈሇገው የግብ
ዋና ዋና ተግባራት የዯንበኞች ፍሊጎት በጥረት ተዯራሽ ግብ
ስኬት
መንገዴና የመንገዴ የህብረተሰብ እንቅስቃሴ በሚቀንስበት ግብዓቶችን በማሟሊትና ምቹ አሰራሮችን
ዲርቻዎችን ማጽዲት ወቅት እንዱጸዲሇት፣ ዯስትቢኖች በመርጋት የመንገዴ ጽዲት አገሌግልቱ 100
በቅርብ እርቀተ እንዱኖሩሇትና በአገሌግልት ሽፋንና 100 ጥራት ያሇው ይሆናሌ፤
መንገድችና ዲርቻቸው ሁሌጊዛ ንጹህ አሰጣጥና በጽደ
እንዱሆኑሇት አካባቢ የመኖር
ሇቆሻሻ ማንሻ ተሸከርካሪዎችና ፍትሀዊና ፈጣን ስምሪት እንዱኖር እርካታ በቴክኖልጅ የታገ ፍትሀዊና ፈጣን ስምሪት
መንገዴ ማጽጃ ማሽነሪዎች በመስጠት 100% እርካታ እንዱኖር ይዯረጋሌ፤
ስምሪት መስጠት፤
ቆሻሻን መሰብሰብ ቆሻሻ በወቅቱ እንዱነሳሇት ሇነዋሪው የቤት ሇቤት የሚሰጠው የመስብሰቡ
አገሌግልት አሁን ካሇው በሳምንት 2 ጊዛ ወዯ 4
ጊዛ ያዴጋሌ፤
ቆሻሻን ማጓጓዜ በወቅቱ እንዱጓጓዜሇት፣ ሲጓጓዜ ቆሻሻ ከተሰበሰበ በ4 ሰዓት ውስጠት
እንዲይዜረከረክ፣ ገንዲዎች እንዱሸፈኑ ይነሳሌ/ይጓጓዚሌ፤
ፍላት ማኔጅመንት ቀሌጣፋና ፍትሐዊ አገሌግልት በቴክኖልጅ የታገ ፍትሀዊና ፈጣን ስምሪት
በመስጠት 100% እርካታ እንዱኖር ይዯረጋሌ፤
16
3.4. የስራ ሂዯቱን ችግሮች፤ ህጎችና ታሳቢዎችን መስበር
የስራ ሂዯቱ የተፃፉና ያሌተፃፉ ህጎችና ህጉ ታሳቢ ያዯርጋቸው ታሳቢዎቹን የሰበሩ ሃቆች
ሌማዲዊ አሰራሮች (Rules) አሮጌ ታሳቢዎች
ዋና ዋና ችግሮች (Breaking Assumptions)
(Assumptions)
ህገ-ወጥ በሆነ መሌኩ በዯንብ ቁጥር 13/1996 አንቀፅ የዯንብ ማስከበር አገሌግልት ሕገ-ወጥ በሆነ መንገዴ በወንዝች፣ በዴሌዴዮች፣
ቆሻሻ መጣለና 22/ን/አንቀጽ 1 መሠረት ዯንቡን ዯንቡን በትክክሌ በመንገዴ ዲርቻና ክፍት ቦታዎች ሊይ ቆሻሻ
የከተማዋ ጽዲት መጓዯሌ ያስተገብራሌ ተብል ተጥል ስሇሚገኝ የዯንብ ማስከበር አገሌግልት
ማስከበር ላሊ አካሌ እንዱሠራው
መታሰቡ የፅዲት ዯንቡን በትክክሌ አሊስፈፀመም
መዯረጉ
17
3.5. አዱሱን የስራ ሂዯት ሇመቅረጽ ቡዴኑ የተጠቀመባቸው የመሰረታዊ የስራ ሂዯት
መርሆዎች፤
18
መስበር፣ መሰረታዊ የስራ ሂዯት ሇውጥ መርሆዎችን እና የመረጃ ቴክኖልጂ መሠረት
በማዴረግ ቀጥል የተረሩት አዲዱስ ሐሳቦች እንዯወረደ እንዯሚከተሇው ቀርበዋሌ፡፡
ከአዯረጃጀት አንጻር
19
የፅዲት ተሽከርካሪዎች የሚጠገኑበት መሇስተኛ ጋራዥ ወይም ወርክሾኘ እንዱኖርና
በየሙያው ሉጠግን የሚችሌ የሰው ኃይሌ ማዯራጀት መኪኖች የሚያዴሩበት ፓርኪንግ
ሴንተር በ5 ቦታዎች ሊይ ማጋጀት፣ ሇመጠባበቂያ የሚሆን የነዲጅ ዱፖ መገንባት፣ ከግሌ
ጋራዥ ጋር ውሌ መግባት፣ ሲበሊሹ በቆሙበት ዴረስ በመሄዴ የሚጠገኑበትን አሠራር
መርጋት፣
አሁን ያለትን ጥቃቅንና አነስተኛ የፅዲት ዴርጅቶች ወዯ Union እንዱቀየሩና የመንግስት
ሠራተኛውም ራሱ Union ፈጥሮ ሥራውን ወስድ እንዱሠራ ማስቻሌ፣
የመንገዴ ጽዲት፣ የመሰብሰብ የማጓጓዜና ማስወገዴ አገሌግልቶችን ሙለ በሙለ በግሌ
ሴክተሩ እንዱመሩ አዴርጎ መንግስት የክትትሌና ቁጥጥር ስራውን ብቻ እንዱሰራ ማዴረግ፤
ተቋሙ (ኤጄንሲው) የዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልት ሰጪ በመሆኑ የስራ መዯቡ ዯረጃ አሰጣጥ
ሰራተኛ ያሇበትን ቀጥተኛ የጤና መታወክ፣ የአዯጋ ተጋሊጭነትና የሳይኮልጅ ችግር
መሰረት ያዯረገ ማዴረግ፤
አሁን ያሇው የዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልት አሰባሰብ ሂዯት በውሃ ቢሌና በሶስተኛ ወገን መሆኑ
ቀርቶ በራሱ በኤጄንሲው የሚሰበሰብና ክፍያውም ሰው በሚመነጨው የቆሻሻ መጠን ሌክ
እንዱሆን ማዴረግ፤
ቆሻሻን ማሰባሰብና ማጓጓዜ፤
በከተማዋ ውስጥ የቱ የቱ ቦታ በየቀኑ፣ የቱ ቦታ በ2 ቀንና በ3 ቀን እርቀት (Interval) መጽዲት
እንዯሇበት መሇየት፣
የዯረቅ ቆሻሻ አሰባሰብና አወጋገዴ አገሌግልት መስጫ ሰዓቱን ከሰዓት በኋሊና ላሉት ማዴረግ
ሇአስቸኳይ ጊዛ ብቻ ቀን መስራት፤ (ሰው ጠዋት ሲነሳ ንፁህ ከተማ ማየት እንዱችሌ)
የፈረቃ (ሽፍት) ስራ መስራት፣ የሚመነጨውን ቆሻሻ በሙለ በኘሮግራም ሇማንሳት የሥራ
ፈረቃውን /ሽፍቱን/ ሇህብረተሰቡ ማሳወቅ፣
በሞተር የሚጏተቱ ጋሪዎችን በማጋጀት ሇትራንስፖርት በማይመቹ መንዯሮች/አካባቢዎች
ሇጥቅቅንና አነስተኛ የጽዲት ዴርጅቶች እንዱጠቀሙ ማዴረግ፣ የሚሰበሰቡትን በእነሱ
እንዱያጓጓዘና ወዯ ቅብብልሽ ጣቢያ እንዱያመጡ፣
ህብረተሰቡ፣ ባሇዯርሻ አካሇት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያሌሆኑ ተቋማት/ዴርጅቶች
በእውቀታቸው፣ በሀብታቸውና በጉሌበታቸው በጽዲት ስራው የሚሳትፍ አሰራር መፈፍጠር፤
የሽርክና ጽዲት ማህበራትና የግሌ ጽዴት ዴርጅቶችን የሚዯግፍ፣ የሚገመግም፣
የሚቆጣጠርና ችግሮችን በቅርበት የሚፈታ አሰራር መርጋት፤
የመንገደን ዯረጃና አይነት፣ እርዜመትና ስፋት፣ አቀማመጥ መሰረት ያዯረገ የመንገዴ
ጽዲትና ቁጥጥር አሰራር መርጋት፤
የፊሉት ማኔጅመንት ቴክኖልጅን ተግባራዊ ማዴረግ የሚያስችሌ አሰራር መተግበር፤
20
ጊዙያዊ ዯረቅ ቆሻሻ ማቆያ ጣቢያዎች ውጤታማ በሆነ መሌኩ አገሌግልት እንዱሰጡ
የሚያስችሌ አሰራር መፍጠር፤
የቆሻሻ ማንሻ ተሸከርካሪዎችንና የመንገዴ ማጽጃ ማሽነሪዎችን ውጤታማ በሆነ መሌኩ
ሇመጠቀም የስምሪት አሰጣጥና የቅዴመ ብሌሽት መከሊከሌ አሰራር እንዱኖር ማዴረግ፤
ከህብረተሰቡ ሇአገሌግልት የሚሰበሰበውንና አገሌግልት ሇሚሰጡ አካሊት የሚከፈሇውን
ክፍያ የሚከታተሌና የሚያስተባብር እንዱሁም አዲዱስ የገቢ ምንጮችን የሚያፈሊሌግና
የሚያሰፋ ኣካሌ መዯራጀት ፤
ክትትሌና ቁጥጥር ማዴረግ፤
ፋብሪካዎች የሚያመርቱትን ምርት ቆሻሻን ሉያበዚ የሚችሌ ወይም ሇእነሱ ትርፍ ሲባሌ ብቻ
ዯረጃውን ያሌጠበቀ እንዲያመርቱ ቁጥጥር እንዱዯረግ፣
ማናቸውም በእንስሳትም ሆነ በተሽከርካሪ የሚጓጓዘ ብናኝ ያሊቸው ጭነቶች ጭዴና ገሇባ ሸራ
ወይም መረብ ሳይሸፍኑ እንዲይጓጓዘ፣
ከተማን የሚያቆሽሹ የእንስሳት ዜውውርና ሽያጭ የራሱ ቦታ እንዱኖረው እንዱሁም
እንስሳት ሲጓጓዘ በተሽከርካሪ እንዱሆን በእንስሳት መሸጫ በረት እንዱሸጡ ቢዯረግ ከተማ
አይቆሽሽም፣
ማናቸውንም ቆሻሻ አመንጪ ተቋማትንና መ/ቤቶች ስሇአወጋገዲቸው ቁጥጥር የሚያዯርግ ቡዴን
ማቋቋም፣
አንዴን ህገወጥ የሆነ ቆሻሻ የሚጥሌ ሰው ወይም ሜዲ ሊይ የሚፀዲዲ ሰው public board ሊይ
expose ማዴረግ ሁሇተኛ ጥፋቱን እንዲይፈፅም በማዴረግ ህጉን ማስከበር፣
ላሉት ሊይ የሚሠሩና ህገወጥ ቆሻሻ አጣጣሌን የሚከታተለ ሠራተኞች ማሠማራት፣
ሇስራው ቁጥጥርና ክትትሌ የሚያስፈሌጉ ሞተርሣይክልች፣ ባጃጅ፣ ተሽከርካሪዎች ማሟሊት፣
ዯንብ፣ መመሪያ፣ የቁጥጥርና ክትትሌ ማኑዋልችን በማጋጀት የፅዲት ሥራ ሊይ የተሠማሩ
ማናቸውም ተቋምት ዴርጅቶችን ማሠራት፣
የግሌ የፅዲት ዴርጅቶችና ወዯዙህ ሥራ የሚገቡ ባሇሀብቶች የSanitary ባሇሙያ
እንዱኖራቸው ማዴረግ፣
ሁለም ዴርጅቶች የራሳቸው ቆሻሻ ማጠራቀሚያ እንዱኖራቸው ማዴረግ፣ ሇምሳላ ሇአውቶቢስ
ቲኬት አውቶቡስ ውስጥ እንዱኖር፣ ገበያ ቦታዎች እና አውቶብስ ተራዎችም ቆሻሻቸውን
ሉያጠራቅሙ የሚችለበት ዕቃ እንዱኖራቸው ማስገዯዴ፣
ህገወጥ ቆሻሻ በሚጥለ ነዋሪዎች አካባቢ ሇአካባቢ ንፅህና ሲባሌ የውሃና የመብራት አገሌግልት
ተጠቃሚ እንዲይሆኑ ማቋረጥ፣
እንዯላልች የሙያ አይነቶች በቆሻሻ አሰባሰብ ሊይ የሚሠማሩ የሠሇጠኑና የተዯራጁ እንዱሆኑ
ቢሆን፣
21
አሠራሩ በGIS በመታገዜ ምኑ ጋር ቆሻሻ መነሳት እንዲሇበት፣ ሹፌሩ በስንት ሰዓት የት መዴረስ
እንዲሇበትና ተቆጣጣሪዎቹ የት እንዲለ በሚታወቅበት ሁኔታ መሥራት፣
አምራች ፋብሪካዎች የዕቃ መጠቅሇያ ዕቃዎችን durable ባሌሆነ ማሽጊያና መጠቅሇያ
እንዲይጠቀሙ በማዴረግ ብዘ ቆሻሻ እንዲይወጣ መከሊከሌ ይቻሊሌ፣
ተጣጣፊ የሆኑ ከአቡጀዱና ከቃጫ የተሠሩ የዕቃ መያዣዎችን በአገር ውስጥ በማሰራትና
በማሰራጨት የፌስታሌን ብክሇት መቀነስና የማይበሰብሱ ኘሊስቲክ ነክ የሆኑ ነገሮችን መተካት፣
በፅዲት ሥራ ሊይ ሇሚሠሩ ሁለ የግሌም ሆነ የመንግስት ዴርጅቶች occupational Health and
safety ሲያሟለ ብቻ እንዱሠሩ ማዴረግ፣
የፅዲት ተሽከርካሪዎችም ሆኑ ከተማ ውስጥ ጽዲት የላሊቸው መኪኖች ንፅህናቸውን እንዱጠብቁ
ከትራፊክ ፓሉስ ጋር በጋራ ተቀናጅቶ መስራት፣
አነስተኛ ጥቃቅን የጽዲት ዴርጅቶች የየዕሇት ኘሮግራማቸውን ሇሥራ ሂዯቱ ያሳውቃለ መረጃው
ይያያዚሌ፣
የተሇያዩ ዳዎችን በመጠቀም ጥቃቅን የፅዲት ዴርጅቶች ቆሻሻ ከቤት ሇቤት በሚሰበሰቡበት
ወቅት ሇያይተው እንዱቀበለና በገንዲ (Secondary Storage) ሊይ ሇያይተው እንዱያቀርቡ፣
ከትራፊክ ፅ/ቤት ጋር በመነጋገር የተሇያዩ ተሽከርካሪዎችን በመያዜ የሚጥለትን ማንኛውንም
የሙዜ ሌጣጭ፣ የጫት ገረባን፣ የማሸጊያ ዕቃዎችን እያሸረከሩ በሚጥለበት ጊዛ እርምጃ
እንዱወስዴባቸው ማዴረግ
መንገዴ ዲር ሊለ የንግዴ ዴርጅቶች በተሇይ ቅጠሊቅጠሌና ፍራፍሬ ነክ የተሇየ ቢን (bin)
እንዱጠቀሙ ወይም ዯግሞ ቀጥታ ከቀሌዜ አምራች ጋር እንዱገናኙ/ማስተሳሰር፣
የአካባቢን ውበት ሉቀንሱ የሚችለ ማንኛውም ሇግንባታ የሚውለና የማይውለ ቁሳቁሶች መሬት
ሊይ የሚራገፉ ሁለ በአጭር ጊዛ ሇተፈሇገው አገሌግልት እንዱውለ ሆኖ ከተወሰነ ቀን
(ገዯባቸው) ካሇፈ መ/ቤቱ አንሰቶ ያወጣውን ወጭ ከነቅጣቱ ማስካፈሌ አሇበት፣
በኮንትራት የመንገዴ ሊይ የፓርኪንግ አገሌግልት የሚሰጡ ዴርጅቶች የሚወሰደትን ቦታ
ፅዲቱን ሇማስጠበቅ ኃሊፊነት መውሰዴ አሇባቸው
4.1.1. በውይይት የዲበሩና ስምምነት የተዯረሰባቸው የጋራ ሃሳቦች
22
በርፉ የሚገኙ አገሌግልት ሰጭ ሂዯቶች በቴክኖልጂ የታገ አገሌግልት እንዱሰጡ
በማዴረግ፤
በወረዲ ዯረጃ መሰጠት የሚገባቸው የዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልቶች ከክፍሇከተማ ወዯ
ወረዲ እንዱወርደ፤ በተመሳሳይ መሌኩ ከከተማ ወዯ ክፍሇ ከተማ መውረዴ
ያሇባቸው እንዱወርደ በማዴረግ፤
የመዋቅር ስፋት እና የሰው ሀይሌ ዴሌዴሌ የክፍሇ ከቶሞችን የስራ ስፋት እና የተገሌጋይ
ብዚትን ታሳቢ ባዯረገ መሌኩ እንዱዯራጁ እና በተማሳሳይ መሌኩ ወዯ ወረዲ የሚወርደ
ይህንን መርህ ተክትሇው እንዱሆን በማዴረግ፤
በማዕከሌ የዋና ስራ አስኪያጅ፣ የምክትሌ ስራ አስኪያጅ፣ የዲይሬክቶሬት፣ የቡዴንና
የባሇሙያ አዯረጃጀትና ስያሜ ግሌጽ እና ቀጥተኛ የሚሰሩትን ስራ መሰረት ያዯረገ
እንዱሆን በማዴረግ፤
በክፍሇ ከተማና በወረዲ የጽ/ቤት ኃሊፊ፣ የዲይሬክቶሬት፣ የቡዴንና የባሇሙያ አዯረጃጀትና
ስያሜ ግሌጽ እና ቀጥተኛ የሚሰሩትን ስራ መሰረት ያዯረገ እንዱሆን በማዴረግ፤
ሇአሰራር እና ሇአገሌግልት አሰጣጥ ማነቆ የሆኑ የህግ መዓቀፎች ተሇይተው
እንዱተገብሩበማዴረግ፣
የስራ መዯቦች እና ተፈሊጊ ችልታ በአግባቡ ተጠንቶ እንዱቀመጥ በማዴረግ፤
ሇተመሳሳይ የሰራ ከፍሌ/መዯብ ተመሳሳይ ዯረጃ እንዱኖራቸው በማዴረግ፤
የፅዲት ተሽከርካሪዎች የሚጠገኑበት መሇስተኛ ጋራዥ ወይም ወርክሾኘ እንዱኖርና
በየሙያው ሉጠግን የሚችሌ የሰው ኃይሌ ማዯራጀት መኪኖች የሚያዴሩበት ፓርኪንግ
ሴንተር በ5 ቦታዎች ሊይ ማጋጀት፣ ሇመጠባበቂያ የሚሆን የነዲጅ ዱፖ መገንባት፣ ከግሌ
ጋራዥ ጋር ውሌ መግባት፣ ሲበሊሹ በቆሙበት ዴረስ በመሄዴ የሚጠገኑበትን አሠራር
መርጋት፣
የመንገዴ ጽዲት፣ የመሰብሰብ የማጓጓዜና ማስወገዴ አገሌግልቶችን ሙለ በሙለ በግሌ
ሴክተሩ እንዱመሩ አዴርጎ መንግስት የክትትሌና ቁጥጥር ስራውን ብቻ እንዱሰራ
በማዴረግ፤
ፈጣንና ቀሌጣፋ ጥራት ያሇው የዯረቅ ቆሻሻ የአሰባሰብ ሥርዓት በመርጋት በከተማ
የሚፈጠረውን ዯረቅ ቆሻሻ የጤናና የአካባቢ ብክሇት ሳያስከትሌ በወቅቱ መሰብሰብይቻሊሌ
የፈረቃ አሠራር ሥርዓትን በመርጋት
የተሇያዩ መጠንና ክዲን ያሊቸው የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ገንዲዎች ሇተገሌጋዩ ቅርበት ባሇው ቦታ
በማስቀመጥ፣
የመቀበያ ጣቢያዎችን (reception centers) በማጋጀትና ቆሻሻን በመቀበሌ፣
23
ከተማ አቀፍ የዯረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ ኘሮግራም በማውጣትና ሕበረተሰቡ እንዱያውቀው
በማዴረግ፣
አዱስ በሚሰሩ ትሊሌቅ ህንፃዎችና አፖርትመንቶች በሚገነቡበት ወቅት ቆሻሻን ከሊይ
የሚሇቁበትና የሚያጠራቅሙበት (chute) ሥርዓት እንዱረጋ በማዴረግ፣
የመንገዴ ጽዲትና የዯረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ በአመቺ የስራ ሰዓት እንዱከናወን በማዴረግ፣
የመንገደን ዯረጃና አይነት፣ እርዜመትና ስፋት፣ አቀማመጥ መሰረት ያዯረገ የመንገዴ
ጽዲት አሰራር በመፍጠር፤
ከቤት ሇቤት ዯረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ ሥርዓት ባሇው መንገዴ በተዯራጁ የግሌ የጽዲት ዴርጅቶች
ሙለ ሇሙለ እንዱሸፈን በማዴረግ፣
የሽርክና ጽዲት ማህበራትና የግሌ ጽዴት ዴርጅቶችን የሚዯግፍ፣ የሚገመግም፣ የሚቆጣጠርና
ችግሮችን በቅርበት የሚፈታ አሰራር በመፍጠር፤
የፊሉት ማኔጅመንት ቴክኖልጅን ተግባራዊ በማዴረግ፤
መንግስት ብቻ ሲሰራው የነበረው የጽዲት አገሌግልት ሥራ የተሇያዩ አካሊትን በማሳተፍ
የበሇጠ ውጤት ማምጣት ይቻሊሌ
የግሌ ሴክተሮችና ማሕበራት በዯረቅ ቆሻሻ ማሰባሰብ እና ማጓጓዜ ሊይ መሣተፍ እንዱችለ
በማበረታትና ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ወዯ ሥራው ማስገባት፣
በመንገዴ ዲርቻና በምስሶ ሊይ የሚንጠሇጠለ (Dust bins) በማሠራጨት፣
ሕብረተሰቡ ሕገ-ወጥ አወጋገዴን እንዱከሊከሌና በከተማ አቀፍ የጽዲት መቻ ሥራዎች ሊይ
ዋነኛ ተሳታፊ እንዱሆን በማዴረግ፣
ህብረተሰቡ፣ ባሇዯርሻ አካሇት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያሌሆኑ ተቋማት/ዴርጅቶች
በእውቀታቸው፣ በሀብታቸውና በጉሌበታቸው በጽዲት ስራው በማሳተፍ፤
24
መንገድ ዳር ላሉ የንግድ ድርጅቶች (ቅጠላ ቅጠል፣ ፍራፍሬ ነክ ወዘተ…) መለስተኛ ገንዳ
እንዲጠቀሙና እንዲሸጥ በማድረግ፣
የቆሻሻ አያያዝና አሰባሰብ በወጡ ማንዋሎች ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፣
የግል የጽዳት ድርጅቶችና ወደዚህ ሥራ የሚገቡ ባለሃብቶች የሳኒተሪ (የደረቅ ቆሻሻ አሰባሰብ)
የስልጠና ባለሙያ እንዲኖራቸው ማድረግ፣
አነስተኛና ጥቃቅን የጽዳት ድረጅቶች ዓመታዊ የሥራ ፕሮግራማቸውን እንዲያሳውቁ
በማድረግ፣
4.2. አዱሱ የስራ ሂዯት መጠሪያ፣ የስራሂዯቱ መገሇጫ፣ የስራ ሂዯቱ መነሻና
መዴረሻ
25
4.4. የስራ ሂዯቱ የሊቀ ስዕሊዊ መግሇጫ /High Level Map/ ማስቀመጥ፡
26
4.5. የነባሩና የአዱሱ የስራ ሂዯት ንጽጽር
ዯረቅ ቆሻሸ አገሌግልት ማስተባበር ዲይሬክቶሬት (solid waste serevice delivery
directorate)
1 ቆሻሻን መሰብሰብ የቤት ሇቤት መሰብሰብ አገሌግልት የቤት ሇቤት መሰብሰብ አገሌግልት
በሰምንት 2 ጊዛ ቢሆንምሲሰጥ በሳምንት 3 ጊዛ በዜቅተኛ ወጪ
የነበረው ከ2 በታችና የህብረተሰቡን እንዱሰበሰብ ይዯረጋሌ፡፤
ጥያቅ ያሌመሇሰ ስራ ነበር፡፡
2 ቆሻሻን ማጓጓዜ ቆሻሻ በ24 ሰዓት ውስጥ ስሇማይነሳ ቆሻሻ በ4 ሰዓት ውስጥ በኮምፓክር
በየቦታው የመዜረክረክና ገንዲዎች ወይም በሽፍን ተሸከርካሪ ይጓጓዜሌ፤
ሳይሸፍኑ ቆሻሻ እየበተኑ የማጓጓዜ
ሂዯት ነበር
3.13. በተቀረጽው አዱስ የስራ ሂዯት የተገኙ ሇውጦች ከአራቱ የቢ.ፒ.አር የማዕን
ዴንጋዮች አንጻር
27
ሥር ነቀሌ የአዯረጃጀት / Radical / ፍሰት የታየበት
ከማዕከሌ እስከ ወረዲ መሰጠት የሚገባቸው አገሌግልቶች በተሇያዩ ክፍልችና
አዯረጃጀቶች ሲሰጡ የቆዩ ሲሆን ይህን በመፍታትና ስር ነቀሌ የአዯረጃጀት ሇውጥ
የሚያመጣ በሆነ መሌኩ ተግባራትን/አገሌግልቶችን ቀሌጣፋና ውጤታማ በሆነ
መሌክስራዎች በየዯረጃው ተሊይተው እንዱሰሩ የሚያዯርግ ነው
እምርታዊ ውጤት ያሇው /Dramatic /
የነበሩ አዯረጃጀቶች በፈቀዯ ይሰጡ በነበሩ አገሌግልቶችና በዘም ውጤት በማያመጡ
ተግባራት ሊይ አቅኩረው የነበሩ ሲሆን አዱሱ አዯረጃጀት እምርታዊ ውጤትን
በማስመዜገብ የህብረተሰቡንና ተገሌጋዮችን እርካታ ማሳዯግ በሚቻሌበት መሌኩና
የተሇጠጡ ግቦችንና ግሌፅ የግብ ስኬቶችን በያዘ መሰረታዊ አገሌግልቶችና ተግባራት ሊይ
ትኩረት አግርጎ እንዱዯራጅ ተዯርጓሌ፡፡
ሂዯትን መሰረት አዴረጎ የተዯረጃ /Process Based /
ተግባራትን መሰረት አዴርጎ ተዯራጅቶ የነበረውን አዯረጃጀት የዲይሬክተሩ የስራ ፍሰት
መሰረት ባዯረገና ሳይቆራረጥ ውጤት ማስመዜገብ በሚቻሌበት መሌኩ እንዱዯራጅ
ተዯርጓሌ፡፡ ይህም የተግባራትን ተመጋጋቢነትና ተያያዥነት በማጠናከር የራሱ የሆነ
ውጤት እንዱኖረው ያስችሊሌ ፡፡
28
ክፍሌ አራት፡- አዯረጃጀት (organizing and togetherness)
4.1.1. አዯረጃጀት አንዴ
1 መሰብሰብና ማጓጓዜ ቆሻሻ ይነሳሌኝ መንገዴና የመንገዴ ዲርቻዎችን ማጽዲት ቀሌጣፋ አገሌግልት
ቡዴን ጥያቄ
ቡዴን ሇቆሻሻ ማንሻ ተሸከርካሪዎችና መንገዴ
ማጽጃ ማሽነሪዎች ስምሪት መስጠት፤
በቀሌጣፋ አገሌግልትና
ቆሻሻን መሰብሰብ
በጽደ አካባቢ የመኖር
ቆሻሻን ማጓጓዜ
እርካታ
2 ፊሌት በተክኖልጅ የተዯገፍ የፊሉት ማኔጅመንት ቀሌጠፋ አገሌግልት
ማኔጅመንት አገሌግልት ፍትሃዊ የአገሌግልት
ቡዴን ይሰጠኝ ክፍያ ይኖራሌ
29
የቡዴን ስም፡- የማሰባሰብና ማጓጓዜ ቡዴን
ስራው
ስራው
የስራው በዓመት ስራዎችን የቡዴኑና
የሚወስዯ የባሇሙያ
ተ.ቁ. ዋና ዋና ተግባራትና ዜርዜር ስራዎች ዴግግሞሽ የሚወስዯ እንዯገና የሚያስፈሌገው የሙያ ብቃት የስራ መዯቡ
ው ጊዛ ብዚት
በዓመት/ ው ጊዛ ማዯራጀት መጠሪያ
በሰዓት
በሰዓት
1 መንገዴና የመንገዴ ዲርቻዎችን 16168 1.1 – 1.4፣ ኢንባይሮመንታሌ ሳይንስ፣ መሰብሰብና 11
ማጽዲት 384 2.1 – 2.3፣ ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ማጓጓዜ
3.1. – 3.4፣ ፐብሉክ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ነርሲንግ፣ ክትትሌ
1.1. በማሽነሪና በሰው ኃይሌ የሚጸደ መንገድችን 4 10 40
መሇየት ባዮልጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣
4.1. – 4.6. ባሇሙያ
የተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣
1.2. የመንገዴ ጽዲት አፈጻጸም መመሪያዎችን 24 1 24
ማጋጀት የመሬት ሀብት ማኔጅመንትና አካባቢ
ጥበቃ፣ ሶሻሌ ወርክ፣ ጅኦግራፊ፣
1.3. በመንገዴ ዲርቻዎች አነስተኛ ቆሻሻ (trash 8 10 80
waste) ሇማጠራቀም የሚያስፈሌጉ ኢንቫይሮመንታሌ ስተዱስ፣
ዯስትቢኖችን ዓይነትና ብዚት ማወቅና ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት ቸንጅ
ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ
1.4. የመንገዴ ጽዲት በስታንዲርደ መሰረት 2 120 240
ዯቨልፕመንት
መከናወኑ ክትትሌ ማዴረግ
2. ሇቆሻሻ ማንሻ ተሸከርካሪዎችና መንገዴ 584
ማጽጃ ማሽነሪዎች ስምሪት መስጠት፤
2.1. የክፍሇ ከተሞቹን ስፋትና የቆሸሻ 8 1 8
መጠን መሰረት ያዯረገ የመንግስት
ተሸከርካሪዎችንና ማሽነራችን ፍትሃዊ
በሆነ መሌኩ ማሰራጨት
2.2. ሇተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ግብዓትና 4 40 160
የጥገናና እዴሳት አገሌግልት መሟሊቱን
ማረጋገጥ
2.3. ጤናማ ስምሪት መኖሩን ክትትሌና 8 52 416
ቁጥጥር ማዴረግ
3 ቆሻሻን ሇይቶ መሰብሰብ 6464
3.1. ሇሽርክና ማህበራት የቆሻሻ አሰባሰብ 16 2 32
አፈጻጸም መመሪያ መጋጀት
3.2. መመሪያው እንዱተገበር ክትትሌ 8 120 960
ማዴረግ
30
3.3. ጊዛያዊ ማቆያ ጣቢያዎች 4 888 3552
ሇታሇመሊቸው አሊማ እየዋለ መሆኑንና
ቆሻሻ ተሇይቶ እየተሰባሰ መሆኑን
መከታተሌ
3.4. ጤናማ የቆሻሻ አሰባሰብ ሂዯት መኖሩን 8 240 1920
መከታተሌና መቆጣጠር
4 ቀሻሻን ሇይቶ ማጓጓዜ 8736
4.1. የቆሻሻ ማጓጓዣ ተሸከርካሪዎችን 4 2 16
ስታንዲርዴ ማጋጀት
4.2 በማሰባሰብና በማጓጓዜ ሇሚሰማሩ 8 2 16
ባሇሀብቶች መስፈርት ማጋጀት
4.3. መስፈርቱን ሊሟለ ዴርጅቶች ፈቃዴ 2 60 120
መስጠትና ውሌ መዋዋሌ፤
4.4. የቆሻሻ ማጓጓዜ መስመር (road map) 8 148 1184
እና ሰዓት በጥናት መወሰን
4.5. ቆሻሻ ተሇይቶ ወዯ መዲረሻ ማዕከሊት 2 1776 3552
(ሊንዴፊሌና ኡዯት ማዕከሊት እንዱጓጓዜ
ክትትሌ ማዴረግ
4.6. በተቀመጠው ስታንዲርዯ መሰረት 1 3848 3848
የማጓጓዜ ሂዯቱ መከናወኑን መከታተሌ
31
የቡዴን ስም፡- ፊሉት ማኔጅመንትና ክፍያ መረጋገጥ
ስራው ስራው
የስራው ስራዎችን
የሚወስዯ በዓመት የሚያስፈሌገው የቡዴኑና የስራ የባሇሙያ
ተ.ቁ. ዋና ዋና ተግባራትና ዜርዜር ስራዎች ዴግግሞሽ እንዯገና
ው ጊዛ የሚወስዯው የሙያ ብቃት መዯቡ መጠሪያ ብዚት
በዓመት/ ጊዛ በሰዓት
ማዯራጀት
በሰዓት
1 የፊሉት ማኔጅመንት 4608.8 1.1 – 1.5 በአይሲቲ፣ ሲስተም 3
ኮምፒውተር አዴሚንስትሬሽን
1.1. በሁለም የመንግስት ቆሻሻ ማንሻ 2 1 2
ሳይንስ፤ ባሇሙያ
ተሸከርካሪዎች ጂፒኤስ ቴክኖልጅ
እንዱገጠምሊቸው ማዴረግ
1.2. ሇፊሉት ማኔጅመንት ሲስተም አስፈሊጊ 40 1 40
የሆኑ ግብዓቶች (ሰርቨር፣ ነዲጅ ሴንሰር፣
ወተ) እንዱሟለ ማዴረግ
1.3. ፊሉት ማኔጅመንት ሲስተሙ ከሊንዴፊሌና 24 1 24
ከኡዯት ማዕከሊት እንዱገናኝ ማዴረግ
1.4. የተሸከርካሪዎችን ሁኔታ (ስምሪት፣ 1 ዯቂቃ 130704 2178
እንቅስቃሴ፣ ነዲጅ አጠቃቀም፣ ወተ) የመኪና
በሲስተሙ መቆጣጠር ምሌሌስ
1.5. ስሇ ተጓጓው ዯረቅ ቆሻሻ መጠን 1 ዯቂቃ 130704 2178
ከመጨረሻ መዲረሻ ማዕከሊት (ሊንዴፊሌና የመኪና
ኡዯት ማዕከሊት) በቀጥታ መስመር (on ምሌሌስ
line) መቀበሌ፤
1.6. መረጃዎችን በዲታቤዜ ማዯራጀት 2 ዯቂቃ 130704 4356 1.6 – 1.8 በአይሲቲ፣ ዲታቤዜ 4
የመኪና ኮምፒውተር አዴሚንስትሬሽን
ምሌሌስ ሳይንስ ባሇሙያ
32
4.1.2 የአዯረጃጀትማጠቃሇያ
በማዕከሌዯረጃ
ዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልት አሰጣጥ ዲይሬክቶሬት
የሰው ኃይሌ ብዚት
ተ.ቁ የሥራ መዯቡ መጠሪያ ተፈሊጊ ችልታ ሌዩነ ማብራሪያ
ነባር አዱስ
ት
1.1.2. መሰብሰብና ማጓጓዜ ኢንባይሮመንታሌ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ
ክትትሌ ባሇሙያ 3 ሳይንስ፣ ነርሲንግ፣ ባዮልጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣ የተፈጥሮ ሀብት 1 3 2 ዯረጃ XIV
ማኔጅመንት፣ የመሬት ሀብት ማኔጅመንትና አካባቢ ጥበቃ፣ ሶሻሌ ወርክ፣
33
ጅኦግራፊ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ስተዱስ፣ ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት ቸንጅ
ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ ዯቨልፕመንት፣ (ማስተር/ዴግሪ፣ 5/7 ዓመት)
1.2. ፊሉት ማኔጅመንትና በአይሲቲ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፤ ፊሉት ማኔጅመንት (ማስተር/ዴግሪ፣ 7/9
ክፍያ መረጋገጥ ቡዴን ዓመት) 1 1 0 ዯረጃ XVI
መሪ
34
1.1.5. ዲታቤዜ በአይሲቲ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፤ ፊሉት ማኔጅመንት (ማስተር/ዴግሪ፣ 5/7
አዱሚንስትሬሽን ዓመት) 0 1 1 ዯረጃ XIII
ባሇሙያ 3
ዴምር 13 21 7
35
ዓይነትና ብዚት መሇየትና እንዱገዚ ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት
ክትትሌ ማዴረግ ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣
1.3 የመንገዴ ጽዲት በስታንዲርደ 8 520 4160 ኮሚኒቲ ዯቨልፕመንት
መሰረት መከናወኑ ክትትሌ
ማዴረግ
1.4. በሸርክና ማህበራትና በግሌ ጽዲት 8 240 1920
ዴርጅቶች የሚሰጠውን የቆሻሻ
መሰብሰብ አገሌግልት
በስታንዲርደ መሰረት መሰጠቱን
መከታተሌና መቆጣጠር
1.5 ጊዙያዊ የዯረቅ ቆሻሻ ማቆያ 4 240 960
ጣቢያ ዎችን ጽዲትና አሰራር
መቆጣጠር
1.6 ሇቆሻሻ ማንሻ ተሸከርካሪዎችና 4 365 1460 1.6 ትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ስምሪት ኦፊሰር 1
ሇመንገዴ ጽዲት ማሽነሪዎች አውቶመካኒክ፣ ማኔጅመንት፤
ስምሪት መስጠት፤ግብዓት ንብረትአያያዜ
ማሟሊቱን መከታተሌ፤መኪኖች
በወቅቱ ጥገናና እዴሳት
እንዴያገኙ ሂዯቱን መከታተሌ
1.7 በማሽነሪ የሚጸደ መንገድችን 4 1460 5840 1.7 4ኛመንጃፈቃዴ የመንገዴ ጽዲት ማሽን 4
በየቀኑ ማጽዲት 365 ቀን ሾፌር
በ 4
ማሽን
1.8 የማሽነሪዎችን ዯህንነት መጠበቅ፣ 4 1460 5840 1.8 ቀሇም 8ኛክፍሌያጠናቀቀ የመንገዴ ጽዲት ማሽን 4
ማጽዲት፣ ግሪስ ማዴረግና ሇሹፌር 365 ቀን ረዲጽ ሾፌር
እገዚ ማዴረግ በ 4
ማሽን
2 ዯረቅ ቆሻሻ ማጓጓዜ
2.1 ቆሻሻን ከጊዙያዊ ማቆያ 5 4380 21900 3.1 ቀሇም 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀና የቆሻሻ ማንሻ 14
ጣቢያዎች ወዯ መዲረሻ ማዕከሊት 4ኛ/3ኛ መንጃ ፈቃዴ ተሸከርካሪ ሹፌር
(ሊንዴፊሌ) ማጓጓዜ
2.2 የዯረቅ ቆሻሻ ማንሻ 8 3650 29200 3.2 ቀሇም 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀ የቆሻሻ ማንሻ 19
ተሸከርካሪዎችን ዯህንነት መጠበቅ፣ ተሸከርካሪ ረዲት ሹፌር
36
ማጽዲትና ግሪስ ማዴረግ
2.3 ስሇተጓጓው ዯረቅ ቆሻሻ 0.067 29200 1956.4 2.3 – አይሲቲ ቴክኖልጅ፣ ኮምፒውተር ዲታቤዜ 3
ከሊንዴፊሌና ከኡዯት ማዕከሊት 2.5 ሳይንስ አዱሚኒስትሬሽን
የሚመጡ መረጃዎችን ባሇሙያ
በመመርመር በየቀኑ ማዯራጀት
2.4 በክፍሇ ከተማው ሊለ የጽዲት 24 72 1728
ሽርክና ማህብራት የአገሌግልት
ክፍያ መረጃ መዯረጀትና ማረጋገጥ
2.5 በየቀኑ የሚሰጡ ስምርት መረጃ 0.033 29200 963
ከማዕከሌ ፊሌት ማነጀመንት ጋር
መገነኘት
ምዴብ (category) 2፡- (የካ፣ ቦላ፣ አቃቂ ቃሉቲ፣ ንፋስ ስሌክ ሊፍቶ፣ ኮሌፌ ቀራኒዮ)
ተ. ዋና ዋና ተግባራትና ዜርዜር ሇስራ የስራው ስራው ስራዎች የሚያስፈሌገው የሙያ ብቃት የቡዴኑና የስራ የባሇ
ቁ. ስራዎች ው ዴግግሞ በዓመት ን መዯቡ መጠሪያ ሙያ
የሚወ ሽ የሚወስ እንዯገና ብዚት
ስዯው ዯው ማዯራጀ
ጊዛ ጊዛ ት
1 የመንገዴ ጽዲትን፣ የቆሻሻ 11536 1.1 – ኢንባይሮመንታሌ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ዯረቅ ቆሻሻ 8
ማሰባሰብንና ማጓጓዜን ሂዯት 1.5 ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ነርሲንግ፣ ባዮልጅ፣ መሰብሰብና ማጓጓዜ
መከታተሌ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣ የተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣ ክትትሌ ባሇሙያ
1.1 በሰው ኃይሌ የሚጸደ 8 140 1120 የመሬት ሀብት ማኔጅመንትና አካባቢ ጥበቃ፣ ሶሻሌ
. መንገዴችን ዯረጃቸውን ወርክ፣ ጅኦግራፊ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ስተዱስ፣
መሇየትና ጽዲታቸውን ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት ቸንጅ ማኔጅመንት፣
መከታተሌ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ ዯቨልፕመንት
1.2 በመንገዴ ዲርቻዎች አነስተኛ 4 140 560
. ቆሻሻ (trash waste) ሰዓት
37
ሇማጠራቀም የሚያስፈሌጉ
ዯስትቢኖችን ዓይነትና ብዚት
መሇየትና እንዱገዚ ክትትሌ
ማዴረግ
1.3 የመንገዴ ጽዲት በስታንዲርደ 8 728 5824
መሰረት መከናወኑ ክትትሌ
ማዴረግ
1.4 በሸርክናማህበራትናበግሌጽዲት 8 336 2688
ዴርጅቶችየሚሰጠውንየቆሻሻመ
ሰብሰብአገሌግልትበስታንዲርደ
መሰረትመሰጠቱንመከታተሌና
መቆጣጠር
1.5 ጊዙያዊየዯረቅቆሻሻማቆያጣቢያ 4 336 1344
ዎችንጽዲትናአሰራርመቆጣጠር
1.6 ሇቆሻሻ ማንሻ ተሸከርካሪዎችና 4 365 1460 1.6 ትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ ንብረት አያያዜ፣ ኦውቶ ስምሪ ኦፊሰር 1
ሇመንገዴ ጽዲት ማሽነሪዎች መካኒክ፣ ማኔጅመንት፣
ስምሪት መስጠት፤ግብዓት
ማሟሊቱን መከታተሌ፤መኪኖች
በወቅቱ ጥገናና እዴሳት
እንዴያገኙ ሂዯቱን መከታተሌ
1.7 በማሽነሪ የሚጸደ መንገድችን 4 1460 5840 1.7 ቀሇም 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀና 4ኛ መንጃ ፈቃዴ የመንገዴ ጽዲት 4
በየቀኑ ማጽዲት 365 ቀን ማሽን ሹፌር
በ 4
ማሽን
1.8 የማሽነሪዎችን ዯህንነት 4 1460 5840 1.8 ቀሇም 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀ የመንገዴ ጽዲት 4
መጠበቅ፣ ማጽዲትና ግሪስ 365 ቀን ማሽን ረዲት ሹፌር
ማዴረግ በ 4
ማሽን
2 ዯረቅ ቆሻሻ ማጓጓዜ
2.1 ቆሻሻን ከጊዙያዊ ማቆያ 7 5840 40880 ቀሇም 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀና 4ኛ/3ኛ መንጃ ፈቃዴ የቆሻሻ ማንሻ 27
ጣቢያዎች ወዯ መዲረሻ ተሸከርካሪ ሾፌር
ማዕከሊት (ሊንዴፊሌ) ማጓጓዜ
2.2 የዯረቅ ቆሻሻ ማንሻ 8 5475 43800 ቀሇም 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀ የቆሻሻ ማንሻ 29
38
ተሸከርካሪዎችን ዯህንነት ተሸከርካሪ ረዲት
መጠበቅ፣ ማጽዲትና ግሪስ ሾፌር
ማዴረግ
2.3 ስሇተጓጓው ዯረቅ ቆሻሻ 0.06 29200 1956.4 2.3 – አይሲቲቴክኖልጅ፣ኮምፒውተርሳይንስ ዲታቤዜ 3
ከሊንዴፊሌና ከኡዯት ማዕከሊት 7 2.5 አዱሚኒስትሬሽንባሇ
የሚመጡ መረጃዎችን ሰዓት ሙያ
በመመርመር በየቀኑ
ማዯራጀት
2.4 በክፍሇ ከተማው ሊለ የጽዲት 24 72 1728
ሽርክና ማህብራት የአገሌግልት
ክፍያ መረጃ መዯረጀትና
ማረጋገጥ
2.5 በየቀኑ የሚሰጡ ስምርት መረጃ 0.03 29200 963
ከማዕከሌ ፊሌት ማነጀመንት 3
ጋር መገነኘት ሰዓት
39
4.1.3. የአዯረጃጀት ማጠቃሇያ
40
ኢንባይሮመንታሌ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ ሳይንስ፣
ነርሲንግ፣ ባዮልጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣ የተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣የመሬት
1.4. ዯ/ቆ መሰብሰብና ማጓጓዜ ሀብት ማኔጅመንትና አካባቢ ጥበቃ፣ ሶሻሌ ወርክ፣ ጅኦግራፊ፣ ኢንቫይሮመንታሌ
0 1 2 ዯረጃ XII
ክትትሌ ባሇሙያ 2 ስተዱስ፣ ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ
ዯቨልፕመንት፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ማስተር/ዴግሪ፣ (ማስተር/ዴግሪ፡ 3/5
ዓመት)
ኢንባይሮመንታሌ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ ሳይንስ፣
ነርሲንግ፣ ባዮልጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣ የተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣የመሬት
ዯ/ቆ መሰብሰብና ማጓጓዜ ሀብት ማኔጅመንትና አካባቢ ጥበቃ፣ ሶሻሌ ወርክ፣ ጅኦግራፊ፣ ኢንቫይሮመንታሌ
1.5. 0 1 1 ዯረጃ XI
ክትትሌ ባሇሙያ 1 ስተዱስ፣ ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ
ዯቨልፕመንት፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ማስተር/ዴግሪ፣ (ማስተር/ዴግሪ/ 2/4
ዓመት)
1.6. ስምሪት ኦፊሰር በአውቶ መካኒክ፣ ትራንስፕርት ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንት፤ንብረት
አያያዜ(ዴግሪ/ዴፕልማ/ላቪሌ 4፡ 2/4/6 ዓመት የስራ ሌምዴ) 1 1 0 ዯረጃ XI
የቆሻሻ 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀና ኮምፓከተር ሹፌር 4ኛ መንጃ ፈቃዴ ገንዲ ሹፌር 3ኛ መንጃ
1.9 ማንሻተሸከርካሪሾፌር ፈቃዴና 3 ዓመት በሹፌርነት የስራ ሌምዴ 15 14 -1 ዯረጃ XI
41
ምዴብ 2፡ (የካ፣ ቦላ፣ አቃቂ ቃሉቲ፣ ንፋስ ስሌክ ሊፍቶ፣ ኮሌፌ ቀራኒዮ)
42
ኢንባይሮመንታሌ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ ሳይንስ፣
ነርሲንግ፣ ባዮልጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣ የተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣የመሬት
ዯ/ቆ መሰብሰብና ማጓጓዜ
1.5. ሀብት ማኔጅመንትና አካባቢ ጥበቃ፣ ሶሻሌ ወርክ፣ ጅኦግራፊ፣ ኢንቫይሮመንታሌ 0 3 3 ዯረጃ XI
ክትትሌ ባሇሙያ 1
ስተዱስ፣ ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ
ዯቨልፕመንት፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ማስተር/ዴግሪ፣ (ማስተር/ዴግሪ 2/4 ዓመት)
የቆሻሻ 8ኛ ክፍሌ ያጠናቀቀና ኮምፓከተር ሹፌር 4ኛ መንጃ ፈቃዴ ገንዲ ሹፌር 3ኛ መንጃ
1.9. 30 27 -3 ዯረጃ XI
ማንሻተሸከርካሪሾፌር ፈቃዴና 3 ዓመት በሹፌርነት የስራ ሌምዴ
1.11 ዲታቤዜባሇሙያ 3 በአይሲቲ ቴክኖልጅ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ (ማስተር/ዴግሪ 3/5 ዓመት) 2 2 0 ዯረጃ XIII
ዴምር 81 78 -3
43
4.1.2. አዯረጃጀት ሁሇት
በወረዲ ዯረጃ
ምዴብ (category) 1፡- (ጉሇላ፣ አራዲ፣ ሌዯታ፣ አዱስ ከተማ፣ ቂርቆስ) የሚገኙ ወረዲዎች
ስራው
ሇስራው ስራዎችን
የስራው በዓመት የቡዴኑና የስራ የባሇሙያ
ተ.ቁ. ዋና ዋና ተግባራትና ዜርዜር ስራዎች የሚወስዯ እንዯገና የሚያስፈሌገው የሙያ ብቃት
ዴግግሞሽ የሚወስዯው መዯቡ መጠሪያ ብዚት
ው ጊዛ ማዯራጀት
ጊዛ
1 መንገዴና የመንገዴ ዲርቻዎችን
ማጽዲት
1.1. በሰው ኃይሌ የሚጸደ መንገዴችን 4 365 1460 1.1 – ዴፕልማ በማንኛውም የመንገዴ ጥርገያ 3
ዯረጃቸውን መሇየትና ጽዲታቸውን 1.3 ትምህርት፣ 12ኛ/10ኛ ክፍሌ ቁጥጥር ሰራተኛ
መከታተሌ ያጠናቀቀ
1.2. ሇመንገዴ ጥርጊያ ሰራተኞች ግብዓት 4 365 1460
መሟሊቱንና መጠቀማቸውን ክትትሌና
ቁጥጥር ማዴረግ
1.3 የመንገዴ ጽዲት በስታንዲርደ መሰረት 4 365 1460
መከናወኑ ክትትሌ ማዴረግ
1.4 መንገድችን በሰው ኃይሌ ማጽዲት 12 10238 122836 1.4 ማንበብ መጻፍ የሚችሌ መንገዴ ጥርጊያ 81
ሰራተኛ
2 ቆሻሻን ሇይቶ መሰብሰብ 4476 2.1 – ኢንቫይሮንመንታሌ ሳይንስ፣ ዯረቅ ቆሻሻ 3
2.1 በመንገዴ ዲርቻዎች አነስተኛ ቆሻሻ 8 ሰዓት 12 96 ሰዓት 2.3 ተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣ መሰብሰብና
(trash waste) ሇማጠራቀም ኢንባይሮመንታሌ ስተዴስ፣ ማጓጓዜ ክትትሌ
የሚያስፈሌጉ ዯስትቢኖችን ዓይነትና ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ባሇሙያ
ብዚት መሇየትና እንዱገዚ ክትትሌ ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ
ማዴረግ ሳይንስ፣ ነርሲነግ፣
44
2.2 በሸርክና ማህበራትና በግሌ ጽዲት 6 365 2190 ኢንተርፐርነርሽፐ፣
ዴርጅቶች የሚሰጠውን የቆሻሻ ኢኮኖሚክስ፣ ቢዜነስ
መሰብሰብ አገሌግልት በስታንዲርደ ማኔጅመንት፣ ቢዜነስ
መሰረት መሰጠቱን መከታተሌና አዴሚንስትሬሽን፣ ኬሚስትሪ፣
መቆጣጠር ባዮልጅ፣ ሶሻሌ ወርክ፣
2.3 የቆሻሻ ማሰባሰቢያ ቦታዎችን (skip 6 365 2190 ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት
point) ንጽህናና ቆሻሻ ተሇይቶ ቶል ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣
ቶል መነሳቱን ክትሌና ቁጥጥር ጅኦግራፊ፣ ሆርቲ ካሌቸር
ማዴረግ
ምዴብ (category) 2፡- (የካ፣ ቦላ፣ አቃቂ ቃሉቲ፣ ን/ሊፍቶ፣ ኮ/ቀራኒዮ) የሚገኙ ወረዲዎች
45
ስራው
ሇስራው ስራዎችን
የስራው በዓመት የቡዴኑና የስራ የባሇሙያ
ተ.ቁ. ዋና ዋና ተግባራትና ዜርዜር ስራዎች የሚወስዯ እንዯገና የሚያስፈሌገው የሙያ ብቃት
ዴግግሞሽ የሚወስዯው መዯቡ መጠሪያ ብዚት
ው ጊዛ ማዯራጀት
ጊዛ
1 መንገዴና የመንገዴ ዲርቻዎችን
ማጽዲት
1.1. በሰው ኃይሌ የሚጸደ መንገዴችን 4 ሰዓት 365 1460 ሰዓት 1.1. -1.3 በማንኛውም ትምህርት የመንገዴ ጥርጊያ 4
ዯረጃቸውን መሇየትና ጽዲታቸውን ዴፕልማ፣ 12ኛ/10ኛ ክፍሌ ቁጥጥር ሰራተኛ
መከታተሌ ያጠናቀቀ
1.2. ሇመንገዴ ጥርጊያ ሰራተኞች ግብዓት 4 ሰዓት 365 1460 ሰዓት
መሟሊቱንና መጠቀማቸውን ክትትሌና
ቁጥጥር ማዴረግ
1.3 የመንገዴ ጽዲት በስታንዲርደ መሰረት 8 ሰዓት 365 2920 ሰዓት
መከናወኑ ክትትሌ ማዴረግ
1.4 መንገድችን በሰው ኃይሌ ማጽዲት 12 12045 144540 1.4 ማንበብ መጻፍ የሚችሌ መንገዴ ጥርጊያ 95
ሰራተኛ
2 ቆሻሻን ሇይቶ መሰብሰብ 2.1 – ኢንቫይሮንመንታሌ ሳይንስ፣ የዯረቅ ቆሻሻ 4
2.1 በመንገዴ ዲርቻዎች አነስተኛ ቆሻሻ 8 ሰዓት 12 96 ሰዓት 2.3 ተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣ መሰብሰብና ማጓጓዜ
(trash waste) ሇማጠራቀም ኢንባይሮመንታሌ ስተዴስ፣ ክትትሌ ባሇሙያ
የሚያስፈሌጉ ዯስትቢኖችን ዓይነትና ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ
ብዚት መሇየትና እንዱገዚ ክትትሌ ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ
ማዴረግ ሳይንስ፣ ነርሲነግ፣
2.2 በሸርክና ማህበራትና በግሌ ጽዲት 8 365 2920 ኢንተርፐርነርሽፐ፣
ዴርጅቶች የሚሰጠውን የቆሻሻ ኢኮኖሚክስ፣ ቢዜነስ
መሰብሰብ አገሌግልት በስታንዲርደ ማኔጅመንት፣ ቢዜነስ
መሰረት መሰጠቱን መከታተሌና አዴሚንስትሬሽን፣ ኬሚስትሪ፣
መቆጣጠር ባዮልጅ፣ ሶሻሌ ወርክ፣
2.3 የቆሻሻ ማሰባሰቢያ ቦታዎችን (skip 8 365 2920 ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት
point) ንጽህናና ቆሻሻ ተሇይቶ ቶል ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣
ቶል መነሳቱን ክትሌና ቁጥጥር ጅኦግራፊ፣ ሆርቲ ካሌቸር
ማዴረግ
46
4.1.3. የአዯረጃጀት ማጠቃሇያ
በወረዲ ዯረጃ
ዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልት አሰጣጥ ዲይሬክቶሬት
ምዴብ (category) 1፡- (ጉሇላ፣ አራዲ፣ ሌዯታ፣ አዱስ ከተማ፣ ቂርቆስ) የሚገኙ ወረዲዎች
ዯ/ቆ መሰብሰብና ማጓጓዜ ባዮልጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣ የተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣የመሬት ሀብት ማኔጅመንትና
1.2. አካባቢ ጥበቃ፣ ሶሻሌ ወርክ፣ ጅኦግራፊ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ስተዱስ፣ ኢንቫይሮመንትና 3 1 -2 ዯረጃ XII
ክትትሌ ባሇሙያ 2
ክሊይሜት ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ ዯቨልፕመንት፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት
ማስተር/ዴግሪ፣ (ማስተር/ዴግሪ፡ 3/5 ዓመት)
47
ኢንባይሮመንታሌ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ነርሲንግ፣
ባዮልጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣ የተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣የመሬት ሀብት ማኔጅመንትና
ዯ/ቆ መሰብሰብና ማጓጓዜ
1.3. አካባቢ ጥበቃ፣ ሶሻሌ ወርክ፣ ጅኦግራፊ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ስተዱስ፣ ኢንቫይሮመንትና 0 1 1 ዯረጃ XI
ክትትሌ ባሇሙያ 1
ክሊይሜት ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ ዯቨልፕመንት፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት
ማስተር/ዴግሪ፣ ( ማስተርስ፤/ዴግሪ 2 /4ዓመት)
1.5. መንገዴ ጥርጊያ ሰራተኛ ማበብና መጻፍ የሚችሌ እና በጽዲት/በመንገዴ ጥርጊያ 3 ዓመት የስራሌምዴ 80 80 0 ዯረጃ IX
ዴምር 87 87 0
48
ምዴብ (category) 2፡- (የካ፣ ቦላ፣ አቃቂ ቃሉቲ፣ ን/ሊፍቶ፣ ኮ/ቀራኒዮ) የሚገኙ ወረዲዎች
ኢንባይሮመንታሌ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ዯረጃ XIV
ዯረቅ ቆሻሻ አገሌግልት ነርሲንግ፣ ባዮልጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣ የተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣የመሬት
1
ሀብት ማኔጅመንትና አካባቢ ጥበቃ፣ ሶሻሌ ወርክ፣ ጅኦግራፊ፣ ኢንቫይሮመንታሌ
አሰጣጥ ዲይሬክቶሬት 1 1 0
ስተዱስ፣ ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ
ዲይሬክተር ዯቨልፕመንት፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ማስተር/ዴግሪ፣ (ማስተር/ዴግሪ፡ 5/7
ዓመት)
ኢንባይሮመንታሌ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ዯረጃ XIII
ነርሲንግ፣ ባዮልጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣ የተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣የመሬት
1.1. ዯ/ቆ መሰብሰብና ማጓጓዜ ሀብት ማኔጅመንትና አካባቢ ጥበቃ፣ ሶሻሌ ወርክ፣ ጅኦግራፊ፣ ኢንቫይሮመንታሌ
0 1 1
ክትትሌ ባሇሙያ 3 ስተዱስ፣ ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ
ዯቨልፕመንት፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ማስተር/ዴግሪ፣ (ማስተር/ዴግሪ፡ 4/6
ዓመት)
ኢንባይሮመንታሌ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታሌ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ፐብሉክ ሄሌዜ ሳይንስ፣ ዯረጃ XII
ነርሲንግ፣ ባዮልጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ማኔጅመንት፣ የተፈጥሮ ሀብት ማኔጅመንት፣የመሬት
ዯ/ቆ መሰብሰብና ማጓጓዜ ሀብት ማኔጅመንትና አካባቢ ጥበቃ፣ ሶሻሌ ወርክ፣ ጅኦግራፊ፣ ኢንቫይሮመንታሌ
1.2. 5 1 4
ክትትሌ ባሇሙያ 2 ስተዱስ፣ ኢንቫይሮመንትና ክሊይሜት ቸንጅ ማኔጅመንት፣ ኢኮልጅ፣ ኮሚኒቲ
ዯቨልፕመንት፣ ትራንስፖርት ማኔጅመንት ማስተር/ዴግሪ፣ (ማስተር/ዴግሪ፡ 3/5
ዓመት)
49
/4ዓመት)
50