Professional Documents
Culture Documents
6768
6768
የሚያደርስ ከክፍያ ነጻ የሆነ አጭር የስልክ መስመር ሲሆን ያልሆኑ ተቋማት፣ እንክብካቤ ሰጪዎች፣ የማገገሚያና መልሶ
እ።ኢ።አ ከ 2013 ኣ።ም ግማሽ አመት ጀምሮ ለአለፈው አንድ ማቋቋም አገልግሎት ሰጪዎች፣ በልማታዊ ሥራዎች ላይ ተሳታፊ
አመት ከ አራት ወር መረጃዎችን በአካቶ-ጤና፣ በአካቶ- የሆኑ ድርጅቶችና አጋዥ መሳሪያዎችንና ቴክኖሎጂዎችን አቅራቢ
ትምህርት፣ በአካቶ-ቴክኒክና ሙያ፣ በሥራና ቅጥር፣ ተቋማት ሲሆኑ፣ እርሶም ከዚህ የመረጃ ማእከል ጋር ይሰሩ ዘንድ
በኢቲዮቴሌኮም ተደራሽ አገልግሎቶች፣ በልዩ ልዩ ህግና ይጋበዛሉ እንዲሁም ራሶን ወቅታዊና ጠቃሚ ከሆኑ መረጃዎች ጋር
መመሪያዎች፣ የተገልጋዮችን ጥያቄ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያቆራኙ።
ምላሽ በመስጠት እንዲሁም የተለያዩ የአካል-ጉዳተኛ ግለ-ሰቦችን
መልካም የህይወት ተሞክሮዎችን ለተጠቃሚዎች / ተገልጋዮች
በማቅረብ ላይ ያለ የመረጃ ማግኛ ፕላትፎርም ነው። ምንጭ 6768 የመረጃ ማዕከል አጠቃቀም
ይህ የመረጃ ማእከል፡ ኢትዮጲያን ሴንተር ፎር ዲስኤቢሊቲ ኤንድ መመሪያ
ዴቨሎፕመንት ኣሶሲዬሽን (ECDD) እንደመርህ ከያዘው
የምንጭ አማራጮች እና የመሸጋገሪያ ጥቆማዎች
አካታችነትን በተግባር ለመግለጽ ከሚያገለግሉ መሳሪያዎች አንዱ
ነው። በዋናነትም መረጃዎችን ለአካል-ጉዳተኞች፣ ወደ ምንጭ በሚደውሉበት ወቅት: የእንኳን ደህና መጡ መልእክት
ለቤተሰቦቻቸው፣ ለጓደኞቻቸው፣ ከአካል-ጉዳት ጋር በተያያዘ መሰማት ይጀምራል።
ለሚሰሩ ድርጅቶችና ለጉዳት-አልባው ማህበረሰብ ከአካል-ጉዳትና ከእንኳን ደህና መጡ መልዕክት በኋላ: ስምንቱን የመረጃ ክፍሎች የመግቢያ
ተያያዥ ጉዳዮች ጋር አሁን ላይ ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር መመሪያዎች መስማት ይጀምራሉ።
በመቀናጀት በድምጽ የተዘጋጁ መረጃዎችን በባለ 4 ድጅት ቁጥር
የመረጃ ማእከሉ ምርጫዎች የሚከተሉት ናቸው
(6768) የስልክ መስመር የሚያቀርብ ማእከል ነው። ወደፊትም
መስማት የተሳናቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች ለማካተት በአጭር ከአካል ጉዳተኞች ጋር የተያያዙ አዳዲስ መረጃዎች ለማዳመጥ ከፈለጉ
የጽሁፍ መልእክት አገልግሎት የሚጀምር ይሆናል። 1 ን ይጫኑ፣
የምንጭ / 6768 ሽፋን፥ አጠቃላይ የአካል ጉዳት መረጃዎችን ለማዳመጥ ከፈለጉ 2 ን ይጫኑ፣
የመረጃ ማእከሉ በከፍተኛ ሁኔታ አሳታፊ ሲሆን አጋር አካላቶቹም የአካቶ ጤና መረጃን ለማዳመጥ ከፈለጉ 3 ን ይጫኑ፣
የሚከተሉት ናቸው፡ የአካቶ ትምህርት መረጃን ለማዳመጥ ከፈለጉ 4 ን ይጫኑ፣
የወደዱትን መልእክት ወይንም መረጃ በድጋሚ ለማዳመጥ ከፈለጉ: መረጃው ሳያልቅ በፊት 4 ን ቢጫኑ በድጋሚ ማዳመጥ ይችላሉ።
ከአንድ የመረጃ ክፍል ወደሌላው በፍጥነት ለማለፍ: ከፈለጉ 0 ን በመጫን ከቀደመው የመረጃ ክፍል ወደቀጣዩ ክፍል ለመሸጋገር ይችላሉ
። ለምሳሌ: ከአካቶ ጤና መረጃዎች ወደቀጣይ ለመሄድ 0 ን መጫን ወደቀጣዩ ማለትም ወደ አካቶ ትምህርት የመረጃ ክፍል
ያደርስዎታል።
በእያንዳንዱ የመረጃ ክፍል ስር ሆነው ሃሳብዎን ወይም ጥያቄዎን ለማስቀመጥ ቢፈልጉ 3 ን ተጭነው ከሚሰማው ድምጽ በኋላ መቅረጽ
ይችላሉ።
ማስታወሻ:
በእያንዳንዱ የመረጃ ክፍል ስር ሊያካፍሉ የፈለጉት ሀሳብ፣ ጥያቄ፣ አስተያየት ካለ 3 ን ተጭነው ድምጥዎን ከቀረጹ በኋላ ወደቀጣዩ
ለማለፍ ማንኛውንም ቁጥር እየነኩ በፍጥነት ማለፍ ይችላሉ።
የሚያጋሩት መረጃ/መልእክት ከላይ ከተገለጹት 8 ቱ ርዕሰ ጉዻዮች (አማራጮች) የተለዩ ከሆነ ወይንም ሌሎችየህይወት ተሞክሮዎችን
ለማካፈል ከፈለጉ በ 7 ኛው ርዕሰ ጉዻይ (አማራጭ) ማለትም “ምንጭን ያጋሩ” በሚለው ውስጥ ቢያካፍሉ ይመረጣል።
ተጠቃሚዎች የሚያጋሯቸው መልእክቶች ከሀገራችን ኤዲቶሪያል ፖሊሲ አንጻር ከተገመገሙ በኋላ እና አስፈላጊው አርትኦት ከተካሄደ
በኋላ በቅደም ተከተላቸው መሰረት በመረጃ ማእከሉ ላይ ይሰራጫሉ።
ይህ መልእክት የቀረበው በ CBM ገንዘብ ድጋፍ ነው።