Professional Documents
Culture Documents
Tilahun Kebede PP Plan 2016-1
Tilahun Kebede PP Plan 2016-1
መስከረም/2016 ዓ.ም
1
እኔ አቶ ጥላሁን ከበደ በ2016 በጀት ዓመት የሚከተለትን ሰባት ቁልፍ ተልዕኮዎች
2
4. በህዋስ ውይይት እና መሰረታዊ ድርጅት ኮንፇረንስ በንቃት መሳተፍ፤
በዓመቱ በሚካሄዱ የህዋስ ውይይቶች እና በመሰረታዊ ድርጅት ኮንፇረንሶች
በንቃት መሳተፍ፤
በየደረጃው የሚካሄዱ የአመራር መድረክ፤የአባላት እነዲሁም የተሇያዩ መድረኮች
ላይ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ፤
በውይይትና ስልጠና መድረኮች ንቁና እሴት የሚጨምር ተሳትፎ ማድረግ፤
5. የፓርቲዬን መርሆዎች፣ እሳቤዎችና ስኬቶች በሚገባ መረዳትና ሇሌሎችም
ማስገንዘብ፤
በፓርቲዬ የመደመር መንገድ፣ ሕገ-ደንብና ፕሮግራም ላይ የጠራ ግንዛቤ
መያዝና ሌሎችን ማስጨበጥ፤
በፓርቲ የሚወርዱና ሌሎች ፅሁፎችን በማንበብ ሌሎችንም በእውቀት
ሇማብቃት መስራት፤
በብልፅግና ፓርቲ ላይ ብዥታ ያላቸውን ወይም የተዛባ አረዳድ ያላቸውን
በቅርቤ የሚገኙ ሰዎች ግንዛቤ ሇማስተካከል ጥረት ማድረግ፤
6. በማኅበራዊ ሚዲያ አዎንታዊ ንቁ ተሳትፎ ማድረግ
የፓርቲየን፣ የምሰራበትን ተቋምና የከፍተኛ አመራሮችን የማህበራዊ ሚዲያ
ተከታይነት አጠናክሮ መቀጠል፣
በፓርቲዬ፣ በምሰራበት ተቋምና በከፍተኛ አመራሮች የፌስቡክ ገጾች ላይ
የሚወጡ መልዕክቶችን እየተከታተልኩ በመደገፍና በማጋራት ንቁ ተሳትፎ
ማድረግ፤
የተሳሳቱና አፍራሽ መልዕክቶችን የሚመክት የማህበራዊ ሚዲያ ትግል
ማድረግ፤
ከፓርቲው ጋር የተያያዙ የተሰሩ ስራዎችን የማሳወቅ ስራ ላይ መሳተፍ፡፡
7. ከፅንፇኛ አመሇካከቶች ፣ከሌብነትና ብልሹ አሰራሮች ራሴን ነፃ ማድረግና ሌሎችን
መታገል፤
የፓርቲዬን እና የአመራርና አባላትን አንድነት ከሚጎዱ እሳቤዎችና
እንስቃሴዎች ራሴን በማራቅ ሌሎችም እንዲርቁ መስራት፤
ሌብነትና ብልሹ አሰራርን በመረጃ በማስደገፍ መታገል፤
3
ያቀደው አባል ሥም-አቶ ጥላሁን ከበደ
ፊርማ-----------------------------
ፊርማ-------------------------
ቀን፡- -------------------