Professional Documents
Culture Documents
1. መግቢያ፡-
ክፍል አንድ
1. ዕቅዱ መነሻ ሁኔታዎች
ዕሴቶች
የማህበራዊ ጥበቃ ፖሊሲ የትኩረት መስኮች (ልማታዊ ሴፍቲኔትን ማስፋፋት፤ የሥራ ዕድልን ማስፋፋት እና
የኑሮ ሁኔታን ማሻሻል፤ የማህበራዊ መድንን ማሰፋፋት፤ የመሠረታዊ አገልግሎት ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን
ማሳደግ እና ለጥቃትና በደል ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎች የሕግ ጥበቃ እና ድጋፍ መስጠት) ላይ ርብርብ ይደረጋል፡፡
በዚሁ መሠረት በሚቀጥሉት አሥር ዓመታት የሴክተሩን ራዕይ ሊያሳኩ የሚችሉ ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች
ተለይተዋል፡፡ እነርሱም፡-
2.1.1. ሰላማዊ የአሠሪና ሠራተኛ ግንኙነትን ማጠናከርና ማስፋፋት፣
በአሠሪና ሠራተኛ መካከል በሚኖር የሥራ ግንኙነት የሁለቱ ወገኖች ተጠቃሚነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለማስቻል፤ በአሠሪና
ሠራተኛ ሕግ የተሰጣቸውን መብትና የተጣለባቸውን ግዴታዎች በማስከበር ግንኙነታቸውን ሠላማዊ በሆነ መንገድ
እንዲቀጥሉ ለማገዝ፤ አሠሪዎችና ሠራተኞች በነፃ የመደራጀትና የመደራደር መብታቸውን እንዲጠቀሙ
መደገፍ፣ በሁለትዮሽና በሦስትዮሽ መርህ ላይ የተመሠረተ የማህበራዊ ምክክርና የሥራ ቦታ ትብብር (Social
dialogue and Workplace cooperation) እንዲጠናከሩና እንዲስፋፉ ይደረጋል፡፡ የሥራ ሁኔታዎች እንዲሻሻሉ
እና ምርትና ምርታማነት እንዲያድግ፤ ከሥራ ግንኙነት የሚመነጩ አለመግባባቶችና ክርክሮች በአማራጭ እና
በመደበኛ የሥራ ክርክር መፍቻ መንገዶች እንዲፈቱ ይደረጋል፡፡
2.1.2 የሥራ ሁኔታዎችን ማሻሻል እና የሕግ ተፈፃሚነትን ማረጋገጥ፣
ሠራተኞች ከአደጋዎችና ከጤና ጠንቆች የተጠበቁ እንዲሆኑ ለማድረግ የሚያስችሉ የመከላከልና የመቆጣጠር እርምጃዎች
ይወሰዳሉ፡፡ የስራ አካባቢዎችና የአሰራር ዘዴዎች ከአደጋዎችና የጤና ጠንቆች ተጠብቀው ምርታማነታቸው እንዲያድግ፣
አላግባብ የሚባክን ጊዜንና ሃብትን በመቀነስና የምርት ጥራትን በመጨመር፣ የጥሬ ዕቃና የተረፈ-ምርት አያያዝና
አጠቃቀም ከብክነትና ከብክለት የፀዳ በማድረግ ኢንዱስትሪዎች በገበያ ላይ ጠንካራ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ
ይደረጋል፡፡ ሠራተኞች የማህበራዊ ዋስትና ሽፋን የተገባላቸው መሆኑን እንዲሁም በሥራ ላይ ጉዳት ምክንያት
ተጎጂዎች ተመጣጣኝ የጉዳት ካሣ ማግኘታቸው እንዲረጋገጥ ይደረጋል፡፡ የሕግ ተፈፃሚነትን በማረጋገጥ ረገድ
ለአሠሪዎችና ለሠራተኞች የመረጃ፣ የቴክኒክ ምክርና ድጋፍ (መደበኛ ያልሆነውን የኢኮኖሚ ዘርፍ ጨምሮ)
አገልግሎት እንዲሰጥ ይደረጋል ፡፡
2.1.3 የሥራ ስምሪት አገልግሎቶችን ማጠናከርና ማስፋፋት ፣
የዞኑን የሰው ኃይል ፍላጎትና አቅርቦት ከማጣጣም አኳያ ዜጎች ባላቸው አቅምና ችሎታ መሠረት በነፃነት
በመረጧቸው የሥራ መስኮች በሀገር ውስጥ በሥራ መሰማራት የሚችሉበትና ቀጣሪዎችም ተስማሚ የሆኑ
ሠራተኞችን የሚያገኙበት እንዲሁም በሥራ ገበያ ውስጥ መወዳደር ላልቻሉ ሥራ ፈላጊዎች ዘመናዊ፣
ቀልጣፋና ተደራሽ የሥራ ስምሪት አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡ የዞኑን የስራ እድል ፈጠራ ተስፋፍቶ
ለዜጎች ምርታማ ስራ ከማስገኘት አኳያ አግባብነት ካላቸው የመንግስትና የግል ሴክተር ተቋማት በቅንጅትና
በትብብር በመስራት ስራ አጥነት እንዲቀንስ ይደረጋል ፡፡በውጭ አገር ሥራ መሠማራት የሚፈልጉ ዜጎች
በአገራዊ፣ አለም-አቀፋዊና የሁለትዮሽ ስምምነት ማዕቀፎች መሠረት መብታቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆ
የዓለም ሥራ ገበያን በቃኘ ፣አግባብ ባላቸው አቅምና ችሎታ በመሥራት ተጠቃሚ እንዲሆኑና ለአገር
ልማትም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ማበርከት እንዲችሉ ይደረጋል ፡፡
ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን በዘላቂነት ለመከላከል (Prevention) የሚያስችሉ የማህበረሰብ ንቃናቄዎች
በመፍጠር፣ ተከታታይነት ያላቸው የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥራዎችን በመስራት፣ የባህሪ ለውጥ አንዲመጣ
ማስቻልና የወንጀሉ ተጎጂ የሆኑ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም (Protection) ጉዳዩ ከሚመለከታቸው
መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ አካላት ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበርና በመቀናጀት የአሰራር
ስርአቶችንና ፕሮግራሞችን በመዘርጋት ተፈጻሚ እንዲሆኑ ይደረጋል ፡፡
የዞኑን የሰው ኃይል ፍላጎትና አቅርቦት ለማጣጣም፣ ለልማት ፕሮግራሞች ዝግጅትና አፈጻጸም ግምገማ፣
ለፖሊሲ ውሳኔ፣ ለልዩ ልዩ የጥናትና ምርምር ሥራዎች፣ ለአገልግሎት አሰጣጥና ቁጥጥር ግብዓት የሚውሉ
ወቅታዊና ጥራታቸውን የጠበቁ የሥራ ገበያ መረጃዎች ተሰብሰበው፣ ተደራጅተውና ተተንትነው ለተለያዩ
ተጠቃሚዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ ሥርዓት ይዘረጋል ፣
በአለም አቀፍ ደረጃ የሚጸድቁ ስምምነቶችን፣ የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አስተዳደር ተልዕኮን የሚያሳኩ
ፖሊሲዎች፣ ሕጎችና ፕሮግራሞች በዞኑ በአግባቡ ሥራ ላይ እንዲዉሉ የሚደረጉ ሲሆን፣ በስራ ላይ ያሉትን
የህግ ማዕቀፎችን በአፈጻጸም ወቅት ያለባቸዉን ክፍተቶችን መረጃ በማደራጀት እንዲሻሻሉ ግብዓት
የሚቀርብ ሲሆን በየጊዜዉ ከሚኖረዉ ነባራዊ ሁኔታ ጋር ለዘርፉ አስፈላጊ የሆኑ የህግ ማዕቀፎችን፣
ፕሮጀክቶችንና ፕሮግራሞች በመለየት እንዲወጡ እና ተግባራዊ እንሆኑ ይደረጋል፡፡
2.1.4 የማህበራዊ ጥበቃ ስርዓትን መዘርጋትና ማስፋፋት ፤
የማህበራዊ ጥበቃ ስርዓት በተገቢ መልኩ በመዘርጋት በሁሉም የዞኑን አካባቢዎች ተመጋጋቢ እና ተደጋጋፊ
እንዲሁም በየጊዜው ሽፋኑ እና ደረጃው እያደገ እንዲሄድ ይደረጋል፡፡ በመንግስት፣ መንግስታዊ ባልሆኑ
ድርጅቶች፣ በህብረተሰቡ፣ በንግዱ ማህረሰብ፣ በሃይማኖት የልማት ተቋማት እና በሲቪክ ማህበራት በየደረጃው
ባሉ አደረጃጀቶች በተበጣጠሰ መልኩ በመከናወን ላይ የሚገኙትን ዘርፈ ብዙ ፕሮግራሞችን ተቀናጅተው
ውጤት በሚመጣ አኳኋን እንዲፈጸሙ ይደረጋሉ፡፡ የማህበራዊ ጥበቃ ፕሮግራሞችን ተፈጻሚነት ለማሳደግ
የሚያስችሉ በጥናትና በመረጃ ላይ የተመሰረቱ ፖሊሲዎች፣ ህጎች፣ ስትራቴጂዎች፣ደንቦችና የማስፈፀሚያ
ድርጊት መርሃ-ግብሮች እና የአገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርዶች ስራ ላይ እንዲውሉ ይደረጋል፡፡
የማህበራዊ ጥበቃ ፕሮግራሞችን ለመምራት የሚያስችል የተቀናጀ ማዕከላዊ የመረጃ ቋት በማቋቋም ሥራ ላይ
እንዲውል ይደረጋል፡፡ ከመንግስት፣ ከማህረሰቡ፤ ከግል ድርጅቶች እና ከልማት አጋሮች የሚገኝ የፋይናንስ
ምንጮችን በመጠቀም በየደረጃው ሽፋኑ እና ጥራቱ እያደገ የሚሄድ እና ዘላቂነት ያለው የማህበራዊ ጥበቃ
ፈንድ በማቋቋሞ ሥራ ላይ እንዲውል ይደረጋል፡፡ የማህበራዊ ጥበቃ ፕሮግራሞች ውጤታማ እንዲሆኑ
በየደረጃው አቀናጅቶ እና አስተባብሮ ለመምራት የሚያስችል የማህበራዊ ጥበቃ ምክር ቤት እንዲቋቋምና
ተገቢ ሚናውን እንዲወጣ ይደረጋል፡፡ ቤተሰብ የማህበራዊ መሰረት በመሆኑ ተገቢ ሚናውን እንዲወጣ
የሚያስችል በጥናት ላይ የተመሰረተ አደረጃጀት እንዲኖረው ይደረጋል፡፡ የተለያዩ አሠራሮችና አደረጃጀቶችን
ተግባራዊ በማድረግ ቤተሰብ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መከላከልና ማቋቋም ላይ ተገቢ ሚናውን
እንዲወጣ ይደረጋል፡፡በሌላ መልኩ የማህበራዊ ጥበቃ ባለሙያ የሥራ ስምሪት አደረጃጀት ጥናት ጸድቆ ወደ
ትግበራ እንዲገባና የማህበራዊ ጥበቃ ባለሙያ ስልጠና አጠናክሮ በማስቀጠል ህብረተሰቡን ይበልጥ ተጠቃሚ
የማድረግ ጉዳይ ትኩረት ተሰጥቶ የሚሰራ ይሆናል፡፡
2.1.5. የአካል ጉዳተኞችን ተካታችነትና እና ተደራሽነት ማስፋፋት
የአካል ጉዳተኞች የእኩል እድል ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተለያዩ ስልቶችን በመቀየስና የአሰራር
ግንዛቤ ማሳደጊያ ስራዎች ይከናወናሉ፡፡ አካል ጉዳተኞች በሁሉም ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች
ኢኮኖሚያውና ማህበራዊ ተካታችነት ለማሳደግ የሚያስችሉ የጉዳት አይነታቸውን ታሳቢ ያደረገ የአካልና
የስራ መስክ እንዲሰማሩ ይደረጋል፡፡ እንዲሁም አምራች ዜጎች በመሆን በሃገሪቱ የእድገት ጉዞም
የአካል ጉዳተኞችን አድልዎና መገለል ለመቀነስና ለማስቀረት ስራ ላይ በዋሉ ህጎች ውስጥ የተቀመጡትን
ያልተገቡ እና የአካል ጉዳተኞችን መብቶች የሚጋፉ ጉዳዮች እንዲስተካከሉ እና አዲስ የሚወጡ ህጎች የአካል
በማንኛውም ዘመናዊና የባህላዊ ስፖርት እና የመዝናኛ ውድድሮች ተሳትፏቸው እንዲያድግ ይደረጋል፡፡ አካል
ሀገራችን ተቀብላ ያጸደቀችው የተ.መ.ድ የአካል ጉዳተኞች መብት ስምምነት እና የአፍሪካ የአካል ጉዳተኞች
መብቶች ፕሮቶኮል አተገባበር ውጤታማ እንዲሆኑ የተለያዩ ተግባራት ተፈጻሚ እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡
በገጠርና በከተማ የሚኖሩ ጧሪና ደጋፊ የሌላቸው አረጋዊያን የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራሞች እና የሌሎች
የተዋቀሩ አደረጃጀቶች፤ ሲቪክ ማህበራት እና የንግዱ ማህበረሰብ ጧሪና ደጋፊ ለሌላቸውን አረጋዊያን
የሚያደርጉትን ድጋፍ እና እንክብካቤ ሽፋን እንዲያድግ ይደረጋል፡፡ የህብረተሰቡ ማህበራዊ መስተጋብር ቀጣይነት
እንዲኖረው ለማድረግ አረጋዊያን በህይወት ዘመናቸው ያካበቱትን እውቀትና ክህሎት ለተተኪው ትውልድ ማስተላለፍ
የሚችሉባቸው አሰራሮች እና አደረጃጃቶች ተዘርግተው ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡ አረጋዊያን ለሀገራቸው ላበረከቱት አስተዋጽኦ
እውቅና እና ክብር ለመስጠት እንዲሁም በእድሜ መግፋት ምክንያት የሚደርስባቸውን ችግር ለማቃለል በተዘረጉ
የኢኮኖሚያዊ እና የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ቅድሚያ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ይደረጋል፡፡ የአፍሪካ
ተጠቃሚነት ማስፋት
ችግሮች ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚያድርጉትን ድጋፍና እንክብካቤ ሽፋን እንዲያድግ
ይደረጋል፡፡ የኢኮኖሚያዊ እና የማህበራዊ ችግሮች ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገቢውን የሥነ
ለመቀነስ የሚያስችሉ የተለያዩ ተግባራት ተፈጻሚ ይደረጋሉ፡፡ የአደገኛ ዕጾችና መድሃኒቶች ተጠቃሚን
ለመቀነስ የሚያስችሉ የተሃድሶ አገልግሎቶች ይሰጣሉ፤ የችግሩ ሰለባ የሆኑትንና የአደገኛ ዕጾችና
መድሃኒቶች ተጠቃሚዎች የማቋቋም ሽፋኑ እያደገ እንዲሄድ ይደረጋል፡፡በከተማና በገጠር የሚገኙ ድሃና
ይደረጋል፡፡
የሚኖሩ ድሃና ተጋላጭ የሆኑ የህረተሰብ ክፍሎች የኑሮ ሁኔታ እንዲሻሻል የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራሞች
ችግሮች ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚያደርጉትን ድጋፍ እና እንክብካቤ ሽፋኑ እንዲያድግ
የሚሰራ ይሆናል፡፡
2.1.8 የባለብዙ-ዘርፍ ጉዳዮችን ማጎልበት
ለሥርዓተ-ፆታ ጉዳዮች፣ መደበኛ ላልሆነው የኢኮኖሚ ዘርፍ አንቀሳቃሾች፣ ወጣቶች፣ ስደተኞች፣ የአካል ጉዳት
ያለባቸው ሠራተኞች እንዲሁም ለጉልበት ብዝበዛ የተዳረጉ ሕጻናት ላይ ያተኮሩ ልዩ ልዩ የመከላከያና የሕግ
ጥበቃ ፕሮግራሞች፤ የአካባቢ ጥበቃና የአየር ንብረት ለውጥ እና በሥራ ቦታዎች ኤች አይ ቪ እና ኤድስን እና
ሌሎች ተላለፊ በሽታዎችን የመከላከልና የመቆጣጠር ሥራዎችን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበርና
በመቀናጀት ከመደበኛ የዘርፉ ተልዕኮዎች ጋር ተካተው ተግባራዊ ይደረጋሉ፡፡ እንዲሁም ከላይ የተጠቀሱ ዜጎች
ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ውስጥ የሚገኙ ዜጎች አስፈላጊውን የማህበራዊ ደህንነት አገልግሎት
ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡
ማህበራዊ ችግር መከላከል ዳይሬክቶሬት
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
1 ግብ 1. የተገልጋይ እርካታና አመኔታን ማሳደግ 15%
የተገልጋይ እርካታና 15 በ - 100
አመኔታ ማሳደግ % %
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
2 ግብ 2. የፋይናንስ አጠቃቀምን ውጤታማነትን ማሻሻል 10%
የበጀት አጠቃቀም
ውጤታማነትን
ማሻሻል 100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
በ%
10
ድጋፍና እንክብካቤ
ለማሳደግ ግንዛቤ
የተፈጠረባቸው
459
1.5
14
35
10
38
28
25
43
32
50
45
38
10
10
10
13
ቀበሌዎች ብዛት
6
1
-
ለኢኮኖሚያዊና
ማህበራዊ ችግሮች
ተጋላጭ የሆኑ
የህብረተሰብ ክፍሎች
ተገቢውን ድጋፍ
በቀበሌ ቁጥር
እንዲያገኙ አዲስ
የተቋቋሙ የድጋፍና
እንክብካቤ
12
ጥምረቶችን (CCC)
2
2
1
2
-
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የማህበራዊ ጥበቃ ሥርዓትን በመዘርጋትና አገልግሎቶችን በማስፋፋት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማሳደግ፤
ኢኮኖሚያዊና
ማህበራዊ ችግሮች
ተጋላጭ የሆኑ
የህብረተሰብ ክፍሎች
ተገቢውን ድጋፍ
በቀበሌ ቁጥር
እንዲያገኙ
የተጠናከሩ ነባር
የድጋፍና እንክብካቤ
447
2.5
11
29
10
38
25
31
35
43
31
35
36
33
10
10
26
10
10
ጥምረቶች (CCC)
1
-
-
የማህበራዊ ጥበቃ
ኃላፊነታቸውን
የተወጡ ድርጅቶች
በቁጥር
ብዛት /Corporate
social responsibility/
2
1
-
የአረጋዊያን፣ የአካል
ጉዳተኞችንና
የማህበራዊና
ኢኮኖሚያዊ ችግር
ተጋላጭ የሆኑ
የህብረተሰብ ክፍሎች
ተጠቃሚነት
ለማሳደግ የፈጻሚና
የአስፈጻሚ አካላትን
የመፈጸም አቅም
በቁጥር
ለማጎልበት የተሰጠ
63
ስልጠና
2
3
4
4
3
4
3
4
2
4
1
-
ለተቋቋሙ እድሮችና
ለመሰል አደረጃጀቶች
ቁጥር
የተደረገ ድጋፍ
26
1
2
1
1
1
1
1
2
1
1
1
-
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የማህበራዊ ጥበቃ ሥርዓትን በመዘርጋትና አገልግሎቶችን በማስፋፋት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማሳደግ፤
በቀበሌ ደረጃ
የማህበራዊ ጥበቃ
አገልግሎቱን ተደራሽ
ቁጥር
ለማድረግ የሰለጠኑ
1.5
10
1
ፓራ ሶሻል ወርከርስ
-
-
-
-
-
-
CCC አተገባበር 1. ቁ 1 1 1 1 1 - 1 1 1 - 1 1 1 1 1 1 1 1 - 1 1 1 1
5 ጥር
የተሻለ አፈፃፀም
የላቸዉ ወረዳዎች
ምርጥ ተሞክሮ
በመቀመር በሁሉም
ወረዳዎች ቀበሌዎች
ማስፋት
1
1
-
የማህበራዊ ችግሮችን 2 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
በቁጥ
ለመቀነስ የማህበራዊ
ር
24
ጥበቃ አስተባባሪ
ኮሚቴና የቴክኒካል 6 6 2 6 6 6 4 6 6 4 4 6 4 6 6 6 2 2 2 2 2 2 2 2
ኮሚቴ በወረዳና በዞን
አመት
በሩብ
ደረጃ ማቋቋምና
ማጠናከር
4
-
በሬድዮ፡ በመጽሄትና
10000
750
750
100
750
750
750
100
750
750
750
100
750
100
750
750
750
100
100
100
100
100
100
100
100
የተለያዩ መድረኮችን
ወ
በመጠቀም
በማህበራዊ ጥበቃ
ፖሊሲ፡ በአለም አቀፍ
ስምምነቶችና
7678
647
648
100
648
647
647
100
648
647
647
100
647
647
648
647
647
100
100
100
100
100
100
100
100
በስርዓተ ምግብ ዙሪያ
ሴ
ለተለያዩ የህ/ሰብ
ክፍሎች ግንዛቤ
17678
መፍጠር
ቁጥር
1200
1200
1200
1200
1200
1200
1200
1200
1200
1200
1200
1200
1200
200
278
300
200
200
200
200
200
200
200
200
ደ
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የማህበራዊ ጥበቃ ሥርዓትን በመዘርጋትና አገልግሎቶችን በማስፋፋት የዜጎችን ተጠቃሚነት ማሳደግ፤
ልዩ ልዩ መድረኮችንና ወ
ስልቶችን በመጠቀም 4000
255
255
100
255
255
255
140
255
255
255
145
255
255
255
255
255
50
50
50
50
50
50
50
50
የህብረተሰቡን ግንዛቤ
በማሳደግ ተጋላጭ ሴ
210
215
100
215
165
215
100
215
215
220
215
210
215
220
215
215
100
100
100
100
100
100
100
100
3973
የሆኑ የህብረተሰብ
ከፍሎችን)በማህበረሰ ድ 7973
ቡ ውስጥ ተገቢውን
ድጋፍና እንክብካቤ
እንዲያገኙ ማድረግ (
ቁጥር
በድጋፍና ክብካቤ
536
537
100
536
536
537
100
536
537
537
100
536
536
536
537
536
100
100
100
100
100
100
100
100
1.5
ጥምረቶች
ለማህበረሰብ አቀፍ 1. በዙ 1 2 - 1 1 2 1 2 1 1 1 2 2 2 2 2 - - - - - - - -
ድጋፍና ክብካቤ 5 ር
ጥምረቶች የግንዛቤና
የአቅም ግንባታ
ስልጠና መስጠት
1
-
4
ግብ 4- የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ተሳታፊና ተጠቃሚ የሆኑ አረጋዊያን፤12%
ማህበረሰብን መሰረት
አድርገዉ በተቋቋሙ
ሲቪክ
ማህበራትለአረጋውያ
ን ድጋፍና እንክብካቤ
እንዲያገኙ ግንዛቤ
የተፈጠረላቸው
ቁ/ ር
300
20
21
21
21
21
21
21
21
20
20
21
21
የህብረተሰብ ክፍሎች
1
3
-
ተገቢውን ድጋፍ
አግኝተው የተቋቋሙ
አዲስ የአረጋዊያን
ቁ/ር
ማህበራት
1
1
-
-
-
-
-
-
0.
የተጠናከሩ ነባር 5 ቁ/
-
የአረጋዊያን ማህበራት ር
20
1
2
1
1
2
1
1
1
2
-
-
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ተሳታፊና ተጠቃሚ የሆኑ አረጋዊያን፤
የዞኑ አረጋውያንና 1
ጡረተኞች ብሔራዊ
በቁ
400 000
ማህበር አቅም
30000
30000
10000
20000
30000
25000
20000
30000
30000
20000
20000
30000
20000
20000
10000
10000
10000
10000
ጥር
5000
ለማሳደግ የተደረገ
የገንዘብ ድጋፍ
-
-
-
የማህበረሰቡን ግንዛቤ 2 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
በማሳደግ የአረጋውያን
ማህበራዊ እና
ኢኮኖሚያዊ በቁ
ተጠቃሚነት ጥር
ለማሳደግ የተከበረ
ዓለም አቀፍ
የአረጋውያን ቀን
1
-
የህብረተሰቡን 1
ማህበራዊ
መስተጋብርን
ለማሳደግ አረጋውያን
እውቀታቸውንና ቁ/
ልምዳቸውን የሰላም ር
ተምሳሌትነታቸውን
እንዲያስተላልፉ
የተፈጠሩ መድረኮች
1
-
አረጋዊያንን ከጥቃት 05 ቁ
ለመከላከል የተካሄዱ ጥር
ግንዛቤ
60,000
የተፈጠረላቸው ዜጎች
4000
4000
4000
4000
4000
2500
4000
4000
4000
2500
4000
4000
4000
4000
4000
1000
1000
1000
500
500
500
500
500
500
ብዛት
-
አረጋዊያንን ከጥቃት 2 4 4 1 4 4 4 4 5 4 5 5 5 4 5 5 4 1 1 1 1 1 1 1 1
ለመከላከል የተካሄዱ
በዙር -
የግንዛቤ ማስጨበጫ
መድረኮች ብዛት
3
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች ተሳታፊና ተጠቃሚ የሆኑ አረጋዊያን፤
ጥቃትና በደል 1
ደርሶባቸዉ የህግ ከለላ በመቶ
ያገኙ አረጋዊያን ኛ
20%
20%
20%
20%
20%
20%
20%
20%
20%
20%
20%
20%
20%
20%
20%
20%
5%
5%
5%
5%
5%
5%
5%
5%
5%
በፐርሰንት
- 1
ለአረጋዊያን 2 4 4 4 4 4 2 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 1 - - 1 1 1 1
ማህበራት ልዩ ልዩ
ድጋፍ በማድረግ
አቅማቸውን በጊ
መገንባት የእቅድ ዜ
አፈጻጸማቸውንም
በየሩብ አመቱ
መገምገም
4
-
142
143
143
143
143
143
143
143
143
143
143
143
143
143
የሆነ ቤተሰብ
50
50
50
50
50
50
50
50
50
50
-
ቤተሰብንና ጋብቻን 2 ቁ
ለማጠናከር የተካሄዱ ጥር
2500
ስልጠናዎች ላይ
143
143
143
143
143
142
143
143
143
142
143
143
143
143
50
50
50
50
50
50
50
50
50
50
የተሳተፊ ብዛት
ቤተሰብንና ጋብቻን 2 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
በቁጥ
ለማጠናከር የተካሄዱ
ር
የስልጠና መድረኮች
-
በቤተሰብ ዉስጥ ጎጂ 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ልማዳዊ ድርጊቶችን
ለመከላከልና ህፃናትን
በስነ-ምግባር አንፆ
ማሳደግ ዙሪያ
በቁጥር
የተካሄዱ የማህበረሰብ
2.5
ንቅናቄ መድረኮች
-
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
በሞዴል ቤተሰብነት 3 3 1 - - - 1 - - - - 1 - - - - - - - - - - - - - -
የተመረጡና እዉቅና በቁ
የተሰጣቸዉ ቤተሰቦች ጥር
ብዛት
-
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
6 ግብ 6 - በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ተካታች ፤ተሳታፊ እና ተጠቃሚ የሆኑ የአካል ጉዳተኞች፣15.5
ለአካል ጉዳተኞች
ድጋፍና እንክብካቤ
እንዲሰጡ በተካሄዱ
በቁጥ
የግንዛቤ ማሳደጊያ 1.5
ር
መድረኮች ላይ ግንዛቤ
300000
3000
3000
3000
3000
3000
3000
3000
3000
3000
3000
የተፈጠረላቸው
900
700
700
700
700
700
700
700
700
700
700
700
700
700
ህብረተሰብ ብዛት
-
በስፖርት ዘርፍ 1
20
40
ወ
5
የተሳተፉ አካል
ጉዳተኞች በቁጥ
20
ር
ሴ
5
25
12
10
10
60
ደ
3
-
አዲስ እንዲቋቋሙ 1 1 1 1 1
ድጋፍ የተደረገላቸው
በቁጥ
የአካል ጉዳተኛ ር
ማህበራት ብዛት
4
ጉዳተኞች ማህበራት
ብዛት
20
-
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
2 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
የማህበረሰቡን ግንዛቤ
ለማሳደግ በዞኑ እና
መድረክ
በከተሞች/ወረዳዎች
የተከበሩ ዓለም አቀፍ
የአካል ጉዳተኞች ቀን
መድረክ ብዛት
1
-
1
ከሚመለከታቸው
አካላት ጋር
በመተባበር የመብት
ጥሰት ደርሶባቸው
በመቶኛ
ወደ ተቋሙ የመጡ
አካል ጉዳተኞቸን
ተገቢውን ፍትህ
እንዲያገኙ ማድረግ
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
-
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ተካታች ፤ተሳታፊ እና ተጠቃሚ የሆኑ የአካል ጉዳተኞች፣
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የሚመለከታቸውን 1
አካላት በማስተባበር
ለአካል ጉዳተኞች
የስራ ዕድል ማስፋት፣
በስራ ቦታ
የሚደርስባቸውን
በቁጥር
መገለልና መድሎ
ማስቀረት እና በስራ
ቦታ ተመጣጣኝ
ተሳትፎ
እንዲኖራቸዉ
ማመቻቸት /
reasonable
accomedation/ እና
1100
66
66
10
66
66
66
30
66
66
76
30
66
66
70
66
76
10
10
10
10
10
10
10
10
ማሳደግ፣
-
የአካል ጉዳተኞችን
አድልዎና መገለልን
ለመቀነስ
ከሚመለከታቸው
አካላት ጋር በቅንጅት
በመስራት እነሱን
በሚመለከት የወጡ
ደንቦችና
መመሪያዎችን
በመቶኛ
ተፈጻሚ ማድረግ
70%
70%
70%
25%
70%
70%
70%
70%
70%
70%
70%
70%
70%
70%
70%
70%
70%
25%
25%
25%
25%
25%
25%
25%
25%
1.5
-
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
በዞኑ ውስጥ ያሉ አካል 2 4 4 4 1 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 1 1 1 1 1 1 1 1
ጉዳተኞች
ኢኮኖሚያዊና
ማህበራዊ
ተጠቃሚነታቸውን በጊዜ
ለማረጋገጥ የአካቶ
ትግበራ በ 26
መንግስታዊ ተቋማት
ማጠናከር
-
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ተካታች ፤ተሳታፊ እና ተጠቃሚ የሆኑ የአካል ጉዳተኞች፣
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የአካል ጉዳተኞችን 1.
5
ተሳትፎ እና
ተጠቃሚነት
በቁጥር
የአካል ጉዳተኞችን
ቀንን ምክንያት
በማድረግ ግንዛቤ
የተፈጠረላቸው
የህብረተሰብ ክፍሎች
250000
15000
15000
15000
15000
16000
15000
15000
15000
15000
15000
16000
15000
15000
5000
7000
7000
5000
5000
2000
2000
5000
5000
5000
5000
በሚ ቁጥር
ዞናዊ የአካል 1
ጉዳተኞች ማህበራትን
በቁ
አቅም ለማሳደግ
400000
30000
30000
10000
20000
30000
25000
20000
30000
30000
20000
20000
30000
20000
20000
10000
10000
10000
10000
ጥር
5000
የተደረገ የገንዘብ
ድጋፍ
-
-
-
7 ግብ 7- የመረጃ ስርዓትን ማሻሻል 12%
የተለያዩ የማህበራዊ 3 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 1 1 1 1 1 1 1
ድጋፎችን/
አገልግሎቶችን
ያገኙና እያገኙ ያሉ
አካል ጉዳተኞች
፤አረጋዊያንና
የተለያዩ
ለማህበራዊና
ኢኮኖሚያዊ ችግሮች
የተጋለጡ
የህብረተሰብ ክፍሎች
በየግማሽ አመት
መረጃዎችን
አደራጅቶ መያዝና
ባለድርሻዎች ሲፈልጉ
ተንትኖ ተደራሽ
ማድረግ፤
-
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የመረጃ ስርዓትን ማሻሻል
የስራ ሂደቱን የ 3 ወር፣ 3 በቁ - 4 4 4 1 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 1 1 1 1 1 1 1 1
የ 6 ወር፣የ 9 ወርና ጥር
ዓመታዊ የዕቅድ
አፈጸጸም ሪፖርት
ማዘጋጀት
የስራ ሂደቱን 3 በቁ - 2 2 2 . 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 1 - 1 1 - 1 1 -
የውጤት ተኮር ዕቅድ ጥር
ማዘጋጀት፤
መደበኛ ሥራዎችን 3 በቁ - 4 - - - - - - -- - - - - - - - - - - - - - - - - -
ድጋፋዊ ክትትል ጥር
ማድረግ፣
8 ግብ 8 - የቴክኖሎጂ አቅርቦትና አጠቃቀም ማሳደግ 2%
በቢሮ ኢንተርኔት 1 በቁ - 1 - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - - -
ለመጠቀም ጥር
የሚያስችል የሎካል
ኤርያ ኔትወርክ
(LAN) ለመዘርጋት
የሚያስችሉ
ሁኔታዎችን በጋራ
ማመቻቸት
ለዳይሬክተሩ 1 በ - 1 - - - - - - - -- - - - - - - - - - - - - - - - -
ሰራተኞች መ
የኢንፎርሜሽን ድረ
ቴክኖሎጂ ክህሎት ክ
በስልጠና መስጠት
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
9 ግብ 9 -
ተቋማዊ የባህልና እሴት ማሳደግ 2 %
በአመራሩ እና 2 በቁ -
በሠራተኛው ጥር
የአመለካከት፣
የተነሳሽነት፣ ወ.ዘ.ተ
ዙሪያ ያለውን
ክፍተትና ለማሻሻል
የለውጥ ሥራ
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
48
ማጠናከር
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
ግብ 1. የተገልጋይ እርካታና አመኔታን ማሳደግ
ቅንጅታዊ የትብብር 4 በቁ 2 2 2 1 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 1 1 1 1 1 1 1 1
መድረኮችን በመፍጠር ጥር
የህ/ሰቡን ተሳትፎ
የማሳደግ
ተግባራት መፈፀም፣
ተቋሙ በሚሰጣቸው 4 በመ 90 9 9 90 90 9 9 9 9 9 9 9 90 90 90 90 90 90 9 9 90 9 90 90 90
አገልግሎት ቶኛ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
የተገልጋዮች እርካታ
በዳሰሳ ጥናት
ማረጋገጥ
የሚሰጠው አገልግሎት 4 በ 100 1 1 10 10 1 1 1 1 1 1 1 100 100 10 10 10 10 1 1 10 10 10 100 10
በተቀመጠው መ % 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 % % 0% 0% 0 0% 0 0 0% 0 0% % 0%
እስታንደርድ (የዜጐች ቶኛ 0 0 % % 0 0 0 0 0 0 0 % 0 0 %
ቻርተር) መሆኑን
ማረጋገጥ % % % % % % % % % % %
የቅሬታ ማሰባሰቢያ 4 በመ 100 1 10 10 10 1 1 1 1 1 1 1 100 100 10 10 10 10 1 1 10 1 10 100 10
ዘዴዎችን በመጠቀም ቶኛ % 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 % % 0% 0% 0 0% 0 0 0% 0 0% % 0%
ለቅሬታዎች በወቅቱ
0 % % % 0 0 0 0 0 0 0 % 0 0 0
እልባት መስጠት፣
% % % % % % % % % % %
ልማታዊመልካም አስተዳደርን ማስፈን
በሠላማዊ የኢንደስትሪ 4 በቁ 2 2 2 1 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 1 1 1 1 1 1 1 1
ግንኙነት ዘርፍ የተለዩ
ጥር
ዋና ዋና የመልካም
አስተዳደር ችግሮችን
የማክሰሚያ እቅድ
በማዘጋጀት ተግባራዊ
ማድረግ፣
የፋይናንስ አጠቃቀምን ማሻሻል
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
3.1 የአሰሪዎች በማህበር የመደራጀት ምጣኔን ማሳደግ
የአሠሪ በማህበር 1 በቁ 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
የመደራጀት ጥር
መብታቸውን
እንዲጠቀሙ ግንዛቤ
መፍጠር
የምዝገባ ጥያቄ 1 በመ 100 1 1 10 10 1 1 1 1 1 1 1 100 100 100 10 10 10 1 1 10 1 10 100 100
የሚያቀርቡ አዲስ ቶኛ 0 0 0 0% 0 0 0 0 0 0 0 % % % 0% 0 0% 0 0 0% 0 0% % %
የሠራተኛ ማህበራት
መመዝገብ 0 0 % 0 0 0 0 0 0 0 % 0 0 0
% % % % % % % % % % % %
የተደራጁ የሠራተኛ 1 በቁ 18 3 1 - 2 2 - - 1 - - - - 1 1 1 1 - - - - - - - -
ማህበራት ጥር
እንዲጠናከሩ ድጋፍ
መስጠት፣
በአዲስ መልክ እና ማሻሻያ 1 በመ 100 1 1 10 10 1 1 1 1 1 1 1 100 100 100 10 10 10 1 1 10 1 10 100 100
ተደርጎባቸው ለምዝገባ ቶኛ
የቀረቡ የአሠሪና ሠራተኛ 0 0 0 0% 0 0 0 0 0 0 0 % % % 0% 0 0% 0 0 0% 0 0% % %
ማህበራት መተዳደሪያ ደንብ 0 0 % 0 0 0 0 0 0 0 % 0 0 0
ጥያቄዎችን ማስተናገድ
% % % % % % % % % % % %
የአሠሪና የሠራተኛ 100 1 1 10 10 1 1 1 1 1 1 1 100 100 100 10 10 10 1 1 10 1 10 100 100
ማህበራት አመራር 0 0 0 0% 0 0 0 0 0 0 0 % % % 0% 0 0% 0 0 0% 0 0% % %
በመ
አባላት ምዝገባና 1
መታወቂያ ጥያቄ
ቶኛ 0 0 % 0 0 0 0 0 0 0 % 0 0 0
ማስተናገድ % % % % % % % % % % % %
የምርጫ ዘመናቸው 1 በቁ 4 2 1 1
ያበቃ ማህበራትን ጥር
በመለየት ምርጫ
እንዲካሄድ መከታተልና
መደገፍ
ስለ ማህበራት 1 በቁ 24 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
አመሰራረትና ጥር
አመዘጋገብ በተመለከተ
ለታችኛው መዋቅር
ወረዳ/ ከ/አስ ድጋፍ
ማድረግ
የማህበራዊ ምክክር አገልግሎትን ማጠናከርና ማስፋፋት
በድርጅቶች የሥራ 1 በቁ 4 2 2
ቦታዎች ትብብርና ጥር
ማህበራዊ ምክክር
እንዲዘረጉ ድጋፍ
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
በማድረግ፣ (ማ/ር
ባለበት)
የ 2 ዮሽ የአሰራር 1 በቁ 18 5 1 5 1 1 1 1 3
ሥርዓት ለዘረጉ ጥር
ድርጅቶች ድጋፍ
መስጠት (ማ/ር
ባለበት)
በድርጅቶች ደረጃ 1 በቁ 8 2 1 2 1 2
ለአሰሪዎችና ሠራተኞች ጥር
የህብረት ድርድርና
ሥምምነት አሠራር
ሥርዓት በተመለከተ
ድጋፍ መስጠት/ላላቸው
የህብረት ሥምምነት 1 100 1 1 10 10 1 1 1 1 1 1 1 100 100 100 10 10 10 1 1 10 1 10 100 100
ምዝገባ ጥያቄ
መመርመርና መመዝገብ በመ 0 0 0 0% 0 0 0 0 0 0 0 % % % 0% 0 0% 0 0 0% 0 0% % %
ቶኛ 0 0 % 0 0 0 0 0 0 0 % 0 0 0
% % % % % % % % % % % %
በህብረት ድርድርና 1 በቁ 18 5 1 5 1 1 2 3
በህብረት ስምምነት ላይ ጥር
ያተኮረ መግለጫና
የቴክኒክ ድጋፍ የህብረት
ስምምነት ላላቸውና
ለሌላቸው ድርጅቶች
አሠሪዎችና ሠራተኞች
ድጋፍ መስጠት፣
በአሰሪና ሠራተኛ የሚቀርቡ 1 በመ 10 1 1 10 10 1 1 1 1 1 1 1 100 100 100 10 10 10 1 1 10 1 10 100 100
የማስማማት ጥያቄዎችን ቶኛ
ማስተናገድ ፣ 0% 0 0 0 0% 0 0 0 0 0 0 0 % % % 0% 0 0% 0 0 0% 0 0% % %
0 0 % 0 0 0 0 0 0 0 % 0 0 0
% % % % % % % % % % % %
ለአሰሪና ሠራተኛ 2 በመ 90 9 9 90 90 9 9 9 9 9 9 9 90 90 90 90 90 90 9 9 90 9 90 90 90
ለአስማሚ ከቀረቡ ቶኛ
አቤቱታዎች በስምምነት
0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ያለቁ የሥራ ክርክሮች፤
ለአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ 1 በመ 10 1 1 10 10 1 1 1 1 1 1 1 100 100 100 10 10 10 1 1 10 1 10 100 100
ወሳኝ ቦርድ የቀረቡ ቶኛ
የወል የሥራ ክርክሮች
0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
አቤቱታዎች በሙሉ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ማስተናገድ፣
በቦርድ በስምምነት ያለቁ 1 በመ 50 5 5 50 50 5 5 5 5 5 5 5 50 50 50 50 50 50 5 5 50 5 50 50 50
የስራ ክርክሮች ፣ ቶኛ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
በአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ 1 በቁ 7 3 1 2 2
ወሳኝ ቦርድ አባላት ጥር
በመስክ በድርጅቶች
በአካል በመገኘት የሥራ
ክርክሮችን ማጣራት
በወረዳናበከተሞችየ 1 በወ 24 4 4 1 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 1 1 1 1 1 1 1 1
መጀመሪያደረጃየታዩ ረዳ
የወልየስራክርክሮመ ቁ
ረጃከመጀመሪያደረጃ
ፍርድቤትለማምጣት
የሥራ ሁኔታዎች ቁጥጥር አገልግሎትን ማስፋፋትና ማሳደግ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
ማረጋገጫ ፈቃድና
ዕድሳት መሥጠት
ከስራ ውል በሚመነጩ 1 በመ 10 1 10 10 100 10 1 1 1 1 1 1 100 100 100 100 10 100 1 10 100 10 100 100 100
መብትና ግዴታዎችን ቶኛ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
የእገዳ ጥያቄዎችን
0
0 0 0 0 0 0 0 0
መቀበልና ማስተናገድ
በሥራ ላይ ሞት ያላደረሱ 1 በቁ 13 1 1 3 18 1 1 1 2 2 2 1 23 23 23 23 2 3 3 3 3 3 3 3 3
አደጋዎች አሁን ካሉበት ጥር
በመቀነስ ወደ 13 በመቶ
3 3 3 8 3 3 3 3 3 3
ሺህ ሠራተኞች ማድረስ፣
በሥራ ላይ የሚደርስ 1 በቁ 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
የሞት አደጋዎችን አሁን ጥር
ካሉበት በመቀነስ ወደ 1
ማድረስ
አዲስ ድርጅቶች 1 በመ 10 1 1 10 10 1 1 1 1 1 1 1 100 100 100 100 1 10 1 1 10 1 10 100 100
ሲቋቋሙ፣ ነባሮች ቶኛ
ሲስፋፉና ስራቸውን
0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ሲቀይሩ የሥራ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ሁኔታቸው በሰራተኞች
ደህንነትና ጤንነት ላይ
ጉዳት የማያስከትሉ
መሆናቸውን በቅድሚያ
ማረጋገጥ፤
ፍቃድ አውጥተው ሥራ 1 በቁ 8 4 1 1 1
ላይ የተሰማሩ የሀገር ጥር
ውስጥ ሥራና ሠራተኛና
አገናኝ ኤጀንሲዎች
የሥራ ሁኔታ ቁጥጥር
ማድረግ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
NGO) የውጪ ዜጎች
የሥራ ፈቃድ ቁጥጥር
ማድረግ
የሙያ ደህንነትና ጤንነት አገልግሎት ማጠናከርና ማስፋፋት
በማመርቻና አገልግሎት 2 በቁ 15 4 6 4 10 6 6 6 6 6 6 6 6 6 6 6 7 1 3 2 2 2 2 2 2
ሰጪ ድርጅቶች ውስጥ ጥር
ለተቋቋሙ ጥምር የሙያ
0 0
ደህንነትና ጤንነት
ኮሚቴዎችን ማጠናከርና
ድጋፍ መስጠት
ጥምር የሙያ ደህንነትና 2 በቁ 10 2 4 1 4 5 5 5 5 4 4 4 4 4 4 4 5 1 2 1 1 1 1 1 2
ጤንነት ተከታታይ ጥር
ኮሚቴዎች እንዲቋቋሙ
0 0
ማድረግ
የሙያ ደህንነትና ጤንነት 1 በቁ 9 2 2 1 3 1
ስራ አመራር ስርዓት ጥር
ለዘረጉት ድጋፍ መስጠት
በሥራ ቦታዎች 1 በቁ 10 4 2 2 2
የአመራረትና ጥር
የአገልግሎት አቅርቦት
ዘዴዎች (Cleaner
production and
service) ከብክነትና
ከብክለት የፀዱ የአሰራር
ሥርዓቶች እንዲዘረጉ
ለድርጅቶች የቴክኒክና
የምክር ድጋፎችን
መስጠት፣
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
በድርጅቶችየሙያደህንነትናጤንነ
ትአመራርሥርዓት
1 በቁ 8 2 2 1 1 1 2 1
(Occupational Safety &
ጥር
Health Management
System)
እንዲዘረጋድጋፍናክትትልማድረ
ግ
ለድርጅቶችየሥራላይአ 1 በቁ 300 1 8 2 8 8 8 8 9 1 1 1 11 8 10 12 10 2 3 2 2 3 2 3 2
ደጋቅጾች ማሰራጨት ጥር 0 2 0
0 0
0
ከድርጅቶችየሚላኩየሥራ 1 በመ 100 1 1 10 10 1 1 1 1 1 1 1 100 100 10 10 10 10 1 10 10 1 10 100 10
ላይአደጋሪፖርቶችንመቀበ ቶኛ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ልመረጃዎችንመተንተንና
ማጠናቀር 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ከክልል ጋር በመቀናጀት 1 በ 100 1 1 10 100 10 1 1 1 1 1 1 100 100 100 100 100 100 1 10 100 10 100 100 100
ማስረጃዎችን በመመርመር
ቦይሌርንና የሌሎች ማሽኖችን መ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ደህንነት በማረጋገጥ የምስክር ቶ 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ወረቀት መስጠት
ኛ
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር
በመተባበር በአምስቱ የኢኮኖሚ
1 በቁ 2
ዘርፎች (ግብርና፣ ማዕድን፣ ጥር
ማኑፋክቸሪንግ፣ ኮንስትራክሽን፣
ጥቃቅንና አነስተኛ
ኢንተርፕራይዞች) ሴክቶራል
የሙያ ደህንነትና ጤንነት
አገልግሎትን ድርጅቶች
በዞኑ በሚገኙ ወረዳዎችና ከተማ
ዓለም ዓቀፍ የሙያ ደህንነትና
1 በቁ 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ጤንነት ቀንን የተለያዩ የግንዛቤ ጥር
መፍጠሪያ ፕሮግራሞችን
በመጠቀም ማክበር
የህፃናት ጉልበት ብዝበዛን መከላከልና መቆጣጠር
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የአቻ ለአቻ ውይይት
እንዲካሄድ ድጋፍ
ማድረግ
የህፃናት ጉልበት ብዝበዛን 1 6 1 2 2 2 2 1 2 1 1 2 1 3 3 1 1 1 1 1 1 1 1
ለመከላከል ሥልጠና
በቁ
ተሰጥቷቸው ወደ ሥራ
ጥር
የገቡ ቀበሌያትን ድጋፍና
ክትትል ማድረግ 40
የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ማውገዣ ቀንን መሪ
ቃሉን መሰረት በማድረግ
በቁ
የተለያዩ የግንዛቤ
ጥር
መፍጠሪያ ፕሮግራሞችን
በመጠቀም ግንዛቤ
መፍጠር
ቁጥጥርና ክትትል 1 31 3 1 1 2 1 1 1 1 1 2 1 1 1 2 1 1 1 1 1 1 1 1
በማድረግ ለአስከፊ
የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ
ሰለባ የሆኑ ህፃናትን
ከአሉበት ችግር በቁ
ማላቀቅና ጥር
የሚቋቋሙበትን ድጋፍ
እንዲያገኙ
ከሚመለከታቸው አካላት
ጋር ማስተሳሰር
በስራ ቦታ ኤች አይ ቪ ኤድስን መከላከል፡-
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
ማቋቋም
በዞኑ በሚገኙ ሁሉም ዩ 1 በቁ 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ወረዳዎች የአለም ጥር
ኤች.አይ.ቪ /ኤድስ ቀን
በአል ማክበር እና
ትምህርታዊ ፅሁፍ
ማዘጋጀት
የተለያዩ የህትመት አመራጮችን በመጠቀም የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን መስራት፤
የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ 2. በቁ 750 75 75 100 750 75 1 7 3 1 7 70 750 750 750 100 100 10 1 10 100 10 50
አስከፊነት፣ አዋጅ 5 ጥር 0 0 0 5 5 0 5 0 0 0 0 0
1156/11፣ 0
0 0 0 0 0 0
ለወጣትና ሴት ሰራተኞች
የስራ ሁኔታ፣ ግጭት
አፈታትና ቁጥጥር ስርዓት፣
የስራ ላይ አደጋዎችን
መከላከልና በሙያ ደህንነትና
ጤንነት ዙሪያ ብሮሸሮች
ማዘጋጀት
ፖስተሮች ማዘጋጀትና 1 በቁ 200 14 13 5 9 9 1 1 1 1 1 12 12 12 12 12 12 3 3 3 3 3 3
ማሰራጨት፤ ጥር 0 0 0 0 0
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
ስለ ማህበር አመሰራረት
አደረጃጀትና ጥቅሞች ላይ
አሰሪዎችና ሰራተኞች
ለሰራተኞች ግንዛቤ ማሳደግ
በ 2 ዮሽ አሰራር 1 በድር 25
ስርአት፣ስለማህበር ጅቶ
አመሰራረት አደረጃጀት፣ ችቁ
የሥራ ላይ አደጋዎችን ጥር
ለመከላከልና የሥራ
ሁኔታዎችን ለማሻሻል ለ 25
ድርጅቶች አሰሪዎችና
ለሰራተኞች የግንዛቤ
ማስጨበጫ ስልጠና
መስጠት፣
ኢ-መደበኛ ተቋማትና 1 በቁ 50 1 - 10 2 4 2 2 1 2 2 1 1
በጥቃቅን አነስተኛ ጥር
ኢንተርፕራይዞችን 1
በመሠረታዊ የሙያ
ደህንንትና ጤንነት አጠባበቅ
ዙሪያ የግንዛቤ መስጠት
በተመረጡ 25 ቀበሌያት 1 በቀበ 25
የህፃናት ጉልበት ብዝበዛን ሌ
ለመከላከል ለ 50 የማ/ብ ቁጥ
ውይይት አመቻቾች ር
የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት
የተለያዩ መድረኮች 1 በመ 50 1 - 10 1 4 1 2 2 1 2 2 1 1
በመጠቀም በአሰሪና ድረክ
ሠራተኛ ጉዳይ የህግ 1
ማዕቀፎችን በዘረፉ የወጡ
በዓለም አቀፍ ስምምነቶች
ላይ ለባላድርሻ አካላት
ለህብረተሰብ ግንዛቤ
ማስጨበጥ
የተለያዩ የኤሌክትሪኒክስ 1 በቁ 200 1 10 50 100 10 1 1 1 1 1 10 100 100 100 100 50 5 5 50 50 50 50
ሚዲያዎችን በመጠቀም ጥር 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
በአሰሪና ሠራተኛ ጉዳይ 0
0 0 0 0 0
የህግ ማዕቀፎችና በዘርፉ 0
በወጡ በዓለም አቀፍ
ስምምነቶች ላይ ለባለድርሻ
አካላትና ለህብረተሰቡ
ግንዛቤ ማስጨበጥ
ስርዓተ-ፆታን መሠረት 1 በቁ 550 3 30 150 307 15 3 3 3 3 3 30 307 307 307 307 307 1 1 15 150 15 150
ያደረ በአሰሪና ሠራተኛ ጥር 0 0 7 0 0 0 0 0 0 7 5 5 0 0
ግንኙነትና ህግ ማዕቀፎች 7 7 7 7 8 7 0 0
ላይ ያተኮረ የግንዛቤ
ማዳበሪያ 5500 አሰሪዎች፣
ሰራተኞችና የህብረተሰብ
ክፍሎች ግንዛቤ ማስጨበጥ
ተ. ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መለ
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የተለያዩ የህዝብ ግኑኝነት 1 በክላ 1
ዘዴዎችን በመጠቀም ስተ
አሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ ር
ወሳኝ ቦርድ አገልግሎቶችን ቁጥ
በየአካባቢው ላሉት ክላስተር ር
4 ዞኖችና 1 ልዩ ወረዳ
ማስተዋወቅ፤
የአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ አስተዳደር የጥናት መረጃ ስርዓትን ማሻሻል
ከስትራቴጂክ ዕቅድ 2 በቁ 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
የተመነዘረ 2016 ዓመታዊ ጥር
ዕቅድ ማዘጋጀት
ምስቃን
ኢንሴኖ
ጉንችሬ
ደ/ሶዶ
ብ ኪያ
እ/ ኤ /
ቁ
ገ/ጉ/
እዣ
የዞን
ሙ/
ቸሀ
ሶዶ
ደ
ት
የሥራ ሂደቱን የውጤት 1 በቁ 2 2 1 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 1 1 1 1 1 1 1 1
ተኮር እቅድ ማዘጋጀት ጥር
ኢንሴኖ
ደ/ሶዶ
. ብ ለኪ
ወለኔ
አኖር
ገ/ጉ/
የዞን
ቸሀ
ሶዶ
ም/
ቁ ደ ያ
ት
ግብ 1. የተገልጋይ እርካታና አመኔታን ማሳደግ
ቅንጅታዊ የትብብር 5 100 10 10 10 100 10 1 1 10 1 100 10 10 100% 1 1 10 10 100 100 10 100 100 100%
መድረኮች በመፍጠር % 0 0 0 % 0 0 0 0 0 % 0 0 0 0 0 0 % % 0 % %
% % % % % 0 0 % 0 % % 0 0 % % %
የህብረተሰቡ ተሳትፎ ማሳደግ
% % % % %
90 90 90 90% 90 9 9 90 90 90% 90 90 90% 9 9 90 90 90 90% 90 90% 90% 90%
የተገልጋይ እርካታና አመኔታ 1 % 90%
% % % % 0 0 % % % % 0 0 % % % %
ማሳደግ 0 % % % %
የዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ 5 % 95 95 95 95 95 95 9 9 95 9 95 95 95 95 9 9 95 95 95 95 95 95 95 95
ከአገልግሎት ተጠቃሚዎች 5 5 5 5 5
በየጊዜው በሚሰጡ
አስተያየቶችና ግብረ-መልሶች
መሰረት ማሻሻል፤
ግብ 2. የፋይናንስአጠቃቀምን ውጤታማነትን ማሻሻል
ለዘርፉ የተመደበው በጀት 3 % 10 100 100 1 100 10 1 1 10 1 100 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100%
0% % % 0 % 0 0 0 0% 0 % 0 0 0 0 % 0 % % 0% %
ለታቀደለት አላማ እንዲውል 0 % 0 0 0 % % 0 0 %
ማድረግ % % % % % %
የፕሮጀክት በጀት አጠቃቀም 2 % 10 100 100 1 100 10 1 1 10 1 100 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100%
0% % % 0 % 0 0 0 0% 0 % 0 0 0 0 % 0 % % 0% %
ሪፖርት ማዘጋጀትና ማቅረብ 0 % 0 0 0 % % 0 0 %
% % % % % %
በራስ አቅምና በድጋፍ አድራጊ 5 % 10 100 100 1 100 10 1 1 10 1 100 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100%
0% % % 0 % 0 0 0 0% 0 % 0 0 0 0 % 0 % % 0% %
አካላት ሀብት ለማሰባሰብ 0 % 0 0 0 % % 0 0 %
ፕሮጀክት ፕሮፖዛል % % % % % %
በመቅረጽ ማቅረብ
የስራ ገበያ መረጃ ሰርአት መዘርጋት
ከቀጣሪ ድርጅቶች፣ ከሲቪል ሰርቪስ 0. በጊ 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4
ከሥራ ዕድልፈጠራ ተቋማት ጋር
የመግባቢያ ሰነዶችን በማዘጋጀት 5 ዜ
የመረጃ ቅብብሎሽ እና የጋራ
እቅዶችን በማቀድ የትብብርና
ቅንጅት ሥራዎችን ማጠናከር
በየደረጃዉ የተሰበሰቡ እና 2 በጊ 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2 2
የተደራጁ የሥራ ገበያ
መረጃዎች ዜ
ማጠናቀርእናመተንተን
2 30000 30 200 1500 20 150 1500 15 200 20 2500 150 200 200 200 1100 1200 120 1100 700 700 1100 1100 800
በሥራ አጥነት ላይ ያለዉን በቁ ወ
ተ ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መ
ኢንሴኖ
ደ/ሶዶ
. ብ ለኪ
ወለኔ
አኖር
ገ/ጉ/
የዞን
ቸሀ
ሶዶ
ም/
ቁ ደ ያ
ት
00 0 00 0 00 0 00 0 0 0 0 0
የሰዉ ኃይል መረጃ በማሰባሰብ ጥ
ጥቅም ላይ ማዋል፣ ሴ 21000 20 150 1000 15 100 1000 10 150 15 2000 100 150 150 150 900 900 900 900 500 500 900 800 500
ር 00 0 00 0 00 0 00 0 0 0 0
51000 50 350 2500 35 250 2500 25 350 35 4500 250 350 350 350 2000 2100 210 2000 1200 120 2000 1900 1300
ድ
00 0 00 0 00 0 00 0 0 0 0 0 0
ከቀጣሪ ድርጅቶች ጋር 2 65 6 6 1 5 4 2 1 3 2 5 1 4 3 3 4 1 2 3 1 1 1 2 2 1
የትብብር አሰራር ስርዓት
በመዘርጋት ክፍት የሥራ
ቦታዎችን የሚያሳዉቁ
ድርጅቶችን ቁጥር በማሳደግ
ጥቅም ላይ እንድዉልማድረግ
7500 50 500 150 50 250 300 15 250 30 500 200 250 250 250 500 250 150 250 100 100 100 150 150 100
በሥራ ላይ የተሰማራውን 1. ወ
0 0 0 0
የሰው ኃይል መረጃ አሰባሰብ
ሽፋን ጥቅም ላይ ማዋል፣ 5 6500 40 250 70 25 150 100 10 200 15 250 150 250 150 150 250 200 100 100 700 700 700 100 100 700
ሴ
0 0 0 00
1400 90 750 220 75 400 400 25 450 45 750 350 500 400 400 750 450 250 350 170 170 170 250 250 170
ድ
0 0 0 0
0
ስራ ፈላጊዎች በመመዝገብ ወ 2020 11 10 600 1100 90 1 90 100 10 110 90 90 100 10 10 600 600 70 600 500 600 800 700 500
መረጃ የማደራጀት ስራ 0 00 00 0 0 0 0 00 0 0 0 0 00 00 0
መስራት 0
0
ሴ 1200 80 60 400 700 60 6 60 650 50 700 50 50 600 60 70 500 500 60 400 400 400 600 500 500
0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
0
ድ 3220 19 16 100 1800 15 1 15 165 15 180 14 14 160 16 17 110 110 13 100 900 100 1400 1200 900
0 00 00 0 00 6 00 0 00 0 00 00 0 00 00 0 0 00 0 0
0
0
በሀገር ውስጥ በቋሚና ወ 5000 25 25 100 250 25 2 20 25 25 25 25 25 25 25 25 250 200 20 150 150 15 200 200 150
በኮንትራት ስራ ላይ 0 0 0 5 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
የተሰማሩ ዜጎች 0
ድ 9500 48 48 150 480 48 4 40 48 48 48 48 48 48 48 48 480 400 40 250 250 25 350 400 250
0 0 0 8
ተ ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መ
ኢንሴኖ
ደ/ሶዶ
. ብ ለኪ
ወለኔ
አኖር
ገ/ጉ/
የዞን
ቸሀ
ሶዶ
ም/
ቁ ደ ያ
ት
0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ስራ ፈላጊዎች በሀገር ወ 1300 80 80 100 800 10 8 10 80 80 80 10 10 80 80 100 100 50 100 100 10 100 100 100
ውስጥ ድጋፍ አግኝተው ወደ 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ስራ እንዲሰማሩ ማድረግ 0
ሴ 7500 50 50 50 500 50 5 50 50 50 50 50 50 50 50 50 50 25 50 50 50 50 50 50
0 0 0 0 0 0 0 0 0
0
ድ 2050 13 13 150 130 15 1 15 13 13 13 15 15 13 13 150 150 75 150 150 15 150 150 150
0 00 00 0 0 3 0 00 00 00 0 0 00 00 0 0
0
0
ለስራ ፈላጊዎች ተገቢውን ወ 1577 10 10 650 102 10 1 10 10 10 10 10 10 10 10 10 10 102 102 75 650 650 65 750 750 650
የሙያ ምክር አገልግሎት 8 20 20 0 20 0 20 20 20 20 20 20 20 20 20 20 0 0 0 0
መስጠት 2
0
ሴ 1577 10 10 650 102 10 1 10 10 10 10 10 10 10 10 10 10 102 102 75 650 650 65 750 750 650
7 20 20 0 20 0 20 20 20 20 20 20 20 20 20 20 0 0 0 0
2
0
ድ 3155 20 20 130 204 20 2 20 20 20 20 20 20 20 20 20 20 204 204 15 130 1300 13 1500 1500 1300
5 40 40 0 0 40 0 40 40 40 40 40 40 40 40 40 40 0 0 00 0 00
4
0
የተለያዩ ስልቶችን ወ 2255 13 13 100 132 10 1 10 13 13 13 10 13 13 13 13 13 100 100 10 100 1000 10 1000 1000 1000
በመጠቀም የሥራ ባህል 5 20 20 0 0 00 3 00 20 20 20 00 20 20 20 20 20 0 0 00 0 00
2
ተ ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መ
ኢንሴኖ
ደ/ሶዶ
. ብ ለኪ
ወለኔ
አኖር
ገ/ጉ/
የዞን
ቸሀ
ሶዶ
ም/
ቁ ደ ያ
ት
ለማሳደግ የሚያግዙ 0
የግንዛቤ ማሳደጊያ ሴ 2155 13 13 500 132 50 1 50 13 13 13 50 13 13 13 13 13 500 500 50 500 500 50 500 500 500
ትምህርት ለተለያዩ 5 20 20 0 0 3 0 20 20 20 0 20 20 20 20 20 0 0
የህ/ክፍሎች ግንዛቤ 2
በመስጠት የስራ ስምሪት 0
ተጠቃሚነትን ማሻሻል
ድ 4455 26 26 150 264 15 2 15 26 26 26 15 26 26 26 26 26 150 150 15 150 1500 15 1500 1500 1500
5 40 40 0 0 00 6 00 40 40 40 00 40 40 40 40 40 0 0 00 0 00
4
0
የምግብ ዋስትና ፕሮግራም 100 10 10 100 100 10 1 10 10 10 10 10 10 10 10 10 10 100 100 10 100 100 10 100 100% 100
ተጠቃሚ ቤተሰቦች መካከል 0 0 % % 0 0 0 0% 0 0 0 0 0 0 0 0 % % 0 % % 0% % %
%
% % % 0 % % % % % % % % % %
የሥራ ቅጥር ትስስር አማራጭ %
ተጠቃሚ ዎችን የሥራ
ተግባቦት፣ የቁጠባ ግንዛቤ
ኖሮአቸዉ የስራ ስምሪት
ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረግ
ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4
ጋር በመተባበር ለስራ ወደ ውጭ
ሀገር የሚሄዱ ዜጎች
በሚሰማሩባቸው የስራ መስኮች
ተገቢውን የሙያ ስልጠና
ማግኘታቸውን መከታተልና
መደገፍ
ለሠዉ ሃይል ፈላጊ ቀጣሪ 25 3 2 1 3 2 2 1 2 2 3 1 1 1 1 1 2 1 1 2 1 1 1 1 1 1
ድርጅቶች የሰዉ ሃይል ቅጥር
ድጋፍ አገልግሎት መስጠት
ኢንሴኖ
ደ/ሶዶ
. ብ ለኪ
ወለኔ
አኖር
ገ/ጉ/
የዞን
ቸሀ
ሶዶ
ም/
ቁ ደ ያ
ት
ፈቃድ በተሰጣቸው 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4
ኤጀንሲዎች ህጉን ተከትለው
መስራታቸውን መቆጣጠር
ከአገር ዉስጥ ሥራ ስምሪት ጋር 100 10 10 100 100 10 1 10 10 10 10 10 10 10 10 10 10 100 100 10 100 100 10 100 100% 100
በተያያዘ የሚቀርቡ % 0 0 % % 0 0 0 0% 0 0 0 0 0 0 0 0 % % 0 % % 0% % %
አቤቱታዎች እንዲፈቱ % % % 0 % % % % % % % % % %
ማድረግ፣
%
በውጭ አገር ለሥራ ለሚሰማሩ 100 10 10 100 100 10 1 10 10 10 10 10 10 10 10 10 10 100 100 10 100 100 10 100 100% 100
ኢትዮጵያዊያን የቅድመ ጉዞ % 0 0 % % 0 0 0 0% 0 0 0 0 0 0 0 0 % % 0 % % 0% % %
ስልጠና መስጠት፣
% % % 0 % % % % % % % % % %
%
ለዉጭ አገር ስራ ስምሪት 100 10 10 100 100 10 1 10 10 10 10 10 10 10 10 10 10 100 100 10 100 100 10 100 100% 100
አገልግሎት ፍላጎት ያላቸዉ ዜጎች % 0 0 % % 0 0 0 0% 0 0 0 0 0 0 0 0 % % 0 % % 0% % %
ወደ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ሲገቡ
ለሰልጣኞቹ የቅድመ ስልጠና % % % 0 % % % % % % % % % %
ኦረንቴሽን መስጠት %
-
ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር መከላከል
የተለያዩ ስልቶችን ወ 1500 10 1000 1 1000 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 10000 1 1 100 10 100 1000 10 1000 1000 1000
በመጠቀም ሕገ-ወጥ የሰዎች 00 00 0 0 0 00 0 0 00 0 00 00 00 00 00 0 0 00 00 00 0 00 0 0 0
ዝውውርን ለመከላከል 0
0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
የሚያስችል ግንዛቤ 0 0 0 0 0 0
በመስጠት የህብረተሰቡን
0 0 0 0 0 0
ግንዛቤ ማሳደግ፣
ሴ 1500 10 1000 1 1000 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 10000 1 1 100 10 100 1000 10 1000 1000 1000
00
ተ ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መ
ኢንሴኖ
ደ/ሶዶ
. ብ ለኪ
ወለኔ
አኖር
ገ/ጉ/
የዞን
ቸሀ
ሶዶ
ም/
ቁ ደ ያ
ት
00 0 0 0 0 00 0 0 00 0 00 00 00 00 00 0 0 00 00 00 0 00 0 0 0
0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
0 0 0 0 0 0
0 0 0 0 0 0
ድ 3000 20 2000 2 2000 20 2 2 200 2 200 20 20 20 20 2000 2 2 200 20 200 2000 20 2000 2000 2000
00 00 0 00 0 0 0 0 0 00 00 00 00 0 0 0 00 0 00
0 0 0 0 0 0
0 0 0 0 0 0
በየቀበሌው የሚካሄዱ በቀ 198 10 100 1 100 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100
የማህበረሰብ ውይይቶችን 0 % 0 % 0 0 0 % 0 % 0 0 0 0 0 0 % 0 % % 0% % %
መደገፍና መከታተል /ሌ % 0 % 0 0 0 % % % % 0 0 %
% % % % % %
በየትምህርት ቤቶች የተቋቋሙ ት/ 51 10 100 1 100 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100
የፀረ-ሕገወጥ የሰዎች ዝዉዉር 0 % 0 % 0 0 0 % 0 % 0 0 0 0 0 0 % 0 % % 0% % %
ክበባትን የሥራ እንቅስቃሴ
ት % 0 % 0 0 0 % % % % 0 0 %
% % % % % %
መደገፍ እና መከታተል ቤ
ተ ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መ
ኢንሴኖ
ደ/ሶዶ
. ብ ለኪ
ወለኔ
አኖር
ገ/ጉ/
የዞን
ቸሀ
ሶዶ
ም/
ቁ ደ ያ
ት
ት
ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር 183 1 10 4 10 1 1 1 10 1 10 10 10 10 10 10 1 1 10 4 3 3 3 4 4 3
ለመከላከልና ተጎጂዎች 0 0 0 0 0 0
ለመቋቋም ግንዛቤ
0
የተፈጠረላቸው ቀበሌዎች
የሚዲያ ተቋማትን በመጠቀም 12 1 12 4 12 1 1 3 12 1 12 12 12 12 12 12 1 1 3 3 3 3 3 3 3 3
ትምህርታዊ መልዕክቶችን
ማስተላለፍ 2 2 2 2 2 2
ህገወጥ የሰዎች ዝዉዉርን 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ለመከላከል ወቅታዊ
የማቀጣጠያ ሰነድ በማዘጋጀት
የህዝብ ንቅናቄ መድረኮች
ማካሄድ
ህጋዊ የውጭ ሀገር ስራ 800 5 500 5 500 5 5 5 50 5 50 50 50 50 50 500 5 5 56 56 55 55 56 56 55 55
ስምሪትና ህገወጥ የሰዎች
ዝዉዉርን በተመለከተ 0 0 5 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
አስተማሪ የሆኑ ብሮሸሮች 0 0 0 0 0 0 0
ማዘጋጀት እና ማሰራጨት
የህገወጥ የሰዎች ዝውውር 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተደራጁ
እና ተግባራዊ ምላሽ የሰጠ ግብረ
ሀይል፤
የሕገወጥ የሰዎች ዝዉዉር 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4
መከላከል ሥራን ከአጋር
ተቋማት ጋር በየጊዜዉ
መገምገም
የማህበረሰብ ዉይይት 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ተሞክሮዎችን ለማስፋት የልምድ
ልዉዉጥ መድረኮች መፍጠር፤
ኢንሴኖ
ደ/ሶዶ
. ብ ለኪ
ወለኔ
አኖር
ገ/ጉ/
የዞን
ቸሀ
ሶዶ
ም/
ቁ ደ ያ
ት
5
ድ 160 2 20 20 20 20 20 20 20
0
ለሚሆኑ ከስደት ተመላሾች ወ 250 2 20 1 20 4 4 1 10 4 40 10 40 20 10 10 1 10 10 10 10 10
የስነልቦናና የማህበራዊ ድጋፍ
አገልግሎቶችን እና የማህበራዊና 0 0 0 0 0 0 0
ኢኮኖሚያዊ ድጋፎች ያገኙ የስደት
ተመላሾች ሴ 1000 8 80 6 80 6 6 6 60 6 80 60 60 60 60 60 6 10 10 10 10 60
0 0 0 0 0 0 0 0 0 0 0
ድ 1250 8 100 8 100 8 8 8 80 8 80 80 80 80 80 80 8 10 10 10 10 10
0 0 0 0 0 0 0
የስደት ተመላሾቹ በዘላቂነት 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4
የመልሶ ማቋቋም ስራ ውጤታማ
እንዲሆን ተገቢውን ድጋፍና
ክትትል ማድረግ፤
በሥራ ስምሪት አገልግሎት 100% 10 100 1 100 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100
የሚስተዋሉ የመልካም 0 % 0 % 0 0 0 % 0 % 0 0 0 0 0 0 % 0 % % 0% % %
አስተዳደር ችግር ምንጮችን % 0 % 0 0 0 % % % % 0 0 %
በመለየት የማክሰሚያ ስልት % % % % % %
በመንደፍ ተግባረዊ ማድረግ፣
በተቋሙ የዜጎች ቻርተር 100% 10 100 1 100 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100
በተቀመጠው ሰታንደርድ 0 % 0 % 0 0 0 % 0 % 0 0 0 0 0 0 % 0 % % 0% % %
መሰረት አገልግሎት መስጠት % 0 % 0 0 0 % % % % 0 0 %
% % % % % %
በተዘረጋው የቅሬታ ማስተናገጃ 100% 10 100 1 100 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100
ሥርዓት መሠረትቅሬታዎችን 0 % 0 % 0 0 0 % 0 % 0 0 0 0 0 0 % 0 % % 0% % %
ተከታታይነት ባለው መልኩ % 0 % 0 0 0 % % % % 0 0 %
በማሰባሰብ ምላሽ መስጠት፣
% % % % % %
ተ ግቦችና ዝርዝር ተግባራት ክ መ
ኢንሴኖ
ደ/ሶዶ
. ብ ለኪ
ወለኔ
አኖር
ገ/ጉ/
የዞን
ቸሀ
ሶዶ
ም/
ቁ ደ ያ
ት
የዘርፉ ባለሙያ ብቃት ማሳደግ
የፈጻሚውን የአመለካከት፣ 100% 10 100 1 100 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100
የግንዛቤና ክህሎት፣ የአሰራርና 0 % 0 % 0 0 0 % 0 % 0 0 0 0 0 0 % 0 % % 0% % %
አደረጃጀት እንዲሁም % 0 % 0 0 0 % % % % 0 0 %
የአቅርቦት እጥረቶችንና
ማነቆዎችን % % % % % %
ከነመንስኤዎቻቸው መለየት፣
ክፍተቶችን ለመሙላት 100% 10 100 1 100 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100
ፈጻሚዎች ተገቢውን 0 % 0 % 0 0 0 % 0 % 0 0 0 0 0 0 % 0 % % 0% % %
የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች % 0 % 0 0 0 % % % % 0 0 %
እንዲያገኙ ማድረግ % % % % % %
በሠራተኛው አመለካከትና 100% 10 100 1 100 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100
ተነሳሽነት ዙሪያ ያለውን 0 % 0 % 0 0 0 % 0 % 0 0 0 0 0 0 % 0 % % 0% % %
ክፍተት እና መሻሻል በየዕለቱ፣ % 0 % 0 0 0 % % % % 0 0 %
በሳምንት ወ.ዘ.ተ በመከታተል
ክፍተቱን ለመሙላት ተከታታይ % % % % % %
የሆነ የግንዛቤ ማሳደጊያ ድጋፍ
መስጠት፣
የመርሆ፣ ዕሴትና ዕምነቶችን 100% 10 100 1 100 10 1 1 100 1 100 10 10 10 10 100% 1 1 100 10 100 100 10 100 100% 100
ሥርፀት የሚያሳድግ ቀጣይነት 0 % 0 % 0 0 0 % 0 % 0 0 0 0 0 0 % 0 % % 0% % %
ያለው ተግባር ማከናወን፣ % 0 % 0 0 0 % % % % 0 0 %
% % % % % %
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
ግብ 1. የተገልጋይ እርካታና አመኔታን ማሳደግ
በሚካሄዱ 10 በ 98 98 98 20 98 98 98 98 98 98 98 98 98 98 98 98 98 20 2 20 20 20 2 2 2
መድረኮች፣ በሚሰጡ % 0 0 0 0
አገልግሎቶችና
ተጠቃሚዎችንበማ
ወያየት የተገልጋይ
እርካታና አመኔታ
ማሳደግ
በማህበራዊ ደህንነት 5 በጊ 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ልማት ዘርፍ የተለዩ ዜ
ዋና ዋና የመልካም
አስተዳደር ችግሮችን
የማክስሚያ እቅድ
በማዘጋጀት
ተግባራዊ ማድረግ፣
ግብ 2. የፋይናንስአጠቃቀምን ውጤታማነትን ማሻሻል
2 መደበኛ፣ካፒታል እና 5 በ 98 98 20 98 98 98 98 98 98 98 98 98 98 98 98 98 98 20 2 20 20 20 2 2 2
ሌሎች በጀቶችን % 0 0 0 0
በአግባቡ በስራ ላይ
በማዋል የበጀት
አጠቃቀም
ውጤታማነትን
ማሻሻል
የማህበራዊ ደህንነት 5 በቁ 24 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1
ችግሮችን ጥ
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
ለማቃለልና በችግሩ ር
የተጎዱ የህ/ሰብ
ክፍሎችን
ለማቋቋም ተዘጋጀና
ወደ ውጤት
የተቀየሩ
ፕሮፖዛሎች
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
የማህበራዊ እና
ኢኮኖሚያዊ ችግሮች
ተጋላጭ ከሆኑ
የህብረተሰብ ክፍሎች ነጻ
የህክምና እና
የትራንስፖርት አገልግሎት
እንዲያገኙ ማድረግ፤
የሚዲያ ተቋማት በጊ 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4
የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዜ
ችግሮች ተጋላጭ የሆኑ
የህብረተሰብ ክፍሎችን
ለመደገፍ ተጠቃሚ
የሚያደርግ ስራ
እንዲያከናውኑ በቅንጅት
መስራት፤
5 ጥር
50
20
10
40
15
40
40
40
40
40
20
40
40
40
40
10
10
10
10
10
20
5
የሆኑናየመሰረታዊ
ሴ
ማህበራዊ አገልግሎት
600
500
20
10
40
15
40
40
40
40
40
20
40
40
40
40
10
10
10
10
10
20
5
ተጠቃሚ የሆኑ አካል ድ
1200
ጉዳተኞች፤
100
20
80
80
80
80
80
80
80
20
20
10
20
10
20
20
10
50
40
50
40
70
70
70
በተለያዩ የሥራ መሥክ 0. በቁ ወ
200
15
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
5 ጥር
5
5
5
5
5
5
ለመሠማራት
ሴ
200
የሥልጠና፣ ትምህርትና
15
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
5
5
5
5
5
5
የሥራ ስምሪት ዕድል
ድ
ያገኙ ኢኮኖሚያዊ
200
30
20
10
20
20
20
20
20
20
20
20
20
20
20
20
20
10
10
10
10
10
10
10
10
ድጋፍ የሚሹ አካል
ጉዳተኞች፤
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
ለአካል ጉዳተኞች በአዲስ 1 በ
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
%
የሚገነቡ የማህበራዊና
ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት
መስጫ ተቋማት፣
ትራንስፖርት፣መንገድ፣
ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ውጤቶች
ተደራሽነታቸውን
ማሳደግ፣
የአካል ጉዳተኛ በ 21 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 1 - 1 - 1 1 -
ማ
ማህበራትን ህበ
ራ
በመጠቀም በከፋ ችግር ት
ብዛ
ውስጥ ለሚገኙ አካል
ት
ጉዳተኞች የድጋፍና
እንክብካቤ አገልግሎት
መስጠት፤
በገጠርና በከተማ ወ
200
212
3
3
3
የሚኖሩ የመስራት
አቅም የሌላቸውና እና ሴ
200
213
3
3
4
የድሃ ድሃ አካል
ጉዳተኞች የልማታዊ ድ
ሴፍቲኔት ፕሮግራሞች
እና የሌሎች መሰረታዊ
425
405
አገልግሎቶችን
5
5
5
ተጠቃሚነት ሽፋንን
ማሳደግ፣
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
ማህረሰብን መሠረት ወ
455
አድርገው የተዋቀሩ
10
30
30
30
30
30
30
30
30
30
30
15
15
15
15
15
15
15
15
5
5
5
አደረጃጀቶች፣ በሲቪክ
ማህበራት እና በንግዱ ሴ
ማህረሰብ ተጠቃሚ
455
10
30
30
30
30
30
30
30
30
30
30
15
15
15
15
15
15
15
15
5
5
5
የሆኑአካል ጉዳተኞች፤
ድ
910
20
10
10
10
10
10
60
60
60
60
60
60
60
60
60
60
30
30
30
30
30
30
30
30
በአካል ጉዳተኞች ላይ በጊ 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4 4
ዜ
ለመስራት ከመንግስት
ፍቃድ የወሰዱና
ከአንድ ዞን በላይ
የሚሰሩ ሲቪል
ማህበረሰብ
ድርጅቶችን አፈጻጸም
ለማጎልበት የተደረገ
ክትትል፣ ድጋፍና
ቁጥጥር
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር
በ%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
100%
በመተባበር የመብት ጥሰት
ለደረሰባቸው ድጋፍ የሚሹ
አካል ጉዳተኞች
ተገቢውን ፍትህ
እንዲያገኙ ማድረግ፤
በስፖርት ዘርፍ 60 9 5 5 5 7 7 2 7 5 5 5 7 5 5 7 2 5 7 5 5 5 5 5
የተሳተፉ አካል
ጉዳተኞች
ድርሻ፤
የሆኑና
ከድህነት
የሚገኙ
ክፍሎች
የሌሎች
በገጠርና
ተጠቃሚ
ማሳደግ፣
ተግባራት
የሌላቸው
የልማታዊ
በማህበራዊ
ተጠቃሚ
የስነ-ልቦና
ማህበራዊ
አረጋዊያን
አገልግሎት
ፕሮግራሞች
አገልግሎቶች
አገልግሎቶችን
ግቦችና ዝርዝር
ወለል
ተጠቃሚነታቸውን
እንዲያገኙ ማድረግ፤
በከፋ ድህነት ውስጥ
የሆኑ
የተሃድሶና መሠረታዊ
መሰረታዊ
አረጋዊያን
የሚኖሩ ጧሪና ደጋፊ
አረጋውያን ማህበራዊ
አገልግሎት
በመሰረታዊ
ውስጥ
የህረተሰብ
እና
ሴፍቲኔት
በከተማ
ክ
1
2
1
1
ደ
ት
ብ
ያ
መ
በቁ
በቁ
በቁ
በቁ
ጥር
ጥር
ጥር
ጥር
ለኪ
ድ
ሴ
ድ
ሴ
ድ
ሴ
ድ
ሴ
ወ
ወ
ወ
ወ
40 20 20 500 10 5 5 40 20 20
ወልቂጤ
40 20 20 10 5 5 40 20 20
አበሽጌ
10 5 5 6 3 3 10 5 5
ቀቤና
40 20 20 10 5 5 40 20 20
ቸሀ
15 8 7 10 5 5 20 10 10
እምድብ
40 20 20 10 5 5 40 20 20
ጉመር
40 20 20 10 5 5 10 5 5
40 20 20 10 5 5 40 20 20
እንደጋኛ
40 20 20 10 5 5 40 20 20
ጌታ
40 20 20 10 5 5 40 20 20
አኖር
15 8 7 10 5 5 40 20 20
እ/ ኤ /
40 20 20 6 3 3 20 10 10
40 20 20 10 5 5 40 20 20
ሙ/
40 20 20 10 5 5 40 20 20
40 20 20 10 5 5 40 20 20
10 5 5 10 5 5 20 10 10
10 5 5 32 6 3 3 20 10 10
ምስቃን
15 8 7 32 10 5 5 20 10 10
10 5 5 32 4 2 2 20 10 10
10 5 5 4 2 2 10 5 5
10 5 5 32 4 2 2 10 5 5
15 8 7 6 3 3 20 10 10
10 5 5 4 2 2 10 5 5
10 5 5 4 2 2 10 5 5
.
ቁ
ተ
ፍትህ
የሥራ
የሥራ
በሲቪክ
የሚሹ፣
ቁጥጥር፤
ማድረግ፤
እንክካቤ
አፈጻጸም
ተግባራት
ለመሥራት
ማህበረሰብ
በአረጋዊያን
ኢኮኖሚያዊ
ለመሠማራት
ፈቃድ የወሰዱ
ግቦችና ዝርዝር
ያገኙአረጋዊያን፤
ማህበራትድጋፍና
ያገኙ አረጋዊያን፤
አረጋዊያንተገቢውን
በመተባበር የመብት ጥሰት
ለደረሰባቸው ድጋፍ የሚሹ
ላይ
ከሚመለከታቸው አካላት ጋር
ለማጎልበት
ሲቪል
ድርጅቶችን
ስምሪትዕድል
እንዲያገኙ
የሥልጠና፣ ትምህርትና
መሥክ
በተለያዩ
ድጋፍ
ክ
1
1
ደ
ት
ብ
ር
ያ
መ
በቁ
በዙ
በ%
ጥር
ለኪ
ድ
ሴ
ድ
ሴ
ወ
ወ
4
30 15 15 12 6 6 100%
ወልቂጤ
4
30 15 15 10 5 5 100%
አበሽጌ
4
10 5 5 4 2 2 100%
ቀቤና
4
30 15 15 12 6 6 100%
ቸሀ
4
15 7 8 10 5 5 100%
እምድብ
4
30 15 15 10 5 5 100%
ጉመር
4
15 7 8 10 5 5 100%
4
15 7 8 10 5 5 100%
እንደጋኛ
4
15 7 8 10 5 5 100%
ጌታ
4
30 15 15 12 6 6 100%
አኖር
4
15 7 8 12 6 6 100%
እ/ ኤ /
4
15 7 8 12 6 6 100%
4
30 15 15 12 6 6 100%
ሙ/
4
30 15 15 12 6 6 100%
4
30 15 15 12 6 6 100%
4
15 7 8 12 6 6 100%
4
15 7 8 8 4 4 100%
ምስቃን
4
20 10 10 8 4 4 100%
4
10 5 5 4 2 2 100%
4
10 5 5 4 2 2 100%
4
10 5 5 4 2 2 100%
4
15 7 8 8 4 4 100%
4
10 5 5 4 2 2 100%
4
10 5 5 4 2 2 100%
.
ቁ
ተ
አዲስ
ውስጥ
አካላት
የአደገኛ
ክብካቤ
ክብካቤ
የተሀድሶ
ተደራሽ
በማግኛት
ተቋማት
(እድሮች
ማድረግ፤
ተግባራት
አድርገው
መስጠት፤
ማህረሰብ)
አገልግሎት
ማህረሰብን
ማህበራትን
የአረጋውያን
ግቦችና ዝርዝር
(ትራንስፖርት፣
ያገኙ አረጋዊያን፤
የሚመለከታቸውን
በተዋቀሩአደረጃጀቶች
ዕጾችና
አገልግሎት
በመጠቀም በከፋ ችግር
እንድሆኑ
የተቋቋሙ
አገልግሎት
አረጋውያን የድጋፍና
ለሚገኙ
አገልግሎት
የድጋፍና
እና
መሠረት
መስጫ
በማስተባበር
መንገድ) ለአረጋውያን
የሚገነቡ
ክ
ደ
ት
ብ
0.5
ያ
ር
ጥ
መ
በመቶኛ
በቁ
ለኪ
ሴ
ወ
ድ ሴ ወ
5 5 1 50 25 25 100%
እንደጋኛ
5 5 1 50 25 25 100%
ጌታ
5 5 1 60 30 30 100%
አኖር
5 5 1 50 25 25 100%
እ/ ኤ /
5 5 1 20 10 10 100%
5 5 1 60 30 30 100%
ሙ/
5 5 2 60 30 30 100%
5 5 2 60 30 30 100%
5 5 - 40 20 20 100%
የኢኮኖሚያዊ እና የማህበራዊ ችግሮች ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ፍተሃዊ ተጠቃሚነት ማሳደግ፤
5 5 - 40 20 20 100%
ምስቃን
5 5 - 40 20 20 100%
5 5 - 20 10 10 100%
5 5 - 20 10 10 100%
5 5 1 20 10 10 100%
5 5 1 40 20 20 100%
5 5 1 20 10 10 100%
5 5 - 20 10 10 100%
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
መድሃኒቶች ተጠቃሚና ድ
ተጎጂዎች፤
70
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
ማህረሰብን መሠረት 0.5 በቁ ወ
760
ጥ
20
20
20
20
20
20
20
30
30
30
40
40
40
40
40
40
40
40
40
40
40
40
25
25
አድርገው የተዋቀሩ ር
ሴ
አደረጃጀቶች፤ ሲቪክ 760
20
20
20
20
20
20
20
30
30
30
40
40
40
40
40
40
40
40
40
40
40
40
25
25
ማህበራት፣የእድሮች
ድ
1520
80
80
80
50
80
80
80
80
80
80
50
80
80
80
60
60
60
40
40
40
40
40
40
40
እና የንግዱ ማህረሰብ
የኢኮኖሚያዊ እና
የማህበራዊ ችግሮች
ተጋላጭ ለሆኑ
የህብረተሰብ ክፍሎች
የድጋፍ እና እንክብካቤ
አገልግሎቶችን
እንዲሰጡ ማድረግ፤
ጥ
ተሃድሶ አገልግሎት ር
ሴ
10
ያገኙ ውሎና
አዳራቸው ጎዳና ላይ ድ
60
25
25
2
2
2
ያደረጉ ዜጎች
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
ማህበራዊ ድጋፍ ያገኙ ቶ ድ
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
15%
ኛ
(አረጋዊያን፣አካል
ጉዳተኞች፣ (ውሎና
አደራቸው ጎዳና ላይ
ያደረጉ) ዜጎች፣
10
2
ጥር
ለመሠማራት የሥልጠና፣
ሴ
10
15
ትምህርትና የሥራ
25
4
2
2
25
4
ውሎና አዳራቸው ጎዳና
ላይ የሆኑ የህ/ሰብ
ክፍሎች፤
ለተቋቋሙ ዕድሮችና በእ 32 3 1 1 1 1 1 1 1 3 1 1 1 1 2 1 3 1 1 1 1 1
ድሮ
አደረጃጀቶች የተደረገ ች
0.5
ብዛ
ድጋፍ፤ ት
የማህበራዊ ጥበቃ 2 1 1
በድርጅቶች
ኃላፊነታቸውን
0.5
የተወጡ
ድርጅቶች(Corporate
socilal responsibility
በዞኑ ከሚገኙ ወ
3 3,000
በቁጥር
ትምህርት ቤ/ጽ/ቤቶች
0.5
2 150
2 150
4 150
2 150
2 150
2 150
2 150
2 150
2 150
2 150
2 150
2 150
2 150
2 150
2 150
2 150
4 150
4 150
150
150
150
150
4 150
4 150
ጋር በመተባበር በት/ት
ሴ
0
4
1
4
1
4
1
4
,
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
ላይ ያሉትን አካል ድ
6,000
340
340
10
340
340
340
340
340
340
340
340
340
340
340
340
340
100
100
100
100
100
100
100
100
ጉዳተኛ እና በአስቸጋሪ
ሁኔታ ውስጥ ያሉ
ህጻናት/ወጣቶች
በመለየት ለትምህርት
የሚያግዙ ቁሳቁሶች
እዲያገኙ ማድረግ፤
በተፈጥሮና ሰው ወ
107
ሰራሽ አደጋ ተጋላጭ 3
ሆነዉ የሰብዓዊ ሴ
107
3
ድጋፍ የተደረገላቸው
በቁጥር
ድ
0.5
ሴቶች፣ ህፃናት እና
114
114
50
113
113
113
113
113
113
113
113
113
113
113
113
113
50
50
50
50
52
50
50
50
ሌሎች የማህበራዊና
2146
ኢኮኖሚያዊ ችግር
ተጋላጭ ዜጎች
የአረጋዊያን፣ የአካል ወ 60
ጉዳተኞችንና
የማህበራዊና
ኢኮኖሚያዊ ችግር
ሴ 60
ተጋላጭ የሆኑ
የህብረተሰብ ክፍሎች ድ 12
በቁጥ
ተጠቃሚነት ለማሳደግ 0
የፈጻሚና የአስፈጻሚ
አካላትን የመፈጸም
አቅም ለማጎልበት
የተሰጠ ስልጠና
መድረኮች፤
1
በስራ ላይ የዋሉ በ
18
283
24
17
40
10
24
35
17
15
20
5
-
10
8
1
የገቢ
20
19
486
16
35
40
16
15
17
5
8
21
42
18
1
የወጪ
24
15
-
20
ር
1
720
12
30
48
70
40
36
22
80
26
24
35
34
10
21
27
84
26
2
.
ቁ
250 ተ
ደጋፊ
ድጋፍና
ድጋፍና
ድጋፍና
በሌሎች
በሌሎች
በሌሎች
ተግባራት
አዳሪዎች፤
ጉዳተኞች፤
አረጋውያን፤
የማህበረሰብ
በማህበረሰብ
በማህበረሰብ
በማህበረሰብ
ተዳዳሪዎችና
ግቦችና ዝርዝር
ጥምረቶች(CCC)
ጥምረቶች/CCC/፣በገ
ጥምረቶች/CCC/፣ገቢ
ጥምረቶች/CCC/፣ገቢ
በጥሬ ገንዘብ ማሰባሰብ
ቢ ማስገኛ ስራዎች እና
ሴተኛ
ማስገኛ ስራዎች እና
አቀፍ
አቀፍ
ያጡ
ማስገኛ ስራዎች እና
አቀፍ
አቀፍ
ድጋፎች
ክብካቤ
ድጋፎች
ክብካቤ
ድጋፎች
ክብካቤ
አማካኝነት በአይነትና
ክ
ደ
ት
ብ
ር
በ
ብ
መ
በቁ
በቁ
ለኪ
ጥር
ጥር
ድ
ሴ
ወ
ወ
ወ ድ ሴ ወ
ድ
ሴ
80 20 60 3800 1900 190 7700 3850 3850 8,750,000
0
20 200 100 100 300 15000 1500 500,000
ወልቂጤ
200 100 100 400 200 200 500,000
አበሽጌ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
የኢኮኖሚያዊና
130
የማህበራዊ
ተሳታፊነትና
ተጠቃሚነትን
130
33
32
22
22
10
10
ለማሳደግ ሴተኛ
አዳሪዎች የተሰጠ
የምክር (Guidance)
እና የምክክር
(Counseling) በቁጥር
አገልግሎት፣
ለለምኖ አዳሪዎች ወ
1
የተለያዩ የስነ ልቦና
ሴ
በቁጥር
15
የምክርና ልዩ ልዩ ድጋፍ 0
አገልግሎት መስጠት፤
ድ
300
20
10
10
15
15
15
20
10
10
15
10
15
15
10
10
15
10
15
10
10
10
10
10
10
1.5
በአስቸጋሪ ሁኔታ
120
5
5
5
5
5
5
5
ወ
ውስጥ የሚገኙ
ወጣቶች በገቢ ማስገኛ
12
0
5
5
5
5
5
5
5
ሴ
በቁጥር
ስራዎች እንዲሳተፉ
ከሚመለከታቸዉ ጋር
240
10
10
10
መስራት፤
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
10
0.5
ከሚመለከታቸው ወ
50
50
100
አካላት ጋር በቅንጅት
በመስራት በዞኑ ባሉ ሴ
100
50
50
ማረሚያ ቤቶች
በቁጥር
100
100
የምክር አገልግሎት
ያገኙ ወጣት
ጥፋተኞች፤
0.5
የሚመለከታቸው ወ
50
አካላትን በማስተባበር
አካልጉዳተኞችየዊልቸርድ ሴ
በቁጥር
50
ጋፍእንዲያገኙማድረግ፤
ድ
1.5
10
100
2
3
2
3
2
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
የሚመለከታቸው 2 በቁ ወ
10
ጥ
አካላትን ር ሴ
10
በማስተባበርአካልጉዳተ
ኞችየአካልድጋፍተጠቃሚ ድ
210
10
15
10
15
15
10
10
10
10
10
15
10
10
10
5
5
5
5
5
ማድረግ፤
የሚመለከታቸው 1. በቁ ወ
65
5 ጥ
አካላትን ር ሴ
በማስተባበርአካልጉዳተ 60
ኞችየሰውሰራሽ
የአካልድጋፍእንዲያገኙማ ድ 6 6 4 5 4 6 4 6 5 6 4 4 6 6 6 4 5 4 4 4 4 4 4 4
115
ድረግ፤
የሚመለከታቸው ወ
50
አካላትን
በማስተባበርአካልጉዳተ ሴ
50
ኞችየጥገና
ድ 8 7 5 5 4 6 4 8 8 8 7 5 6 8 5 3 2 3 2 2 2 2 2
115
አገልግሎትተጠቃሚማድ
ረግ፤
የሚመለከታቸው ወ
65
አካላትን
ሴ
በማስተባበርአካልጉዳተ
60
ኞችየፊዚዮቴራፒ
ድ 6 5 5 5 5 5 4 5 5 6 4 5 5 5 5 4 5 5 5 4 4 5 4 4
115
አገልግሎትተጠቃሚማድ
ረግ፤
የሚመለከታቸው 1. በቁ ወ 30
5 ጥ
አካላትን ር ሴ 30
በማስተባበርአይነስውራ
ንየብሬልአገልግሎትእንዲ ድ 60 5 2 2 2 2 2 2 2 2 5 2 4 4 2 4 2 2 2 2 2 2 2 2 2
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
ያገኙማድርግ፤
የሚመለከታቸው 1. በቁ ወ 25
5 ጥ
አካላትን ር
በማስተባበርአይነስውራ
ሴ 25
ንየአይነስውራንብትርድጋ
ድ 50 3 2 1 2 2 2 2 2 2 3 2 2 2 2 2 2 1 1 1 1 1 1 1 1
ፍእንዲያገኙማድረግ፤
በገጠርና ከተማ 1. በቁ ወ
2144
ልማታዊ ሴፍትኔት 5 ጥ
ተጠቃሚ የሆኑ ዜጎች ( ር
አካል ጉዳተኞች፣ ሴ
2145
አረጋውያን በህጻናት
የሚመሩ ቤተሰቦች እና
ጽኑ ህሙማን
እንዲሁም ውሎና
አዳራቸውን ጎዳና ላያ
4289
ያደረጉ) ( Urban
Destitute
ድ
የመሠረታዊ አገልግሎት 0. በቁ
565
ተጠቃሚነት ለማሳደግ 5 ጥ
ወ
ር
የቤት ለቤት ጉብኝት
የተካሄደባቸው የገጠርና
566
ፕሮግራሞች የቋሚ
ቀጥታ ድጋፍ
1131
ተጠቃሚዎች፤
426
426
126
126
126
126
ድ
በገጠርና በከተማ በ
ወ
ዙ
ልማታዊ ሴፍትኔት ር
ሴ
ፕሮግራም በታቀፉ
ወረዳዎች ለሚገኙ
ድ
2
2
2
0.
ቋሚ ቀጥታ ተጠቃሚ 5
ዜጎች ወቅቱን የጠበቀ
ክፍያ መፈጸሙን
ማረጋገጥ፤
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
በገጠርና በከተማ የቋሚ 0. በ ወ
ቀጥታ ድጋፍ 5 ዙ
ር ሴ
ተጠቃሚዎች የአፈጸጸም
ሪፖርት ወቅቱን ጠብቆ
ድ 4 4 1 1 1 1
እንዲላክ በመከታተል
በመደገፍ ስለአፈጻጸሙ
በየሩብ ኣመቱ ግብረ
መስጠት፤
በየጊዜው የሚካሄዱትን 0. በ 2 2 1 1 1 1
ልየታና ዳግም ልየታ 5 ጊ
ታሳቢ በማድረግ
ዜ
የተጠቃሚዎችን መረጃ
በጾታ፤በዕድሜ፤በቤተሰብ
ና በተጠቃሚ አይነት
በማደራጀት መያዝና
ወደሚመለከተው አካል 2
ዙር መላክ፤
መስራት የሚችሉ 0. በቁ 22 10 3 3 3 3
5 ጥ
የገጠርና የከተማ ር
ልማታዊ ሴፍቲኔት
ተጠቃሚ ቤተሰቦችን
ከተቋማት ጋር
በማስተሳሰር የስራ
ዕድል(በግል/በቅጥር)
ከሚመለከታቸዉ ጋር
በቅንጅት መስራት፤
ውሎ አዳራቸውን 0. ወ 150
ጎዳና ላይ 5
በቁጥር
ካደረጉ(Urban
ሴ 45
Destitute)መካከል
የተሀድሶ አገልግሎት
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
በመስጠትና በማቋቋም ድ 195 39 39 3 39 39
በከተማ ልማታዊ 9
ሴፍትኔት ፕሮግራምና
ሌሎች መሠረታዊ
አገልግሎቶች
ተጠቃሚ፤
በገጠርና በከተማ 0. በዙ ወ
5 ር
ልማታዊ ሴፍትኔት
በታቀፉ ወረዳዎችና ሴ 156
ከተሞች በጊዜያዊ
ቀጥታ ድጋፍ ተካተው
ድ 156 81 21 2 21 21
የአገልግሎቱ ተጠቃሚ
1
የሆኑ አጥቢና ነፍሰ
ጡር እናቶች፤
ከ 3 ወረዳዎች የሰቆጣ በዙ
ቃልኪዳን ፕሮገራም ር
ተጠቃሚዎችን መረጃ
ማደራጀት፣ ገንዘብ 0.
ማስተላለፍ እና 5 4 4 1 1 1
ድጋፍና ክትትል
ማድረግ፤
በክልሉ ሠማጉ በ √ √ √ √ √
ካፒታል ፕሮጀክት ጊ
ድጋፍ ለተደራጁ ዜ
የገቢ ማስገኛ
ማህበራት 12 ጊዜ
ድጋፍና ክትትል
ማድረግ፤
በተፈጠረ የቤተሰብ 0. ወ
5
ቲም አደረጃጀትና ሴ
አሠራር ተጠቃሚ የሆነ
ድ 2145
ተ ግቦችና ዝርዝር ክ መ
ወልቂጤ
እንደጋኛ
እምድብ
ምስቃን
አበሽጌ
.
ጉመር
ተግባራት ብ ለኪ
ቀቤና
እ/ ኤ /
አኖር
ጌታ
ሙ/
ቸሀ
ቁ ደ ያ
ት
ቤተሰብ፤
የቤተሰብ ተቋም 0. 5%
ተገቢውን ሚና
5
እንዲወጣ የምክርና
የምክክር አገልግሎት
ያገኙ ዜጎች ብዛት
ከላይ የተዘረዘሩት ግቦች በየሩብ ዓመቱ በመሸንሸን እና ተጠያቂነት እንዲኖረው በማድረግ ለመፈፀም የወረዳና የከተማ
ሠራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ፅ/ቤት በመወከል ከመምሪያ ኃላፊ ጋር ይህን የውል ስምምነት ተፈራርመናል፡፡
የመምሪያው ኃላፊ፡-
ስም--------------------------
ፊርማ-----------------------
ቀን-------------------------