You are on page 1of 24

አይኦኤም - ኤንፒሲ/አርፒሲዎች ተቋማዊ የአቅም ዳሰሳ ጥናት የሚደረግበት መረጃ አሰባሰብ መተግበሪያ (Tool)

አኅጽሮተ ቃል ፍቺዎች
ሲ ኦ ፒ (COP) ማኅበረሰባዊ የልምድ ልውውጥ መድረክ
አይ ኦ ኤም (IOM) ዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት
አይ ፒ (IP) ፈጻሚ አጋር
ኬ ኤም (KM) የዕውቀት አመራር
ኤም ኤንድ ኢ (M & E) ክትትልና ግምገማ
ኤም ኦ ዩ (MOU) የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ
ኤን / ኤ (N/A) አግባብነት የሌለው
ኤን ፒ ሲ (NPC) የብሔራዊ የትብብር ጥምረት
ኦ ሲ ኤ (OCA) ተቋማዊ የአቅም ዳሰሳ
ኦ ሲ ኤ ቲ (OCAT) ተቋማዊ የአቅም ዳሰሳ ጥናት መረጃ አሰባሰብ መተግበሪያ
አር ፒ ሲ(RPC) ክልላዊ የትብብር ጥምረት
የቁልፍ ቃላት ትርጉም
በአገር አቀፍ እና በክልል ደረጃ በሰዎች የመነገድ፣ ሰዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገርና ሰዎችን በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ አገር ለሥራ መላክ ወንጀሎችን መከላከልና መቆጣጠርን እንዲያስተባብር የተመስረተ
የአመራር አካል/ ምክር ቤት የሕግ አካል።
ሴክሬታሪያት/ጽሕፈት ቤት የብሄራዊ ወይም የክልል ትብብር ጥምረቶች የሚሰሩትን ስራ የሚደግፍና የሚያስተባብር ጽ/ቤት።
የመረጃ አመራር የአሠራር ሥርዓት በጥልቅ፣ አጠቃላይ ቁርጠኝነት የጋራ ግብ ላይ ለመድረስ ከሌሎች አካላት፣ ሰዎች፣ ድርጅቶች ወዘተ ጋር በትብብር እና ወይም በጋራ መሥራት፡፡
የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት አስተዳደር ተጠሪነቱ ለምክር ቤት የሆነ የብሄራዊ ወይም የክልል ትብብር ጥምረት አስተዳደር
ግንኙነቶች/ትብብር በጥልቅ፣ አጠቃላይ ቁርጠኝነት የጋራ ግብ ላይ ለመድረስ ከሌሎች አካላት፣ ሰዎች፣ ድርጅቶች ወዘተ ጋር በትብብር እና ወይም በጋራ መሥራት።
ማኅበረሰባዊ የልምድ ልውውጥ መድረክ የጋራ ሀሳብ፣ የጋራ ችግሮች ወይም በአንድ ርዕስ ላይ የጋራ ፍላጎት ያላቸው ሰዎች የጋራ ግባቸውን ለማሳካትበቋሚነት መሰብሰብ ማለት ሲሆን፣ ሲ ኦፒ ብዙ ጊዜ ምርጥ ተሞክሮዎችን ለማጋራት እና አዲስ ዕውቀት
ለመፍጠር የባለሞያ ልምዶችን ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደርጋል። ቀጣይነት ያለው የሀሳብ ልውውጥ የዚህ መድረክ ጠቃሚው ክፍል ነው፡፡

ተቋማዊ ዕድገት ድርጅቶች የሚያስፈልጉትን ግቦች ለማሳካት የበለጠ ውጤታማ እንዲሆኑ በዘዴ በታቀዱ የመፍትሔ አማራጮች እና ተቋማዊ አቅም በመጠቀም የድርጅቶችን እና የአባላቶቻቸውን ውጤታማነት መሻሻልን ዓላማ ያደረገ
አዲስ እየመጣ ያለ የአስተምህሮት ዓይነት።

እባክዎ ወደ መግቢያው ገጽ ይለፉ/ይቀጥሉ

719620487.xlsx, ቁልፍ ቃላቶችና ፍቸዎች, 01/15/2024, Page 1 of 24


አይኦኤም - ኤንፒሲ/አርፒሲዎች ተቋማዊ የአቅም ዳሰሳ ጥናት የሚደረግበት መረጃ አሰባሰብ መተግበሪያ (Tool)

መግቢያ

ዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) በሁሉም የፍልሰት ሂደት ደረጃዎች ማለትም የፍልሰተኞች ቅድመ-ጉዞ፣ ጉዞ፣ መድረሻና መመለሻን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ
ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ድርጅት ሲሆን ደህንነቱ በተጠበቀ፣ ሥርዓት ባለውና ሰብአዊነትን መሠረት ባደረገ የፍልሰት መርሕ ይመራል። ዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት
በኢትዮጵያ የሚያከናውናቸው የፍልሰት አስተዳደር ሥራና ጥረቶች ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ ፍልሰተኞችን መጠበቅና መደገፍ፣ ፍልሰት የሚያስገኘውን የልማት እምቅ አቅም ከፍ
ማድረግና ሁሉንም ተጠቃሚ በሚያደርግ መልኩ ፍልሰትን መቆጣጠር ላይ ያተኮሩ ናቸው። ድርጅቱ ለችግር የተጋለጡ ፍልሰተኞችን በቀጥታ ከመደገፍና ከመጠበቅ ጎን
የተቋማትንና ሠራተኞችን አቅም ማጠናከር፣ ብዙ ባለድርሻ አካላትን የሚያሳትፉ የፍልሰት አስተዳደር ማስተባበሪያ ዘዴዎችን መፍጠር፣ የሕግና የቁጥጥር ማሻሻያዎችን መደገፍ
እንዲሁም በተጨባጭ ማስረጃ ላይ የተመሠረተ ፖሊሲ ለማውጣት የሚረዳ ስታቲስቲክስን ማሰባሰብ ላይ ትኩረት አድርጎ ይሠራል።

በኢትዮጵያ የሚተገበረው ተቋማዊ የአቅም ዳሰሳ ጥናት (Organizational Capacity Assessment (OCA)) በብሔራዊና ክልላዊ የትብብር ጥምረቶች (NPC and
RPCs) ውስጥ ያሉ ተቋማትና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከተቋማዊ ጥንካሬና ተግዳሮቶች አንፃር ራሳቸውን እንዲገመግሙ (ቀጣይነት ያለው የአቅም ዳሰሳ ጥናት
እንዲያደርጉ)፣ የአቅም ማጎልበቻ ተግባራዊ ዕቅድ እንዲያዘጋጁ እንዲሁም አቅማቸውን በማጠናከር ተቋማዊ አፈጻጸማቸውን እንዲያሻሽሉ ለማገዝ ታስቦ የተዘጋጀ መሣሪያ
ነው። ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ተቋማዊ የአቅም ግምገማ መሣሪያን በመጠቀም በኢትዮጵያ ውስጥ ተቋማዊ አቅሞችን ለማጎልበትና ለፍልሰት አስተዳደር
የሚደረገውን አስተዋፅዖ አጠናክሮ ለማስቀጠል ይቻል ዘንድ በፍልሰት ላይ ትኩረት አድርገው የሚሠሩ ድርጅቶች ቀጣይነት ባለው የአቅም ዳሰሳና የማሻሻያ ሂደት ውስጥ
እንዲሳተፉ ለመርዳት በመደበኛነት የሚያገለግል ማዕቀፍ ይፈጥራል።

ተቋማዊ የአቅም ዳሰሳ (OCA) አስተዳደራዊ ሥራዎችን የማጠናከር፣ ለአጋሮችና ተጠቃሚዎች የአገልግሎት አሰጣጥንና ተጠያቂነትን የማሻሻል፣ ተቋማዊ ዕቅድ በማውጣት ላይ
የማገዝ፣ የአቅም ግንባታ ሥራን የማመቻቸትና ለከባድና አስቸጋሪ ወቅት የሚረዳ ቀጣይነት ያለው የማሻሻያ ባህልን ተቋማዊ የማድረግ ዓላማ አለው።

ተቋማዊ የአቅም ዳሰሳ (OCA) ኦዲት፣ ግምገማ፣ በአመቻች የሚሞላ ውጤት፣ ወይም ቃለ መጠይቅ ሳይሆን «የዳሰሳ የሚደረግበት መሣሪያ»፣ እና ለትምህርትና ለዕድገት በር
ከፋች ጥሩ አጋጣሚ ነው።

መተግበሪያውን ማን መሙላት አለበት?


የዳሰሳ ጥናት ማድረጊያው መተግበሪያ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቶችና ሌሎች ፈጻሚ አጋሮች በራሳቸው እየተመሩ እንዲጠቀሙበት ለማስቻል ታልሞ የተዘጋጀ ነው።
ከብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቶች በተለያዩ ደረጃዎች ላይ ከሚገኙ ክፍሎች የተውጣጡ (ለምሳሌ ሠራተኞች፣ ተጠሪዎች፣ የምክር ቤቱ ተወካዮች፣ የሥራ ቡድን
መሪዎች፣ የኤንፒሲ/አርፒሲዎች አስተዳደር) ከሦስት እስከ አምስት የሚደርሱ ስለ ኤንፒሲ/አርፒሲዎች ተግባሮችና የሥራ ክንውኖች በቂ ዕውቀትና ተሞክሮ ያላቸው
ተሳታፊዎች በቡድን ተደራጅተው የዳሰሳ ጥናቱን እንዲያደርጉ መጋበዝ አለባቸው። የዳሰሳ ጥናቱን በቡድን ደረጃ አንድ ጊዜ ከጨረሱ በኋላ ተሳታፊዎች በነፍስ ወከፍ
የሰጧቸውን ነጥቦች በተመለከተ ለመወያየትና እና ዳሰሳ ጥናት የተደረገበትን ድርጅት (ኤንፒሲ/አርፒሲዎች) የተሰጡት ነጥቦች በሚገባ የሚወክሉት ስለመሆኑ ከጋራ መግባባት
ላይ መድረስ መቻል አለባቸው። በዚህ መልኩ የሚጠናቀረው አጠቃላይ ነጥብ በብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ (ኤንፒሲ/አርፒሲ) ስም እንደ መጨረሻ ውጤት ገቢ
የሚደረግ ይሆናል። ዳሰሳውን በቡድን ደረጃ ማድረጉ ተቀባይነት ደረጃውን ከፍ ከማድረጉ ባሻገር በግለሰብ ደረጃ ያሉ የተሳሳቱ አመለካከቶች በዋናው ውጤት ላይ
የመንጸባረቅ ዕድላቸውን ይቀንሳል። ከዚህ ባለፈ በዋንኛነት፣ ይህ ሂደት ድርጅቱን በተመለከተ ቁልፍ የሆኑ ሰዎች የዳበረ ውይይት እንዲያደርጉ እንደ እርሾ ሆኖ ያገለግላል።

የተቋማዊ የአቅም ዳሰሳ (OCA) ተሳታፊዎች የሚከተሉትን ማሟላት አለባቸው፦


ውይይት ስለሚደረግባቸው የድርጅቱ ጉዳዮች በቂ ዕውቀት ያላቸው፤ ተሳትፎ ለማድረግ ፈቃደኝነትና ግልጽነት፤ ለውጥ ማምጣት የሚያስችል ሥልጣንና አቅም (ከበላይ አካል
የሚሰጣቸው ድጋፍ በመኖሩ ወይም ራሳቸው በከፍተኛ አመራርነት ደረጃ ላይ ያሉ ስለሆነ ሊሆን ይችላል)፤ ድርጅቱ በተለያዩ ክፍሎች ደረጃ ያለውን አቅም ለማሳየትና ለለውጥ
ጠቃሚ የሆኑ ውይይቶችን ለማካሄድ እንዲቻል እንዲሁም በዚህ የተቋማዊ የአቅም ዳሰሳ (ኦሲኤ) ሆነ መሰል ወደፊት በሚደረጉ የአቅም ማጠናከሪያ ጥረቶችና በድጋሚ
የሚደረጉ የዳሰሳ ጥናቶች ላይ ጀማሪና ረዥም የሥራ ልምድ ያላቸውን ሠራተኞች ያቀፈ ቡድን መሆን፤ በተቋማዊ አቅም ግምገማ እና የወደፊት የአቅም ማጠናከር ሙከራዎች
እና ዳግም ግምገማዎች ውስጥ ለመካፈል እንዲችሉ በድርጅታቸው ውስጥ ከከፍተኛው አመራር ድጋፍ ያላቸው መሆን፤ የተቋማዊ የአቅም ዳሰሳውን እንደ ፈተና ሳይሆን እንደ
አንድ የመማር ሂደት አድርጎ ለመቁጠር መቻል።

719620487.xlsx, መግቢያ, 01/15/2024, Page 2 of 24


ተሳታፊዎች የራሳቸውን ድርጅት (ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት ወይም ፈጻሚ አጋር) በስድስት በተከፈሉ የተለያዩ የአቅም ዓይነቶች ነጥብ ይሰጣሉ። እነዚህም
አስተዳደርና መዋቅር፤ ተልእኮ፣ ራዕይና እሴቶች፤ ዕቅድ አወጣጥ፣ ክትትል፣ ግምገማና ሪፖርት አደራረግ፤ አጠቃላይ የአስተዳደር ልምዶች፤ የውጭ ግንኙነትና ትብብር፤
ተቋማዊ ዕውቀትና ዘላቂነት ናቸው።

ለመጀመር እባክዎ ትእዛዝ ወደሚለው የሥራ ሉህ (tab) ይቀጥሉ።

719620487.xlsx, መግቢያ, 01/15/2024, Page 3 of 24


አይኦኤም - ኤንፒሲ/አርፒሲዎች ተቋማዊ የአቅም ዳሰሳ ጥናት የሚደረግበት መረጃ አሰባሰብ መተግበሪያ (Tool)

የመረጃ አሞላል ትእዛዝ

ይህ የኤክሴል ዎርክቡክ በውስጡ የተለያዩ 13 የሥራ ሉሆችን (tabs) ይዟል -- ለእያንዳንዱ የድርጅት አቅም ዓይነት የሚያገለግል አንድ የሥራ ሉህ፤ እንዲሁም ለአኅጽሮተ
ቃልና ፍቺዎች፣ ለመግቢያ፣ ለትእዛዝ፣ ለተሳታፊዎች መረጃ፣ ለማጠቃለያ ሰንጠረዥ፣ ለማጠቃለያ ቻርትና ለድርጅት ዕድገት ደረጃ መሙያ የሚሆን ለእያንዳንዳቸው አንድ
የሥራ ሉህ (tab) ተለይቶ ተቀምጧል። ተሳታፊዎች ከዚህ ስክሪን ግርጌ ላይ የተለያዩ የሥራ ሉሆችን (tabs) ማየት መቻል አለባቸው፤ እያንዳንዱን የሥራ ሉህ ለማየት በትሮቹ
(tabs) ላይ ጠቅ ያድርጉ።

ለእያንዳንዱ የአቅም ዓይነት ተሳታፊዎች የየራሳቸውን ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት አቋም ወይም አፈጻጸም በደንብ የሚያንጸባርቀውን ማብራሪያ ለይተው መምረጥ
ይጠበቅባቸዋል። የእርስዎ ኤንፒሲ/አርፒሲ አንዳንዱ የአቅም ዓይነት ከተሰጡት ማብራሪያዎች አንጻር ሙሉ በሙሉ የማይመሳሰል ሆኖ የማግኘት ዕድልዎ ከፍተኛ ነው። ይህ
በሚያጋጥምበት ጊዜ፣ ለብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የተሻለ ገላጭ ወይም ትክክለኛ የሆነውን የአቅም ዓይነት ለይቶ ማስቀመጥ ብቻ በቂ ነው።
ምርጫቸውን ለይቶ ለማስቀመጥ ተሳታፊዎች ከእያንዳንዱ የአቅም ዓይነት ዝርዝር በስተቀኝ የተሰጠውን ቢጫ ሣጥን መምረጥ አለባቸው። በመቀጠል በሣጥኑ ውስጥ ያለውን
ወደ ታች የሚያመለከት ቀስት ጠቅ በማድረግ ከሚያገኙት ዝርዝር መካከል የሚፈልጉትን አንዱን ይመርጣሉ። የአቅም ዓይነቱ ለእርስዎ ድርጅት (ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር
ጥምረት) አግባብነት የሌለው ከሆነ "አግባብነት የለውም" የሚለውን ይምረጡ። እባክዎ ለእያንዳንዱ የአቅም ዓይነት ነጥብ ይስጡ (ወይም "አግባብነት የለውም" የሚለውን
ይምረጡ)፤ ይህን ሳያደርጉ መቅረት የዳሰሳ ጥናቱ አጠቃላይ ውጤት ላይ ተፅእኖ ሊያሳርፍ ይችላል።

አጠቃላይ አስተያየት መስጫ ሣጥን በእያንዳንዱ የአቅም ዓይነት መመዘኛ የሥራ ሉህ (ዎርክሺት) ግርጌ ላይ ተሰጥቷል። በቀላሉ መረጃ ለማግኘት እንዲቻል በእያንዳንዱ የሥራ
ሉህ (ዎርክሺት) ውስጥ የመረጃ ምንጭ እና ማረጋገጫ ዘዴ የሚሉ ራሳቸውን የቻሉ ዓምዶች ተካተዋል።

የማጠቃለያ ሰንጠረዥ የሥራ ሉህ (ዎርክሺት) ውስጥ የ"ቅድሚያ ተሰጪነት ደረጃ" የሚል ዓምድ ያገኛሉ። ለድርጅትዎ (ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ) እያንዳንዱ
ተቋማዊ አቅም የሚሰጠው የቅድሚያ ተሰጭነት ደረጃ ምን ያክል እንደሆነ ዝቅተኛ፣ መካከለኛ ወይም ከፍተኛ ከሚለው አንዱን በመምረጥ ደረጃውን ያመላክቱ።
ከዚህ በተጨማሪ "አስተያየቶች" የሚል ዓምድ አለ። ይህንን ዓምድ ለዚያ የተሰጠ የአቅም ዓይነት የተሰጠውን ውጤት እንዲሰጥ ምክንያት የሆኑ ነገሮችን ለመጻፍ/ መረጃ
ለመስጠት ይጠቀሙበት።

በአንድ ጊዜ በርካታ የሥራ ሉሆችን (ዎርክሺቶችን) አንድ ላይ ለማተም ከፈለጉ በቁልፍ ሰሌዳዎ ላይ CTRL የሚለውን እንደተጫኑ ሳይለቁት ከስክሪኑ ግርጌ ላይ እያንዳንዱን
የሚፈልጉትን የሥራ ሉህ ትር (worksheet tab) ጠቅ በማድረግ ይምረጡ። ማተም የሚፈልጓቸውን የሥራ ሉሆች መርጠው ከጨረሱ በኋላ CTRL+P ብለው ጠቅ ያድርጉ
ወይም የማተሚያ ማሽን ምልክቱ ላይ ጠቅ ያድርጉ። አትመው ሲጨርሱ ከተመረጡት የሥራ ሉህ ትሮች (ዎርክሺቶች) መካከል ከማናቸውም አንድ ላይ በመዳፊትዎ
(ማውስዎ) ቀኝ ጠቅ ያድርጉ እና "Ungroup Sheets" የሚለውን አማራጭ ይምረጡ።

ለመጀመር እባክዎ ወደ ምላሽ ሰጪ መረጃ የሥራ ሉህ ይቀጥሉ።

719620487.xlsx, ትእዛዝ, 01/15/2024, Page 4 of 24


የዳሰሳ አድራጊ ቡድን መረጃ

ድርጅት

ዳሰሳ ጥናቱን የመራው ወይም የሞላው ግለሰብ ስም

ዳሰሳ ጥናቱን የመራው ወይም የሞላው ግለሰብ የሥራ ኃላፊነት


ዳሰሳ ጥናቱ የተጠናቀቀበት ቀን

በዳሰሳ ጥናቱ ሂደት ላይ የተሳተፉ ሌሎች ግለሰቦች


ስም ጾታ የሥራ መደብ

ለመጀመር እባክዎ ወደ የሥራ ሉህ 1 ይቀጥሉ።

719620487.xlsx, የተሳታፊዎች መረጃ, 01/15/2024, Page 5 of 24


1. አስተዳደር እና መዋቅር
አስተያየቶች የማረጋገጫ መረጃ ምንጭ የማረጋገጫ መንገዶች
ደረጃ አራት፡
ደረጃ አንድ፡- ደረጃ ሁለት፡ ደረጃ ሦስት: ወቅታዊ ፍላጎቶችን የሚያሟላ በዚህ አምድ
ውስጥ የአቅም
የአቅም ዓይነቶች ለተጨባጭ መሻሻል ግልጽ የሆነ መሠረታዊ የአቅም ደረጃ መካከለኛ የአቅም ደረጃ አለ ግን ከፍተኛ ደረጃ ዓይነት ደረጃውን
ፍላጎት ያለው ግን መሻሻል የሚያስፈልገው ከመሻሻያ ይጠቀማል ያለው አቅም አለ ያስገቡ

1.1 የአስተዳደር የፖሊሲ አቅጣጫ የሚያስቀምጥ ወይም የአስተዳደር አካል አለ። አጠቃላይ የፖሊሲ የአስተዳደር አካል አለ፣ አጠቃላይ ንቁ እንቅስቃሴ የሚያደርግ የአስተዳደር ጥንካሬ፡ ም/ቤት ለማቋቋም የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች የትብብር ም/ቤት ማቋቋሚያ ደንብ
አካል/ምክር ቤት አመራር የሚሰጥ ምንም የአስተዳደር አካል አቅጣጫና አመራር ይሰጣል። በተወሰነ ጊዜ የፖሊሲ አቅጣጫና አመራር ይሰጣል፣ አካል አለ፣ አጠቃላይ የፖሊሲ ማለትም ደንብ ተዘጋጅቶ መቅሪቡ፣ የምክር ቤቱ ተግባራትና
በብሔራዊ/በክልል ደረጃ የለም። የሚደረጉ መደበኛ ስብሰባዎች የሉም፣፣ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ ስብሰባ አቅጣጫዎችን መመሪያዎችን ይሰጣል፣ ኃላፊነቶች በደንቡ ላይ በግልጽ መቀመጣቸው፣ ከሌሎች ክልሎች
በአዋጁ መሠረት የፖሊሲዎች፣ ሕጎች፣ ያደርጋል፣ በአዋጁ መሠረት የፖሊሲዎች፣ ቢያንስ በዓመት ሁለት ጊዜ ስብሰባ ተሞክሮ መወሰዱ
የተቋቋመ የአስተዳደር አካል አለ። ነገር ግን ስትራቴጂያዊ ግቦች ተፈጻሚነትና ሕጎች፣ ስትራቴጂያዊ ግቦችን ተፈጻሚነትና ያደርጋል፣ በአዋጁ መሠረት የፖሊሲዎች፣
ክፍተቶች፦ ክልላዊ ም/ቤት አለመቋቋሙ፣ምክር ቤቱ
በአግባቡ ሥራውን አይሠራም (በተወሰነ ስኬታማነት ግምገማ ላይ በአነስተኛ ደረጃ ስኬታማነት ግምገማ ያደርጋል። ሕጎች፣ ስትራቴጂያዊ ግቦች ተፈጻሚነትና
ጊዜ የሚደረጉ መደበኛ ስብሰባዎች የሉም፣ እንቅስቃሴ ያደርጋል። ስኬታማነት ግምገማ ላይ ንቁ ተሳትፎ ባለመቋቋሙ ስብሰባዎች በየጊዜው ያለመካሄድ፣ አዋጁ በውስጥ
በግልጽ የተቀመጡ ሚናና ኃላፊነቶች የአስተዳደር አካሉ አዋጅ ውስጥ ያደርጋል። የተጠቀሱትን አብዛኛዎቹን አባላት ቢያካትትም አባላት
የሉም፣ ትክክለኛ ውክልና የለውም፣ በአዋጁ የአስተዳደር አካሉ በአዋጁ ውስጥ የተጠቀሱትን አብዛኛዎቹን አባላት ለሚናዎቻቸውና እና ኃላፊነቶቻቸው ያላቸው አስተዋጽዖ በጣም
መሠረት ፖሊሲዎችን፣ ሕጎችን፣ የተጠቀሱትን አብዛኛዎቹን አባላት ቢያካትትም ለሚናዎቹ እና ኃላፊነቶቹ የአስተዳደር አካሉ በአዋጁ ውስጥ ዝቅተኛ መሆን።
ስትራቴጂያዊ ግቦችን ተፈጻሚነትና ቢያካትትም ለሚናዎቹ እና ኃላፊነቶቹ ያላቸው አስተዋጽዖ አነስተኛ ነው። የተጠቀሱትን ሁሉንም አባላት የሚያካትት
ስኬታማነትን አይገመግምም)። ምንም አስተዋጽዖ የላቸውም። ሲሆን ለሚናዎቹ እና ኃላፊነቶቹ በንቃት
አስተዋጽዖ ያደርጋሉ።

1.2 ተቋማዊ አወቃቀር ጽሕፈት ቤቱ (ሴክረታሪያቱ) መደበኛ ጽሕፈት ቤት (ሴክረታሪያት) ቢኖርም ተገቢውን አገልግሎት የሚሰጥ ጽሕፈት ተገቢውን አገልግሎት የሚሰጥ ጽሕፈት
ተቋማዊ አወቃቀር ማሳያ ቻርት የለውም ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ አይደለም። ቤት (ሴክረታሪያት) አለ። ጽሕፈት ቤቱ ቤት (ሴክረታሪያት) አለ። ጽሕፈት ቤቱ
እና/ወይም ቁልፍ ተግባሮች እና ኃላፊነቶች ጽሕፈት ቤቱ የሚፈለጉትን ዓላማ/ግቦች ወቅታዊ እና የተፈለጉትን ዓላማ/ግቦች ወቅቱን የጠበቀና ዓላማውን/ግቦቹን
በግልጽ የተገለጹ አይደሉም። የጽሕፈት ቤቱ ለማሳካት የማያስችል ወቅታዊ ሁኔታን ለማሳካት አግባብነት ያለው ተቋማዊ ለማሳካት የሚያስችል ተቋማዊ አወቃቀር
ተቋማዊ አወቃቀር ማሳያ ቻርት ጽሕፈት የማያሳይ ተቋማዊ አወቃቀር ማሳያ ቻርት አወቃቀር ማሳያ ቻርት አለው። ሚናና ማሳያ ቻርት አለው። ሚናና ኃላፊነቶች፣
ቤቱ ያለውን የሠራተኞች ፍላጎት አለው። ሚናና ኃላፊነቶች፣ የሪፖርት ኃላፊነቶች፣ የሪፖርት አደራረግ ደረጃዎች የሪፖርት አደራረግ ደረጃዎች እና
አይገልጽም። አደራረግ ደረጃዎች እና የመልእክት እና የመልእክት ልውውጥ ማድረጊያ የመልእክት ልውውጥ ማድረጊያ
ልውውጥ ማድረጊያ መሥመሮች ግልጽ መሥመሮች ግልጽ አይደሉም። ቢያንስ መሥመሮች በግልጽ የተገለጹ እና ተገቢነት
አይደሉም። በአብዛኛው ለጽሕፈት ቤቱ ቁልፍ የሆኑ የሠራተኞች ተሟልተዋል። ያላቸው ናቸው። ሁሉም ለጽሕፈት ቤቱ
የሚያስፈልጉ የሠራተኞች ፍላጎት የሚያስፈልጉ የሠራተኛ ፍላጎቶች የተሟሉ
አልተሟሉለትም። ናቸው።

1.3 የብሔራዊ/ክልላዊ የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት
የትብብር ጥምረቱ አባልነት አግባብነት ባላቸው ተቋማት በቂ አባልነት አግባብነት ባላቸው ተቋማት ብቁ አባላት አግባብነት ያላቸውን ተቋማት አባላት አግባብነት ያላቸውን ተቋማት
ሚናና ኃላፊነቶች ውክልና አላገኘም። አባላት ከእነሱ ውክልና የለውም። አባላት ከእነሱ ያቀፈ ነው። የተወሰኑ ሚናዎቻቸውን ብቻ ያቀፈ ነው። ሁሉንም ሚናዎቻቸውን
የሚጠበቀውን ሚናና ኃላፊነቶች የሚጠበቀውን ሚናና ኃላፊነቶች የመፈጸም በግልጽ ይረዳሉ፣ ኃላፊነቶቻቸውን በግልጽ ይረዳሉ፣ ኃላፊነቶቻቸውን
አልፈጸሙም (ጥናት ማካሄድ፣ ፖሊሲዎች፣ የአቅም እጥረት ይታይባቸዋል (ጥናት ይወጣሉ (ጥናት ማካሄድ፣ ፖሊሲዎች፣ ይወጣሉ (ጥናት ማካሄድ፣ ፖሊሲዎች፣
ስትራቴጂዎች፣ ሕጎች፣ መመሪያዎችን ማካሄድ፣ ፖሊሲዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ ስትራቴጂዎች፣ ሕጎች፣ መመሪያዎችን ስትራቴጂዎች፣ ሕጎች፣ መመሪያዎችን
ማዘጋጀት፣ የስራ ትግበራን ማስተባበር ፣ ሕጎች፣ መመሪያዎችን ማዘጋጀት፣ የስራ ማዘጋጀት፣ የስራ ትግበራን ማስተባበር፣ ማዘጋጀት፣ የስራ ትግበራን ማስተባበር፣
ክትትል፣ ሪፖርት ማድረግ ወዘተ)። ትግበራን ማስተባበር፣ ክትትል፣ ሪፖርት ክትትል፣ ሪፖርት ማድረግ ወዘተ)። ክትትል፣ ሪፖርት ማድረግ ወዘተ)።
የማስተባበሪያ ስብሰባዎች ወጥነት ማድረግ ወዘተ)። አልፎ አልፎ ማስተባበሪያ የማስተባበሪያ ስብሰባዎች ወቅታቸውን የማስተባበሪያ ስብሰባዎች በቋሚነት
የሌላቸውና በጣም አልፎ አልፎ የሚካሄዱ ስብሰባዎች ይካሄዳሉ። ጠብቀው ይካሄዳሉ። ሳይቆራረጡ ይካሄዳሉ።
ናቸው።

የአቅም ዓይነት አጠቃላይ አስተያየትዎን እዚህ ላይ ይጻፉ።


አስተያየቶች፦

እባክዎ ክፍል 2 ላይ ወዳለው የሥራ ሉህ ይሂዱ።

719620487.xlsx, 1, 01/15/2024, Page 6 of 24


2. ተልእኮ፣ ራዕይ እና እሴቶች
አስተያየቶች የመረጃ ምንጭ የማረጋገጫ መንገዶች
ደረጃ ሁለት፡ ደረጃ አራት፡ ለአቅም
አቅምን መሠረታዊ ደረጃ አንድ፡- መሠረታዊ የአቅም ደረጃ ደረጃ ሦስት: ወቅታዊ ፍላጎቶችን የሚያሟላ የተሰጠውን
ክፍሎች ለተጨባጭ መሻሻል ግልጽ ያለው ግን መሻሻል መካከለኛ የአቅም ደረጃ አለ ግን ከፍተኛ ደረጃ ነጥብ በዚህ
የሆነ ፍላጎት ከመሻሻያ ይጠቀማል ያለው አቅም አለ ዓምድ ውስጥ
የሚያስፈልገው ያስገቡ
2.1 ተልእኮ፣ ራዕይ እና ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር የተልእኮ፣ ራዕይ እና እሴት የተልእኮ፣ ራዕይ እና እሴት የተልእኮ፣ ራዕይ እና እሴት
እሴቶች ጥምረቱ ምን ማሳካት ወይም መግለጫዎች አሉ ግን ግልጽነት፣ መግለጫዎች አሉ (ግልጽ፣ ዝርዝር መግለጫዎች አሉ (ግልጽ፣ ዝርዝር
መሆን እንደሚፈልግ በግልጽ ዝርዝር አቀራረብ፣ አሳታፊነት አቀራረብ ያላቸው፣ አሳታፊ የሆኑ አቀራረብ ያላቸው፣ አሳታፊ የሆኑ
የተቀመጠ ራዕይ እና ወይም የላቸውም፣ የተልእኮ፣ ራዕይ እና እና በብሔራዊ/ክልላዊ የአስተዳደር እና በብሔራዊ/ክልላዊ የአስተዳደር
ተልእኮ የለውም። እሴት መግለጫዎች አካል በይፋ የጸደቁ ናቸው)፣ አካል በይፋ የጸደቁ ናቸው)፣
በብሔራዊ/ክልላዊ የአስተዳደር የተልእኮ፣ ራዕይ እና እሴት የተልእኮ፣ ራዕይ እና እሴት
አካል በይፋ የጸደቁ ናቸው፣ መግለጫዎች ብሔራዊ/ክልላዊ መግለጫዎች ብሔራዊ/ክልላዊ
ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር የትብብር ጥምረቱ የትብብር ጥምረቱ
ጥምረቱ የሚያገለግላቸውን አካላት የሚያገለግላቸውን አካላት ፍላጎት የሚያገለግላቸውን አካላት ፍላጎት
ፍላጎት አያንጸባርቁም፣ ነባር በቂ በሆነ ሁኔታ አያንጸባርቁም፣ ያንጸባርቃሉ፣ ነባር ዕቅዶች እና
ዕቅዶች እና ፖሊሲዎች ላይ ነባር ዕቅዶች እና ፖሊሲዎች ላይ ፖሊሲዎች ላይ የተካተቱ ናቸው፤
ያልተካተቱ ናቸው፤ በውሳኔ በከፊል የተካተቱ ናቸው፤ በውሳኔ በውሳኔ አሰጣጥ ላይ እና ዕለታዊ
አሰጣጥ ላይ እና ዕለታዊ አሰጣጥ ላይ እና ዕለታዊ እንቅስቃሴዎችን በመምራት ረገድ
እንቅስቃሴዎችን በመምራት ረገድ እንቅስቃሴዎችን በመምራት ረገድ ጥቅም ላይ ይውላሉ።
ጥቅም ላይ ይውላሉ። ጥቅም ላይ ይውላሉ።

የአቅም ዓይነት አስተያየትዎን እዚህ ላይ ይጻፉ።


አጠቃላይ አስተያየቶች፦

እባክዎ ክፍል 3 ላይ ወዳለው የሥራ ሉህ ይሂዱ።

719620487.xlsx, 2, 01/15/2024, Page 7 of 24


3. የዕቅድ አወጣጥ፣ ክትትል፣ ግምገማና የሪፖርት ሥርዓት
አስተያየቶች የመረጃ ምንጭ የማረጋገጫ መንገዶች
ደረጃ ሁለት፡ ደረጃ አራት፡ ለአቅም
ደረጃ አንድ፡- መሠረታዊ የአቅም ደረጃ ደረጃ ሦስት: ወቅታዊ ፍላጎቶችን የሚያሟላ የተሰጠውን
የአቅም ዓይነቶች ለተጨባጭ መሻሻል ግልጽ የሆነ መካከለኛ የአቅም ደረጃ አለ ግን ከፍተኛ ደረጃ ነጥብ በዚህ
ያለው ግን መሻሻል ዓምድ ውስጥ
ፍላጎት የሚያስፈልገው
ከመሻሻያ ይጠቀማል ያለው አቅም አለ
ያስገቡ

3.1 ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ቃለ መጠይቅ፣ የሰነድ ግምገማ
አወጣጥ ምንም አይነት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ተልእኮውን፣ ራዕዩን እና እሴቶቹን ተልእኮውን፣ ራዕዩን እና እሴቶቹን ተልእኮውን፣ ራዕዩን እና እሴቶቹን
የለውም። የማያንጸባርቁ ግልጽ እና ተጨባጭ የሚያንጸባርቁ ግልጽ እና ተጨባጭ የሆኑ የሚያንጸባርቁ ግልጽ እና ተጨባጭ የሆኑ
ያልሆኑ እና ሊሳኩ የማይችሉ ዓላማዎች እና ሊሳኩ የሚችሉ ዓላማዎች ያሉት፣ እና ሊሳኩ የሚችሉ ዓላማዎች ያሉት፣
ያሉት፣ ከነባር ፖሊሲዎች፣ ሕጎች፣ ከነባር ፖሊሲዎች፣ ሕጎች፣ መመሪያዎች ከነባር ፖሊሲዎች፣ ሕጎች፣ መመሪያዎች
መመሪያዎች እና ብሔራዊ የዕድገት እና ብሔራዊ የዕድገት ዕቅዶች ጋር እና ብሔራዊ የዕድገት ዕቅዶች ጋር ግንኙነት
ዕቅዶች ጋር ደካማ ግንኙነት ያለው፣ ግንኙነት ያለው ሆኖም ግን አሳታፊ በሆነ ያለው፣ አሳታፊ በሆነ መልኩ በየጊዜው
አሳታፊ በሆነ መልኩ በየጊዜው መልኩ በየጊዜው የማይሻሻል፣ በቂ ባልሆነ የሚሻሻል፣ ወደ ተግባራዊ/አመታዊ ዕቅዶች
የማይሻሻል፣ በበቂ ደረጃ ወደ መልኩ ወደ ተግባራዊ/አመታዊ ዕቅዶች እና ውሳኔዎች የተተረጎመ ስትራቴጂካዊ
ተግባራዊ/አመታዊ ዕቅዶች እና እና ውሳኔዎች የተተረጎመ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ አለው።
ውሳኔዎች ያልተተረጎመ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ አለው።
ዕቅድ አለው።

3.2 ዓመታዊ ዕቅዶች ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ብሔራዊ የጋራ ቅንጅት/የክልል የጋራ ቃለ መጠይቅ፣ የሰነድ ግምገማ
ዓመታዊ የሥራ ክንውን ዕቅድ የተገለጹ ግቦች፣ የሚለኩ ዓላማዎች እና የተገለጹ ግቦች፣ የሚለኩ ዓላማዎች እና ቅንጅት የተገለጹ ግቦች፣ የሚለኩ ዓላማዎች
ቢኖረውም በግልጽ የተገለጹ ግቦች፣ ተግባራት ያለው ዓመታዊ የሥራ ተግባራት፣ የጊዜ ሰሌዳዎች፣ ኃላፊነቶች እና እንቅስቃሴዎች፣ የጊዜ መስመሮች፣
የሚለኩ ዓላማዎች እና ተግባራት፣ የጊዜ ክንውን ዕቅድ አለው። ነገር ግን የተገለጸ እና አመልካቾች ያሉት ዓመታዊ የሥራ ኃላፊነቶች እና አመልካቾች ያሉት ዓመታዊ
ሰሌዳዎች፣ ኃላፊነቶች እና አመልካቾች የጊዜ ሰሌዳ፣ ኃላፊነቶች እና ክንውን ዕቅድ አለው። ዓመታዊ ዕቅዱ ተግባራዊ ዕቅድ አለው። ተግባራዊ ዕቅዱ
የሉትም። ዓመታዊ ዕቅዱ አመልካቾች የሉትም። ዓመታዊ ዕቅዱ ከስትራቴጂያዊ ዕቅድ ዓላማዎች ጋር ከስልታዊ ዕቅድ ዓላማዎች ጋር የተገናኘ
ከስትራቴጂያዊ ዕቅድ ዓላማዎች ጋር ከስትራቴጂካዊ ዕቅድ ዓላማዎች ጋር የተገናኘ ነው፣ የሰው፣ የገንዘብ እና የቁስ ነው፣ የሰው፣ የገንዘብ እና የቁስ ንብረቶችን
የተገናኘ አይደለም ወይም የሰው፣ የተገናኘ አይደለም ወይም የሰው፣ ግብዓቶችን የሚያመለክት ነው። ነገር ግን የሚያመለክት ነው፣ ከውስጣዊ እና ውጫዊ
የገንዘብ እና የቁስ ግብዓቶችን የገንዘብ እና የቁስ ግብዓቶችን ከውስጣዊ እና ውጫዊ ምንጮች አሳታፊ ምንጮች አግባብ ከሆነ መረጃ ጋር
የማያመለክት ነው። ከውስጣዊ እና የማያመለክት ነው። ከውስጣዊ እና በሆነ መንገድ በሚገኝ መረጃ በየጊዜው ይገነባል/ይገመገማል።
ውጫዊ ምንጮች አሳታፎ በሆነ መንገድ ውጫዊ ምንጮች አሳታፊ በሆነ መንገድ የተገነባ/የተገመገመ አይደለም።
በሚገኝ ተገቢ መረጃ በሚገኝ ተገቢ መረጃ
የተገነባ/የተገመገመ አይደለም። የተገነባ/የተገመገመ አይደለም።

3.3 ክትትል፣ ግምገማ ጽሕፈት ቤቱ (ሴክሬታሪያቱ) ምንም ጽሕፈት ቤቱ (ሴክሬታሪያቱ) የክትትል ጽሕፈት ቤቱ (ሴክሬታሪያቱ) የክትትል ጽሕፈት ቤቱ (ሴክረታሪያቱ) የክትትል እና የሰነድ ግምገማ፣ ቃለ መጠይቅ
እና ሪፖርት ክትትል፣ ግምገማ እና ሪፖርት ማድረጊያ እና ግምገማ ማዕቀፍ/የውጤት ማዕቀፍ እና ግምገማ ማዕቀፍ/የውጤት ማዕቀፍ ግምገማ ማዕቀፍ/የውጤት ማዕቀፍን
አደራረግ ሥርዓት የለውም፤ በመደበኛነት የሌለው፣ ግልጽ ያልሆኑ የሚያሳይ የክትትል፣ ግምገማ እና ሪፖርት የሚያሳይ እና በግልጽ የተወሰኑ
ስትራቴጂያዊ እና ዓመታዊ ዕቅዶችን ውጤቶች/ዓላማዎች ያሉት የክትትል፣ ማድረጊያ ሥርዓት/ ዕቅድ/ስትራቴጂ ውጤቶች/ዓላማዎች ያሉት የክትትል፣
አይከታተልም፣ አይገመግምም እና ግምገማ እና ሪፖርት ማድረጊያ አለው። ነገር ግን ውጤቶች/ዓላማዎችን ግምገማ እና ሪፖርት ማድረጊያ ሥርዓት/
ሪፖርት አያደርግም፤ ወይም ዕቅዶቹን ሥርዓት/ዕቅድ/ ስትራቴጂ አለ። መግለጽ ላይ ግልጽነት ይጎድለዋል። ዕቅድ/ስትራቴጂ አለው። ለክትትል እና
ለመከለስ እና በመረጃ ላይ የተመሠረቱ ለክትትል እና ግምገማ እንቅስቃሴዎች ለክትትል እና ግምገማ እንቅስቃሴዎች ግምገማ እንቅስቃሴዎች የተመደበ በጀት
ውሳኔዎችን ለማድረግ አይጠቀምም። ምንም የበጀት ድልድል እና መደበኛ ውስን የበጀት ድልድል አለው፣ መደበኛ አለው። መደበኛ ሪፖቶችን የሚያቀርብ
ሪፖርት የሌለ ሲሆን የክትትል እና ሪፖርቶችን ያቀርባል፣ የክትትል እና ሲሆን የተመደበ የክትትል እና ግምገማ
ግምገማ ስራን የሚያስተባብር ሰው ግምገማ ስራን የሚያስተባብር ሰው ስራን የሚያስተባብር ሰውም አለው።
አልተመደበም። ጽሕፈት ቤቱ መድቧል። ጽሕፈት ቤቱ ውጤቶችን ጽሕፈት ቤቱ ግልጽ እና በየጊዜው
ውጤቶችን በሰነድ ማስቀመጫ በሰነድ ለማስቀመጥ ሥርዓት/ዘዴ የሚካሄድ የክትትል ዕቅድ ያለው ሲሆን
ሥርዓት/ዘዴ አለው። ጽሕፈት ቤቱ አለው። ጽሕፈት ቤቱ ግልጽ እና በየጊዜው ሪፖርትም ያዘጋጃል፤ መሠረታዊ
ግልጽ እና በየጊዜው የሚካሄድ የሚካሄድ የክትትል ዕቅድ ያለው ሲሆን መለኪያዎች ተጨባጭ ናቸው፣ የግምገማ
የክትትል ዕቅድ ያለው ሲሆን የክትትል የክትትል ሪፖርት እጥረት ግን አለበት፣ ግኝቶች ለዕቅድ እና ፖሊሲ ንድፍ ጥቅም
ሪፖርት እጥረት ግን አለበት፣ መሠረታዊ መሠረታዊ መለኪያዎች ተጨባጭ ላይ ይውላሉ።
መለኪያዎች ተጨባጭ ናቸው፣ ናቸው፣ የግምገማ ግኝቶች ለዕቅድ እና
የግምገማ ግኝቶች ለዕቅድ እና ፖሊሲ ፖሊሲ ንድፍ ጥቅም ላይ ይውላሉ።
ንድፍ ጥቅም ላይ ይውላሉ።

3.4 የመረጃ አስተዳደር ምንም የመረጃ አስተዳደር የመረጃ አስተዳደር ሥርዓቶች/ሂደቶች የመረጃ አስተዳደር ሥርዓቶች/ሂደቶች መረጃን ለመሰብሰብ፣ ለመተንተን እና የሰነድ ግምገማ፣ ቃለ መጠይቅ፣
ሥርዓት ሥርዓቶች/ሂደቶች የሌሉ ሲሆን መረጃን ያሉ ሲሆን መረጃን ለመሰብሰብ፣ ያሉ ሲሆን መረጃን ለመሰብሰብ፣ ሪፖርት ለማድረግ የመረጃ አስተዳደር ምልከታ
ለመሰብሰብ፣ ለመተንተን እና ሪፖርት ለመተንተን እና ሪፖርት ለማድረግ በቂ ለመተንተን እና ሪፖርት ለማድረግ በቂ ሥርዓቶች/ሂደት አሉ።
ለማድረግም በቂ አቅም የለም። ምንም አቅም የለም። ምንም የመረጃ ስብሰባ አቅም የለም። የወረቀት መረጃ የቴክኖሎጂ/ወረቀት መረጃ መሰብሰቢያ
የመረጃ ስብሰባ ሥርዓት የሌለ ሲሆን ሥርዓት የሌለ ሲሆን ባለድርሻ አካላት መሰብሰቢያ ሥርዓት የተተገበረ ሲሆን ሥርዓት የተተገበረ ሲሆን ሁሉም ባለድርሻ
ባለድርሻ አካላት ሥርዓቱን ሥርዓቱን አያውቁትም። ጥቂት ባለድርሻ አካላት ሥርዓቱን አካላት ሥርዓቱን ያውቁታል
አያውቁትም። ያውቁታል።
የመረጃ አስተዳደር ሥርዓቶች መረጃን
የመረጃ አስተዳደር ሥርዓቶች መረጃን በማህደር ለማስቀመጥ፣ ሪፖርቶች
በማህደር ለማስቀመጥ፣ ሪፖርቶች ለማውጣት፣ ለማሠራጨት እና
ለማውጣት፣ ለማሠራጨት እና ግብረመልስ ለመጠየቅ ጥቅም ላይ
ግብረመልስ ለመጠየቅ ጥቅም ላይ ይውላሉ።
ይውላሉ።

የአቅም ዓይነት አስተያየትዎን እዚህ ላይ ይጻፉ።


አጠቃላይ አስተያየቶች፦

እባክዎ ክፍል 4 ላይ ወዳለው የሥራ ሉህ ይሂዱ።

719620487.xlsx, 3, 01/15/2024, Page 8 of 24


4. አጠቃላይ የአስተዳደር ሥራዎች

ደረጃ ሁለት፡
የአቅም ዓይነቶች ደረጃ አንድ፡- መሠረታዊ የአቅም ደረጃ
ለተጨባጭ መሻሻል ግልጽ የሆነ ፍላጎት ያለው ግን መሻሻል የሚያስፈልገው

4.1 የብሔራዊ/ክልላዊ ከአዋጁ፣ መመሪያው እና ስትራቴጂክ ዕቅዱ ከአዋጁ፣ መመሪያው እና ስትራቴጂክ ዕቅዱ
የትብብር ጥምረት አንጻር የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት አንጻር የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት
አስተዳደር አስተዳደር ምንም ዓይነት የመሪነት ሚና አስተዳደር በቂ ያልሆነ የአመራር ሚና
አይጫወትም (ለፖሊሲ፣ ዕቅድ፣ አሠራር፣ ተጫውቷል (በፖሊሲ፣ በዕቅድ፣ በአሠራር፣
ሂደት ውህደት እና ቅንጅት አስተዳደር በሂደት ውህደት እና በማስተባበር ረገድ
አይሰጥም፤ ተገቢ መረጃ፣ ሪፖርት አቀራረብ፣ ከቅንጅታዊ አመራር ፣ ተገቢ መረጃ፣ ሪፖርት
ማስተባበሪያ እና የተጠያቂነት አሠራር አቀራረብ፣ ማስተባበሪያ እና የተጠያቂነት
አልተዘረጋም) እና ስትራቴጂያዊ ዕቅድ፣ አሠራር ከመዘርጋት) የውሳኔ አሰጣጥ ሂደት
የውሳኔ አሰጣጥ ሂደት አሳታፊ አይደለም፤ አሳታፊ አይደለም፤ ግንኙነት ግልጽነት
ግንኙነት ግልጽነት የጎደለው እና ወቅታዊ የጎደለው እና ወቅታዊ ያልሆነ ነው፤
ያልሆነ ነው፤ የአስተዳደር፣ የፋይናንስ እና የአስተዳደር፣ የፋይናንስ እና የግዥ
የግዥ ፖሊሲዎች እና ሂደቶች የሉም። ፖሊሲዎች እና አሠራሮች አሉ ግን ወቅታዊ
አይደሉም እና በሁሉም ሠራተኞች ዘንድ
አይተገበሩም።

4.2 የሰው ኃይል አቅም ጽሕፈት ቤቱ ተግባራቶቹን እና ፕሮግራሞቹን ጽሕፈት ቤቱ ተግባራቶቹን እና ፕሮግራሞቹን
በተሳካ ሁኔታ ለማጠናቀቅ፣ ተልእኮውን በተሳካ ሁኔታ ለማጠናቀቅ፣ ተልእኮውን
ለማሳካት እና የባለድርሻ አካላትን/የአጋሮችን ለማሳካት እና የባለድርሻ አካላት/አጋሮችን
ፍላጎቶች ለማሟላት አስፈላጊው የሠራተኞች ፍላጎቶች ለማሟላት ያለው የሠራተኞች
ብዛት እና ጥራት የለውም። ቁጥር እና ጥራት (በትምህርት፣ ልምድ፣
በቴክኒካዊ ዕውቀት ወዘተ) በቂ ያልሆነ ነው።

4.3 የሠራተኛ ልማት ጽሕፈት ቤቱ የሠራተኞች አቅም ግንባታ እና ጽሕፈት ቤቱ በቂ ያልሆኑ የሠራተኞች አቅም
ክትትል ዘዴዎች የሉትም። የሠራተኞች ግንባታ እና ክትትል ዘዴዎች አሉት።
ሥልጠና የሚካሄደው ስትራቴጂያዊ የአቅም የሠራተኞች ሥልጠና የሚካሄደው
ፍላጎት ግምገማ እና ግልጽ የሆኑ የትምህርት ስትራቴጂያዊ የአቅም ፍላጎት ግምገማ እና
ዓላማዎችን በመጠቀም አይደለም። ግልጽ የትምህርት ዓላማዎችን በመጠቀም
የሥርዓተ-ጾታ ጉዳዮች በፖሊሲዎቹ እና አይደለም። የሥርዓተ-ጾታ ጉዳዮች
በአሠራሮቹ ውስጥ አልተካተቱም። በፖሊሲዎቹ እና በአሠራሮች ውስጥ በበቂ
ሁኔታ የተዋሃዱ አይደሉም።

4.4 የቡድን ግንኙነቶች የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ውስን የሆነ ገንቢ እና ደጋፊ የሥራ አካባቢ
አስተዳደር ከሠራተኞች ጋር ገንቢ እና ደጋፊ አለ።
በሆነ የቡድን አካባቢ ውስጥ የመሳተፍ ግልጽ በብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት
ዘዴ የለውም። በየብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ሠራተኞች መካከል አነስተኛ የእርስ በእርስ
ጥምረት ሠራተኞች መካከል የእርስ በእርስ መከባበር፣ መተማመን እና ትብብር አለ።
መከባበር፣ መተማመን እና ትብብር የለም።

የአቅም ዓይነት አጠቃላይ አስተያየትዎን እዚህ ላይ ይጻፉ።


አስተያየቶች፦
በክፍል 5 ላይ ወዳለው የሥራ ሉህ ይቀጥ
4. አጠቃላይ የአስተዳደር ሥራዎች

ደረጃ አራት፡
ደረጃ ሦስት: ወቅታዊ ፍላጎቶችን የሚያሟላ ከፍተኛ ለአቅም የተሰጠውን ነጥብ
መካከለኛ የአቅም ደረጃ አለ ግን ከመሻሻያ ደረጃ በዚህ ዓምድ ውስጥ ያስገቡ
ይጠቀማል ያለው አቅም አለ

ከአዋጁ፣ መመሪያው እና ስትራቴጂክ ዕቅዱ ከአዋጁ፣ መመሪያው እና ስትራቴጂክ ዕቅዱ


አንጻር የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት አንጻር የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት
አስተዳደር ቁልፍ የመሪነት ሚናን ይጫወታል አስተዳደር ቁልፍ የመሪነት ሚናን ይጫወታል
(የፖሊሲ፣ የዕቅድ፣ የአሠራር፣ የሂደት (የፖሊሲ፣ የዕቅድ፣ የአሠራር፣ የሂደት ውህደት
ውህደት እና ቅንጅታዊ አመራር ይሰጣል፣ እና ቅንጅታዊ አመራር ይሰጣል፣ ተገቢ መረጃ፣
ተገቢ የመረጃ፣ የሪፖርት አቀራረብ፣ ቅንጅት ሪፖርት አቀራረብ፣ ቅንጅት እና የተጠያቂነት
እና የተጠያቂነት አሠራር እንዲኖር አሠራር እንዲኖር ያደርጋል)። የውሳኔ አሰጣጥ
ያደርጋል)። የውሳኔ አሰጣጥ ሂደት አሳታፊ ሂደት አሳታፊ ነው፤ ግልጽ እና ወቅታዊ በሆነ
አይደለም እና በመጠኑ ግልጽ በሆነ እና መንገድ ይገናኛል። ወቅታዊ የሆኑ የአስተዳደር፣
ጊዜውን ባልጠበቀ መንገድ ይገናኛል። የፋይናንስ እና የግዥ ፖሊሲዎች እና ሂደቶች
የአስተዳደር፣ የፋይናንስ እና የግዥ ፖሊሲዎች መኖራቸውን እና በሁሉም ሠራተኞች የሚተገበሩ
እና ሂደቶች አሉ፤ በሁሉም ሠራተኞች መሆናቸውን ያረጋግጣል።
ይተገበራሉ፤ ነገር ግን ወቅታዊ አይደሉም።

ጽሕፈት ቤቱ ተግባራቶቹን እና ፕሮግራሞቹን ጽሕፈት ቤቱ ተግባራቶቹን እና ፕሮግራሞቹን


በተሳካ ሁኔታ ለማጠናቀቅ፣ ተልእኮውን በተሳካ ሁኔታ ለማጠናቀቅ፣ ተልእኮውን
ለማሳካት እና የባለድርሻ አካላትን/የአጋሮችን ለማሳካት እና የባለድርሻ አካላትን/የአጋሮችን
ፍላጎቶች ለማሟላት በቂ የሠራተኞች ቁጥር ፍላጎቶችን ለማሟላት በቂ የሠራተኞች ብዛት እና
አለው ነገር ግን የሠራተኞች ጥራት ጥራት አለው።
(በትምህርት፣ በልምድ፣ በቴክኒካዊ ዕውቀት
ወዘተ) በቂ አይደለም።

ጽሕፈት ቤቱ በሰነድ የተደገፈ የሠራተኞች ጽሕፈት ቤቱ በሰነድ የተደገፈ የሠራተኞች አቅም


አቅም ግንባታ እና ክትትል ዘዴዎች ሥርዓት ግንባታ እና ክትትል ዘዴዎች ሥርዓት አለው።
አለው። የሠራተኞች ሥልጠና የሚካሄደው የሠራተኞች ሥልጠና የሚካሄደው አቅማቸውን፣
በቂ ባልሆነ ስትራቴጂያዊ የአቅም ፍላጎት ፍላጎታቸውን እና ዓላማቸውን መሠረት
ግምገማ እና ግልጽ የትምህርት ዓላማዎችን በማድረግ ነው። የሥርዓተ-ጾታ ጉዳዮች
በመጠቀም ነው። የሥርዓተ-ጾታ ጉዳዮች በፖሊሲዎቹ እና በአሠራሮች ውስጥ በበቂ ሁኔታ
በፖሊሲዎቹ እና በአሠራሮች ውስጥ በበቂ የተዋሃዱ ናቸው።
ሁኔታ የተዋሃዱ አይደሉም።

አነስተኛ የሆነ ገንቢ እና ደጋፊ የሥራ አካባቢ ሙሉ በሙሉ ገንቢ እና ደጋፊ የሥራ አካባቢ
አለ። አለ።
በብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት በብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት ሠራተኞች
ሠራተኞች መካከል አነስተኛ የእርስ በእርስ መካከል የእርስ በእርስ መከባበር፣ መተማመን እና
መከባበር፣ መተማመን እና ትብብር አለ። ትብብር አለ።

በክፍል 5 ላይ ወዳለው የሥራ ሉህ ይቀጥሉ


አስተያየቶች የመረጃ ምንጭ የማረጋገጫ መንገድ
5. የውጪ ግንኙነት እና አጋርነቶች
አስተያየቶች የመረጃ ምንጭ የማረጋገጫ መንገድ

ደረጃ ሁለት፡ ደረጃ አራት፡


ደረጃ አንድ፡- መሠረታዊ የአቅም ደረጃ ደረጃ ሦስት: ወቅታዊ ፍላጎቶችን የሚያሟላ ለአቅም የተሰጠውን ነጥብ በዚህ
የአቅም ዓይነቶች ለተጨባጭ መሻሻል ግልጽ የሆነ መካከለኛ የአቅም ደረጃ አለ ግን ከፍተኛ ደረጃ ዓምድ ውስጥ ያስገቡ
ያለው ግን መሻሻል ከመሻሻያ ይጠቀማል
ፍላጎት የሚያስፈልገው ያለው አቅም አለ

5.1 ከፖሊሲ አውጪዎች እና መሪ የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ
ኤጀንሲዎች ጋር ያለው ትብብር/አጋርነትን ለማስተዳደር ትብብር/አጋርነትን ለመቆጣጠር በቂ ትብብር/አጋርነትን ለማስተዳደር ትብብር/አጋርነትን ለማስተዳደር
ግንኙነት/ትብብር ምንም ማዕቀፎች፣ ሂደቶች እና ያልሆኑ ማዕቀፎች፣ ሂደቶች እና የተቀመጡ ማዕቀፎች፣ ሂደቶች እና የተቀመጡ ማዕቀፎች፣ ሂደቶች እና
ስትራቴጂዎች የሉትም። ስትራቴጂዎች አሉት። ፖሊሲዎችን፣ ስትራቴጂዎች አሉት። ፖሊሲዎችን፣ ስትራቴጂዎች አሉት። ፖሊሲዎችን ፣
ፖሊሲዎችን ተሟግቶ ለማውጣት፣ ሕጎችን እና ስትራቴጂዎችን ሕጎችን እና ስትራቴጂዎችን ሕጎችን እና ስትራቴጂዎችን
ለመተግበር እና ለማሻሻል ከፖሊሲ ለማውጣት፣ ለመተግበር እና ለማውጣት፣ ለመተግበር እና ለማውጣት፣ ለመተግበር እና ለማሻሻል
አውጪዎች ጋር ምንም ግንኙነት ለማሻሻል ከፖሊሲ አውጪዎች ጋር ለማሻሻል ከፖሊሲ አውጪዎች ጋር ከፖሊሲ አውጪዎች ጋር ጠንካራ
አልተፈጠረም። ደካማ ግንኙነት መሥርቷል። ውስን ግንኙነት መሥርቷል። ግንኙነት መሥርቷል።

5.2 አጋርነቶች የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ
በሰነድ የተደገፈ የባለድርሻ አካላት እና የባለድርሻ አካላትን እና አጋሮችን የባለድርሻ አካላትን እና አጋሮችን የባለድርሻ አካላትን እና አጋሮችን
አጋሮች ፍኖተ ካርታ የሉትም፤ ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቷል፤ ወቅታዊ ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቷል፤ ወቅታዊ ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቷል፤
ለፕሮግራማዊ እና ቴክኒካዊ ትስስርም ለፕሮግራማዊ እና ቴክኒካል ትስስር ለፕሮግራም እና ቴክኒካል ትስስር ለፕሮግራም እና ቴክኒካዊ ትስስር
የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ (MoU) የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ (MoU) የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ (MoU) የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ (MoU)
አልተፈረመም፤ ምንም የመሪነት እና አልተፈረመም፤ ውስን የአመራር እና ተፈራርሟል። ውስን የአመራር እና ተፈራርሟል፤ ቁልፍ የአመራር እና
ቅንጅት ሚና አልተጫወተም፤ ከዋና ቅንጅት ሚና ተጫውቷል፤ ከዋና ዋና ቅንጅት ሚና ተጫውቷል፤ አልፎ ቅንጅት ሚና ተጫውቷል፤ ከዋና ዋና
ዋና ባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን ባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን አጋርነት አልፎ ከዋና ዋና ባለድርሻ አካላት ጋር ባለድርሻ አካላት ጋር ያለውን አጋርነት
አጋርነት ውጤታማነት አይከታተልም ውጤታማነት ብዙም አይከታተልም ያለውን አጋርነት ውጤታማነት ውጤታማነት በየጊዜው ይከታተላል
እና አይገመግም። እና አይገመግምም። ይከታተላል እና ይገመግማል። እና ይገመግማል።

የአቅም ዓይነት አጠቃላይ አስተያየትዎን እዚህ ላይ ይጻፉ።


አስተያየቶች፦
እባክዎን በክፍል 6 ላይ ወደ አለው የሥራ ሉህ ይቀጥሉ።

719620487.xlsx, 5, 01/15/2024, Page 12 of 24


6. ተቋማዊ ዕውቀት እና ዘላቂነት

አስተያየቶች የመረጃ ምንጭ የማረጋገጫ መንገዶች


ደረጃ ሁለት፡ ደረጃ አራት፡
ደረጃ አንድ፡- ደረጃ ሦስት: ወቅታዊ ፍላጎቶችን የሚያሟላ ከፍተኛ ደረጃ ለአቅም የተሰጠውን ነጥብ በዚህ
የአቅም ዓይነቶች መሠረታዊ የአቅም ደረጃ መካከለኛ የአቅም ደረጃ አለ ግን ከመሻሻያ ዓምድ ውስጥ ያስገቡ
ለተጨባጭ መሻሻል ግልጽ የሆነ ፍላጎት ያለው ግን መሻሻል የሚያስፈልገው ይጠቀማል ያለው አቅም አለ

6.1 የብሔራዊ/ ክልላዊ ጽ/ቤቱ የተደራጀ የመማሪያ/የዕውቀት አመራር ስልት ጽ/ቤቱ የተደራጀ የመማሪያ/የዕውቀት አመራር ጽ/ቤቱ የተደራጀ የመማሪያ/የዕውቀት ጽ/ቤቱ የተደራጀ የመማሪያ/የዕውቀት ማስተዳደሪያ
የትብብር ጥምረት የለውም። የመማሪያ ስልትን ለመደገፍ ሀብትና አቅም ስልት አለው። የመማሪያ ስልትን ለመደገፍ ማስተዳደሪያ ስልት አለው። የመማሪያ ስልትን ስልት አለው። የመማሪያ ስልትን ለማገዝ ሀብትና
ጽሕፈት ቤት የለውም፤ እንዲሁም የዕውቀት ማጋራት ሂደቶችና የተወሰነ ሀብትና አቅም አለው፤ እንዲሁም ለማገዝ ሀብትና በቂ አቅም አለው። ነገር ግን በቂ አቅም አለው እንዲሁም የዕውቀት ማጋራት
የመማሪያ ስልት መሣሪያዎች የሉትም። የዕውቀት ማጋራት ሂደቶችንና መሣሪያዎችን የዕውቀት ማጋራት ሂደቶችንና መሣሪያዎችን ሂደቶችንና መሣሪያዎችን በንቃት ይጠቀማል።
በንቃት አይጠቀምም። በንቃት አይጠቀምም።

6.2 የወሳኝ ሐሳብ በፕሮግራሞች፣ ስትራቴጂዎችና የታቀዱ ተግባራት በፕሮግራሞች፣ ስትራቴጂዎችና የታቀዱ ተግባራት በፕሮግራሞች፣ ስትራቴጂዎችና የታቀዱ ተግባራት በፕሮግራሞች፣ ስትራቴጂዎችና በታቀዱ ተግባራት
ማንፀባረቅ ሂደቶች ላይ መደበኛ ሐሳብ ለማንፀባረቅ የተዘረጋ የአሠራር ላይ ሀሳቦችን ለማንፀባረቅ የተዘጋጀ ኢ መደበኛ ላይ ሀሳቦችን ለማንፀባረቅ የተዘጋጀ መደበኛ ላይ ሀሳቦችን ለማንፀባረቅ የተዘጋጀ መደበኛ
ሥርዓት የለም። የተቀሰሙ ትምህርቶች እና መልካም የአሠራር ሥርዓት አለ። ነገር ግን የተቀሰሙ የአሠራር ሥርዓት አለ። ነገር ግን የተቀሰሙ የአሠራር ሥርዓት አለ። የተወሰዱ ትምህርቶች እና
ተሞክሮዎች በአግባቡ አልተሰነዱም እንዲሁም ትምህርቶች እና መልካም ልምዶች በአግባቡ ትምህርቶች እና መልካም ልምዶች በአግባቡ መልካም ልምዶች ተሰንደዋል፤ በብሔራዊ/ክልላዊ
በብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት ልምዶችና አልተሰነዱም። እንዲሁም በብሔራዊ/ክልላዊ አልተሰነዱም። እንዲሁም በብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረት ልምዶችና ፕሮግራም ተግባራት
ፕሮግራም ተግባራት ውስጥ አልተካተቱም። የትብብር ጥምረት ልምዶችና ፕሮግራም ተግባራት የትብብር ጥምረት ልምዶችና ፕሮግራም ውስጥ ተካተዋል።
ውስጥ በአግባቡ አልተካተቱም። ተግባራት ውስጥ በአግባቡ አልተካተተም።

ዕውቀትን ማደራጀት፣ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የዕውቀት ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የዕውቀት ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የዕውቀት ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የዕውቀት
ማስቀመጥና ማጋራት መሠረት የአሠራር ሥርዓት እና ተቋማዊ ትውስታ መሠረት ያለው የአሠራር ሥርዓት መሥርቷል። መሠረት ያለው የአሠራር ሥርዓት መሥርቷል መሠረት (knowledge base) ያለው ሥርዓት
(memory) የለውም። ነገር ግን የዕውቀት መሠረቱ በአግባቡ ነገር ግን በአግባቡ አልተመራም። ውስን ተቋማዊ መሥርቷል። የዕውቀት መሠረትን በንቃት ይመራል
አልተመራም (የዕውቀት ውጤቶችን አልፈጠረም ትውስታን (memory) የመያዝ ልምድ አለው። (የዕውቀት ውጤቶችን ይፈጥራል፣ ይሰበስባል፣
አልሰበሰበም፣ አላከማቸም፣ ጊዜው ያለፈበት፣ ያከማቻል፣ በየጊዜው ያሻሽላል፣ ያጋራል) ተቋማዊ
ከሌሎች ጋር ያልተጋራ ነው)፣ የተደራጀ የተቋማዊ ትውስታን (memory) የመያዝ ልምምዶችም
ትውስታን (memory) የመያዝ ልምምድ አለው።
የለውም።

6.3

የልምድ ልውውጥ በብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ውስጥ ልምድ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ልምድ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ልምድ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የልምድ
መድረክ ልውውጥ መድረክ የሉም። ልውውጥ መድረኮች አሉት። ነገር ግን ሠራተኛው ልውውጥ መድረኮች አሉት። ነገር ግን ሠራተኛው ልውውጥ መድረኮች አሉት። ሠራተኛው
መረጃ ለመለዋወጥ፣ በተግዳሮቶች ላይ ለመያየት፣ እጅግ አልፎ አልፎ ነው መረጃ ለመለዋወጥ፣ በማኅበረሰቦቹ ውስጥ በመደበኛነት መረጃ
መልካም ልምዶችን ፈጠራዎችን ለማመንጨት በተግዳሮቶች ላይ ለመያየት፣ መልካም ልምዶችን ይለዋወጣል፣ በተግዳሮቶች ላይ ለመወያየት፣
አይጠቀምበትም። ፈጠራዎችን ለማመንጨት የሚጠቀምበት። መልካም ልምዶችን ለመቀመር እና ፈጠራዎችን
ለማመንጨትም ትብብሮችን ያደርጋል።
6.4

ተቋማዊ እና ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ የአስተዳዳሪው ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ብሔራዊ/ክልላዊ የትብብር ጥምረቱ ከአስተዳዳሪው
የፕሮግራም ዘላቂነት አካል (governing body) ድጋፍ የለውም። ከአስተዳዳሪው አካል (governing body) በቂ ከአስተዳዳሪው አካል(governing body) አካል (governing body) ጠንካራ ድጋፍ አለው
የአስተዳደር ሥርዓቶቹ እና አደረጃጀታቸው ያልሆነ ድጋፍ አለው (በሃብት ምደባ፣ አቅጣጫና ውስን ድጋፍ አለው (ውስን ሀብት ይመድባል፣ (በቂ ሀብቶች ይመድባል፣ አቅጣጫና የትግበራ
ለፕሮግራም ልኬት እና ስትራቴጂያዊ አቅጣጫ የአሠራር መመሪያ በመስጠት፣ ፖሊሲዎችን፣ አቅጣጫና የትግበራ መመሪያ እየሰጠ ነው፣ መመሪያ እየሰጠ ነው፣ ፖሊሲዎችን፣ ሕግጋትን፣ እና
ለውጦች ተለዋዋጭ እና ተስማሚ አይደሉም። ሕግጋትን እና ስትራቴጂዎችን ወዘተ ፖሊሲዎችን፣ ሕግጋትን፣ እና ስትራቴጂዎችን ስትራቴጂዎችን ወዘተ ያነሳሳል/ያስተባብራል)
እንዲሁም ፕሮግራሞቹ/ ተግባራቱ የመባዛት ወይም በማመንጨት/በማስተባበር)፣ የሥራ አመራሩ ወዘተ ያመነጫል/ያስተባብራል) የአስተዳደር የአስተዳደር ሥርዓቶቹ እና ቅርጻቸው ለፕሮግራም
የማደግ አቅም የላቸውም። የአሠራር ሥርዓቶች እና አደረጃጀቶች ለፕሮግራም ሥርዓቶቹ እና ቅርጻቸው ለፕሮግራም ልኬት እና ልኬት እና ስትራቴጂያዊ አቅጣጫ ለውጦች
6.5 ልኬትና እና ለስትራቴጂያዊ አቅጣጫ ለውጦች ስትራቴጂያዊ ለውጦች ተለዋዋጭ እና ተለዋዋጭ እና የሚስማሙ ናቸው። ፕሮግራሞቹ/
ተለዋዋጭና ተስማሚነታቸው ዝቅተኛ ነው። የሚስማሙ ናቸው። ፕሮግራሞቹ/ ተግባራቱ ተግባራቱ ከፍተኛ የመባዛትና የማደግ አቅም
ፕሮግራሞቹ/ ተግባራቱ የመባዛትና የማደግ አቅም የመባዛትና የማደግ አቅም የላቸውም። አላቸው።
የላቸውም።

የአቅም ዓይነት አጠቃላይ አስተያየትዎን እዚህ ላይ ይጻፉ


አስተያየቶች፦

እባክዎ የሰጡትን ምላሾች ለመገምገም ወደ ማጠቃለያው ሰንጠረዥ ይለፉ እና ለእያንዳንዱ የአቅም ዓይነት ቅድሚያ የሚሰጡትን ደረጃ ያመልክቱ።

719620487.xlsx, 6, 01/15/2024, Page 13 of 24


IOM-NPC/RPCs Organizational Capacity Asse
Capacity
Rating
Select any Capacity Element link below NOTE: A ZERO (0)
to return to that section in the Assessment SCORE INDICATES
A MISSING
RESPONSE

1. GOVERNANCE AND STRUCTURE

1.1 Governing body/council #N/A


1.2 Organizational structure #N/A
1.3 Roles and responsibilities #N/A
2. MISSION, VISSION AND VALUES
2.1 Mission, Vission and Values #N/A
3.PLANNING, MONITORING, EVALUATION AND
3.1 Strategic Planning #N/A
3.2 Operational Plans #N/A
3.3 Monitoring, Evaluation and Reporting #N/A
3.4 Information Management System #N/A

719620487.xlsx, Summary Table_Example, 01/15/2024, Page 14 of 24


Capacity
Rating
Select any Capacity Element link below NOTE: A ZERO (0)
to return to that section in the Assessment SCORE INDICATES
A MISSING
RESPONSE

4. GENERAL MANAGEMENT PRACTIC


4.1 NPC/RPC Management #N/A
4.2 Human Resource Capacity #N/A
4.3 Staff development #N/A
4.4 Team Relationships #N/A
5. EXTERNAL RELATIONS AND PARTNER
5.1 Relations with policy makers and thematic lead agencies #N/A
5.2 Partnerships #N/A
6. ORGANIZATIONAL LEARNING AND SUSTA
6.1 NPC/RPC Secretariate’s learning strategy #N/A
6.2 Critical reflection processes #N/A
6.3 Documenting, storing, and sharing knowledge #N/A
6.4 Communities of practice #N/A
6.5 Organizational and program sustainability #N/A

719620487.xlsx, Summary Table_Example, 01/15/2024, Page 15 of 24


-NPC/RPCs Organizational Capacity Assessment Tool Summary
Comments Capacity Area Capacity Area
Average Priority Rating

INDICATE WHETHER EACH


Use this field to provide any relevant information regarding factors that
AREA IS A LOW, MEDIUM, OR
contributed to the score.
HIGH PRIORITY FOR YOUR ORG.

1. GOVERNANCE AND STRUCTURE


ም የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች ማለትም ደንብ ተዘጋጅቶ መቅሪቡ፣ የምክር ቤቱ ተግባራትና ኃላፊነቶች በደንቡ ላይ በግልጽ መቀመጣቸው፣ ከሌሎች ክልሎች ተሞክሮ መወሰዱ
ቤቱ ባለመቋቋሙ ስብሰባዎች በየጊዜው ያለመካሄድ፣ አዋጁ በውስጥ የተጠቀሱትን አብዛኛዎቹን አባላት ቢያካትትም አባላት ለሚናዎቻቸውና እና ኃላፊነቶቻቸው ያላቸው አስተዋጽዖ በጣም ዝቅተኛ መሆን።
0 #N/A #N/A
0
2. MISSION, VISSION AND VALUES
0 #N/A #N/A
3.PLANNING, MONITORING, EVALUATION AND REPORTING
0
0
#N/A #N/A
0
0

719620487.xlsx, Summary Table_Example, 01/15/2024, Page 16 of 24


Comments Capacity Area Capacity Area
Average Priority Rating

INDICATE WHETHER EACH


Use this field to provide any relevant information regarding factors that
AREA IS A LOW, MEDIUM, OR
contributed to the score.
HIGH PRIORITY FOR YOUR ORG.

4. GENERAL MANAGEMENT PRACTICES


0
0
#N/A #N/A
0
0
5. EXTERNAL RELATIONS AND PARTNERSHIPS
0
#N/A #N/A
0
6. ORGANIZATIONAL LEARNING AND SUSTAINABILITY
0
0
0 #N/A #N/A
0
0

719620487.xlsx, Summary Table_Example, 01/15/2024, Page 17 of 24


Average AA RPC OCA Score
12.00

10.00

1. GOVERNANCE AND STRUCTURE


8.00 2. MISSION, VISSION AND VALUES
3.PLANNING, MONITORING, EVALUATION
AND REPORTING 0
4. GENERAL MANAGEMENT PRACTICES 0
6.00 5. EXTERNAL RELATIONS AND PART-
NERSHIPS 0
6. ORGANIZATIONAL LEARNING AND
SUSTAINABILITY 0

4.00

2.00

0.00
Capacity Rating of Governance and Structure Sub-Com-
ponents
Governing body/council
11
NCE AND STRUCTURE
ISSION AND VALUES
MONITORING, EVALUATION 6
NG 0
MANAGEMENT PRACTICES 0
RELATIONS AND PART- 1
TIONAL LEARNING AND
TY 0

Roles and responsibilities Organizational structure

Capacity Rating of Mission, Vission and Values Sub-


Components

Mission, Vission and Values

0 1 2 3 4
re Sub-Com- Capacity Rating of Planning, M, E & Reporting Sub-Com-
ponents
Strategic Planning
4
3
2
1
Information Management System 0 Operational Plans

Organizational structure Monitoring, Evaluation and Reporting

Column C

s Sub- Capacity Rating of General Management Practices Sub-


Components
NPC/RPC Management
4
3
2
, Vission and Values 1
Team Relationships 0 Human Resource Capacity

Staff development

Column C
Capacity Rating of External Relations and Partinerships
Sub-Components

0 1 2 3 4

Partnerships
Relations with policy makers and thematic lead agencies

Capacity Rating of Organizational Learning and Sus-


tainability

NPC/RPC Secretariate’s learning strategy


4
3
Organizational and program sustainability 2 Critical reflection processes
1
0

Communities of practice Documenting, storing, and sharing knowledge

Column C
Equating Rating Scale to Stages of Development:
Rating (Average Score) OD Stage
1.00-1.75 Nascent
1.75-2.50 Emerging
2.50-3.25 Expanding
3.25-4.00 Matured

Average Organizational Capacity Stages by Component

ORGANIZATIONAL LEARNING AND SUSTAINABILITY

EXTERNAL RELATIONS AND PARTNERSHIPS

GENERAL MANAGEMENT PRACTICES

PLANNING, MONITORING, EVALUATION AND REPORTING

MISSION, VISSION AND VALUES

GOVERNANCE AND STRUCTURE

1.00 1.50 2.00 2.50 3.00 3.50 4.00

Nascent Emerging
Scale to Stages of Development:
Capacity Component Average OD Stage
GOVERNANCE AND STRUCTURE #N/A #N/A
MISSION, VISSION AND VALUES #N/A #N/A
PLANNING, MONITORING, EVALUATION AND REPORTING #N/A #N/A
GENERAL MANAGEMENT PRACTICES #N/A #N/A
EXTERNAL RELATIONS AND PARTNERSHIPS #N/A #N/A
ORGANIZATIONAL LEARNING AND SUSTAINABILITY #N/A #N/A

s by Component
Chart Title
Column G Column H
GOVERNANCE AND STRUCTURE
11.00
ORGANIZATIONAL LEARNING AND SUSTAINABILITY MISSION, VISSION AND VALU
6.00

1.00

EXTERNAL RELATIONS AND PARTNERSHIPS PLANNING, MONITORING, E

GENERAL MANAGEMENT PRACTICES

00 1.50 2.00 2.50 3.00 3.50 4.00

Expanding Matured
CTURE

MISSION, VISSION AND VALUES

PLANNING, MONITORING, EVALUATION AND REPORTING

RACTICES

You might also like