You are on page 1of 72

የአንተርፕሩነርሽፕና የንግድ ሥራ ክህሎት ሥልጠና

ንግድ ለመጀመር ለተዘጋጁ ሴቶችና ወጣቶች

በአንተርፕርነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት ተዘጋጅቶ የቀረበ


ታህሳስ 2016
እንተዋወቅ

• የስልጠና አዳራሹ ውስጥ ከሰልጣኞች መካከል አንድ


የማታውቁትን ሰው ፈልጋችሁ አግኙና ተዋወቁት

• ምን እንደሚሰራ፣ከየት እንደመጣ፣ምን ልምድ


እንዳለው፣ከስልጠናው ምን እንደሚጠብቅ
• ከትውውቅ በኋላ ሁለት ሁለት እየሆናችሁ መድረክ ላይ
በመውጣት አንዱ ሌላኛውን ያስተዋውቃል
• አንዱ ሌላኛው ከስልጠናው የሚጠብቀውን ነገር ይናገር
የስልጠናው ዓላማዎች
• ንግድ ያልጀመራችሁ አዋጭ የንግድ ሃሳብ ለይታችሁ
እንድትጀምሩ ለማስቻል
• ስኬታማ ለመሆን የሚያስችል የስኬታማ ኢንተርፕሩነር
ብቃት መለማመድ
• መልካም የንግድ አጋጣሚን መለየትና የገበያ ዳሰሳ ጥናት
ማካሄድ እንድትችሉና አዋጭ የንግድ ሃሳብ መምረጥ
እንድትችሉ ማድርግ
• በለያችሁት መልካም አጋጣሚ መሰረት ስክኬታማ
ለመሆነ ግብ ማስቀመጥ
• ግባችሁን ለማሳካት ማቀድና መተግብር
• የንግድ አስተዳደር ክህሎቶቸን አንድትለማመዱ ማስቻል
• የንግድ እቅድ ማዘጋጀት እንድትችሉ ይዘቶችን መረዳት
• ንግድ ለመጀመር አስፈላጊ ሂደቶቸን ማወቅ ናቸው
• ከትግበራችሁ በመነሳት ግብረ መልስ በመውሰድ ቀጣይ
እርምጃ እንድታቅዱ፡፡
ሞጁል 1. ራስን ለስኬት ማዘጋጀት
•የሰው ውስንነቱ ወሰን የሌለውን ችሎታውን አለማወቁ
ነው::
•ነገር ግን ሰው ወሰን የሌለውን ችሎታውን እንዳይረዳ
ምን
ጋረደው?
•የመጣንበት መንገድ ወደስኬት መንገድ ይመራናል
ወይም አይመራንም?
•የመጣንበት መንገድ አማራሪ ወይም መፍትሔ ፈላጊ
ያደርገናል ?
•የመጣንበት መንገድ ዳሃ ወይም ሃብታም ያደርገናል ?
•የመጣንበት መንገድ ያፈርሰናል ወይም ይሰራናል ?
የመጣንበት መንገድ/ከዚህ በፊት የሰራን ወይም ያፈረሰን ነገር

ውስጣዊ የቁጥጥር እይታ


(ወደራሳቸዉ የሚያዩ
ሰዎች)

ወጫዊ የቁጥጥር እየታ


(ወደዉጭ የሚገፉ
ሰዎች)

6
ከአፀፋ መላሽነት ወደ ነቄነት ራሳችንን ለመቀየር
እንጀምር

አፀፋ መላሽ/Reactive ተነሳሽነት መውሰድ/Proactive

 ማድረግ የምችለው ነገር የለም።.  አማራጮቻችንን መመልከት


 አይሆንም !  የተለየ አቀራረብ መምረጥ
 ቸልተኛ።  አደጋን/ኪሳራን ለመጋፈጥ ዝግጁ መሆን
 ያንን አይፈቅዱም።
 ውጤታማ አቀራረብ
 ጠባቂ መሆን።
 ስለራሴ መወሰን አልችልም፡፡
 አዳዲስ መንገዶችን መፈለግ
የመጣንበት መንገድ/ከዚህ በፊት የሰራን ወይም ያፈረሰን ነገር

ከሁለቱ አንዱን እንድንሆን ያደርገናል


አፀፋ መላሽ/Reactive
ተነሳሽነት መውሰድ/Proactive
 ሁኔታውን ከመፍጠር ወይም
 አንድ ድርጊት ከተከሰተ በኋላ ለእሱ
ከመቆጣጠር ይልቅ በምክንያቱ
ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ሁኔታን መፍጠር
የሚያሳብብ ሰው
ወይም መቆጣጠር የሚችል ሰው
 የእሳት ቃጠሎ እንዳይነሳ ከመጠንቀቅ
 የመጣንበት መንገድ ምንም ይሁን ምን
ይልቅ እሳቱ በተቀጣጠለ ቁጥር
የነገው ህይዎታችን የዛሬ
ለማጥፋት
 ነቄነታችንን ይፈልጋል
 እየታገለ የሚኖር
የድሃነት ቀንበርን ማስወገድና የራስን እምቅ አቅም መጠቀም
ጥቅስ

የሰው ልጅ በንቃተ ህሊና ህይወቱን ከፍ ለማድረግ ካለው ችሎታ የበለጠ


የሚያበረታታ ሀቅ አላውቅም።

ሄንሪ ዴቪድ
የድህነት ቀንበርን ማስወገድና የራስን እምቅ
አቅም መጠቀም

• የድሃ ሰው አስተ ሳሰብና የድህነት


ም ንጭ /Poor man’s mentality and
the origin of poverty
• ስለድሃው ግለስብ ማን ነው
የሚ ጨነቀ ው ?
• ይቻ ላልን ያ ስቡ፤ እሴት ን ይፍጠሩ፤
ሃብት ንም ያ ፍሩ!
የድህነት ቀንበርን ማስወገድና የራስን
እምቅ አቅም መጠቀም

“ት ክክለኛ አመ ለካከት ያ ለው ሰው ግቡን


ከማ ሳካት የሚ ያ ግደው ም ንም ነገር
የለም ። የተ ሳሳተ አእም ሮ ያ ለው ሰው
እንዲ ሳካለት በም ድር ላይ ም ንም
ሊረዳው አይች ልም ።”
ቶ ማ ስ ጀ ፈ ርሰን
የድህነት ቀንበርን ማስወገድና የራስን እምቅ
አቅም መጠቀም

አመለካከታችን ሁሉ ነገራችንን
ይወስናል!
ከትክክለኛ ሰዎች ጋር ይዋሉ!
oአዎንታዊ፣ ብሩህ አመለካከት ካላቸው፤ ደስተኛ ከሆኑ እና ግብ
ካላቸው እና በህይወት ውስጥ ወደፊት ከሚራመዱ ሰዎች ጋር
ይገናኙ/ይዋሉ፡፡

oአሉታዊ አስተሳሰብና ነገሮችን ሁሌ ከሚያማርሩ ሰዎች ራቁ፡፡


እንደ ንስር መብረር
የምትፈልጉ ከሆነ
መሬትን ከዶሮ ጋር
ስትጭሩ እንዴት
ትኖራላችሁ??
ዉድቀትን እንደ አማራጭ አይመልከቱ!

• የምትፈሩት ነገር የለም ግን እራስዎን ይፍሩ፡፡

• ፍራቻ የብዙ ወጣቶች ስኬት እንቅፋት ነው፡፡


የስልጠናው አካሄድ

• የጊዜ ሰሌዳ ና
• መተዳደሪያ ደንብ
የግል ሃላፊነት
ለመውሰድ ቃል መግባት
ሞጁል 2. ስኬታማ አንተርፕርነር ለመሆን ምን
ያስፈልጋል?
ሥራ ፈጣሪዎችን
የሚያጋጥሟቸው
ተግዳሮቶች
• የህግ መስፈርቶች
• ታክስ/ግብር
• የዋጋ አተማመን
• የገንዘብ ፍሰት እጥረት
• የስራ ማስጀመሪያ ገንዘብ እጥረት
• የመሸጥ ችሎታ አለመኖር
የውይይቱ •

የቤተሰብ ተቃውሞ/ሁኔታ
በቂ መረጃ ያለመያዝ
ማጠቃለያ • ያለማቀድ ችግር
• የግብዓት ቁጥጥር ስርዓት አለመኖር
• በንግዱ ባለቤቶች፣ሰራተኞች መካከል ተግባብቶ
አለመስራት
• የምርት ጥራት ችግር
የሃብታምነት መንገድ ይህን መቋቋም ይጠይቃል

ብዙ ሰው የሚመለከተው

ብዙ ሰው የማይመለከተው
 በቂ መረጃ ያለመያዝ
 ያለማቀድ ችግር  የህግ መስፈርቶች
 የግብዓት ቁጥጥር ስርዓት  ታክስ/ግብር
አለመኖር  የዋጋ አተማመን
 በንግዱ ባለቤቶች፣ሰራተኞች  የገንዘብ ፍሰት እጥረት
መካከል ተግባብቶ  የስራ ማስጀመሪያ ገንዘብ እጥረት
አለመስራት  የመሸጥ ችሎታ አለመኖር
 የምርት ጥራት ችግር  የቤተሰብ ተቃውሞ/ሁኔታ
ሞጅል 3.የራስን ንግድ ማሰብ

የንግድ ሃሳብ
እንዴት ይመነጫል?
የራስ ተነሳሽ!
በራስ ጀማሪ መሆን
የተግባር መርህ :- ”በራስ መጀመርና ፈጠራ”

በራስ መጀመር ጠባቂ መሆን


•ተግባርን በራስ መጀመር • ምላሽ እስኪሰጡ ድረስ መጠበቅ
•መለወጥ - አካባቢዎትን • ለአካባቢያዊ ለውጥ ብቻ ምላሽ መስጠት
• አመቺ ያልሆኑ ሁኔታዎችን መጋፈጥ • ቅሬታ ማብዛት ፤ መጠበቅና ነገሮች እንዲለወጡ
•ቀዳሚ ይሁኑ - ከተወዳዳሪዎችዎ ቀድሞ መገኘት መመኘት
•የተለየ -ከተወዳዳሪዎች የተለየ ሆኖ መገኘት • ምላሽ መስጠት -ተወዳዳሪዎችዎ
•ማስታወቂያ - የተለያዩ መንገዶችን መጠቀም ቀድመውእስኪጀምሩ መጠበቅ
•አዳዲስ መንገዶችን መሞከር • ተወዳዳሪዎቻችን ያደረጉትን ማድረግ
• አዳዲስ ሃሳቦችን በንቃት መፈለግ • ሁሌም አንድ አይነት የማስታወቂያ ዘዴ
• አዳዲስ ሀሳቦችን ተግባር ላይ ማዋል • ሁሌም የተለመደው ላይ ተጣብቆ መቅረት
• መማር- ትምህርት ሊቀስሙ የሚችሉባቸውን
አጋጣሚዎች በንቃት መከታተል • አዳዲስ ሀሳቦች ከራስ ብቻ እስኪፈልቁ መጠበቅ
• መረጃ -በንቃት መረጃን መከታተል • ሀሳቦችህ ሀሳብ እና ህልም ብቻ ሆነው እንዲቀሩ ማድረግ
• የንግድ እውቀትን ለማስፋት ጥረት አለማድረግ
• ሰዎች መረጃ እስኪሰጡን መጠበቅ

ስኬት ውድቀት
አጋዥ
1

ሞጅል 4. በራስ ጀማሪ መሆንንና መልካም


አጋጣሚ መለየት
አጋዥ
1

ሞጅል 4. በራስ ጀማሪ መሆንንና መልካም


አጋጣሚ መለየት

ፈጠራ እና መልካም አጋጣሚዎችን መለየት


ለንግድ ስራዎ በምን መልኩ ይጠቅማል?
 ጀማሪ የንግድ ሰው በተለየ እይታ ሌሎቸ ያላሰቡትንና
ያላስተዋሉትን ንግድ መጀመር ይችላል፡፡

የፈጠራ  የትኛውም ንግድ መሻሻል ይችላል፤ መሻሻልም አለበት፡፡

አስፈላጊነት  ንግድ ለመጀመር/ለማሻሻል የፈጠራ ሰው መሆን/የተለየ


እይታ ይጠበቅቦታል፡፡
 የገበያ ፍላጐቶችንና ችግሮችን መለየት
መልካም
አጋጣሚን  ያለንን እና ማግኘት የምንችለውን ሀብት ማጣራት

የመለየት ሂደት  ሀሳባችንን መገምገም ። ሌሎች ሰዎች ስለሀሳባችን


የሚሰማቸውን መጠየቅ (ደንበኞች፣ አቅራቢዎች፣ጓደኞች
እና ሌሎች የስራ ፈጠራ ባለቤቶች)
 ውሳኔ ወስኖ እርምጃ መውሰድ
የተግባር መርህ “ፈጠራ”

 ከሣጥን ውጩ ማሰብ
- ወጣ ባለ መልኩ ያስቡ- የባህል እና ማህበረሰባዊ እሳቤ ሳይገድብዎ
 “እኔም እንደዛው” የሚለውን የንግድ አስተሳሰብ አስወግደው (የተለመዱ የስራ
ሀሳቦችን)።
 የተለመዱ አስተሳሰቦችን ያስወግዱ
መልመጃ፡ ከሣጥኑ ውጪ ማሰብ
• የተለያዩ ሀሳቦችን አጣምሮ በመጠቀም የተለመዱ ሀሳቦችን ለማስወገድ ይቻላል
ትዕዛዝ፡
• ሁለት ሁለት ሆናችሁ በመጣመር ከታች ካሉት እቃዎች ሁለት ምረጡ፡፡ ሁለቱን በማጣመር አዲስ ምርት
ወይም አገልግሎት ፍጠሩ፡፡ በተቻለ መጠን አዲስ እና ያልተለመደ ምርት ወይም አገልግሎት ለመፍጠር
ሞክሩ፡፡
• የተሻለ፡- 3 የተለያዩ እቃዎችን በማጣመርስ አዲስ ምርት ወይም አገልግሎት መፍጠር ትችላላችሁ ?
ነቄነት-የራስ ተነሳሽነት-ፈጠራ
በራስ መጀመር
አዳዲስ ሃሳቦች እና መልካም አጋጣሚዎችን መፈለግ

የተለየ ሆኖ መገኘት

አዲስ ምርት ወይም አገልግሎት ማቅረብ


መደበኛ ሥራዎ
አዳዲስ የምርት ፤ የሽያጭ እና አቅርቦት
ዘዴዎችን ማስተዋወቅ

አዳዲስ ነገሮችን መማር

ግብ እና እቅድ ማስቀመጥ
ነቄነት-የራስ ተነሳሽነት-ፈጠራ

 ለንግድ መልካም አጋጣሚዎችን በመፍጠር ረገድ ልንጠቀማቸው የምንችላቸው 3 የፈጠራ መንገዶች አሉ፡፡

ፈጠራ
ስለ:

ምርት/ አገልግሎት ሂደት ሽያጭ/ የማስታወቂያ ዘዴ


መልካም አጋጣሚን የመለየት ሂደት

ግምገማ
ገበያ

የስራ ሀሳብ

ሀብት

ተግባር
መልካም አጋጣሚን የመለየት መልመጃ

መልካም ሂደት አንድ


•5-7 ሰዎች ያሉበት ቡደን መስርቱ
አጋጣሚን •አንድ አካባቢ ምረጡ

የመለየት •በአካባቢው ምን ያልተሟሉ ፍላጎቶች፣ያልተፈቱ ችግሮች እንዳሉ


አስቡ

መልመጃ •በአካባቢው የተለወጠ ምን አዲስ ነገር አለ የሚለውንም ጠይቁና


በተለወጠው ምክንያት ምን አዳዲስ ፍላጎቶች አሉ ለሚለው ዘርዝሩ
•ለምሳሌ፡ በቂ የደረቅ እንጀራ አቅርቦት አለመኖር
መልካም አጋጣሚን
የመለየት መልመጃ
ሂደት ሁለት
•በአካባቢው ምን ምን ጥቅም ላይ ያልዋሉ አሊያም የባከኑ
ሃብቶች አሉ
•ቤበታችሁ ምን ምን በሚገባ ያልተገለገላችሁባቸው ሃብቶችና
ቁሳቁሶች አሉ
•ምሳሌ፡ በአካባቢው: ውሃና በቂ የእህል አቅርቦት ቤት
ውስጥ :የእንጀራ መጋገሪያ ምጣድ
የመረጃ ምንጮችን መለየት
የተግባር መርሆች

• የተለያዩ ምንጮችን መጠቀም  ከአንድ በላይ የተለያዩ የመረጃ ምንጮችን


ይጠቀሙ

• በቀላሉ ሊገኙ የማይችሉ መረጃዎችን ፈልጐ ለማግኘት መጣር  እነዚህ


መረጃዎች አዳዲስ ሀሳቦችን ለማፍለቅ ሀይል አላቸው፡፡

• የራስ ተነሳሽነት፡
• በራስ ጀማሪነት መረጃን ንቁ ሆኖ መከታተል፡፡ ሰው እስኪነግረን
አለመጠበቅ
• አርቆ አሳቢነት ምን አይነት መረጃ ለወደፊቱ እንደምንጠቀም ማሰብ
ስለ ንግድዎ ሀሳብ ቁልፍ ጥያቄዎች
ስለ ንግድዎ ሀሳብ ቁልፍ ጥያቄዎች
ስለ ንግድዎ ሀሳብ ቁልፍ ጥያቄዎች
ሞጁል 5፡ የገበያ ዳሰሳ ጥናት

•የተሳታፊ መማሪያ ላይ ባለው መሰረት ጥናቱን ያካሂዱ


ሞጁል 6፡ ሊን •የተሳታፊ መማሪያ ላይ ባለው መሰረት
ለመረጡት አንድ የንግድ ሃሳብ ሊን ካንቫስ
ካንቫስ ማዘጋጀት ያዘጋጁ
ሞጁል 5፡ የገበያ
ዳሰሳ •የተሳታፊ መማሪያ ላይ ባለው መሰረት
ጥናትማቅረብ ጥናቱን ያቅርቡና ይወያዩበት
ምሳሌ፡ ፎቶ ኮፒ ቤት አጋዥ
3

2. 3. የተፈጠሩ እድሎች
1. ተጨባጭ ሁኔታ የአካባቢያችን/ የገበያ ለውጦች

ምርት/አገልግሎት? • በአዲስ አበባ አዳዲስ ቢሮዎች ስራ ማስፋፋት


•ጥራት ያለው ኮፒ ለወደፊቱ ይከፈታሉ •አዳዲስ ደንበኞችን ማፋራል
• ምናልባትም አንድ አንድ ተወዳዳሪ •የሌላኛው ተወዳዳሪ የለቀቀውን ሱቅ
ደንበኞች?
•በአካባቢው ያሉ የቢሮ ስራተኞች በቅርቡ ስራ ያቆማል መከራየት
•ተማሪዎች
•ሌሎች ሰዎች

ተወዳዳሪዎች?
•3 ሌሎች ኮፒ ማድረጊያ ቤቶች እኛ ባለንበት አካባቢ

ልዩ ክህሎት? 1. መልካም አጋጣሚዎችን ለመጠቀም ሊወሰዱ የሚገቡ


•ቴክኒሻን ስለሆንኩ ማሽኑን በራሴ መጠገን እችላለሁ እረምጃዎች
•ሰው የመግባባት ችሎታ ስላለኝ ደንበኛ ማስተናገድ • ምን ያህል አዳዲስ ቢሮዎች ሊከፈቱ እና አዳዲስ ደንበኞች
እችላለሁ ሊመጡ እንደሚችሉ ማስላት
• ተወዳዳሪያችን መቼ ስራ እንደሚያቆም ማረጋገጥ
ከተወዳደሪ የሚያስበልጠኝ? • ለገበያ እቅድ ዝግጅት የሚረዱ ሀሳቦችን ማፍለቅ
•ወጥነት እና ጥራት ያላቸው ኮፒዎች
•ቢያንስ ሁለት ኮፒ ማሽኖች ሁሌም ስራ ላይ አሉ

ልዩ የሚያደርገኝ?
•ከለር ኮፒ
ሞጁል 6፡ ሊን ካንቫስ ማቅረብ

•የተሳታፊ መማሪያ ላይ ባለው መሰረት ለመረጡት አንድ


የንግድ ሃሳብ በተዘጋጀው ሊን ካንቫስ ላይ ያቅርቡና ግብረ
መልስ ያግኙ
ሞጁል 7:
ግብ ማስቀመጥ
አጋዥ
4

ሞጁል 7:
ግብ ማስቀመጥ
ግብ ምንድን ነው?
ደረጃ : ከአልተወሰነ ወደ ተወሰነ ግቦች
ውስን ያልሆነ ግብ ውስን የሆነ ግብ

የሆነ አዲስ ንግድ መጀመር ባካባቢዬ የአትክልት ቤት መጀመር

ከተወዳዳሪ በልጦ መገኘት ቢያንስ አንድ ተወዳዳሪ የማይሸጠውን እቃ በየ ግማሽ


አመቱ ማስተዋወቅ።

ሥራዬን ማሻሻል አቅራቢ በመቀየር ጥራት ያላቸውን እቃዎች መግዛት።


በብዛት ከመግዛት የሚገኘውን ቅናሽ እና ጥራት ያለው
ዕቃ ለመጠቀም ከሌሎች ጋር በመተባበር አብሮ
መግዛት፡፡
ግብ ስታስቀምጡ…

ውስን (ማሳካት ስለሚፈልጉት ነገር ግልፅ በሆነ መልኩ አስቀምጡ )

ሊለካ የሚችል (በትክክለኛ ቁጥር ፤በፐርሰንት….)


የውሳኔ መመሪያ“ጥሩ
ግብ ማስቀመጥ “ ትልቅ ምኞት ቢሆንም ግን ከእውነት ያልራቀ

ልተገበር የሚችል

በጊዜ የተወሰነ (ትክክለኛው የግብ መምቻ ቀን ይቀመጥ) እና


የውሳኔ መመሪያ “ጥሩ ግብ ማስቀመጥ ራስ ተነሳሽነት“
ብልህ- በራስ ተነሳሽነት የሚመጡ ግቦች
• ብልህ ግብ •በአገር ውስጥ ተፈጥሮአዊ በሆነ መልኩ የተመረቱ 2
አዳዲስ ሻምፖዎችን በማስተዋወቅ የምርት አቅርቦቴን
ማስፋት።
• አዳዲስ ሸምፖዎችን በመጪው 2 ወሮች
•በ2 ዓመት ውስጥ እነኚህን ተፈጥሮአዊ ሻምፖዎች
በማምጣት የውበት ሳሎኔን በሁለት ወር ጊዜ በማስተዋወቅ ከተለመደው ምርት ውጭ ቢያንስ 50%
ውስጥ ማስፋፋት. የአገር ውስጥ ምርቶችን ማቅረብ::
• እስከጥቅምት ወር መጨረሻ አዳዲስ •እስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ ተንቀሳቃሽ(የቤት ለቤት)
ሰራተኛን በመቅጠር ተጨማሪ 10% የውበት አገልግሎት የምትሰጥ አዲስ ሰራተኛ በመቅጠር
ደንበኞችን እስከአመቱ ማብቂያ ማስተናገድ ተጨማሪ 10% ደንበኞችን ማስተናገድ
ሞጁል 8:
እቅድ ማውጣት
የውሳኔ መመሪያ “እቅድ ማውጣት“

1. ግባችሁን ለማሳካት አስፈላጊ ናቸው የምትላቸውን ነገሮች አስቡ (ቁሳቁስ፣ ገንዘብ፣ ጊዜ ወዘተ…
2. ተግባራትን ፃፉ የተግባር እቅድ አዘጋጁ
3. ሂደቱን መከታተል
4. ለሚቀጥለው እርምጃ ሳምንታዊ እቅድ ማዘጋጀት
ምሳሌ፡ ከግብ ወደ እቅድ መስራት

• ኢክራም የልብስ ስፌት ባለሙያ ናት። ጥራት ያላቸውን ጨርቆችና ቁሳቁሶችን


የሚያቀርብላት አዲስ አቅራቢ ትፈልጋለች፡፡

1.ለስራዋ ግብ ማስቀመጥ

1.ግብ ላይ ሊያደርሳት የሚችል መረጃ መሰብሰብ

2.ግቧን ለመምታት የሚያስችል እቅድ ማውጣት

3.ለሚቀጥለው እርምጃ ሳምንታዊ እቅድ ማዘጋጀት


ግብ:
“መረጃ ማሰባሰብ“
ግቡ ላይ ለመድረስ ምን ያስፈልጋል ?
የት አገኘዋለሁ?

ቁሳቁስ

ሠራተኞችና አጋዥ ሰዎች

በሳምንት የምንሰራበት የራስ የሰዓት መጠን

ወጪ

መረጃ

ሌሎች
“እቅድ ማውጣት“
ግብ:
ያለበት ደረጃ
ተ.ቀ ተግባር መጀመሪያ መጨረሻ  = አልቃል
o = በስራ ላይ ነው
! = ወደ ኃላ ቀርታል
“ ቀጣይ የሳምንት እቅድ ሰንጠረዥ“

ግብ:
ሰኞ ማክሰኞ ረቡዕ ሐሙስ አርብ ቅዳሜ እሁድ
መረጃ መሰብሰብ
ግብ: በመጀመሪያ እጥበት ሊቀደድ ወይም ሊጨማደድ የማይችል ጨርቅ አቅራቢ እስከ ነሀሴ መጨረሻ ማግኘት፡፡
ግባችንን ለመምታት ምን ያስፈልገናል ? ከየት እናገኘዋለን?
ቁሳቁስ
− የተለያዩ ጨርቆች − ከተለያዩ አቅራቢዎች
− ማጠቢያ ማሽን − ካላቸው ጓደኞቻችን

ሠራተኞችና አጋዦች
− የተለያዩ አቅራቢዎች፣ ጥራት ባለው ጨርቅ ላይ የሚሰራ የልብስ − በአካል ወደሱቆች ሄዶ ከፍተኛ ጥራት ያለው ጨርቅ
ባለሙያ ማየት
− በተለያዩ ሱቆች በመሄድ ጥራት የሚያወዳድር ሰራተኛ − የራስ ሠራተኞች

የራስ የስራ ሰዓት መመጠን (በሳምንት)


− 5 ሰዓታት − የተወሰነ ቀን የለም

ወጪዎች
− የስልክ እና የመጓጓዣ 2,000 − ባለፈው እና በሆኑ ወር የተመዘገበው ትርፍ
− የሙከራ ጨርቆች ግዥ2000
− ማጠቢያ ማሽን ለመጠቀም 300

መረጃ − በአካል ወደሱቆች ሄዶ ከፍተኛ ጥራት ያለው


− ጥሩ አቅራቢ የት ይገኛል? ጥሩ አቅራቢ ማንስ ያውቃል? ጨርቅ ማየት ፤ ሰራተኞችን ወደተለያዩ ሱቆች
መላክ እና ጥሩ አቅራቢ የሚያውቁ ሰዎችን
ሌሎች: ማነጋገር
ግባችንን ለማሳካት “የሚረዳ እቅድ አወጣጥ”
ግብ: በመጀመሪያ እጥበት ሊቀደድ ወይም ሊጨማደድ የማይችል ጨርቅ አቅራቢ እስከ ነሀሴ መጨረሻ ማግኘት
ያለበት ደረጃ
ተግባር መጀመሪያ መጨረሻ  = ተጠናቋል
o = በስራ ላይ ነው
! = ይዘገያል

 ከሠራተኞች መካከል አንዳቸውን በመምረጥ ከቦታ ቦታ በመሄድ ጥራት ግንቦት 1 ግንቦት 2


ያላቸውን ጨርቆች እንዲመርጡ ማድረግ። ኃላፊነት በመስጠትም
ማበረታታት
ግንቦት 4 ግንቦት 4
 ከሠራተኛዋ ጋር በመወያየት ባንቺ በኩል ወዴት ሄደሽ አቅራቢዎችን መፈለግ
እንዳለብሽ መወሰን
 ግንቦት 4 ሰኔ 6
ቢያንስ 6 አዲስ አቅራቢዎች ማግኘት/3 በራስ 3 በሰራተኛች አማካኝነት/
 ግንቦት 4 ሰኔ 6
ከሠራተኛች ጋር ስለታየው መሻሻል በየገዚዘው መወያየት
 ሰኔ 6 ሰኔ 20
ከእያንዳንዱ አቅራቢ 3 የተለያዩ ጨርቆችን መግዛት
 ሰኔ 20 ሰኔ 28
ሁሉንም ጨርቆች በማሽን በማጠብና በእጅ ለመቅደድ በመሞከር
ጥራታቸውን ማቀወዳደር
 ሰኔ 28 ሰኔ 28
ያወዳደርነውን ውጤት በደረጃ ማስቀመጥ
 ሰኔ 28 ሐምሌ 10
ከተመረጡት ሁለት አቅራቢዎች ጋር ዋጋ መደራደር
 ሐምሌ 10 ሐምሌ 22
ከአንዱ አቅራቢ ጋር ውል ገብቶ ጨርቁን መግዛት
ሞጁል 9፡ገንዘብ/ሀብት ከየት ማግኘት እችላለሁ?
ሂደት 1፡ የኢንቨስትመንት ሀብት ለማግኘት ዉሳጣዊ እና ዉጫዊ ምንጮች አሉ፡፡ እነዚህ ሀብቶች በገንዘብ ወይም በአይነት / በምርት ፤ አገልግሎት
ወይም ማንኛዉም አይነት ንብረት/ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡

1. የውስጥ ሀብት ምንጮች 2. የዉጭ ሀብት ምንጮች

ገንዘብ

ጓደኞች, ቤተሰብ, ባንኮች, ፋይናንስና


የባለቤት ቁጠባ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች, ወዘተ.

ገንዘብ ነክ ያልሆነ

የግል ወይም የንግድ ሀብቶች ከአቅራቢዎች በዱቤ የሚገኝ ምርት ወይም


አገልግሎት
ገንዘብ/ሀብት ከየት ማግኘት እችላለሁ?

- ህጋዊ ገንዘብ አበዳሪ ወይም አራጣ አበዳሪዎች


የበለጠ ውድ ዋጋ
- በክሬዲት/ዱቤ የሚሰጡ ተቋማት
- ለተጠቃሚዎች የሚሰጥ ብድር ወይም ለአነስተኛና ጥቃቅን
ንግድ ተቋማት ብድር (ከባንክ ፤ ከህብረት ስራ ማህበራት)

- ከአቅራቢዎች ብድር
- የራስ ቁጠባ
- ከጓደኛና ቤተሰብ
- ከቢዝንስ ቁጠባ
ዝቅተኛ ዋጋ
ሂደት 2: በብድር የተገኘዉን ገንዘብ ሃላፊነት በተሞላዉ መልኩ
እየተጠቀምኩ መሆኔን እንዴት እርግጠኛ መሆን እችላለሁ?
የሞባይል ገንዘብ ዝውውር

የሞባይል የገንዘብ ዝውውር ማለት


ምን ማለት ነው ?

97
የሞባይል ገንዘብ ዝውውር

የሞባይል የገንዘብ ዝውውር ማለት የሞባይል


ስልኮችን በመጠቀም ለተለያዩ ግለሰቦች ወይም ተቋሟት
ገንዘብ ማዛወር ሲሆን ይህም በግለሰቦች መካከል የሚደርግ
ክፍያ ፣ ገንዘብ ለማስቀመጥ ፤ ገንዘብ ለማውጣት ወይም
የፍጆታ ክፍያዎችን ለመክፈል ሁሉ መጠቀም ይቻላል፡፡

98
የሞባይል ገንዘብ ዝውውር ጥቅሞች እና ተግዳሮቶች

የሞባይል ገንዘብ ዝውውር ጥቅሞች እና ተግዳሮቶች ተወያዩበት

99
የሞባይል ገንዘብ ዝውውር

ጥቅሞች ተግዳሮቶች
• ከገንዘብ አያያዝ ጋር የተጎዳኙትን አደጋዎችን • ሞባይል ገንዘብ መጠቀማችን ጋር ተያይዞ ክፍያ
(ለምሳሌ: ስርቆት፤ የሃሰት ማስታወሻዎችን ሊኖረዉ ይችላል
፤የንግድ እና የግል ገንዘብን ለያይቶ አለማያዝ) • አዲስ ቴክኖሎጅ ስለሆነ የማይታወቁ ስጋቶች
ለመቀነስ ሊኖሩት ይችላል
• በኤሌክትሮኒክ መንገድ በመክፈል ጊዜን • የተለመደ አለመሆኑ ፤ አንዳንድ አካባቢዎች በጣም
ይቆጥባል (በአካል ከመገናኘት ይልቅ) ጥቂት ሰዎች ብቻ ይጠቀሙበታልt (በዚህ ቴክኖሎጅ
ለመስራት ሁለቱም አጋሮች ሊነቀሙበት ግድ ይላል)
• ገንዘብን በፍጥነት ለማግኘት
• የሞባይልና የዲጅታል እዉቀት ይጠይቃል
• ለደንበኞች በግብይት ወቅት የገንዘብ መልስ • የሞባይል ኔትወርክ መኖር አለበት
የመስጠት ችግርን ይቀንሳል

100
ሞጁል 10፡ የንግድ እቅድ ማዘጋጀት

የንግድ እቅድ ይዘት


•አጠቃሎ (Executive Summary)
•የድርጅቱ መግለጫ (Company Description)
•የገበያ ትንታኔ (Market Analysis)
•አገልግሎት/ምርት (Service or Product Line)
•ግብይትና ሽያጭ (Marketing and Sales)
•የፋይናንስ ትንበያ (Financial Projections)
የንግድ ፍቃድ ማውጣት ሂደቶች ያስታውሱ፡ የንግድ መለያ ቁጥር ካወጡ በኋላ ‘ኦንላይን መመዝገብ ይችላሉ)
ቀጣይ እርምጃዎችን ማቀድ
መዝጊያ እናመሰናለን

Megenagna to Wesen area, EDI


HQs, 3rd Floor

You might also like