You are on page 1of 2

Business plan for constriction material provider (ቢዝነስ ፕላን)

ሞላ አበበ አና ደኛሞቹ ኮንስትራክሽን ማተሪያል አቅርቦት

መግብያ

የዘርፍ ጥናት

ስጋት

ዕቅድ

ገብያ ጥናት

ገንዘብ አጠቃቀም

 ብግንኝነት መካከለ ሁልቱ ልክ አንድ ሆኑ የምያስብ ከሆኑ አንዳቸዉ ባንዳቸዉ ቦታ ሁነዉ ማየት አለብን
(በስዎች ጫማ ሁነን ማይት አላብን ወይም መልመድ )

ለስክታማ ህዎት

 ዕላማ መኖር
 ግዘ በአግባቡ ምጠቅም
 ተስፋ ማርግ
 ሰዉ ምን ይለኛል አልማልት
 አወንታዊ አስተሳስብ መልመድ
 ፍላጎት መለየት በትኩርት
 በአቅድ መኖር
 ትግስቲ አና

በህወታችን ራሳችን የፈለግነዉ ለመድርሰ የምጠቅም ነገሮች

1. በህወታችን ራሳችን መቆጣጠርው


2. ባላንሰ መጠብቅ

በህወታችን ራሳችን መቆጣጠርው የምጠቅም ነገሮች አለበን የፈለግ ንዉ ለመድርሰ

 እሰት ማወቅ
 አላማ ማወቅ
 የምታረገዉ ነገር ለህወትየ ትርጉም አልዉ ውይ

ባላንሰ ለመጠብቅ የምጠቅም ነገሮች

 ራስህ ማውቅ
 ቅድም ተከተለ ማወቅ

ምርጫ

አንደት ዉጠታማ ቢዝነስ መጀመር አንችላለን

 የምንሰራዉ የምርት እና አገልግሎት የደንበኞች ፍላጎት ማወቅ


 ከደንበኞች አስታየት መጠየቅ ከዛ የተደጋገምዉ የ ደንበኞች አስተየት መዉሰድ አና ማስተካከል ሁሉም
ማስደሰት ስለ ማይቻል
 ሽያጭ መቅረጥ

የምንሰራዉ የምርት እና አገልግሎት ሽያጭ መቅረጥ ማለት

 የተሻለ አና ተመራጭ ነዉ ወይ የምንሰራዉ የምርት እና አገልግሎት


 በቀላሉ አና በፍጥነት ይገኛል ወይ የምንሰራዉ የምርት እና አገልግሎት
 ተመጣጣኝ አና ፍትህው ዋጋ አለዉ ወይ የምንሰራዉ የምርት እና አገልግሎት

You might also like