You are on page 1of 13

ሞዴል የመሰረታዊ ድርጅት እቅድ

የመሰረታዊ ፓርቲ ስያሜ ኮይሻ

1. መግቢያ (በመዋቅሩ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ የሚተነተን)

ካሳለፍነው ዓመት ዕቅድ እና አፈፃጸጸም በመነሳት ያለንን የመምራት አቅም እና የፓርቲና የመንግስት
ተልዕኮ ለመወጣት በ 2016
2. የእቅዱ አላማ

የመሰረታዊ ድርጅቱን አደረጃጀት በዘመናዊ አሰራርና የመረጃ ሥርዓት በማጠናከር አባላት በአስተሳሰብ ጥራት
ላይ የተመሰረተ ዉጤታማ የተልዕኮ አፈፃፀምና የትርክት የበላይነት እንዲኖራቸው በማስቻል የመንግስትን
የማስፈፀም አቅም ማሳደግና የሕዝቡን እርካታ ማረጋገጥ ነዉ።

3. የእቅዱ ግቦች
 ተልዕኮዉን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ መሰረታዊ ድርጅት መገንባት፣
 የአባላትን የተልዕኮ አፈፃፀም ውጤታማነት በማሳደግ የፖርቲውን ሁለንተናዊ ቅቡልነት ማረጋገጥ፣
 ብቃት ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ የመረጃ (የትርክት) የበላይነትን መያዝ፣
 በአባላት ንቁ ተሳትፎ የአካባቢ ምርጫን በስኬትና በአብላጫ ድምፅ አሸናፊነት ማጠናቀቅ፤

ግብ አንድ፤ ተልዕኮዉን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ መሰረታዊ ድርጅት መገንባት፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 የ 2015 በጀት አመት አፈፃፀምን መነሻ ያደረገ የመሰረታዊ ድርጅቱን አመታዊ እቅድ በጥራት ማዘጋጀት፣
 የመሰረታዊ ድርጅቱ እቅድ እስከ ሕዋስና አባላት ድረስ መታቀዱን ማረጋገጥ፣
 በመሰረታዊ ድርጅቱ አመታዊ እቅድ ላይ ኦረንቴሽን መስጠትና በኮንፈረንስ ማፀደቅ፣
 በአመቱ ሁለት ጊዜ የመሰረታዊ ድርጅት ኮንፈረንሶችን ማካሄድ፣
 በህዋስ ውይይቶች ላይ የተመሰረተ መደበኛ የአቅም ግንባታ በየወሩ አንድ ጊዜ ማካሄድ፣
 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት አዲስ በወጡ የፓርቲያችን መመሪያዎች ላይ በቂ ግንዛቤ
መጨበጣቸውን ማረጋገጥ፣
 የመሰረታዊ ድርጅትና የህዋስ አመራሮች በተሟላ ሁኔታ መደራጀታቸውን ማረጋገጥ፣ሲጓደሉም
ወዲያውኑ መተካት፣
 በመልሶ ማደራጀት ለሚገቡ አዳዲስ አመራሮች በህገ ደንብ፣ ፕሮግራም፣ በመመሪያዎችና አሰራሮች ላይ
ሥልጠና መስጠት፣

1
 መሰረታዊ ድርጅቱና ህዋሳቱ በአሰራርና አደረጃጀት መመሪያ በተቀመጠው ቁጥር ልክ ብቻ እንዲደራጁ
ማስቻል፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት በአባላት ስብጥር ላይ ያለብንን ክፍተት የሚያስተካክል ጥራትን ማዕከል
ያደረገ የአባላት ምልመላ ማካሄድ፣
 አዲስ የተመለመሉ አባላት በፓርቲ ህገ ደንብና ፕሮግራም ላይ በቂ ግንዛቤ መያዛቸውን ማረጋገጥ፣
 የሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ዝርዝር መረጃ ወደ መረጃ ቋት እንዲገባ ማድረግ፣
 የመሰረታዊ ድርጅትና የህዋሶች ውይይት ቃለ ጉባዔዎች በአግባቡ ተሰንድው እንዲያዙ ማድረግ፣
 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ወርሃዊ መዋጮን በወቅቱ በተሟላ ሁኔታ መክፈላቸውን በመከታተል
የፖርቲውን የፋይናንስ አቅም ማሳደግ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት የከተማ ቅርንጫፍ ፓርቲ ፅ /ቤት ህንፃን ለማስገንባት የሚያግዝ ሃብት
መሰብሰብ፣
 የልሳነ ብልጽግና መጽሔት ክፍያ በሥርዓትና በወቅቱ ሰብስቦ ገቢ ማድረግ፣
 በየወቅቱ ከወረዳ ለሚመጡ የመረጃ ጥያቄዎች ፈጣንና ጥራት ያለው ምላሽ መስጠት፣
 የስድስት ወር እና አመታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ማዘጋጀትና ግምገማ ማካሄድ፤
 የህዋሶችን የየስድስት ወር የእቅድ አፈፃፀማቸውን መሰረት በማድረግ በአመት ሁለት ጊዜ ግብረ መልስ
መስጠት፣

ግብ ሁለት፤ የአባላትን የተልዕኮ አፈፃፀም ውጤታማነት በማሳደግ የፖርቲውን ሁለንተናዊ ቅቡልነት

ማረጋገጥ፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 ከወረዳ አደረጃጀት በሚላክ የውይይት ማስፈጸሚያ እቅድ መሰረት የተጠናከሩ ውይይቶች በሁሉም
የህዋስ አደረጃጀቶች ማካሄድ፣
 በአመቱ ውስጥ ሁለት ጊዜ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመነጋገር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመሰረታዊ
ድርጅቱ አባላት ስልጠና መስጠት፤
 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በፀረ- ሌብነትና ብልሹ አሠራር ትግሉ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ መደገፍና
ማብቃት፣
 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በመኖሪያ አካባቢያቸው በሚወርዱ መንግስታዊ ተልዕኮዎች እና በሰው
ተኮር የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ግንባር ቀደም ተሳትፎ የሚያደርጉበት ስምሪት መስጠትና አፈፃፀሙን
መከታተል፣
 የሥነ ምግባር ብልሽትና የአመለካከት ግድፈት የሚታይባቸውን አባላት መገንባት፤ የማይታረሙትን
ከአባልነት ማስወጣት፣

2
 ከመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት መካከል 70 በመቶ ያክሉ የተሰጣቸውን ተልእኮ በመፈፀም ግንባር ቀደም
እንዲሆኑ ማድረግ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉና በውድድር ብቁ መሆናቸው የተረጋገጡኮር
እና ተተኪ አመራሮችን መለየት፣
 በአመቱ ማጠቃለያ ለግንባር ቀደም አባላት እውቅናና ማበረታቻ መስጠት፣

ግብ ሶስት፤ ብቃት ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ የመረጃ (የትርክት) የበላይነትን መያዝ፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ማህበራዊ ሚዲያዉ ለፖለቲካ ሥራችን ያለውን ፋይዳ ተገንዝበው
ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጌ በተከታታይ ማንቃት፣
 የሁሉንም የመሰረታዊ ድርጅቱን አባላት በስማቸው የተከፈቱ የማህበራዊ ሚዲያ አካ ውንቶች ለይቶና
አደራጅቶ መያዝ፣
 ከማዕከልና የሚወርዱ እለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርሃዊ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አጀንዳዎች በመሰረታዊ
ድርጅቱ አባላት የግል አካውንቶች መሰራጨታቸውን መከታተል፣
 የጥፋትና የፅንፈኛ ሃይሎችን አላማ የማክሸፍ ብቃት ያለውና የመረጃና የሚዲያ የበላይነት የሚያሲዝ
የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ ማድረግ፣
 አባላት በማህበራዊ ሚዲያ ያላቸውን ተሳትፎ መረጃ በመያዝ በደረጃ መለየት

ግብ አራት፤ በአባላት ንቁ ተሳትፎ የአካባቢ ምርጫን በስኬትና በአብላጫ ድምፅ አሸናፊነት ማጠናቀቅ፤

ዝርዝር ተግባራት፤

 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለትና በድኅረ ምርጫ ምዕራፎች ንቁ
እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ስምሪት መስጠትና መደገፍ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ አቅጣጫ መሰረት ምሁራንን፣ ሴቶችን፣ አካል ጉዳተኞችንና ወጣቶች ያካተተ
ብቁ እጩዎችን መለየት፣ 30 አባላትን መመልምል

4. ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችና መወሰድ ያለባቸው መፍትሄዎች (በመዋቅሩ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ

የሚተነተን)
 ወጥ የሆነ ተሳትፎ አለመኖር
 በተገቢው መልኩ ተልዕኮን አለመወጣት
5. ማጠቃለያ ፤ -

3
በአጠቃላይ በ 2015 ዓ/ም ሲታዩ የነበሩ ክፍተቶችን በማሻሻል እና በማረም ለቀጣይ ወቅቱን የዋጀ
ስምሪት ፤ ተልዕኮ ፤ እና አፈፃፀሙን በመገምገም ለተግባራት ትኩረት በመስጠት በየጊዜው
ውይይቶችን በማድረግ በመገምገም ስራዎች እንዲከናወኑ ማድረግ ፤ በዚህ ውስጥ ህዋሳትን ፤ አባትን
በማንቃት የተሸለ አፈፃፀም እንዲኖረን እናደርጋለን በማለት ከላይ ያለውን ዕቅድ መነሻ አድርገን
አቅደናል ፡፡

ሞዴል የመሰረታዊ ድርጅት እቅድ

የመሰረታዊ ፓርቲ ስያሜ ጎርጎራ

6. መግቢያ (በመዋቅሩ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ የሚተነተን)

ካሳለፍነው ዓመት ዕቅድ እና አፈፃጸጸም በመነሳት ያለንን የመምራት አቅም እና የፓርቲና የመንግስት
ተልዕኮ ለመወጣት በ 2016
7. የእቅዱ አላማ

የመሰረታዊ ድርጅቱን አደረጃጀት በዘመናዊ አሰራርና የመረጃ ሥርዓት በማጠናከር አባላት በአስተሳሰብ ጥራት
ላይ የተመሰረተ ዉጤታማ የተልዕኮ አፈፃፀምና የትርክት የበላይነት እንዲኖራቸው በማስቻል የመንግስትን
የማስፈፀም አቅም ማሳደግና የሕዝቡን እርካታ ማረጋገጥ ነዉ።

8. የእቅዱ ግቦች
 ተልዕኮዉን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ መሰረታዊ ድርጅት መገንባት፣
 የአባላትን የተልዕኮ አፈፃፀም ውጤታማነት በማሳደግ የፖርቲውን ሁለንተናዊ ቅቡልነት ማረጋገጥ፣
 ብቃት ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ የመረጃ (የትርክት) የበላይነትን መያዝ፣
 በአባላት ንቁ ተሳትፎ የአካባቢ ምርጫን በስኬትና በአብላጫ ድምፅ አሸናፊነት ማጠናቀቅ፤

ግብ አንድ፤ ተልዕኮዉን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ መሰረታዊ ድርጅት መገንባት፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 የ 2015 በጀት አመት አፈፃፀምን መነሻ ያደረገ የመሰረታዊ ድርጅቱን አመታዊ እቅድ በጥራት ማዘጋጀት፣
 የመሰረታዊ ድርጅቱ እቅድ እስከ ሕዋስና አባላት ድረስ መታቀዱን ማረጋገጥ፣

4
 በመሰረታዊ ድርጅቱ አመታዊ እቅድ ላይ ኦረንቴሽን መስጠትና በኮንፈረንስ ማፀደቅ፣
 በአመቱ ሁለት ጊዜ የመሰረታዊ ድርጅት ኮንፈረንሶችን ማካሄድ፣
 በህዋስ ውይይቶች ላይ የተመሰረተ መደበኛ የአቅም ግንባታ በየወሩ አንድ ጊዜ ማካሄድ፣
 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት አዲስ በወጡ የፓርቲያችን መመሪያዎች ላይ በቂ ግንዛቤ
መጨበጣቸውን ማረጋገጥ፣
 የመሰረታዊ ድርጅትና የህዋስ አመራሮች በተሟላ ሁኔታ መደራጀታቸውን ማረጋገጥ፣ሲጓደሉም
ወዲያውኑ መተካት፣
 በመልሶ ማደራጀት ለሚገቡ አዳዲስ አመራሮች በህገ ደንብ፣ ፕሮግራም፣ በመመሪያዎችና አሰራሮች ላይ
ሥልጠና መስጠት፣
 መሰረታዊ ድርጅቱና ህዋሳቱ በአሰራርና አደረጃጀት መመሪያ በተቀመጠው ቁጥር ልክ ብቻ እንዲደራጁ
ማስቻል፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት በአባላት ስብጥር ላይ ያለብንን ክፍተት የሚያስተካክል ጥራትን ማዕከል
ያደረገ የአባላት ምልመላ ማካሄድ፣
 አዲስ የተመለመሉ አባላት በፓርቲ ህገ ደንብና ፕሮግራም ላይ በቂ ግንዛቤ መያዛቸውን ማረጋገጥ፣
 የሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ዝርዝር መረጃ ወደ መረጃ ቋት እንዲገባ ማድረግ፣
 የመሰረታዊ ድርጅትና የህዋሶች ውይይት ቃለ ጉባዔዎች በአግባቡ ተሰንድው እንዲያዙ ማድረግ፣
 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ወርሃዊ መዋጮን በወቅቱ በተሟላ ሁኔታ መክፈላቸውን በመከታተል
የፖርቲውን የፋይናንስ አቅም ማሳደግ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት የከተማ ቅርንጫፍ ፓርቲ ፅ /ቤት ህንፃን ለማስገንባት የሚያግዝ ሃብት
መሰብሰብ፣
 የልሳነ ብልጽግና መጽሔት ክፍያ በሥርዓትና በወቅቱ ሰብስቦ ገቢ ማድረግ፣
 በየወቅቱ ከወረዳ ለሚመጡ የመረጃ ጥያቄዎች ፈጣንና ጥራት ያለው ምላሽ መስጠት፣
 የስድስት ወር እና አመታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ማዘጋጀትና ግምገማ ማካሄድ፤
 የህዋሶችን የየስድስት ወር የእቅድ አፈፃፀማቸውን መሰረት በማድረግ በአመት ሁለት ጊዜ ግብረ መልስ
መስጠት፣

ግብ ሁለት፤ የአባላትን የተልዕኮ አፈፃፀም ውጤታማነት በማሳደግ የፖርቲውን ሁለንተናዊ ቅቡልነት

ማረጋገጥ፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 ከወረዳ አደረጃጀት በሚላክ የውይይት ማስፈጸሚያ እቅድ መሰረት የተጠናከሩ ውይይቶች በሁሉም
የህዋስ አደረጃጀቶች ማካሄድ፣

5
 በአመቱ ውስጥ ሁለት ጊዜ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመነጋገር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመሰረታዊ
ድርጅቱ አባላት ስልጠና መስጠት፤
 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በፀረ- ሌብነትና ብልሹ አሠራር ትግሉ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ መደገፍና
ማብቃት፣
 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በመኖሪያ አካባቢያቸው በሚወርዱ መንግስታዊ ተልዕኮዎች እና በሰው
ተኮር የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ግንባር ቀደም ተሳትፎ የሚያደርጉበት ስምሪት መስጠትና አፈፃፀሙን
መከታተል፣
 የሥነ ምግባር ብልሽትና የአመለካከት ግድፈት የሚታይባቸውን አባላት መገንባት፤ የማይታረሙትን
ከአባልነት ማስወጣት፣
 ከመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት መካከል 70 በመቶ ያክሉ የተሰጣቸውን ተልእኮ በመፈፀም ግንባር ቀደም
እንዲሆኑ ማድረግ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉና በውድድር ብቁ መሆናቸው የተረጋገጡኮር
እና ተተኪ አመራሮችን መለየት፣
 በአመቱ ማጠቃለያ ለግንባር ቀደም አባላት እውቅናና ማበረታቻ መስጠት፣

ግብ ሶስት፤ ብቃት ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ የመረጃ (የትርክት) የበላይነትን መያዝ፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ማህበራዊ ሚዲያዉ ለፖለቲካ ሥራችን ያለውን ፋይዳ ተገንዝበው
ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጌ በተከታታይ ማንቃት፣
 የሁሉንም የመሰረታዊ ድርጅቱን አባላት በስማቸው የተከፈቱ የማህበራዊ ሚዲያ አካ ውንቶች ለይቶና
አደራጅቶ መያዝ፣
 ከማዕከልና የሚወርዱ እለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርሃዊ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አጀንዳዎች በመሰረታዊ
ድርጅቱ አባላት የግል አካውንቶች መሰራጨታቸውን መከታተል፣
 የጥፋትና የፅንፈኛ ሃይሎችን አላማ የማክሸፍ ብቃት ያለውና የመረጃና የሚዲያ የበላይነት የሚያሲዝ
የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ ማድረግ፣
 አባላት በማህበራዊ ሚዲያ ያላቸውን ተሳትፎ መረጃ በመያዝ በደረጃ መለየት

ግብ አራት፤ በአባላት ንቁ ተሳትፎ የአካባቢ ምርጫን በስኬትና በአብላጫ ድምፅ አሸናፊነት ማጠናቀቅ፤

ዝርዝር ተግባራት፤

6
 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለትና በድኅረ ምርጫ ምዕራፎች ንቁ
እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ስምሪት መስጠትና መደገፍ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ አቅጣጫ መሰረት ምሁራንን፣ ሴቶችን፣ አካል ጉዳተኞችንና ወጣቶች ያካተተ
ብቁ እጩዎችን መለየት፣ 30 አባላትን መመልምል

9. ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችና መወሰድ ያለባቸው መፍትሄዎች (በመዋቅሩ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ

የሚተነተን)
 ወጥ የሆነ ተሳትፎ አለመኖር
 በተገቢው መልኩ ተልዕኮን አለመወጣት
10. ማጠቃለያ ፤ -
በአጠቃላይ በ 2015 ዓ/ም ሲታዩ የነበሩ ክፍተቶችን በማሻሻል እና በማረም ለቀጣይ ወቅቱን የዋጀ
ስምሪት ፤ ተልዕኮ ፤ እና አፈፃፀሙን በመገምገም ለተግባራት ትኩረት በመስጠት በየጊዜው
ውይይቶችን በማድረግ በመገምገም ስራዎች እንዲከናወኑ ማድረግ ፤ በዚህ ውስጥ ህዋሳትን ፤ አባትን
በማንቃት የተሸለ አፈፃፀም እንዲኖረን እናደርጋለን በማለት ከላይ ያለውን ዕቅድ መነሻ አድርገን
አቅደናል ፡፡

ሞዴል የመሰረታዊ ድርጅት እቅድ

የመሰረታዊ ፓርቲ ስያሜ አባይ

11. መግቢያ (በመዋቅሩ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ የሚተነተን)

ካሳለፍነው ዓመት ዕቅድ እና አፈፃጸጸም በመነሳት ያለንን የመምራት አቅም እና የፓርቲና የመንግስት
ተልዕኮ ለመወጣት በ 2016
12. የእቅዱ አላማ

የመሰረታዊ ድርጅቱን አደረጃጀት በዘመናዊ አሰራርና የመረጃ ሥርዓት በማጠናከር አባላት በአስተሳሰብ ጥራት
ላይ የተመሰረተ ዉጤታማ የተልዕኮ አፈፃፀምና የትርክት የበላይነት እንዲኖራቸው በማስቻል የመንግስትን
የማስፈፀም አቅም ማሳደግና የሕዝቡን እርካታ ማረጋገጥ ነዉ።

13. የእቅዱ ግቦች

 ተልዕኮዉን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ መሰረታዊ ድርጅት መገንባት፣

7
 የአባላትን የተልዕኮ አፈፃፀም ውጤታማነት በማሳደግ የፖርቲውን ሁለንተናዊ ቅቡልነት ማረጋገጥ፣
 ብቃት ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ የመረጃ (የትርክት) የበላይነትን መያዝ፣
 በአባላት ንቁ ተሳትፎ የአካባቢ ምርጫን በስኬትና በአብላጫ ድምፅ አሸናፊነት ማጠናቀቅ፤

ግብ አንድ፤ ተልዕኮዉን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ መሰረታዊ ድርጅት መገንባት፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 የ 2015 በጀት አመት አፈፃፀምን መነሻ ያደረገ የመሰረታዊ ድርጅቱን አመታዊ እቅድ በጥራት ማዘጋጀት፣
 የመሰረታዊ ድርጅቱ እቅድ እስከ ሕዋስና አባላት ድረስ መታቀዱን ማረጋገጥ፣
 በመሰረታዊ ድርጅቱ አመታዊ እቅድ ላይ ኦረንቴሽን መስጠትና በኮንፈረንስ ማፀደቅ፣
 በአመቱ ሁለት ጊዜ የመሰረታዊ ድርጅት ኮንፈረንሶችን ማካሄድ፣
 በህዋስ ውይይቶች ላይ የተመሰረተ መደበኛ የአቅም ግንባታ በየወሩ አንድ ጊዜ ማካሄድ፣
 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት አዲስ በወጡ የፓርቲያችን መመሪያዎች ላይ በቂ ግንዛቤ
መጨበጣቸውን ማረጋገጥ፣
 የመሰረታዊ ድርጅትና የህዋስ አመራሮች በተሟላ ሁኔታ መደራጀታቸውን ማረጋገጥ፣ሲጓደሉም
ወዲያውኑ መተካት፣
 በመልሶ ማደራጀት ለሚገቡ አዳዲስ አመራሮች በህገ ደንብ፣ ፕሮግራም፣ በመመሪያዎችና አሰራሮች ላይ
ሥልጠና መስጠት፣
 መሰረታዊ ድርጅቱና ህዋሳቱ በአሰራርና አደረጃጀት መመሪያ በተቀመጠው ቁጥር ልክ ብቻ እንዲደራጁ
ማስቻል፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት በአባላት ስብጥር ላይ ያለብንን ክፍተት የሚያስተካክል ጥራትን ማዕከል
ያደረገ የአባላት ምልመላ ማካሄድ፣
 አዲስ የተመለመሉ አባላት በፓርቲ ህገ ደንብና ፕሮግራም ላይ በቂ ግንዛቤ መያዛቸውን ማረጋገጥ፣
 የሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ዝርዝር መረጃ ወደ መረጃ ቋት እንዲገባ ማድረግ፣
 የመሰረታዊ ድርጅትና የህዋሶች ውይይት ቃለ ጉባዔዎች በአግባቡ ተሰንድው እንዲያዙ ማድረግ፣
 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ወርሃዊ መዋጮን በወቅቱ በተሟላ ሁኔታ መክፈላቸውን በመከታተል
የፖርቲውን የፋይናንስ አቅም ማሳደግ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት የከተማ ቅርንጫፍ ፓርቲ ፅ /ቤት ህንፃን ለማስገንባት የሚያግዝ ሃብት
መሰብሰብ፣
 የልሳነ ብልጽግና መጽሔት ክፍያ በሥርዓትና በወቅቱ ሰብስቦ ገቢ ማድረግ፣
 በየወቅቱ ከወረዳ ለሚመጡ የመረጃ ጥያቄዎች ፈጣንና ጥራት ያለው ምላሽ መስጠት፣
 የስድስት ወር እና አመታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ማዘጋጀትና ግምገማ ማካሄድ፤
 የህዋሶችን የየስድስት ወር የእቅድ አፈፃፀማቸውን መሰረት በማድረግ በአመት ሁለት ጊዜ ግብረ መልስ
መስጠት፣

8
ግብ ሁለት፤ የአባላትን የተልዕኮ አፈፃፀም ውጤታማነት በማሳደግ የፖርቲውን ሁለንተናዊ ቅቡልነት
ማረጋገጥ፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 ከወረዳ አደረጃጀት በሚላክ የውይይት ማስፈጸሚያ እቅድ መሰረት የተጠናከሩ ውይይቶች በሁሉም
የህዋስ አደረጃጀቶች ማካሄድ፣
 በአመቱ ውስጥ ሁለት ጊዜ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመነጋገር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመሰረታዊ
ድርጅቱ አባላት ስልጠና መስጠት፤
 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በፀረ- ሌብነትና ብልሹ አሠራር ትግሉ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ መደገፍና
ማብቃት፣
 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በመኖሪያ አካባቢያቸው በሚወርዱ መንግስታዊ ተልዕኮዎች እና በሰው
ተኮር የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ግንባር ቀደም ተሳትፎ የሚያደርጉበት ስምሪት መስጠትና አፈፃፀሙን
መከታተል፣
 የሥነ ምግባር ብልሽትና የአመለካከት ግድፈት የሚታይባቸውን አባላት መገንባት፤ የማይታረሙትን
ከአባልነት ማስወጣት፣
 ከመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት መካከል 70 በመቶ ያክሉ የተሰጣቸውን ተልእኮ በመፈፀም ግንባር ቀደም
እንዲሆኑ ማድረግ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉና በውድድር ብቁ መሆናቸው የተረጋገጡኮር
እና ተተኪ አመራሮችን መለየት፣
 በአመቱ ማጠቃለያ ለግንባር ቀደም አባላት እውቅናና ማበረታቻ መስጠት፣

ግብ ሶስት፤ ብቃት ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ የመረጃ (የትርክት) የበላይነትን መያዝ፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ማህበራዊ ሚዲያዉ ለፖለቲካ ሥራችን ያለውን ፋይዳ ተገንዝበው
ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጌ በተከታታይ ማንቃት፣
 የሁሉንም የመሰረታዊ ድርጅቱን አባላት በስማቸው የተከፈቱ የማህበራዊ ሚዲያ አካ ውንቶች ለይቶና
አደራጅቶ መያዝ፣
 ከማዕከልና የሚወርዱ እለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርሃዊ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አጀንዳዎች በመሰረታዊ
ድርጅቱ አባላት የግል አካውንቶች መሰራጨታቸውን መከታተል፣

9
 የጥፋትና የፅንፈኛ ሃይሎችን አላማ የማክሸፍ ብቃት ያለውና የመረጃና የሚዲያ የበላይነት የሚያሲዝ
የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ ማድረግ፣
 አባላት በማህበራዊ ሚዲያ ያላቸውን ተሳትፎ መረጃ በመያዝ በደረጃ መለየት

ግብ አራት፤ በአባላት ንቁ ተሳትፎ የአካባቢ ምርጫን በስኬትና በአብላጫ ድምፅ አሸናፊነት ማጠናቀቅ፤

ዝርዝር ተግባራት፤

 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለትና በድኅረ ምርጫ ምዕራፎች ንቁ
እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ስምሪት መስጠትና መደገፍ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ አቅጣጫ መሰረት ምሁራንን፣ ሴቶችን፣ አካል ጉዳተኞችንና ወጣቶች ያካተተ
ብቁ እጩዎችን መለየት፣ 30 አባላትን መመልምል

14. ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችና መወሰድ ያለባቸው መፍትሄዎች (በመዋቅሩ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ
የሚተነተን)
 ወጥ የሆነ ተሳትፎ አለመኖር
 በተገቢው መልኩ ተልዕኮን አለመወጣት
15. ማጠቃለያ ፤ -
በአጠቃላይ በ 2015 ዓ/ም ሲታዩ የነበሩ ክፍተቶችን በማሻሻል እና በማረም ለቀጣይ ወቅቱን የዋጀ
ስምሪት ፤ ተልዕኮ ፤ እና አፈፃፀሙን በመገምገም ለተግባራት ትኩረት በመስጠት በየጊዜው
ውይይቶችን በማድረግ በመገምገም ስራዎች እንዲከናወኑ ማድረግ ፤ በዚህ ውስጥ ህዋሳትን ፤ አባትን
በማንቃት የተሸለ አፈፃፀም እንዲኖረን እናደርጋለን በማለት ከላይ ያለውን ዕቅድ መነሻ አድርገን
አቅደናል ፡፡

ሞዴል የመሰረታዊ ድርጅት እቅድ

የመሰረታዊ ፓርቲ ስያሜ ወንጪ

16. መግቢያ (በመዋቅሩ ነባራዊ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ የሚተነተን)

ካሳለፍነው ዓመት ዕቅድ እና አፈፃጸጸም በመነሳት ያለንን የመምራት አቅም እና የፓርቲና የመንግስት
ተልዕኮ ለመወጣት በ 2016

10
17. የእቅዱ አላማ

የመሰረታዊ ድርጅቱን አደረጃጀት በዘመናዊ አሰራርና የመረጃ ሥርዓት በማጠናከር አባላት በአስተሳሰብ ጥራት
ላይ የተመሰረተ ዉጤታማ የተልዕኮ አፈፃፀምና የትርክት የበላይነት እንዲኖራቸው በማስቻል የመንግስትን
የማስፈፀም አቅም ማሳደግና የሕዝቡን እርካታ ማረጋገጥ ነዉ።

18. የእቅዱ ግቦች

 ተልዕኮዉን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ መሰረታዊ ድርጅት መገንባት፣
 የአባላትን የተልዕኮ አፈፃፀም ውጤታማነት በማሳደግ የፖርቲውን ሁለንተናዊ ቅቡልነት ማረጋገጥ፣
 ብቃት ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ የመረጃ (የትርክት) የበላይነትን መያዝ፣
 በአባላት ንቁ ተሳትፎ የአካባቢ ምርጫን በስኬትና በአብላጫ ድምፅ አሸናፊነት ማጠናቀቅ፤

ግብ አንድ፤ ተልዕኮዉን በብቃት መፈፀም የሚችል ጠንካራ መሰረታዊ ድርጅት መገንባት፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 የ 2015 በጀት አመት አፈፃፀምን መነሻ ያደረገ የመሰረታዊ ድርጅቱን አመታዊ እቅድ በጥራት ማዘጋጀት፣
 የመሰረታዊ ድርጅቱ እቅድ እስከ ሕዋስና አባላት ድረስ መታቀዱን ማረጋገጥ፣
 በመሰረታዊ ድርጅቱ አመታዊ እቅድ ላይ ኦረንቴሽን መስጠትና በኮንፈረንስ ማፀደቅ፣
 በአመቱ ሁለት ጊዜ የመሰረታዊ ድርጅት ኮንፈረንሶችን ማካሄድ፣
 በህዋስ ውይይቶች ላይ የተመሰረተ መደበኛ የአቅም ግንባታ በየወሩ አንድ ጊዜ ማካሄድ፣
 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት አዲስ በወጡ የፓርቲያችን መመሪያዎች ላይ በቂ ግንዛቤ
መጨበጣቸውን ማረጋገጥ፣
 የመሰረታዊ ድርጅትና የህዋስ አመራሮች በተሟላ ሁኔታ መደራጀታቸውን ማረጋገጥ፣ሲጓደሉም
ወዲያውኑ መተካት፣
 በመልሶ ማደራጀት ለሚገቡ አዳዲስ አመራሮች በህገ ደንብ፣ ፕሮግራም፣ በመመሪያዎችና አሰራሮች ላይ
ሥልጠና መስጠት፣
 መሰረታዊ ድርጅቱና ህዋሳቱ በአሰራርና አደረጃጀት መመሪያ በተቀመጠው ቁጥር ልክ ብቻ እንዲደራጁ
ማስቻል፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት በአባላት ስብጥር ላይ ያለብንን ክፍተት የሚያስተካክል ጥራትን ማዕከል
ያደረገ የአባላት ምልመላ ማካሄድ፣
 አዲስ የተመለመሉ አባላት በፓርቲ ህገ ደንብና ፕሮግራም ላይ በቂ ግንዛቤ መያዛቸውን ማረጋገጥ፣
 የሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ዝርዝር መረጃ ወደ መረጃ ቋት እንዲገባ ማድረግ፣
 የመሰረታዊ ድርጅትና የህዋሶች ውይይት ቃለ ጉባዔዎች በአግባቡ ተሰንድው እንዲያዙ ማድረግ፣
 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ወርሃዊ መዋጮን በወቅቱ በተሟላ ሁኔታ መክፈላቸውን በመከታተል
የፖርቲውን የፋይናንስ አቅም ማሳደግ፣

11
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት የከተማ ቅርንጫፍ ፓርቲ ፅ /ቤት ህንፃን ለማስገንባት የሚያግዝ ሃብት
መሰብሰብ፣
 የልሳነ ብልጽግና መጽሔት ክፍያ በሥርዓትና በወቅቱ ሰብስቦ ገቢ ማድረግ፣
 በየወቅቱ ከወረዳ ለሚመጡ የመረጃ ጥያቄዎች ፈጣንና ጥራት ያለው ምላሽ መስጠት፣
 የስድስት ወር እና አመታዊ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ማዘጋጀትና ግምገማ ማካሄድ፤
 የህዋሶችን የየስድስት ወር የእቅድ አፈፃፀማቸውን መሰረት በማድረግ በአመት ሁለት ጊዜ ግብረ መልስ
መስጠት፣

ግብ ሁለት፤ የአባላትን የተልዕኮ አፈፃፀም ውጤታማነት በማሳደግ የፖርቲውን ሁለንተናዊ ቅቡልነት

ማረጋገጥ፣

ዝርዝር ተግባራት፤

 ከወረዳ አደረጃጀት በሚላክ የውይይት ማስፈጸሚያ እቅድ መሰረት የተጠናከሩ ውይይቶች በሁሉም
የህዋስ አደረጃጀቶች ማካሄድ፣
 በአመቱ ውስጥ ሁለት ጊዜ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመነጋገር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመሰረታዊ
ድርጅቱ አባላት ስልጠና መስጠት፤
 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በፀረ- ሌብነትና ብልሹ አሠራር ትግሉ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ መደገፍና
ማብቃት፣
 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በመኖሪያ አካባቢያቸው በሚወርዱ መንግስታዊ ተልዕኮዎች እና በሰው
ተኮር የበጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ግንባር ቀደም ተሳትፎ የሚያደርጉበት ስምሪት መስጠትና አፈፃፀሙን
መከታተል፣
 የሥነ ምግባር ብልሽትና የአመለካከት ግድፈት የሚታይባቸውን አባላት መገንባት፤ የማይታረሙትን
ከአባልነት ማስወጣት፣
 ከመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት መካከል 70 በመቶ ያክሉ የተሰጣቸውን ተልእኮ በመፈፀም ግንባር ቀደም
እንዲሆኑ ማድረግ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ መሰረት መስፈርቱን የሚያሟሉና በውድድር ብቁ መሆናቸው የተረጋገጡኮር
እና ተተኪ አመራሮችን መለየት፣
 በአመቱ ማጠቃለያ ለግንባር ቀደም አባላት እውቅናና ማበረታቻ መስጠት፣

ግብ ሶስት፤ ብቃት ባለው የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ የመረጃ (የትርክት) የበላይነትን መያዝ፣

12
ዝርዝር ተግባራት፤

 ሁሉም የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት ማህበራዊ ሚዲያዉ ለፖለቲካ ሥራችን ያለውን ፋይዳ ተገንዝበው
ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጌ በተከታታይ ማንቃት፣
 የሁሉንም የመሰረታዊ ድርጅቱን አባላት በስማቸው የተከፈቱ የማህበራዊ ሚዲያ አካ ውንቶች ለይቶና
አደራጅቶ መያዝ፣
 ከማዕከልና የሚወርዱ እለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርሃዊ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን አጀንዳዎች በመሰረታዊ
ድርጅቱ አባላት የግል አካውንቶች መሰራጨታቸውን መከታተል፣
 የጥፋትና የፅንፈኛ ሃይሎችን አላማ የማክሸፍ ብቃት ያለውና የመረጃና የሚዲያ የበላይነት የሚያሲዝ
የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ ማድረግ፣
 አባላት በማህበራዊ ሚዲያ ያላቸውን ተሳትፎ መረጃ በመያዝ በደረጃ መለየት

ግብ አራት፤ በአባላት ንቁ ተሳትፎ የአካባቢ ምርጫን በስኬትና በአብላጫ ድምፅ አሸናፊነት ማጠናቀቅ፤

ዝርዝር ተግባራት፤

 የመሰረታዊ ድርጅቱ አባላት በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለትና በድኅረ ምርጫ ምዕራፎች ንቁ
እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ስምሪት መስጠትና መደገፍ፣
 ከወረዳ በሚወርድ ኮታ አቅጣጫ መሰረት ምሁራንን፣ ሴቶችን፣ አካል ጉዳተኞችንና ወጣቶች ያካተተ
ብቁ እጩዎችን መለየት፣ 30 አባላትን መመልምል

19. ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችና መወሰድ ያለባቸው መፍትሄዎች (በመዋቅሩ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ
የሚተነተን)
 ወጥ የሆነ ተሳትፎ አለመኖር
 በተገቢው መልኩ ተልዕኮን አለመወጣት
20. ማጠቃለያ ፤ -
በአጠቃላይ በ 2015 ዓ/ም ሲታዩ የነበሩ ክፍተቶችን በማሻሻል እና በማረም ለቀጣይ ወቅቱን የዋጀ
ስምሪት ፤ ተልዕኮ ፤ እና አፈፃፀሙን በመገምገም ለተግባራት ትኩረት በመስጠት በየጊዜው
ውይይቶችን በማድረግ በመገምገም ስራዎች እንዲከናወኑ ማድረግ ፤ በዚህ ውስጥ ህዋሳትን ፤ አባትን
በማንቃት የተሸለ አፈፃፀም እንዲኖረን እናደርጋለን በማለት ከላይ ያለውን ዕቅድ መነሻ አድርገን
አቅደናል ፡፡

13

You might also like