Professional Documents
Culture Documents
5 Edited
5 Edited
ዳሞክራሲ የሚሇው ቃሌ “ዳሞስ” እና “ክራቶስ” ከሚለ ሁሇት የግሪክ ቃሊት የተገኘ ሲሆን
ትርጉሙም “ዱሞስ” ማሇት ህዝብ ማሇት ሲሆን “ክራቶስ” ማሇት ዯግሞ ስሌጣን ወይም
አመራር ማሇት ነው፡፡ በአጠቃሊይ ዳሞክራሲ ማሇት ከፌተኛ የመንግስት ስሌጣን የህዝብ
የሆነበት ማሇት ነው፡፡ በላሊ በኩሌ ዳሞክራሴያዊ ሕዝቦች በፌሊጎታቸውና በምርጫቸው
ተስማምተው ባወጧቸው ህግጋት ሊይ ተመስርተው ሇመኖር የሚያስችሊቸው መተዲዯሪያ
ስርዓት ነው፡፡ በዚህምስርዓት የሥሌጣን ምንጭና ባሇቤት ህዝብ ነው፡፡ ዳ፣መሞክራሲያዊ
የመንግስት አስተዲዯር ከህዝብ የሚመነጭ፣በህዝቡ ውስጥ የሚገኝና ሇህዝብ የሚያገሇግሌ
ስርዓት ነው፡፡
ሰብዓዊ መብት ማሇት ሰዎች ሰው በመሆናቸው ብቻ ያሊቸው መብት ነው፡፡ ላሊው ሰብዓዊ
መብት የሰው ሌጅ በተፇጥሮ ያገኘው ወይም የተቀዲጀውና ማንም ሉቀማው የሚይችሇሌ ሇሱ
የተሰጠው መብት ነው፡፡፡ እነዚህን መብቶች የሚሰጥ ወይም የሚነፌግ የሚጨምር ወይም
የሚቀንስ የውጭ ሀይሌ የሇም፡፡ ይሕም በኢፋዯሪ ህገ መንግስት በአንቀፅ 14 ሊይ ሰብዓዊ
መብቶች ተዯንግገዋሌ፡፡
1.3. ሌዩነት
ሌዩነት ማሇት በቆዲ በቀሇም፣ በሀይማኖት፣በዕዴሜ ፣ በፆታ፣ በመሌክ፣
በቁመት፣በችልታ፣በአስተሳሰብና በመሳሰለት አንደ ከላሊው ጋር አሇመመሳሰሌ ማሇት ነው፡፡
ይሁን እንጅ አንዲችን ከላሊችን ጋር የማንመሳሰሌባቸው በርካታ ነገሮች እንዲለ ሁለ
የምንመሳሰሌባቸው ብዙ ነገሮችም አለ፡፡ ዋናው ቁም ነገር ከምንሇያይባቸው ነገሮች ይሌቅ
የምመሳሰሌባቸው ነገሮች የበሇጡ ናቸው፡፡ ሌዩነት መኖሩ የማይቀርና አስፊሇጊም ነው፡፡
ምክንያቱም ሌዩነት መኖሩ ኑሮአችንን እና ሕይወታችንን የበሇጠ አስዯሳች ስሇሚያዯርገው
ነው፡፡ “ሌዩነታችን ውበታችን” ነው፡፡ ሇምሳላ፡- ወንዴና ሴት ተብል የፆታ ሌዩነት ባይኖር ኖሮ
ሰው በዝቶ ባሌተፇጠረ ነበር፡፡ ሁሊችም አንዴ ነን የምንሇያይባቸው ከሊይ በመጀመሪያው ሊይ
የተዘረዘሩት ብቻ ናቸው፡፡
መሌመጃ 2
ዳሞክራሲያዊ መንግስት የስሌጣን ምንጩ ወይም መነሻው ሕዝብ ሲሆን በሕግ የበሊይነት
የሚመራ መንግስት ነው፡፡
መሌመጃ 3
የኢ.ፌ.ደ.ሪ መንግስት
ሕ ግ አው ሕ ግ አስፈፃሚ ሕ ግ ተርጓሚ
ጭ
ከሊይ የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ ፋዳራሊዊ መንግስት አወቃቀር ነው፡፡ የፋዳራሌ መንግስት
ከፌተኛ የስሌጣን አካሊት የሚባለት ህግ አውጪ፣ ህግ አስፇፃሚ፣ ህግ ተርጓሚ ናቸው፡፡
ተግባራቸውም፡-
ከፋዳራሌ መንግስት ቀጥል ከፌተኛ አዯረጃጀት /ባሇስሌጣን/ ክሌሌ ነው፡፡ ክሌልች በሕዝብ
አሰፊፇር፣በቋንቋ፣ በማንነት፣ በፌቃዯኝነት ሊይ በመመስረት ይዋቀራለ፡፡ በዚህም መሰረት
በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ ዘጠኝ የክሌሌ መንግስታት አሎት፡፡ እነሱም የሚከተለት ናቸው፡-
አዱስ አበባ የኢትዮጵያ ፋዯራሊዊ ዳሞክራሲያዊ ሪፕብሉክ መንግስት ርዕሰ ከተማ ናት፡፡
ከተማው ራሱን የቻሇ አስተዲዯር ያሇው ሆኖ ተጠሪነቱ ሇፋዳራሌ መንግስት ነው፡፡ የአዱስ
አበባ ከተማ አስተዲዯር በከተማው ምክር ቤት ይመራሌ፡፡ ምክር ቤቱ አባሊት በከተማው ህዝብ
የተመረጡ ናቸው፡፡ የአስተዲዯሩ ምክር ቤት አባሊት የከተማ የአስተዲዯሩን ከንቲባ፣ምክትሌ
ከንቲባ እና ስራ አስኪያጅ ይመርጣለ፡፡ የአዱስ አበባ አስተዲዯር እርከኖች የሚገኙት የከተማው
አስተዲዯር የክፌሇ ከተማውና የቀበላዎቹ አስተዲዯሮች የየራሳችው ምክር ቤቶች አሎቸው፡፡
የቀበላ ምክር ቤት ዯግሞ ተጠሪነቱ ሇቀበላው ነዋሪና ሇክፌሇ ከተማው ምክር ቤት ነው፡፡
የከፌሇ ከተማው ምክር ቤት ተጠሪነቱ ሇነዋሪው ሕዝብና ሇከተማ ምክር ቤት ነው፡፡ የአዱስ
አበባ ከተማ አስተዲዯር ምክር ቤት ተጠሪነቱ ሇፋዳራሌ መንግስትና ሇከተማው ነዋሪዎች ነው፡፡
በዚህም መሰረት በእያንዲንደ የፖሇቲካ አዯረጃጀት እርከን አፇ ጉባኤዎችና የስራ
አስፇፃሚዎች አሎቸው፡፡ አዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ምክር ቤት በከተማይቱ ውስጥ
ሇሚካሄደ ሌዩ ሌዩ የሌማት ስራዎች የሚያስፇሌግ ገንዘብ ይመዯባሌ፡፡ የከተማይቱን ነዋሪዎች
ኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ችግሮችን ያቃሌሊሌ፡፡ ሇዴንገተኛ አዯጋዎች መፌትሔ ይሰጣሌ፡፡
መሰረተ ሌማቶችን ይዘረጋሌ፡፡ የከተማይቱን የወዯፉት የእዴገት አቅጣጫ ይቀርፃሌ፡፡
መሌመጃ 4
የውጭ ግኙነት ማሇት አንዴ ሀገር ከላልች ሀገሮች ጋር በተሇያዩ ጉዲዮች ሊይ ማሇትም
በኢኮኖሚ ፣በፖሇቲካ እና በመሳሰለት የሚፇጠረው ትስስርና ወዲጅነት ነው፡፡ የውጭ ግንኙነት
ፖሉሲ ማሇት ዯግሞ የአንዴ ሀገር መንግስት ከላልች ሀገራት መንግስታት ጋር የሚዯረገው
ግንኙነት ምን መምሰሌ እንዲሇበት የሚያመሇክት አጠቃሊይ መመሪያ ነው፡፡ በዚህም መሰረት
የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ፖሉሲ ከላልች ሀገራት ጋር በሰሊም፣ በመከባርና በመሌካም
ጉርብትና ተስማምቶ አብሮ መኖር ነው፡፡ በአንቀፅ 86 በተዯነገገው መሰረት የአገራችን ጥቅምና
ነፃነት ማስጠበቅን አስመሌክቶ ህገ መንግስት ያስፇራቸው ሏሳቦች የሚከተለት ናቸው፡፡
የምዕራፈ ማጠቃሇያ
- ሥሌጣን ወይም አመራር የህዝብ የሆነበት የአስተዲዯር ስርዓት ዳሞክራሲ ይባሊሌ፡፡ ዜጎች
ያሇምንም ተወካይ በማንኛውም ውሳኔ ሊይ በአካሌ ተገኝተው በጉዲዩ ሊይ ቀጥታ
የሚሳተፈበት ቀጥተኛ ዳሞክራሲ ነው፡፡ ማንኛውም ጉዲይ በተዘዋዋሪ(በተወካይ) የሚፇፀም
ዯግሞ የውክሌና ዳሞክራሲ ነው፡፡ ሰብዓዊ መብት ማሇት ሰዎች ሰው በመሆናቸው ብቻ
የሚሰጣቸው መብት (ፀጋ) ማሇት ነው፡፡ ዳሞክራሲ መብት ዯግሞ በዳሞክራሲ ስርዓት
አባሌ በመሆናቸው የሚኖራቸው በህግ የሚዯነገጉ መብቶች ናቸው፡፡ ሌዩነት ማሇት በቆዲ
ቀሇም ፣ በሃይማኖት፣ በዕዴሜ ፣ በፆታ፣ በችልታና በመሳሰለት
-
አንደ ከላሊው የማይመሳሰሌበት ማሇት ነው፡፡ “ሌዩነታችን ውበታችን ነው” ይህን በመገንዘብ
ሌዩነትን በፀጋ በመቀበሌ ተቻችል በሰሊም በሰሊም አብሮ መኖር ያስፇሌጋሌ፡፡ ሌዩነትን
አቻችል በሰሊም አብሮ ሇመኖር ከሚያስፇሌጉን ቁሌፌ ነገሮች ትዕግስትና መዯማመጥ ዋና
ዋናዎቹ ናቸው፡፡
ዳሞክራሲያዊ መንግስት ማሇት የስሌጣን ምንጩ ወይም መነሻው ሕዝቡ ሲሆን በህግ
የበሊይነት የሚመራ መንግስት ነው፡፡
የውጭ ግንኙነት ማሇት አንዴ ሀገር ከላሊ ሀገር በኢኮኖሚ በማህበራዊና በፖሇቲካዊ ቅርርብ
ወይም ወዲጅነት የሚያዯርጉት ትስስር ማሇት ነው፡፡
የውጭ ግንኙነት ፖሉሲ ማሇት ዯግሞ የአንዴ ሀገር መንግስት ከላሊኛው ሀገር መንግስት
ጋር የሚያዯርገው ግንኙነት ምን መምሰሌ እንዲሇበት የሚያመሇክት አጠቃሊይ መመሪያ
ነው፡፡
የምዕራፈ የክሇሳ ጥያቄዎች