Professional Documents
Culture Documents
Leadership Skill
Leadership Skill
ምሳ 6:00
ማጠናቀቂያ 10:00
አነቃቂ ቡድን/ Energizer Team
ከዚህ ስልጠና ምን ይጠብቃሉ?
ከስልጠናው ከጓደኞችዎ
yoL«Âው ግቦች
ከዚህ ሥልጠና በኋላ ሰልጣኞች፡-
7
የስልጠና ይዘት
የአመራር ነት ትርጓሜ
የስነ-አመራር አስፈላጊነት
9
2. የአመራርነት ፍቺ/ትርጓሜ
ስቶግዲል (1974) “ጽንሰ-ሐሳቡን ለመግለጽ የሞከሩ ሰዎች እንዳሉ ያህል የመሪነት ትርጓሜዎች አሉ
ማለት ይቻላል” ብለዋል።
10
ስነ- አመራር /Leadership
ስነ-አመራር ምንድን ነው ?
ስነ-አመራር ማለት አንድ ድርጅት ወይም ተቋም የቆመለትን ዓላማና ራዕይ ወደ ተግባር
መለወጥ አሊያም ከግብ ማድረስ እንዲቻል ሰዎችንና የአሠራር ዘዴዎችን ማቀናጀት
ማለት ነው፡፡
13
የስነ-አመራር አስፈላጊት
አመራር ውጤታማነትን ከፍ ለማድረግ እና ተቋማዊ ግብን
ለማሳካት የሚረዳ ጠቃሚ መሳሪያ ነው፡፡
ዝ ቅ ተ ኛ የ ግ ብ አ ፈ ፃ ፀም ሀ ከፍ ተ ኛ የ ግ ብ አ ፈ ፃ ፀም ለ "ለ" ሳጥን ውስጥ የተመለከተው ከፍተኛ
የግብ አፈፃፀምና ከፍተኛ የሪሶርስ
ከፍተኛ
ከፍ ተ ኛ የ ሀብ ት አ ጠ ቃ ቀ ም ከፍ ተ ኛ የ ሀብ ት አ ጠ ቃ ቀ ም
አጠቃቀም ያስመዘገበው ሲሆን
ዝ ቅ ተ ኛ የ ግ ብ አ ፈ ፃ ፀም ሐ ከፍ ተ ኛ የ ግ ብ አ ፈ ፃ ፀም መ
"መ" ግን ተቋሙን ለኪሳራ የሚዳርጉ
ዝ ቅ ተ ኛ የ ሀብ ት አ ጠ ቃ ቀ ም ዝ ቅ ተ ኛ የ ሀብ ት አ ጠ ቃ ቀ ም መሪዎች ናቸው፡፡
ዝቅተኛ
14
የስነ-አመራር አስፈላጊት የሚከተሉት ናቸው፡-
• ሰራተኞችን ለማነሳሳት
• ተቋምን ከለውጥ ጋር እንዲላመድ ለማስቻል
• በተከታዮቹ ዘንድ በራስ መተማመንን ይፈጥራል፡
• ጥሩ የስራ ሁኔታን ይፈጥራል/ይሰጣል
• ተግባር ይጀምራል
15
የቀጠለ…
• በሰራተኞች ዘንድ ተነሳሽነትን ለመጨመር ይረዳል
• ሞራልን ለመገንባት
• ተቋማዊ ምርታማነትን/ ስኬታማነትን ያሻሽላል
• ጠንካራ የተቋም ራዕይ እና አቅጣጫ እንዲኖር ያስችላል
16
የአመራር ክህሎቶችን ይዘርዝሩ?
17
የስነ-አመራር/ Leadership ክህሎቶች
18
5.1 ፅንሰሃሳባዊ ችሎታ/conceptual skill/
19
የፅንሰ-ሀሳብ ችሎታዎች የምንላቸው ፡-
20
የቀጠለ..
መ. በጥልቀት ማሰብና ማገናዘብ/Critical thinking/፡- በጥልቀት ማሰብ አንድን ሁኔታ
ከበርካታ አቅጣጫዎች ለመመልከት ይረዳል፡፡
7Critical Thinking Tactics for High-Performing Leaders
1.ክፍት አእምሮ እና የማወቅ ፍላጎት /Be open-minded and stay curious./
5.የሌሎችን አስተያየቶች፣ግምቶች እና ውሳኔዎች ይገምግሙ /Evaluate the opinions, judgments and decisions of
others
7.የተለየ አመለካከት ለማግኘት ከሌሎች ጋር ውይይት ይጀምሩ /Start conversations with others to gain a different
perspective./ 21
5.2 ግለሰባዊ/ሰዋዊ ችሎታዎች
• ግለሰባዊ ክህሎት መሪዎች ከተከታዮቻቸው፣ እኩዮቻቸው፣የበላይ አለቆች እንዲሁም
ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እንዲሰሩ ያስችላቸዋል።
• ከግለሰባዊ ክህሎት ወሳኝ ክፍል አንዱ የሌሎች ሰዎች እሴቶችን፣ አላማዎችን እና
ስሜቶችን የመረዳት ችሎታ ነው።
• ውጤታማ አመራር ሰጪነት መሪው ባለው ብቃት ላይ የተመሰረተ ነው።
• ጠንካራ የግለሰባዊ/ሰዋዊ ክህሎት ያላቸው መሪዎች የቡድን ትብብርን ያሳድጋሉ፣
የጋራ ግቦችን ለማሳካት ይደግፋሉ፣ እንዲሁም በተፅእኖ እና በአስተምህሮ የአመራር
ዘዴዎች ስኬታማ ይሆናሉ።
22
5.3 ቴክኒካል ክህሎቶች
5.3.1 ውሳኔ አሰጣጥ እና የችግር አፈታት ክህሎት
o እንዲሁም ለውሳኔ በመገዛትና ባለመገዛት ሊመጣ የሚችል ውድቀት እና ስኬት እንዳለ መረዳት
ይኖርበታል፡፡
23
የቀጠለ…
ችግሮች በተቻለ መጠን በጥናት ላይ የተመሰረተ መፍትሔን የሚፈልጉ ሰለሚሆኑ አመራሮች በችግር
አፈታት ሂደት ላይ የተሻለ አረዳድ ለመፍጠር ስለችግሩና ተያያዥ ጉዳዮች በቀላሉ ለመረጃት
የሚከተሉትን ነጥቦች ላይ ትኩረት ሊደረግባቸው ይገባል፡-
24
ውሳኔዎች በአምስት ዋና ዋና ዓይነቶች ሊከፈሉ ይችላሉ እነዚህም ፡-
1. ድርጅታዊ እና የግል ውሳኔዎች/ Organizational and Personal Decision Making:- የግል ውሳኔዎች ለሌሎች
ሊተላለፉ የማይችሉ ውሳኔዎች ናቸው። ድርጅታዊ ውሳኔዎች ድርጅታዊ ግቦችን ለማሳካት የሚወሰዱ ውሳኔዎች ናቸው፡፡
2. መደበኛ እና ስልታዊ ውሳኔዎች/ Routine and strategic decisions:-መደበኛ ውሳኔዎች በባህሪያቸው በዕለት
ተዕለት ተግባር የተቋማትና ግላዊ ህይወት እንቅስቃሴ ውሰጥ የሚወሰኑ የውሳኔ ዓይነት ናቸው። 'ስልታዊ' ውሳኔዎች
ከመደበኛ ውሳኔዎች በተለየ መልኩ በጥልቀት ሊመረመሩ የሚገቡ ውሳኔዎችና የበላይ አመራር ውሳኔ ናቸው።
3. የፖሊሲ እና የአተገባበር ውሳኔዎች/ Policy and operating decisions፡- ፖሊሲ ውሳኔዎች በከፍተኛ
25
የቀጠለ…
4. በዕቅድ የተያዙ እና በዕቅድ ያልተያዙ ውሳኔዎች/ Programmed and non-programmed decisions:-
በዕቅድ ያልተያዙ ውሳኔዎች ያልተደራጁ እና አስቀድመው በመርሃ ግብር ያልተያዙ ውሳኔዎች ናቸው።
5. የግለሰብ እና የቡድን ውሳኔዎች/ Individual and group decisions ፡- የግል ውሳኔ ማለት በቡድን
ውስጥ ያሉ አባላትን ሳያሳትፉ በግል ደረጃ የሚወሰን ውሳኔ ተብሎ የሚታወቅ ሲሆን አውቶክራሲያዊ የአሠራር
ዘይቤ የሚያሳይ ነው። የቡድን ውሳኔ ማለት ሁለት እና ከዛበላይ ያሉ የቡድን አባላትን በማሳተፍ የሚወሰን የውሳኔ
ዓይነት ነው ይህም ዲሞክሪያሳዊ የአሰራር ዘይቤን የሚያሳይ ነው፡፡
26
የውሳኔ አሰጣጥና የችግር አፈታት ዘዴ
1. ችግርን መለየት
2. ችግሩን ለመፍታት የሚያስችሉ መመዘኛ መስፈርት መለየት
3. ለለየናቸው መስፈርት የተሻለውን መምረት የሚያስል መመዘኛ ክብደት መስጠት
4. በመስፈርቱ መሰረት መፍትሔ ሊሆኑ የሚችሉ አማራጮችን ማዘጋጀት
5. አማራጮችን በደንብ መተንተን እና በክብደቱ መሰረት መመዘን
6. በምዘናችን መሰረት የተሻለውን መፍትሔ መምረጥ
7. መፍትሔ ብለን የመረጥነውን መተግበር
8. የችግሩ አፈታት አርኪ መሆኑን እና አለመሆኑን መመዘንና መከታተል ሲሆኑ
27
ምሳሌ፡-
28
የቀጠለ…
29
የጊዜ አመራር ክህሎት
30
የቀጠለ…
ጊዜ
•መተኪያ የሌለው
• በመጋዘን ሊከማች የማይችል፣
•ጠፊ፣ አላቂና አላፊ
•የማይጨበጥና የማይዳሰስ ረቂቅ
/intangible asset/ ሃብት ነው፡፡
31
ለጊዜ ዋጋ ስጥቶ ጊዜን ለመምራት ከሚጠቅሙ በርካታ ነገሮች መካካል
ዋነኞቹ የሚከተሉት ናቸው፡-
32
የቀጠለ…
2. ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ነገሮች ለማዘጋጀት የአይዘንሃወር ማትሪክስ ይጠቀሙ/Use the
Eisenhower Matrix to set your priorities/፡-
የአይዘንሃወር ማትሪክስ አስፈላጊ፣ አስፈላጊ ያልሆኑ፣ አስቸኳይ እና አስቸኳይ ያልሆኑ ተግባራትን ለመለየት
የሚረዳህ ታዋቂ ሞዲል ነው።
33
3. ለአንድ ነገር ትኩረት መስጠት /Focus on one thing at a time/
34
4. ለራን መሸለም /Give yourself a reward/፡-
ጥሩ የጊዜ አያያዝ ልማዶችን ለማስቀጠል ሽልማቶች ትልቅ የማበረታቻ ምንጭ ሊሆኑ
ይችላሉ።
5. ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን መከላከል /Use apps to block out
distractions/፡-
አንዳንድ ጊዜ ሽልማቶች እና ጥሩ ሀሳቦች ትኩረት እንድንሰጥ ለማድረግ በቂ
አይደሉም።
35
36
የተግባቦት ክህሎት/ Communication Skill
• ተግባቦት በሰው ልጅ የእለት ተእለት ህይወት ውስጥ የሚከናወን ተግባር ሲሆን
በእነዚህም ተግባራት ውስጥ እንናገራለን፣ እናደምጣለን፣ መልእክት እንልካለን
እንቀበላለን እንዲሁም ግንኙነትን እንፈጥራለን፡፡
• መሪዎች ራዕያቸውን፣ ዓሊማቸውንና ግባቸውን የሚያስፈጽሙት ከተከታዮቻቸው
ጋር በሚያደርጉት ግንኙነት ነው።
• ያለ ኮሙኒኬሽን ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ አይልቻም።
• ጥሩ ኮሙኒኬሽን የጥሩ አመራር ነፀብራቅ ነው።
37
አንድ መሪ በየደረጃው ካሉ የስራ ሃይሎች ጋር የሚያደርገው ተግባቦት በመቶኛ
ስንመለከት፡-
38
መሪ ባለ ሰባት "C" የተግባቦት መርሆችን መከተል ይኖርበታል
እነሱም የሚከተሉት ናቸው፡-
1. ሙሉነት/ Completeness/፡-
መሪው በሚኖረው ተግባቦት የሚተስተላልፈው መልእክት የተሟላና
መልዕክት ተቀባዮች የሚፈልጉትን ሁሉንም መረጃዎች ያካተተ
መሆን አለበት።
2. የተመጠነ/ Conciseness/፡-
መሪ የሚተላለፈው መልእክት አጭርና ግልጽ እንዲሆን አላስፈላጊ
ቃላትንና ድግግሞሽን ማስወገድ እንዲሁም ጠቃሚ መረጃዎችን ብቻ
ማካተት ተገቢ ነው፡፡
39
የቀጠለ…
3. ግምት/ Consideration/፡-
ግምት ማለት በማንኛውም መንገድ በሚደረግ ተግባቦት የተመልካቾችን ወይም
የተቀባዮችን አጠቃላይ ሁኔታ ማወቅ ሲሆን በሌላ መልኩ መሪው መልዕክቱን
ከመላኩ በፊት የተቀባዩን ፍላጎት ግምት ውስጥ ማስገባት አስፈላጊ መሆኑን መረዳት
ማለት ነው፡፡
4. ተጨባጭ Concreteness/፡-
መሪው በሚያስተላልፈው በሚተላለፈው መልክት ላይ እውቀት ካላቸው አካላት ጋር
ሲነጋገር ሁል ጊዜ ከአጠቃላይ ወይም ተዛማጅነት ከሌለው መረጃ ይልቅ እውነታዎችን
እና ቁጥሮችን ለመጠቀም ይረዳል።
40
የቀጠለ…
5. ግልጽነት/ Clarity/፡-
መሪ የሚኖረው ተግባቦት ላይ ግልጽ ለመሆን ከሚያስችሉ ጉዳዮች ቀላል ቋንቋ መጠቀም እና
በሚተላለፈው መልእክት ዋና ዋና ነጥቦች ላይ ማተኮር እንዲሁም ማንኛውንም ውዥንብር
እና ግራ መጋባትን ለመከላከል ፈሊጣዊ ንግግሮችን አለመጠቀም ይመከራል።
6. ትህትና /Courtesy፡-
ትህትና ጨዋነት የተሞላበት ባህሪ ሲሆን በማንኛውም የተግባቦት ጊዜ ለሌሎች አክብሮትን
ማሳየት ማለት ነው። እንደ መሪ ሰዎችን ማክበር ተግባቦትን ያሳድጋል፣ ግንኙነቶችን
ያጠናከራል እንዲሁም በበጎ ፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ትብብርን ይፈጥራል
41
የቀጠለ…
7. ትክክለኛነት/ Correctness/፡-
ተግባቦትን የተሻለ የሚያደርጉት ባህሪይ ትክክለኛውን የቋንቋ ደረጃ
መጠቀም፣ የአሃዞችን፣ እውነታዎችንና ቃላትን ትክክለኛነት
ማረጋገጥና እና ተቀባይነት ያለው የአጻጻፍ ዘዴዎችን መጠቀም
ያስፈልጋል፡፡
42
5. ግጭትን “ማኔጅ” ማድረግ ክህሎት
ግጭት በጉዳዮች ዙሪያ ባለመግባባት ወይም ባለመስማማት የሚከሰት የልዩነት ውጤት
ነው።
ግጭት
በሥራ መስኮች፣
በማህበራዊ ህይወት፣
በፖለቲካ ወይም በግለሰብ ደረጃ በሚከናወኑ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የሚከሰት
ነው።
ግጭት የሌለበት ህይወት ወይም እንቅስቃሴ እንደሌለ መሪ መረዳት መቻል አለበት።
43
የቀጠለ…
44
የግጭቶች መነሻ ምክንያቶች፦
በድርድር/ Negotiation
በሽማግሌ እርቅ/ Mediation
የሽምግልና ዳኝነት/Arbitration የመሪ ሚና የሚታይባቸው ናቸው
መደበኛ ፍ/ቤት/ Litigation or Jury Trial