Professional Documents
Culture Documents
Revised - Civil Service - Presentation - Social Capital - Facilitators
Revised - Civil Service - Presentation - Social Capital - Facilitators
ሰላም ሚኒስቴር
የካቲት 2013
ዋና፣ ዋና ነጥቦች
• ‘’…እጅግ ውጤታማውና
አርነት የሚያወጣው ማኅበራዊ
ለውጥ በባለፈው ላይ
የተገነባው ነው::’’
• “…the most productive
and liberating sort of
social change is that
built on continuity with
the past” (Levine 1965, p. 51)
ዶናልድ ሌቪን 1931 – 2015
ብያኔዎች
• ‹‹የማኅበራዊ ተቋማት መገለጫ የኾኑ፣
ትብብርና ኅብረትን የሚያሳልጡ ትስስሮች፣
ደንቦች እና ማኅበራዊ መተማመን››
(Putnam, 1995 በReeves 2019
እንደተጠቀሰው)
የሰላም ደረጃዎች
• ግለሰባዊ ማሀ = access to social • የግለሰብ ሰላም “individual peace
resources, eg. a ‘friend of a (how peace is made and
friend’. maintained within persons),
• ቡድናዊ ማሀ = common • የቡድን/የቤተሰብ ሰላም social
“language” &shared peace (how peace is made and
understanding => shared maintained within groups,
purpose => collective action
families)
• ማኅበረሰባዊ ማሀ= trust, • ማኅበረሰባዊ ሰላም collective peace
trustworthiness, civic (how peace is made and
norms, civility, membership,
participation & voluntarism maintained between groups).”
(Adolf, 2010, p.10-11)
የማኅበራዊ ሀብት ዓይነቶች የቀጠለ…
• አጣማሪ (bonding)፤ በተመሳሳይና በቅርብ ግለሰቦች፣ ጓደኛሞች፣
የሥራባልደረቦች፣ ጎረቤቶች ወዘተ
• አሸጋጋሪ/ድልድይ (bridging)፤ ከቅርብ ባሻገር፣ ቀጥታ ግንኙነት
በሌላቸው ሰዎች መካከል፣ ራስን ከማይመስሉጋር መተሳሰር፤ ቡድኖችንና
ተቋማትን የሚያገናኝ - A network of networks ?
• አገናኝ (linking)፤ ተዋረዳዊ ግንኙነት፣ ለምሳሌ ባለውና በሌለው፣ በወረዳ
ና በዞን፣ በዞንና በክልል ተዋረዳዊ ትስስር
• አሻጋሪ/ድልድይ (bridging)
• አገናኝ (linking)
ከማሀ ምን ያህል እየተጠቀምን ነን?
• ተሸርሽሯል ? Is it eroded?
• ተለውጧል ? Is it changed?
• ጠፍቷል ? Is it extinct?
እነዚህን ጥያቄዎች መመለስ ቀላል አይደለም!
መልስ ለመስጠት ምን ማስረጃ አለን ?
- ቡና እና ሀሜት?
- ቡና እና ማኅበራዊነት - ሚስጥር፣ ምክር
- ቡና እና ልማት - የጥጥ ፈተላ ደቦ
- የሠራተኛ ማኅበራት፣ መረዳጃ እድሮች፣ እቁብ
- ከመደበኛው ጎን ለጎን ኢመደበኛ አደረጃጀቶች
https://www.alamy.com/ethno-museum-at-addis-ababa-artist-impression-of-
a-coffee-ceremony-image60824580.html
የማሀ ሁለቱ መልኮች
• በስመ-ማኅበራዊ ሀብት!
• የማሀ ትሩፋቶች እንደ እይታችን እና
እንደ አጠቃቀማችን ይወሰናሉ፡፡
• ግማሽ ሙሉ፤ ግማሽ ጎዶሎ?
• ማሀ ችግር መፍቻ፣ ችግር
ማጽኛ/ማዝለቂያ
• ማሀን ግን መልሰን እንደ መታገያ
ዐውድ፤ አርነት መውጫ ማድረግ
ይቻላል፡፡
• ለምሳሌ፣ ለጾታዊ እኩልነትና ፍትህ
ለማሀ እንክብካቤ
• ማሀን እንደመታገያ ዐውድ መጠቀም
• “to challenge the status quo,
through solidaristic social
networks.” (Bruegel 2005)
• ግን አንዱን ማኅበራዊ ችግር ስንቀርፍ
መልካሙንም አብረን እንዳናጣ ጥንቃቄ
• ማሀ ላይ ከውስጥና ከውጭ ጫና
በዝቶባቸዋል (ዘመናዊነት፣ ሉላዊነት፣
ከተሜነት፣ የልሂቆች ጫና ፣ ወዘተ)
• - ማክበር
• - መገዛት
የማኅበራዊ ሀብት ዐውዶች በኢትዮጵያ
• እድር (የሴቶች ፣ የሙስሊሞች፣ የክርስቲየኖች)
• እቁብ
• ደቦ፣ ጅጊ
• ሰንበቴ፣ ጽዋ ማኅበር
• አበልጅ፣ ጉዲፈቻ
• የጡትልጅ፣
• ሃርማ ሆዳ (ቤኒሻንጉል)
• የባሌ/ወሎ/ጎጃም… ተወላጆች ማኅበር
• የኦሮሞ/የአማራ/የጉራጌ ወዘተ ተወላጆች/ምሁራን ማኅበር
• ሽምግልና/እርቅ፣ አበጋር፣ ግልግል፣ ጃርሳ ቢያ፣ ጉማ፣
• ጉዱማሌ (ሲዳማ)
• ገዳ
• አፈርሳታ
• አቦ ገረብ
• ሚቹ (ቤኒሻንጉል)
• የጆካ ሸንጎ (ጉራጌ)
• ሀደ ሲነቄ (ኦሮሞ)
ሰላም ≠ ጸጥታ
• “We have to face the fact that either all of us
are going to die together or we are going to
learn to live together and if we are to live
together we have to talk.” Eleanor Roosevelt
• ‹‹አንድእውነታ መጋፈጥ አለብን፤ ወይ
አብረን መሞት፣ አለያም አብረን ለመኖር
መማር፡፡ አብረን መኖር ካለብን ደግሞ
መነጋገር አለብን፡፡›› ኤሊኖር ሩዝቬልት
• “The first job of a citizen is to keep his mouth
open.” (Günter Grass)
• ‹‹የአንድ ዜጋ ቀዳሚ ኃላፊነት መናገር ነው››
• ስለዚህ እንደ ዜጋ እንናገር፣ እንወያይ፤
እንደ አመቻች ማኅበረሰቡን እናናግር፣
እናወያይ!
ብዝሃነት እና ተቋሞቻችን
• ተቋሞቻችን ማንን ይመስላሉ ?
• - ኢትዮጵያን ?
• - ክልላችንን ?
• - ዞናችንን ?
• - ወረዳችንን ?
• - ከተማችንን ?
• - ጎጣችንን
ብዝሃነት እና ተቋሞቻችን…
• ‹‹ተቋማዊ ባህል›› - አጣማሪ ወይስ አሸጋጋሪ ?
• አሃዳዊ፣ ብዝሃዊ?
• ብዝሃነትና ቅጥር
• ብዝሃነትና የተቋማት ፕሮፋይል
• ብዝሃነትና የደንበኛ አገልግሎት
ተቋሞቻችን ኢትዮጵያን እንዲመስሉ
• የብዝሃነት ስሱነት - እንደ ተቋም እና እንደ ግለሰብ
• ከምቾት ቀጠናችን የሚያስወጣን
• ‹‹ከሌሎች›› ጋር አብሮ መሥራትን
• ‹‹ሌሎችን›› ማገልገልን
• በይነባህላዊ የማመዛዘን ብስለታችንን (intercultural
intelligence) ማዳበር
• ሚዛን የጠበቀ - ራስን በሌላው ቦታ ማሰብ (Empathy) vs.
ቢሮክራሲያዊ አመክንዮ (bureaucratic rationality)
• - ከሌላ ሀገር፣ ክልል፣ ቋንቋ ወዘተ