Professional Documents
Culture Documents
2015 1st Quarter Report (SNNPRS)
2015 1st Quarter Report (SNNPRS)
መግቢያ
የሚጠበቅ ውጤት
ችግሮች
ቡናን ለዓለም ያበረከተች ሀገር /ኢትዮጵያ/
ባለፉት ዓመታት ከቡና የተገኘ የውጭ ምንዛሪ
ዓ/ም ወደ ውጭ የተላከ ቡና የተገኘ የውጭ ምርመራ
በቶን ምንዛሪ በሚ/ን ዶላር
2001 134,000 375.836
2002 172,210 524.33
2003 196,118 841.65
2004 169,387 832.91
2005
2006
199,104
190,876
746.41
718.79
1.4
2007 183,840 780.23 BD
2008 198,622 722.43
2009 225,494 881.79
2010 238,465 838.16
2011 230,764 762.98
2012 270,835 854.21
2013 248,000 907.040
2014 300,050 1,400.241
የባለሥልጣኑ ዋና ዋና የትኩረት መስኮች
የቡናና ቅመማ
ቅመም ምርትና አምራች አርሶ
ለኤክስፖርት ገበያ
ምርታማነትን የምርት ጥራትን አደሩንና
ማሳደግ የሚቀርበውን ምርት
ማሻሻል የግብይት
ተዋንያኑን መጠን በማሳደግ
ተጠቃሚነትን የሃገሪቱን የውጭ
ማረጋገጥ፣
ምንዛሪ ግኝት ከፍ
የሴቶችና ወጣቶችን
ተሳታፊነትና ተጠቃሚነትን ላይ ማድረግ፣
በትኩረት መስራት
ኮምፖስት ዝግጅት፡- በ1ኛው ሩብ
የአረም ቁጥጥርና ኩትኳቶ ሥራ፡- በዚህ
ዓመት 871,739 ቶን ለማዘጋጀት ሩብ ዓመቱ 51,279 ሄ/ር የ1ኛ ዙር አረም
ታቅዶ 563,200 ቶን (64.55%) ምንጣሮ ሥራ ለማካሄድ ታቅዶ 98,133
ተከናውኗል፡፡ ሄ/ር (>100%) ተከናውኗል፡፡
በዚህ ሩብ ዓመት የተያዘ እቅድ ባይኖርም የደባል ሰብል ልማት፡- በሩብ ዓመቱ 28,844 ሄ/ር አልሚ
በሐምሌና ነሃሴ ወራት የቡና ችግኝ ተከላ ደባል ሰብል ለማልማት ታቅዶ 31,675 ሄ/ር (>100%) ማሳ
በተካሄደባቸው አካባቢዎች በ22,725 ሄ/ር ላይ የአፈርን ለምነት በሚያሻሽሉ እና ተጨማሪ ገቢ በሚያስገኙ
ሰብሎች ተሸፍኗል፡፡
የጉዝጓዝ ማልበስ ሥራ ተከናውኗል፡፡
የቅመማ ቅመም ልማት
በምርት ዘመኑ 101,343 ሄ/ር በዓመታዊና ቋሚ ምርት የሚሰጡ
(ዝንጅብል፤ኮረሪማ፤በርበሬ፤አሪቲ፤ሮዝመሪ፤ኮሰረት፤ሚጥሚጣ፤ ቆንዶ
በርበሬና የመሳሰሉት) በቅመማ ቅመም ሰብሎች ለመሸፈን ታቅዶ
97,914 ሄ/ር (96.6) ተከናውኗል፡፡
253 111
306 239
በሩብ ዓመቱ የጥራት ቁጥጥር ተደርጎለት
ለማዕከላዊ ገበያ የቀረበ የቡና ምርት፡-
የታጠበ-1,642 የታጠበ-351
ዕቅድ ያልታጠበ- ክንውን
4,224 ያልታጠበ-
2,979
ድምር-
5,866 ድምር-3,330
በሩብ ዓመቱ ወደ ማዕከላዊ ገበያ የተላከ የቅ/ቅመም ምርት (በቶን)
11/7/22 21
ለዕቅ
መሳ ዳችን
ካት
ቸው ራም
መል የረዱን
ጀ ታ ፕሮ ግ
ተሞ ካም
ክሮዎ ዘጋ ውቅ ና ይ ሉ
ች
ች መ የዕ
ት ጠ ቱ ግብ
ረ-ኃ
ረ ኮ ካ
አ ና
ላ መሰ
ላ ከል
መ ድ ቸ ው ቅ
ላ ላ ት ዕ ው ው ር ን ድጋ
ለ
ከ
መ ፍ
እንደ ሃገር የተያዘው ከቡና ኤክስፖርት የ2 ቢሊየን ዶላር የውጪ ምንዛሪ ገቢ እንዲሳካ
የድርሻችንን መወጣት፣
የህገ-ወጥ መስመሮችን የመለየት ሥራ በማከናወን ህገ-ወጥ የቡና ንግድና ዝውውርን በተቀናጀ መንገድ
ጠንካራ ቁጥጥር በማድረግ ምንጩን ማድረቅ፣
በበጀት ዓመቱ ወደ ማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብ የተየዘውን 188,083 ቶን የቅመማ ቅመም ምርት ወደ
ማዕከላዊ ገበያ በመላክ የግብይት ተዋኒያንን የሀገርን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ፤
እንደ ደቡብ ክልል ለበጀት ዓመቱ የተያዘውን 48,493 ቶን የታጠበና ያልታጠበ የቡና ምርት
ወደ ማዕከላዊ ገበያ ማቅረብ መቻል፡፡
በክልሉ የሚገኙ ቁጥራቸው 306 የሚሆኑት የታጠበ ቡና ማዘጋጃ ኢንዱስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው ወደ ሥራ እንዲገቡ
ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር፣ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣
በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ
ባለሥልጣን በኩል
ሊታይ የሚገባው
ጉዳይ
ከባለፈው በጀት ዓመት ጀምሮ ስፔሻሊቲ ቡና በውጪ ገበያ የተሻለ ዋጋ እያገኘ ስለሆነና
ተፈላጊነቱ እየጨመረ በመምጣቱ የታጠበ ቡና ማዘጋጃ እንዳስትሪዎች በሙሉ አቅማቸው
እየሠሩ ባለመሆኑ 20 % በቡና አቅርቦት ላይ ችግር ስለሚፈጥር ማሻሻያ ቢደረግ
ያጋጠሙ
• የሠው ኃይል እጥረት
ችግሮች
• ህገ-ወጥ ንግድና ግብይት መበራከት፤
25
በቀጣይ ከፍተኛ ትኩረት የሚሠጥባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች--------