Professional Documents
Culture Documents
Profesion
Profesion
ጤና ይስጥ
1
የሥነ ምግባር ጽንሰ ሐሳብ
ለሰራተኞች የተዘጋጀ ስልጠና
ገላን
2
የስልጠናው ደንቦች
ሰዓት ማክበር
ስልክ ሳይለንት ማድረግ
የጎንዮሽ ውይይት አለማድረግ
ወጣገባ አለማለት
በሚነሱ ጉዳዮች ላይ ወደ ራስ መመልከት
የሌሎችን ሀሳብ ማክበር
በንቃት መሳተፍ .....
የመጀመሪያዎቹ ሁለቱ ያልተገበረ ይቀጣል
ቀልድ
3
የስልጠናው ዋና ዋና ይዘቶች፡-
የሥነ-ምግባር ምንነት፣
ሥነ-ምግባር እያጠፉ ያሉ ነገሮች፣
የሥነ-ምግባር አስፈላጊነት፣
የሥነ-ምግባር ዘርፎች እና
የአገልግሎት አሰጣጥ ምንነት፣ ባህርያት፣ አይነቶች፣
ለውጥ፣
4
የውይይት መነሻ ጥያቄዎች
1. ሥነምግባር ማለት ምን ማለት ነው? ሥነ-ምግባርን እያጠፉ ያሉ ነገሮች
ምንድናቸው?
2. በመስሪያ ቤታችን ከሥነ-ምግባር ጋር በተያያዘ ጎልተው የሚታዩ ችግሮች
ምንድን ናቸው? መንስኤያቸው ምንድን ነው? እንዴትስ መቅረፍ ይቻላል?
3. የሰዎች እድገትም ሆነ ውድቀት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከሥነ-ምግባር ጋር
የተያያዘ እንደሆነ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች ይገልፃሉ፡፡ይህንን አባባል
እንዴት ታዩታላችሁ?
4. ሰው በትምህርት እና በምክር ብቻ ጥሩ አይሆንም የሀይል ዱላ ያስፈልገዋል፤
የሚለው ሀሳብ እንዴት ትመለከቱታላቸሁ?
5. አሁን ከገባንበት የሥነምግባር ስብራት ለመውጣት ማን ምን ይስራ?
5
ሥነ-ምግባር ምንድን ነው?
6
የቀጠለ….
ሥነምግባር ምንድን ነው? የሥነምግባርን ትክክለኛ ትርጉም
ለማስቀመጥ ሊያስቸግር ይችላል፡፡ ምክንያቱም የተለያዩ
ፀሐፊዎች ሥነምግባርን በተመለከተ ልዩ ልዩ ትርጉም
ስለሚሰጡት ነው፡፡ በሌላ በኩል እኛም እያንዳንዳችን
ከየእለት ተግባራችን አኳያ የምንረዳበት እና
የምንተረጉምበት መንገድ ይለያያል፡፡
7
የቀጠለ…
ሬሞንድ ባውንሃርት የተባለ የሶሾሎጂ ባለሙያ
ለተለያዩ ሰዎች “ሥነ-ምግባር ማለት ምን ማለት
ነው?” በማለት ላቀረበላቸው ጥያቄ ሰዎች
በየግላቸው የሰጡት መልስ ከዚህ ቀጥሎ ቀርቧል፡፡
8
የቀጠለ…
1. ሥነ-ምግባር ማለት ስሜቴ ትክክለኛ ነው ብሎ የሚነግረኝን ነገር ማድረግ
ማለት ነው፣
2. ሥነ-ምግባር ማለት ሀይማኖቴ የሚመራበትን እምነት እና አመለካከት
በመከተል ትክክለኛውን ነገር ማድረግ ማለት ነው፣
3. ሥነ-ምግባር ያለው ሰው ለመሆን ሕግ እንዳደርግ እና እንዳላደርግ
የሚፈቅደውን እና የሚከለክለውን በመከተል ማድረግ ነው፣
4. ሥነ-ምግባር ማለት የትክክለኛ ምግባር መለኪያ የሆነውን እና
ሕብረተሰቡ የሚቀበለውን በመከተል ማከናወን ነው፡፡ በማለት የመለሱ
ሲሆን የመጨረሻው ሰው ደግሞ
5. ሥነ-ምግባር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አላውቅም፡፡
9
የቀጠለ….
10
ሥነ-ምግባር፡-
ድርጊቶችን ጥሩ ወይም መጥፎ መሆናቸውን የምንመረምርበት መለኪያ
ነው፡፡
በግብረገባዊነት አስተምህሮ ላይ ተመስርተን ባህሪያችን ምን መምሰል
እንዳለበት የሚጠቁመን መሳሪያ ነው፡፡
ሥነ-ምግባር አእምሮአችን ከመዛጉ በፊት ዝገት መከላከያ/anti-
rust / ከዚያም የጭንቅላታችንን ዝገት የሚያለሰልስና የሚያስለቅቅ
/lubricant/ ነው፡፡
11
ሥነ-ምግባር….
ሰው ለልማድ፣ ወግ ወይም ጠባይ የሚሰጠውን እሴት የሚገልጽ፣
የሚያብራራ፣ የሚመረምር ወይም የሚፈትሽ ሳይንስ ወይም የጥናት መስክ
ነው፡፡
እንዴት መኖር እንዳለብን፣ ሠናይ አስተሳሰቦች ምን ምን እንደሆኑና ትክክልና
12
ርሀብ አድቅቆት የገዛ ራሱን መሸከም ያቃተው ህፃን ልጅ
እና ይህን ገላ ለመግመጥ የቋመጠ ጥንብ አንሳ
12/27/23 13
ሥነምግባር ለምን ይዳከማል?
ውስጣዊ ችግሮች
አለማቀፋዊ ችግሮች
14
ውስጣዊ ችግሮች
15
የቀጠለ….
የሕብረተሰቡ ዝምታ
የሰው ምክኑያዊ አለመሆን
ሥነምግባርን ማስተማር ቸል መባሉ
ሕግና ሥርዓት ጠንከር ብሎ አለመከበር
ጠንከር ያለ ተጠያቂነት ሲጠፋ
አድሎ ሲኖር
የተጀመረ ሳይፈጸም ሲቀር
ዉሸት ሲነግስ
የሀሰት ምስክር
16
ዓለማቀፋዊ ሁኔታዎች
17
መፍትሄው ምንድነው?
18
የቀጠለ…
3. ለፍቅርና ግብረገብ ተግቶ መሥራት
4. እውነትን ማፍቀርና ግብረገብነት ማስረጽ
እውነትን መፈለግ፤ማክበርና ማበልጸግ ነው፡፡
እውነት ነፃነት ነው
5. የአርበኝነት ስሜትን ማጎልበት
አርበኝነት የሀገር ፍቅር፣ ስሜትና ኃላፊነት የሚገለጽት
ነው፤ በሁሉም የሥራ መስክ
19
የቀጠለ….
6. ታማኝነት ማስረጽ
7. የፈጠራንና የምርምር ችሎታን ማዳበር
ጥራት ያለው ትምህርት
8. ቃልና ተግባርን ማስመር
ቃልና ተግባርን መጣጣም አለበት
20
ማን ምን ይሥራ?
ወላጅ
21
የሥነምግባር መሰረት
12/27/23 22
የቀጠለ….
ትምህርት ቤት
ከቀለም ትምህርት ባሻገር ማሰብ
ሞዴል መሆን
23
የቀጠለ….
ማህበረሰቡ
ህፃናትንና ወጣቶችን እንደራሱ ልጆች መመልከት አለበት
26
የመልካም ሥነ-ምግባር ምሳሌዎች፡-
ሁሉንም ሰው /ሠራተኛ/ በእኩል ዓይን ማየት፣
ሐቀኝነት፣ ታማኝነት …፣
የሥራ ሰዓት ማክበር፣
ባለጉዳይን በተገቢው መንገድና በትህትና ማስተናገድ፣
ለመ/ቤቱ ንብረቶች እና የሥራ መገልገያዎችን እንደ ራስ ንብረት
መያዝና መጠቀም፣
የመ/ቤቱንም ሆነ የግለሰቦችን ምስጢር መጠበቅ፣
ውሳኔን ያለአግባብ አለማዘግየት ወይም ውሳኔ እንዳይፈጸም
እንቅፋት አለመሆን፣ ወዘተ …
27
የመጥፎ ሥነ-ምግባር ምሳሌዎች፡-
በሰዎች ላይ አካላዊ ወይም ሥነ-ልቦናዊ ጥቃት ማድረስ፣ ወዘተ.፣
በቢሮ ሰራተኞች ወይም ደንበኞች ላይ ፆታዊ ትንኮሳ ወይም ጥቃት
መፈጸም፣
በቢሮ የሥራ መገልገያ ቁሳቁሶች ተገቢ ባልሆነ መንገድ መጠቀም -
ለግል ጥቅም መገልገልና የሥራ ጊዜን ማባከን /ኢ-ሜል፣ ስልክ፣
የጽ/መሣሪያዎች፣ ወዘተ… /
በሥራ ሰዓት አልኮል መጠጥ፣ ጫት፣ ሐሽሽ ወዘተ … መውሰድ ወይም
ይሕንን አድርጎ ወደ ቢሮ መግባት፡፡ ወዘተ
28
አልናገርም አላየሁም
አልሰማሁም
ማለት አይቻልም
12/27/23 31
32
የሥነ-ምግባር ጉድለት የሚያስከትላቸው ጉዳቶች፣
ተአማኒነትን ይሸረሽራል/ያጠፋል/
ማህበራዊ ተቀባይነትን ያሳጣል፣
ጤናማ የሥራ ግንኙነትን ይቀንሣል ወይም ያጠፋል፣
የጥቅም ግጭት እንዲፈጠር ያደርጋል፣
ሕግና የአሠራር ሥርዓት እንዲጣስ ያበረታታል፣
y|‰ _‰TN W-@¬¥nTN YqNúL½
MR¬¥nTNና yMRT _‰TN YqNúL½
ynÉ gbà |RxTN òÆL ½
12/27/23 33
.
የሥነ-ምግባር ዘርፎች
34
የቀጠለ…
የዘርፉ ምሁራን የሥነ-ምግባር ዘርፎችን በተለያየ መንገድ በመከፋፈል
የሚያዩበት ሁኔታ ቢኖርም ለዚህ ትምህርት የተመረጡት፡-
ተግባራዊ ሥነ-ምግባር፣
ሙያዊ ሥነ-ምግባር እና
የሥራ ሥነ-ምግባር ናቸው፡፡
35
የቀጠለ….
1.ተግባራዊ ስነ ምግባር (Applied Ethics)
ሰዎች በህይወታቸው ከሚያጋጥማቸው ፈታኝ ሁኔታዎች ለመውጣት በችግሮች ዙሪያ
ለሚያነሷቸው ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት የሚሞከርበት ነው፡፡
ይህ ማለት ደግሞ በየእለት ህይወታችን በተግባር ለሚያጋጥሙን ችግሮች ከሥነ- ምግባር
ፅንሰ - ሀሳባዊ መርሆዎች ጋር በማገናኘት እና በመፈተሽ መፍትሔ ለማፈላለግ
የሚደረግ ጥረትን የሚመለከት ጉዳይ ነው፡፡
ለምሳሌ፡-
ውርጃ መፈጸም፣
በሳይንሳዊ መንገድ የሰዎችን ሕይወት ማጥፋት፣
የእንስሳት መብት፣
የሞት ቅጣት ፍርድ፣
የኒኩሌር ጦርነት፣ ወዘተ
36
2.ሙያዊ ስነ ምግባር (proffessional ethics)
ሙያ ማለት የራሱ የሆነ ልዩ ዕውቀትንና ችሎታን
የሚጠይቅ የስራ አይነት ነው፡፡
37
ሙያተኞች ሊያሟሉ የሚገባቸው የሙያ ሥነ ምግባር፣
12/27/23 38
ለምሣሌ ህብረተሰቡ፡-
ሐኪሞች በተገቢው መርምረው መድኃኒት ያዙልናል ብሎ
ያምናል፣
ኢንጂነሮች ጠንካራና ደረጃውን የጠበቀ ግንባታ
ያከናውናሉ ብሎ ያምናል፣
ሾፌሮች የትራፊክ ህግን አክብረው ካሰብንበት ያደርሱናል
ብሎ ያምናል፡፡
የትክክለኛ ሙያ ሥነ ምግባር ባለቤት የሆነ ሰው፡-
ቴክኒካዊ እውቀትን
የአገልግሎት አሰጣጥን
ሁለንተናዊ ስብዕናና ክህሎትን
ውሣኔ መስጠትን
አለማዳላትን ወዘተ… አጠቃሎ የሚይዝ
ሲሆን ጥቅል ውጤቱም፡-
12/27/23 40
ሙያዊ ስነ ምግባር
አንድ ሰው የሙያ ሥነ ምግባር አለው ሲባል ሙያው የሚጠይቀውን
ግዴታ እና እንዲሰራ የሚያስገድደውን ጉዳይ ሲፈጽም ነው፡፡
41
የሙያ ስነ ምግባር ጠቀሜታዎች
42
3. የስራ ስነ ምግባር(Work Ethics)
የስራ ስነ ምግባር ማለት አንድ ሰራተኛ በስራው እንዲረካ፤ ብቃቱ
እንዲጎለብት እና ውጤታማ እንዲሆ የሚያስችሉ መለኪያ መስፈርቶች
ወይም ህጎች ስብስብ ነው፡፡
መገለጫዎች
ለሰዎች እና ለስራው ተገቢ ክብር መስጠት
ተለማጭ(flexible) መሆን
ቀጠሮ ማክበር
በሚስጥር መያዝ ያለባችውን ነገሮች በሚስጥር መያዝ
ለደንበኞች ትሁት እና ቅን አገልጋይ መሆን
ለለውጥ ዝግጁ መሆን
43
ከሥራ ጋር ተያያዥ የሆኑ የሥነ-ምግባር ችግሮች፡-
44
የተሻለ የሥራ ሥነ-ምግባር የሚከተሉትን ነገሮች
ማሟላት አለበት፡-
ሀ. በሥራ ላይ መገኘት:- በሥራ ላይ ተገኝቶ መሥራት ለራሱ
ለሠራተኛውም ሆነ ለቡድኑ ውጤታማነት አስፈላጊ ሲሆን በሥራ
ላይ በመገኘት ውጤታማ ሥራ መሥራት ማለት፡-
የሥራ ቅደም ተከተሎችን ጠንቅቆ ማወቅ፣
ከሥራ ሰዓት ዘግይቶ አለመግባት እና ቀድሞ አለመውጣት፣
የሥራ ጊዜን ለተገቢው ሥራ ማዋል፣
በችግር ከሥራ ስንቀር ለቅርብ ኃላፊ ማሳወቅ እና የመሳሰሉትን
ያጠቃልላል፡፡
45
የቀጠለ…
ለ. ተገቢ ባሕሪ ማሳየት:- የሚሠሩበትን መስሪያ ቤት የበለጠ
ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችለውን ተፈላጊ ባሕሪ ማዳበር
ያስፈልጋል፡፡ እነዚህ ባሕሪያት ምንድን ናቸው?
- ሀቀኝነት፣ - ታማኝነት፣
- በሥራ ተፈላጊነት፣ - በሥራ ተጽእኖ ፈጣሪነት፣
- የአቋም ሰው መሆን፣ - ተነሳሽነት፣
- ሥርዓት አክባሪነት - ኃላፊነትን መውሰድ
የሚሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡፡
46
የቀጠለ…
ሐ. በቡድን ሥራ ማመን:- የቡድን ሥራ ለአንድ መስሪያ ቤት በጣም
አስፈላጊ ሲሆን መገለጫዎቹም፡-
የሌሎችን መብት ማክበር፣
ተግባቢ መሆን፣
ታጋሽ እና ፅኑ መሆን፣
የአገልግሎት ሰጭነት አመለካከት መኖር፣
ሚስጢር መጠበቅ እና
47
.
12/27/23 48
.
መስመር ውስጥ ያልገቡትን
በመምከር፤ በማብnት እና
አቅጣጫ ማሳየት ወደ ትክክለኛው
መስመር እንዲገቡ ማድረግ . . ..
ከዛ ካለፈ ግን
12/27/23 49
1
Continuous Improvement! 51
What Do you Learn from this Picture?
1
የቀጠለ….
መ. ተገቢ አለባበስን መጠቀም:-
አለባበሳችን ለሥራ ምቹ የሆነና የመስሪያ ቤቱ ሠራተኛ ለመሆናችን የሚገልጽ
እንደሁኔታው የሥራ /የደንብ/ ልብስ መልበስ ያስፈልጋል፡፡
ሠ. አመለካከት:-
ለሥራ በተሰማራንበት ቦታ አዎንታዊ አመካከት፣ በራስ መተማመን እና
ለራሳችን ያለንን ግምት ከፍ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
53
የቀጠለ…
ሰ. ተገቢ የሥራ ክህሎት:-
54
3. ›ÑMÓKAƒ U”É” ’ው;
›ÑMÓKAƒ TKƒ ¾}ÑMÒà (¾Å”u—”) õLÑÔƒ }
[É„ õLÑA~” KTTELƒ ¾T>Å[Ñው” T”—ው”U Ø[ƒ
¾T>ÁSK¡ƒ ’ው:: ÃIU ›ÑMÓKAƒ ðLÑ>ው
¾T>ÖÃkው” ወÃU ¾T>ðMÑው” uƒ¡¡M S[ǃ'
›ÑMÓKA~” uƒ¡¡M Tp[w ወÃU õLÑA~” TTELƒ ወÃU
›T^à‹ SeÖƒ” G<K< ÁÖnMLM::
55
¾›ÑMÓKAƒ ¯Ã’„‹
¾›ÑMÓKAƒ ¯Ã’„‹ T‚`ÁM (ld©) እ“ cw›©
(ø`c“M) }wK¨< uG<Kƒ ßðLK<::
T‚`ÁM ›ÑMÓKAƒ ¾T>vK¨< ¾›ÑMÓKAƒ
›c×Ø }Úvß ¾J’¨<” ¨ÃU ¾T>Çcc¨<” ¾›ÑMÓKAƒ
›c×Ø H>Ń ¾T>Ádà c=J”' Ÿእ’`c< S"ŸM
¾T>Ÿ}K<ƒ ¾T>Ökc< “†¨<::
12/27/23 56
¾kÖK.....
K›ÑMÓKA~ ¾T>ŸðM ªÒ'
›ÑMÓKA~ ¾T>cØuƒ Ñ>²?'
¾›ÑMÓKAƒ SeÝ °n‹ Ø^ƒ“ w³ƒ'
U`„‡/¨<Ö?„‡'
¾›ÑMÓKAƒ ›c×Ø U‡’ƒ‘
¾›ÑMÓKA~ cÜ W^}™‹“
¾T‚`ÁM ›ÑMÓKAƒ Å[Í‹ ¾Å”u™‹” õLÑAƒ ¨ÃU Å”u™‹
¾T>Öwlƒ” TTELƒ ›Kuƒ::
12/27/23 57
¾kÖK...
¾cw›© ›ÑMÓKAƒ
¾T>SKŸ}¨< ¾TÃÚuÖ¨<” ¨ÃU ¾TÃÇcc¨<”
¾›ÑMÓKAƒ ›c×Ø H>Ń c=J”'
¾c¨<’ƒ እ”penc?‹” TKƒU' ðÑÓታ' እሺታ ¾SdcK<ƒ”'
u”ÓÓ` SÓvvƒ' uØV“ S“Ñ`' TÇSØ
KÅ”u— ¡w` SeÖƒ'
[Ò TKƒ“ u^e S}TS” ¾SdcK<ƒ “†¨<::
12/27/23 58
G. Ÿ›ÑMÓKAƒ cÜ }sU ¾T>Öul S`J‹
1. ¾T’@ÏS”ƒ ÉÒõ“ l`Ö˜’ƒ
2. Y^” uT>Ñv T¨p
3. ›ÇÇ=e ¾Y^ ›ðéçV‹” Y^ Là TªM'
4. }ÑMÒÄ‹” S[ǃ' T¡u`“ SŸታ}M
5. ¾›ÑMÓKAƒ ›c×Ø ThhÁ eM„‹” SõÖ`
6. ¾›ÑMÓKAƒ SKŸ=Á‹” uTekSØ ›ðéçU” SK"ƒ“ T”kdke
7. ÓMê ¾J’ ¾T‚`ÁM ›ÑMÓKAƒ H>Ń” TssU'
8. Å”u™‹ eK›ÑMÓKAƒ ›c×Ø um Ó”³u? እ”Ç=•^†¨< TÉ[Ó
(Te}T` ¨ÃU S”Ñ`)' ª“ ª“‡ “†¨<::
12/27/23 59
K. Ÿ›ÑMÓKAƒ cÜ W^}™‹ ¾T>Öul S`J‹
1. G<MÑ>²? uÅ”u— òƒ ¾Åeታ eT@ƒ እ”Ç=•` TÉ[Ó'
2. Å”u— ¾T>ðMѨ<” Ö”pq S[ǃ'
3. ¾ÓM ‹Ó`” KÅ”u— ›KS”Ñ`'
4. ›S`m Se}”ÓÊ Td¾ƒ'
5. eKT>cÖ¨< ›ÑMÓKAƒ KÅ”u—¨< um Tw^]Á SeÖƒ'
6. Å”u— ’í’ƒ እ”Ç=cT¨<“ ²“ እ”Ç=M TÉ[Ó'
7. ¾Å”u—” p_ታ uÅeታ SkuM'
9. ¾TÃSKŸ}”” ¾eM¡ Ø] ¨ÅT>SKŸ}¨< ¾Y^ ¡õM ¨ÃU vKS<Á Te}LKõ ¨.².}::
4. K¨<Ø
12/27/23 60
Wishing you continued success on
your
PCM
MT& I Journey