Professional Documents
Culture Documents
2
2
ነሀሴ/2011/2019
የዉይይት አጀንዳዎች
2
የስብሰባዉ አላማ፡
ማስተዋወቅ - 30 ደቂቃ
መነቃቃት - 5 ደቂቃ
ሀ. መጀመሪያ (30 ደቂቃ)
በእለቱ ለተገኙት ለተሳታፊዎች ያልተጻበት ካርድ ሉሉም መስጠት
(ለአመቻቹም ጭምር) እና ሁሉም የራሳቸዉን ማንነት የሚገልጽ
ስእል እንዲስሉ መንገር፡፡ ምን አይነት እንሰሳ አንተን ይገልጽሀል ??
እና ለምን?
የቀጠለ…
4
አጠቃላይ ይዘቱ፡
ተሳታፊዎች ከዚህ ዉይይት የሚጠብቁት (15 ደቂቃ)
አጀንዳ (10 ደቂቃ)
መመሪያዎች (10 ደቂቃ)
ሀ. ተሳታፊዎች ከ ዚህ ዉይይት የሚጠብቁት (15 ደቂቃ)
ተሳታፊዎችን በቡድን በመክፈል እን ለ ቡድኑ አባላት ካርድ መስጠት፡፡ ለ 5 ደቂቃ ያህል
በዚህ ዉይይት ምን እንደሚጠብቁ ከተወያዩ በሓላ፣ 3 ወሳኝ የሚሎአቸዉን በካርዱ ላይ
እንዲጽፉ ማድረግ
አምስቱ ደቂቃ ካለቀ በሓላ እያንዳንዱ ቡድን የጻፈዉን በ ዉይይቱ ወቅት የሚጠብቁትን
ለሌላዉ ቡድን ጋር እንዲለዋወጡ ማድረግ እና በመጨረሻ በ ፍሊፕ ቻርቱ ላይ መለጠፍ፡፡
ሁሉም የተለጠፉት እስከ ዉይይቱ መጨረሻ ቀን ድረስ መቆየት አለባቸዉ፡፡ የመጨረሻዉ
ቀን ሁሉም ቡድን የጠበቁትን ማግኘታቸዉን ወይም አለማግኘታቸዉን ማረጋገጥ
አለባቸዉ፡፡
ለ. አጀንዳ (10 ደቂቃ)
8
አላማዉ፡
በዚህ ዉይይት መጨረሻ ተሳታፊዎች፣ የሚከተሉትን ማወቅ አለባቸዉ፡
1. የጾታ እና የሥርዓተ ጾታ ልዩነቶችን ማወቅ አለባቸዉ
2. ለ ሥርዓት ጾታ እክል ያለመሆን አስተሳሰቦችን እና የሚያመጡትን ተጽኖ በወንዶች ላይ፣
በጎደኞቻቸዉ ላይ እና በቤተሰባቸዉ ላይ ለ ጾታዊ ጥቃት ፣ ለኤች.አይቪ እና ተያያዥ
በሽታዎች ያለዉን አጋላጭነት መለየት
3. ወንዶች የሥርዓተ ጾታ እኩልነት አስተሳሰቦችን እንዴት አድርገዉ ለማህበረሰቡ
እንደሚያስተምሩ ማወቅ አለባቸዉ፣ የጾታዊ ጥቃትን አሉታዊ ጉዳቶችን እና ለ ኤች.አይቪ
ያላቸዉን አጋላጭነት ጭምር ለ ማህበረሰቡ ማሳወቅ
(ጎደኝነት) ትዉዉቅ መመስረት (5 ደቂቃ)
11
ማስታወሻ፡
ለ ዉይይት የሚሰጠዉ ሰዓት እንደ ተሰብሳቢዎች የአስተሳሰብ ሁኔታ
አመቻቹ መወሰን አለበት፡፡ ምክንያቱም አብዛኛዉ ወማህበረሰብ
ከፍል በሥርዓት ጾታ ዙሪያ ግልጽ/ጥርት ያለ እዉቀት የላቸዉም፡፡
አመቻቹ በ ተሳታፊዎች ዘንድ ለ ዉይይት የሚነሱት ሃሳቦች
ማለትም ( ጾታ) እና( ሥርዓት ጾታ ) ትርጉሞች ለነሱ
መመቸታቸዉን ማወቅ አለበት፡፡
የቀጠለ…
13
አላማ፡
በዚህ ዉይይት መጨረሻ ተሳታፊዎች፡
በማህበረሰቡ ዉስጥ ያለዉን የሃይል አመለካከት ማብራራት
ማን ምን አይነት ስልጣን/ሃይል በማን ላይ እንዳለዉ እና ምን
አይነት የስልጣን አይነቶች በማህበረሰቡ ዉስጥ አሉ
ያልተመጣጠኑ የስልጣን/ሀይል ልዮነቶች በወንድ እና ሴቶች
መካከል ምክንያቶች ምን እንደሆኑ መለየት
ለመጀመር ማነቃቃት (5ደቂቃ)
25
ማስታወሻ፡
የተወሰኑ ተሳታፊዎች ወንዶች በጣም ተጋላጭ ናቸዉ ሊሉ
ለለችላሉ፡፡ መብታቸዉ ነዉ፡፡ ቀጣይ ጥያቄ በመጠየቅ ማለትም
ከሁለቱ በጣም ለ አካል ጉዳት ተጎጂ የሚሆነዉ ማነዉ? በቤተሰብ
ዉስጥ ያለዉን ሀብት ተቆጣጥሮ ያለዉ ማነዉ? እነዚህ ጥያቄዎች
በማንሳት ነገሩን እንደገና በማየት ሴቶች ከ ወንዶች እጅግ ተጋላጭ
ናቸዉ የሚል ማጠቃለያ ላይ እንዲደረሱ፡፡
የቀጠለ…
29
አላማዎች፡
በዚህ ዉይይት መጨረሻ ሁሉም ተሳታፊዎች የሚከተሉትን ማወቅ
አለባቸዉ፡
በወንዶች እና በሴቶች መካከል ያለዉን የሃይል/የስልጣን እኩል
ያልሆኑትን ምሳሌዎችን መዘርዘር
የሃይል/የስልጣን እኩል ያለመሆን የሚያመጣዉን መዘዝ
ማብራራት
በዉይይቱ መጨረሻ ምን እነደተማሩ/እንዳገኙ መናገር እና ይሄን
ያገኙትን እዉቀት ለሌሎች በማህበረሰቡ ዉስጥ እንዴት አድርገዉ
ማስተላለፍ ይችላሉ
ክለሳ
36
እንካን ደህና መጣችሁ የተወደዳችሁ የዚች አዲስ ፕላኔት ነዋሪዎች፡፡ እናንተ በዚህ ፐላኔት
ደስተኞች፣ በጎደኝነት የምትኖሩ፣ሁሌም አዲስ ሰዉ ትተዋወቃላችሁ፣ሁሌም ስለራሳችሁ አዲስ
ነገር ለመንግር ዝግጁ ሁኑ፡፡ የዚች ፕላኔት ነዋሪ በመሆናችሁ ሁላችሁም 4 መብቶች አላችሁ፡
1. መጀመሪያ፡ - የአካል መብት አላችሁ፤ ይህም ራሳችሁን ከአካል ጉዳት ይታደጋችሁላ፡፡
ሁላችሁም የዚህን መብት የሚያስከበር ካርድ ይሰጣቸዋል፡፡( ካርዱን ማሳየት)
2. ሁለተኛ- በሌሎች ዘንድ የመከበር መብት አላችሁ፡፡ ይህም ከ መገለል እና ካልሆነ ድርጊት
ይታደጋችሁል፡፡ ለዚህም የሚሆን ካርድ አለ፡፡ ( ካርዱን ማሳየት)
3. ሶስተኛ - የራስህን ዉሳኔ ለመወሰን ምቹ አጋጣሚ መጠቀም መብት አለህ፡፡ ይህም አንተን
ገንዘብ ከመያዝ፣ንብረት ከማፍራት እና መረጃ የማግኘት መብትህን ይታደግልሀል፡፡ለ ዚህ
መብትህ ደግሞ ካርድ አለ፡፡ (ካርዱን ማሳየት)
4. አራተኛ- የራስክን ጾታዊ ስርዓት የመቆጣጠር መብት አላችሁ፡፡ ይህም አንተን ተ ገደህ
ከማግባት፣ሴተኛ አደሪ ከመሆን፣ ወይም ላልተፈለገ ወሲባዊ ብዝበዛ ከመደረግ ይታደግሃል፡፡
ለዚህ መብትህም ካርድ አለህ፡፡ ካርዱን ማሳየት፡፡
ሁላችሁም መጣችሁ ካርዳችሁን ዉሰዱ፣ ከዛም እርስ በርሳችሁ ሰላምታ ተሰጣጡ፡፡
ለአመቻቾች ማስታወሻ፡…
40
15. የ አዲሱን ፕላኔት እና በማህበረሰቡ ዉስጥ ያለዉ ህይወት በማነጻጸር የሚከተሉትን ጥያቄዎች
ለተሳታፊዎች በመጠየቅ፡
ሀ. ሁሉም ሰዉ እነዚህ አራቱ መብቶች በእኩልንት አላቸዉ
ለ. እንዴት ነዉ ማህበረሰብ በተለያዩ ቸሰዎች ደረጃዎች የተከፈሉ( ለመልሱ ወንድ እና ሴቶች መሳተፋቸዉን)
ሐ. ማህበረሰቡ ለ አንዱ ቡድን የተለየ ስልጣን ቢሰጥ ምን ይከሰታል
መ. ማህበረሰቡ ለተወሰኑ ሰዎች የተለየ ስልጣን ቢሰጡ ( ፍትሃዊ ነዉ ወይስ ?
ሠ. ማነዉ አብዛኛዉን ጊዜ ከፍ ያለ ስልጣን በማህበረሰቡ ዉስጥ ሰጭ
ረ. የተወሰኑ ሰዎች ይህን ስልጣን የሌሎችን መብት ሳያከብር ይጠቀማል
ሸ. በወንድ እና በሴቶች መካከል ያለዉን ሃይል/ስልጣን እኩል ማድረግ ይቻላል? ለሴቶችን ህይወት ከማስተካከል
አንጽር፡፡
16. አዲሱ አወጅ በ አዲሱ ፕላኔት ክቦች የበለጠ ስልጣን ከአራት ማእዘኖች አላቸዉ፡፡ ይሄ እኩል ያልሆነ
ስልጣን/ሃይል በክቦች ዘንድ ካልተረጋገጠ ክቦች የአራት መአዘን ነዋሪዎችን መብት እና የህይወት ካርድ
አይነኩም፡፡ ስለዚህ ይህ እኩል ያልሆነ ስልጣን ለ አራት መአዘኖች መብታቸዉን እንዲያስከበሩ ያደረጋቸዋል፡፡
ምክንያቱም ማህበረሰባችን አብዛኛዉን ስልጣን ለ ወንዶች ስለሰጠ ልክ እንደ ለ ክቦች የበለጠ ስልጣን
እንደተሰጣቸዉ፡፡
የቀጠለ…
46
የጾታዊ መብት
በሌሎች የመከበር መብት
ክብ
አራት ማዕዘን
ዉይይት 4፡- እኩል ያልሆነ
50
ስልጣን/ሀይል እና
ጥቃት(ዋና ችግሩ እና የሚያመጣዉ መዘዝ) – 1 ሰዓት
አላማ፡
በዚህ ዉይይት መጨረሻ ተሳታፊዎች የሚከተሉትን ማወቅ
አለባቸዉ፡
ለጾታዊ ጥቃት ዋና ችግሩን መለየት
ለጾታዊ ጥቃት በማህበረሰቡ ዉስጥ መንስኤዎችን መለየት
በዉይይቱ መጨረሻ ምን እንዳወቁ ማብራራት እና ያገኙትን
ት/ት ለማህበረሰቡ በምን መልኩ ያሰተላልፋሉ
መከለስ የ ዉይይት 3 ን
51
አላማ፡-
በዚህ ዉይይት መጨረሻ ሁሉም ተሳታፊዎች የሚከተሉትን
ማወቅ አለባችዉ፡
1. በወንዶች እና በሴቶች የህይወት ተሞከሮ መካከል ያለዉን ልዩነት
ማብራራት
2. ለምንድነዉ ማህበረሰቡ ለሴቶች እና ለወንዶች ያለዉ
አመለካከት ለ ጾታዊ ጥቃት የሚጋልጠዉ
3. በምን መልኩ ነዉ ማህበረሰቡ በወንዶች እና በሴቶች መካከል
ያለዉን ልዩነት በማጥበብ እኩልነት ማምጣት ያለባቸዉ፡ ይህንን
ለ ማህበረሰቡ ማስተማር አለባቸዉ፣ በሴቶች ላይ የሚደረሰዉን
ተጽኖ ለማስወገድ በዉይይቱ መጨረሻ ምን መደረግ እንዳለበት
ለማህበረሰቡ ግንዛቤ መፈጠር እና ማስተማር፡፡
በዉይይት 3 ያገኘነዉን ት/ት መከለስ/ማስታወስ
56
• ወሲባዊ ትንኮሳ
• ወሲባዊ ብዝበዛ
የሥርዓተ ጾታ ጥቃት መገለጫዎች
63
• አካላዊ ጥቃት
• ወሲባዊ ጥቃት
• ሥነ ልቡናዊ ጥቃት
• ኢኮኖሚያዊ ጥቃት
• ጎጂ ባህላዊ ልምዶች
1)የአካላዊ ጥቃት ምሳሌዎች
በጥፊ መመታት 64
መወዝወዝ
በቡጢ ወይም በዕቃ መመታት፣
መወርወር/መገፈተር
ማነቅ
ማቃጠል
በቢላ ወይም በመሣሪያ ማስፈራራት /ስለታማ ነገር
መወርወር
ማቃጠል
ማነቅ
የወሲባዊ ጥቃት ምሳሌዎች
65
መደፈር
ድንግልነትን ማስመርመር፣
የሥነ ልቡናዊ ጥቃት ምሳሌዎች
66
ከሌሎች መለየት
ተግባሮቿን መቆጣጠር
የሴት ልጅ ግርዛት
የውርስ ጋብቻ
ዉይይት 6- ማህበረሰቡን ማነቃቃት (ጾታዊ ጥቃቶችን
እቃወማሉ ፤እኔን ይመከተኛል እንዲሉ ማድረግ)
69
አለማ፡
1. አድሎና መገለል ምን ማለት ነዉ
2. በምን መልኩ አድሎና መገለል ከኤች. አይቪ ጋር ይገናኛል
3. አድሎና መገለል ከኤች.አይቪ ጋር በሚኖሩ ስዎች ላይ ምን
አይነት የጤና ጉዳት ያመጣል
4. ፍሊፕ ቻርት፣ማርከር፣ በማዘጋጅት በሚቀጥሉት ጥያቄዎች
እንዲወያዩ ማድረግ ለሁለት ወይም ለሶስት ቡድን በመክፈል
የቀጠለ…
82
ደረጃዎች፡
1. ለዉይይቱን አላማ መግለጽ
2. እንዲወያየየ በማድረግ የሚመልሱትን መልስ ወደ ፍሊፕ ቻርት መጻፍ
3. የዛፍ ስዕል በመሳል ስለ አድሎናመገለል ማስረዳት
ሀ. የዛፉ ስር - ከ ኤች.አይቪ ጋር በተያያዘ ለመገለል ምክንያት የሆኑ ነገሮችን ይወክላል
(ባህል፣ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ)፣ ቅጠሎች እና ቅርንጫፎች ለ መገለል መንሰኤ በመሆን
ይወክላሉ
4. ተሳታፊዎችን ለ ሁለት በመክፈል ሁሉም ወረቀት በመያዝ፣ማርከር እና ፍሊፕ ቻርት በመያዝ
5. በቅጠል የተመደቡት ( ከኤች.አይቪ ጋር በተያያዘ ለ መገለል መንስኤዎችን በመወያየት
መጻፍ/መዘርዘር) እና በስር የተመደቡት ደግሞ በኤች.አይቪ ምክንያት ለመገለል ዋና ምክንያቶችን
መዘርዘር እና መወያየት
እና የጻፉትን ለተሳታፊዎች ማብራራት፡፡
6. በስር የተመደቡት ተሳታፊዎች የችግሩን ዋና ምከንያት ከስር መሰረቱ መዘርዘር
7. ሁሉም ቡድኖች በተቻለ መጠን ስር መሰረቱን ችግር ነቅሶ ማዉጣት
ምስል…
83
ቅጠል
( በመገለል ምክንያት
ቅርንጫ የሚመጡ
ፍ
ና ዋና ዋና መዘዞች
ዋ
ያ ይዞ ች)
ር ተ ያቶ
ጋ ክን
.ኤቪ ለል ም
ኤ ች ገ
( ከ መ
ስር መ ጡ
ለሚ
የቀጠለ…
84