You are on page 1of 57

እንኳን ወደ ኢቲኬር

በደህና መጣችሁ!!

I CARE, YOU CARE, WE CARE!!!


CONTACT US: +251904467777 / +251904468888 www.etcareproducts.com
ህልምዎ ምንድነው?
ማሳካት የሚፈልጉት ታላቅ ነገር?
እንዲኖርዎት የሚፈልጉት ነገር?

ተጨማሪ ገቢ የገንዘብ ነጻነት የቢዝነስ ባለቤት የጊዜ ውርስ መተው


ነጻነት

ሰብዓዊ ብልጽግና ሌሎችን ሰዎችን ዕድሜ ሲገፋ ያለ በጤና


መርዳት መተዋወ ችግር መኖር
መኖር
ቅ ዋጋ ሊከፍሉ ዝግጁ ነዎት?
እነዚህን ለማሳካት ምን ያህል
<< አንድ አይነት ስራ በመስራት የተለየ ውጤት አይጠብቁ! >>
ስለ ድርጅቱ
የድርጅቱ መሪ ቃል
I CARE,
YOU CARE,
WE CARE!!!
ኢቲኬር

֎ ኢትዮጵያ ውስጥ የተመሰረተ በቀጥተኛ ሽያጭ


ኢንደስትሪ የተሰማራ ሕጋዊ ካምፓኒ፣

֎ የውበት እና የጤና መጠበቂያ ምርቶችን የሚያመርት እና


የሚሸጥ፣
የንግድ ስራ ፍቃድ
ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ
አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ
የምስክር ወረቀት
ከቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደርየምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ
አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን የተሰጠ
የምስክር ወረቀት
ኢቲኬር፦
֎ ከ2009 ዓም ጀምሮ ታዋቂ በሆነው በኢትኸርባል በኩል
የውበት እና የጤና መጠበቂያ ምርቶችን በውጤታማነት እያመረተ ያለ፣
ኢቲኬር፦
֎ የወደፊት አላማችን በኢቲኬር በቀጥተኛ
ሽያጭ ግብይት በኩል የሚሸጡ የጤና እና
የአጋዥ ምግቦችን በማምረት ንግዱን
ማስፋት ነው፡፡

֎ በተጨማሪ በቡና ላይ የተመሰረቱ


ምርቶችን ለማቅረብ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

֎ የኢቲኬር የገንዘብ ብድርና ቁጠባ


ኃ.የተ.የህ. ስራ ማህበር
የድርጅቱ መስራች
አቶ ማቲዮስ መባ
֎ በቀጥተኛ ሽያጭ ኢንደስትሪ
የረጅም አመት ልምድ ያለውና
ውጤታማ ቡድኖችን በመገንባት
ለብዙዎች የገንዘብ ነፃነት አስተዋፃኦ
ያደረገ፣

֎ ኢትኸርባልን ከ2009 ዓ.ም


ጀምሮ ለአምስት አመታት በመምራት
ውጤታማ እንዲሆን ያደረገ ባለራዕይ
ኢትዮጵያዊ ነው፡፡

“ሰዎች ጤነኛ ሕይወት እየኖሩ ከድህነት ሰንሰለት እንዲወጡ


ለመርዳት ቆርጬ ተነስቻለሁ!!”
አቶ ማቲዮስ መባ
የድርጅቱ መስራች
አቶ ማቲዮስ መባ
֎ ያለውን ልምድ በመጠቀም
ሚሊዮኖችን በኢትዮጵያ፣
በአፍሪካ እና በአለም ላይ የገንዘብ
ነፃነት
በኢቲኬር በኩል እንዲኖራቸው
ተልዕኮን ያነገበ ነው፡፡

የምጀመርያው የኢቲኬር ዋና ቢሮ ሲመረቅ


የማኔጅመንት ቡድን

አቶ ማቲዮስ መባ LYNNON OLBES RAMS. A RAHMAN


መስራችና ባለቤት የኦፕሬሽንና የኢንፎርሜሽንና የቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ማናጀር
ቴክኖሎጂ ባለሙያ
ነጋዴ ፣ የኢትኸርባል ድርጅት የተካነ የቢዝነስ ዴቨሎፕመንት
የማርኬቲንግ እቅድና መተግበሪያ
መስራችና ባለቤት ፣ እንዲሁም አዘጋጅ ፣ ከ20 ዓመት በላይ በተለያዩ ማናጀር ፣ የሽያጭ ፣ ኦፕሬሽንና
በቀጥተኛ ሽያጭ ኢንደስትሪ ማርኬቲንግ ማናጀር ሲሆን
የአለማችን ክፍሎች ካሉ ትላልቅ
የረጅም ዓመት ልምድ ያለው ድርጅቶች ጋር በመስራት በሙያው በሙያው ከ10 ዓመት በላይ
በአፍሪካ ዙሪያ ካሉ ትላልቅ
ልምድን ያካበተ
ድርጅቶች ጋር የሰራ
ራዕይና ተልዕኮ
ተልዕኮ: የሰዎችን ሕይወት የሚቀይሩ
በጣም ጥራት ያላቸውን ምርቶችንን
እና የተሻሉ እድሎችን ማቅረብ ነው፡፡

ራዕይ:
ለሁሉም ጤነኛ፣ ባለፀጋ እና ደስተኛ
ማህበረሰብ መፍጠር ነው፡፡
ግቦች
֎ ለቢዝነስ አጋሮቻችን / አስተዋዋቂዎች
ሕይወትን የተሻለ ማድረግ፣

֎ የስራ ዕድልን መፍጠር እና ስራ አጥነትን


መቀነስ፣

֎ እንደ ቢዝነስ ወደ ወደፊት ማደግ፣


֎ እንዲሁም በሚቻለው መጠን ብዙ
ሚሊየነሮችን መፍጠር ናቸው፡፡
ዓለምአቀፍ ደረጃን የጠበቁ
ምርቶቻችን
አልበንት
ግብዓቶ ች

+
ሬት ቤንቶናይት
ሬት በውስጡ 200 አክቲቭ ቤንቶናይት የእሳተ ገሞራ አመድ
ኮምፓውንዶች ፣ 9 ኢንዛይሞች ሲሆን ሁሉም በሚባል ደረጃ
፣ 6 ቫይታሚኖችና 11 በምድር ላይ ያሉ 50 ንጥረ
ሚኒራሎችን የያዘ ተክል ነው፡፡ ነገሮችን የያዘ ነው፡፡
የአልበንት ጥቅሞች
በቆዳችን ላይ ስንጠቀመው፡
֎ ሁሉንም መርዛማ ቆሻሻዎች፣ የሞቱ የቆዳ ሴሎች፣ ቅባቶች፣ ባክቴርያ፣
ዘይቶች ከቆዳችን ወደ አፈሩ ይሄዳል፣
֎ በተመሳሳይ ሰዓት አስፈላጊ የሆኑ ንጥረ ነገሮች ከአፈሩ ወደ ቆዳችን
ይገባል፣
֎ ለፊታችን፣ ለብጉር ቦታዎች፣ ለሰውነታችን፣ በአፈር
ለመታጠብ እና እግርን ለመንከር፣
֎ ቆዳችንን የሚተጣጠፍ እና ለስላሳ ያድርገዋል፣
֎ የኮላጅንን መመረት እና ወደ ሰውነታችን መለቀቅ
ያቀላጥፋል፡፡
ባዮ 9
 ከ 9 ሕይወት ካላቸው ዕፅዋቶች
የተዘጋጀ ፡፡
 ለሁሉም አይነት ፀጉሮች የሚሆን
ንፁህ ተፈጥሮአዊ ዘይት ነው፡፡
የባዮ 9 ግብዓቶች
1. የጉሎ ዘይት 6. ቅርንፉድ
Castor Seed Oil Clove

2. የጥቁር አዝሙድ ዘይት


Black Cumin Seed Oil
7. የአዝመሪኖ ዘይት
Rosemary Oil
3. የኮኮናት ዘይት
Coconut Oil
8. የላቬንደር ዘይት
4. የሱፍ ዘይት Lavender Oil
Sunflower Seed Oil

5. ሳማ
Stinging Nettle 9. የሻይ ዛፍ ዘይት
Tea Tree Oil
የባዮ 9 ጥቅሞች፦
֎ የፀጉር ፎሊክሎችን ያነቃቃል፣ ይመግባል እና
ያጠናክራል፣
֎ ፀጉራችንን ማስተዳደር እንዲቻል ሃይድሬት፣
ኮንዲሽን እና ልስላሴን ይፈጥራል፣
֎ የተሰነጠቁ የፀጉር ጫፎች እና የፀጉር
መሰባበርን ይከላከላል፣
֎ የራስ ቆዳ ተፈጥሮአዊ ዘይት ማምረትን
ይረዳል፣
֎በራስ ቆዳ ላይ ያለን ማቃጠል እና
ማሳከክ ለማስወገድ ይረዳል፡፡
ሼባ ሳሙና
֎ ሼባ ሳሙና ከተለያዩ የእጽዋት ዘይቶች ፣
እንዲሁም ከቤንቶናይት ፣ ከቀርከሃ ከሰል
እና ከሺያ ቅቤ የተዘጋጀ ሙሉ በሙሉ
ተፈጥሮአዊ ሳሙና ነው፡፡

֎ ምንም አይነት የእንስሳት ሞራ


እንዲሁም ለጥሩ
መዓዛ ተብሎ የተጨመረ ኬሚካል
የለውም፡፡
ሼባ ሳሙና
ግብዓቶች

 የዘንባባ ዘይት  የሱፍ አበባ ዘይት


Palm Oil Sunflower Seed Oil

 የኮኮናት ዘይት  የሺያ ቅቤ


Coconut Oil Shea Butter

 የወይራ ዘይት  የጉሎ ዘይት


Olive Fruit Oil Castor Seed Oil

 የሬት ጄል  የቀርከሃ ከሰል


Activated Bamboo
Aloe Vera Gel
Charcoal
 የአኩሪ አተር ዘይት  ቤንቶናይት
Soybean Oil Bentonite Clay
ሼባ ሳሙና
ጥቅሞች
֎ መርዛማ ንጥረ ነገሮችን እና
አላስፈላጊ የሰውነት ሽታን
ከሰውነታችን ያስወግዳል ፤
֎ የውጫዊ ቆዳ ችግሮችን ይፈታል ፤
֎ የሰውነታችን ቆዳ ለስላሳ እንዲሆን
ያደርጋል፡፡
11ኢን1

በቅርብ
ቀን…
የቢዝነሱ
ጥሩ ዕድሎች
ገንዘብ ወይስ ሐብት
እንሽላሊቶች
ምግባቸውን ለማግኘት
ጊዜያቸውን ሲለውጡ

ሸረሪቶች ምግባቸውን ለመያዝ


ጊዜያቸውን ሰጥተው ድር
ይሰራሉ፡፡
የቀጥተኛ ሽያጭ ግብይት

አምራች ተጠቃሚ
የዚህ ግብይት ስርዓት ጥቅሞች፡
֎ ምርት ይረክሳል ፤
֎ የምርት ጉዳት ይቀንሳል ፤
֎ ፎርጅድ አይኖርም ፤
֎ ተጠቃሚው አስተዋውቆ ይከፈለዋል ፤
֎ አምራቹ ብዙ ያተርፋል፡፡
ዛሬውኑ ሃብት
መገንባት ይጀምሩ!

በ 11
ክፍያ ያግኙ!
የኢቲኬር ምርቶችን እና ጥሩ
መንገዶች
ዕድሎችን ለሌሎች ያካፍሉ፡፡
1 የዕለት የችርቻሮ
ትርፍ
ከዝቅተኛ ከ15% - 25% የችርቻሮ ትርፍ አግኝ፣
አቅም ያላቸው ድንበኞችን የምታገኝባቸው ቦታዎች፦
• ኢቲኬር ሴሚናሮች • ሰው ለሰው
• ት/ቤቶች • ጂምና የጤና ማዕከላት
• ሳሎንና ስፓ

• ልዩ ኤቨንቶች

በጅምላ ግዛ ፣ በችርቻሮ ሽጥ ፣ የችርቻሮ ትርፍ አግኝ!


2ኮሚሽን
ቀጥተኛ ሪፈራል

አዳዲስ አስተዋዋቂዎችን
የኢቲኬርን ቢዝነስ እንዲጀምሩና ደንበኞችን
እንዲገነቡ

ብር 500
ስፖንሰር ስታደርግ
ቀጥተኛ ሪፈራል ኮሚሽን ታገኛለህ፡፡

በእያንዳንዱ ምርት ፓኬጅ ሽያጭ ላይ

አግኝ
3ኮሚሽን
የማዛመድ ሽያጭ

የድርብ ቡድንን ሃይል


ለማየት
ሂሳቡን ግራ አንተ

ድርብ ቡድን
ቀኝ

ስራው!
ለእያንዳንዱ ግራ እና ቀኝ ቡድን ሽያጭ ነጥቦች
1,800 ብር አግኝ፣
ኩባንያው ራሱን ለመጠበቅ
የሚከተላቸው፦
ግራ ቀ
አንተ ኝ
1800
ኤሌክትሮኒክ
የስጦታ ቼክ
5ተኛ1800
10ኛ1800
15ኛ 1800 1800
አጠቃላይ 5400
1800

1800

֎ እያንዳንዱን 5ተኛ ተዛማጅ ሽያጮችን = ኤሌክትሮኒክ የስጦታ ቼክ

֎ በ 24 ሰአት ውስጥ ከፍተኛ የምከፍልህ 16 በግራ እና 16 በቀኝ


በማዛመድ ነው፣ ሌላው “ፍላሽ ኦፍ” ያደርጋል።
3ቱ በማዛመድ ሽያጭ ኮምሽን
ምናገኝባቸው መንገዶች
አንተ

1 በግራ እና በቀኝ በኩል አዳዲስ ሰዎች ሰራ ሲጀምሩ p p


Person to person
1800

2 በግራ እና በቀኝ ያሉ አባላት የምርት ግዢ ሲፈጽሙ p


pro pro
pro
product to product 1800

3 በግራ ወይም በቀኝ በኩል የአዲስ ሰው ስራ መጀመርና 1800


እና በአንድ በኩል ደግሞ ሌላ ተጨማሪ የምርት ግዢ
ሲፈጸም ሁለቱን በማዛመድ፡፡ person to P-person
product Pro- products
በ 1 አካውንት የመጀመር ጥቅም፦

ግራ ቀ
አንተ ኝ
1800

1800

1800
1800
1800 (GC)

֎ 16*1800 = 28,800ብር
ኤሌክትሮኒክ የስጦታ ቼክ 5ኛ ፣ 10ኛ እና 15ኛ ሲቀነስ፤
֎ 28,800 - 5400 = 23,400ብር
֎ 23,400*30 = 702,000ብር
በ 3 አካውንት የመጀመር ጥቅም፦

አንተ
አንተ 1 1800 አንተ 2

1800

1800
1800

1800 (GC)

֎ 702,000ብር*3 = 2,106,000ብር
4 ዩኒሌቭል
ኮሚሽን
አንተ ይህ ቀጣይነት ያለው ግቢህ ነው!
ወርሃዊ ኮሚሽን

1ኛ ትውልድ 5% ምርት ሽያጭ

5% ምርት ሽያጭ
2ኛ ትውልድ
.
. . . . . .
. . . . . .
. . . . . .
. . . . . .
. . . . .
10ኛ ትውልድ 5% ምርት ሽያጭ

አስተዋዋቂዎች እስከ 10ኛ ደረጃ ድረስ ኦቨርራይዲንግ ኮሚሽን ለማግኘት ዋስትና አለው!
ዳይናሚክ ኮምፕሬሽን
5 ኮሚሽን
ስቴር ስቴፕ

የደረጃ ልዩነት ላይ በመመስረት 6 PSA


ተጨማሪ ኦቨርራይዲንግ ኮሚሽን አግኝ! ኢቲኬር ኤሊት
አምባሳደር
ሁኔታዎች 5 PSA (2,000 GSA)

֎ የግል ሽያጭ ጥርቅም(PSA)


5%
ኤክሰክዩቲቭ
ዳይሬክተር
4 PSA
֎ የቡድን ሽያጭ ጥርቅም(GSA) (1,500 GSA)
ናሽናል
֎ የጊዜ ወሰን የሌለው
֎ ሽረት የሌለው
3 PSA 5% 10%
ዳይሬክተር
(1,000 GSA)
ሪጅናል
֎ ማለፍ የሌለው ዳይሬክተር
2 PSA(200 GSA) 5% 10% 15%
PSA
ማናጀር
(20 GSA) 5% 10% 15% 20%
አስተዋዋቂ
PROMOTER 5% 10% 15% 20%25% 25%
ፕሮሞሽናል
6 ኮሚሽን ወርሃዊ
ኮሚሽን
20,000 ብር
እያንዳንዱን ደረጃ ኢቲኬር

በወጣህ ቁጥር፣ 10,000ብር


ኤሊት
አምባሳደር

እንደወጣህበት ደረጃ 5,000 ብር


ኤክሰክዩቲቭ
ዳይሬክተር

የአንድ ጊዜ ክፍያ ናሽናል


3,000 ብር ዳይሬክተር
ኮሚሽን ታገኛለህ፣ ሪጅናል
1,000 ብር ዳይሬክተር

ማናጀር

አስተዋዋቂ
7ኮሚሽን
ሮያልቲ

ተመሳሳይ ደረጃ ከደረሰው


1ኛ ደረጃ አስተዋዋቂዎ
ROYALTY
ሽያጭ ላይ 2% ኮሚሽን
ይከፈላል፡፡
8 የጉዞ
ሽልማቶች
֎ ከወርሃዊ ሽያጭ ላይ
2% ኮሚሽን:
 ናሽናል ዳይሬክተር፣
 ኤክስኪዩቲቭ
ዳይሬክተር፣
 ኢቲኬር አምባሳደር
ለደረሱ አስተዋዋቂዎች
ይከፈላል፡፡
9 የአመት መጨረሻ
ኮሚሽን
֎ ከአለማቀፍ ሽያጩ ላይ
በፐርሰንት
ለኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተርና
ለኢቲኬር አምባሳደሮች
በየአመቱ ይከፈላል፡፡
ተጨማሪ ሽልማቶች
10 ሽልማት
የመኪና

֎ ኢቲኬር አምባሳደር

ለሆኑ አስተዋዋቂዎች
የመኪና ሽልማት
ይሰጣል፡፡
ተጨማሪ ሽልማቶች
11 የቤት
ሽልማት
֎ ኢቲኬር አምባሳደር

ለሆኑ አስተዋዋቂዎች
የቤት ሽልማት
ይሰጣል፡፡
እንዴት
እንጀምር
1. የኢቲኬርን ምርት በመግዛት የኢቲኬር ነፃ
በአንድ ኣካውንት
አስተዋዋቂ በመሆን ይመዝገቡ!!
ለመጀመር
2 በተጨማሪ የቢዝነስዎን እድገት የሚከታተሉበት
3
ባክኦፊስ ያገኛሉ
ብሮሸር እና አፕሊኬሽን ብር
10,899
4 የጅምላ ግዢዎችን የማድረግ ዕድል ያገኛሉ፣
ምርቶቹ እና
አገልግሎቱ
በ 3 አካውንት
እንዴት እንጀምር አንተ

በአንድ ኣካውንት ከሚያኙዋቸው አንተ 1 አንተ 2

በተጨማሪ
ወደራሶ አካውንት
በ 3 አካውንት
በቀጥተኛ ሪፈራል 1000 ብር እንዲሁም ለመጀመር

በማዛመድ ኮምሽኝ 1800 ብር 32,697


ብር

ባጠቃላይ 2800 ብር
ምርቶቹ እና
በአካወንቶ ይመዘገብሎታል አገልግሎቱ
ባክ ኦፊስ
www.etcaredirect.net
ኮሚሽኖች

1,045,800.00
ድርጅቱ የሚጠቀማቸው ባንኮች

ከኢቲኬር ጋር ስራ
ለመጀመር

1000476989675
ለኢንካሽመንት
በኢቲኬር
ሀብት እንዴት እናግኝ
የሚገነባው፦ የደንበኞች ስብስብ
ከእኛ የሚጠበቀው፦ ትርፍ ጊዜ ከ 6 - 10 ሰዓት

ኢቲኬር እኛ

ስልጠና፣ ትርፍ ጊዜ፣

የመስሪያ ቦታ፣ የምንቀርባቸውን ሰዎች፣

ሲስተም፣ ለመንግስት የሚከፈል


ግብር
የደንበኞች
ዶክመንት፣
ስብስብ
ከኢቲኬር ጋር የስኬት ታሪክ
ለመስራት
ዝግጁ
ናችሁ?
እንግዲያውስ አሁኑኑ ይጀምሩ!!!
የኢቲኬር መደበኛ የስልጠና ፕሮግራም
የምርትና የቢዝነስ ገለጻ
ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ጠዋት 5፡00 እና ከሰአት11፡00

የምርት ስልጠና ሰኞ መሰረታዊ ስልጠና ዕሮቡ


ከ11፡00-12፡00 ከስዓት
11፡00-12፡00

የማነቃቂያ ስልጠና የቤተሰብ ፕሮግራም


ቅዳሜ ከሰዓት ከ11፡00-12፡ እሁድ ከስዓት ከ9፡00-11፡00
00
ስለመጡ
እናመሰግናለን !
DUBAI
TRIP
03 Days / 02 Nights
@ GRAND COSMOPOLITAN HOTEL

ON DECEMBER 24, 25 & 26


PACKAGE INCLUSIONS:
UAE VISA ROUND TRIP FARE
CHECK-IN 5 STAR HOTEL DUBAI CITY TOUR
I care, you care, we care!

You might also like