You are on page 1of 11

የብርሃን ሌጆች የህፃናት እና

የአረጋውያን መንዯር

መተዲዯሪያ ዯንብ

The children of
light Elders Village

ሰኔ 01/2012 ዓ.ም
በኢትዮጵያ የበጎ አዴራጎት እና ማኀበራት ኤጀንሲ

የብርሃን ሌጆች የህጻናት እና የአረጋውያን መንዯር

መተዲዯሪያ ዯንብ

አንቀጽ 1፡- መቋቋም

የብርሃን ሌጆች የህጻናት እና የአረጋውያን መንዯር ከሰኔ 01/10/2012 ተቋቋሟሌ::

አንቀጽ 2፡- ስያሜ'ተሌዕኮ'ራዕይ

በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ የተቋቋመው የብርሃን ሌጆች የህጻናት እና የአረጋውያን መንዯር በሚሌ
ስም የሚጠራ ሲሆን ከዚህ በኃሊ መንዯር ተብል ይጠቀሳሌ፡፡

ተሌዕኮ፡- በኢትዮጵያ ውስጥ በጎዲና እና በተሇያዩ ቦታዎች ሊይ የሚገኙ ችግረኛ ህጻናት እና


አረጋውያንን ሇመርዲት በሚዯረገው ሀገራዊ ጥረት ሊይ የራሳችንን ዴርሻ መወጣት፡፡

ራዕይ፡- በጎዲና እና በቤተ ክርስቲያን አጸዴ ሥር የሚገኙ ህጻናት እና አረጋውያን ተነስተው


የተስተካከሇ ህይወት ኖሯቸው ማየት፡፡

አንቀጽ 3፡- ዓሊማ

የብርሃን ሌጆች የህጻናት እና የአረጋውያን መንዯር ዓሊማዎች

ሀ. በጎዲና ሊይ እና በየ ቤተ ክርስቲያኑ አጸዴ ሥር የሚገኙ ችግረኞችን በማሰባሰብ


በሚመሰረተው መንዯር ውስጥ ሁለን አቀፍ አገሌግልት እንዱያገኙ ማስቻሌ ነው፡፡

ሇ. ሇ2000 ህፃናት እና አረጋውያን መኖሪያ የሚሆን መንዯር መመሥረት

ሏ. በጎዲና ሊይ እና በቤተ ክርስቲያን አጸዴ ሥር የሚገኙ ዜጎቻችንን በአንዴ መንዯር ውስጥ


እንዱሆኑ በማዴረግ የማኀበራዊ' የኢኮኖሚ' የጤና እና የስነ ሌቦናዊ ችግሮቻቸውን መቅርፍ

መ. በመንዯሩ ሇሚታቀፉ ህጻናት እና አረጋውያን የትምህርት እና የሌዩ ሌዩ ክህልት ስሌጠና


እንዱያገኙ ማስቻሌ፡፡
አንቀጽ 4፡- የበጀት ዓመት

የመንዯሩ የበጀት ዓመት ከሏምላ 01 እስከ ሰኔ 30 ባሇው ጊዜ ይሆናሌ፡፡

አንቀጽ 5፡- ትርጉም

1. መንዯር፡- ማሇት በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መስረት የተቋቋመው ማኀበር ማሇት ነው

2. “ኤጀንሲ” ማሇት በአዋጅ ቁጥር 1113/2019 የተቋቋመው የሲቪሌ ማህበረሰብ

ዴርጅቶች ኤጀንሲ ነው፡፡

3. “ጠቅሊሊ ጉባኤ” ማሇት መስራች አባሊትንና በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መሰረት

ተቀባይነት ያገኙ ላልች አባሊትን ያቀፈ የማህበሩ የበሊይ አካሌ ነው፡፡

አንቀጽ 6፡- መዯበኛ አባሊት

1. መስራች አባሊትንና በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መሠረት በጠቅሊሊው ጉባኤ ውሣኔ


ተቀባይነት ያገኙ አባሊትን ይይዛሌ፡፡

2. የሚከተለትን መመዘኛዎች የሚያሟሊ/የምታሟሊ የኢትዮጵያ ኦርቶድክስ ተዋሕድ


ቤተ ክርስቲያን ምዕመን የሆነ/ች ኢትዮጵያዊ ሰው መዯበኛ አባሌ መሆን
ይችሊሌ/ትችሊሇች፡፡

ሀ. በማህበሩ አሊማና ግብ የሚያምን/የምታምን፤

ሇ. ዕዴሜው/ዋ ከ18 ዓመት በሊይ የሆነ/ች

ሏ. የማህበሩን የመተዲዯሪያ ዯንብ እንዱሁም በጠቅሊሊ ጉባኤው በየጊዜው የሚወጡ


የሥነ-ምግባር ዯንቦችን የሚቀበሌ/የምትቀበሌና ተግባራዊ የሚያዯርግ/የምታዯርግ፣

መ. በአባሊት ጠቅሊሊ ጉባኤ በየጊዜው ስምምነት የሚዯረግባቸውን ክፍያዎችና


መዋጮዎች መክፈሌ የሚችሌ/የምትችሌ

አንቀጽ 7፡- የክብር አባሊት


1. የማህበሩ አባሌ ያሌሆኑና የማህበሩን አሊማ ሇማስፈጸም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ
ማህበሩ በሚሰራባቸው ዘርፎች ተሰማርተው ውጤታማና የሇውጥ አርአያ በመሆን
በማህበሩ አባሊት ከፍተኛ ተቀባይነትን ያገኙ ጳጳሳት' ታዋቂ ግሇሰቦች ወይም ዴርጅቶች
በጠቅሊሊ ጉባኤው ውሳኔ የክብር አባሌ ይሆናለ፡፡

2. የክብር አባሊት በማህበሩ ውስጥ የመምረጥ የመመረጥና ዴምፅ የመስጠት መብት


አይኖራቸውም፡፡

3. የክብር አባሊት በራስ ተነሳሽነት ካሌሆነ በቀር የአባሌነት መዋጮዎችንና ላልች


ክፍያዎችን የመክፈሌ ግዳታ አይኖርባቸውም፡፡

አንቀጽ 8፡- የአባሊት መብት

1. ሁለም መዯበኛ አባሊት እኩሌ መብት አሊቸው፣

2. የማህበር አባሌነት ሇወራሾችም ሆነ ሇላሊ ሰው የማይተሊሇፍ የግሌ መብት ነው፡፡

3. ማንኛውም የማህበሩ መዯበኛ አባሌ፡-

ሀ. ሇማህበሩ ዓሊማና ተሌእኮዎች መሳካት የሚጠቅሙ ማናቸውንም አይነት ስራዎች


የመስራት፣

ሇ. የመምረጥ፣ የመመረጥና ስሇማህበሩ እንቅስቃሴ ማንኛውንም መረጃ ጠይቆ


የማግኘት፣

ሏ. በጠቅሊሊ ጉባዔው ስብሰባ የመገኘት፣ ስሇማህበሩ እንቅስቃሴ አስተያየትና ዴምጽ


የመስጠት መብት አሇው/አሊት፡፡

መ በማኀበሩ የሚገኙ ሌዩ ሌዩ የሥራ 'የትምህርት እና የስሌጠና ዕዴልችን ተጠቃሚ


የመሆን መብት

ሰ የማኀበሩ አባሌ መሆናቸውን የሚገሌጽ መታወቂያ የማግኘት መብት

ሸ. ማንኛውም የማኀበሩ አባሌ አባሌነቱ እንዱቋረጥ የመጨረሻ ውሳኔ ከመሰጠቱ በፊት


በስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመዯመጥ መብት አሇው፡፡
አንቀጽ 9፡- የአባሊት ግዳታ
1. ማንኛውም አባሌ የአባሌነት መዋጮውን በወቅቱ መክፈሌ አሇበት/አሇባት፣
2. አንዴ አባሌ ከአባሌነት ከመሰናበቱ/ቷ በፊት የሚፈሇግበትን/የሚፈሇግባትን ዕዲ
መክፈሌ ይኖርበታሌ/ይኖርባታሌ፣
3. ማንኛውም አባሌ የማህበሩን የመተዲዯሪያ ዯንብ፣በጠቅሊሊ ጉባኤ የሚወጡ
መመሪያዎችና ውሣኔዎችን ማክበር አሇበት/አሇባት፣
4. ማንኛውም አባሌ የማህበሩን ዓሊማና የገባቸውን/የገባባቸውን ግዳታዎች ማክበር፣
የማህበሩን ንብረት የመንከባከብና የሚጠበቅበትን አገሌግልት የመስጠት ግዳታ
አሇበት/አሇባት፣
5. በማህበሩ መዯበኛና አስቸኳይ ስብሰባዎች ሊይ የመገኘት ግዳታ አሇበት/አሇባት::

አንቀጽ 10፡- የአባሊት መዋጮና ላልች ክፍያዎች


1.የማህበሩ መዋጮና ላልች ክፍያዎች የሚዯረጉበት ጊዜና መጠን በጠቅሊሊ ጉባኤው
ይወሰናሌ፡፡
2.በጠቅሊሊ ጉባኤው በሚወሰነው የጊዜ ገዯብ የማይከፍሌ/የማትከፍሌ ሰው በጠቅሊሊ
ጉባኤው ውሳኔ መሰረት መቀጮ ይጣሌበታሌ/ይጣሌባታሌ፡፡
3.የአባሌነት መዋጮ ባሇመክፈለ/ሎ ምክንያት በጠቅሊሊ ጉባኤው
የተጣሇበትን/የተጣሇባትን ቅጣት ያሌከፈሇ/ች አባሌ ሊይ እዲውን/እዲዋን
እስኪከፍሌ/እስክትከፍሌ ዴረስ ጠቅሊሊ ጉባኤው ዴምፅ የመስጠት ወይም ማንኛውንም
ላሊ መብት ሉያነሳ ይችሊሌ::

አንቀጽ 11፡- አባሌነት ስሇሚቋረጥባቸው ሁኔታዎች


አንዴ የማህበሩ አባሌ አባሌነቱ/ቷ የሚቋረጠው፣
1. ሲሞት/ስትሞት፣
2. መተዲዯሪያ ዯንቡ ሊይ በተገሇጸው መሠረት ወይም በላሊ አጥጋቢ ምክንያት
ከአባሌነት እንዱሰናበት/እንዴትሰናበት ጠቅሊሊ ጉባኤው ሲወስን፣
3. የማህበሩን ክብርና ህሌውና በሚነካ ወይም በሚያናጋ ተግባር ሊይ መሳተፉ/ፏ
በማስረጃ ሲረጋገጥና ይህም በጠቅሊሊ ጉባኤው ሲወሰን፣
4.ሇማህበሩ ዓሊማ መሣካት በሚዯረጉ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ተገቢውን ተሣትፎ
ሇማዴረግ ፍቃዯኛ ሳይሆን/ሳትሆን ሲቀር/ስትቀር እና ይኸውም በጠቅሊሊ ጉባኤው
ሲወሰን፣
5.መዋጮውን ሇአንዴ አመት ያህሌ ጊዜ ባሇመክፈለ/ሎ በጠቅሊሊ ጉባኤው ከአባሌነቱ/ቷ
ሲሰናበት/ስትሰናበት፣
6.ስሌጣን ባሇው ፍርዴ ቤት ችልታው/ዋን ወይም መብቱን/ዋን ሲነጠቅ/ስትነጠቅ ወይም
ከአባሌነት ሲወገዴ/ስትወገዴ፣
7.ከማህበሩ አባሌነት በራሱ/ሷ ፍቃዴ ሇመሌቀቅ በጽሁፍ ሲጠይቅ/ስትጠይቅ ይሆናሌ

አንቀጽ 12፡- የማህበሩ አዯረጃጀት


1.ማህበሩ የሚከተለት የአመራር አካሊት ይኖሩታሌ፡፡
ሀ. የበሊይ ጠባቂዎች
ሇ የሥራ አስፈጻሚ ቦርዴ
ሏ. ኦዱተር
መ. ስራ አስኪያጅ እና ላልች ሠራተኞች ይኖሩታሌ፡፡

12.1 የማኀበሩ መዋቅራዊ አዯረጃጀት

የማኀበሩ የበሊይ ጠባቂ አባቶች' ታዋቂ ግሇሰቦች

የሥራ አስፈጻሚ ቦርዴ

ዋና ሥራ አስኪያጅ

ምክትሌ ሥራ አስኪያጅ አስተዲዯር እና ፋይናንስ


ሌዩ ሌዩ ክፍልች

የህዝብ ግንኙነት ጥናትና ምርምር ክፍሌ ዴጋፍ አፈሊሊጊ ክፍሌ


ኃሊፊ
ኃሊፊ ኃሊፊ

12.2 የማኀበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ቦርዴ

 የማኀበሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቦርዴ የሚባሇው ሰባት በአባሊት ያሇው በማኀበሩ አባሊት


የተመረጡ ሲሆን

 በዓመት 4ጊዜ በየ ሦስት ወሩ ስብሰባ ያዯርጋለ እንዯ አስፈሊጊነቱ አስቸኳይ ነገሮች


ሲያጋጥሙ ከተቀመጠው ጊዜ ገዯብ ውጪ ሉሰበሰብ ይችሊሌ፡፡

 የማኀበሩ የስራ አቅጣጫ አቅዴ ይገመግማሌ ያጸዴቃለ

 የማኀበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ በየ ሦስት ወር የሚያቀርበውን ሪፓርት አዲምጠው


ይገመግማለ፡፡

 ሇማኀበሩ ህጋዊ ፈቃዴ ያሇው ኦዱተር እንዱሾም ያዯርጋሌ፡፡

 ሇማኀበሩ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሉያዯርጉ የሚችለ የማኀበሩ የበሊይ ጠባቂ


አባቶችን'ግሇሰቦችን ይሾማሌ፡፡

 የበጀት ዓመቱን ዕቀዴ እና የገንዘብ አቅም ይወስናሌ ያጸዴቃሌ፡፡

 አስፈሊጊ ሆኖ ሲገኘ ከማኀበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጋር በመሆን ሇጋሽ ዴርጅቶችን


ባሇሀብቶችን በማነሳሳት እና በመቀስቀስ ሥራ ሊይ ይሳተፋለ፡፡

12.3 የዋና ሥራ አስኪያጅ የሥራ ዴርሻ


 በማኀበሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቦርዴ የተመረጠ/ች እንዯመሆኑ ተጠሪነቱ/ቷ ሇሥራ
አስፈጻሚው ቦርዴ ይሆናሌ፡፡

 ማኀበሩ ባጸዯቀው የሥራ ዕቅዴ መሰረት ይመራሌ/ያስተዲዴራሌ

 ማኀበሩን በመወከሌ ከተሇያዩ አካሊት ጋር የሥራ ግንኙነት ያዯርጋሌ/ታዯርጋሇች፡፡

 የማኀበሩ የተሇያዩ የሥራ ክፍልችን ሇሥራ በማነሳሳት ማኀበሩ የቆመሇትን ዓሊማ


ከግብ እንዱያዯርስ የአመራርነት ሚና ይጫወታሌ/ትጫወታሇች፡፡

 ከማኀበሩ ገንዘብ የዥ ጋር በጥምረት የማኀበሩን የሂሳብ ቼክ ይፈርማሌ/ትፈርማሇች፡፡

 የማኀበሩን የሥራ እንቅስቃሴ እየተከታተሇ/ሇች ከሚመሇከታቸው የስራ ክፍልች ጋር


ይገመግማሌ/ትገመግማሇች፡፡

 ዓመታዊ የሥራ እንቅስቃሴ ሪፖርት ሇሥራ አስፈጻሚው ቦርዴ በየ ሦስት ወሩ


ያቀርባሌ/ታቀርባሇች፡፡

 አዲዱስ ሀሳቦችን በማመንጨት ወዯ ዕቅዴ በመቀየር ሇማኀበሩ እዴገት


ይሰራሌ/ትሰራሇች፡፡

12.4 የምክትሌ ሥራ አስኪያጅ የሥራ ዴርሻ

 ተጠሪነቱ/ቷ ሇዋና ሥራ አስኪያጁ/ጇ ይሆናሌ፡፡

 ዋና ሥራ አስኪያጁ/ጇ በማይኖርበት/ ትኖርበት ጊዜ ተክቶ/ታ ይሠራሌ/ትሰራሇች፡፡

 በዋና ሥራ አሰኪያጁ/ጇ የሚሰጡትን/ጧትን ሥራዎች ይሰራሌ/ትሰራሇች፡፡

12.5 የዋና ፀሏፊ የሥራ ዴርሻ

 የማኀበሩ ዋና ፀሏፊ ተጠሪነቱ/ቷ ሇዋና ሥራ አስኪያጁ/ጃ ይሆናሌ፡፡

 የማኀበሩን የጽሁፍ ሥራዎች ይሰራሌ/ ትሰራሇች፡፡

 በማኀበሩ የሚዯረጉ ስብሰባዎችን ቃሇ ጉባኤ ይይዛሌ/ትይዛሇች፡፡

 የማኀበሩን ሰነድች አዯራጅቶ/ጅታ ይይዛሌ/ትይዛሇች፡፡


12.6 አስተዲዯር እና ፋይናስ የሥራ ዴርሻ

 ተጠሪነቱ/ቷ ሇዋና ስራ አስኪያጁ/ጃ ይሆናሌ

 ሇማኀበሩ ምቹ እና ቀሌጣፋ ተጠያቂነት ያሇው የፋይናንስ ሥርዓት


ይዘረጋሌ/ትዘረጋሇች፡፡

 በሥሩ የሚገኙ ክፍልችን ይመራሌ/ትመራሇች፡፡

 በየ ሦስት ወሩ ሇዋና ሥራ አስፈጻሚው ቦርዴ የፋይናንስ ሪፖርት


ያቀርባሌ/ታቀርባሇች፡፡

 ሇገቢ ምንጭ የሚሆኑ ስሌቶችን በመቀየስ ይሠራሌ/ትሰራሇች፡፡

12.7 የገንዘብ ያዥ የሥራ ዴርሻ

 ተጠሪነቷ ሇአስተዲዯር እና ፋይናንስ ክፍሌ ይሆናሌ

 የወጪና የገቢ ዯረሰኞችን በማዘጋጀት የማኀበሩን ገንዘብ ይይዛሌ/ትይዛሇች

 ሇማኀበሩ በተከፈተው የተንቀሳቀሰሽ የሂሳብ ቁጥር ገንዘቡ ተቀማጭ እንዱሆን እና


በቼክ እንዱንቀሳቀስ ያዯርጋሌ/ታዯርጋሇች፡፡

 በየ ወሩ የገቢና ወጪ ሰነዴ ሪፖርት ሇአስተዲዯር እና ፋይናንስ ያቀርባሌ/ታቀርባሇች፡፡

12.8 የንብረት ክፍሌ የሥራ ዴርሻ

 ተጠሪነቱ/ቷ አስተዲዯርና ፋይናነስ ይሆናሌ፡፡

 የማኀበሩን ተንቀሳቃሽ እና ቋሚ ንብረቶችን መመዝገቢያ ሰነድችን በማዘጋጀት


መዝግቦ/መዝግባ ይይዛሌ/ትይዛሇች፡፡

 የማኀበሩ አቅም እስኪያዴግ ዴረስ እንዯ ግዢ ክፍሌም በመሆን ያገሇግሊሌ/ታገሇግሊሇች፡፡

12.9 የትምህርት እና የጥናትና ምርምር ከፍሌ ኃሊፊ የስራ ዴርሻ

 ተጠሪነቱ/ቷ ሇዋና ሥራ አስኪያጅ ይሆናሌ፡፡


 የማኀበሩን አመታዊ ዕቅዴ ሊይ ተመስርቶ የትምህርት እና የጥናት እና ምርምር
ዕቀዴ ያዘጋጃሌ

 በህጻና እና በአረጋውያን ህይወት ዙሪያ በሰፊው ጥናት እና ምርምር ያዯርጋሌ

አንቀጽ 13፡- የማኀበሩ ዋና ዋና ተግባራት

•የብርሃን ሌጆች የህጻናት እና የአረጋውያን መንዯር በዋናነት ሇሚያስገነባው ዘመናዊ


እና ሁለን አቀፍ አገሌግልት መስጠት ሇሚያስችሇው መንዯር የዴጋፍ የማሰባሰብ
ሥራዎች ሊይ ይሠማራሌ፡፡

• ከመንግሥት አስፈሊጊውን ዴጋፍ እና ሇግንባታ የሚሆን መሬት ሇማግኘት ተግቶ


ይሠራሌ

•በህጻናት እና በአረጋውያን ዙሪያ በሀገሪቱ ያሇውን ተጨባጭ ሁኔታ ጥናት ያዯርጋሌ

•የአባሊት ቁጥርን ሇመጨመር እና ዯጋፊ ባሇሀብትን በማፈሊሇግ ዕረገዴ ሰፊ ስራዎች


ይሠራሌ፡፡

•በማኀበራዊ ዴህረ- ገጾች አማካኝነት ሏብት የማፈሊሇግ ሥረዎች ይሠራሌ

•በ6 ዓመት ውስጥ ሇሚገነባው ዘመናዊ ማዕከሌ ከባሇሙያዎች ጋር ጥናት በማዴረግ


የረጅም እና አጭር ጊዜ ዕቅዴ አውጥቶ ይንቀሳቀሳሌ፡፡›

•ሇቆምንሇት ዓሊማ በማስተዋወቅ በጎ የሚሠሩ በጎ ፍቃዯኛ አንባሳዯሮችን በመምረጥ


የቅስቀሳ ሥራ ይሠራሌ፡፡

አንቀጽ 14፡- ኦዱተር ስሇ መሾም

በማኀበሩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቦርዴ ህጋዊ ፈቃዴ ያሇው የማኀበሩን ኦዱተር በየ ዓመቱ


ይሾማሌ፡፡
አንቀጽ 15፡- የማኀበሩ የገቢ ምንጭ

1. ከማኀበሩ አባሊት በሚዯረግ ወርሏዊ መዋጮ የሚሰበሰብ

2. ማኀበሩ ገቢ ሇመስብሰብ ከሚያዘጋጃቸው የተሇያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ዘዳዎች ከሚገኝ ገቢ

3. የማኀበሩን ዓሊማን የተረደ ምእመናን ከሚያዯርጉት ዴጋፍ

4. ከግሇሰቦች' ከባሇሏብቶች እና ከውጭ በፕሮጀክት የሚዯግፉ ሇጋሾችን በማፈሊሇግ ከሚገኝ


ዴጋፍ፡፡

አንቀጽ 16፡- ስሇ ማኀበሩ መፍረስ

ሀ. የብርሃን ሌጆች የህጻናት እና የአረጋውያን መንዯር ከማኀበሩ አባሊት ከ50 ከመቶ በሊይ
እንዱፈርስ በአባሊት ፊርማ ሲረጋገጥ

ሇ. በሚያጋጥመው ኢኮኖሚያዊ ችግር መቀጠሌ ካሌቻሇ በተመሳሳይ ዘርፍ ሊይ ሇሚሰሩ


ማኀበራት የንብረት ርክክብ በማዴረግ ፈራሽ ይሆናሌ፡፡

አንቀጽ 17፡- የመተዲዯሪያ ዯንቡ የሚጸናበት ጊዜ

ይህ የመተዲዯርያ ዯንብ በበጎ አዴራጎ ት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ከህጋዊ ፈቃዴ


ከተሰጠበት ቀን እና ዓ.ም. ጀምሮ የጸና ይሆናሌ፡፡

You might also like