You are on page 1of 47

ከየት ወዴት

ቦኽራ ዩኔን በ1997 ዓ/ም ብ11


መሰረታዊ ማሕበራት. በስራቸዉ
6810 ወንድ 4463 ሴት በድምር
11273 ኣባላትና በ380,000.00
መነሻ ካፒታል የተመሰረተች ማሕበር
ናት፡፡
 ማሕበርዋ ባአሁኑ ስዓት የኣባለት ብዛት 23 መሰረታዊ
ማሕበራት ሲሆኑ በስራቸዉ 9927 ወንድ በድምር
21282 ኣባላት አቅፋለች
ማሕበርዋ ስትምስርት
ልትስራቸዉ ካቀደቻቸዉ ዉስጥ
1. ለመሰረታዊ ማሕበራት ሸቀጥ ማቅረብ
2. የኣባላት ምርት የተሻለ ገበያ መፍጠር
3.የምርት ማሳደጊያ ግብኣት ማቅረብ
4.ካአባሎቻችን ዘር መረከብ
5. የተለያየ ዘመናዊ ቴክኖሌጂ መክፍት
5.1 የከብት ማደለቢያ ፕረጀክት
5.2 የወተት ከብት ፕሮጀክት
5.3 የንብ ማነብ ፕሮጀክት
6. የትራንስፖርትግልጋሎት
7. የገበያክፍተት ሰያጋጥም
ለሕብረተሰብ ማረጋጊያ የሚዉል ዘይት
፣ስካር ፣ነጭ ዱቄት፣ስንዴ ማከፋፈል
8 .የኣዉድማ መዉቅያ /ትርሸር ግልጋሎት
9. የትራክተር እርሻ ግልጋሎት
10. የወተት ማቀነበርያ ፕሮጀክት
11. የእንሰሳት መኖ ማቀናበርያ ፋብርካ
በ2007 ዓ/ም ሊሰሩ
ታቅደዉ በመንገድ ላይ
ያሉ ፕሮጅክት
1. በቀን 5000 ሌትር የመያቀናብርና
የሚያሽግ የወተት ማቀናበርያ ፋብሪካ
 ይህ የወተት ማቀናበርያ ፋብሪካ በቀን 5000
ሌትር ኣቀናብሮ የመያሽግ ፋብሪካ ሲሆን ባአሁኑ
ስዓት ፕሮጀክ ፕሮፐዛሉ ተፅፎ ከኤጅፒ L M D
ፕሮጀክት ጋር በመሆን ከዩኔን 4.5 ሚሊዮን
ከኤጅፒ L M D 2 ሚሊዮን በመያዝ በ6.5
ሚሊዮን ስራዉን ለመጀመር በቦታ ርክክብና በዋጋ
ማወዳደር ደረጃ ደርስዋል
2. የፊኖ ዱቄት ፋብሪካ
 ይህ ፕሮጀክት በክልል የሕብረት ስራ
የኣወጭነት ጥናት ተካሐዶበት ከክልሉ
ሕብረት ስራ ፍቃድ ያገኘን ሲሆን በኣሁኑ
ስዓት የፕሮጀክት ፕሮፐዛል በማሰራት ላይ
ይገኛል ፡፡ በ2008 ወደ ተግባር ማሽን ተከላ
እንገባለን ብለን ኣቅደናል፡፡
የቦክራ ዩኔን የየኣመቱ ካፒታል፣ትርፍና ኪሳራ
ዓ/ም ካፒታል ትርፍና ኪሳራ
ትርፍ ኪሳራ
1997 380,000.00 -------- -------
1998 512,181.50 -------- 51,132.18
1999 531,840.50 -------- 81,822.83
2000 537,440.00 ------- 77,044.85
2001 642,876.77 157,365.6 --------
2002 801,339.74 406,551.6 --------
2003 1,366,093.99 1,699,458 --------
2004 3,227,276.55 1,330,149.13 -------
የቦኽራ ዩኔን መወቅር
ጠቕላላ
ጉባኤ
ቑጥጥር
ኮሚቴ
ቦርድ
ንኡሳን
ኮሚቴ ማናጀር

ቅጥር
ሰራተኛ
ቦኽራ ዩኔን የ43 ሰዉ/ወገን/ የስራ ዕድል ፈጥራለች
ማናጀር 1
ሒሳብ ሰራሕተኛ 2

ፕሮጀክት ኦፊሰር 1
ገንዘብ ያዥ 1
ንብረት ክፍል ሰራተኛ 3
የገባያ ባለሞያ፣ ገዥና የብድር ባለሞያ 3
ፀሓፊት 1
የትራንስፖርት ሓላፊ 1
የትራክተር ሽፌር 2
መኪና ሽፌርን ረዳትን 4
ዘበኛ 12
ፅዳት 3
የማደለቢያ ፕሮጀክት ማናጀር 1
መኖ ማሽን ኦፕሬተር፣ማናጀር 2
የመሰረታዊ ማሕበራት ስራስካጆች 3
የወተት ማቀናበርያ ኦፕሬተር ፣ሽያጭ ክፍልና ፅዳት 3
ድምር 43
ቦኽራ ዩኔን በወሳኝ መልኩ
የተማላ ፅፈትቤትና የፅፈት
ቤት እቃወች ያማላች
ማሕበር ናት
 ካማላናቸዉ /ካሉን/ ዉስጥ
የተማላ ቢሮ
የተማላ የፅፈት ቤት እቃ
የወተት ከብት ፕሮጃክት ማደርያና
መመገቢያ
3000 ኩ/ል የሚይዝ መጋዘን
የመኖ መቀናበሪያ ፋብሪካ ሸድ/ኣዳራሽ/
የመኖ መቀናበሪ ፋብሪካ
ቦኽራ ዩኔን ከኣባሎችዋ ጋር ያላት
ግንኝነት/ዝምድና/

 ቦኽራ ዩኔን ከኣባሎችዋ ጋር የጠበቀ


ዝምድናና ግንኝነት ኣላቸዉ የዚህ
መገለጫ
የቦኽራ ዩኔን ስትመሰረት የነበራትዕጣ
/ሼር/ 38 ዕጣ ለ5 ዓመት ምንም
ለዉጥ ሳያሳይና ማሕበራዋ ትፍረስ
ከማለት ወጥታ በኣሁኑ ስዓት ኣባላት
ከ11 ወደ23 እና እጣ ከ380,000 ወደ
900000 ብር ማደጉ
የቀፀለ
ዩኔንዋ መሰራታዊ ማሕበር ድረስ በመሔድ ድጋፍ
ማድረግና ባራስዋ ካፒታል ሶስት ስራስካጅ ቀጥራ
ሶስት መሰረታዊ ማሕባረት ላይ የመደበች መሆኑ
የኣበለችዋን ፍላጎት ለማማላት ካካባቢ ዋጋ በተሻለ
ሸቀጣ ሸቀጥ በራስዋ ትራንስፖርት ማቅረበዋና
ኣባሎቻችንም ከዩኔን ዉጭ የመግዛት ፍላጎት
የለላቸዉ መሆኑ
ኣባሎችዋ ገንዘብ ስያጥራቸዉ ሸቀጥ በብድር
ምስጠት
ዩኔንዋ የካፒታል እጥርት ስያጋጥማት ኣባሎችዋ
ያላቸዉን ገንዘብ በብድር መስጠታቸዉ
ቦክራ ዩኔን ከላይ የተጠቀሱትን
ስራወች ስትሰራ ሁሉኑም ስራወች
በጠቅላላ ጉባኤ ዉሳኔና እዉቅና ብቻ
የሚሰራ ስራ ነዉ፡፡
ቦኽራ ዩኔን በዓመት ኣንድ ጊዜ
ተሰብስቦ የኣመቱን የስራ እቅድ
በማፅደቅ የኣመቱን ስራ የስጀምራል፡፡
የተደረጉ መፍትሄወች
የወረዳዉ መስተዳዳር ችግሩን
በመገንዘብና ትፈረስ የሚለዉነ ጥያቄ
ግምት ዉስጥ በማስባት ኣንድ ትልቅ
የመወያያ መድርክ እንዲፈጠር
በማድረግ መጀመረያ ችግረችን ለይት
ማወቅና መፍትሔ በማስቅምጥ
የነበሩትን ኣመራሮች ሙሉ በሙሉ
ከስልጣን ማዉረድ
ዩኔንዋ ማናጀር ከሕ/ስ/ማሕበር ማስፋፍያ
ተመድበዉ ይሰሩ የነበሩትን በመተዉ የራስዋ
ቅጥር ማናጀር እንድትቀጥረ ለዚሕ የሚሆን
የኣንደ ኣመት የማናጀር ደሞዝ ወረዳ ብስጦታ
እንዲሰጣት በማድርግ
የራስዋ ቢሮ እንዲኖራት ለቢሮ ማሰረያ
የመሆን 60000.00 ብር የሚያወጣ
እነዳስትሪያር ማተረያር በመሰጠት ቀሪዉን
ገነዘብ እራስው እንድትጨምር በማድራግና
ሲሆን የወረዳዉ ኣስተዳዳሪ የራሰቸዉን
ኣንድ ዲስክ ቶፕ ኮምፒተር በመስጠት
የቢሮና ፅ/ቤት ዕቃ ችግር ተቀርፋል
መሰረታዊ ማሕበራትና ዩኔን መሓከል
ለተፈጠረዉ ያለመግባባት /ክፍተት/
ምንሰኤው የዋጋ መወደድ መሆኑ
ስልታወቀ ለዚሕ እንደመፍትሔ
የተወሰደዉ ዩኔንዋ ኣባላቶቹ የኔነት
ግንዛቤ እስክያሳድሩ የምታመጣዉን ሸቀጥ
የትራንስፖርትና ኣበል ወጪ ብቻ
በማካተት ያልምንም ተጨማሪ ትርፍ
እንድታከፋፍልና ለጊዜዉ ለደሞዝና መሰል
ወጪወች የሚሆን ተጋዳኝ ፕሮጃክቶችን
በመክፋት እንድትሰራ የተወሰነ ሲሆን
ከወረዳ ኣስተዳደሪ እስከ
የሕ/ማሕበር ኣድራጅ መስራቤት
ሞያዊ ድጋፍ በማድረግ የነበረዉን
ችግር ልንፈታ ችለናል፣፣
ቦክራ ዩኔን ባሁኑ ስዓት ከነበራት
ችግር /ዉድቀት/ በመዉጣት በክልል
4 በፌደራር 2 ጊዜ ተሻላሚ ለመሆን
በቅታለች፡፡ ይህን ስንል ግን ኣሁንም
ገና ልንሰራቸዉ የሚገቡን በርካታ
ስራወች ከፊታችን የሚጠብቁን
መሆንን ኣበክረን ተወያይተንበታል፡፡
 ይህን ስራ ስንሰራ ለስራችን ስኬት ትልቅ ሚና ያለቸዉ
 የወረዳንች መስትዳደርና ገጠር ልማት ቢሮ
 ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ የሕ/ስራ ማደራጃ ባለሞያዎች
 የማይጨዉ ከተማ ከንቲባ ፅ/ቤትና ከተማ ልማት ንግድን
ኢንድስትሪን ፅ/ቤት
 ኤጂፒ ኣምዴ ፕሮጀክት
 ኤሲዲአይ ቮካ ፊድ ፕሮጀክት
 ኤልኤምዲ ፕሮጀክት
 ግራድ ፕሮጀክት
 ኤስ ኤን ቪ ፕሮጀክት
 ኣላማጣ እርሻ ምርምር

You might also like