You are on page 1of 4

በፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ የጤናና ሥነ ምግብ ምርምር ኢንስቲትዩት

በኢጤሥምኢ ሕዝብ ግንኙነት አገልግሎት በየአስራ አምስት ቀኑ ዘወትር ማክሰኞ በኢንስቲትዩቱ ክንውኖች ላይ በማተኮር የሚታተም
ቅጽ 5 ቁጥር 1 ሚያዚያ 30 ቀን 2005 ዓ.ም

በማስቀመጥ የተሻለ ሥራ የሚገኘው የድንገተኛ የህብረተሰብ


ለመሥራት የሚያስችል የጋራ እቅድ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማእከል
ለማዘጋጀት በሚረዱ ጉዳዮች ላይ ከክልሎች ጋር በመሆን በተለያዩ
ለመምከር የሚካሄድ ስብሰባ በመሆኑ ወቅቶች በአገራችን የተከሰቱ የጤና
ወቅታዊና ጊዜውን የጠበቀ በመሆኑ ችግሮችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር
ጠቀሜታው ከፍተኛ ነው ብለዋል፡፡ የተከናወኑ ተግባራትን
የሚያመለክቱ ሪፖርቶች በሁሉም
ዶ/ር አምሃ ከበደ የኢትዮጵያ የጤናና ደረጃ የሚቀርቡበትና ጠንክራና
ሥነ- ምግብ ምርምር ኢንስቲትዩት ደካማ ጎኖች ተለይተው በሚቀጥሉት
ዋና ዳይሬከተር በስብሰባው መክፈቻ ዓመታት የተጠናከረ የቁጥጥርና
ወቅት እንዳሉት ይህ ከዛሬ ጀምሮ የመከላከል ተግባር ለማከናውን
ለሚቀጥሉት አምስት ቀናት የሚያስችለንን ግንዛቤ ለመጨበጥ
የሚካሄደው ስብሰባ ላለፉት ሦስት
ወደ ገጽ 4ዞሯል
ዓመታት በኢንስቲትዩታችን

ወቅታዊና የተሟላ የድንገተኛ አደጋ መረጃ በማቅረብ የትግራይ ክልል አንደኛ ወጥቶ ከሚኒስትሩ
እጅ ሲሸለም አማራና ኦሮሚያ ክልሎች ደግሞ ሁለተኛና ሦስተኛ ወጥተው ተሸልመዋል

በኢትዮጵያ የጤናና ሥነ-ምግብ የፌደራል ጤና ጥበቃ


ምርምር ኢንስቲትዩት የድንገተኛ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር
የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ከሰተብርሀን አድማሱ የኤች አይቪ ሥርጭትን ለመለካት ከሚረዱ ጥናቶች መካከል በነፍሰጡር
ማእከልና ከሁሉም ክልሎች ስብሰባውን በንግግር ሲከፍቱ እናቶች ላይ የሚደረገው የኤች አይ ቪ የዳሰሳ ጥናት አንዱ ሲሆን፤ ለዚህ
የሚገኙ የህብረተሰብ ጤና አደጋ እንደተናገሩት የዚህ አገር ዓቀፍ ጥናትም ከየክልሉ ከተመረጡ የጤና ተቋማት የተሰበሰበውን የደም ናሙና
ቁጥጥር ባለሙያዎች የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ለመመርመር ጥቅም ላይ በሚውሉ ኪቶች አሰራር ላይ ከክልል ለተውጣጡ
የተካፈሉበት ባለፉት ሦስት ቁጥጥርና ክትትል ዓመታዊ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች ከሚያዚያ 14 እስከ 18 ቀን 2005 ዓ.ም
ዓመታት በማእከልና በየክልሉ ጉባኤ ባለፉት ሦስት ዓመታት በኢንስቲትዩቱ የስብሰባ አዳራሽ ሥልጠና ተሰጠ፡፡
የተከናወኑ ተግባራትን በመላ አገራችን የተከሰቱ የጤና
የሚገመግም አገራዊ ዓመታዊ ችግሮችን በመዳሰስ በማእከልና በኢንስቲትዩቱ ተላላፊና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት
ጉባኤ ባህርዳር ከተማ በድብ በክልል የተከናወኑ የቁጥጥርና ውስጥ ተመራማሪ የሆኑት ወ/ሮ ወገኔ ታመነ እንደገለጹት፤ የሥልጠናው
አንበሣ ሆቴል ከሚያዚያ 7 እስከ የመከላከል ተግባራትን ዋና ዓላማ ከተለያዩ ክልል ለተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች ELISA
ሚያዚያ 12 ቀን 2005 ዓ.ም በመገምገምና ወደፊት መከተል
ተካሄደ፡፡ ስለሚገባን አቅጣጫ ወደ ገጽ 4 ዞሯል

በውስጥ ገጾች፡

የሰው ኃብት ሥራ አመራር የመረጃ ሥርዓት እና ጠቀሜታው —- ገጽ 2


ገጽ 2

(በፀሐይነሽ ኤልያስ)

ኢንስቲትዩቱ በቅርቡ ተግባራዊ ባደረገው አዲሱ


የሰው ሀብት የመረጃ አሰራር ላይ መረጃ እፈልግ
ነበርና ወደ ወ/ሮ ዘውዲቱ በንቲ ቢሮ በጠዋቱ
ነበር ያመራሁት፡፡ ወ/ሮ ዘውዲቱ
በኢንስቲትዩቱ የሰው ሃብትና ሥራ አመራርና
ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የሰው ሃብት
መረጃ ጥንቅርና ስርጭት ሠራተኛ ናቸው፡፡ ወ/
ሮ ዘውዲቱ ኮሚፒውተራቸው ላይ በተመስጦ
ተጠምደው የሠራተኞችን መረጃ ወቅታዊ
ሲያደርጉ ነበር ያገኘኋቸው፡፡

ቢሮአቸውን የጎበኘሁት ኢንስቲትዩቱ በቅርቡ


ተግባራዊ ባደረገው የሰው ኃብት የመረጃ ቋት
ላይ ጥቂት ጥያቄዎችን አንስቼ ምላሹን እናንተ
አንባቢያን ዘንድ ለማድረስ ነበር፡፡

የሰው ኃብት የመረጃ ቋት የሠራተኞችን ዝርዝር


መረጃ ለውሳኔ ሰጭዎችም ሆነ ለሌላ ተያያዥ
ተግባር ትክክለኛና ታአማኒነት ባለው መልኩ
በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስጠት የሚያስችል
ሲሆን፤ ማንኛውም የሰው ሃብት መረጃ ጥያቄ
በሚቀርብበት ጊዜም በአፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት ወ/ሮ ዘውዲቱ በንቲ
የሚያስችል ነው፡፡ በመሆኑም ሌላ ዘመናዊና በፍላጎት ላይ የሚያስችለን ውጤታማ አሰራር ነው ሲሉ
የተመሰረተ መረጃን የሚያቀብል የመረጃ ይገልጹታል፡፡
ወ/ሮ ዘውዲቱ ይሄንኑ ሃሳብ በማጠናከር ስርዓት በማስፈለጉ ከቱሌን ዩንቨርስቲ በተደረገ
“በአጠቃላይ አሰራሩ የሰው ሃብት ሥራን ድጋፍ ሶፍት ዌሩ ዲዛይን ተደርጎና በኢንስቲትዩቱ የሰው ሀብት ሥራ አመራርና
የተቀላጠፈ ለማድረግ ያግዘናል፡፡ ከዚህም በላይ የሚጠቀሙበት ባለሙያዎች አስፈላጊውን ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
የኢንስቲትዩቱ ማኔጅመንት አካላትም ሆነ ስልጠና አግኝተው ዘመናዊው አሰራር በሥራ የሆኑት አቶ ታደሰ ንጋቱ ይሄንኑ ኃሳብ
ማንኛውም መረጃ ፈላጊ አካል በጾታ፣ ላይ ውሏል፡፡ በማጠናከር የኢንስቲትዩቱን ሠራተኞች
በትምህርትና በዕድሜ የተከፋፈለ መረጃ አስመልክቶ ለሚከናወኑ አሰተዳደራዊ ስራዎች
ለመውሰድ በሚፈልግበት ጊዜ ትክክለኛ መረጃ “ከዚህ ቀደም በነበረው አሠራር የሰው ሀብት እንዲሁም በትንታኔ ላይ ተመርኩዘው
ለመስጠት ያስችለናል” ይላሉ፡፡ ባለሙያው የሚጠቀመው ከውጭም ሆነ ለሚሰጡ የተለያዩ ውሳኔዎችና ጥናቶች
ከውስጥ የሚቀርቡ የሰው ሃብት መረጃዎችን ወቅታዊ መረጃዎችን በተደራጀ ሁኔታ
ከዚህ በፊት በኢንስቲትዩቱ ይሠራበት የነበረው ማህደር ከመዝገብ ቤት በማመላለስ ነበር፡፡ ለማግኘት ያስችለናል ሲሉ በቅርቡ ተግባራዊ
የሰው ሃብት የመረጃ ቋት ማይክሮ መረጃ ለመስጠትም አራት አምስት ቀን የተደረገው የሰው ሃብት ሥራ አመራር መረጃ
ኮሚፒውተር ግሩፕ በተሰኘ ድርጅት ዲዛይን ይፈጅብን ነበር፡፡ የምንሰጠው መረጃም ያን ስርዓት ያለውን ጠቀሜታ ይገልጹታል፡፡
ተደርጎ ለረዥም ጊዜ አገልግሎት ሲሰጥ ያህል ጥራቱንም የጠበቀ አልነበረም” ሲሉ
ቆይቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ፋይናንስ ክፍልም የቀድሞውን አሰራር አዝጋሚነት የሚገልጹት አቶ ታደሰ ንጋቱ “የመረጃ ቋቱ በክፍሉ ለሚገኙ
ይህንን መረጃ በቀጥታ በመውሰድ ለደሞዝ ወ/ሮ ዘውዲቱ አሁን ጥቅም ላይ የዋለውን ሠራተኞች ለአስተዳደራዊ ሥራዎች፣
ክፍያ ይጠቀምበት ነበር፡፡ ይሁን እንጅ ይህ የመረጃ ቋት ስርዓት ከማንኛውም ክፍል ውሳኔዎችና ጥናቶች የሚረዱ መረጃዎችን
የመረጃ ቋት በፍላጎት ላይ የተመሠረተ መረጃ ለሚቀርቡ የሰው ሃብት መረጃ ጥያቄዎች ሲፈለጉ በቀላሉ በፍጥነትና በጥራት በማግኘት
ከማግኘት አኳያ ክፍተቶች የነበሩበት ነበረ፡፡ በደቂቃዎች ውስጥ መረጃ ለመስጠት

ወደ ገጽ 3 ዞሯል
ገጽ 3

ሥራዎቻቸውን ለማቀላጠፍ ሲያገኙ መረጃዎቻቸውን


ይረዳል፡፡ የኢንስቲትዩቱ በየጊዜው ተከታትለው
ሠራተኞችም እንደ አንድ ወቅታዊ ያደርጋሉ፡፡
የመንግስት ሠራተኛ
ለሚያቀርቧቸው ጥያቄዎችም ሆነ ይሁን እንጂ ይህ የመረጃ
በመንግስት ለተፈቀደላቸው ቋት ሥርዓቱ ሙሉ
የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞችን ለሙሉ ሥራ ላይ ውሏል
በወቅቱና በቀላሉ እንዲያገኙ ለማለት ያስቸግራል፡፡
ይረዳቸዋል” ሲሉ ያክላሉ፡፡ ወይዘሮ ዘውዲቱ
እንደሚሉት ለምሳሌ
ይህ ዘመናዊ የአሠራር ሥርዓት የሠራተኞች የዓመት
በተግባር ላይ ከመዋሉ በፊት የሰው ፈቃድ አወሳሰድ
ሃብት አመታዊ ሪፖርት በሠራተኞች ፍላጎት ላይ
ለማዘጋጀት ባለሙያዎቹ አንድ የተመሰረተ በመሆኑ
ወር ይፈጅባቸው ነበር፡፡ ነገር ግን ይህንን ወደ ሲስተሙ
የዘመናዊው አሰራር ትግበራ ለማስገባት አልተቻለም፡፡
ሪፖርቱን በሰዓታት ውስጥ
ለዚያውም ትክክለኛነቱ በተረጋገጠ “ከዚህም በተጨማሪ”
መልኩ ለመስራት ተችሎአል፡፡ ይላሉ ወይዘሮ ዘውዲቱ
ይህም ጊዜን ከመቆጠቡ “አንዳንድ ጊዜ ሲስተሙ
በተጨማሪ ትክክለኛና በሚቋረጥበት ጊዜ ከቱሌን
የሚተማመኑበትን መረጃ ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ ጠይቀን
ለመስጠት አስችሏል፡፡ ነው የምናሰራው፡፡ ቱሌን
ዩኒቨርሲቲ ከግቢያችን
የመረጃ ሥርዓቱ መተግበር ውጭ ያሉ በመሆናቸውና
ለውሳኔ ሰጪዎችና ለሌሎች አንዳንድ ጊዜ በፈለግነው
መሰል ክፍሎች ብቻ ሳይሆን ሰዓትና ጊዜ ሊመጡልን
አቶ ታደሰ ንጋቱ
ለኢንስቲትዩቱ ሠራተኞችም ስለማይችሉ ስራችን ላይ ጫና
የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲያገኙ ይፈጥራል፡፡
አስችሏቸዋል፡፡ እንዲሁም ሰርቪስ ሚኒስቴር እና ለውጦች ማለትም የጋብቻ፣
የኢንስቲትዩቱ ኃላፊዎች በመረጃ በመሆኑም በኢንስቲትዩታችን የማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የፍቺ፣ ልጅ የመውለድ እና
ቋቱ ላይ ያሉ መረጃዎችን ቀጥታ ያሉ የአይቲ ባለሙያዎች የሠራተኞችን መረጃ በወቅቱ ተመሳሳይ መረጃዎችን ለሰው
የማግኘት እድል ስላላቸው ሥልጠናው ተሰጥቷቸው እንዲያውቁት ለማድረግ ሃብትና ጠቅላላ አገልግሎት
የሚፈልጉትን መረጃ ካሉበት ሲስተሙ በሚስቲጓጎልበት ያስችላል፡፡ ዳይሬክቶሬት በወቅቱ ማቅረብ
ሆነው ለመውሰድ ወቅት የሚያስተካክሉበትና ይገባቸዋል፡፡
አስችሎአቸዋል፡፡ አሰራሩን የተሟላ ለማድረግ
የሚቆጣጠሩበት ሁኔታ ሊፈጠር
ይገባል፡፡ እነዚህ ችግሮች ደግሞ የእያንዳንዱን ሠራተኛ መረጃ የሰው ሀብት ሥራ አመራር
አሠራሩ ወቅቱን የጠበቀ መረጃ ወቅታዊና ሙሉ ማድረግ የመረጃ አሰጣጥ ሥርዓቱ
መረጃዎቻችንን በየጊዜው
በየጊዜው ማስገባትን ስለሚጠይቅ
ወቅታዊ እንዳናደርግ ተገቢና አስፈላጊ ቢሆንም ከታለመለት ዓላማ አንጻር
የኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎች
የሚገድቡን ናቸው”፡፡ የመረጃ ብዙውን ጊዜ ሠራተኞች ተገቢውን አገልግሎት መስጠት
መረጃዎችን ወቅታዊ ለማድረግ
ቋቱ ሠራተኞች ሲቀጠሩ፣ የተለያዩ የግል መረጃዎቻቸውን በሚያስችል መልኩ ተደራጅቶ
በየጊዜው የተለያዩ የሠራተኞችን
በደረጃ ዕድገት ሲመደቡ፣ የሚገልጹ መረጃዎችን በወቅቱ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን፤
መረጃዎች ተከታትለው ወደ
የተለያዩ ሥልጠናዎችን አያቀርቡም፡፡ ለወደፊቱ ያሉበትን ጥቃቅን
መረጃ ቋቱ ያስገባሉ፡፡ በዚህም
መረጃዎች ወቅታዊ ይደረጋሉ፡፡ ሲወስዱ መረጃዎቻቸውን ችግሮችን በማስወገድም
የሰው ሃብት ባለሙያዎቹ በየቀኑ ወቅታዊ የማድረግ ሥራ አቶ ታደሰ እንደሚሉትም ለኢንስቲትዩቱ የተቀላጠፈ
ሠራተኞች የሥራ ለውጥ፣ ይሰራል፡፡ መረጃዎቹ ወቅታዊ ሠራተኞች በግል ህይወታቸው አሰራር የበኩሉን ድርሻ
የደሞዝ ለውጥና የደረጃ እድገት ከተደረጉም የፌዴራል ሲቪል ዙሪያ የሚፈጠሩ የመረጃ እንደሚወጣ እምነቴ የጸና ነው፡፡
ገጽ 4

በተባለ የምርመራ ዜዴ ላይ በቂ ክህሎት


ማስጨበጥ ነው፡፡ “ቀደም ሲል በተደረገው
የዳሰሳ ጥናት የተሰበሰበውን መረጃ
መሠረት በማድረግ የኤች አይ ቪ
ምርመራ ሥራውን ለመጀመር እንድንችል
የኢትዮጵያ ታስቦ የተዘጋጀ ስልጠና ነው” ሲሉ ወ/ሮ
ጤናና ሥነ ምግብ
ምርምር ኢንስቲትዩት ወገኔ አክለው ገልጸዋል፡፡

በዚህ ስልጠና የስልጠናው ተሳታፊዎች


የኤች አይ ቪ ምርመራውን ለማከናወን
የሚያስችል በቂ እውቀት እና ክህሎት
እንደሚያገኙ ሲጠበቅ፤ ሠልጠኞች
ከስልጠናው በኋላም ወደየመጡበት
ላቦራቶሪ በመመለስ ምርመራውን ካካሄዱ
በኋላ ውጤቱን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ
ለኢትዮጵያ ጤናና ስነ ምግብ ምርምር
ኢንስቲትዩት ያሳውቃሉ፡፡
በኢትዮጵያ የጤናና
ሥነምግብ ምርምር
ለምርመራው የሚያስፈልጉ የተለያዩ
ኢንስቲትዩት ግብዓቶች በሙሉ ለሁሉም ክልል
ሕዝብ ግንኙነት
ጽህፈት ቤት በየአስራ የሠርቪላንስ ምርመራ ለሚያደርጉ
አምስት ቀኑ ላቦራቶሪዎች እንደተሰራጨ ከስልጠናው
የሚታተም
አስተባባሪዎች ለማወቅ ተችሏል፡፡
አዘጋጆች፡- በሥልጠናው ላይ ከ20 የክልል
አቤል የሻነህ
የሠርቪላንስ ምርመራ ላቦራቶሪዎች
ፍቃዱ በሻህ
ፀሐይነሸ ኤሊያስ ወ/ሮ ወገኔ ታመነ
የተውጣጡ 45 የላቦራቶሪ ባለሙያዎች
ፎቶግራፈር፡-
ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
ሚሊዮን ከበደ

የኮምፒውተር ጽሑፍ፡-
ሐረገወይን ይግዛው በመጨረሻም ከዚህ ስብሰባ ባገኛችሁት
ግንዛቤና ከተለያዩ ክልሎች የተገኙ
ልምዶችን በመቀመር በቀሪው የበጀት
እንደሚረዳን እምነቴ የጸና ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡
ዓመትና በ2006 ዓ.ም በምታዘጋጁት
የአማራ ብሔራዊ ክላላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ኃላፊ የሆኑት አቶ አየልኝ ዓመታዊ እቅድ በየክልሎቻችሁ የሚከሰቱ
+25112 751522
+25112 753470 ሙሉዓለም በበኩላቸው በክፈቻ ሥነ ስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት ይህንን ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና ችግሮቸን
አገራዊ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ዓመታዊ ጉባዔ የክልላችን በአላችሁ የሰው ሀይልና የገንዘብ አቅም
የጤና ቢሮ ለማስተናገድ እድል በማግኘቱ የተሰማቸውን ልባዊ ምስጋና ተጠቅማችሁ ለመቆጣጠርና ለመከላከል
+251 1 754744 አቅርበው ስብሰባው በስኬት እንዲጠናቀቅና ተሰብሳቢዎች በቆይታቸው
+251 1 757722 የሚያስችል ተግባር ተኮር እንቅስቃሴ
ወቅት በደስታ የሚያሳልፉበት እንዲሆን የክልሉ ጤና ቢሮ የሚቻለውን እንድታደርጉ አደራ እላለሁ ሲሉ
ትብብር ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አስገንዝበዋል፡፡
1242/5654
በስብሰባው መዝጊያ ላይ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳዲ ጂማ በጉባኤው ላይ ከፌደራል ጤና ጥበቃ ሚ/
ባደረጉት ንግግር በአምስቱ ቀን የግምገማ ስብሰባ ቆይታችን ባለፉት ሦስት ር፣ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ
ehnri@ethionet.et ዓመታት በማእከልና በየክልሉ በተደረጉ እንቅስቃሴዎች አንዳንድ የድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ
ክልሎች የተሻለ አፈጻጸም እንደነበራቸውና ጥሩ ተሞክሮ እንደተገኘ፣ ቁጥጥር ኦፊሰሮች፣ከሲዲሲ-
በአንዳንድ ክልሎች ደግሞ በተለያዩ ምክንያቶች አመርቂ አፈጻጸም ኢትዮጵያ፣ከአዲስ አበባ
እንዳልነበራቸው ማየት የቻልንበትና የነበሩ ክፍተቶችን በመለየት ዩኒቨርስቲ፣ከኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ
ወደፊት ለምናካሂደው የተቀናጀ አገራዊ የድንገተኛ በሽታዎች ቁጥጥርና ማህበር፣ከፌደራል ፖሊስ፣ ከመከላከያ
መከላከል ሥራችን ጠቃሚ ግብዓቶች ያገኘንበት በመሆኑ ስብሰባው ሚኒስቴርና ከኢንስቲትዩቱ የተውጣጡ
ስኬታማ ነበር ብለዋል፡፡ 119 ባለሙያዎች መካፈላቸው ታውቋል፡፡

You might also like